#Ethiopia

  Рет қаралды 21,981

Wintana Yilma

Wintana Yilma

2 жыл бұрын

ፍቅር ከዊንታ ጋር/Love/Ethiopia/Habasha/donkey/Enspire/Marcil/Miko/
Eshetu/Ethioinfo/AwtartvLife is not a full movie or a prank# it is not like tv# Love is like a music enjoy it! fikir bereket new! ሊጎዳሽ የቀረበሽን ወንድ በዚህ ታውቂዋለሽ

Пікірлер: 84
@yohanneskebede9727
@yohanneskebede9727 2 жыл бұрын
ለአንድ ሴት ልጅ በምንም ዓይነት ሕይወት ውስጥ ትለፍም አትለፍም ዝቅ የሚያደርግ ንግግር ሁልጊዜ አንገቷን እንድትደፋ ደስተኛ አንዳትሆን የማሰብ ችሎታዋን የሚቆጣጠር እጅግ ከባድ መርዝ ነው፡፡ ዊንታና outstanding! Continue!!!
@natsnetamare1505
@natsnetamare1505 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል። ሰለውዶች ባልናገር ይሻላብ። ሴቶቸ ኣይዛቹ ከውዶች መጠበቅ ቢቀር ይሻላል ራሳቹ ኣክብሩ, ለውድ ብለው መኖር ተገቢ ኣይደለም ለራሳቹ ኑሩ❤👌🏿
@asmaruchekole2993
@asmaruchekole2993 2 жыл бұрын
እውነት ነው የእኔ ቆነጆ እግዚአብሔር ይባርከሸ
@makdatube8713
@makdatube8713 2 жыл бұрын
የኛ ክልኒክ 🙏🙏👌🏾👌🏾😘😘😘
@amatuallah1699
@amatuallah1699 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ p
@rukiyayusef1497
@rukiyayusef1497 2 жыл бұрын
እውነት ውዴ ወላሂ በትክክል
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e 2 жыл бұрын
አይ ድሮ ባይሸ ምን ነበር ጊዜየን ባልሆነ ነገር አሳልፌ ከተጓዳሁ ቡሀላ ብጓዳም ካሁን ቡሀላ ካለፈዉ አይበልጥም የወንድን ልብ ማግኘት ከባድ ነዉ 💔💔💔🥺😥
@user-jh8zt1gl9z
@user-jh8zt1gl9z 2 жыл бұрын
አይዞሽ አችብቻ አይደለሽም እህቴ ብዙወቻችን በውድ የተበደልን በማይሆን ግዜ ያችንን አሳልፈናል ነገርግ ህይወት ስለሚቀጥል ለቀጣዩ ይጠቅመናል
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 Жыл бұрын
ማሬ ወንድ ልብሽን እዲሰብረው አትፍቀጂ ልቦን ሰበርኩት ብሎ ሲያስብ ልብሽን ቆዳ አልብሽው የምን ለሱ ብለሽ ትሰበርያለሽ
@dfgd9805
@dfgd9805 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽእህቴምርጥትምህርት ነውበርችልኝ
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 2 жыл бұрын
ሰላም ቆንጆ።አንች ጎበዝ ነሽ በግዜ ነው የገባሽ የመጥፎ ወንድ ባህርይ። ምን አለ ድሮ ሳልጎዳ ባቀው ይሉኝታ እና ሰው ማመን በጣም ነው ያጠቃኝ
@sarashemse
@sarashemse 2 жыл бұрын
ዊንታዬ ትምህርትሽን ስወደዉ 😍😍
@zeinbafantaw7661
@zeinbafantaw7661 Жыл бұрын
አችን ሳይኮ ሙሉ ነኝ አቦ ምችት ይበልሽሽሽሽሽሽሽእሟ💋💋💋💋💋💋💋
@hannabogale1377
@hannabogale1377 2 жыл бұрын
you always do great. about one sided love and how to moveon from it bemilu titles lay miker biset melkam new
@user-yr3eq5gu6j
@user-yr3eq5gu6j 2 жыл бұрын
እስቲ እዲ ንገሪልኝ ሴቶችን ዝቅ አርገው ለሚያዩት ወንዶሽ
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 2 жыл бұрын
Thank you So So much my dear ♥️🌹🙏
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 Жыл бұрын
በጣም ገጥሞኛል እደዚ አይነት ሰው በንግግር ሞራሌን ይሰብርኝ ነበር ያልሽውን ሁሉ ይለኝ ነበር ግን አለቅሳለሁ ብዙ ነገሬ አሳጣኝ ግዜን ገዘቤን እድሜየን በተለይ በሰው አገር እሱን ለማግኝ ግዜን እያብቃቃሁ ነበር እየደክምኩ ማየው እየሄድኩ ክዛም ስሄድ ብዙ ነገ ይዥ ነው ምሄደው
@mellkimesewesemyeedayeteni8876
@mellkimesewesemyeedayeteni8876 2 жыл бұрын
የኔ ውድ❤❤❤ አሸተዋይነገርነሸ
@kenyatube4722
@kenyatube4722 2 жыл бұрын
Thank u wude....adnakish negn ❤
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 Жыл бұрын
አሁን እግዚያብሄር ይመስገ የበለጠ ያለቀስኩትን የተገፋሁትን ፍጣሪ ሰጠኝ
@masiitamrte7377
@masiitamrte7377 2 жыл бұрын
ፍቅርቱ ስወድሽ😘😘😘
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 Жыл бұрын
በተለ እህቴ ሙታ የተናገርኝን አርሳውም ስልክ ታማ አላነሳላትም ነበር ለምን ይፀፅተኛልእሱ ስልክሽ ብዙ ወድ ነው ምታወሪው እያለ ቢዚ እዳይሆንበት እያልኩእር ምኑንን ላውራውበጣም አዝኝበት አለሁ ይባስ ብሌ እኔ አብሬው እያለሁ ሌላ ያዘ እማቃትን
@mahmoodalsumaiti769
@mahmoodalsumaiti769 8 ай бұрын
አይዞኝ እኔም እዳሺ ነኝ❤❤❤❤❤
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l Жыл бұрын
እኔ ሁሌምስንጣላ በጣምይሳደባል ግንአትስደበኝ ስለውስለምነደድነው ይቅርታ ይላል ምንትሉውኘላችሁ
@TitinaWaseneh
@TitinaWaseneh Жыл бұрын
የስው ሞራል ገድሌ ይቅርታ አይሰራም
@coolkuwait3873
@coolkuwait3873 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጅ ሰወደሸ
@user-em5ys4iv5f
@user-em5ys4iv5f 2 жыл бұрын
ትክክል
@gizawithaile1499
@gizawithaile1499 Жыл бұрын
Wintana ❤❤❤💎💎👑🙏🌹🌹🌹🌹
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ በቅንነት ፎቶዬን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@TitinaWaseneh
@TitinaWaseneh Жыл бұрын
የኔውስ ሲያወራኝ ነጌቲቭ ነው የማደርግበት ምንም መስሚያየ ጥጥ ነው
@user-el6ww7ho9f
@user-el6ww7ho9f 2 жыл бұрын
ዋዉ ትምህርቶችሺኮ ይለያሉ
@appcell6395
@appcell6395 2 жыл бұрын
Tnx yene wed🙏🏼❤
@mkaiil1568
@mkaiil1568 Жыл бұрын
ሳህ
@lemlemabraham2150
@lemlemabraham2150 2 жыл бұрын
You are right tanks
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 2 жыл бұрын
Thank you 💕🙏
@mearegnegalem4707
@mearegnegalem4707 2 жыл бұрын
ምን ልበል ሰላንቺ?????? የሰው ልጅ ሕይወት ውስጥ ያለውን እውነት ቁጭ ነው ያደረግሽው። ቀድሜ አንቺን አለማወቄ ቆጨኝ ዛሬ የጠቀሻቸው 3 ነገሮች በሕይወቴ ውስጥ የኖርኳቸው ናቸው። ይህን ወንድ እኔ በአንድ ቃል ብገልጸው ደስ ይለኛል። ራስወዳድ ነው። ራስ ወዳድነት ደግሞ ሌላን ሰው እንድታይና ስለሌላ ሰው እንድታስቢ አያደርግም።
@nerdetube1638
@nerdetube1638 2 жыл бұрын
እኔም ስለኔ ያወራች ነው የመሰለኝ
@husenahamad9395
@husenahamad9395 2 жыл бұрын
😍😭😭👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤💋💞💞💞💞💯💯💯💯
@user-el6ww7ho9f
@user-el6ww7ho9f 2 жыл бұрын
👍👍👍ሸር ሰብ
@kidanetewelde7085
@kidanetewelde7085 2 жыл бұрын
Thank you wintana I appreciate you..
@nejatebrahim4883
@nejatebrahim4883 2 жыл бұрын
ስወድሺየኔቆጆባቺምክርየማይቀየርአእምሮየለምበርቺ
@edumak5612
@edumak5612 2 жыл бұрын
Tekekel yenee mar
@maryalem1890
@maryalem1890 2 жыл бұрын
Betam enamsegenalen konjo ❤🙏
@ahirabdul5460
@ahirabdul5460 2 жыл бұрын
Fiqir Inji Ilih Aygebahum
@hanatesfguta9758
@hanatesfguta9758 2 жыл бұрын
Yani kimemi
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 2 жыл бұрын
Gosh zare lik bilesjal
@user-el6ww7ho9f
@user-el6ww7ho9f 2 жыл бұрын
ሰላም በርች
@eteneshwoldemariam8138
@eteneshwoldemariam8138 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ የት ነዉ የማገኝሽ።
@orlyyivarken8844
@orlyyivarken8844 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@alifchopele
@alifchopele 2 жыл бұрын
ዛሬ ሴጣን ሲሰርረን ነው እንዴ ያደረው??? ትክክል ብለሻል, ትዳር ለሴቶች ወንዶችን ማሰሪያቸው ነው:: ለወንዶች ግን መታሰሪያቸው ነው!!! "ተንበርክካ አግባኝ ብላ እስካልተማፀነችው ድረስ, ሰርጋቸውን ከፍላ እስካልደገሰች ድረስ የመወሰን መብት የላትም!!!" ብሏል dr. ሃይኮ:: Dr. ሃይኮ, "ለምን, ብትንትናም, ሌባ, አንባገነንና ውሽርታም ሴቶችን እንዴት አይተን ማወቅ እንደምንችል አትነግሪንም?" ብሎ ጠይቆሻል:: ሴቶች ክፉ ሲሆኑ, "መጥፎ ልምድ ከወንዶች ጋር ስለነበራቸው ነው" ትያለሽ:: ወንዶች ክፉ ሲሆኑ ግን "ከተፈትሯቸው ነው" ትያለሽ:: መቼ ነው የወንድ ጥላቻሽን የምታቆሚው???
@girmatefera6287
@girmatefera6287 2 жыл бұрын
አትሳሳቺ ወንድ ሴትን ዝቅ ለማድረግ ብሎ አይጠጋትም ጥቅምን ፈልጎ አይጠጋትም ተጋግዘው ለማደግ ንሮን ለማሸነፍ ንሮ ይጀምራሉ ሁልግዜ አዳምጥሻለሁ ያሁኑ ግን ያቀረብሽው የተሳሳተ ነው ።
@mearegnegalem4707
@mearegnegalem4707 2 жыл бұрын
ምነው የወንዶች ጉዳይ አሳሰበህንዴ???? አንተ መመስከር ያለብህ ስለራስህ ብቻ ነው። ምክንያቱም ዊንታና የጠከሰቻቸው አይነት ወንዶች የትየለሌ/ተቆጥረው የማያልቁ ናቸው።
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
@@mearegnegalem4707 Teyi Esum Ewunet alew . Sint Miskin Endene aynet wond ale 😝
@birkinesh2395
@birkinesh2395 2 жыл бұрын
🥰🥰👍👍💯
@user-gs5wt5ek1m
@user-gs5wt5ek1m 2 жыл бұрын
አህለን አደኛ ነኝ
@user-el6ww7ho9f
@user-el6ww7ho9f 2 жыл бұрын
🌹🌹👍👍💞💞
@maryeymoborhun9972
@maryeymoborhun9972 2 жыл бұрын
Andwa enya nagn😭😭😭😭😭😭😭😭
@maryeymoborhun9972
@maryeymoborhun9972 2 жыл бұрын
👍👍👍👍💔💔
@emebetdesta7003
@emebetdesta7003 2 жыл бұрын
👍
@lobaba989lobaba9
@lobaba989lobaba9 2 жыл бұрын
❤️❣️
@lubabaarebu9220
@lubabaarebu9220 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 2 жыл бұрын
😍😍😍😍
@ajnishanshiso3800
@ajnishanshiso3800 2 жыл бұрын
👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️🤙🤙🤙
@senakiya2368
@senakiya2368 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋💘
@user-cf6cx2wg5q
@user-cf6cx2wg5q 2 жыл бұрын
ስሚኝ እህቴ ቶሎ እንድት me ል ሽልኝ እፈልጋለሁ እናም የተዋወቅነው በቅርብ ጊዜ ነው ለትዳር ነው እም ፈ ልግ sh ሲለኝ እሺ አልኩ ት ስልክ ስናወራ ሁልግዜ በጣም ስሜታ ዊ ይሆናል እናም ሳሚኝ ምናምን እያለ አስቸገረኝ ምን ይሻለኛል 😭
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e 2 жыл бұрын
የኔም ነዉ አሁን ኒካ አናድርግ አልኩቴ ካልሆነ ብሎክ ላገናግረዉ አሰቤ አሸ ብሎ ቤተሰብ ሊልክ ኒካ በይዉ የሚወድሸ ከሆነ ላንች ፈቅርና ክብር ካለዉ ከወደድሸዉ ተቀበይዉ አህቴ የኔም ነዉ ሰከንድ አይቆይም በጣም ሰሜታዊ ነዉ 🥺🥺🥺🥺
@user-cf6cx2wg5q
@user-cf6cx2wg5q 2 жыл бұрын
@@user-lo2jj7oc4e እሺ እህቴ አመሰግናለሁ እኔማ ቤተሰብ አስጠይቅ አልኩት ትንሽ ሃዘን ላይ ነው እናም ትንሽ ወራት ጠብቂኝ አለ አድስ ነገር የሆነብኝ እኮ ስሜታዊ ሲሆንብኝ ቸንኮኝ ነው
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e 2 жыл бұрын
@@user-cf6cx2wg5q አረ አኔምጋ ልጁጋ በዚህ ጉዳይ ሳንጣላ አናዉቅም 😂😂😜😜 ላባርረዉ ነዉ ወላ ወሬዉ ሁሉ ሰለዛ ነዉ አጭ አንደዚህ ያለ ሰዉ አይመቸኝም 😂😂
@user-ok6ql5sj9s
@user-ok6ql5sj9s 5 ай бұрын
Yemwedew wend eyerakegn new sex enadrg sl enkoy byew mn ladrg gn des baleshi blogn neber melshilgn eshi yene konjo
@alifchopele
@alifchopele 2 жыл бұрын
🤔 ሴቶች ለአቅመ ሔዋን ስደርሱ መጀመሪያ ለምንድነው ከአባታቸው ጋር *** የሚመኙት? ከተሳካላቸው ግን ያፍሩና ደፍሮኝ ነው ይላሉ::
@wintanayilma
@wintanayilma 2 жыл бұрын
ሴቶች በመስማት ያፈቅራሉ አባቶች ይህን መረዳት አለባቸው እኔም የማውቀው የቅርብ ሰው አለ ግን ሚስቱን ለመበቀል ሲል ልጁን ይደፍራል ግን በቃላት አታሏት ስለነበር ፍቅር ያዟት ነበር ሁሉም ነገር እውቀት የፈልጋል
@Goose66
@Goose66 2 жыл бұрын
@@wintanayilma ማን ከማን ነው ፍቅር የያዘው???😳😳
@alifchopele
@alifchopele 2 жыл бұрын
ዛሬ ሴጣን ሲሰርረን ነው እንዴ ያደረው??? ትክክል ብለሻል, ትዳር ለሴቶች ወንዶችን ማሰሪያቸው ነው:: ለወንዶች ግን መታሰሪያቸው ነው!!! "ተንበርክካ አግባኝ ብላ እስካልተማፀነችው ድረስ, ሰርጋቸውን ከፍላ እስካልደገሰች ድረስ የመወሰን መብት የላትም!!!" ብሏል dr. ሃይኮ:: Dr. ሃይኮ, "ለምን, ብትንትናም, ሌባ, አንባገነንና ውሽርታም ሴቶችን እንዴት አይተን ማወቅ እንደምንችል አትነግሪንም?" ብሎ ጠይቆሻል:: ሴቶች ክፉ ሲሆኑ, "መጥፎ ልምድ ከወንዶች ጋር ስለነበራቸው ነው" ትያለሽ:: ወንዶች ክፉ ሲሆኑ ግን "ከተፈትሯቸው ነው" ትያለሽ:: መቼ ነው የወንድ ጥላቻሽን የምታቆሚው???
@wintanayilma
@wintanayilma 2 жыл бұрын
መስማት ካልቻልክ መናገርን መድፈር የለብህም እኔ ከተፈጥሯቸው ብዬ አላውቅም ካሳለፉት ህይወት ነው ወንድም ሴትም መጥፎ የሚሆኑት
@alifchopele
@alifchopele 2 жыл бұрын
@@wintanayilma ታዳ ለምንድነው "ወንዶች ተጠንቀቁ, ቆሻሻ ሴቶች በዘመናችን በዝተዋል ስለዚህ ባለጌ ሴቶችን በዚህ መለየት ትችላላችሁ " ብለሽ ሀቁን በፍፁም ግልፅነት የማታስተምሪው??? ስቶች ስታለሉ ምስኪኞች, ወንድ ሲታለል ሞኝ.....???
@user-zb1ff1sl9o
@user-zb1ff1sl9o 2 жыл бұрын
እውናትን አምነህ መቀበል ግዴታ ነው ደግሞ ጥለቸ ንግግረ እየሰየክ ነው በሴቶቸ ለይ እየሆና የለ ነገረ ነው የሰተማረቸው ምን ቸግር አለ ሴቶቸ ከእንዴዝ አይነት አውሬ ወንዶቸ ብጠነቀቁ ?
@alifchopele
@alifchopele 2 жыл бұрын
@@user-zb1ff1sl9o እኔ/ እኛ ሴት ላደጋ መጋልጧን/ ክፉ አንመኝም!! የwintana አፈሙዝ ለምን ወንዶች ላይ !!ብቻ!! ተደቀነ ነው ያልኩት:: የትኛውም ቪዲዮ ላይ ዞራ ዞራ ሴቶች ከወንዶች ተጠንቀቁ አላርም, አላርም, አላርም ነው የምትለው:: ግደለኝ ወዳጄ, ሞት አጠገቧ እንደሰው ቢቆም እንኩአን የሴትን መዓት አትናገርም!!! 😂😝
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e 2 жыл бұрын
@@alifchopele ወንድ ከሆንክ ባለጌና ጀግና ሴት አንደት መለየት ያቅትሀል 🤔🤔🤔 ጡሩ ከሴት ባሏ ዉጭ አትዝረከክም በየሚድያዉ
@alifchopele
@alifchopele 2 жыл бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎
@rimtube7370
@rimtube7370 2 жыл бұрын
ወገኖቸ ሰብስክራይፕ አድርጉኝ አድስ ጀማሪነኝ
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ በቅንነት ፎቶዬን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 61 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 97 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,8 МЛН
የሴቶች የአይምሮ ጨዋታ
12:47
Wintana Yilma
Рет қаралды 66 М.
ከማጀት እስከ አደባባይ |  ሀገሬ ቢዝነስ    | ሀገሬ ቴቪ
22:26
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 410
Творим ДОБРО❤️🙏🎁
1:00
Ишутин богат душой
Рет қаралды 12 МЛН
МБАППЕ слил УЧАСТНИЦУ🥶 #2дротс #мбаппе #2drotsdays #мбэйп
0:17
Творим ДОБРО❤️🙏🎁
1:00
Ишутин богат душой
Рет қаралды 12 МЛН
ИСТОРИЯ ПОВТОРЯЕТСЯ🧨
0:16
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 6 МЛН