Ethiopia:

  Рет қаралды 287,916

Yarada Lej Tube

Yarada Lej Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 155
@semariaasnahom1675
@semariaasnahom1675 2 жыл бұрын
በሆነ ነገር ሞተ ብላችሁ ይትባረክ የሚባለዉን ገፀባህሪ አስወጡት የሆነ የፃናት ፊልም የሚሰራ ነዉ የመሰለኝ
@sebletsedal668
@sebletsedal668 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ስላም ይመልስልን ዘንድ ጸልዩ አቤቱ አምላኬ ኢትዮጵያ በምህርት አሥባት
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 жыл бұрын
Ameeeen Ameeeen
@semariaasnahom1675
@semariaasnahom1675 2 жыл бұрын
እህህህህ አረ ይሔ ይትባረክ የሚባል ካራክተርርርርር ለምን የህፃናት ፊልም አይሰራም...ጡጦ የሚጠባ ምሑር
@yosephrn9279
@yosephrn9279 2 жыл бұрын
እናትና ልጅ እንደጉድ ተግባብተዋል። አባትና ልጅ ደግሞ ግራ ተጋብተዋል።
@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ 2 жыл бұрын
አዎ 😜😜😜💚💚💚
@امالربيع-ي8ك
@امالربيع-ي8ك 2 жыл бұрын
ቀላል ሆይ kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@solb6477
@solb6477 Жыл бұрын
ቁም ነገር እና ቀልድን አብሮ የያዘ ነው፡፡ በርቱ
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 жыл бұрын
በስድት ሀገረ ውስጥም ያላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ስላማችሁ ብዝት ይበል ሀገራችን ስላም ያድርግልን ፈጣሪ ።
@Nani-py5qm
@Nani-py5qm 2 жыл бұрын
🤲
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 2 жыл бұрын
amen amen amen🙏🙏🙏
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 2 жыл бұрын
Enkuan bedena mtachu yemwdachu Ethiopian selam yregln Amen 🙏
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
እናትና ልጅ 😁👌ሁሌም ምርጦች የቦለቲካ ፋሞች 😁
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 жыл бұрын
ምርጦችየ እረ ደቂቃዋን አሰብ አድርጉባት በተረፈ በርቱልን ሰላምና ፍቅር አንድነት ለሀገራችን
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 2 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ አዝናኝ ነዉ😘😘
@ሰብሌእያስ
@ሰብሌእያስ 2 жыл бұрын
አቤት እናትና ልጅ እንዴት እንደምትመቹ ❤
@ahlu-l8o
@ahlu-l8o Жыл бұрын
የእውነት በጣም አሪፍ እና አዝናኝ ሲትኮም ነው ቀጥሉበት አይ እናትና ልጅ ሱስ ሆኑብኝ ❤❤❤ቀላት አጣሁ
@mulukenandom9695
@mulukenandom9695 2 жыл бұрын
ይትባረክን አይነት ሰው በገሀዱ አለም ከቶ የለም ። ከቶ የማይሆን ነገር ነው።
@semariaasnahom1675
@semariaasnahom1675 2 жыл бұрын
አቡጡጡጡጡዬ አቡሽዬ...ሊያስታዉከኝ ነዉ ይትባረክ የሚባል
@abdujemal3234
@abdujemal3234 2 жыл бұрын
እናትና ልጅ አንደኛ ይትቤ አንደኛ
@kam1733
@kam1733 2 жыл бұрын
በርቱ
@surajtiub5213
@surajtiub5213 2 жыл бұрын
ለጨም የሰው ለጨም አለላም አይ ሻወፈራው😁😁😁😁
@mekdiyutobe4038
@mekdiyutobe4038 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው ትንሽ ደቂቃ ይጨመር
@emuyilma1048
@emuyilma1048 2 жыл бұрын
በጣም ያዝናናል
@MisganaTesfaye-el6jv
@MisganaTesfaye-el6jv Жыл бұрын
ወይ ይትባረክ 😂😂😂
@znacheshetu4470
@znacheshetu4470 2 жыл бұрын
በሳምንት ሁለት ጊዜ ስላደረጋችሁት እናመሰግናለን 🙏አሪፍ ድራማ ነው ❤️😘🥰🇪🇹
@አንድአማራ-ተ2የ
@አንድአማራ-ተ2የ 2 жыл бұрын
ክክክክክ መገደል መሸነፍ ነው ክክክክክክ
@LababL-wr6fd
@LababL-wr6fd 8 ай бұрын
ምርጥ ድራማ
@tigistayala6206
@tigistayala6206 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትለለችሁ በተለይ አሮግቱወ ተመቹኙ 😆😅
@tesfatube9641
@tesfatube9641 2 жыл бұрын
ድራማቹ አሪፍ ነው ግን በጣም ይዛዛል በተለይ የአለማየሁ እና የእናቱ ክፍል ስልችት ይላል ባይንዛዛ ጥሩ ነው ወሬ አሳጥሩ
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 жыл бұрын
እናት እና ልጁ ብቻ ይኑሩ መረቅ ናቸው
@surajtiub5213
@surajtiub5213 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን 🇪🇹💚🇪🇷👌
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ፉታ የምያደርግ እና ቁም ነገር የያዘ ስራ ነዉ በርቱ በጣም ደስ ይላል ።
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 жыл бұрын
ወይኔ እናት ና ልጅ ደስ ስሉ።
@ethiotube6460
@ethiotube6460 2 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ከደቂቃው ማነስ ውጭ
@Nani-py5qm
@Nani-py5qm 2 жыл бұрын
Paaaaaaa merte nw👌
@ረታሲሲ
@ረታሲሲ 2 жыл бұрын
እር ድቂቃው አነሰ ምረጦችዬ
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
😂😂😂😂እንኳን ደና መጣችሁ ረዘም ቢል አይሰለችም ደሞ ቅኔው 🤔🤔👍👍thanks🌹
@AdemDegu-oi6zo
@AdemDegu-oi6zo Жыл бұрын
ርት ባረክ በጣም አናደድከኝ
@hirutbirhan1922
@hirutbirhan1922 2 жыл бұрын
Yetebareken betam jel atadergut beshetegna mesel eko beza lay ybackgroundu mashekakat beza
@yosiefabraha4576
@yosiefabraha4576 2 жыл бұрын
ኣታሳትሩት በጣም ኣትረዋል
@fozyafntawe5107
@fozyafntawe5107 2 жыл бұрын
ሔኖክ ዲቁ እዳያያህ ሀሀሀሀሀሀ
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 እረ ኡ 🤣🤣🤣 እናት ተረጋጊ አላለም ኡህ አንፍር
@abelgebreab8082
@abelgebreab8082 2 жыл бұрын
Yitbe siyawera background sounds make me laughing 😆 🤣 😂
@bestlyselectedvids
@bestlyselectedvids Жыл бұрын
ባያስቀኝም እንቅልፌን ስለሚያመጣልኝ ደስ ይለኛል
@liultewodros7795
@liultewodros7795 2 жыл бұрын
were bezaw eje arif new
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 жыл бұрын
እናትና ልጅ ይነገሩት የለ 👍👍👍👍👍👍👍
@mehdiseid5394
@mehdiseid5394 2 жыл бұрын
Metachihu😍
@berhanusew8841
@berhanusew8841 2 жыл бұрын
ዋው ትውኔተ
@abrhamdemere7077
@abrhamdemere7077 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ጭዉዉት ነዉ በርቱ ሸዋፈራዉ ከድሮም በጣም ነዉ የምትመቸኝ
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
Best drama❤❤❤❤
@ዩአኪንማክቤል
@ዩአኪንማክቤል 2 жыл бұрын
በርቱ ያራድዬ ልጆች
@ashenafi-kz4kh
@ashenafi-kz4kh 2 жыл бұрын
እሥኪ ደቂቃ ይጨመር በጣም አጠረ የምትሉ ላይክ 👍
@geneteden4343
@geneteden4343 2 жыл бұрын
ዩትባረክ ጥርስህ ወዴት ሂዶ ነው ከሄደበት መልስው እንጂ ለብር ይጭነቀው ብለህ መልካም ፈገግታ በጥርስህ ምክንያት ለምን ይታፈን 😄😄😄😄😄
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck 2 жыл бұрын
Wow uamamer felam❤️
@aberzeleke4229
@aberzeleke4229 2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ አይገልፀውም ቀጥሉበት
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 2 жыл бұрын
ዋው ደስይላል በርቱ ጎበዞች
@toybayoutube5808
@toybayoutube5808 2 жыл бұрын
እናት ልጂ ፓለቲካን ተጫወቱባት😀😀😀
@mariouset142
@mariouset142 2 жыл бұрын
እናትና ልጅ ስወዳችሁ
@abdunur9067
@abdunur9067 2 жыл бұрын
ስክሪፕቱ የሬድዬ ድራማ ነው እና FM ብትነኩት አሪፍ ነው አባቴ
@hassenhamze5399
@hassenhamze5399 2 жыл бұрын
ምርጦች
@tsigeredaabera3465
@tsigeredaabera3465 2 жыл бұрын
መግደል እኮ መሸነፍ ነው 😄😄 ግልባጭ ለዛ አሻጋሪያችን ¡ 😏
@abdurohmanebrahim3580
@abdurohmanebrahim3580 2 жыл бұрын
የይትባረክ ገፀባህሪ የአንድ መስሪያ ቤት እውቅ ኤክስፔርት ተብሎ ማሞ ኪሎን የሚተውን ከጋህዱ አለም ያፈነገጠ
@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ 2 жыл бұрын
እናትና ልጅ ተግባብተዋል💗👆
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 жыл бұрын
እዚህ ሠፈር ሤቶቹ ትንሿ ፓርላማ እናትና ልጂ አድርግ 😂 ታዳ ለምን አባትናልጂ አይግባቡም😂😂😂😂
@fififofo8155
@fififofo8155 2 жыл бұрын
Bertu betam arfi new
@mulukengetaneh3381
@mulukengetaneh3381 2 жыл бұрын
ግሩም ስራ
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ 2 жыл бұрын
መጣችሁልን የሸዋፈራሁ አድናቂዋች የት ናችሁ🥰👍👍
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
የይትባረክ መጃጃል ግን it's over ሆይ ሽንቱ እንደወጠረው ሰው 😁እህ ንቃ 😒
@Ezza572
@Ezza572 2 жыл бұрын
ከእንቅልፌ ስነሳ እናንተን አይቼ በመሳቄ እልልልልልልል😂😂😂😂😂❤️❤️❤️
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d Жыл бұрын
የት ነው ምትኖሪው ታድለሽ ከእቅልፍሽ ተነስተሽ ፍልም ምታዪ እኔ ግን ከእቅልፌ ተነስቼ ሃማም ነው ማጥበው😢
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 2 жыл бұрын
Its so NICE ....🤣🤣🤣 Thanks too much
@mamemame5438
@mamemame5438 2 жыл бұрын
መግደል መሸነፍ ነው! አሉ ነው
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 2 жыл бұрын
ተስፉ እና እናቱ እንዴት እደምወዳቸዉ
@lionstube3014
@lionstube3014 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@endu66
@endu66 2 жыл бұрын
Tineshi dakikawun beza betargulen dase yamel new baretubat
@eliaselu5634
@eliaselu5634 2 жыл бұрын
ኡፍ አዛዛው
@yosephrn9279
@yosephrn9279 2 жыл бұрын
እንዳይቋረጥ።
@loveisthepartoflifegodislo9216
@loveisthepartoflifegodislo9216 2 жыл бұрын
Kkkk tesfu na enat des selu yetebark asaking mekiru kentu adergew kuncha ende yazat doro alalem😂
@محمداحمد-ص3ف2غ
@محمداحمد-ص3ف2غ 2 жыл бұрын
Well 🌹🌹🌹♥️♥️♥️
@user-wc4im9yq7
@user-wc4im9yq7 2 жыл бұрын
ፈጣሬያቸውን🌹 የሚፈሩሰዎች🌹 ከሚታወቁባቸው🌹 ምልክቶች 🌹መካከል🌹 👉እውነትን ይናገራሉ 👉ቃሎቻቸውን ይሞላሉ 👉ዝምድናን ይቀጥላሉ 👉ለደካሞች ያዝናሉ 👉በሌሎች ላይ ኡይመፀደቁም 👉መልካም ባህሪን 🌹የተላበሱናቸው እኔንም እናተንም🌹 ከነሱ መካከልያድርገን ጎራበሉ ፕሮፋይሌን ይጫኑ ኢትዮፒያዊነት ይለምልም
@agermulu2540
@agermulu2540 2 жыл бұрын
Enat & lej des silu
@media6506
@media6506 2 жыл бұрын
ምርጥ እያለ ግን በጣም ኣጠረ, ጭራሽ ከ 17ቱ ደቂቃ ኣራት ኣምስት ደቂቃ ያለፈውና በየማህሉ የሚገባ የርእሱ ፅሁፍ ነው። አረ ካነሰ 25 ይሁን, ሳንከፍተውኮ እያለቀ ኣስቸገረን 🙄
@mikiman6119
@mikiman6119 2 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣቹልን ደብረኝ ነበር ፋ አረጓቹኝ
@kebedetimerga1514
@kebedetimerga1514 2 жыл бұрын
Thank you !!
@yarwkinfe9538
@yarwkinfe9538 2 жыл бұрын
Poletica beza
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 жыл бұрын
👌
@seblekonjo8481
@seblekonjo8481 2 жыл бұрын
አህለን😍😘😘
@NAZRAWI371
@NAZRAWI371 2 жыл бұрын
ኣበዛው ይትባረክ? ሲያስጠላ
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 жыл бұрын
መጣቹ ጣፋጮች😂😂😂መግደል መሸነፍ ነው እያሉን ገለው ጨረሱን
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 2 жыл бұрын
ክክክክክክ ወይኔ እኔም ሰራ ሰራ አያለኪ አንድ ቀን ሰለዝንጣ ቀረህ😆😆😆😆😆😆🙆🙆🙆🙆🙆
@sedikbayahile4218
@sedikbayahile4218 2 жыл бұрын
zare betum yedreberal eseti ena demo ke poletica wetu selechene
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 жыл бұрын
ወዶቼ መጣቹልን ፋታ የምያደርግ ቁምነገር ያዘለ ስራ ነዉ የዘመነችን ጉድ ነዉ
@hiyawmekonen6037
@hiyawmekonen6037 2 жыл бұрын
ቆዳ ቆዳ እያለ ነው አሁንስ
@YaradaLejTube
@YaradaLejTube 2 жыл бұрын
ቆዳን የቀመሰ ነው የሚያውቀው 😆😆
@belliloveyuol6870
@belliloveyuol6870 2 жыл бұрын
😄😅😅👌👌👌
@DjFj-k6s
@DjFj-k6s 28 күн бұрын
😂😂😂
@mickyman266
@mickyman266 2 жыл бұрын
ድሮ በጣም የምወደው ዮሃንስ ተፈራ ብዙም አልተመቸኝም ሌሎቹ በጣም በጥሩ ሁኔታ እየሄዱ ነው
@tameratetsegaye9672
@tameratetsegaye9672 2 жыл бұрын
በጣም አስጠላበት!!!!
@bethelemwoldhawrait5233
@bethelemwoldhawrait5233 2 жыл бұрын
የይትባርክ መጃጃል የበዛ ነው ያስጠላል ትንሽ ቀይሩት ኤጭ
@Tነኝየተክልዬዋ
@Tነኝየተክልዬዋ 2 жыл бұрын
ድምፃቸው እኩል ከቪድጋር አይድም ወይስ
@samiሳሚ
@samiሳሚ 2 жыл бұрын
አረ ደቂቃውን ባይሆን እንኳን 30 አድርጉት ሙድ ያለው ድራማ ነው ይሄን ፖለቲካ ይናገሩታል 🤣🤣🤣አሌክስ እና ሽፈራው ገዳዮች ናቸው ✌✌✌
@ናኒተኪኤ
@ናኒተኪኤ 2 жыл бұрын
@ ከባድ ሚዛን እውነት አስተዋይ ሰው ነህ ( ነሽ ) ደቂቃውን ያንዱን ሳምንት ለሁለት ከፍለው የኛን ግዜ ይቀልዱበታል ።
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 жыл бұрын
Wow 🤩 love this episode! Derasiune adenakut.
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 2 жыл бұрын
ይህ ልጅ ማን ነበር የህግ አማክሪው ኢትዮጵያዊው ሚስተር ቢን
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ደቂቃው ግን አሳቃቂ ሆኗል ይባስ እእ 😒እረ 30 ይሁን 😳
@zd5125
@zd5125 2 жыл бұрын
ስውዳቸው
@etemanchgoshu6694
@etemanchgoshu6694 2 жыл бұрын
ጭራሽ 17 ደቂቃ ባለፈው እኮ 18 ምናምን ነበር የበፊቱ ደሞ 20 ምናምን ደቂቃ ነበር😉😉እስቲ ትንሽ ገፋ አርጉት እስቲ ስወዳቹ🤗
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
አንተ ቅል ራስ አቤት ስድብ ክክክክክ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂👍👍👍
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 25 МЛН
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 22 МЛН
Интересно, какой он был в молодости
01:00
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 3,5 МЛН
300she (300ሺ) Ethiopian Comedy Film from DireTube Cinema
1:45:36
News ET Social
Рет қаралды 371 М.
🔴 የሰውን ድካም አንተ ታውቃለህ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:03:57
Betoch | “ወደቀደመው ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 331
30:18
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 661 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 25 МЛН