Ethiopia - ESAT ድሮና ዘንድሮ - ከሌ/ጄነራል አዲስ ተድላ ጋር የተደረገ ቆይታ | ክፍል 3 | Sat 09 Apr 2022

  Рет қаралды 91,798

ESATtv Ethiopia

ESATtv Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 176
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋን ከአሁን በፊት አላውቃትም:: በዚህ ቃለመጠይቅ ላይ ግን ስከታተላት በጣም አስተዋይና ተረጋግታ ላደረገችላቸው ብዙ ጥያቄዎችን ስታቀርብላቸው ሳላደንቃት አላልፍም:: እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🏾
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 2 жыл бұрын
Excellent Conversation. Thanks General
@asratbegna2759
@asratbegna2759 2 жыл бұрын
የኝህን ሰው ጭምትነት ምንጊዜም ሳላደንቅ አላልፍም። ሌሎቹ ግብዞቹ በትዕቢት ሰፊውን ህዝብ ሲንቁ እኝህ ሰው ግን በየቦታው በምረቃም ሆነ ለስራ ጉብኝት ሲገኙ ለሰው የሚያሳዩት አክብሮት ምንጊዜም አይረሳኝም። ዋው በ3ኛ ዓለም መገኘት። ሆኖም በሕይወት ኖረው ታሪክ ብቻ ሳይሆን አሁን ላለው አመራር ነግ በኔ እንዲል ብዙ አመላካች ሃሳብ አንስተዋል። ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃዎ። በቀሪ ዘመንዎ ከነቤተሰብዎ ደስ ብልዎት እንዲኖሩ እግዚአብሔር ይርዳዎ። እህቴ አልማዝ እንኳንም ፈጠሪ ረዳሽ። እንደባለሥልን ሚስት ሳትኮፈሺ በሥራ ገበታሽ ላይ ታሳዬ የነበረው ትህትናሽ የሚገርም ነበር። እንኳን በዓይነ ሥጋ ለመገናኘት አበቃችሁ። ተባረኩ።
@nikolaiermilbobeica4542
@nikolaiermilbobeica4542 2 жыл бұрын
very true
@senitgebrhiowt7894
@senitgebrhiowt7894 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የታርክ አገላለጽ ነው።ጀኔራል ተድላን አመሰግናለሁ ።4ኛ ክፍል ማግኘት አልቻልኩም ።
@nigatuteferi9347
@nigatuteferi9347 2 жыл бұрын
ጀኔራል አዲስ ! ከሁሉም በላይ ይኸን ታሪክ ለመናገር እንኳን አበቃዎት! እጅግ አስገራሚ ብስለትና እዉቀት የተሞላበት ገላጻ ነዉና ያደረጉት እጅግ ኮርተንቦታል።
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 9 ай бұрын
ምኑ ነው ያኮራህ?
@baqr4383
@baqr4383 6 ай бұрын
Esu leba antem leba Yeh feri geday ant ses yegedele wenjeleja new
@girmagebereslassie1740
@girmagebereslassie1740 2 жыл бұрын
የተወሰነ ችግር ቢኖርም ካለ አንዳች ሌብነትና ምዝበራ በከፍተኛ አገር ወዳድነት ስሜት እናንተ በድህነት ውስጥ ሁናችሁ ስላገለገላችሁን ከልብ እናመሰግናለን !! አሁን ያሉትን የእናንተን ያህል ወቅቱን ተከትለው ቢገዙን የትና የት በደረስን ..
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop ,🇪🇹📖📖🇪🇹⭐🌜📖🌹🌹🌹
@addis1395
@addis1395 2 жыл бұрын
ደሀ ነበሩ እንዴ ያልነበርክ መሆን አለብህ
@gangokayro4118
@gangokayro4118 2 жыл бұрын
@@addis1395 yes they were poor.
@temesgengidey7162
@temesgengidey7162 2 жыл бұрын
He still defending derg stupid man
@ethiopia9281
@ethiopia9281 2 жыл бұрын
Zim Bel Ante Dedeb Junta. Junta neh, I can tell
@tezeraberhane9062
@tezeraberhane9062 2 жыл бұрын
ድንቅ አገላለፅ ድንቅ አቀራረብ በዚህ ወቅት የተረዳነው መሪዎቻችን ድሮና ዘንድሮ ። አቤት ልዩነት ። እንዴት መልካም ጊዜ አሳልፈን ነበር ። ዘንድሮን ያላየ እድለኛ ።
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 2 жыл бұрын
እድለኛውስ ያንን ያላየ። የገዛ ልጅህ ጥይት በግባሩ፤ ረሳው ተጎትቶ። በር ላይ ተዘርሮ፣ ሬሳ ለማንሳት የጥይት ተከፍሎ። ድንኳን ተከልክሎ፣ ዘመድ አዝማድ እርሙን እንያወጣ ተደርጎ፣ እንደውሻ ተገሎ እንደውሻ ተቀብሮ። ያንን ያላየ ነው እድለኛ ። እስቲ ጠይቁልኝ ይኼን ጉቶ፣ የምድር ጉድ። እንቅልፍ አለህን በሉልኝ
@tezeraberhane9062
@tezeraberhane9062 2 жыл бұрын
@@Ganebo-n4p ወዳጄ ልክ ነው በዚያም ወቅት ነበርኩ የወቅቱም ሠለባ ሆኜ አይቼዋለሁ እንዴው ንፅፅራዊ በሆነ መልኩ ስናየው ግን የአሁኑ አይነት የችግራችንን ብዛትና ጪካኔ በታሪካችን አልታየም ለማለት ያክል ነው ። የችግራችን ብዛቱና የመፍትሄው ጊዜ እርዝመቱ ስናስበው ያስጨንቃል ለማለት ነው ይቅርታ ።
@kuduzewde3287
@kuduzewde3287 2 жыл бұрын
@@Ganebo-n4p Thank you so much for your precise reminder of “the darkest times “in my generation , where most young generations had been perished . The funny thing is that, many people made out the Derg regime was peaceful , time where the country was heading to prosperity In my opinion , that was the time a continuous nightmare of that generation was started ……. No matter what politicians made out Derg as innocent patriotic, for me it’s was as worst as Junta they were the cause of the country to become the “Killing fields”…. It’s important to take genuine lessons from this time and learn from their mistakes…… but not to injustice the many victims !!!!
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 2 жыл бұрын
ምንም የማይጠገብ እውነት የተነገረበትእና ደስ የሚል መረጃ ነው በጉጉት ነው የምጠብቀው!!
@truthprevail8939
@truthprevail8939 2 жыл бұрын
ልብ የሚመስጥ ፕሮግራም ነው የምታቀርቢው ! የታሪክ ባለቤት የሆኑት ሰዎች ሳይሞቱ ትልቅ ታሪክ ነው ለአገር እያስቀመጥሽ ያለሽው !!
@caleb7859
@caleb7859 2 жыл бұрын
በጣም በብስለት እና እውነትን የተሞላ ትምህርት አዘል ታሪክ ነው እናመሰግናለን ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ አይገልፃትም
@berhanuaklilu6570
@berhanuaklilu6570 2 жыл бұрын
ክብር ለኢትዮጵያ በደርግ ነበር። ዛሬ የለም።ጎሞ
@tarikudesalegn4402
@tarikudesalegn4402 2 жыл бұрын
Thankyou your excellency General Addis Tedla. We Ethiopians are indebted to your service for Ethiopia, devoid of corruption, much respect! Thankyou ESAT also for presenting this wonderful program and show.
@abdelletifmuhammed836
@abdelletifmuhammed836 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ብዙ የምታቀርበዉ ቃለ መጠይቅ ሰምቸላታለሁ በጣም ብስለት ያላትና ተረጋግታ የኮንፊደንስ ሙላት ያላት ኣጠያየቅዋ ደስ የሚል የሚስብ የሚማርክ ኣይቸባት ኣለሁኝ ጎበዝ ናት ተመችታኛለች ✌️😍👍
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 6 ай бұрын
አረ መልኳም ያምራል
@mesayyilma3990
@mesayyilma3990 2 жыл бұрын
በደርግ ባለስልጣናት ከተፃፉ መጽሐፍት የእርሳቸው ከተለመደው የደርግ ታሪክ በዘለለ ልብ የሚነካና መሳጭ ሆኖ አግኝቼዋለሁ‼️ ረጅም እድሜ ይስጣቸው‼️🙏🙏
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 2 жыл бұрын
THANK YOU, General!! What more can I say? I would like to THANK, the host for conducting, a SUPERBLY, GREAT INTERVIEW with General Haddis Tedla. And, also, a THANKS goes to Esat tv.
@tayebekalu5622
@tayebekalu5622 2 жыл бұрын
Thanks fascinating story.
@addisasegid8189
@addisasegid8189 2 жыл бұрын
ክቡር ሊ/ጀነራል አዲሰ ተድላ አጅግ ተረጋግተው ለስጡት ቃለ መጠይቅ ክብር ይስጥልን፡፡ ለሆንው ነግር ሁሉ አኛ እያሉ ስለ መልካሙም ሰለ መጥፎውም ድርጊት በጥቅል ራሶን ሳያወጡ ለነገሩን ነግር ሁሉ አናመስግናለን!
@wasihunzeleke6087
@wasihunzeleke6087 2 жыл бұрын
በጣም በሳል ሰው ነው የሚናገረውን በደንብ ያውቃል::
@yaredlisanework3218
@yaredlisanework3218 2 жыл бұрын
Thank you so much for the meeting & book discussion (last 3 consecutive weeks). It was such a pleasure to learn more about the 1974 Ethiopian Revolution. Doctor Endalegata; I appreciate you taking the time to interview Colonel Berhanu Bayehe. I would like to remind every listener like me: - history gives us the tools to analyze & explain problems in the past, it positions us to see patterns that might otherwise be invisible in the present. Colonel Berhanu Bayehe & General Addis Tedla’s books provide a crucial perspective (Firsthand Information VS. HERE SAY) for understanding the nature of the Ethiopian Revolution.
@ethiopia9281
@ethiopia9281 2 жыл бұрын
You sound like a car sales man!!
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 2 жыл бұрын
Very INSIGHTFUL PERSPECTIVE, Sir. THANK YOU!!
@Dantesfayemd
@Dantesfayemd 2 жыл бұрын
Superb analysis! Thank you so much for the genuine explanation.
@urael225
@urael225 2 жыл бұрын
Life was good dereg time Every thing equality was very good
@afandiimuttaqii2894
@afandiimuttaqii2894 11 ай бұрын
ሌተና ጄኔራል ሐዲስ ተድላ በተሰጥዎት የመንግሥት ኃላፊነት ያወቁትን መረጃ ሁሉ ለትውልድ በማስተላለፍዎ እጅግ በጣም እናመሰግናለን፡፡ አሁንም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት፡፡ ጋዜጠኛዋ ግን ትክክለኛ መረጃ ሳትይዝ ጥያቄ መጠየቅ የለባትም፡፡ ለምሳሌ የካርል ማርክስ ሃውልት አልፈረሰም፡፡ እስከ አሁን ድረስ በተሠራበት ቦታ ላይ ነው ያለው፡፡ ከፊት ለፊቱ “ድባብ” የሚባል መናፈሻ አለ፡፡ ይህ መታረም አለበት፡፡
@fissehawoldetensay4412
@fissehawoldetensay4412 2 жыл бұрын
Much respect Lt/General Addis. Good to see you and special thanks for your amazing book.
@marigoldan1
@marigoldan1 10 ай бұрын
Thanks for sharing your thoughts General. We know you were one of them but at least you didnt deny all the faults of the Dergue. You seems to be humble and trustworthy and you have my respect for that 🙏
@nemerajorgo8105
@nemerajorgo8105 2 жыл бұрын
ብልሁና ተወዳጁ ደበላ ዲንሳ ስም ከመቃብር በላይ ይሉሃል ይሄ ነው ፈጣሪ ነብሶዎትን ይማርልን ምን ግዜም አልረሳዎትም።
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop 🇪🇹⭐⛪⛪💚🌛🙏🙏
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 11 ай бұрын
ስለ ደበላ ዲንሳ ጊዜው ፈቅዶ ታሪካቸው ሲዘከር ሃሳብ ብትሰጥ አይሻልም???
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 жыл бұрын
One of the best interviewed i have heard for awhile. This is our history whether we like ot or not. I don't know the guy but he is such a great story teller.
@stoptheamharagenocide4716
@stoptheamharagenocide4716 2 жыл бұрын
የምስራች የታሪክ እውነትን ሰዎች ሳያልፉ ስለምታስቀሩልን እጅግ እናመሰግናለን!!!
@nikolaiermilbobeica4542
@nikolaiermilbobeica4542 2 жыл бұрын
The Great honorable L.g. Addis Tedla you are God blessed and Lucky after all these 30 years in hell of woyanes Regime to destroy Ethiopia witnessing by sharing this amazing the true history of Ethiopia in comparison what was then and what is now for Genarations we Ethiopians really miss the true one ETHIOPIA and the DERG regime God bless you , we all wish you healthy and long life sir.
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 2 жыл бұрын
What a bollocks! This guy killed, wiped out the cream part of our Young's and intelegensias , brought down our country to its knees. his was "the killing Fields". Now portrayed as a hero by those who have an ulterior motives in blackmailing the current government...utter deception. For those of us who lived through the "killing fields" of Ethiopia is unbearable to listen to such a despicable person. His hands on blood. I hope he rotts in hell.
@ethioeritreaupandup1074
@ethioeritreaupandup1074 2 жыл бұрын
መሳጭ ታሪክ!
@send2dawit
@send2dawit 2 жыл бұрын
የማስረዳት ችሎታ:አንደበተ-እርትኡነት:ወግ አዋቂነት:ብሰለት የተሞላ ትንታኔ ነው የአሁኑ ግልገል ተረኞች ከእነዚህ የጫማ ስር አይደርሱም!!
@amanahmed6801
@amanahmed6801 Жыл бұрын
ይቅርታ ሃሣቡን ሣልቋጨው በጣም ያንዛዛሁት መሥሎነኝ ከላይ እንዳልኩ ማንኛችንም ብንሆን መሪም ይሁን ተመሪ በሠራነው ሥራ በምንም ተአምር መጠየቃችን አይቀርም በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የሠራነው የነብዩ መሐመድ ንግግር ነው ሠ ዐ ወ እንኳን ለአእምሮዬ ቀርቶ ለመንፈሤም እጅጉን ምግብ ወይም ግብዐት ነው ያንቺም ጥያቄ የጀነራሉም መልሥና ያመላለሥ ሠነሥርዐታቸው አበዛሁ መሠለኝ መንግሥቱ ሀይለማርያምን በምንም መልኩ ሣልጸልይለት አልቀርም አንችንም አኔንም ፈጣሪያችን የላቀው ከፍታው ከፍጥረተ አለም በላይ የሆነው አላላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን አሚን
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 6 ай бұрын
አሁንስ አበዛችሁት ነብዩ መፈንቅለ መንግስቱ ውስጥ ምን ይሰራል? ተሳትፎ ነበር እንዴ?
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 2 жыл бұрын
ትዝ ይለኛል ካኪ ልብስ ተራማጅ ነበር ስሙ አባቴ ሙሉ ካኪ ሸሚዝ ሱሪ ኮት አሰፍቶልኝ ይህን ነው መልበስ ያለብህ ያለዚያ የአድሃሪ ልጅ ብለው ያስሩሃል ያለኝ
@nard6212
@nard6212 Ай бұрын
ጋዜጠኛዋን በጣም ወድጃታለሁ። ሁላችሁም ንገሩልኝ በጌታ
@540963
@540963 Жыл бұрын
አሁን ላይ በዚህ መልኩ በሳል ሆኖ ማየት መቻል መታደል ነው
@asmarem.7893
@asmarem.7893 2 жыл бұрын
Keep up the good work,ESAT
@berhanuwoldekidan1379
@berhanuwoldekidan1379 2 жыл бұрын
ትልቅና እውነቱን ስለነገሩን እናመሰግናለን። ጋዜጠኘዋ ከሙያውም በላይ አዋቂና ጥበበኛ ናት። እባካችሁ ገስጥን ጋብዙና ሙሉ ታሪኩን ያካፍለን። ባለሙያና ታሪኩን የጠና ሰው የጠይቀው። ከማንም መደዴና የታሪ ክ ጥቅሙን የማያውቅ፣ እራሱን እንዳዋቂ አድርጎ ከሚቀርብ ታሪክ በራጅ ገላግሉን። እባካችሁ።
@gizegeta1573
@gizegeta1573 2 жыл бұрын
ሶስቱንም ክፍል ተከታተልኩ፡፡ የጀነራሉ እርጋታ ይመስጣል፡፡ ደርግ ውስጥ እንደዚህ ዓይነት ሰዎችም ነበሩ እንዴ አልኩ፡፡ እርጋታው ከመጀመሪያው የነበረ ከሆነ ድንቅ ነው፡፡
@nikolaiermilbobeica4542
@nikolaiermilbobeica4542 2 жыл бұрын
yes he was, he is unique he is once in a million
@Alexxalexalexu
@Alexxalexalexu 2 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ውድቀት ዋንኛ ተጠያቂው ደርግ ነው
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 11 ай бұрын
አርባ አመት ወደኋ ሔደህ ደርግን ከምትወቅስ ዛሬ ላይ አንተ የበኩልህን ተወጣ ደርግ በጊዜው የቻለውን አበርክቷል
@yerowako8507
@yerowako8507 7 ай бұрын
Memot alebeh tedla
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 6 ай бұрын
መቼም የቀን ጅቦችና የኦሮሙማን ዘመን የኖረ ለነዚህ ሰዎች ክብር ያለ መስጠት አይቻልም
@zelekejebero8439
@zelekejebero8439 2 жыл бұрын
እሳቶች እባካችሁ ጓድ ሌ/ጀል ሐዲስ ተድላ የደርግ አባል ናቸው የፓርቲውም ፖለቲካ ቢሮ ናቸው ግን ለተጠየቁት ጥያቄዎች በቂ መልስ አልሰጡም፥ በምርት ዘመቻው በፓርቲው ምሥረታና ድርቁ በሌሎችም ጉዳዮች በቂ መልስ በተብራራ መልክ አላብራሩም።
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 6 ай бұрын
ከዚህ በላይ የባንክ አካውንታቸውን ይስጡህ?
@amanahmed6801
@amanahmed6801 Жыл бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ እንደምን ሠንብተሻል በጣም ልብ የሚመሥጡ ቆንጆ ቆንጆ ወቅታዊ ጥያቄ ነው በግል እምነቴ ምክንያቱም ለኔ ለሂወቴ እጅግ ሥንቅ የሆኑ ትምህርት ሠቶኛል እኔ በሃማኖቴ እምነት መሠረት ማንም ይሁን ማንም ለሠራው ሥራ እኩይ ሥራ ማለቴ ነው የሠናፍጭ ብናኝ ሥራ እንኳን ሣትቀር ከዛአልፎ ተርፎ በል ውሥጥ እንኳን የሠራትን ለምሣሌ ምቀኝነትን የመሣሠሉ ብዙ ብዙ ለብቻቸው በልብ የሚሠሩ ወንጀሎች አሉ እያንዳንዳችን ንሥሃ ከነ ሙሉ ክራይቴሪያው እሥካልገባን ድረሥ መቀጣት ተወሥኖብናል በጣም አመሠግናለው አማን አህመድ ከሡማሌ ተራ አካባቢ
@leyuamanuel2679
@leyuamanuel2679 2 жыл бұрын
አዎ ያሁኑን ኢትዮጵያዊ ጠል ባንዳ ሰው በላመንግስት ላለመንካት የማይረባ ነገር ታወራላችሁ የግዜ ጉዳይ ነው የኛ አምላክ ፍርድን ያመጣል
@AD-st2bi
@AD-st2bi 2 жыл бұрын
ጀነራል አዲስ መቶ በመቶ ክብርሀኑ ባየ ይበልጣሉ ንቁና ጥልቅ አስተሳሰብ ነው ያላቸው።
@nemerajorgo8105
@nemerajorgo8105 2 жыл бұрын
ብልግና ተወዳጁ ደበላ ድንቅ ስም ከመቃብር በላይ ይሉሃል ይሄ ነው ነብሶትን ፈጣሪ ይማርልን።
@teferaabera4979
@teferaabera4979 2 жыл бұрын
የመግቢያው ሙዚቃ ተመቸሽ? ነው ወይስ አላዳመጥሽውም?
@habteabtesfa5468
@habteabtesfa5468 2 жыл бұрын
Betam Betam wshetam neh wefri kokob theymch 15000 le 12000 ytewagu teshenfach baka emenut
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Edemena Tena Yadeluet Jegena Maryachenun Mengesetu Haylemryanem Beselam Yamatalen
@solomondesta8484
@solomondesta8484 2 жыл бұрын
I wish Eprdf had half the gesture of Derg ; the problem of Derg came out of the wish to benefit the mass Ethiopian people , like establishing AMC ( Agricultural Marketing Corporation) and telling the farmer to sell their product at set price .sometimes less than their cost of production then the farmers stop production ! nationalizing houses , the kebele rented with very cheap price and the people who did not build the house but rented from kebele with dirt cheap price rented out with big money to others....such stupidity...was the reason for their blame
@efratam7995
@efratam7995 2 жыл бұрын
ሳምንቱን ስጠብቃቸው ነበር ከታሪክ እንማር እንጁ ታሪክን ለመበቃቀያ አይሁን
@mulugeetafromsa
@mulugeetafromsa 11 ай бұрын
ስለ ካኪው አዎ ትዝ ይለኛል ሻዕቢያ ቀን ቀን ካኪ ማታ ማታ ውስኪ ብላ ትተች ነበር
@tesfayewuhib8861
@tesfayewuhib8861 2 жыл бұрын
ምትት ፣ውእ
@yonasasmelash5394
@yonasasmelash5394 2 жыл бұрын
Hodamu esat esat 🔥 charewochu seyetan lejoch segebegeb hula
@BariyaGabirBari-cs9oq
@BariyaGabirBari-cs9oq 9 ай бұрын
በናንተ ከንቱና ክፉ አመራር ኢትዮጵያ አሁን ላለችበት ውድቀት ቁጥር አንድ ተጠያቂ እናንተ ናችሁ!! 17ዓመታት በሙሉ በግድያ ተሠማርታችሁ የሚያናድደው ግን የእጃችሁ ሳታገኙ እንዲሁ በስብሳችሁም መርዛም ቃላት መርጨታቸሁ ባለማቆማችሁ ነው።
@stoptheamharagenocide4716
@stoptheamharagenocide4716 2 жыл бұрын
ጀነራሉ የምስራችን የሌኒን እና የማርክስ ሐውልት መነሳቱን ሲጠይቁ እና አሁን ሲያረጋግጡ በመስማቴ ልቤ ተነካ! ምክንያቱም ለ30 ዓመታት ይችን ዓለም ተለይተው መኖራቸውን ግልፅ አደረገልኝ!!! እስር ክፉው! ፖለቲካችን እንዲህ ተመርዞ የት ይደርስ ይሆን???
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 2 жыл бұрын
In my opinion that's the worst thing happen in Ethiopia history 4 for that coup d'etat. Not being successful because if he was tplf never will be able to control Ethiopia back in 1991 .
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
ጠያቀ እስቲ ጠይቅልኝ መከላከያ ሚኒስተር ዋናው ፅህፈት ቤቱ በኪራይ ለልእልት ተናኝ ወርቅ በየወሩ ሰላሳ አምስት ሺ ብር እየ ከፈለ ነበር የሚኖር እንደ ነበረ ።ብሎ የተናገረው ለህዝቡ ብታምኑም ባታምኑ በግልፅ የተነገረው እስቲ ጠየቀው ምን ያህል እውነተኛ ነው
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
ይህንን ያለው ፕሬዚዳንት መንግሰቱ ነው።
@dkm1666
@dkm1666 2 жыл бұрын
she dont know what she is asking .poor jornalist
@tsehayeambaye7489
@tsehayeambaye7489 2 жыл бұрын
What do you expect from Esat?
@rask-manmichaelk6287
@rask-manmichaelk6287 2 жыл бұрын
I think she's did her homework if you follow all 3 part interview she cover all the question.
@fissehawoldetensay4412
@fissehawoldetensay4412 2 жыл бұрын
DONT BE EMOTIONAL.........She perform well
@etbahtadesse5086
@etbahtadesse5086 2 жыл бұрын
She didnt perfom well, we know all the stoty, Addis also knows perfectly her poor potential
@honestygalor6748
@honestygalor6748 2 жыл бұрын
The coup should not have happened on the same day Mengistu left the country. They should have had a day or two to organise well. Had they done that the army which came from outside under general Qumlachew Dejene would not have remained without being put to any use living things to fall apart. They should have first secured key places like the media outlets before gathering to deliberate. It was a sad affair because the generals preached Mengistu Hilemariam like God to the rank and file only to find it impossible to turn them against him. The result was that they aimed to remove him without involving the army only for it to backfire on them.
@etbahtadesse5086
@etbahtadesse5086 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ የምናውቀውን ነገር ነው ስትጠይቅ የዋለችው። አንዳንድ ፐርሰናሊቲን የተመለከቱና ኮርኮሪ ጥያቄዎች ለመጠየቅ አልቻለችም።
@tewodorll6596
@tewodorll6596 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ስትናገሪና ስታዳምጭ ተመሳሳይ facial expression(የፊት ገፅታ) የለሽም። በጥላቻና በቁጣ የምትመለከቻቸው መሰለኝ፤ አስተያየትሽ የፊትሽ ገፅታ ይደብራል!! እሳቸው ፊትሽን ሳያዩ ስለሚያወሩ እንጅ ቢያዩሽ ኖሮ ንግግራቸውን ያቆሙ ነበር!!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
በጣም የተረጋጉ አንደበት ርቱእ ጀነራል ናቸው አንድ የታዘብኩት ነገር ቢኖር ሁሉም መንግስቱን ይፈሩት እንደነበር ነው አሁን ያለውን መንግስት ያህል የህዝብድጋፍ ደርግ ቢኖረው ኖሮ ኢትዮጵያ ወደብ አልባ አትሆንም ነበር ስው ሲሰራ መሳሳቱ አይቀርምና እናንተም ለታሪክ ተርፋችሁ ይህን እንድናውቅ ማረጋችሁ ጥሩ ነው
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 2 жыл бұрын
አገሪቷን ለዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ የዳረጋት የራሷ ያልሆነውን ወደብ በመቋመጧ ነው። የኤርትራ ህዝብ በቁጥር ትንሽ ነው ብለህ ወደቡን ልትነጥቀው ሞከርክ። አናሳ ቁጥር ባለው ነገር ግን ሃቅን በያዘው የኤርትራ ህዝብ ተሸነፍክ።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ስራዊት ተሽንፎ እንዳይመልህ መንግስቱን በጠሉ ጀነራሎችና በክሀዲው ወያኔ ዛሪ እንዲህ ልትባሉ በተደረገ ሻጥር ነው ግመል ለሚሽናብት ወደብ ኢትዮጵያም ያለውደብ አለች እናንተም ከጨካኙ መሪያችሁ ጋር ሁለት ወደብ ይዛችሁ ከስደትና ከድህነት አልወጣችሁም ምነው ብንጉሱ ግዜ ሄዳችሁልን በነበር ስራዊታችንና ኢኮኖሚያችን ሳይወድም በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ግዜ አይታችሁናል ስናርበደብዳችሁ ዛሪ የናንተ ወገኖች እዲስ አበባን አጣበዋታል ጎረቤት ሆነን ብንከባበር ይሻላል እንጂ አለቡለዚያ ታውቁናላችሁ
@bmsk0076
@bmsk0076 2 жыл бұрын
@@asmeromembaye419 ረሃበተኛ ቅማላም፣ ጆኖሳይድ እያልክ ኣላዝን እዛ
@maronasefa5763
@maronasefa5763 2 жыл бұрын
ኢትዬጲያን ያወረዳችሀት እናንተ ደርጎች ናቹ ንጉስ ካወረዳቹ ጀምሮ ነው።ይህው እስከአሁን ምንታመሰው እናንተ 60ዎቹ ባመጣችሁት ጦስ ነው😡😡😡
@mengstuyakob8094
@mengstuyakob8094 2 жыл бұрын
!
@Balegariwdocumentary
@Balegariwdocumentary 2 ай бұрын
Derg le'ager bilo yeqome sibisib sayhon lekoshoro xiyaqe neaw yetesebese neaw?
@astatsehaie3299
@astatsehaie3299 2 жыл бұрын
ትልቅ ውሸት ወያነ ሻዕቢያ ን የማዳን አቅም ኖሮት ኣያቅም። የበአሉን መጽሐፍ ማንበብ ይጠበቅቦታል።እዛው ጣልያን ኤምባሲ ጥሩ ጊዜ ነበሮት።
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 11 ай бұрын
በአንድ ብር ምን የመሰ አስር ዳቦ ከቀበሌ እየተላኩ ለቁርሳች አገዛ ነበር ልጅ ነበርኩ በጊዜው ውትድርና እየፈራች ቀስ ብለህ እደግ እያለች ትጨነቅ ነበር አናቴም ያኔ ግርግሩ ባይገባኝም አሁን ላይ ሳስበው ጥሩ መሪዎች ነበሩ ከነ ችግራቸው
@GrandsonAram
@GrandsonAram 7 ай бұрын
እንደ ከፍተኛ በኣለ ስልጣን ነበር እና የደርክበት ግዲያ እና ዘር መጥፋት ወንጀል ለ'ኤርትራ ህዝብ ይቅርታ ስትል ይገባህ ነበር!! የህ ሁሉ ሽንፈታቹ መሸፋፈን ኣትቺሉም የ'ዋናው ዉድቀታቹ ምክኒያት የ ኤርተራ ህዝብ ኣርበኝኝት እና የ'ሻእቢያ በተር ኖው ምጽዋ ከተያዘት ኮ ኖው ሁሉ ያበቃ!!! ለ ኤርትራ ህዝብ መዋግት እንጂ ማሸነፍ ኣትቺሉም!!! ሰላም እና ብልጽግና ለ ኣፍሪካ!!!
@cheguevara5751
@cheguevara5751 2 жыл бұрын
"30 ሺሕ የሻዕቢያን ሰራዊት ከነአካቴው ልናጠፋው ነበር ግን 3 ሺሕ የወያኔ ሰራዊት መጥቶ አሸነፈን" 😂 የማይመስል ነገር።
@allisonking785
@allisonking785 2 жыл бұрын
Hulu wishet new. Once you are Derg you are always a Derg.
@GrandsonAram
@GrandsonAram 7 ай бұрын
የ ደርጎኞች የ መሃይማን ስብስብ በ ኤርትራ ህዝብ ያደረሰው ዘር መጥፋት ዎንጀል ግዜ ይረጅማል እንጂ ኣንድ ቀን በ'ህግ ፊት ትቀርባላቹሁ!!!
@ethioeritreaupandup1074
@ethioeritreaupandup1074 2 жыл бұрын
በዘመኑ የነበረዉ አሽሙር " ላዩ ካኪ ዉስጡ ዊስኪ"😂😂
@gezegeta923
@gezegeta923 2 жыл бұрын
Funny...
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop 🇪🇹⭐🌜🙏🙏📖🇪🇹🇪🇹
@yohannesmeasho9130
@yohannesmeasho9130 2 жыл бұрын
ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር እያልክ የኤርትራን ህዝብ ለማጥፋት የታገልክ ሌባ ነህ፡ shame on you, you have bloody hands specially for killing innocent Eritreans.
@badre2096
@badre2096 2 жыл бұрын
ህውሐት ለ ሻእብያ ስለ አገዛችው አልጠፉም የሚል አባላል ውሸት ነው::ሻብያ በሱሪው ነው ያሸነፈው::
@allisonking785
@allisonking785 2 жыл бұрын
This man doesn’t know what he is taking about. This show this so called derg leader we’re so out of touch with the reality.
@nikolaiermilbobeica4542
@nikolaiermilbobeica4542 2 жыл бұрын
ignorant
@allisonking785
@allisonking785 2 жыл бұрын
Mefenkle mengstu endesu alneberem. 100% washet.
@ethioeritreaupandup1074
@ethioeritreaupandup1074 2 жыл бұрын
የደርግ ባለ ስልጣኖች የኤርትራ ጉዳይ ታሪክ በመካድ ሳይሆን እዉነተኛ የታሪካዊ አመጣጡን ተከትለዉ ያለ ምንም ጣልቃ ገብነት በዉይይት ተነጋግረዉ ቢፈቱት ኖሮ ወያኔ ግዜ አግኝቶ ኢትዮጵያን እና አካባቢዉን እንዲህ ምስቅልቅሉን ባላወጣዉ ነበር ። 🇪🇷🇪🇹❤👈
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 2 жыл бұрын
lol you don’t know about shabey and weyeney complicated Situation. read history okay
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
@@youtubeethiopia8768 ethiop 🇪🇹❤️📖📖❤️🌛📚📚🎚️📚📚
@alem8640
@alem8640 2 жыл бұрын
Mindinew yetekadew ? Eritrea eko Ethiopia nat
@alextek8741
@alextek8741 2 жыл бұрын
@@alem8640 Keep dreaming Agamino🤣🤣🤣
@alem8640
@alem8640 2 жыл бұрын
@@alextek8741 tirikt saihon tarik anbibu anbibu tilacha aswogidu
@abyssiniaethiopia5331
@abyssiniaethiopia5331 2 жыл бұрын
When you heard from the horse mouth, you get reward the truth.
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 жыл бұрын
አንዳንድ ደርግን በተለያዩ ምክን ያቶች እሚጠሉ አሉ ...... ደርግ ጥሩ አላደረገም ከሚባለው ጥቂቶቹ የ ፷ ሚንስትሮች ግድያ እና በ ቀይ ሽብር ግድያ ነው፥፥ አሁን አሁን ከታሪክ እንደምንሰማው ....በወቅቱ በ መኢሶን እና በ ኢህአፓ መካከል እና ኢህ አፓም ግድያ በመጀምርዋ የከፋ ዘር ያለየ ታሪክ የተፈጠረው፥፥ ይሄን እንዳለ ይዘን ወደ ወያኔ እና የወያኔ ሪሞርኬ ወደ ሆነው ብልግና ፓርቲ ስንገባ.... በዜጎች ህይወት መጥፋት ከወያኔም ጊዜ በ ብልግና ጊዜ ከፍቶ እምናየው ነው፥፥ በእቅድ ስራን በ አገሪቱ ውስጥ በሰለጠነ መልክ ይሰራ የነበረ መንግስት ግን ደርግ ብቻ ነው፥፥ አሁን እምናየው ሌብነት ብቻ ነው፥፥ ለ ኢትዮጵያ እሚያዋጣው በደርግ ግዜ ጋር የነበረው መንግስታዊ አሰራር (መዋቅር) መመለስ ይመስለኛል፥፥ ያ ደግሞ ብሄርን እና ዘርን የሚያጠፋ ነው፥፥
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 2 жыл бұрын
ትክክል በደርግ ዘመን የነበረ ችግር እንዳአለው ሆኖ ህግን ሥርዓትን ጠብቆ ህዝብን በማስተዳደር ረገድ የደርግ ሥርዓት ከኢሀደግ እና ከብልፅግና በጣም የተሻለ ነው
@dkm1666
@dkm1666 2 жыл бұрын
i dont think so general adis is clean
@berhanuaklilu6570
@berhanuaklilu6570 2 жыл бұрын
Consider the difference between the Deer and And Woyanes officials weallth diffirence . Woiyane and the. Current regime officials stand for to grab and loot money. kiineyimieyv grA Durant uresQ.mce r333kthe dials st75rew .
@tsebere8392
@tsebere8392 2 жыл бұрын
Yederg balesltanoch ke ahunu yshalalu gin Batekalay tesfa yaskoretegn hizb kale yeafrik hizb new 10 deegre binerew donkoro new kes bihonm seytan new..
@Jimmajimmittii483
@Jimmajimmittii483 2 жыл бұрын
Derg was the last neftegna regime gone once for all. The country was prosperous after Derg even if there was some problem. Abiy Ahmad is trying to bring back the dark regime which is totally impossible
@braveheart8927
@braveheart8927 2 жыл бұрын
ንፍጥ!
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 2 жыл бұрын
ሲጅመር የእናንተን ሚዲያ ማየት አልፈልግም ነበር። የሰውየውን ታሪክ ልስፕማ ፈልጌ ነበር። ግን ድምፅ ሲስተማቹህ የደከመ ነው የጠያቂውም የመድምፅ አይሰማም። ጥያቹ ወጣሁ። ከዚህ በፊት የህዝብ ገንዘብ በልታቹ ያልታመናቹህ ስለሆነ የናንተን ቲቪ መየት ማለት። ለመታለል
@workugebissa8365
@workugebissa8365 2 жыл бұрын
Chafichafiwoch endalneberachiwu ahun kedemnu nestanen nitil atafirim!!!mirabawiyan ahunim benantegiziam hizibachihun atasribu atchefichifu hagerachihun betorinet atamisu newu yalut enji kezihichi hizibiwan memegeb kalchalech hagere min yaterfalu?dergina pp ande nachihu!!!
@hellenberhe8578
@hellenberhe8578 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው እርሶ ጀነራል ተብለው ወያኔ መቼ እንደመሰረተ ማወቅ ተቸገሩ ፣፣፣ ወያኔ 1975 ec ላይ ነበር የተመሰረተው በምን ኃይሉ ነው 100 የሚሆን ሰራዊት እንኩዋን አልነበረውም በ 2 ዓመቱ የ ኤርትራን ሰራዊት ማገዝ ሚችለው የ ሻእቢያ ሰራዊት ራሻ ስለመጣ ነው 1977 ec አቅሙን ለመገምገም ወደሁዋላ ያፈገፈገው ::
@minewyeletabeje4656
@minewyeletabeje4656 2 жыл бұрын
እርማት ፋሽቱ ወያኔ የተመሰረተው የካቲት 11 1967 ነው።
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop 🇪🇹🌹📖🌹. Like 👍👍🇪🇹
@Everedy-r2w
@Everedy-r2w 2 жыл бұрын
አቶ ገብሩ አሥራት በፃፉት መፅሐፍ ለይ ሕወሓት ለሻዕብያ የሠራዊት ድጋፍ ማድረጉን ገልፀዉታል
@alextek8741
@alextek8741 2 жыл бұрын
@@Everedy-r2w Gebru Fessam new, Atmenew
@habetamubond8813
@habetamubond8813 2 жыл бұрын
አንቺ ሰው አንቺ የተወለድሽው መቼ ነው ? አንዳንድ እውነቶች ላይ ለምንድነው ለማመን በጣም የምትቸገሩት ፣ ህወሓት ከሻዕቢያ ብረት (ጠመንጃ) ለመውሰድ በሰው ይለውጥ ነበር !!! ዛሬ የተገለጠላችሁ ልዩነት ድሮም የነበረ ነው ለማለት ነው ? ወይንስ ሁለቱ ድርጅቶች በትግል አይረዳዱም ነበር ነው ወይንስ ምንድነው እውነት የምትጋፉት ? መለስ እኮ የኤርትራ መገንጠል ዋና አጀንዳው ነበር !!! ምክንያቱም የእርትራ በኢትዮጵያ አንድነት ውስጥ መኖር የትግራይ ወያኔ አጀንዳ በፍፁም ግብ አይመታም ፣ ይህንን መለስ እና በህወሓት ውስጥ የተደራጀው መሪው የአድዋ ቡድን በሚገባ ተደራጅተው የሚያራምዱት አጀንዳ ነው ። በፍጥነት ገፍቶ የወደብ ጥያቄን ሳይቀር አንፈልግም ብሎ ትልቅ አገር ብዙ ህዝብ ይዞ እንደአገር ኢትዮጵያ የሚባል አገር ይኖረናል ብሎ በዚያ መጠን ለኤርትራ ነፃ አገር ብሎ ለመንግስታቱ ድርጅት እውቅና እንዲሰጥ የተጣደፈው ኤርትራ ከኢትዮጵያ መላቀቅዋ ለትግራይ የባንዳ ልጆች የተጠራቀመ ቂም ነፃ ሜዳ ለማግኘት ከነበረ ግብ ነው እኮ !!!
@habteabtesfa5468
@habteabtesfa5468 2 жыл бұрын
Lela weyane 900 tagay aybltum lel buzu temkuro alnebrchow enesu adenachow sitl atfrim wshetam
@addis1395
@addis1395 2 жыл бұрын
አሁን ሲያወራው ቆንጆ ጊዜ የነበረ ይመስላል ፣ ግን በደርግ ዘመን ሁሉ ነገር የተበላሸበት ጊዜ ነው።ክንያቱም socialism በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ ተጀምሮ የነበረውን ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ የወደመበት ጊዜ ነውና የነበርን ሰዎች እናውቃለን ሁሉም ነገር እንደወደመ። የከተማ ቤት ሲወረስ ያመጣው የከተማ ውድቀት ነው ፣ ገበሬ በማህበር ሲደራጅ ፣ መሬት የመንግስት ሲሆን ምርት ቀነሰ እህል ጠፋ
@habetamubond8813
@habetamubond8813 2 жыл бұрын
ለንዳንተ ያለ ንዑስ ከበርቴ ወይንም በጭሰኛ ደም በተገኘ ምርት እየተጫነልህ በነዚያ የመሬት ባለቤት ወላጆችህ ወይም የጊዜው የከተማ መኳንንት ያንዱ ልጅነትህ ምክንያት ከተማ ውስጥ የነበረው ያንተና የመሰሎችህ ህይወት የሰፊው ዜጋ ሁሉ መገለጫይመስለሀል ፣ አየህ ችግርህ ከዚህ ረጅም ዘመን ቦሀላ እንኳ አስተሳሰብህ በእውነት ላይ እየተራመደ አይደለም ኢትዮጵያ ውስጥ የሆነው ሁሉ ለመሆን በቂ ምክንያት ነበረው ፣ ቢያንስ ለደሀው ህዝብ አፈር ግጦ ለሚያኖራቸው ገበሬ የሚሆን አንዳች የሚሻሻልበት እንደሰው እየኖረ እንዲያገለግላቸው የሚያስብ ስርዓት አልነበረም ያንን በአይኑ ያይ የነበረ የፊውዳል ልጅ የከተማው ከበርቴ ልጅ እና ቁጥሩ ቢያንስም የራሱ የጭሰኛው ልጅ በየትምህርት ተቋሙ ፣ መሬት ለአራሹን ! የትግል መርህ አድርጎ በመጮሁ የመጣ ለውጥ ነው ። እንጂ በማይፈለግ የጥጋብና የደስታ ዘመን ላይ የመጣ መከራ ጊዜ አድርገህ ለመሳል የምትሄድበት አካሄድ ያስተዛዝባል ፣ ባይሆን ለውጡ መሄድ የነበረበት መንገድ ሌላ ቢሆንህን ብታስቀምጥ ሀሳብ ነው ያስኬዳል ከዚያ ውጪ ለውጥ መምጣቱን ግን መቃወም የሚያስኬድ አይደለም ።
@addis1395
@addis1395 2 жыл бұрын
@@habetamubond8813 አንተ ደግሞ ካድሬ ነበርክ ወይንም ቀይ ሽብር ሲፋፋም ነፍሰ ገዳይ ፣ መሬት ስለተወረሰ መንግስት ወሰደው እንጂ ገበሬው ምን አገኘ? ፣የከተማ ቤት ሲወረስ፣ ከተማው ገማ እንጂ ?ደሀው ምን አገኘ፣ የሚብቃቃ የሀብት ክፍፍል የሚገኘው የተወሰነ ሀብት ሲኖር ነው ፣ እንደ እነ ስዊድን እንደኛ አይነቱን መልሶ ወደ ጋርዮሽ ስርአት ከተተን እንጂ ሌላ ምን አመጣ? አሁንም እንደ እነ እናንተ አይነቱን ነፍሰ ገዳይ ምላሰኛ ፣አፍርቶ ሄድዋል ስራ የማይወድ ምላስ አደር ፣ በአየር ባየር ንግድ ከባሬ ፣ የስራ ethics የሌለው ፣ለአለቃው እንዳይታዘዝ በማድረግ ስራን ትምህርትን ሌብነትን ያስፋፋ ፣ ብልሹ ስርአት
@tsehayeambaye7489
@tsehayeambaye7489 2 жыл бұрын
Most of the countries of the world knew of the intentions of the then Derg regime and refused to help it in many ways. The Derg regime was one of the most hated oligarchs in the world in general and in Ethiopia in particular .The fellow interviewed was trying to defend himself.
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 2 жыл бұрын
Exactly, the worst brainless thug existed on earth. Here, Portrayed as a hero of the past for purposely deceiving the current general public/generations for those who have an ulterior motives in blackmailing the current gov plus diving our unity as one nation . This repulsive thug, cold blood murder so called General should have never appeared otherwise. He has blood on his hands. I hope he rotts in hell.
@fissehawoldetensay4412
@fissehawoldetensay4412 2 жыл бұрын
No...........They were trying to save the country Ethiopia not ETHNIC.
@bmsk0076
@bmsk0076 2 жыл бұрын
You simply don't know what you're talking about. Do you even know the meaning of oligarchy??
@ethioeritreaupandup1074
@ethioeritreaupandup1074 2 жыл бұрын
ደርግ አስካካ እንጂ መች እንቁላል ጣለ ነበር ያለዉ የጎጃም ገበሬ 😂😂😂😂
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop 🇪🇹🙏📖📖❤️🌛. Like 🇪🇹👍💙💙👍💙💙⛪🇪🇹💙✨✨
@berhanuaklilu6570
@berhanuaklilu6570 2 жыл бұрын
This is an internal affair that doesn't consern eri the handy ca*ed.ndtervative ern
@berhanuaklilu6570
@berhanuaklilu6570 2 жыл бұрын
Nice and historicalky true disc ussion.. zband a.d band
@alem8640
@alem8640 2 жыл бұрын
Tirikt
@danield.7796
@danield.7796 2 жыл бұрын
ምነው ጀነራል እውነቱን ቢናገሩ። ወያኔ ምን ኣቅም ቢኖረው ነው በዛን ሰዓት ሻእቢያን ሊያገዝ የሚችለው። እንኳን ያኔ ኣሁንም ኣቅም የለውም።
@habetamubond8813
@habetamubond8813 2 жыл бұрын
ቀባጣሪ የማታውቀው ነገር ውስጥ አታቦጫርቅ የትግራይን ወጣት በብረት እየለወጠ በኤርትራ አልተዋጋም ብለህ ለመቆም አትችልም!!! ህወሓት ኤርትራ ውስጥ በተለይ የቀይ ኮከብ ዘመቻን ለመመከት ሻዕቢያን ከመደምሰስ ለማዳን አልተዋጋም ብሎ ዛሬ ለመቀባጠር መሞከር ያሳፍራል ፣ አንዳንዴ የማይካዱ እውነቶችን መቀበል ግድ ነው ህወሓትን እና ሻዕቢያ የኢትዮጵያን መንግስት ለማሸነፍ አይረዳዱም ነበር ብሎ ዛሬ ለማውራት የሚነሳ ካለ እሱ ውሸታም ነው እንዳውም ህወሓት ውስጥ አንዱ ችግር ህወሓት ከትግራይ አጀንዳ ይልቅ ለኤርትራና በተለይም ለሻዕቢያ አጀንዳ ፍቅሩ ይበዛ ስለነበር በአመራሩ ውስጥ ሳይቀር እስከ ከነፃነት ቦሀላ ለተቀሰቀሰው ጦርነት እና ለህወሓት መሰንጠቅ ጭምር የዘለቀው መለያየት የሚገለፅበት የአደባባይ እውነት ነው ታዲያ ትላንት ለበቀላችሁት የዚህ አካባቢ ችግር ዝም ብሎ በሆኑ ግለሰቦች የሚዘወር ለሚመስላችሁ እፍ እፍ ባዮች ይግረም እንጂ ህወሓት ዛሬ የኤርትራ ጠላት ሆና የምትጨረጨረው እኮ ራሷ አዲስ አበባ ሚኒሊክ ቤተ መንግስት ከገባች ቦሀላ የሰራችውን ትረሳዋለች ፣ ነገር ግን ሳህል በረሀ ውስጥ ደግሞ የከፈለችውን መስዋዕት እንዴት ይረሱታል! ከዚያ ሁሉ መአት ታድጌያችሁ የሚለውን በማስጮህ ደግሞ ውለታዬን በላችሁ እያለች እዬዬዋን ታስጮሀለች እናም ይህንን እውነት ማንም ማንም መካድ አይችልም !!!
@yohannesmeasho9130
@yohannesmeasho9130 2 жыл бұрын
17 ኣመት ኪሳራ፡ loosers ሊቀወንበሩ ሲሸሽ ሁላ ሸሸች፡ ፈርጣጭ።
@girmagichille8180
@girmagichille8180 2 жыл бұрын
እኝህ ሰዉ እንደገና ክስ ሊመሰርትባቸው ይገባል፣ እሱ ባለበት እና በተሳተፈበት ወንጀል የተፀፀተ አይመስልም ሌላውን ሰው ተጠያቂ ማድረግ ይፈልጋል በእርሱ እና በባልደረቦቹ ለፈፀሙት ወንጀል አጥጋቢ ቅጣት አላገኙም
@bmsk0076
@bmsk0076 2 жыл бұрын
ላንተ አጥጋቢ ጥይት ይሰጥሃል፣ ስልብ ቅል ራስ
@mollatamrat8286
@mollatamrat8286 2 жыл бұрын
የዘመኑ ሌባ ባለስልጣነን ማን ይጠይቀው፣እነሱ በዘመነናቸው ላመኑበት ስርአት በሀቅ አገልግለዋል
@kokikokiki5945
@kokikokiki5945 2 жыл бұрын
30፡ዓመትእስር፡በኃላ፡ሌላክስትላለህዴ፡እንከፍ
@kidumes7941
@kidumes7941 2 жыл бұрын
Akabe hig huna enkef.koda
@dkm1666
@dkm1666 2 жыл бұрын
general adis still we dont know you are kleen or innocent .?we will know sooon
@tezeraberhane9062
@tezeraberhane9062 2 жыл бұрын
Clean . ለማንኛውም ዕድሜህ ስንት ነው ። በእሳቸው ጊዜ ካልነበርክ ብየ ነው ። ሠላምህ ይብዛልኝ ።
@belabate4543
@belabate4543 2 жыл бұрын
Naive journalist.. She should read and challenge the officeal.. Poor esat
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН