Ethiopia - ESAT Yesamintu Engida General Haile MELESE May 2021

  Рет қаралды 23,261

ESATtv Ethiopia

ESATtv Ethiopia

Күн бұрын

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus...
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus...
ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Пікірлер: 31
@getnetlemma7460
@getnetlemma7460 3 жыл бұрын
The passing of General Haile Meles is a great lose to all Ethiopians. He was not only an Ethiopian compatriot for me but also, a family friend. Treasure knowing him and talking to him a number of times and sadly forced to accept his death. In fact, he is not dead, his contributions to Ethiopia will stay for generations. Wishing strength to the whole families, particularly to my Dearest brother Agegn Haile Meles, who has been with him in the last few months of his life. May God Rest his Soul in Peace🙏🙏🙏💚💛❤️
@abebehaile2078
@abebehaile2078 3 жыл бұрын
Bp
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 жыл бұрын
ሲሳይ በጣም እናመሠግናለንትልቅ የታሪክ ማሰታወሻ ነው።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 жыл бұрын
ጀግናውን በገነት ያኑራቸው
@shineadam5473
@shineadam5473 3 жыл бұрын
It's really touching, we Ethiopians don't know much about our country.
@Enkokelish
@Enkokelish 3 жыл бұрын
ያልተዛባ መረጃዎችን በማቅረብ በሁሉም የአገራችን ክፍሎች ና በውጪው ዓለም ለሚኖሩ አገራዊ ኢትዮጵያኖች ወቅታዊ የአገራችንን ፖለቲካዊ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሂደቶችን በማቅረባችሁ ምሥጋናዬን ጆባ ብያለሁ!
@chalchawmarta9290
@chalchawmarta9290 3 жыл бұрын
thanks so much 🙏 razeme edema
@tomwie3253
@tomwie3253 3 жыл бұрын
Sisay tebarek. Endezih le hager waga kefelew yeteresu sewochin be makrebh. RIP General Haile Mels.
@berhanudema7487
@berhanudema7487 3 жыл бұрын
Derg and its members who stayed loyal to Mengistu up until the final day of its demise are responsible for the downfall of Ethiopia. The members who fought the Derg from inside and lost their lives for a good cause deserve respect and may they RIP.
@democracyfirst1871
@democracyfirst1871 3 жыл бұрын
really , you are banda
@tigistjenbere2800
@tigistjenbere2800 3 жыл бұрын
Rest in peace
@doroujulu2246
@doroujulu2246 3 жыл бұрын
Why you guys cut it Video tekortsal! Maferiya Ere sisay sew bela shemagile atakirbibine , gedaye shemagile nachewo
@almaw15
@almaw15 3 жыл бұрын
ጀነራል ኀይል ከብዙ የደርግ አባላት በእጅጉ እንደሚሻሉ አረጋግጠዋል በመጨረሻም ቢሆን በተፈጸሙ በእያንደንዱ የግድያ አርምጃን ላይ የዉሳኔዉ አካል እንደሆኑ አምነው በተሰራው ስህተት መጸጸታቸዉን በግልጽ ቁዋንቁዋ እና በእርጋታ ተናግረዋል በእርጋታበእኔ በኩል ይቅርታ ብያለሁ አመሰግናለሁ
@gebtezera5822
@gebtezera5822 3 жыл бұрын
የአማራ ክልላዊ አስተዳደር ለጀግናው ጄኔራል ኃይሌ መለስ የሰጠው ታላቅ ክብር እጅግ ከፍተኛ ነው። ስለሆነም ለአማራ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ ምስጋና አቀርባለሁ።
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 3 жыл бұрын
ሲያንሳያቸው ስማቸው በመላው አገራችን ጎልቶ ይሰማ እንደነበር አስታውሳለሁ የሚችሉትን ሁሉ አድርገዋል ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ
@user-zo9gd9dw8f
@user-zo9gd9dw8f 3 ай бұрын
የሚገርም ነገር ሰውየው ተፀፅተውል ይህ ብቻ ያስምስግናቼዋል በአካል 60 ወቹ ግድያ ሾት ካደረጉት ስወች አንዱ ናቼው ወይስ የስም ተመሳሳይነት 60 ወቹን ከረሼኑት ወታደሮች ውስጥ ስማቼው የሚጠቀስበት ቦታ አለ የ60 ወቹ ግድያ በሁልት ውታደሮች ብቻ እንደተፈፀመ ሲነገር እሰማለን አንዳንድ ቦታ ድግሞ በቡድን የተሰልፋ ወታድሮች እንደረሼናቼው ይነገራል ራሱ የ60ወቹ ግድያ የቱ ነው ይህ እንኳን እስካሁን ግልፅ አደለም
@MilejoAjo
@MilejoAjo 3 жыл бұрын
ጀግና ኢትዮጵያዊ!
@senda9782
@senda9782 2 жыл бұрын
ስልሳዎቹ ሰዎች በተረሸኑ ምሽት በግድያው ከተሳተፉት አንዱ ነበር
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
ጀግናሲታወስይኖራልአላህለቤተሰቦችህመጽናናትንእመኛለሁ
@georgehewitt499
@georgehewitt499 3 жыл бұрын
Timeer
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 жыл бұрын
ለሟች ወገኖች ይቅርታ እንኳን አልጠየቃችሁም..
@gebrug7123
@gebrug7123 3 жыл бұрын
እነማንን ነው የምትይው ቁጢ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 жыл бұрын
@@gebrug7123 የደርግ ባለሥልጣናትን መንግሥቱ ሀ/ማርያምን ጨምሮ። sorry ቁጢ ስትል የሀረሩን ሻይ ነው??😁
@yimamseyid
@yimamseyid 3 жыл бұрын
NEFIS YIMAR !!!
@genethaile1441
@genethaile1441 3 жыл бұрын
Blame Aman blame Eritrea 🇪🇷
@senda9782
@senda9782 3 жыл бұрын
ዛሬ አርባ አመት በኋላ እከሌ ነበርኩኝ ማለት የማይሆን ነው ። እንኩዋን እርስዎ የበታች ሹም እና ከበታች የጦር ክፍል የመጡት ይቅርና ዋናዎቹ አማካሪዎች ጓዶች የሚባሉት ለምሳሌ ተስፋዬ ፡ ብርሃኑ ፡ ፍስሃ ፡ ሌሎችም በአንድ ሰው ትንፋሽ ሊጠፉ ይችሉ ነበር ። ያም ሰው መንግስቱ ነው ከርቸሌ ሄደው የስልሳዎቹን ግድያ እንዲያስፈጽሙ ከተላኩት እና በኋላ ግን እነሱም በግድያው ከተሳተፉት የደርግ አባላት አንዱ ይኸው ሰው ነበር ። በወቅቱ ወክሎ ወደ ደርግ የመጣው ብሄራዊ ጦርን ሲሆን ማዕረጉም ተራ ወታደር ነበር ።
@jerusalemkule8831
@jerusalemkule8831 3 жыл бұрын
Nefs yemar
@rasfele1
@rasfele1 3 жыл бұрын
Derg killed a lots of Good Ethiopians educated once.
@ttkk3681
@ttkk3681 3 жыл бұрын
Serge , the poor military junta who took over the power was the major factor for woyane's growth and Eritrean detachment. The cause of all current issues because of poor military administration
@edendebebe4300
@edendebebe4300 3 жыл бұрын
The cautious hate distinctly hate because sleep lally murder inside a stupendous power. fancy, sophisticated dietician
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 Жыл бұрын
ይሄ ውሸታም ሽማግሌ......
ESAT Bezhisamint Captain Dawit Wondyefraw Part 1 Jan 2019
45:41
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 55 М.
ESAT Bezih Samint Sisay with Col.  Yeshiltla Mersha Fri 23 August 2018
1:03:30
Apple peeling hack
00:37
_vector_
Рет қаралды 72 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 100 МЛН
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 48 МЛН
Ethiopia - Esat Amharic Night News 9 September 2024
40:34
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 1,5 М.
ESAT Bezih Samint Sisay with Capt. Dawit Wendifraw Jan 2019 Part 2
46:17