Ethiopia | Ethiopian News አስደሳች ሽልማት እርምጃ ተወሰደ II ጌታቸው ጥሩ እርምጃ በጎን የራሱን II ጅቡቲ በምስጢር ጀመረች

  Рет қаралды 42,921

Addis Media አዲስ ሚዲያ

Addis Media አዲስ ሚዲያ

Күн бұрын

Ethiopia | Ethiopian News አስደሳች ሽልማት እርምጃ ተወሰደ II ጌታቸው ጥሩ እርምጃ በጎን የራሱን II ጅቡቲ በምስጢር ጀመረች
Welcome to the official Addis Media KZbin channel.
Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

Пікірлер: 57
@user-it8rj9ne2i
@user-it8rj9ne2i 26 күн бұрын
ለአሰልጣኝ ሽልማት መስጠት ስህተት ነው እንኳን ደስ አለዉ ወደ ካዝና መመለሱ ጥበብ ነው
@zewdusima8049
@zewdusima8049 26 күн бұрын
ከብሔራዊ አሠልጣኝነቱ መልቀቅ አለበት ፣ እሱም ብቻ ሳይሆን የፌዴሬሽኖች አመራሮች እና የኦሎምፒክ ኮሚቴ አመራሮች ለቅቀው በሌላ መተካት አለባቸው ። የሀገር ፍቅር ፣ የሙያ ብቃትና ችሎታ ባላቸው ኢትዮጵያዊያን መተካት አለባቸው ። ካስፈለገ ከውጭ ሀገርም ቢሆን ብቃት ያላቸው ባለሙያዎች በአማካሪነት ለተወሰነ ጊዜ በኮንትራት ቀጥሮ ትክክለኛ አደረጃጀት እና ግልጽነት ያለው አሠራር መዘርጋት ያስፈልጋል ።
@nanamorka6320
@nanamorka6320 26 күн бұрын
Getachew Reda VIVA!!, Prof. Indeya VIVA !!
@nanamorka6320
@nanamorka6320 26 күн бұрын
የነ ጌች መንገድ ሠላማዊ ነዉ እደግፋለሁ ከእንግዲህ ለትግራይ ህዝብ ጦርነት አይገባዉም፡፡
@FtsumHmaryam
@FtsumHmaryam 26 күн бұрын
3:22
@aberabafa7577
@aberabafa7577 26 күн бұрын
በገመዶ ደደፎ የተወሰደው የእርምት ርምጃ በጣም አስተማሪና እጅግ ተገቢ የሆነ ውሳኔ ስለሆነ ደስ ብሎኛል።እንደዚህ ዓይነት ጋጠወጥ በሆነ ሥነ-ምግባር ባያሰለጥን እስከወዲያኛው ይቅር።
@MohammedS-z5i
@MohammedS-z5i 26 күн бұрын
ጅቡቲ መካሪ ካላት የራሷ ሳያርባት ከሐርጌሳ ቀድማና በልጣ በመገኘት በ100አመት የኪራይ ስምምነት ከቀይ ባህር ድርሻዋ ላይ ለኢትዮጵያ በትንሹ 50ኪሜ አክሰስ መስጠት አለባት።
@apicultureethiopia5276
@apicultureethiopia5276 26 күн бұрын
የታክስ ገንዘባችን አሸብር ይጫወትበታል
@YihunBegizew-gz3ux
@YihunBegizew-gz3ux 26 күн бұрын
በአገራችን የለመድነው ወንድም ወንድሙን ነበር። አሁን ደግሞ የዝሆንና የሰው?
@Mengistu-we9qs
@Mengistu-we9qs 26 күн бұрын
እሳትና ጭድ ያርጋቸዉ እንዳይባል የትግራይ ሕዝብ ስለምጎዳ ዘይትና ወሃ ያርጋቸዉ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 26 күн бұрын
ምን አለ ቆም ብለዉ ቢያስቡ እጅለእጅ ተያ ይዘዉ ከመግስት ጋር ተስማምተዉ ቢሰሩ ሀገር ቢለዉጡ
@habtamumengistu2406
@habtamumengistu2406 26 күн бұрын
Yesssssss Inkuwan temelash aderegut ❤❤❤❤❤❤❤
@JemalEndris-wp3vg
@JemalEndris-wp3vg 26 күн бұрын
ከጌቾ ጎንነን❤
@user-jl9xb7si2h
@user-jl9xb7si2h 26 күн бұрын
የአሽብር ክፉ ስራ እንዲረሳሳ ማስቀየሻ ነች
@endalekumsa
@endalekumsa 26 күн бұрын
እንደ እኔ እምነት አሰልጣኙ እንኳንስ ሁለት ሚልዮን ቀርቶ አመሠግንሃለሁ የሚያስብል ስብዕና የለዉም
@MohammedS-z5i
@MohammedS-z5i 26 күн бұрын
ደስ የሚለው አሰልጣኙም ብሩ ወደካዝና ቢመለስ የማይቆጨው መሆኑን ቀድሞ ማሳወቁ ነው። ዋናው ነገር የፌደሬሽኑን የተበላሸ አሠራር ለመንግስት ማድረሱ ነው።
@user-fo9rg3cu1v
@user-fo9rg3cu1v 26 күн бұрын
ደግ አደረገ ድፋር ነው ከሮጡት እኩል ይከፈለኝ ይላል ደፋር
@user-cu2sr8lk7s
@user-cu2sr8lk7s 26 күн бұрын
ከስፖርቱ መታገድ አለበት
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 26 күн бұрын
በሚስጥር አይደል እንዲህም አድርጎ ሚስጥር የለም!!!!
@mariammariam1007
@mariammariam1007 26 күн бұрын
ሰዎች ግን ለምን እንደዚ ተጨናነቁ ሰለ ኢትዮጲያ እና ሱማሊያ
@abebemelse4906
@abebemelse4906 26 күн бұрын
በጋቤላ የተደረገው ሹም ሽር በኦሮሚያም ይደገም ባለስልጣናት በስልጣን ብዙ መቀመጥ ከልማቱ ይልቅ ጥፉቱ ይበዛልና
@meyekasa5478
@meyekasa5478 26 күн бұрын
የ ኢትዮጵያ መንግስት ከ ሱማሊያ ጋር መደራደር በፍጥነት ማቆም አለበት ሱማሌላንድን አስቀይሞ ኢትዮጵያ የ ባህር በር እድሏን እንዳያሳጣት This is great opportunity
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q 26 күн бұрын
አትልፋ የትግራይ ህዝብ ም ሆነ አመራሩ አባሉ ምንም የሚያለያያቸው ነገርየለም።ትግራይ የሰለጠነ ህዝብ ያለበት ነው ።በውይይትና ችግሮችን በመፍታትና ወደ እንድ መምጣት የቀደመ ባህላቸው ነው ።የብልፅግና አራጋቢዎችና ትግራይ ጠሎች ከበሮይዛችሁ አትደልቁ። ተረጋጉ።
@Ayn-r3j
@Ayn-r3j 26 күн бұрын
ደብረጽዮን እኮ የትግራይን ህዝብ ያስበላ ቀሽም ሰው ነው ጌቾ በፊት ለፊት የሚሰማውን ይነግርሀል
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s 26 күн бұрын
Shalom
@peter-f7z
@peter-f7z 26 күн бұрын
Kenya awarded 2.5Million Birr to Paris Olympics Gold Medalists..
@user-ep9fj7kh2o
@user-ep9fj7kh2o 25 күн бұрын
በሚሰጥ አራደረች ማደራደራን ይፍ እደርገች ምኑን ሚስጥር ሆነ ሀሀሀ
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s 26 күн бұрын
❤❤Good❤❤
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 26 күн бұрын
ጌቾ ጥሩ እርምጃ
@HammodHabibi-i8t
@HammodHabibi-i8t 26 күн бұрын
👍
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 26 күн бұрын
ከደብረፅዮን በአስተሳሰብ ጌች ሳይሻል አይቀርም እደኔ ሀሳብ
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 26 күн бұрын
አይ ኢትዮጵያ! የምን መወላወል ነው? ነገ ደግሞ እነ ሳዑዲ የጆሮ መቆንጠጫቸዉን ይዘው ለድርድር እንዳይመጡ።
@sabazeru2153
@sabazeru2153 26 күн бұрын
ምነው ስውና ብር ረከስ ምተ ምተ ሌላ ምንም ስራ የለም ነገሩ 120_00000 ህዝብ ስላለ ይቀነስ ተብሎ በፓርላማ ጸደቀ መስለኝ ያው ፓርላማው ስለ ሚተኛበት ሰውየው አጽድቆት እንዳይሆን😢😢😢😢😢
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 26 күн бұрын
አክብሮት እና ትህትናህን አደንቃለሁ !!!
@emahatsionyohannes2272
@emahatsionyohannes2272 26 күн бұрын
Tutula neh
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 26 күн бұрын
ባለጌ ምን አሳደበህ አለመስማት መብትህ ነው፡፡
@DotterDgfie
@DotterDgfie 26 күн бұрын
ሳዓት ና ቀኑ ለምዲነዉ በማጀረህ ለምን አታስቀድምሚ?
@mulugeetafromsa
@mulugeetafromsa 26 күн бұрын
ገመዱ ሣይሆን ገመዶ ደደፎ ብለህ አስተካክል
@Haile-Gebriel
@Haile-Gebriel 26 күн бұрын
እሳት ካየው ምን ለየው!
@kassahunmekonnen4526
@kassahunmekonnen4526 26 күн бұрын
ማን ምን የማ ማል ጥያቄህንመቸ ነዉ የምታቆመዉ?
@GML90-b7r
@GML90-b7r 26 күн бұрын
መንግስት ትክክለኛ እርምጃ ነው የወሰደው እሽሩሩ አያስፈልግም ካልፈለገ ማሰልጠኑን አቁሞ መሄድ ይችላል ፠
@admasuabebe
@admasuabebe 26 күн бұрын
ገመዶ እና ገመዱ የተለያየነው አጠራሩን አስተካክለህ ለማንበብ ሞክር።
@shewarega9289
@shewarega9289 26 күн бұрын
ደደቡ ደደቦ ቢለው ይሻላል
@melakunegash7556
@melakunegash7556 26 күн бұрын
@@shewarega9289እውነትም ደደቦ!
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 26 күн бұрын
እምቢ ማለት ቆሻሻናትን የምገልጽ ነው!!!
@tewodrosgirma4490
@tewodrosgirma4490 26 күн бұрын
ውሰተ
@liyumaid4768
@liyumaid4768 26 күн бұрын
ተገቢ ውሳኔ ነው። ይኸ ተራ ውርደታም!
@LaganaEritrea
@LaganaEritrea 26 күн бұрын
ዛርየ ደሞ የውሸት በድብቅ ጅቡቲ ጀምረች ብላቹ ዘና አሰራጩ።ምክንያቲ ሰው ተስፋ እንዳይቆርጥ ሃገር እደ ባንግላድሽ እንዳይትሆ ።የአቢ መዳዎች ክክክክክ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 26 күн бұрын
ወረኛ ስለኛ ኢትዮጵያ ምን አገባህ
@LaganaEritrea
@LaganaEritrea 26 күн бұрын
@@gravitymobile7558 kkkk ባህር የኛ ነው ።ክክክክ
@nanamorka6320
@nanamorka6320 26 күн бұрын
በእኔ እምነት ለወደብ ጉዳይ ኤርትሪያን ይቅርታ በመጠየቅ አሰብ ወደብን ለመጠቀም መግባባት ይሻላል፡፡
@Teyboawlou
@Teyboawlou 26 күн бұрын
ምን በሚስጥር ያስፈልጋል ከቱርኩ F M ጋር አ አ ተስማምቶ አንካራ ላይ የኢትዮጵያ መንግስት በሌላ አዲስ ሃሳብ ተከሰተ አሁንም ሌላ ቀጠሮ አለ የሱማሊያን ሉአላዊነት ማክበር ሁለቱ ሶማሌዎች ይስማሙ የተቃረጠው ድርድር ይጀመር ከዛ የምንፈልገውን ወደብ መጠየቅ በጋራ መጠቀም ዙሩን የምታከረው ኢትዮጵያ ነች በዱባዩ መሪ እየተሽከረከርን ለዚህ ነው ቱርኮች እናንተን አይደለም የተላካችሁላትን ኤሜሬት እናናግራለን ያሉት ለማንኛውም በኛ የዲፕሎማሲ ችግር ግብፅ ሲማሊያ ገባች ኦርትራንም ለቀቅን ከጁቡቲ ከኬኒያም እስከዚህም ነን የውጪ ዲፕሎማሲያችን ያሳዝናል
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 27 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 76 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН