Ethiopia - ኢራን የእርዳታ እጇን ለአሜሪካ ዘረጋች!

  Рет қаралды 201,556

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер
@OfficialKidist
@OfficialKidist 14 күн бұрын
አሜሪካ ገና መች ተነካና የንፁሃን የህፃናት ደም ፈጣሪ መቼም ዝም አይልም የግዜ ጉዳይ ነው
@accacc5974
@accacc5974 14 күн бұрын
ትክክል ኢራንን ሴስፈጆት ሊብነንንም በእስራኤል ሴስመቱ ዛሬ ኢራንም ለእርዳታ እኔን ዘረጋችላቸው ተመስገን
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 14 күн бұрын
Bitikilll
@seada9327
@seada9327 14 күн бұрын
@HananWubeshet
@HananWubeshet 14 күн бұрын
ሳልሞት ይህን ያሳየኝ አላሁ አክበር❤
@abrhamgesese2081
@abrhamgesese2081 14 күн бұрын
መሰሎህ ነው ገልቱ
@كلناالغذة
@كلناالغذة 14 күн бұрын
ወላሂ ወሊላህ ሀምድ እኔ በደስታ እባይ ነው ሚወርደው ባየሁት ቁጥር ስጁድ ነው ምወርደው ለጊታዬ
@lulukedir6543
@lulukedir6543 14 күн бұрын
አዎ አልሀምዱሊላህ ይባስ ይባባስ
@አሚአባቴንናፋቂ
@አሚአባቴንናፋቂ 14 күн бұрын
@@HananWubeshet በጣም ያችን የተረገመች ሀገርም ሳንሞት ልክ አስገብቶ ያሳየን 🤲
@tsigeredaayza8845
@tsigeredaayza8845 14 күн бұрын
ፈርታ ዉለታ ከታሰበላት ብላ ገባች አንጅ አሜርሪካ እና እስራኤል ከሷ መቼም እርዳታ አይፈልጉም
@twinklestar2448
@twinklestar2448 14 күн бұрын
አልሀምዱዱላሂ ጌታ ምስጋና ይገባህ ኑፁሀንን አተ ጠብቃቸዉ
@حليمهحليمه-ع5غ
@حليمهحليمه-ع5غ 11 күн бұрын
☝️☝️☝️
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 14 күн бұрын
ኢሄን በረከት በ እስራኤል በጋዛ የጨፈጨፋቸው ይድረስልን አላህ ግፈኞቹን ቢቆይም ይቀጣል ሱብ ሀነክ አላህ የበላይነቱን አሳያቸው
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 13 күн бұрын
አሚን ያራብ
@HubelAl-UZZA
@HubelAl-UZZA 13 күн бұрын
allha?🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@mulalemWeres
@mulalemWeres 12 күн бұрын
እስራኤል የነካ ወየውላቹ ተብሎዋል
@AssAssh-h3f
@AssAssh-h3f 14 күн бұрын
ሚስኪን አሜሪካ አላህታላቅነው መቸም በበዳዮችላይ አይተኛም እንግድህ እስራኤል ከፈጣሪቅጢት ትታደጋታ እኛም ጌታችንን እናመስግን በጋዛ ያነባነውን ያክል አሁን እንደሰት ሁሌምዱአየ አሜሪካ የእጇን እንድታገኝ ነው ለከልሀምድ ያረብ
@ia6750
@ia6750 14 күн бұрын
Chill chill
@beyenebeyene-s9x
@beyenebeyene-s9x 14 күн бұрын
ስለሃገርህ አታስብም አላቅላቂ
@zedBinthusen
@zedBinthusen 14 күн бұрын
Alhamdulilah
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 13 күн бұрын
አሚን ያራብ
@HubelAl-UZZA
@HubelAl-UZZA 13 күн бұрын
allha-0 😂😂 👉💩🕋💩
@fairfair5506
@fairfair5506 14 күн бұрын
አሜሪካ የዘረቺውን እየጨደች ነው የእስራኤልንም በጉጉት እንጠብቃለን
@mustafamhammd-r3n
@mustafamhammd-r3n 14 күн бұрын
ኢንሻአላህ አይቀርም በቅርቡ አሏህ ያሳየን ያረብ
@semiraabdu9358
@semiraabdu9358 14 күн бұрын
እንሻኣላህ ያረብ
@Aselefiyah-t6c
@Aselefiyah-t6c 14 күн бұрын
اللهم زدهم ولا تجعل لهم بردا وسلاما አላህ ሆይ ጨምርላቸው ለነርሱ መብረድንም ይሁን ሰላም አታድርግላቸው እነርሱ በዳዮች ጨካኞች ናቸው ኢላህ የነዚያ ህፃናት ደም ብቻ ይፍረዳቸው ውርደትን አከናንባቸው
@woyay2095
@woyay2095 14 күн бұрын
اللهم امين
@seada9327
@seada9327 14 күн бұрын
Aminn❤
@RobelTemesgen-h4k
@RobelTemesgen-h4k 14 күн бұрын
አይባልም እህቴ አላህ ምንም የማያዉቁ ህፃናትን አይቀጣም ባይሆን ትንሽ ለማኝ ያድርጋት
@HussinAlhabshi-vc2io
@HussinAlhabshi-vc2io 14 күн бұрын
አሏሁመ አሚንንንንን ዚድ ያረብ ወላ ተተወቀፍ😅😅😅😅😅
@zedBinthusen
@zedBinthusen 14 күн бұрын
Amiin ya allah
@zeyenabaibeyemuhey
@zeyenabaibeyemuhey 14 күн бұрын
አላህዬ አይሁዶችን መጨረሻ ሳታሳየኝ እንዳትገለኝ ያረብብ። ነፋሱ የአላህ ትዕዛዝነዉ አለም ቢሰበሰብ ማንም አያድንም አልሃምዱሊላሏሂ ❤
@JemilaSeid-f2p
@JemilaSeid-f2p 14 күн бұрын
🎉ገና መቸ የጋዛ ደም
@sofigondar5941
@sofigondar5941 14 күн бұрын
አረ አሁንም ይቀጥል ወደ እስራኢል የፍልስጥም ደም ነዉ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 13 күн бұрын
ኢሻ አላህ ያራብ
@EmuMiftah-vo3ft
@EmuMiftah-vo3ft 14 күн бұрын
ፋርስያን እና የሁዶች ቢረዳዱ አይገርምም ቅጣቱ ከላይኛው ነው ልብ ላለው ሀያል ማን እንደሁ አሳይቷል አላሁመ ዚድ ወባርክ
@Addis7tube
@Addis7tube 14 күн бұрын
በቀጠይ እስራኤል የድርገው
@vvvffff1290
@vvvffff1290 14 күн бұрын
አይቀርምበአላህፍቃድየጋዛደም የትምአይደርስም።
@RahmaMuhamed-hs1mm
@RahmaMuhamed-hs1mm 14 күн бұрын
አሚን ያ አሏህን ጥላት ያፋልን​@@vvvffff1290
@alinurusen1890
@alinurusen1890 14 күн бұрын
አሚን
@seada9327
@seada9327 14 күн бұрын
❤አሚንንን
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 14 күн бұрын
ጣኦታችሁ አይሰማችሁ እርርር ብላችሁ ትቀራላችሁ እንጂ
@MukaMukaMuka-c4l
@MukaMukaMuka-c4l 14 күн бұрын
አዎን ብዙ ያሳያል እድሜ እና ጤና ይሰጠን
@ሉቅማን
@ሉቅማን 14 күн бұрын
ኢራን በሰበብ ጋዝ ልታርከፈክፍነው በርቺኢራን
@abcabc7430
@abcabc7430 14 күн бұрын
ኢራንኮ አዷ የኢስላም ጠላትናት
@BrukKassa-t9k
@BrukKassa-t9k 14 күн бұрын
😂😂 የምር የእኔም ሃሳብ ነዉ ዉሃ ሳይሆን ነዳጂ ነዉ ኢራን ይዛ የምትሄደዉ
@SemiraKassaw-m1r
@SemiraKassaw-m1r 14 күн бұрын
​@@abcabc7430እንዴት ሙስሊሞች አይደሉም እንዴ
@ሉቅማን
@ሉቅማን 14 күн бұрын
@@abcabc7430 እውነትነው አሜሪካደግሞ የጋራጥላታቺንናት ክክ
@ሉቅማን
@ሉቅማን 14 күн бұрын
@BrukKassa-t9k ክክክ
@lc09o95
@lc09o95 13 күн бұрын
በረከቱ ለኢስራኤል ይትረፍ
@BbkB-c1n
@BbkB-c1n 11 күн бұрын
😅😅😅አሚንንንን😅👍
@12yes57
@12yes57 14 күн бұрын
ማኖር ደጉ ስንቱን አየነው
@mohamedsualih5498
@mohamedsualih5498 14 күн бұрын
እኔ ግራ የገባኝ በ tecnology ዝናብ ማዝነብ ይቻላል አልተባለም እንዴ 🤔🤣 SUBHAAN ALLAH ❤
@Sameira-k9l
@Sameira-k9l 14 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@ወለየዎኢስላምሰላም
@ወለየዎኢስላምሰላም 14 күн бұрын
😂😂
@AbdulkeharBeyan
@AbdulkeharBeyan 14 күн бұрын
Mechem aychalm wshet new
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 14 күн бұрын
ኧረ በሳቅ😅
@thaibamohammed7376
@thaibamohammed7376 14 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@mebratbereket2732
@mebratbereket2732 12 күн бұрын
ወንድሜ ድምጽህ ማራኪ ነው ዜናህ ደግሞ ታማኝ ነውና እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
@BbkB-c1n
@BbkB-c1n 11 күн бұрын
አሚን
@Kediryimamyimam
@Kediryimamyimam 14 күн бұрын
አላህ ሆይ ጨምር እዳትቀንስ ቁጣህን ጨምር ያርብብብብ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 13 күн бұрын
አሚን ያራብ የእጃቻውን ስጠቸው
@user-jx5bb4bv6
@user-jx5bb4bv6 14 күн бұрын
እደት ውሐ፣እሣትን፣አያጠፋም፣ሡብሐንአላሕ፣ይሕ፣የአላሕቁጣነው
@FethiyaAli-i1e
@FethiyaAli-i1e 14 күн бұрын
Meen Wuha Becha East Yematefiya Keamikalem Terechitoal Eko Gen Esatu Ke Ser Selehon Latin Biyatefut Wustu East Eko Newu
@mediseid3574
@mediseid3574 11 күн бұрын
ዉሀ እሳትን አያጠፋም እዳዉም ያባብሳል
@AishaOmer-i1r
@AishaOmer-i1r 14 күн бұрын
የግዜ ጉዳዩ ነው ሁሉም የዘራውን ያጭዳል 😢
@amanuelabera-y8v
@amanuelabera-y8v 9 күн бұрын
ኢትዮጵያ ማች ነው ምትርዳት😭😭😭
@SdhJfd
@SdhJfd 14 күн бұрын
መፈናቀል ምንእደሁ ይቅመሰትእስኪ
@FelekechMelese
@FelekechMelese 14 күн бұрын
ሰላም ላለም ይሁን ለክፎችም መማሪያ ይሁንላቸዉ ይቅር በለን አምላኬ ዉይ
@Rozamambe
@Rozamambe 14 күн бұрын
ያአላህ ይቅር ብለን😢😢😢😢
@Mlu-gh2nt
@Mlu-gh2nt 14 күн бұрын
ጨምር ቀጣይ እሥራኤል
@ZnatZnat-e9k
@ZnatZnat-e9k 11 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ለሀያለ ጌታየ ለአላህ ሱበሀኖ ተአላ ምስጋና ይገባዉ
@ygggdhgg3356
@ygggdhgg3356 14 күн бұрын
ዋው ደስ የምል ዜና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KeltumAshenafe
@KeltumAshenafe 14 күн бұрын
ሁሉም ከአላህ ነዉ።አላህ ሆይ ለምድራችን ሠላምን ስጥ።
@ZEMZEMALI12
@ZEMZEMALI12 14 күн бұрын
በርግጥ አለም ፍትሀዊ አይደለችም በጋዛ ከአርባሺ ህዝብ በላይ ከነቤታቸው ሲያልቁ አለም አይቶ እንዳላየ ነበር ፀጥ ያለው አሁን ግን አለም ያሸረግዳል አሏህየ ቀጣይ ደግሞ የአረሜነወቹን የእስራኤልን መጨረሻ አሳየን እንደዚ ምን ያህል ህመም እንዳለው ሁሉም ይሞክሩት😢😢😢😢😢😢
@WaledAletf
@WaledAletf 14 күн бұрын
Ya reb!!!
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 13 күн бұрын
አሚን ያራብ
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 14 күн бұрын
የእውነት፡አምላክ፡ሀያሉ፡አላህ(ፈጣሪ)ሆይ፡ብቸኛ፡ልዕለ፡ሀያል፡አንተ፡መሆንህ፡አሳይተሀል፡ሱብሃነከ፡አንተ ያረብ፡አልሀምዱሊላህ።እነርሱ፡አያውቁምና፡እዘንላቸው።የፍልስጤም፡ነፃነት፡እስኪታወጅ፡የህፃናቶች፡እልቂት፡እንዲያበቃ፡ቁዱሱ፡መስጊድ፡አልአቅሳ፡እንዲከፈት፡አድርግ፡አሚን።
@HirutHirut-jo2zg
@HirutHirut-jo2zg 13 күн бұрын
ኢሄ የሚያሳየው ሰው ለሰሰው ምን ያህል እንደሚያስፈልግ ነው ኢራን ሆይ ፈጣሪ ሀገርሽን ሕዝብሽን ፈጣሪ ይባርክ ከማንኛውም አደጋ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እሰይ ከማለት ልርዳሽ እሳቱን አብረን እናጥፋ ትልቅነት ነው። በእውነት ታላቋ ኢራን ብያታለሁ።
@JemalAdem-i6g
@JemalAdem-i6g 14 күн бұрын
ሙስሊም ለዚች አለም አይመፃደቅም❤❤❤❤።
@abdurahimkassa3135
@abdurahimkassa3135 13 күн бұрын
🇵🇸🇵🇸🇵🇸"""የሚያድግ ልጅ አይጥላህ"" የሚሞትም ሽማግሌ አይርገምህ!!! ይላል ያገሬ ሠው!!! የቁስልን ህመም የሚያውቀው ታማሚው ነው እናም ተረኛ ታማሚ ህመሙን ይቅመሠው!! በግዜው ፈጣሪ ለሁሉም መልስ አለው!!!!🇵🇸🇵🇸🇵🇸 """ ፀሀይ ትጠልቅ ይሆናል እውነትና እምነት ግን እየደመቁ ይመጣሉ""!!!!!
@thomywub2317
@thomywub2317 14 күн бұрын
ኢራን ትክክለኛ የእስላሞች ሃገር መሆኗን አስመሰከረች❤ ጠላቷንም በአዘኔታና በፍቅር አሸነፈች 🙏
@afomya-ngy
@afomya-ngy 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ምርኮህን አብዛ ድረስላቸው ከዚ የሞት ቅጣት አድናቸው ቅዱስ ሚካኤልን ልከህ
@mekamr
@mekamr 14 күн бұрын
አሜሪካ የእጇን ነው ያገኘችው
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 14 күн бұрын
Betam engy
@Abdre-m4h
@Abdre-m4h 14 күн бұрын
የሁልግዜ ሚኞቴ አሜሪኬ ታራ ሀገር ሆና ማይትነው በየቦተው የምነያው ሰቆቃ የአሜሪካ የጅ ውጤት ነው
@ሡብሀነሏህ
@ሡብሀነሏህ 14 күн бұрын
ሡብሀነሏህ ወልሀምዱሊላህ ወሏሁ አክበር ጠየአሏህ ጁኑዶች ብርቱ ናቸው ያረብ ኢስራኤልና አሜሪካን ከነምድሯ ገልብጥልን
@SemiraDesalegn-i3o
@SemiraDesalegn-i3o 14 күн бұрын
ይገርማል እግዚበሔር መኖሩን ሲያሳይ ከዛ ሁሉ ቤት የጌታችን የመደሐኒታችንና የናቱ የድንግል ማርያም ሐዉልት ያለበት ቤት ምንም አልሆነም ልብ ያለዉ ልብ ይበል የሚማር ከታሪክም ይማር የዘላለም አምላክ ክብር ምስጋና ይግባህ
@122-ki4do
@122-ki4do 14 күн бұрын
የቆየነው ብለዋል የዛሬ አይደለም
@qader6010
@qader6010 14 күн бұрын
አሜሪካ ከነዚ ከጃጁ ከሁለት ሽማግሌዎች በስተቀር ሌላ የሚመራት ወድ የለም ማለት ነው
@ShewaregaMelaFute
@ShewaregaMelaFute 9 күн бұрын
የበላይም በላይ አለ፤ ገና ብዙ እናያለን።
@Ebro_Tube1
@Ebro_Tube1 13 күн бұрын
አላህ ይቅር የበለን ሁላችንም 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@BbkB-c1n
@BbkB-c1n 11 күн бұрын
አሚን
@freweinitekie7869
@freweinitekie7869 14 күн бұрын
ኢራን እግዚአብሔር ይባርክሸ 👏👏👏👏👏👏👏
@TsehayHailemaram
@TsehayHailemaram 14 күн бұрын
በአምላካችን ላይ እያላገጡ ጥፋታቸውን አምነው በእግዚአብሔር ፊት ንስሐ መግባት አለባቸው የሰማይና የምድርን ፍጣሬ ቤት የለህም እግዚአብሔር አይዘበትበትም።
@HirutHirut-jo2zg
@HirutHirut-jo2zg 13 күн бұрын
ውዶችዬ እነዚህ አሜሪካኖቾ ፈጣሪን ማወቅ እና ፈጣሪን እርዳታ በአስቸኳይ ቢጠይቁ ይቆማል የሚል እምነት አለኝ የፈጣሪ ቁጣ ነው
@MunaGemeda-b1j
@MunaGemeda-b1j 14 күн бұрын
ልክነዉ የጊዜ እንጂ የሰዉ ጀግና የለም ክፉ አሳቢና አድራጊዎችን መልካምነትን በማስተማር መቅጣት ይቻላል
@WudieYbza
@WudieYbza 14 күн бұрын
ብሩክ ያድርግልኝ
@WudieYbza
@WudieYbza 14 күн бұрын
አሜሪካ መቼም ከስህተቷ አትመለስም
@Work-e5g
@Work-e5g 14 күн бұрын
አለሁ አክባር😢😢😢🎉
@እሙሱመያ-ኈ7ቐ
@እሙሱመያ-ኈ7ቐ 14 күн бұрын
አላሁ አክበር አላህ ትልቅ ነው ሀያል ነው አልሃምዱሊላህ ይሂን ላሳየኝ ጌታ
@haronzmzm
@haronzmzm 14 күн бұрын
ቀጣይ እስራኤል ይንደድ ፀሎታችን ነው ::
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 14 күн бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለዉ
@ሊን
@ሊን 14 күн бұрын
በጣም ይገርማል ያአላህ ስራ
@Zinabubekele-xo2qy
@Zinabubekele-xo2qy 10 күн бұрын
ኢየሱስ ያድናል!
@kingsonsamisha1
@kingsonsamisha1 13 күн бұрын
እስራኤል ለዘላለም ትኑር !! 💪❤
@Imworking-fm8rv
@Imworking-fm8rv 13 күн бұрын
😂😂😂
@MehamediSiragi-nz9tr
@MehamediSiragi-nz9tr 13 күн бұрын
የአባታችሁ አገር ተቃጠለ እናንተም ትቃጠላላችሁ 🤣🤣🤣🤣🤣
@meseretwubetu-ko8vk
@meseretwubetu-ko8vk 12 күн бұрын
አሜን
@keriwuloyewa3030
@keriwuloyewa3030 14 күн бұрын
አላህየ ዉሀዉን ጋዝ አርገላቸዉ እልም ያርጋቸዉ
@HussinAlhabshi-vc2io
@HussinAlhabshi-vc2io 14 күн бұрын
አሚን እያደረገዉ ነዉ😂😂😂😂😊😊
@ሲዳማ
@ሲዳማ 14 күн бұрын
እላህን አመስግናለው ስው ብቻ አይሙት ሌላውን እስይይይ
@Tzta1-m9q
@Tzta1-m9q 14 күн бұрын
ችግር ስንት ያሳየናል🤔🤔🤔
@ZdZd-d4f
@ZdZd-d4f 14 күн бұрын
ኢራን እሄን አጋጣሚ መጠቀም አለባት ጋዝ መሆን አለበት
@fetiyaferuha9067
@fetiyaferuha9067 14 күн бұрын
😅😅😅
@Munababa507
@Munababa507 13 күн бұрын
እንዲባባስ የበለጠ 😂😂😂😂
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 12 күн бұрын
ደስ ሲል
@የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ
@የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ 11 күн бұрын
ክክክክክ አላሀአክብር አላሀአክበር ማሻ አላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላሀክበር አላህክበር አላሀአክበር ማሻአላህ ማሻአላህ 🌷🌷🌷 ይሀነዉ ፈጣሪያችን ይህነዉ የኛዳኚ እልልልልልልልልልልልል
@Jamalalif-r5t
@Jamalalif-r5t 14 күн бұрын
ዋናው እርዳታ የአላኽ ነው። አላኽ ካረዳቸው የአለም ሕዝብ ልረዳ ብሉ እንኳን አይችሉም። በእርግጠኝነት ነው የምናገረው።
@fetiyaferuha9067
@fetiyaferuha9067 14 күн бұрын
Ye Allah quta AMERICA , ISRAILL & agazachew IBLIS lay yehun
@samueltekle8498
@samueltekle8498 14 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነው
@gezawwerdefa4822
@gezawwerdefa4822 13 күн бұрын
ድሮም ኢራንን እወዳታለው። ❤
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 14 күн бұрын
ኢራን ምን አገባት ፈጣሪ የለም ለሚሉ እብዶች የምን እርዳታ እኛንም ሀያል አገር እያሉ አገር ሲያፈርሱ የኖሩ ጨካኛች
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 14 күн бұрын
ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪ ብላ ይሆናላ
@qananifashions9528
@qananifashions9528 14 күн бұрын
We appreciate iran for helping America
@WudieYbza
@WudieYbza 14 күн бұрын
I admired IRAN!!!❤
@AsnaAsna-z6q
@AsnaAsna-z6q 13 күн бұрын
Subahanallah
@FilimonAregay-k4r
@FilimonAregay-k4r 14 күн бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@AbdurahmanAli-hs6es
@AbdurahmanAli-hs6es 14 күн бұрын
ይገርማል
@segededemissie3505
@segededemissie3505 13 күн бұрын
ተመስገን ...? አሁን ነው!
@ma9546
@ma9546 13 күн бұрын
Pray for Gaza
@anwarteka8862
@anwarteka8862 9 күн бұрын
Allah Akbar❤
@fetiyaferuha9067
@fetiyaferuha9067 14 күн бұрын
Allhamdulillah sume Allhamdulillah Yensuhan enba new. Ahunem Allah yechemerbachew
@HappyMartialArts-ty3vz
@HappyMartialArts-ty3vz 14 күн бұрын
Salmon ihen ayewu alhamdulih❤❤
@sirajlemani4535
@sirajlemani4535 14 күн бұрын
They said they will make Gaza a hell to be a power over the poor people of Palestine. This is power.
@MohammedSheksuleyman
@MohammedSheksuleyman 14 күн бұрын
Allah akiber
@AnwarRedi-w5i
@AnwarRedi-w5i 14 күн бұрын
አለሀምዱልለይ ይበለት እቺ ጫፍጫፊ ሀጋር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MahiSura-fe6pz
@MahiSura-fe6pz 12 күн бұрын
ኢራናውያን ለአሜርካዊያናን ይቅርታ ማደርግ አለባቸው ይቅርታቸው ብቻ በቂ ነው
@አሚአባቴንናፋቂ
@አሚአባቴንናፋቂ 14 күн бұрын
በነሱ ወጀል ብዛት እስሳዎቹም አብርው ተቀጡ ሲያሳዝኑ 😢
@FethiyaAli-i1e
@FethiyaAli-i1e 14 күн бұрын
Awo Welahi Ensu Nachiwu Yemiyasazenugni
@JemaludinMudesir-b7o
@JemaludinMudesir-b7o 13 күн бұрын
ምላስ ብዙ መዘዝ ይዞ ይመጣል ገና ነዉ
@WudieYbza
@WudieYbza 14 күн бұрын
Wow!Iran great!
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 14 күн бұрын
አህሌን ፈታዎች🎉🎉🎉🎉🎉
@DagimGuanche-h2b
@DagimGuanche-h2b 14 күн бұрын
ሰላም ለሰው ልጆች🙏
@Guii-cs5en
@Guii-cs5en 14 күн бұрын
ኡንኳን
@IbnabasAbas
@IbnabasAbas 14 күн бұрын
ደስ ስል
@حليمهحليمه-ع5غ
@حليمهحليمه-ع5غ 11 күн бұрын
እኳንም ተቃጠሉ አያልነንእያሉ በፍልስቲም ግፍ የት ይደረሰ በቁማቸው ጀሀነብ ይግቡ አልሃምዱላሂ አላህ ለተበዳይ ጎን ነው አስመሳወች ሁላ በርግጥ ያዛስናል ግን አያልነን እያሉ ነበረ አያሉ አላህ ነው ስልጣኑ የማይወርደው ☝️
@terefebirhanu8680
@terefebirhanu8680 14 күн бұрын
መልካምነት ለእራን
@bilalmohammed3843
@bilalmohammed3843 10 күн бұрын
አረአሣከኝ ቀንብዙያሣያል
@فاطمةالسلفيةزهرةالسنة
@فاطمةالسلفيةزهرةالسنة 13 күн бұрын
እኔ ማወቅ የፈለኩት ኢትዮጵያን ሰላም ናቸው ወይ?
@سراجالحربي-ت6ت
@سراجالحربي-ت6ت 14 күн бұрын
ፍጣረ እሷንም እንደ ጋዛ ያድርጋት ገና መቼ ተነካችና እንደሰው የማይቸኩለው ሀያሉ ጌታችን ብዙ ያሳየናል
@DenurAbdelah
@DenurAbdelah 14 күн бұрын
Right behavior of slam
@user-pf3xq5lx4j
@user-pf3xq5lx4j 14 күн бұрын
አይአሜሪካ እሳትለኮሸ ነበረቾ በሐገሮአ አጠገባት
@ZeynebMuhammed-o7k
@ZeynebMuhammed-o7k 11 күн бұрын
Iwunet ken bzu yasayal subhan allah
@SamirNasri-i8h
@SamirNasri-i8h 14 күн бұрын
ሰላም
@ZinateAhmade
@ZinateAhmade 14 күн бұрын
መገን ፓለቲካ ዙረው ሊገናኙ አብይ እና ጌታቸው እረዳ አማራን እና ትግራይን ጨረሱ ኢራን እና አሜሪካም እንደዛው
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 14 күн бұрын
Tikillll
@Sameira-k9l
@Sameira-k9l 14 күн бұрын
ወላሂ ትክክል
@dandi704
@dandi704 14 күн бұрын
ኢራንዬ እናመሰግናለን እንደነገርኩሽ እሺ አታሽቃብጪ ከቻልሽ ቤንዚን አርከፍክፊበት😮
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 14 күн бұрын
Hhhhh tikilll iran eko sewe new metasechrsew😢😢😢
@122-ki4do
@122-ki4do 14 күн бұрын
ክክክክ ደስ የሚል ኮሜንት
@አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ
@አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ 14 күн бұрын
ደግ ሆነች አሜሪካን ትደድ
@ZaynbZaynb-i3m
@ZaynbZaynb-i3m 13 күн бұрын
እደነሱ ሰራእማ 😢😢😢😢😊
@mulugetamerkbu3053
@mulugetamerkbu3053 14 күн бұрын
እግዚኦ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
@MabrukaSurur
@MabrukaSurur 14 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 14 күн бұрын
አሜሪካን የተፈጥሮ አየር ንብረት ቢመጣባትም እሄ የአለም ሁሉ ስጋት ነው ስለዚህ ነገ ወደመካከለኛው ምስራቅ ያ ጠራራ በረሀ እደዚህ አይነት ነገር ቢገጥማቸው ያልቁ ነበር ነገር ግን በተፈጠሮ መቀለድና እኔን አይነካም ማለት ስህተት ነው በተለይ ኢራን ለስራላላ እያመቻቸች ነው ኢቲዮጲያ በየጊዜው የሚከሰተው የድርቅና,ሳተጎመራ,እዲሁም በጎርፍና በመሳሰሉት ኤየተመቻት ነው
@thomywub2317
@thomywub2317 14 күн бұрын
ከሚወድም ቢወሰድ ይሻላል። እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
የአሜሪካና የሩሲያ ፍጥጫ!  |NBC ማታ  @NBCETHIOPIA
8:53
28,01,2025,ODuu Amme
15:00
Ahmad Culullee
Рет қаралды 5 М.
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН