Ethiopia | Ethiopian News ከመሸ አስደሳች ለመንግስት ሰራተኞች II አስገራሚ ፖሊስ ጣቢያው ተዘረፈ II ሌላ ትኩሳት

  Рет қаралды 98,216

Addis Media አዲስ ሚዲያ

Addis Media አዲስ ሚዲያ

Ай бұрын

Ethiopia | Ethiopian News ከመሸ አስደሳች ለመንግስት ሰራተኞች II አስገራሚ ፖሊስ ጣቢያው ተዘረፈ II ሌላ ትኩሳት
Welcome to the official Addis Media KZbin channel.
Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

Пікірлер: 73
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 Ай бұрын
የሰራተኛው ደመወዝ የሚጨመር ከሆነ ከጊዜው ኑሮ ንረት አኳያ ስሆነ ተጧሪው ም በግድ ያኑ የጡረታ እስኬል እንዲጨመርለት ግድ ይላል ።ጡረታ ሚኒስትር ታላላቅ ህንጼን በከባድ በጀት ከሚገነባ አባቶችንና እናቶችን ከዘመኑ ኑሮ ጭንቀት ቢያወጣ ይመረጣልና ጡረታ ሚኒስትር ለደካሞች ይድረስላቸው ።
@truth3960
@truth3960 Ай бұрын
Actually it's their right. They have contributed their money when 2.05 birr was a dollar
@Elfnesh-vj7kb
@Elfnesh-vj7kb Ай бұрын
ደሞዝ ሲጨምር የጡረተኛም ይጨምራል ግን ጭማሪው ለጡረተኛ በህይወት የሚያነሮው ስላልሇነ በተለይ ኑሮ እሳትበሆነበት ዘመን ለጡረተኛ ቢታሰብ
@Birtukan565
@Birtukan565 Ай бұрын
ጦረተኛ ማገልገሎ ይረሳል አገልግሎ እንደእቃ መጣል ነው
@wekatahone5781
@wekatahone5781 Ай бұрын
አንዱ የገንዘብ ሚኒስቴር የሌላውን አቻ ስልጣን ያለውን የት/ሚኒስቴር አቅድ የመሠረዝ ስልጣን ከየት አገኘ? ይህ ውሳኔ የሁለቱም ማኒስቴሮች ሀሳብ ተሰምቶ ውሳኔው መወሰን የነበረበት በፓርላማው አልነበረምን? የሚያስቀውና የሚያሳፍረው ደግሞ ገንዘብ ሚኒስቴር በት/ ሚኒስቴር ላይ ጸረ ሙስና ሁና ከች የማለቷና የመቀደዷ ነገር ነው‼️ ተበላ ስለተባለው ብር የመመርመርም የመወሰንም ስልጣን የተሰጣቸው ሌሎች የመንግሥት አካላት እያሉ በማይመለከተውና (ስለ ጉዳዩ ለሚመለከተው አካል ከማሳወቅ ውጪ) በማያገባው ገብቶ ፈተፈተ ብቻ ሳይሆን ጭቃም ረገጠ‼️
@user-ym3oh8gv9e
@user-ym3oh8gv9e 17 күн бұрын
Hero for good News
@mehadidelile3961
@mehadidelile3961 Ай бұрын
የደሞዝ ጭማሪው ዋጋ የለውም ደሞዝ ሲጨምር የቤት ኪራይና የአስብዛ ዋጋ ይጨምራል ከዚህ ሁሉ የመንግስት ሰራተኛ የመንግስት ፖሊሲ አስፈጸሚ እስከሆነ ድረስ ልምን የመንግስት ቤቶች አይሰጠውም???
@emebetmengistu9829
@emebetmengistu9829 Ай бұрын
ጭማሪውን በተመለከተ ግን ጡረተኞችን ባካተተ መልኩ ቢሆን ሌላው ደሞ ከደሞዝ ጭማሪው ይልቅ የገቢ ታክስ ቢቀንስ ጥሩ ነበር ::በተጨማሪ ደግሞ መንግሥት የዋጋ ንረቱን ቢቆጣጠርልን አለበለዚያ ጭማሪው ዋጋ የለውም ለበዝባዘዥ ነጋዴ መገበር ይሆናል ይህንን መንግሥት ያስብበት አደራ እላለሁ ፡፡
@MangudayDesta-cf8ms
@MangudayDesta-cf8ms 10 күн бұрын
ከመቼ ጀምሮ ነው መከፈል የሚጀምረው? እኛ ህዝብ እያገለገልን በራሀብ ማለቅ የለብንም!! ቶሎ ይጀመር!!
@gedlutadesse4754
@gedlutadesse4754 Ай бұрын
ጭማሪውን በተመለከተ ግን ጡረተኞችን ባካተተ መልኩ ቢሆን ሌላው ደሞ ከደሞዝ ጭማሪው ይልቅ የገቢ ታክስ ቢቀንስ ጥሩ ነበር
@user-dl5ev8xb3g
@user-dl5ev8xb3g Ай бұрын
ደመወዝ መጫመሩ ብቻዉን ትርጉም የለዉም ።ኑሮ ዉድነቱን እንድቀንስ መደራግ አለባት፣ በደመወዙ ለይ የድርጅት፣ግብር፣ ጡራታ፣ ድርጅት ወዘተ እያሉ ቆራርጠዉ እዘዉ የሚያስቀሩትን ነገር ልያስቆሙ ይጋባል። ሠራተኛዉ በማህባር ተደራጅቶ የከተማ ቦታ በመግኛትና ቤት ሠርቶ ከኪራይ የሚድንባትን እድል መመቻቻት አለባቸዉ።ሀገሪቷን እየተራመሳ ከለባት ጦርነት ነፃ መድራግ አለባት።በደመወዝ ስም የማትራባ ነገር ጫመር አድርጎ ከጀርባዋ የተለያዩ ኮታቶችን ጭኖ ጫመርኩ የሚለትን ደመወዝ እዘዉ ከስቀራ ምን ዋጋ አለዉ።
@wegesinta5726
@wegesinta5726 Ай бұрын
ለወሬ ቸኩለህ የሰራተኛውን ህይወት አታመሰቃቅል
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Ай бұрын
ለአኦሮሞ እንጂ ለ ሌለዉ ቢሄር እንደማይሆን እዉቅ ነዉ
@asteryilima840
@asteryilima840 Ай бұрын
በመስሪያቤት ከብዙሃንነት ወደሰፈርተኝነት ዕየተበተነ አይደለም ዌእንዴ ምንድነው የምታወራው?
@user-kk7lx3st5f
@user-kk7lx3st5f Ай бұрын
ለመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ማሻሻያና ጥቅማ ጥቅም የሚደረግ ከሆነ ከሞቱት ባላነሰ ሁኔታሞት አልቀርብ ብሎአቸው ከነቤተሰባቸው ጋር በተረገመችው ሀገር በሥቃይ ለሚኖሩ ጡረተኞች የአበል ክፍያ እንዲሻሻል አለሁ የሚል መንግሥት የክፍያ ማሻሻያ አዋጅ አቅርቦ ማስፀደቅ ይኖርበታሌ የሢኦል ምድር ላይ ነው የሚኖሩት
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 Ай бұрын
በርቱ።
@Mule0411
@Mule0411 Ай бұрын
በብሄር ስብጥር የሚለው አደገኛ ነው።civil Service በችሎታ መሆን አለበት። የሆነ ብሄር ሊበዛም ሊያንስም ይችላል።
@aditsiabe
@aditsiabe Ай бұрын
ነጋዴዎች እና አከፋፋዮችስ ምን ማስጠንቀቂያ ተሰጠ?
@cheregore8482
@cheregore8482 Ай бұрын
ለጡረተኞችም መታሰብ አለበት።አለበለዚያ.........
@user-bv1zs2jg5o
@user-bv1zs2jg5o Ай бұрын
Special news
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Ай бұрын
የዉልቂጤ ጀግና በርቱ
@user-zx2ym6oh4h
@user-zx2ym6oh4h Ай бұрын
ታች ቱቦ
@user-ts8oj2lm6u
@user-ts8oj2lm6u Ай бұрын
ዶላር ሊጨምር መሆኑ ግልፅ ሆነ
@serser1450
@serser1450 Ай бұрын
ሰላም የኔ ልጀ
@kidanemariamtamrat9730
@kidanemariamtamrat9730 Ай бұрын
እስቲ ዩኒቨርሥቲ መምህራን በተለይ ሌክቸረር የሆንን ከአስር አመት በፊት የተቀጠረውም አሁን የተቀጠረውም ደሞዙ እኩል ነው ማንም ምክንያቱን አይነግርህም እስቲ እርከን ወደጎን ለምን የዩኒቨርስቲ መምህር አያድግም የሚለውን ጠይቅልን እባክህ ሌላው በግልጋሎት ዘመን ደሞዙ ይለያያል
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l Ай бұрын
ዋናው ዓላማ ሌላ ነው። ኦሮሙማን በመንግሥት መ/ቤቶች ለማጠናከር ነው።
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 Ай бұрын
ጭማሪው ምን ያህል እንደሆነ ሳታውቅ አታውራ::
@mohammedtadessetadesse-ik7ms
@mohammedtadessetadesse-ik7ms Ай бұрын
ለመግስት ሰራተኞች ደሞዝ መግስት ይጨምራል ነጋዴ የሚለበልበው ህዝብ ምን ይሻለዋል ኡኡኡኡኡኡኡ ለማ ይባል ???????
@adugnaabera3836
@adugnaabera3836 Ай бұрын
ቤተሰብ
@demismuktar
@demismuktar Ай бұрын
የጉራጌ ፋኖ(ዘርማ) ፖሊስ ጣቢያ በቁጥጥር አድርጎ መሳርያውን ታጠቀው። ወንዳታም!!! ❤❤❤
@user-ss6ef5nj6k
@user-ss6ef5nj6k Ай бұрын
Me nilek
@BekaAman605
@BekaAman605 Ай бұрын
ጅ ላ ፎ 😂
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ይሆንልናል
@zerihunteshome3250
@zerihunteshome3250 Ай бұрын
አዋጅ ማለት ደሞዝ ጭማሪ አይደለም
@KassahunHailu-wx8ne
@KassahunHailu-wx8ne Ай бұрын
የነጋዴዉ ጀሮ አይስማዉ።
@aditsiabe
@aditsiabe Ай бұрын
ነጋዴን ዋጋ ጨምር በለው። አህመድ ሽኔ ሌላው ወያኔ። ሱማሌዎች አንዴ ሳይሆን አስሬ ማሰብ ጀመሩ።
@HienookYzared
@HienookYzared Ай бұрын
ሰዓቱን ጠብቀን😂😂😂 እንደ ምሁር ደንቆሮ
@kidanemariamtamrat9730
@kidanemariamtamrat9730 Ай бұрын
እባክህ ከአሁኑ እህልና ሣሙና ዋጋውን አናሩት
@mesy6975
@mesy6975 Ай бұрын
🙏🙏
@AshenafiSabasankoura
@AshenafiSabasankoura 17 күн бұрын
እ/ነ
@yonasfikre694
@yonasfikre694 Ай бұрын
Yegna ager universitiwoch minim tikim yelachewim
@user-pc4je9cy9e
@user-pc4je9cy9e Ай бұрын
ምንምነገራየማይገዛ የሞተገንዘብቢጨምባይጨምሪትሪጉምየለውም አመ ፀእዳይነሣበትነው
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l Ай бұрын
ስታነብ ትሰለቻለህ።
@saved1580
@saved1580 Ай бұрын
2ኛ ጢሞቴዎስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በእግዚአብሔር ፊት በሕያዋንና በሙታንም ሊፈርድ ባለው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት፥ በመገለጡና በመንግሥቱም እመክርሃለሁ፤ ² ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም። ³ ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ። ⁴ እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ።
@dagimayele8567
@dagimayele8567 Ай бұрын
Ewnet yadergew
@shebawian5074
@shebawian5074 Ай бұрын
ነጋዴው ላይ ቁጥጥር ካልተደረገ በስተቀር ሰርፕራይዙ ለነጋዴው ነው የሚሆነው ።
@KebebushBayu
@KebebushBayu 6 күн бұрын
Enya xegbenm ribonm anawqm begzabiher eyenorn new lenegadew ataawjun
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 Ай бұрын
The reflection of Ethiopia is meant all nation & nationalities participation & accommodation in employment or designation ,especially in the Federal government sectors & Addis Ababa /Dire Dawa city administration .
@kidanemariamtamrat9730
@kidanemariamtamrat9730 Ай бұрын
እባክህ ባልተጨበጠ ጭማሪ ኑሮአችን አታመሣቅለው
@SeblewongeleAlene-dx5lu
@SeblewongeleAlene-dx5lu Ай бұрын
ከደርግ መንግስት ጀምሮ በኑሮ ውድነት ለመንግስት ሠራተኛ የደሞዝ ጭማሪ ሲሆን በጡረታ ላሉ ጡረተኞች አብሮ ይጨመራል ኢሐድግም ለመንግስት ሠራተኞች ለኑሮ መደጎሚያ የደሞዝ ጭማሪ ሲደረግ ለጡረተኞች ጨምሯል ።ስለዚህ ከአሁኑ ጭማሪ ለጡረተኞች እንደነነ
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Ай бұрын
ተነስ ታገል ታገልችጅግናዉ ወንድዉም አማራም ተነስ ሁልህም እልማራም እልቁትም ተደግሶንህንም ተኝተህም ኣትታረድ ሁልህም ስልጠናም ግባም ነዉ ምንለዉም ህዝብንም አማራም ማህበርንም ንቅናቂዎችንም። ሀይልም ነንም።
@samuelatsmegiorgis9395
@samuelatsmegiorgis9395 Ай бұрын
በተለይ ለጤና ባለሙያዎች ጭማሪው እንዳለ ሆኖ የመኖሪያ ቤት ችግራቸውን ለመጨረሻ ጊዜ በማያዳግም ሁኔታ የሚፈታበትን መንገድ መንግስት ሊያስብበት ይገባል
@zel8841
@zel8841 Ай бұрын
እባክህ 'Surprise' የአማርኛ ቃል አይደለም ወደ 'ያልተጠበቀ አስደስታች ዜና' የተርጎም አመሰግናለው
@ShewayeTadesse-bb2bx
@ShewayeTadesse-bb2bx Ай бұрын
7:02
@EsheteBantiyirga
@EsheteBantiyirga Ай бұрын
@Eshetu-gt9of
@Eshetu-gt9of Ай бұрын
Gu😢
@user-fd3yq8ei9o
@user-fd3yq8ei9o 21 күн бұрын
Are esunum bagedut ye Ethiopia tmhrt ejig yewedekebet besu gize new andbelu twuld eyegoda new
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Yedemoz chmari Migrcha dersowala 😁😄🤣‼️
@zerihunbeyenethankyou9544
@zerihunbeyenethankyou9544 Ай бұрын
ለቤተሰቡ በቂ ምግብ ማቅረብና ልብስ መቀየር ቅንጦት ለሆነበት የመንግስት ሰራተኛው የደሞዝ ጭማሪ መባልን ተከትሎ በስግብግብ ነጋዴዎች በድጋሚ ካልተዋጡ መልካም ነበር 🎉🎉🎉🎉
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m Ай бұрын
1.የኢትዮጵያ ሠራተኞች ከአብያችን መንግስት የተሰጣችሁን የደመዎዝ ጭማሪ ሂደት ሰምተን ተደስተናል እንኳን ደስ ያላችሁ፤ 2.ለእናት ሀገራቸው ደማቸውን አፍስሰው አጥንታቸውን ከስክሰው በጡረታ ለይ ለሚገኙ ጀግኖችም የተለየ ትኩረት እንዲደረግ አብቹ እንዲያስብላቸው በትህትና እንጠይቃለን ።
@adbe5876
@adbe5876 Ай бұрын
ደነዝ ኦነግ
@adbe5876
@adbe5876 Ай бұрын
የእውቀት ሳይሆነ የኦነጋዊ የዘር ካንሰር ምደባ.... ለነገሩ ኢትዮጵያ በእውቀት እንጂ በመሃይማን ኦነጋዊ ፋሺስቶች አትመራም አሁን የሰሜን አርበኛ የኦነግን ሰራዊት እየደመሰሰ እየመጣ ስለሆነ ይሄን የፋሺዝም አዋጅን አብረን እንደመስሰዋለን ጨቅላ የኦነግ ዜና አቅራቢው ተቀላቢ
@user-bk9on1ug9b
@user-bk9on1ug9b Ай бұрын
Wachemo university zerefa betam yekililun sim yemiaward bemehone hulum yeklilu hizb bemusina yetezefdkutin ameraroch lay tekawumown masemat alebet
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 Ай бұрын
የመጨረሻ ቁሻሻ ነህ በዛ 2አመት ጦርነቱን ከአብይ ጋር ስትመራ ቆይተህ አሁን አለሁ ትላለህ የአማራን ህዝብ አስበላህ እናትህ መሀን ብትሆን
@mintesnotgizaw2938
@mintesnotgizaw2938 Ай бұрын
1$ = ? So 😁
@user-tr6wp7fx4x
@user-tr6wp7fx4x Ай бұрын
Yqerta ye ethiopia hzb you need basic changè ye demoz increament is not the solusion.
@TerefeTifeale
@TerefeTifeale Ай бұрын
፥፥፦
@mintesnotgizaw4308
@mintesnotgizaw4308 Ай бұрын
😂1$ sent geba😂😂😂😂😂😂
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Ай бұрын
እልልልልልልልልልል ይህ ደደብ ለሱ በጀት የሜመደበዉ ለየትዉ ተቋም ነዉ ዩንበርስቴ እየዘረፈ ለአብይ መዉደቅ ትልቁን አስተዋፅአዎ የሜያደርግ ወጣቱ ትምህርት የጠመዉ አብይ እንዴወድቅ እየታገለ ያለዉ
@dessieassefaayela5323
@dessieassefaayela5323 Ай бұрын
Is thet for 2035 after the greater oromia stablsh?
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 52 МЛН
Купили айфон для собачки #shorts #iribaby
00:31
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 59 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
ሰበር ዜና ሰኔ 13 // 10 // 2016
ማሜ & ራቢ tube 💌
Рет қаралды 214
Спас Пропавших Людей🆘💁😱
1:00
BOOM
Рет қаралды 6 МЛН
Забота от брата 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 932 М.
ЛЕДИ БАГ УКУСИЛ ЗОМБИ😱 #shorts
0:22
Adler.mp4
Рет қаралды 1,4 МЛН
😳 ЛОВЛЮ ВОРА в бандитской БАРСЕЛОНЕ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 3,5 МЛН
Салам алейкум
0:57
Ислам Итляшев
Рет қаралды 6 МЛН
Мама помогла Папе 🥹❤️ #shorts #фильмы
0:50