Ethiopia: "ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው ብለህ ምላስህን ስለተነቀስህ አይደለም" በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር

  Рет қаралды 77,353

AmharicTube

AmharicTube

4 жыл бұрын

Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

Пікірлер: 68
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን "ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው ብለህ ምላስህን ስለተነቀስህ አይደለም" ይዘንላቹ ቀርበናል እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Like Comment Share Subscribe Amharic
@fasilterefe7739
@fasilterefe7739 4 жыл бұрын
Zarey selakerebachihut des bilonal, tefto neber Behailu. Adenakiew negn wellcome back, berta wondimachin👍👍👍👏👏😊
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 4 жыл бұрын
ይህንን ከቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ያወጣሀውን አርት ቡርት የወያኔ መልዕክትህን ይዘህ በግዜ ዞር በል !! አሊያም ሚስህን በቂጡ የሚተገኝበት ግዜ እሩቅ አይሆንም ። ይህች ይህች አይናቱ ቃልድ መሰል ሺታህን እዚያው ተነቃቅተነል !! የወያኔ መልዕክተኞች በርካቶች መሆናችሁን እናውቃላን አለሪፊ ያለችውን ጣት እዚያው አንተው አሽትታው ። የማያደግም ትምህርት በቅርቡ ከደጅህ ከእጅህ ይደርሳችሁዋል አታስቡ !!!
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
@@derejedessalegn1614 ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
@@fasilterefe7739 ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@rabehcall3651
@rabehcall3651 4 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@selamkidane1567
@selamkidane1567 3 жыл бұрын
ትናገረዋለክ አይገልፀውም😂😂 እናመሰግናለን
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 4 жыл бұрын
**ከብቶች በዝተው ነው እኮ ሀገሪቷ እንዲ የተወጠረችው** ውቀጣቸው እንደዚህ ባይገባቸውም መስማታቸው አቀርምና የኔ ምርጥ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@emamaethiopia6977
@emamaethiopia6977 4 жыл бұрын
አንበሳው በርታ
@user-js9sn6ni8v
@user-js9sn6ni8v 4 жыл бұрын
አያስኩ ማስትማር ይሉህል አንተ ነህ ጎበዝ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
ለገባዉ ምርጥ ትምህርት አለዉ
@HhHh-ob7ym
@HhHh-ob7ym 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቀልድ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@frehiwotbekele1960
@frehiwotbekele1960 4 жыл бұрын
ከብቶች ያውም እረኛ ወይም ጠባቂ የሌለው ከብቶች እግዚአብሔር እንኳን እንዳይጠበቀን ፀባያችን ከፋ ከረፋ ከንቱ ሆነናል በቃ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@pharmabbplc8797
@pharmabbplc8797 4 жыл бұрын
Lebay wendi me. Bemtakerbachew wegoch bejgu new yemidememew. Really I appreciate you the way your are conveying different message. pleas keep it up.
@HulegebTube-2723
@HulegebTube-2723 4 ай бұрын
Wow 2016 lesintegna gize degemikut😊
@oromay9113
@oromay9113 4 жыл бұрын
Good job bro
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@adisstube5560
@adisstube5560 4 жыл бұрын
እውነትነው ከብቶች በዝተዋል
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@mastewalassefa5448
@mastewalassefa5448 2 жыл бұрын
በኃይልሻ ስታነብ ደስታህ፡ በቃ ደስተኛ🌼
@user-wt9yu2ct3j
@user-wt9yu2ct3j 4 жыл бұрын
ዋው
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@geteayelehabteselassie6824
@geteayelehabteselassie6824 4 жыл бұрын
waw😂😂😂💚💛❤
@simebalo1970
@simebalo1970 4 жыл бұрын
🤣😂🤣🤣 አማሪኛ ባለመቻላቸው አዘንኩኝ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ 💚💛❤👍👍👍👍👍
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
እዉነት ማር የማሠሩ ከሆነ አትናደፉ የኢትዮጵያ ባለ ሥልጣኖች መልካም ነገር ቅር ፍቅር ካልቻላችሁ ወገኔን አታሥፈጁ
@fasilterefe7739
@fasilterefe7739 4 жыл бұрын
Enkuwan dehina metah, teftehal Beselam new?😊👏👏👏👏👏👍👍👍
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@luchia686
@luchia686 4 жыл бұрын
👍👍👍🙏💚💛❤️👏👏💚💛❤️🙏
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@laketana7060
@laketana7060 4 жыл бұрын
Hahaha 😂 ቅኔ በጣም ትችላለህ😂 ግን ስንቱ ሰው ይህ ቅኔ ይገባዋል??? 💚💛❤️Thank you Brother 🙏
@nahomtilahun4383
@nahomtilahun4383 4 жыл бұрын
Lake Tana ante gebtohal malet New?
@gizachewbelay9519
@gizachewbelay9519 4 жыл бұрын
ከልቤ የወደድኩት መጣጥፍ
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 4 жыл бұрын
“Kebit bayibeza hagerachin indeqoda baltewexerech neber.” Girum agelalets naw!
@abz8493
@abz8493 4 жыл бұрын
ሃገሩ ሸቀጥ ናት ★★★★★★ ዕልፍ ሰማዕታት፣ በደም በአጥንታቸው፣ ገድል እየሰሩ፣ ያቆዩትን ሃገር በሃገሬው ተስፋ ላይ፣ በእውኑም በህልሙም፣ እያለመ መንበር በጎጡ ተጠምዶ፣ ትውልዱን ለሚያምስ በቋንቋ በብሄር በእይታው ልክ ጠቦ፣ አንድነት ሰባኪን፣ አስፊውን ለሚያጠብ ሃገሩ ጥገት ናት፣ በብሄርተኛ ዓይን በጉግማንጉግ ምናብ እንደ አሜሪካ ላም፣ ቀን ሌት ምትታለብ። ስለምን ከማይል፣ እስከ ግበረ አበሩ፣ እያለመ ወንበር በትውልድ ህልም ላይ፣ ቁማር ለሚቆምር በጥቅም ተጠምዶ፣ ወገኑኑን ለሚያምስ በክልል በሰፈር በእከከኝ ልከክልህ፣ በአምቻ ጋብቻ፣ በወንዝና መንደር በእይታው ልክ ጠቦ፣ አብራከ ተስፋ ሚነጥቅ፣ ታታሪን ለሚያሰንፍ የወንድምን ዕራይ፣ ሃገር ማበለፀጉን፣ ጥረቱን ለሚነቅፍ በሰማዕታቱ በአበው ታሪክ ደምቆ፣ ቅድመ አያት ለሚዘልፍ ለልጅ ልጅ እንዲያወርስ፣ ከተሰጠው ሀገር፣ አኩሪ ታሪክ ሚቀጥፍ ጠኔ ከሚያላጋት፣ ከታረዘች ሃገር፣ በስም ተመፅውቶ፣ ያለ ሃፍረት ለሚዘርፍ ያለ ርህራሄ፣ በዘቀጠ ሞራል፣ የብሄር ጭብል ለብሶ፣ ልዩነት ለሚለፍ በጎጠኛ አዕይምሮ፣ በጉግማንጉግ መዳፍ በአስመሳይ አንደበት፣ ባልነፃ ልቦና፣ ብሶት የወለደው፣ እርዮት ዓለም ቢፃፍ በፕርሰንት ቢጨምር፣ ልማታዊ ቢባል፣ በአሽቃባጭ ዘጋቢ፣ ምን ቢኮለታተፍ በበቀል ተቋጥሮ፣ ዘመን የማይመጥን፣ ወንዝ የማይሻገር፣ ዕራይ ለተለመ ሀገሩ ሸቀጥ ናት፣ በተዛባ ትርክት፣ ማፍቀር ለተሳነው፣ ወስጡ ለታመመ። በቸርነቱ ይጎብኘን!!!
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@munahassen3559
@munahassen3559 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk ewnetim bekebt bizat andegna. Kkkkk
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@chufouchalo9002
@chufouchalo9002 4 жыл бұрын
Merara gudina😂😂😂😂
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 4 жыл бұрын
አንተም እራስህ ሰካራም ነው የመሰልቀኝ 🙊🙊🙊😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@Rocky-ks9bq
@Rocky-ks9bq 4 жыл бұрын
የህዝብ መዝሙሩ የረዘመዉ ክልሎች የየራሳቸዉ የህዝብ መዝሙር አዉጥተዉ የየክልሉ ህዝብ መዝሙር ተቀጣጥሎ ካልተዘመረ በማለታቸዉ የቀጣጥሎ ተዘምሮ መስሎኝ።😁😁😁
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 4 жыл бұрын
ይህንን ከቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ያወጣሀውን አርት ቡርት የወያኔ መልዕክትህን ይዘህ በግዜ ዞር በል !! አሊያም ሚስህን በቂጡ የሚተገኝበት ግዜ እሩቅ አይሆንም ።
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@solarpluto8600
@solarpluto8600 4 жыл бұрын
I feel bad for you. Because you have a big problem with understanding this art.
@alexyona4043
@alexyona4043 3 жыл бұрын
አሁንስ ምን ይሉ ይሆን አስተያየት ሰጭ ሆይ?
@amanueleyasu7014
@amanueleyasu7014 4 жыл бұрын
እንደናተ አይነት ጀግና ያብዛልን ንገርልኘ ለዚህ ቆሻሻ ዘረኛ መሪ አብይ ለሚሉት ጋላ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@zewditutessema3567
@zewditutessema3567 4 жыл бұрын
ኦቦ ለነ መገርሳ እውነት ኢትዮጵያን ይወዳታል ተው ክፍ ነገር ከመ ነገረ ተቆጠቡ
@user-we6hs3oz3n
@user-we6hs3oz3n 4 жыл бұрын
ማድረግ: ወይም መለወጥ: የማትችለውን ነገር: በስድብ መግለጥ: የቆሻሻ ሰው ባህሪ ነው"
@davehm1825
@davehm1825 4 жыл бұрын
@Amanuel Eyasu - ዲጂታልዬ አይዞህ ዘመዶችህ ተመልሰው 4ኪሎ አይገቡም ብዙ አትበሳጭ::
@wengeleshetu1384
@wengeleshetu1384 4 жыл бұрын
እውነትነው ከብቶች በዝተዋል
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 11 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 56 МЛН
የበሀይሉ ገ/መድህን አስቂኝ ንግግሮች
35:17
Nebiy Mekonnen ነቢይ መኮንን
Рет қаралды 19 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
0:49
Yoeslan
Рет қаралды 34 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Кот Оказался В ЗАПАДНЕ🙀☠️
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 11 МЛН
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 1,6 МЛН
16 июля 2024 г.
0:14
Кира Доронина
Рет қаралды 3,5 МЛН