Ethiopia - ESAT ቃል እና ዜማ

  Рет қаралды 3,313

ESATtv Ethiopia

ESATtv Ethiopia

Күн бұрын

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus...
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus...

Пікірлер: 28
@user-qz3dw6cc7w
@user-qz3dw6cc7w 4 жыл бұрын
ዑስታዜ ልዩ ነህ ሁሌም አሏህ ይጠብቅህ ESAT እሚባ ሚዲያ መከታተል አልፈልግም ነበር ግን አንተን ለማየት አንተን ለመስማት ለማዳመጥ ስል ይህው እያየሁህ ነው
@Mohammed-ot9ks
@Mohammed-ot9ks 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አቡኩ
@abdurahmanmiftah5662
@abdurahmanmiftah5662 4 жыл бұрын
እኔም አላይም በፊት ነበር አሁን ለአድ እምነት አጨብጫቢ ሆነዋል ሁሉም ኢሳት ብቻ አይደለም ቢኦኤ መሚዲያዎች በሙሉ ለአድ እምነት አጨብጫቢ ሆነዋል ፈጣሪዉን ፈርቶ ለህሊናዉ የቆመ ሚድያ የለም
@abdurahmanmiftah5662
@abdurahmanmiftah5662 4 жыл бұрын
ሙስሊሙ ህብረተሰብ ባክራሪ ክርስቲያኖች ብዙ በደል አየደረበት እደ ዶሮዉ ሴት እህቶቻችን ሂጃብ ለብሳቹ ትምርህት ቤት አትገቡም አየተባሉ ወዶች ሰላት ለምን ሰገዳቹ አየተባሉ ሲባረሩ አዲት ክርስቲያን መስቀል ለብሰሽ አትገቢም አትገባም ቢባሉ አስቡት አገሩ ሚድያዉ ባድ እግሩ ይቆም ነበር 31 መስጊ ሲቃጠል አድም ሚድያ የዘገበ የለም አድ
@user-ot9ed6bu6k
@user-ot9ed6bu6k 4 жыл бұрын
አቡኬ ኡስታዛቸን አደበተ እርቱ አላህ ይጠብቅህ
@luebabaidris4838
@luebabaidris4838 4 ай бұрын
ማእሻእላእ እስተማሬነዉ የኛ ወንድ
@user-wb6pv1si1i
@user-wb6pv1si1i 4 жыл бұрын
አቡኬ አሏህይውደድህሀቢቢ
@weysdet8605
@weysdet8605 4 жыл бұрын
ፐፐ ሰላምህ ይብዛ አቦ ምርጥ የሰውልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ👍
@ekraamakram6969
@ekraamakram6969 2 жыл бұрын
አቡኪአላህይብቅህ
@user-cc1jm5vy8r
@user-cc1jm5vy8r 4 жыл бұрын
🌺🌺😍😍🌹🌹🌹😍
@dandi704
@dandi704 4 жыл бұрын
አቡበክርን የሚክል ስም ይዘህ በየ ቲያትር ቤትና ሲኒማ ቤት መዞሩ በዛ እረ ምንድነው አቡበክር ዳዕዋ ካረክልን ቆየህ አንተን ፍለጋ በየመስጅዱ ፈልጌ አጣውህ ከአሁን ቡሃላ ከፈለኩህ ሲኒማ ቤት ወይም ቲያትር ቤት እፈልግሃለው ።
@user-zs4uy9mo2z
@user-zs4uy9mo2z 4 жыл бұрын
አቦ አታስጠላኝ ወሬኛ
@user-zs4uy9mo2z
@user-zs4uy9mo2z 4 жыл бұрын
@@rabiweloo6863 ክክክክ ፍቅር መውደድ ለሚገባው ብቻ ነው የምሰጠው ያገኘሁትን አልወድማ ስድብሽ ተመችቶኛል ሰዳቢውን ስለሚመስል
@user-zs4uy9mo2z
@user-zs4uy9mo2z 4 жыл бұрын
ውይ ተሳስተሻል
@rabiweloo6863
@rabiweloo6863 4 жыл бұрын
ዛሬ ግቢና ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ስለፖለቲካ ያስተማረውን እይው
@user-zs4uy9mo2z
@user-zs4uy9mo2z 4 жыл бұрын
@@rabiweloo6863 ማን እሱ አረ አልሰማውም የምሰማው መች አጣሁና
@zeyinb902
@zeyinb902 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ኡስታዝ ስለሀገር ማዉራት አይችልም ያለዉ ማነዉ እባክወን እራሳችንን እንመልከት
@yutb1050
@yutb1050 4 жыл бұрын
አንተ ሰውዬ ውዴት እየሄድክ ነው አረ የድሮው አቡበክር የት ገባ ፕሎቲካውን እንድታስተምረን አይደለም ሙስሊሙ የጮህልክ እስር ቤት ሆንህ ስላመንብክ ነው ውደ ሀይማኖትክ ውደ እስልምናክ ተመለስ ሲኔማ ና ቲያትር ቤት እየዞርክ ታዋቂ ለመሆን አትኑር ያለህን እውቀት አሳውቀን ነው ያልንክ
@user-ot9ed6bu6k
@user-ot9ed6bu6k 4 жыл бұрын
አተ ሰዉየ አይባልም መጀመሪያ ንግግራቸንን እናሳምር እኝ ሙስሊሞኝ አተ አቸ እየተባባልን የተናቆርን ይልተከባበርን ታድያ ካፋሯቸ ምን ያድርጉ አላሁመ እስታአን ስንት አይነት ሰወ አለ ከካፊር የማይሽል ንግግሩ
@yttlikthis4902
@yttlikthis4902 4 жыл бұрын
Kfeite afe nase donkoro esu yawkaweni bitaki balitabgarese
@redwanarebo5485
@redwanarebo5485 4 жыл бұрын
እስኪ ምንድነው ያጠፋው ጥፋት አሁን ከኬይር ንግግር ውጭ ምን ብልግና ነገር ተናገረ?? አረ የሰው ልጅ ወዴት እየሄድን ነው??
@yutb1050
@yutb1050 4 жыл бұрын
እህት ውንድሞቼ እኔ የምለው አልገባቹም ኡስታዛ ባለማለቴ soory ግን እኔ ያልኩት ሲኒማ ቤትና በተለያዩ መድረኮች ተጋብዞ ፕሎቲካን ከመስበክ አዲስ የተቋቋመውን መጅሊስ ቢያጠንክሩ ቢሰሩ ይሻላል በማለት ነው ለምሳሌ ሙስሊም ተማሪዎች ከትምርት ቤት ሰገዳቹ ተብለው እየተባረሩ በአማራ ክልል 14 መስጂድ መቃጠሉ በአዳማ1 በጉራጌ በኦሮሚያ በአዲስአበባ ውዘት ስለዚ መቅደም ያለበት ጉዳይ እናስቀድም ነው የምለው ፡፡ካጠፈሁ አውፍ በሉኝ በብዙ ሚድያ ሀሳቤን ለመግለፀ ሞክራለሁ
@emuseid3845
@emuseid3845 4 жыл бұрын
እረበአላሕ ምንአጠፋ አቡኪ አሑን አድንሑን ሐገር እናድን ሥላለነው የሚተቸው እረተው የሠውልጅ እሬሣ በየደረሠበ ወድቆ እያየን የምናለቅሡው ሐገርን ሠላም የሚያረግ ሠው ጠፍቶ አይደለም የሚበጠብጥማ ሞልቶናል ሠላምን የሚመክር ይተቻል ምንሻላችሖል አላሕ ልቦናይሥጣችሑ
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 16 МЛН
What will he say ? 😱 #smarthome #cleaning #homecleaning #gadgets
01:00
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 16 МЛН
Ethiopia - Esat Amharic Night News 7 September 2024
27:37
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 7 М.
Ethiopia - Esat Amharic Night News 6 September 2024
41:24
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 5 М.
Ethiopia - Esat Amharic Night News 5 September 2024
44:56
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 10 М.
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 16 МЛН