KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - ‹‹ኢትዮጵያውያን አፍሪካውያን አይደሉም›› የፕሬዚደንቱ የቤተመንግስት ቀጠሮ
9:16
Ethiopia - ስለ ወለጋ ፋኖ፣ ታስሮ የበረው 11ሺ ሰው፣ የማክሮን የአማርኛ መልዕክት፣ የኮበለሉት ፖሊሶች ጉዳይ፣ ድጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ
18:01
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
ETHIOPIA| ጊዜው አልቋል: ራሳችሁን ዛሬውኑ አድኑ!ባለፀጋው የተዋህዶ ወጣት ሀብቴ ዛሬም ለአባቶችና ለምእመናን አዲስ መልእክት አለው!!!
Рет қаралды 159,917
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 437 М.
Yeshiber Fentahun
Күн бұрын
Пікірлер: 394
@yeshiber
5 жыл бұрын
ወደፊት በዚሁ በየሽበር ቻናል የወንድማችንን ቪዲዮ ሼር አደርጋለሁ! ለወንድማችን ፀጋውን ያብዛለት! ይህን ወጣትና ትሁት እንደ እናቴ ልጅ ወንድሜ የማየው በጣም የምወደው ጓደኛየ ነው! በመቅደሱ የገባውን አጋንንት ሲያጋልጥ የሚያሳይ ቪዲዮ:- kzbin.info/www/bejne/f3yrdWeXe9GibpY
@funnyjokeprank
5 жыл бұрын
Yeshiber wondme salamih ybza yet gedam new yet bota new ? melsihn etebkalew wondme
@alemenshale5631
5 жыл бұрын
Wandimachin Tsegawun yabzalet balebat.
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ
5 жыл бұрын
የሺብረየ ተባረክ ጋሻየ
@lemalema3275
5 жыл бұрын
Hii
@lemalema3275
5 жыл бұрын
@@funnyjokeprank salamenw
@gazalgazal6069
5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ከ አህዛብ ሀገር አውጥተህ ለ ቅድሰት ሀገሬ አብቅተህ ለ ንሰሀ ህይወት አብቃኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች ሀጺያተኛ ነኝና በጾሎታችሁ ጊዜ ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ
@yutbwgjh2183
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ለንስሀ ያብቃን የኔም የዘላለም ምኝቴ ነው ከሀፄቴ ብዛት የተነሳ እራሲን እጠላዋለው የፈጣሪን ትዕግስት ቸርነት ስይ ደሞ እግዚያብሔር ምን አይነት ፍቅር እንደሆነ አውቃለው
@siifaanbiyyaakoo2035
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@meklitm2033
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@solomontessema3410
5 жыл бұрын
Gazal Gazal Egzeabehre yahasabeshene yemulaleshe ehetea yaneme meghote esu nawu Egzeabehre yamesanawu nagre yalamena bacarenatu yeredane
@gazalgazal6069
5 жыл бұрын
@@solomontessema3410 አሜን አሜን አሜን
@mekde5068
5 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ጸጋውን ታብዛልን የሰማነው በልባችን ያሳድርብን አሜን
@mekde5068
5 жыл бұрын
አሜንንንንን
@tigistdejenie8399
5 жыл бұрын
Amen
@salamyusuf5088
5 жыл бұрын
He is right I'm Muslim
@salamyusuf5088
5 жыл бұрын
He is right I'm Muslim
@መቅዲየማርያምልጅመ
5 жыл бұрын
የኔ ወድም አፌ ቁርጥ ይበልልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ😘😘😘😘🌷🌷🌹🌹🌻🌻🌻❤❤
@alemalem5092
5 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen
@menberepalmore7248
5 жыл бұрын
““በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤” ዮሐንስ 3:16
@melatmelat1489
5 жыл бұрын
አቤቱ የሠራዊት ጌታ እግዚያብሄር ሆይ ለንስሀሞ አብቃን
@iloveyoumama7755
4 жыл бұрын
አባቴ ጌታዬ ሆይ ለንስሐ ምት አብቃኝ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ወንድማችን
@tube-st6yn
5 жыл бұрын
ሀብትዬ ወንድሜ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@birhanibirhani1163
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ምድር ጠላታችንን ሰይጣንን ያጥፋልን አሜን 🤲
@betiterefe7886
5 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ለንሰሀሠ አብቃኘሸ እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች በፀሎት አስቡኝ
@nebwoss9116
5 жыл бұрын
የዶሮው ጩከት መላእክት ስላሉ ነው። ምስክር አቁሞለታል። ይጨምርልህ!Mashallah!
@amalalmansoori5321
5 жыл бұрын
ተባረክ ሌላ ምንም ቃላት የለኝም እድሜ ይስጥልን ከልብ አደበትህ ጨምሮ ይክፈትልህ አሜን አሜን አሜን 💚💛❤👍👍👍👍👍👍💖
@kokiyatayeljidingilenate8116
5 жыл бұрын
ለንስሃ ሞት አብቃኝ ጌታሆይ
@hanafisha1908
5 жыл бұрын
Amen
@tsiondebesay1408
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።
@nardosezewudu2553
Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ማስተዋሉን ያድለን🙏💚💛💖
@zed5038
5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማል ወንድማችን በድሜ በፀጋ ያኑርህ
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድማችን የተዋሕዶ ልጅ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች 😍😍😍😍😍😍
@አማኑኤልሁሉበርሱሆነ
5 жыл бұрын
በእዉነት ለወድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@hailumengesha7845
5 жыл бұрын
አንተ መልካም ወጣት _ _ _ አንተን የባረከ ዓምላክ :--- እንደ ቸርነቱ ሁሉንም ይባርክ ። አሜን! አሜን! አሜን!
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
5 жыл бұрын
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ ክማር የጣፍጠ ትምህርት ነው ያስተላለፍክልን አርሴማ ሁላችንንም ትጉብኘን
@ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
5 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን ወንድማችን ፅጋውን ያብዛልህ ላተ የደርስለህ አምላክ የእናቴ ቅድስ ድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሔር ለኛም ይድርስልን
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅርታ ምህረትህን አውርድልን ለንስሀ ሞት አብቃን
@msethiopia4200
5 жыл бұрын
የእኔ አባት የልጅ አዋቂ ነህ እግዚአብሔር የሠማነውን የምንተገብርበት ልበ ብርሀናችን አብራልን ቃለህይት ያሠማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
@ሩሐማየማርያምልጅእትዮ
5 жыл бұрын
ፈጣር ይጠብቅህ በእውነት ቃላት ያጥረኛል ብቻ ጸጋውን ያብዛልህ 😢😢😢
@jedojuzef6352
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅክ በትክክል ጸጋዉን ያብዛልህ
@gena15
5 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው ጠፍተን እንዳንቀርበት ሰዎችን ያስነሳልናል እኛ ይህን ሰምተን መዳን የኛ ሀላፊነት ነው እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ አሜን!
@thurayathuraya3090
5 жыл бұрын
እግዛቤሔር ሆይ ለንስሀ ህይወት አብቃኝ🙏
@alamahalem3710
5 жыл бұрын
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ አለማመናችንን እርዳው
@tig6169
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን የሰማልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን
@samuraiadisabab9260
4 жыл бұрын
😢😭😢😭😭😭😢😭
@Simontadeke
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እደዚህ አገልጋይ በእርኩሳን መናፍስት ላይ የነቃ አገልጋይ ይስጠን
@አድልፈንታዬኢትዮጵያእድል
5 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሠማልን ወንድሜ በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሕ
@aweaman1497
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ከነሀጥያቴ እንዳልጠራ ለንሳሀሞቱ አብቃኝ
@meronfriene1977
5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን፣ለእኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@አርሴማዓለመይአርሴማዓለመ
5 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ ለንስሐ ሞት ያብቃን
@kalkidantegnewkalkidantegn9970
5 жыл бұрын
አሜን /3/ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ ማስታዋሉን ያድለን 😥
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ አሜን ፫
@birhanewetere8578
5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እኛንም ማስተዋሉን ይስጠን 🙏
@ፋኖስዬየጎደርልጅ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ትክክል ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በሀይማኖቱ ጠካራ ሰው በጣም ደስ ይለኛል።
@emnet1125
5 жыл бұрын
አሜን የሰማነውን እግዚአብሔር አምላክ በልቦናቺን ያሳድርልን ለንሰሀ ሞት ያብቃን ውንድማቺን ቃለህይውትን ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥህ 😘😘
@yasminyasmin7174
4 жыл бұрын
ቃልህይዉት ያሰማልን ዉንድማችን ለንሰሀ ሞተ ያቡቃን
@blainshbandina189
5 жыл бұрын
አቤቱ እግህዝያብሔር ሆይ ልቦና ስጠን ማስተዋልህን ስጠን ወንድማችንን ቃሌ ህይወት ያሠማልን
@adisalemadmasu8221
5 жыл бұрын
ወንድሜ እመቤቴ አብዝታ ትባርክህ አንደበትህ ይባረክ ውድድድ ነወ የማደርግህ ተባረክ መንገድህ ብሩክ ይሁን !!!
@ababetefera1537
5 жыл бұрын
የኔ ወንድም ፡ትከከል ተናገርክ ፡ መሰዋትህን ፡አሰቀምጥና ፣ከወንድምህ ፡ ጋር ፡አሰቀድመህ ፡ታረቅ ፡ይላል ፡ ቃሉ፡ ጌታ አየሱስ ከዚህ ፡የበለጠ ፡ይግለጥልህ ፡ተባረክ ወንድሜ፡ ጆሮ የለው ይስማ።
@werkeyemaryamlg1370
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድሜ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ሙሉዬሀበሻዊት
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልህ ክብር ምስጋና ይድረሰው በአንተ አድሮ ላስተማረን ለልዑል እግዚአብሄር
@edenjesusisgod9052
5 жыл бұрын
ትክክል ፈዋሽ አምላክ በቻ ነው ስውን በላችሁ አትመጡ እግዚአብሔር አስተዋያ ልቡና የስጥን 🙏
@muludelelegn9088
5 жыл бұрын
Amen amen amen
@almazgizachewchanie9443
4 жыл бұрын
ለአባየኋንሰ ተከታዮች ያሰፈልጋቸዋል ይህ ትምህርት
@AAl-it1gp
5 жыл бұрын
አቤቱ በምህረትህ ይቅር በለን ለነሰሃ ሞተ አበቃን
@bettyt9714
5 жыл бұрын
ዋዉ እንደው ምን ላርግህ ብሰማህ ብሰማህ አልጠግብ አልኩ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን አማኑኤል 🙏🙏🙏🙏ንገረን ልክ ልካችንን
@Embete-
5 жыл бұрын
ተባረክልን ያንተን አይነቱን ያብዛልን
@tshaytesfahum2612
5 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ።
@salamdawet4020
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን በትክክል ብለካል ተባረክልኝ እንደዚህ አይነት ወጣት ያብዛልን
@ramicell2883
5 жыл бұрын
ቃል ሂውት ያሰማልን መግስተ ሰማአት ያውርሳን
@ابيمن
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ለንሰሐ ያብቃን. ወድማችን ቃለህወት ያሠማልን
@misteralenn9785
5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያውልልን ያሳድርልን
@ግዕዝቲዩብ
3 жыл бұрын
ቸሩ
@Habtam_cooking
5 жыл бұрын
አባቴ መደሀኒያለም ሆይ ለንሳሀ ህይወት አብቃኝ እውነት እናቴ አረስሜ ለሁላችንም በርከቱ ይድርስን
@kabrneshayito7980
5 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃለህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እኛንም ማስተዋሉን ያድልን አሜን ለንስሀ ሞት ያበቃልን
@የዝናወለተማርያም
5 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን ወድማችን ወለተ ማርያም እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ
@ramycell4429
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ
@hamocell5982
5 жыл бұрын
በእውነት ቃለህውይት ያሰማልን ሰማእትዋ ፀጋው ታብዛልህ
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀገውን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናክ እንደቸርነትክ ብዛት ማርን ይቅር በለን ማስተዋሉን ጥበቡን ስጠን አሜን፫
@basazinabdisa2056
5 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን ፅጋውን ያብዛልህ
@htdvjthr1hu4grhdhr50
5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወትት ያሰማልን
@titititi8003
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የሽበር እንደዚህ ወደፈጣሪ ይመልስ ነገር በጣም ደስ ይላል
@ፍቅርነውምርጫየ-ለ5ፈ
5 жыл бұрын
አባቱ አምላኬ ሃይ ሀጥያቴ ብዙ ነውና ለንስሀ አብቅተህ ስጋወ ደሙን እድቀበል እርዳኝ
@sinidugudeta5698
5 жыл бұрын
Ewnet newe Wendme Egzabher yikr yibelen ! Kale hiyiwet yasemalin 💚💛❤
@netsolo8225
5 жыл бұрын
በስመአብ ይህሰው የቱባረከ ነው ጨምሮ ይጨማምርልህ እግዝአብሔር ለፈጠረው ሰው ሲል
@sannaytsannayt7973
5 жыл бұрын
ድቅ ስብከት ነው ሰላምክን ያብዛው ወጣቱ
@ወረቅነሺየቅዲሠትቅዲሣንየ
5 жыл бұрын
አምላኬሆይ. ልባችንንንፁህ አረግልን
@amenteshome6013
5 жыл бұрын
ቃለህ ይዘት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@የአፄዎቹልጅነኝ
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ እውነት ነው ወድ ቅዱሳን ቦታ ስንሔድ እግዚአብሔር አለ ብለን መሆን አለበት። አሜላኬሆይ በምህርት አይንህ እየኝ
@እኔስአልፈራምማርያምንአም
5 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን ወንድማችን
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
5 жыл бұрын
ረ የሰመአቷ አገር አይወራ ታምሯ ብዙ ነው ሰማእቷ ምልጃዋ አይለየን
@ሳሪየየንግስትልጅ
5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እ/ር ይጠብቅህ ወንድሜ
@kalkidantegnewkalkidantegn9970
5 жыл бұрын
እህት ከይቅርታ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል/ ስም እ/ር 👈 እንደዚህ አድርጋቹ አትፃፉ ተብሏል እህቴ ግን በጣም ይቅርታ ቅር እንዳይልሽ እና እግዚአብሔር ብለን እንፃፍ የኔ የሰመዉትን የተማርኩትን ነው የነገርኩሽ እማ
@ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ
5 жыл бұрын
@@kalkidantegnewkalkidantegn9970 ትክክል ነሽ እህቴ ይቅር ለእግዚአብሄር ይሁን እግዚአብሄር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን
@kalkidantegnewkalkidantegn9970
5 жыл бұрын
@@ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ አሜን አሜን አሜን ስንት ቴክስት እንደጋዜጣ ስንፅፍ እየዋልን የአምላካችን ስም እግዚአብሔር ብለን ለመፅፍ ግን በመፃርቃል እንፅፋልን ከእኔ ከእራሴ ጀምሮ ማለት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@ሃረፈሓጎስ
4 жыл бұрын
ቃልህይወትያሰማልንውንዲማችን
@bssjkeke4488
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@Lena-bw6ml
5 жыл бұрын
ዉይ፣ወዲሜ፣ልብየሚነካትምህርትነዉ፣ቃለህይወትያሰማልን፣የሰማነዉን፣በልባችንያሳዲርልን፣ሰዉስንባል፣አንሰማም፣ልባችንጠፍቷል፣እግዚአቤርይጠብቅህ
@ሰብለየማርያምልጅሰብለየማ
5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ከአሀዛብ ሀገር በሰላም አወጥተህ ለነሰአሀ ሞት አብቃኝ
@MimiMimi-jr5gl
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታ ጽጋውን ያብዛልህ
@maryammaryam554
5 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ለንሰሀ ሞት አብቃኝ ልቦና ይስጠን
@zebenayabebe8569
5 жыл бұрын
እፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋ በእዉነት ምረጥ ትምህረት ነዉ የተወጋ እደኔ ያቀዋል እመብረሀን አምሮህን ብሩህ ታረገዉ😭😭😭😭😭😭
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
5 жыл бұрын
በፀሎት አስበኚ ወድም አለም ረ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ
5 жыл бұрын
እግዝአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ወንድም ጸጋውም ኣብዝቶ ይስጥህ አሜን።
@ዉዳለምአታለል
5 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድምየ ፀጋውን ያብዛልህ
@meklitm2033
5 жыл бұрын
ትክክል ንግግር
@አምሪለቤተሰቤሟችነኝ
5 жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ምሳየእትዮጵያ
5 жыл бұрын
እውነት ነው አርሴማ በረከቶአ ይደርብን ቃለህይውት ይስማልን
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
5 жыл бұрын
ቃላት አጠረኝ ቃለ ህይዎት ያሰማልን ለንሰሀ ሞት ያብቃን አሜን።
@መሰረትፍቅሬ
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ልቦና ይስጠን ፈጣሪ
@kwabebe6913
5 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@hamufikir4491
5 жыл бұрын
እመቤቴ ፀጋውን ታብዛለህ ወንድሜ 🙏🙏🙏!!!
@መአዛአለሙየድግልማርያምል
5 жыл бұрын
ጰገዋውን ያብዛልህ አቤቱ የንሥሀ እድሜ ሥጠን
@Gh-sj7yf
5 жыл бұрын
ቃል ሂወት ይሰማልን ወንደማችን
@mareyamenatnatdegle8209
5 жыл бұрын
ይገርማል እኔማ ላብድ ነው ሀፄቴ በዛ
@hanagetu4745
5 жыл бұрын
Ayezosh yemitamen abat felegesh neseha beselek gibi
@የእመብርሀንልጅነኝ-ቈ6ደ
5 жыл бұрын
እኔም
@gebrialkudusi3882
5 жыл бұрын
እኔም
@richtubeyenebaenat9069
5 жыл бұрын
አይዞሽ እማ ማን ንፁ አለና ከባህር አሸዋ ከሰማይ ክዋክብት የበለጠ ነው በራሴ ያለው ግን መሀሪው አምላክ በቸርኑቱ አቁሞኛል የንስሀን እድሜ ይስጠን ።አገርሽ ስትገቢ የመጀመሪያ ስራሽ ንስሀ ይሁን ለዛ ያብቃን
@engelish9898
4 жыл бұрын
አይ የኔናት የኔን ባላይሽ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን አገራችን ገብተን ለንስሀ ሞት ያብቃን በእውነት
@winiwini4957
5 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልክ ውነትነው ቃለይወት ያሠማን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ኈ
5 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@ወረቅነሺየቅዲሠትቅዲሣንየ
5 жыл бұрын
አቤቱጌታሆይ.መቸነወ ላገሬ አብቅቶኝ ለንሠሀ የምበቃው. ወገኖቸ ሁለተመዲን ብላችሁ በፆለት አሠቡኝ
@hshshshsg6466
5 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድሜ ተባረክ
@ድንግልማርያምዋሓስህወተይ
5 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንሳሃ ምት አብቃኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@disjfwhdddkdusbgsjd7743
5 жыл бұрын
ፀጋዉንያብዛልህወድማችን አሜንአሜንአሜን
@tiruyeaddis6015
5 жыл бұрын
ማስተዋሉን ይስጠን አቤቱ አምላካችን
9:16
Ethiopia - ‹‹ኢትዮጵያውያን አፍሪካውያን አይደሉም›› የፕሬዚደንቱ የቤተመንግስት ቀጠሮ
Feta Daily
Рет қаралды 65 М.
18:01
Ethiopia - ስለ ወለጋ ፋኖ፣ ታስሮ የበረው 11ሺ ሰው፣ የማክሮን የአማርኛ መልዕክት፣ የኮበለሉት ፖሊሶች ጉዳይ፣ ድጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ
Feta Daily News
Рет қаралды 24 М.
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
6:09
በአስቸኳይ ለመጭው ተዘጋጁ:ካለበለዚያ ወዮላችሁ ሬሳችሁ ለመቃብር አይገኝም❗️ከሚመጣው አስፈሪ መቅሰፍት የሚድኑበት ብቸኛ መንገድ #Ethiopia #Orthodox
Yeshiber Fentahun
Рет қаралды 12 М.
10:57
[አልሰማንም እንዳትሉ]የሰው ልጅ ፈጣሪውን ማማረር አይችልም አስቀድሞ መልዕክቱን በባሪያዎቹ ስላስተላለፈ ልብ ያድርጉ፤አሁኑኑ ተዘጋጅተው ይጠብቁ፡፡
Yeshiber Fentahun
Рет қаралды 367 М.
19:33
ETHIOPIA | "ወደ ሰማይ ብታርግ የምንጎዳው እኛ ነን" ሰይጣን ስለበርሃው ነብር! ማየት ማመን ነው አይታችሁ ሼር
Yeshiber Fentahun
Рет қаралды 61 М.
1:24
Шольц вместе с министрами прибыл на место трагедии в Магдебурге
Euronews по-русски
Рет қаралды 72 М.
10:06
ETHIOPIA: የሰው ልጅ ፀበል ቦታ ሂዶ ለምን እንደማይድን ተናገረ!
Yeshiber Fentahun
Рет қаралды 65 М.
55:44
Ethiopia : ሕጻኑ ሳይንቲስት የኢትዮጵያን ድብቅ ኮድ ተናገረ! ክፍል 2 Andromeda || JTV
DireTube
Рет қаралды 464 М.
17:13
{ አስደንጋጭ መልእክት } "በሶስት ታላላቅ ከተሞች ትልቅ ቁጣ ይወርዳል! የኢትዮጵያ መንግስት የኢትዮጵያን ቤተክርስቲያን ለማጥፋት የተዋዋለው ውል"
Yeshiber Fentahun
Рет қаралды 519 М.
23:41
የአንካራው ስምምነት ትልቅ ሚስጥር አወጣ ተረክ ሚዛን Salon Terek
salon tube
Рет қаралды 50 М.
2:33
Атака дронов на Казань: 8 прилетов, два ударили в «Лазурные небеса». Еще два дома повреждены
БИЗНЕС Online
Рет қаралды 506 М.
34:37
Fukare Eyesus - ፍካሬ ኢየሱስ
masresham
Рет қаралды 613 М.
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН