Ethiopia | Ethiopian News ዶIር አብይ ደብዳቤ ደረሳቸው ደመወዝ II አየር መንገድ ስለ ጆን ዳንኤል II ጎንድር አሳዛኝ ክስተት

  Рет қаралды 31,090

Addis Media አዲስ ሚዲያ

Addis Media አዲስ ሚዲያ

Күн бұрын

Ethiopia | Ethiopian News ዶIር አብይ ደብዳቤ ደረሳቸው ደመወዝ II አየር መንገድ ስለ ጆን ዳንኤል II ጎንድር አሳዛኝ ክስተት
Welcome to the official Addis Media KZbin channel.
Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

Пікірлер: 49
@hellenshibru9984
@hellenshibru9984 19 күн бұрын
የተደረገው ነገር በጣም ያሳዝናል አገር ማዋረድ ነው ልጁ ያደረገው
@sirgutshiferaw5463
@sirgutshiferaw5463 19 күн бұрын
ብዙ የሆሊውድ ፊልሞች ላይ የአውሮፕላን ጉዙ ሲዘረዝ; ሲዘገይ ይታይ የለም እንዴ ባየር ንብረት ለውጥ ማኮብኮቢያ ቦታ ሲጨናነቅም ሊዘገይ ይችላል
@jaz-pl9mx
@jaz-pl9mx 19 күн бұрын
ሌላው አገር ቢሆን ይሄንን ቆሻሻ ከቴሬሪስት ያልተናነስ ትልቅ ቅጣት ይጠብቀው ነበር።
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 19 күн бұрын
አየር መንገድ ላይ ከቅርብም ከሩቅ ዝቅ ሲል የቲክቶክ ሳንቲም ለቃሚ አትመጡኑም ሀገር ማዋረድ ሀይ መባሉ ጥሩ ነዉ መብትና ግዴታን ማወቅ ያስፈልጋል
@Hagos6
@Hagos6 19 күн бұрын
ቲክ ቶክ ያስፈታው ልኩን ማሳየት አለበት መንግሥት ጥጋብ ወደ ቡታህ ይመልስሀል
@delledergu2304
@delledergu2304 19 күн бұрын
ደስ የሚለው ሰሞኑን እየሰማን ያለው የቲክ ቶከሮች መዋረድ እና ክስ እየመሰረትባቸው መሆኑ ከማን አለብኝነት ወጥተው ወደ ቀልባቸው ይመልሳቸዋል ብዬ አምናለሁ ።
@user-cd8wq1fw9p
@user-cd8wq1fw9p 18 күн бұрын
ያሳዝናል
@GML90-b7r
@GML90-b7r 19 күн бұрын
ህጉንና ደንቡን አለማወቅ ከህግ ተጠያቂነት አያድንም ስለዚህ የማያሻማ ትምህርት ሰጪ ቅጣት ሊሰጠው ይገባል ። አየር መንገዳችን ብሔራዊ ኩራታችን ነው ።
@Me-cy2un
@Me-cy2un 19 күн бұрын
Mekegnet lay atachehu yeshalale. Beggo neger behone Ezeh ategegnem.
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 19 күн бұрын
ቲክቶከሩ ሚሊየን ተከታይ ሳይሆን ሚሊየን ከብቶች ነበሩት ይባል ሚኒባስ ታክሲና አይሮፕላን ለይቶ ማያውቅ ከብትን ሚከተል ከብት ነው አይ አዋቂ ነው ካልከኝ ተልእኮ አለው ማለት ነው ብቻ ሁለቱም ዋጋ ያስከፍላል በደቦ ሆ እየተባለ ሰውን ሁሉ ተከታይ አለኝ ተብሎ ማሸማቀቅ ያብቃ አስተማሪ ቅጣት እንጠብቃለን
@aditsiabe
@aditsiabe 19 күн бұрын
አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የቄሱን መጽሐፍ አጠበች አሉ። (ስለ ጆን)
@mariammariam1007
@mariammariam1007 18 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂በትክክል
@user-cf6yv9lx6q
@user-cf6yv9lx6q 19 күн бұрын
Andand Ethiopian sawach wadet Eyamaru naw Air Ethiopian kuratachin naw Agul lamtawok matfo drgit batasayu Malkam naw 🇪🇹💚
@asteregouale9288
@asteregouale9288 19 күн бұрын
Ethiopia lay yeweteraten Enkuwan menafesten Cheru Medhanialem Terargo yaswetalen !!!!!!
@tsegabuzuayhu1246
@tsegabuzuayhu1246 19 күн бұрын
ቲክቶከሩ 20 ሺ ተከታይ አለኝ ነው ያለው 2 ሚሊዬንን ከየት አመጣኸው?
@user-vd1ms8vb7w
@user-vd1ms8vb7w 18 күн бұрын
እኔ የምለው ልጅ ምንም የአቬሽን እና የበረራ ህግ ትንሽ እንኳን የሚያውቅ አይመስለኝም አለማወቅ ግን ከተጠያቂነት አያድንም
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 19 күн бұрын
“የተፅዕ እጆቾን፣በአለም ሁሉ የምታሳርፍ፣የሰው ልጅ የሕይወትን የሰላምን እና የአምላክን መንገድ የምታሳይ አዲስ ኢትዮጵያ አዲስ አፍሪካ ትታየናለች!” (ማርክስ ጋርቪይ)
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 19 күн бұрын
አንዴት አንድ ኪሎ ሽንኩርት መቶ ሀያ ብር ይሸጣል? አንድ ኪሎ ቲማቲም 60 ብር ጉበዝ ይህቺ ጢቂቷ ምሳሌ ናት። ወዴት እየሄድን ነው። የመንግሰት ጣልቃ ገብነት ከመቼውም በላይ አሁን ነው የሚያሰፈልገው።
@aditsiabe
@aditsiabe 19 күн бұрын
የመሬት መንሸራተት ከግድቦች መብዛት እና ከየብስ ስር ያለው ውሀ ተሸካሚ አለት አቀማመጥ ወይም ማጋደል ጋር ይያያዛል። ተመራማሪዎች በዚህ ላይ ጥናት ሊያደርጉ ይገባል።
@Mengistu-we9qs
@Mengistu-we9qs 18 күн бұрын
በእናትህ አታንዛዛ አጭርና ግልፅ መረጄ ብቻ አቅርብ ምነው ሸዋ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 19 күн бұрын
መጠብጠብ አለበት ቆሻሻ ጠላቶቻችን ምን እያሉ የአየር መንገዳችንን ሥም ስያጠፉ እየሰማ ካሃድ ነዉ ጠበቃ መቆም ስገባዉ ጭራሽ ይሄዳል ብለህኝ ይልልኛል ባጃጂ አረገዉ እንዴ ሰገጤ🐄
@Me-cy2un
@Me-cy2un 19 күн бұрын
Mindnew Ande wetate lay merebareb.
@mariammariam1007
@mariammariam1007 18 күн бұрын
Ena tiru sra sle sera gobez blen eni shelmew ?
@messya7125
@messya7125 18 күн бұрын
ይሄ ነዉ አገርና ትዉልድ የጠፋዉ በሱ ቤት ጀብዱ የሰራ መስሎት ነዉ ገንዘብ አሳበደዉ ወጣቱን መንግሦት የማያዳግም ቅጣት ስጥልን ለደፋሪም፡ለሌባም አገራችንን የሚመጥን ትዉልድ እንፈልጋለን ።
@susuki4693
@susuki4693 18 күн бұрын
Awashe 40 wosdachihu eseru ymanm durye hager mwared ylbtmm
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr 19 күн бұрын
ትግሬዎች....ወይ....ተፋቱን
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 19 күн бұрын
ኤርትራውያን በአገሪቱ መነገር እና መተንፈስ ስለማይችሉ ከአገር ስወጣ ነፃነት አገኘሁ ብሎ ነው የኤርትራ መንግስት ሸአብያ ነፃነት ወይም ባርነት ብሎ በግብፅ ተደግፎ ወደ ሞት ነደቻው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ezt2014
@ezt2014 19 күн бұрын
የ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ሻንጣ መበርበር አለቆመም በግልጽ ጉቦ ገንዘብ ይጠይቃሉ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 18 күн бұрын
እኔ 7 አመቴ ነዉ እመላለሳለሁ አላየሁም
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 19 күн бұрын
በአሜሪካ ይህን አይነት ሥራ ከሰራህ የክስ አይነቶችን ከቁጥር በላይ ኪሶች በመቶዎች የምቆጠር እስር ይጠብቃል ???🌴🌴🌴🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mariammariam1007
@mariammariam1007 19 күн бұрын
💯💯✅✅
@abebe7532
@abebe7532 19 күн бұрын
Ayer Mengedu diro qere ‼️‼️ Memeleyachn mekebereyacvn neber ‼️ Ye Ethiopa Mekelakeya Ye Ethoipia Ayer welrdachn Ye Ethiopia Ye Bahir Hailach Hulum be Neber kere‼️‼️ Ekabod ‼️ Kiber ke Ethiopia Lekeke ‼️‼️
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 19 күн бұрын
የዶላር መግዣና መሸጫ ዋጋ በጣም ተራርቋል።ባንኮች የሚያገኙትን ትርፍ መቀነስ ይኖርባቸዋል።
@haylegrbreail
@haylegrbreail 19 күн бұрын
ብሄራዊ ዝቅጠት በለው የሌለ ስም አትስተጠው ስንት ሕዝብ እያስለቀሱ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 18 күн бұрын
ቆሻሻ
@kedijamanora8034
@kedijamanora8034 19 күн бұрын
Ante Dr Abiye denegetu , meredo semu, atabekegn wesete gebu kalalek new manbebe kalechalek ateheleme ende? Balege
@TheBex2007
@TheBex2007 19 күн бұрын
No where in the world act like that in an airplane except in Ethiopia. So called John Damiel primarly has to be held accountable and get a lesson out of it.
@Me-cy2un
@Me-cy2un 19 күн бұрын
Mekegna typical abesha
@Me-cy2un
@Me-cy2un 19 күн бұрын
Aye Ethiopia airlines lemayawekesh tategne alu. Local flights lay yalewen hulachenem enawekewalen. Senetewawek anetelalek
@fanta7262
@fanta7262 19 күн бұрын
መጀመሪያ የፀጥታ ሀይሎች (የአየር መንገዱ) ለተሳፋሪዎቹ ሆቴልና ምግብ እንሰጣቸዋለን ብለው ቢሆን ኖሮ ህዝቡ አይቆጥም ነበር።
@AtkiltiTefera
@AtkiltiTefera 19 күн бұрын
አትዋሽ! ጠለምት ሳይሆን ፀለምቲ ነው የሚባለው ወረዳው የትግራይ ግዛትና በትግራይ የሚተዳደር ነው ።
@GuroDiki1969
@GuroDiki1969 19 күн бұрын
አየር መንገዱ ለእኛ ኢትዮጵያውያን መብትና ግዴታ እንኳን ለማሳወቅ እንዴት አይጥርም????
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 19 күн бұрын
ሀግ የሌላትና ወጀለኛን በገዘብ የሚሸፍነው ሀገር መላው አፍሪካ አየርመገዱ መቃወምና ከገበያ ማሶጣት ነው ቆሻሻው አየር መገድከአፍሪካ መወገድ አለበት
@seifualemayehou8648ABC
@seifualemayehou8648ABC 19 күн бұрын
ABC TV 24 AUG 2024: YEAMARA TIGILIN KETIQAT METEBEQ . METAYET YALEBET ASTEMARINA ANQI PROGIRAM QERBIWAL. BEWHALA ALAWIQIM NEBER INA MALAZEN YASQERAL!!!
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Russo
Рет қаралды 23 МЛН
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 53 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 39 МЛН
💉ሰበር ዜና አርብ መስከረም 3/2016
Zuzu Habesha You Tube
Рет қаралды 73
የታዬ አጽቀሥላሴ ''እንባ'' እና የፊልድ ማርሻሉ አቻ|ETHIO FORUM
17:46
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН