Ethiopia - ኢሳያስን ያስደሰተው የብልጽግና አቋም የባድሜው ጉድ!

  Рет қаралды 106,069

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 237
@luckydad7339
@luckydad7339 6 ай бұрын
Welkiet, Raya, humera belong to the Amhara people. Badme and surrounding villages belong to Eritrea proved by international court. Tigray border end at Tekeza river. Period.
@FasilMehari
@FasilMehari 6 ай бұрын
ኤርትራ ለሕግ ተገዢ የምያደርጋት ምሳሌ የ የመን የ ሐነሽ ጉዳይ አለማቀፍ ፍርዱ ለ የመን በሰጠ ግዜ ኤርትራ ለ ሕግ ተገዢ ሁናለች አለማቀፍ የ ወሰነው የ ባድመ ጉዳይ ለሕግ ተገዢ ካልሆኑ ወያኔ ታድያ የ ወልቃይትና ራይ ጉዳይ ይገባኛል ማለቷ በ ሕግ ሳትገዛ ይገባኛል ማለቱ ይገርማል
@SentayhuTemsgen
@SentayhuTemsgen 6 ай бұрын
እኔ የናፈቀኝ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሠላም ነው ። ጦርነት ይብቃን ሠላም ለሀገራችን ይሁን ።
@surafeltibebu4522
@surafeltibebu4522 6 ай бұрын
ህወሀት ለማዘናጋት ፈልጎ እንጂ ባድመ የ እነሱ እንዳልሆነ ያወቁታል የእነሱ ጦር አሁንም አይኑ ወልቃይት ላይ ነው
@عيشهمحمد-ع4و
@عيشهمحمد-ع4و 6 ай бұрын
ሀቅ ብለካል ማዘናጊያው ብዛቱ የሌባ አይነ ደረቅ ማለት ህውሃት/ወያኔ ነው ወልይትንም ኮ የጎንደር አማራ እንደሆነ ድበራችን ተከዜ መሆንን ጠንቅቀው ያውቃሉ
@mebratali5687
@mebratali5687 6 ай бұрын
That is true.
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 6 ай бұрын
ባድሜ የትግራይ ነው
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 6 ай бұрын
የት ያለ ህውሓት ነው? የ ተቀበረ? የ ትግራይ ክልል ህዝብ ያስፈችህ? አንተ ራስኽ በ ኢትዮጵያ ድል ነው የ ተጠናቀቀው ትላለክ ከ 125,000 ሂወት ገብረክ? ምን አይነት ወራዳዎች ናችሁ ማንም ይምጣ አሜሪካ ትምጣ አሁንም መቃብራችሁ ተዘጋችተዋል ::
@mossesblessed113
@mossesblessed113 6 ай бұрын
ባድመ ለ ኤርትራ ተወሰነ ኣበቃ!! ለ ትግራይ ህዝብ እውነቱ ንገሩት ኣትሸውዱት!!ሰላም ስጡት !!
@nanokassahun5073
@nanokassahun5073 6 ай бұрын
የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል ይባል አይደል ። ወያኔ የአማራን ፣ የአፋርን ፣ የኤርትራን እንዲሁም ጋንቤላን ቤኒሻንጉልን ጠቅልለን ታላቋ ሀገረ ወያኔን እንማሰርታለን ብለው በቅዠት ተነስተው ነበር ። ግን ምን ዋጋ አለው ባዶ እጃቸውን ቀሩ ምኞቱም ቅዠት ሆኖ ቀረ !!!!
@awelkerhagos3484
@awelkerhagos3484 6 ай бұрын
እንዲገርምህ ኤርትራ ተወራ እንጂ ወራ አታውቅም ታሪክ አንብብ . ኤርትራ ከ ኢትዮጽያ አልተገነጠለችም የፈደረሽኑ. ታሪክ አንብብ ታሪክ አትዘባርቅ .
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 6 ай бұрын
ተገንጥላለች
@bini5364
@bini5364 6 ай бұрын
ወያነ ሽንፍላ አደል አንድ መች ይማራል
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 6 ай бұрын
የባድመ ጦርነት የሁለቱ አገሮች ታሪክ ላይ መጥፎ ጠባሳን ትቶ ሄዷል። ያን ታሪክ መድገም ሳይሆን ማስታወስ ራሱ ያማል። ባድመ የኤርትራ መሆኑን እራሳችን በመረጥነዉ የፍርድ መድረክ ተመስኖላታል። ስለዚህ ከወንድሞቻችንና እህቶቻችን ዳግም ወደጦርነት ከመግባት ይልቅ መልቀቅ ይገባናል። ሕወሓት ድሮም ከኤርትራ ሕዝብ ያጣላን ወንጀለኛ ቡድን ነዉ። ትናንት በጭንቅ ጊዜአችን ለአገራችን ወግነው ከሃያላን ጋር ጥርስ የተናከሱ ማዕቀብ የተጣለባቸውን ሕዝቦች መክዳት ራሱ የአለም ሕዝብ ይታዘበናል።
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 6 ай бұрын
ትግራይ ኢትዩጲያ ነች እንዴት ለኤርትራ ትወግናለህ
@macksol1603
@macksol1603 6 ай бұрын
ልጅ፣ እውነትም አባት፣ ጌታሰው አያት፣ ያረገል እውነትም ጌተሰው ያረጋል። አይገርምም???
@AlphaAlpha-i8c
@AlphaAlpha-i8c 6 ай бұрын
3:18 እንዴት ይማራሉ የባለሥልጣኑ ሚስቶች ልጆች ሁለት ዜግነት ይዘው አውሮፓ እና አሜሪካ ይኖራሉ ካልተመቻቸው መሮጫ ቤት አላቸው ገንዘብ አላቸው ለምን ያስባሉ ምናቸው ይነካል ። የሚገርመው እነሱን በጭፍን የሚደግፉት ናቸው ።
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 6 ай бұрын
እውነት፡የትም፡ቢሆን፡እውነት፡ነው።
@Warsay4565
@Warsay4565 6 ай бұрын
የ1998-2000 ውግያ ፡የኢትዮጵያ ግብ የባድመ ሳይሆን ዓሰብ ነው የነበረው፡ ከሸፈች ስለዚ ኤርትራ ነች ያሸነፈች።
@Emebeth-Emiru2777
@Emebeth-Emiru2777 6 ай бұрын
እኔ የማውቃቸው ሰው አት ንጉሴ ይባላሉ የልጆቻቸው ስም ደግም ማን ያዝሀል ንጉሴ ; የሺጥላ ንጉሴ ;ደመላሽ ንጉሴ ; ደጀን ንጉሴ ይባላሉ ። ዘራቸውን ግን አላውቅም በኢትዮዽያዊነት ብቻ ስለሚያምኑ
@tittms2199
@tittms2199 6 ай бұрын
Ethiopian people should accept the truth......BADME belongs Eritrea.....
@mebratali5687
@mebratali5687 6 ай бұрын
That is very true🎉🎉🎉🎉🎉
@demekechgonfa
@demekechgonfa 6 ай бұрын
Foolish shabiya person bademe belongs to tigeria
@netsanete1578
@netsanete1578 6 ай бұрын
የ ጎጃምሙ አባወራ እግዚአብሔር ማመስገን አይበቃም ይበሉ ለምን እግዚአብሔር በ መከራ ምሽሽጊያ ስልሆነ ጦርነት ግን ይበቃል
@አምቼውከኤርትራ
@አምቼውከኤርትራ 6 ай бұрын
ተጨፈጨፍን አንድ ኢንቺ ማስለቀቅ አልቻልንም ያስገባል ይጨፈጨፋል ያስገባል ይጨፈጨፋል ታንኩን ወደ ቄራ እንደሚገባ በሬ እሰልፎ ያስደመስሳል ምንም ብናደርግ የሻቢያን ጦር ማሸነፍ አልቻልንም ያለው ያንተው ምርኮኛ ጀነራል ባጫ ደበሌ መሰለኝ 🤣🤣🤣
@abrehetteklemariaym4738
@abrehetteklemariaym4738 6 ай бұрын
እድሜ ለኢትዮጵያ ደንባራ እንደአን ተ ሽንታም ።
@yosiefasgedom7029
@yosiefasgedom7029 6 ай бұрын
Badme is part and parcel of Eritrea, by the resolution of binding and non appeal of the high court of the united nation.
@BirkeJifar
@BirkeJifar 6 ай бұрын
የሚሞትላቸው ሌላ ስለሆነ ከስተታቸው አይማሩም
@Trendy-nd9ho
@Trendy-nd9ho 6 ай бұрын
የባድማ ነገር አክትሟል። የproxy ነገር አክትሟል። የወያኔ ርዝራዦች አመሪካ በኤርትራ ባድማን እንደ springboard ተጠቅማ የመተራመስ ስራዋ እንድታካሂድ የሚለው እሳቤም ውሀ የ የሚቋጥር እንዳልሆነ ግልፅ ነው።
@JonAbrha-zp9if
@JonAbrha-zp9if 3 ай бұрын
ባድሜ ከትግራይ ተነጥቆ ለኤርትራ ተሰጣ ማለት እንካን በሺዎች በሚሊዮኖች ያልቃሉ
@meseretmelaku37
@meseretmelaku37 6 ай бұрын
ባድመ ላይ ስለሚኖረው የህዝብ ቁጥር አደለም ጦርነቱ የተነሳ አንተ ሲገባኝ የአማራ የፖለቲካ ልሂቃን ፖለቲከኞችእና ምሁር ተብየዎች አናትህን ስታዞር የኖርክ ሰው ትመስለኛለህ አሁንም ሚዲያላይ ነው ያለኸው ወንድሜ ተጠንቀቅ
@TEMARETEMARE-ic1jn
@TEMARETEMARE-ic1jn 3 ай бұрын
የኔ ስም ተማረ እንደገና እባላለሁ ይህንንም ምርጥ ስም አያቴ ነው ያወጣለኝ ምክኒያት አባቴ እንደገና ጋሻየ እና እናቴ ወዴ ዘለቀ ገና በለጋ እድሜኘቸው ነበር ጎጆ የቀለሱት እናም ከአመት በሇላ እኔን ይወልዳሉ ከዛም አባቴ ትምርህት በጣም ይወድ ስለነበር እኔ ከተወለድሁ በ45 ቀን እናቴን ስራ ሄጃለሁ እያለ የትምህርት ቤት ውሎ ይመጣ ነበር ከዛም ቀስበቀስ ማዘር እና ፋዘር ወደመለያየት እና ፋዘርም ወደ የትምህርት አቀና ከዛም የኔን ስም ተማረ እንደገና ተባልሁ እና ይህ ስም እኔነው ወይስ አባቴን የሚመለከት?
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 6 ай бұрын
ጠ/ሚንስትሩ ልወስን ካሉ መለስ እንዳደረገው ማድረግ ይችላሉ ህገ ስንግሰቱን ማሻሻል ወልቃይትንና ራያን የጥንት ይዞታ መመለስ የየሀገሪቷን የጥንት ባንዲራ መመለስ መፍትሄ ነው።
@ገመቹቶሎሳ
@ገመቹቶሎሳ 6 ай бұрын
Essue, don't care what PP or Abiy or TPLF said about Badme. Essu, it is truly an African hero
@nahomrobel3903
@nahomrobel3903 6 ай бұрын
ዘ ሄግ ፍርድ ቤት የወሰነው ነው የባድሜ ጉዳይ ።ስምምነት የለውም። የፍርድ ቤት ውሳኔው በቲቪ ተላልፎ ነበር እንግሊዝኛ ሆነ እንጂ።
@dagnachewworkalemahu7010
@dagnachewworkalemahu7010 6 ай бұрын
ኤርትራ ከአፍሪካ 6ኛ የቡና ላኪ ሃገርም ሆና ነበር! ያጣላቸው "ናቅፋ" ነው!
@keletaberhe7593
@keletaberhe7593 6 ай бұрын
አሁን አንተ ኤርትራ ትውጣ ከባድመ ነው የምትለው ምናለ ትግሬዎች ሃይ ብትሉ
@senaitabrahamtewelde199
@senaitabrahamtewelde199 6 ай бұрын
Hasawi
@EwunetuGiza
@EwunetuGiza 6 ай бұрын
እሱባለዉ ጊዜ ጥሩነህ
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 6 ай бұрын
ክበር ተመስገን የሚባልም ሰው አውቃል!!!
@janacell6165
@janacell6165 6 ай бұрын
ጥፋተኛ፡እዝቡ፡ነው፡መንግስ፡ተዋጋ፡ሲለው፡እየዘፈነ፡ይኢዳል፡ለምን፡ብሎ፡አይጠይቅም፡ባለስልጣን፡አይሞቱም፡የከፋ፡ከኦነ፡ወይ፡ይደራደራሉ፡ወይ፡ይኮበላሉ
@selampetros7003
@selampetros7003 6 ай бұрын
ፍቅር ይልቃል
@mebratali5687
@mebratali5687 6 ай бұрын
Peace to Gojjam, my birth place
@ermias4014
@ermias4014 6 ай бұрын
Don't forget TPLF also refused to take Ethiopian Birr and reimburse equivalent dollar in exchange instead they introduced new currency. We are not done yet with Junta. AWOT NEHAFASH 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 2 ай бұрын
I have visit almost every part of Tigray. I hope Badme is towards Tigray from Mere. Hence, Mere borders Tigray and Eritrea.
@ababashimels7533
@ababashimels7533 6 ай бұрын
አቶ የቆየ የወለዷቸው 4 ሴት ልጆች አሏቸው በ5ኛው ግን ወንድ ተወለደ። ስሙን በአምሮት አሉት። በአምሮት የቆየ
@ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ
@ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ 6 ай бұрын
የቆየ ሰውአቡሀይ?
@WubishetWube
@WubishetWube 6 ай бұрын
ልመንህ ሚስጥር ልንገርህ
@AbcDe-g5x
@AbcDe-g5x 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ስለ ትሁን
@amendegu9084
@amendegu9084 6 ай бұрын
እቺን ጨዋታ በሌላ ነው ማቃት ሚስት ልጅ እቢ ሲላት ለባላቸው ከዉጪ ወልደህና ሲሉት አሁን የጠራሀቸውን ስሞች ሚስት እዳወጣችው ነው የማውቀው
@BekuAdu
@BekuAdu 6 ай бұрын
በስንቱ ይጨነቁ ለስንቱ ይጨነቁ ዳር እስከዳር ይጨነቁ ለሀገር ይጨነቁ የሚባል የቤተሠብ ሠምቻለሁ
@barakbintigray1379
@barakbintigray1379 6 ай бұрын
ደኛ-ካለ ( ልጅ):አይዟችህ(አባት) ።ፍትሕ:ተነፍገው: ሲሰቃዩ:ከኖሩት:በቻግኒ:አካባቢ:ይኖሩ:ከነበሩት:ዘላን አያት*!! አያት:ሞተው:ልጅ:ቢያድግም:ፍትሕ:ታጥቶ ልጅ:ሲወልድ: " ዳኛ-ታለ(እስኪገኝ) አወጣለት። 2- ዓለም:ሰላም(ሴት:ልጅ): ይሁን( ኣባት)። አይበቃህም??
@barakbintigray1379
@barakbintigray1379 6 ай бұрын
ደኛ-ካለ ( ልጅ):አይዟችህ(አባት) ።ፍትሕ:ተነፍገው: ሲሰቃዩ:ከኖሩት:በቻግኒ:አካባቢ:ይኖሩ:ከነበሩት:ዘላን አያት*!! አያት:ሞተው:ልጅ:ቢያድግም:ፍትሕ:ታጥቶ ልጅ:ሲወልድ: " ዳኛ-ታለ(እስኪገኝ) አወጣለት። 2- ዓለም:ሰላም(ሴት:ልጅ): ይሁን( ኣባት)። አይበቃህም??
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 3 ай бұрын
Brav Esayas. Afewerki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ermiastekele5002
@ermiastekele5002 6 ай бұрын
የኤርትራው እውቁ ዘፋኝ የማነ ባርያ ኣንደኛ ልጁ መንከም ትርጉሙ ማን እንደ በጠቅላላ ሰነበብ ማን እንደ የማነ ባርያ
@robelteclemichael763
@robelteclemichael763 6 ай бұрын
ውሽታም ኳ ብትሆንም ከሌሎች ኢትዮጵያኖች በውሸትክ ከመጀመርያዎቹ ኣይደለህም
@dagmawimarkos4707
@dagmawimarkos4707 6 ай бұрын
መሀመድ የሚባል ሌላ ዩ ግድቡ 95 በመቶ እነዳለ ዘግቧል የተለያዩ ዘገባዎችም በሸሪፍ ሥራፊ ወተዋል
@tedroskahsay1920
@tedroskahsay1920 6 ай бұрын
የምን ጉድ ነው ጉድ ይምጣብህ ወረኛ
@Mule0411
@Mule0411 6 ай бұрын
ለኤርትራ የተወስነላት ባድሜ የኤርትራ ነው ነገር ግን ለኢትዮጵያ የተወስነላት ቁርጥራጭ መሬቶችን ከኤርትራ ማስረከብ አለብን። አንተም እዚህ ላይ ስራ። አስተሳስብን መግራት የሚቻለው እውነቱን በመናገር ነው
@davesimon9908
@davesimon9908 6 ай бұрын
×ፈታ ምነው ባድሜን አትርሱብኝ አልክ..ነጋ ጠባ ከህውሃት ጋር ጦርነት ብትጎስም ኤርትራ ግን ምንም አያሳስባትም..game over ካለች ቆየች.. ሕዉሃት ባድሜን ብሎ አሰብን ሊወስድ ሲል ክፉኛ ተደምስሶ በፈረንጆቹ ትእዛዝ የአልጀርስን ስምምነቱን ተቀብሏል.. አሁን ሕዉሃት የቆሰለች አውሬ ናት, ሞቷን የምትጠብቅ, ከንግዲህማ ሕዊ እን ኳን ልትዋጋ ከርስ በረስ የውስጥ ፍትጊያ መውጣት አትችልም, ካልተላለቀች በቀር .. ይሄው ነዉ
@abrahamhayantu5910
@abrahamhayantu5910 6 ай бұрын
ምንድነዉ የምስደስት ባድመ እኮ በአለም ህግ በኮሎንይል ስምምነት ከአፀይ ምነሊክእና ጣልይን የተደረገ ነዉ ወዳቹ ጠላቹት።አፍሪቃ በምሉ አለምን በምሉ በኮሎኒ አገር የሆኑ ናቸዉ ናቸዉ።ራስዋ ኢትዮጵይ በሀፀይ ምነሊክ ዐፋር በለዉ ኦሮሞ ደቡብ ህዝቦች በሀይሊ አገር የሆኑት ።ዝም ብለህ ቱፓቱፓ አትበል መለስ ስለተሸነፈ አሜሪካ ፈርም ብለዉ አሜሪካ ኤሮፕይን ዩንዮን አፍሪቃ ህብረት የተባበሩ መንግስታ ጋራንተር ነበሩ።ወይነ ትልቅዋ ትግራይ ለመስራት የሰራዉ ስራ ነበር።ወይነ በመጀመርይ የአማራ መርየት ራሱ ሀይለኛ ስለሆነ ወደ ትግራይ አካልሎ ጨርሶ ወደ ኤረትራ ባህር ይላት ትግራይ ለመመስረት ነዉ።በመጀመር ወይነ ብቻ የሚችለዉ መስሎት ሚስኻልኩለሽን አድርገዉ በዛላመበሳና በባድመ ሲጨፈጨፍ ኢትዮጵይ ኢትዮጵይ ተወረረች ብሎ ነዉ ይለቀሰ ፓርላማ ሰብስቦ ጦርነት አወጀ ።ኢትዮጵይዉይን ሰብስቦም አልሆነም ፕረሲደንት ኢሰይስ ተዉት ጦርነት አታዉጁ ለጦርነ ከኛና እናንተ የምይዉቀዉ የለም ደኩመንታችን ሰብስበን እንወይይ ካልተቻለ አገሮች አስገብተን መፍታት ይቻላል ብሎ ተናግረዋል።ወይነ ግን ታላቅዋ ትግራይ ህልም ስለነበራቸዉ ምእራባዉይን ከጎናቸዉ ስለነበሩ አልተቀበሉትም መጨረሽታ ወደ ድርድር ከዛም ወደ የአለም ፍድ ሀግ ተሂዶ ተጨረሸ ማለት ነዉ።የኤረትራና የኢትዮጵይ ተጨርሸዋል የትግራይና የአማራ እንዴት ይሆናል ብለህ ብታወራ ይሻላሀል።
@abenezerabate4502
@abenezerabate4502 2 ай бұрын
ወደፊት ገስግስ ያልፋል ዘንድሮም የሚባሉ ልጆች ያሏቸዉ አቶ አስፋዉ የሚባሉ ሰዉ አዉቃለሁ፡፡
@meseretmelaku37
@meseretmelaku37 6 ай бұрын
ከዚህ በሁዋላ ነው ኢሳያስ የአካባቢውን ለም የእርሻ ምድር አካባቢ የት የት አካባቢ እንደሆነ በትግሉ ወቅት አሳምሮ ያውቅ ስለነበር የኢትዮጵያ መንግስት ዘላቂ ሀገር የመገንባት ሂደት ላይ ትኩረቱን አርጎ ህገመንግስት እየቀረፀ ባለበት እስከ1987 አም ድረስ ሻቢያ ህግና ስረአት እስከዛሬም የሌለበት ሀገሩን በወታደር ማሰልጠንና ቁጥር ስፍር የሌለው ምሽግ ሲቆፍር ከከረመ በሁዋላ መረብ ምላሽ የሚለውን የጣሊያ ህግ ጥሶ እስከሸራሮ ድረስ በመውረር ምድሩን የያዘው በርግጥ ሀገራችን ሁሉንም አስመልሳለች ወንድሜ የነመለስ በአልጀርሱ ስምምነት ላይ የፈፀሙት ታዲያ ምንድነውካልከኝ መረጃው አለኝ ጠይቀኝ ከዛ ውጪ በውጥ የተስማሙትም ያልተስማሙትም ጉዳይ የለም ። የአልጀርሱን ስምምነት ማገላበጥ ላንተ ትቼዋለው ከማውራትህ በፊት ይሄንን አይነቱ የተዛባ ወሬ ነው ሀገሬን ለዚህ ያበቃ መልካም ጊዜ።
@meseretmelaku37
@meseretmelaku37 6 ай бұрын
93 ላይ ባድመ የኤርትራ እንደሆነች በውስጥም በውጭም መለስ አልተስማማም ወንድሜ የማታቀውን አትቀባጥር ታሪኩን በደንብ መርምር መጀመሪያ ኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር አልነበራቸውም ሆኖም ሚኒሊክ በውጫሌ በውል ከመረብ ምላሽ ለጣሊያን ከሸጧት በሁዋላ ነው ሁሉም ነገር ሚጀምረው ከዛም ለ6o አመት በጣሊያን ስትገዛ የኖረችው ኤሪቲሪያ? ሁለተኛው የአለም ጦርነት መልካም አጋጣሚ ይዞላት መጣ ቅኝ ገዢዎቿ አውሮፖላይ ከአፋሺሽቱ ሂትር ጎን ሆነው መላ አውሮፖን ወረሩ ይሄኔ ነው የእንግሊዝና የመላው ኢሮፕ ጠላት የሆነው አፍሪካላይ ያለውን ይዞታ ያሳጡትም በእንግሊዝ ጦር ነበር ። ከዚህ በሁዋላ ነበር ኤርትራ በአፄው እጅ መልሳ የገባች ኤርትራዊያኑም አይሆንም አሉ ሸጣቹናል ከናንተጋ አንድ ሀገርላይ መኖርአይታሰብም አሉ አመፁ 30አመት ከዛም ነፃ ወጡ።
@mearigtadesse7853
@mearigtadesse7853 6 ай бұрын
አትቀደድ: ኤርትራ ከባድመ ውጭ የያዘችው 17 የትግራይ ቀበሌዎች ትልቀቃቸው ንው እያልን ያለነው::
@neamen9498
@neamen9498 6 ай бұрын
ኣሁን እስቲ በባድመ መከራከር ምን ይሉታል? ነገር ፍለጋ ካልሆነ በስተቀር፣ ቀጥ ብሎ በተሰመረ ድንበር፣ ባድመ በኤርትራው ግዛት በኩል ነው የምትገኘው። ነገሩ ትግራዮች ያዩትን፣ ለስራ የነበሩበትን ቦታ ሁሉ የኛ ነው ማለት ይወዳሉ። ሕዝብ ከሚያልቅ፣ በሰላም ኣገራቸውን ቢያለሙ ኣይሻልም?
@firewyilma2096
@firewyilma2096 6 ай бұрын
ልጅ ያጡት ስልት ተስለው ስም ሲያዋጡ 1- ተመስገን 2- ሰጠኝመርቆ 3-ጉዳቴንአውቆ 4- አንዶለዶለው 5- ይበቃል 6-ጥሎጠፋ ብሎ ተሳዩ ቤቱን ጥሎ ጠፋ ።
@tewodrosberhanu1333
@tewodrosberhanu1333 6 ай бұрын
አንተ ሰውዬ ኢሳያስ ብልፅግና ወርቅ ቢያዘንብ አይደሰትም ደሞ ምንም ቢል ጠዋት ይክዳል ወዴት ወዴት የማስቀየስ ሙከራ ነው አንተም ካቅምህ ጀዝባ
@saleamelaktesfay106
@saleamelaktesfay106 6 ай бұрын
እኔም የማውቃቸው ወንድ ሞማቾች አሉ ሞላ ተረፈ ሲሳይ ተረፈ ጥጋቢ ተረፈ የሴቶችን እአሳሁ ብቻ የሰውየው ስሞች ገራመረ ነበአ አማራ ስሙ ትርጉም ወይም ምክንያት አለው የኔም ልጅ ሳላ አምላክ ካሳ ነው የራሴ ምክንያት ስላለኝ ነው
@tesfazeweldi2474
@tesfazeweldi2474 6 ай бұрын
Ante balege you wish war between Eritrea and Ethiopia. You are werada.
@mearigtadesse7853
@mearigtadesse7853 6 ай бұрын
ነገሩ በትግራይ ላይየምታዳርጉትን ዳግም ጀኖሳይድ ምክንያት ፍለጋ ነው::
@Ethiopiaenata
@Ethiopiaenata 6 ай бұрын
አተ እዳልከው ጎጃም ነው የተወለደው አባቴ አዲሳባ መቶ እኔንና እህት ወድሞቼን ሲወልደን አምስቱም ሴቶች ሆኑ ቀጥሎ እኔ ተወለድኩ ስሜን ቁምላቸው አለኝ ቀጥሎ ወንድ ተወለደ ገረመው አለው ያልከው ትክክል ነህ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 6 ай бұрын
የእናቴ በተሰብች ሲም እዚህ አለም ላይ የምታየን ነገራ የምፀባራቅነው አያት መታልጁችው ን በአንድ ቀን ዉሀ ወሰደባት መለሳ ሰትወልድ ክስንኝ አለቸው ትክክልንኝ ስሙው ካሴ በመለሳ ሲተወልድ ጋሻያ ትክክልንኝ ጋሽው አለችው ሆው መልሱ በነገስ ጌዜ የተወለደውን ልጅ መንግሱትው አለቸው እራ ምን ማለቃ አለው ሰውቸ ሙሲሊሙች ናቸው ደሙው የእኔም ሰም የመለጠው አባት ጎበዝ ሙሲሊም ሰለሆነው
@abrehamabreham3111
@abrehamabreham3111 6 ай бұрын
ወያኔምን ያህል ስግብብ እንደሆኑ መገንዘብ ይቻላል ፍርድ ፍርድ ነው አበቃ
@buzunehbuzuneh
@buzunehbuzuneh 6 ай бұрын
በፀጋህ ብዙአየሁ (እያደር ብዙአየሁ ናቸው
@dagmawimarkos4707
@dagmawimarkos4707 6 ай бұрын
የግብፅ የዛሬው የአንድ ዶላር ዋጋ 48.80-49.ከሣንቲም ነዉ ዘጋቢዉ አህመድ ሙባረክ ነው
@futftghdt
@futftghdt 6 ай бұрын
አማራ የሱዳን ን መሬት የኔ ይላል ።ትግራይ የኤረትራ ግዛት የኛ ይላሉ ። ግን እነዚህ ሁለት ብሄር መከራ ዬላቸዉም። ስለ ትግራይ መሬት ኢትዮጵያ ምን አገባት።
@destalemma2507
@destalemma2507 6 ай бұрын
የስም ነገር፣ ከማውቃቸው -ጌታቸው ስራው ደስይበለው -ደመቀ ገበያው ደራ የስሙ ግነት ይህን የእንስትን ስም አሠምቷል ፀሐይ ከምስራቅ ወጥታ በምራብ አስትጠልቅ ሲሰራሽ የዋለ
@muzikawiyan
@muzikawiyan 6 ай бұрын
ያነ "የደቡብ ሰው ልጁን በአማራ ስም ይሰይማል ሲያልፍም በአማራው ጣሳ ሳፋ ጭልፋ እና ዲስት ልጁን ይሰይማል" ብላችኋል። ለታርክ ቪዲዮውን ይዘናል 😂
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 6 ай бұрын
ከሁሉም ወገን ጦርነት ናፉቂዎች ና ጠማቂዎች ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ ለወገን አታዝኑም ምን ጉድ ናችሁ?
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 3 ай бұрын
No more for TPLF😢😢😢😢😮😮😮😮😮😢
@tesemaM
@tesemaM 3 ай бұрын
የኛን ዴም ያፈሰሰሁሉ ዴማቸው ይፍሰስ ያማራ ልጅ ለባዴሜ ዴም የሚያፈስ የለም የራሳቸው ጉዳይ
@ZemenuBeyna
@ZemenuBeyna 6 ай бұрын
የምስራቅ አፍሪካ መሪዎች የሚማሩ ሣይሆን የራሣዎች ልጆች አይሞቱም።
@akliluembaye4716
@akliluembaye4716 6 ай бұрын
የጀነራይ ብርሃኑ ( የደርግ ) ልጀቹ ሰውማነው ብርሃኑ ትልቕሰው ብርሃኑ ምንቀረው ብርሃኑ
@zerithadgu832
@zerithadgu832 6 ай бұрын
Peace 🇪🇷 ❤vs 🇪🇹❤
@temechento8178
@temechento8178 6 ай бұрын
እኔ አባቴ ተመስገን ነው የኔ ስም ደሞ ሌላ ነው ስሜ ስለዚህ ሙሉ ስሜ ሌላ ተመስገን ይሉሃል እባላለው
@dagmawimarkos4707
@dagmawimarkos4707 6 ай бұрын
በኡ አቆጣጠር 12ሠአት ሸሪፍ ሥራፊ እንደዘገበው 1 ዶላር ከ48 ፖውንድ(ጅኔ) 45 ገባ
@afewerkirussom4756
@afewerkirussom4756 6 ай бұрын
Hıwhat meme marge aychelm Terse yelekwe wesha henewal
@ሌንጮAnbesa
@ሌንጮAnbesa 6 ай бұрын
ተዋቸው ይተላለቁ ። "ምከረው ምከረው እንቢ ካለ መከራ ይምከረው " ።
@yirgahayelom6628
@yirgahayelom6628 6 ай бұрын
ባድመ በአልጀርሱ ስምምነት ተሸኝታለች።
@MebrhitSeyum
@MebrhitSeyum 6 ай бұрын
ባድመ ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@WilliamWilla-jw9bo
@WilliamWilla-jw9bo 2 ай бұрын
ለስንቱ ይጨነቁ በፍርዱ ይጨነቁ እስከዳር ይጨነቁ እነሱ ይጨነቁ ለሀገር ይጨነቁ
@Jima-zy2jf
@Jima-zy2jf 6 ай бұрын
ጥሩ ማራጃ ነው ::
@AhmedGerfa
@AhmedGerfa 6 ай бұрын
አውነትነው የደሀእልቂት ይብቃ
@negaaraya6811
@negaaraya6811 6 ай бұрын
ወያነ ካብ ገይግኡ ዘይማሃርን፡ መንገድ ዝዳሓተን እዩ። ባድማ ካብ'ቲ ውዶባት ናይ ክልቲኡ ሃገራት ዝተሰመረተሉ እዋን ጀሚራ ኣካል ኤርትራን ኤርትራ እያ ነይራ። ኣብ እዋን ገድሊ ካኣ፡ ባድማን ከባቢኡን ከም ናይ ኤርትራ መሬት፡ ብ-1974 ዓ.ም ብተጋደልቲ ጀብሃን፡ ብስዉእ ተጋ/ሓዱሽ ወልደገርግስ ብእትምራሕ ዝነበረት ሓይሊ ሒዙን እዩ ናጻ ዝገበራን። ክሳብ 1981-1982 ካኣ ብኽፍሊ ጸጥታ ዶብ ዝባሃሉ ናይ ጀብሃ ናይ ጸጥታ ኣካላት እያ ትማሓደርን፡ ኣብ ትሕቲ ምምሕዳር ጋሽ ካኣ እያ ትማሓደር ነይራን። ኤርትራ ናጻ ምስ ወጸትን፡ ወያነ ካኣ ብወሳኒ ሓገዝ ናይ ሽዕብያ ኣብ ስልጣን ምስ መጸትን፡ ብ1998 ዓ.ም፡ ወያነ ብድፍኢትን ገጂፍ ሓገዝ ኣመሪካን ሳዓብታን፡ ንመንግስቲ ሻዕብያ ንምቕያርን መደብ ተዋሂብዋ እዩ ብባድማ ኣመኽንያ ናብ ኲናት ዝኣተወትን። ወያነ ክሳብ ንመንግስት ኤርትራ ክትቅይር'ኳ እንተይካኣለት፡ ንባድማ ግን ክትሕዛ ዕድል ረኺባ እያ። እቲ ኲናት ጠጠው ክብልን፡ እቲ ጸገም ካኣ ብዂናት ከም ዘይውዳእ፡ ብዕርዊ መፍትሒ ክግበረሉ እዩ ናብ ስምምዕ ዝተበጽሐን። ኣብ'ዚ ስምምዕ'ዚ ካኣ ክልቲኦም መራሕቲ ኣብ ኣልጀርስ ከይዶም፡ ነቲ ዕርቅን ንዝዋሃብ ፍድን ብዘይ ቅድመኩነት ከተግብርዎ ከም ዘልዎምን እዮም ተሰማሚዖምን ፈሪሞምን። ናይዚ ኣተግበርቲ ካኣ፡ 1} ኣመሪካን ሩዋንዳን፡ 2} ባይቶ ኣፍሪቃን፡ ናይ አውሮጳ ሕብረትን እዮም ሓላፍነት ወሲዶም ነይሮም። ኣብ ፍርዲ ቀሪቡ ካኣ ባድማን ከባቢኣን ንኤርትራ እዩ ተፈሪዱ። ኣብ'ዚ ግን ወያን ዘይግባእ መመዝክነይታታት እንዳ ኣቕረብት ካብ ባድማ ምውጻእ እያ ኣብያን። እቶም ኣተግበርቲ ሃገራትን ውድባትን ካኣ ፍጹም ሓላፍነቶም ከተግብሩን፣ ንወያነ ፍርዲ ብምጥሕሱ ከገዽዎ ፍጹም ኣይደለዩን። ክሳብ ወያነ ካብ ስልጣን ምልጋሱን፡ ምጽኣት ደር/ኣብዪ ናብ ስልጣን ምስ መጸን ካኣ ወያነ ንስልጣና ክትመልስ ምስ ናይ ደር/ኣብዪ ሓይሊ ናብ ኲናት እያ ዝኣተወትን፡ ንኤርትራ ካኣ ብተወጨፍቲ ክትድብድባ ዝጀመረትን። እዚ ካኣ ብኣመሪካን ሳዓብታን እዩ ተፈቲኑ ነይሩን። ወያነ ግን በዚ ዝወላዓቶ ኲናት ኣብ ኣፍ ሞት እያ ብጺሓ ነይራ። ጽሉል ኣብዪ ግን ነቲ ኲናት ኣቋሪጽ ናብ ናይ ከንያ ናይሮቢ ዘተ እዩ ዝኣተወን። ኣብ'ዚ እዋን'ዚ ካኣ መሬት ባድማን ከባቢኡም ናብ ዋንኡ እዩ ዝተመልሰን። ወያነ ግን ሕጂ'ውን ንመን ተኣማሚናእያ ኤርትራ'ውን ካብ ባድማ ክትውርጽእ ኣለዋ ትብል ዘላን ? ? ? ዓቢብይን ገና ዘይተመለሰ ሕቶን እዩን።
@alenalkieritrea3862
@alenalkieritrea3862 6 ай бұрын
ደብረጼና ጋንት😂😂😂 Poor ደብሪጽ
@YosefeBekele
@YosefeBekele 6 ай бұрын
እንዴት ደስ የሚል የፊቸር ዘገባ ነው ጥሩ ፁሑፍ ነው
@vhgu1589
@vhgu1589 6 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤ድል ለኤርትራ❤❤❤❤
@btbt4487
@btbt4487 2 ай бұрын
🌹ድል ፋኖ ❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@tirhasdainel4906
@tirhasdainel4906 6 ай бұрын
ጦርነቱ ወያኔ መጀመሩ ኣለም ያቃል ምእራባዊያን ኤርትራ የወነጀሉ የነሱ ተላላኪ መንግስት ስለ ሆነ ኔው መጀመርያ ኡነተኛ ታሪክ መፈተሽ ኣለብህ ወገንተኛ ኣትሁን🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@shiwayealemseged2547
@shiwayealemseged2547 6 ай бұрын
Anta hasawi wedi taliban shabiya mejemerya nat yewererech wedi tegebarit
@mebratali5687
@mebratali5687 6 ай бұрын
Peace to Gojjam 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MohammedAbdulay-i5x
@MohammedAbdulay-i5x 6 ай бұрын
Enantes jawisa
@ArielMu-kb7mq
@ArielMu-kb7mq 6 ай бұрын
ኣንተ ኣውርቶ ኣደር ኣፍህን ኣትዘጋም እንዴ ምንድነው የሃጌርየ ኤርትራ ስም እያነሳህ የምትለፈልፈው ሰፍ ኣፍህን ዝጋ እና በወያኔ የተሰጠህን ሳንቲም ልቀም።
@AberaOtiso
@AberaOtiso 6 ай бұрын
ሀገራች ኢት፣ያ ጎስኚነት ተቀይሮዋል ማን
@Zion100
@Zion100 6 ай бұрын
የአባት ስም አይገኝ የልጆች ስም ደግሞ ታማኝ ሰው ፣ ከአለም ቀሪ ይባላሉ
@abebeaddisu3956
@abebeaddisu3956 2 ай бұрын
" ቺችንያ " የልጄ ሰም ነዉ ማሌቴ በቻይና እቃ አድጋ
@ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ
@ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ 6 ай бұрын
አሜን ዘላለም ፣ ፍቅር አለሜነህ፣
@anomymousgroup1515
@anomymousgroup1515 6 ай бұрын
ሺ ማጫሽ መቶ መለመኛሽ ሀይሉ የምትባል የጎጃም ኮረዳ ነበረች ።
@gedlutadesse4754
@gedlutadesse4754 6 ай бұрын
የኤረትራ ጦር ይውጣና ትግራይ ይመለስ ነው ያልከው ???
@abrahamgebremeskelgebremic7278
@abrahamgebremeskelgebremic7278 6 ай бұрын
Antenna weshtame
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 13 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 5 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 13 МЛН