Ethiopia - ከባድ ፈተና እመየጣ ነው ( ትራምፕና አልሲሲ…)

  Рет қаралды 28,004

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 52
@ፍቅረአብ
@ፍቅረአብ 15 сағат бұрын
በሐገራችን ጉዳይ ላይ ኢየሱስ ጌታ ነዉ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ግብፅ ለራሷ ትፍራ‼️‼️‼️
@seyoumyohannes
@seyoumyohannes 15 сағат бұрын
ይገርማል የእ/ያ ፒፒ በትግራይ ህዝብ ላይ ጆኖሳይድ ስፈፀም እየሱሰ ጌታ ነበረ?
@ፍቅረአብ
@ፍቅረአብ 15 сағат бұрын
@ ምን አገናኘዉ ኢት ዮዽያ ፒፒ ናት?
@amanielgebrerufael
@amanielgebrerufael 7 сағат бұрын
ግብፅን መደገፍ አለብክ ግብፅ ፍትህ ትፈልጋለች
@ፍቅረአብ
@ፍቅረአብ 7 сағат бұрын
@@amanielgebrerufael እኔ እኮ ኢትዮዽያዊ ነኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@DerejeDagne-f9n
@DerejeDagne-f9n 16 сағат бұрын
ወንድሜ የኛ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም።
@fouziehsafre7940
@fouziehsafre7940 4 сағат бұрын
አሜሪካ ማቀብ እጥላለው ካለች ውሀው ሙሉለሙሉ መዝጋትነው
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele 16 сағат бұрын
እርሱ እግዚአብሔር አይደለም እኛ ግን የሚን አምላክ አምላክችን ነን ብሩቱነን የኢትዮጵያ አምላክ ትልቅ ነው❤❤❤
@ፍቅረአብ
@ፍቅረአብ 15 сағат бұрын
አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Btbatt
@Btbatt Сағат бұрын
❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪ተዋቸው እነሱን የኛ አንድነት ይበላቸዋል 💪 ብቻ ሰላም ለ ኢትዮጵያ ይሁን ❤️🙏🏾🇪🇹
@teen158
@teen158 8 сағат бұрын
ቴረር ኒውስ ኔት ዎርክ ፈታ ዴይሊ
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 11 сағат бұрын
እኛ ኤርትራኖች ገመዱ ብታጠብቀው ከአሜሪካ ምንም አንፈልግም እርዳታ አንፈልግም የምእራቢያዊያን ቅጥረኛ አይደለንም🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤
@ሰላመለኪድንግል
@ሰላመለኪድንግል 8 сағат бұрын
ይብላኝ ለቅጥረኞቹ 😂😂
@fouziehsafre7940
@fouziehsafre7940 4 сағат бұрын
ግድቡ አልቆል ምን ታመጣለች😂😂😂😂😂
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 12 сағат бұрын
God is in control. We are not afraid of America, Egypt or Sudan, we are afraid of the Almighty God and we depend on Him.
@TesfaTamene
@TesfaTamene 17 сағат бұрын
ያለቀ ነገር የምመጣ ታምር ማብራቱን መዘርጋት ነው ።ታንዛንያ ደርሷል
@BadelKefale
@BadelKefale 13 сағат бұрын
በፈታ ደይሊ እንደዚህ ድምፅን የሚመቸኝ የለም ሁሌም በዚህ ሱሩ
@askme7620
@askme7620 4 сағат бұрын
ስለትራምፕ እንደዚህ የሚዘግብ ሚዲያ የለም ። አሜሪካኖች እንኳን ስሙን እንደዚህ አይነሱትም ። አቦ አትንቦጫቦጭ ! ትራምፕን ፈጣሪ አደረከው እኮ ። መጥቶ ሄዷል አሁን መጣ ጊዜው ሲያልቅ ደግሞ ይሄዳል ። ግድባችን ግን ተነቅሎ ወደግብፅ አይሄድም ። ሁሉም እንዳመጣጡ ይመለሳል !
@tesfaeyesusdegife2758
@tesfaeyesusdegife2758 3 сағат бұрын
No more fear for A America. We fear the Almighty Lord 👑
@abrarsolaiman8031
@abrarsolaiman8031 3 сағат бұрын
ምንም አያመጡም ኢሻላህ አላህ ከኞጋ ነው ላገዳግዱን ይችላሉ እጂ አይጥሉንም
@mamesd156
@mamesd156 16 сағат бұрын
ወደ ግብፅ የሚፈሰውን ውሀ አቅጣጫውን መቀየር ነው በሱማሊያ ብሎ ወደ ቀይ ባህር እንዲገባ።
@-tube2808
@-tube2808 15 сағат бұрын
እንዲው ታወሩቷላችሁ ግን ለውጥ አታመጡም
@Geezemebrat
@Geezemebrat 11 сағат бұрын
ያለማኝ ግብጽን እየለመነነው.አማልጅኝ, እነኛ አበሻ ይለቅግድየላቸውም፠
@BadelKefale
@BadelKefale 13 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@genetgebregiorgis2885
@genetgebregiorgis2885 17 сағат бұрын
Yes
@DevDev-l7s
@DevDev-l7s 17 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም ❤❤❤❤❤
@ahmedoumer8630
@ahmedoumer8630 15 сағат бұрын
እመየጣ ሳይሆን እየመጣ
@abebesolomon6519
@abebesolomon6519 15 сағат бұрын
ግድቡ አልቋል ምንም አያመጡም
@amanielgebrerufael
@amanielgebrerufael 7 сағат бұрын
ይፈርሳል ምን ችግር አለበት
@MehamediSiragi-nz9tr
@MehamediSiragi-nz9tr Сағат бұрын
​@@amanielgebrerufaelአናትህ ይፍረስ የውሻ የባሪያ ልጂ
@girmagetachew9757
@girmagetachew9757 8 сағат бұрын
ግን እኮ የምን ግድብ ነው ምታወራልን ?
@IsraelPMenbere
@IsraelPMenbere 17 сағат бұрын
Already done, nothing comes. Good eyeing 2nd dam.
@Moderngame2024
@Moderngame2024 13 сағат бұрын
ሙዋርተኛ ሚዲያ
@hailesenbetdemeke2365
@hailesenbetdemeke2365 17 сағат бұрын
ፕሊሰ አትቀደድ
@KassahunMulatu-h5h
@KassahunMulatu-h5h 13 сағат бұрын
ይህ ምን የሚሉት ነገር ወቀጣ ነዉ?ዛሬ ዛሬ አቅለሸለሻችሁ።አሜሪካንን የካብናት እኛ ነን እኛ ብንንዳት ትናዳለች ከላስ።
@Geezemebrat
@Geezemebrat 11 сағат бұрын
ትራምፕ አብይን ማንነት ገብቶታል የሚያዩትኦሮ ኢት/ያን አጠፋለሁ አያዋጣም
@berhanebush3921
@berhanebush3921 16 сағат бұрын
የእትዮጵያ ትራምፕ አንተ እንጂ ጁንታ።
@Redseaafar00
@Redseaafar00 4 сағат бұрын
ምንም አይመጣም ዝም ብለህ አትቅደድ የአባይ ቁልፍ አብይ ይዞታል የቀይ ባህርን በር ከሰጡ ኢትዮጵያም ትሰጣለች ነፃ የለም
@osmandulla7944
@osmandulla7944 16 сағат бұрын
ምናገባህ አንድምቀን ጥሩ ተመኝተህ አታቅም ለምን ለቀቅ አድርገሀን ወዳገርህ አትሄድም
@sarabekela9419
@sarabekela9419 16 сағат бұрын
Amlak ale Atamuwartebeen! It's a done deal!
@BelaynehSergoalem
@BelaynehSergoalem 16 сағат бұрын
እኔ እኮ የየቀኑን ፕሮግራም እችሁን እንዴት በጉጉት እንደም ጠብቀው!
@SolomonFtwi
@SolomonFtwi 17 сағат бұрын
Welcome brother
@dawitghebremeskel552
@dawitghebremeskel552 6 сағат бұрын
ያተሰ አገር ህዝቡደልቶትነው የሚኖረው ጦርነትሰየለም አብይሰ ከአዲሰአባቤ ውጨ ሙሉበሙሉ የሚቆጣጠረው መሬት አለን ጡሩንባ
@girmagetachew9757
@girmagetachew9757 8 сағат бұрын
ይሄግማታምጋላ ምን ንግስት መውረድ አለበት
@saved1580
@saved1580 17 сағат бұрын
ማቴዎስ 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያንም ቀርበው ሲፈትኑት ከሰማይ ምልክት እንዲያሳያቸው ለመኑት። ² እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አላቸው፦ በመሸ ጊዜ፦ ሰማዩ ቀልቶአልና ብራ ይሆናል ትላላችሁ፤ ³ ማለዳም፦ ሰማዩ ደምኖ ቀልቶአልና ዛሬ ይዘንባል ትላላችሁ። የሰማዩን ፊትማ መለየት ታውቃላችሁ፥ የዘመኑንስ ምልክት መለየት አትችሉምን? ⁴ ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻል፥ ከነቢዩም ከዮናስ ምልክት በቀር ምልክት አይሰጠውም። ትቶአቸውም ሄደ። ⁵ ደቀ መዛሙርቱም ወደ ማዶ በመጡ ጊዜ እንጀራ መያዝን ረሱ። ⁶ ኢየሱስም፦ ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን እርሾ ተጠንቀቁና ተጠበቁ አላቸው። ⁷ እነርሱም፦ እንጀራ ባንይዝ ነው ብለው እርስ በርሳቸው ተነጋገሩ። ⁸ ኢየሱስም አውቆ እንዲህ አላቸው፦ እናንተ እምነት የጐደላችሁ፥ እንጀራ ስለ ሌላችሁ ስለ ምን እርስ በርሳችሁ ትነጋገራላችሁ? ገና አታስተውሉምን? ⁹ ለአምስቱ ሺህ አምስቱ እንጀራ፥ ስንት መሶብም እንዳነሣችሁ ትዝ አይላችሁምን? ¹⁰ ወይስ ለአራቱ ሺህ ሰባቱ እንጀራ፥ ስንት ቅርጫትም እንዳነሣችሁ ትዝ አይላችሁምን? ¹¹ ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን እርሾ እንድትጠበቁ ብዬ ስለ እንጀራ እንዳልተናገርኋችሁ እንዴት አታስተውሉምን? ¹² እነርሱም ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን ትምህርት እንጂ ከእንጀራ እርሾ እንዲጠበቁ እንዳላላቸው ያን ጊዜ አስተዋሉ። ¹³ ኢየሱስም ወደ ፊልጶስ ቂሣርያ አገር በደረሰ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፦ ሰዎች የሰውን ልጅ ማን እንደ ሆነ ይሉታል? ብሎ ጠየቀ። ¹⁴ እነርሱም፦ አንዳንዱ መጥምቁ ዮሐንስ፥ ሌሎችም ኤልያስ፥ ሌሎችም ኤርምያስ ወይም ከነቢያት አንዱ ነው ይላሉ አሉት። ¹⁵ እርሱም፦ እናንተስ እኔን ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ? አላቸው። ¹⁶ ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ። ¹⁷ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ። ¹⁸ እኔም እልሃለሁ፥ አንተ ጴጥሮስ ነህ፥ በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም። ¹⁹ የመንግሥተ ሰማያትንም መክፈቻዎች እሰጥሃለሁ፤ በምድር የምታስረው ሁሉ በሰማያት የታሰረ ይሆናል፥ በምድርም የምትፈታው ሁሉ በሰማያት የተፈታ ይሆናል። ²⁰ ያን ጊዜም እርሱ ክርስቶስ እንደ ሆነ ለማንም እንዳይነግሩ ደቀ መዛሙርቱን አዘዛቸው።
@birhanetefera3668
@birhanetefera3668 16 сағат бұрын
Ante mwartenya yehonk
@hakakamfarah8974
@hakakamfarah8974 14 сағат бұрын
Ye Ethiopia hizb ye America mircha yargbal arefachu yerasachew at serum Allh met amen titachu lesew tachebechbalachu chigar mengst chigar am gaztja
@ebrahimyimer9231
@ebrahimyimer9231 6 сағат бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ ስለኢትዮጵያ መጥፎ ዜና መስማትና መመኘት ቆንጅዬ ሴት ጋር ከመዝናናት በላይ ያስደስተዋል። የእርሱ ኢትዮጵያ ዘሙዬ ካሴ አዕምሮ ውስጥ ያለችው ናት 😂😂
@ethcryptoterading
@ethcryptoterading 15 сағат бұрын
ደምሩኝ ጀማሪ ነኝ feta family ❤
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Ethiopia - አዋሽ 40!
9:44
Feta Daily
Рет қаралды 20 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН