Ethiopia - ከአደጋው ጀርባ! - የኢራኑ ፕሬዚደንት አስደንጋጭ አሟሟት! ‹‹የፕሬዚደንቱን ሄሊኮፕተር ብቻ ምን ጣላት?››

  Рет қаралды 387,834

Feta Daily

Feta Daily

15 күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 940
@Yumie4you
@Yumie4you 13 күн бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።🥰🥰🥰
@marykuki6319
@marykuki6319 12 күн бұрын
Amen amen❤❤❤❤❤❤
@Yumie4you
@Yumie4you 12 күн бұрын
@@marykuki6319 ለሁላችንም🥰🥰
@alemayehuaiza3273
@alemayehuaiza3273 11 күн бұрын
Amen❤
@Yumie4you
@Yumie4you 10 күн бұрын
@@alemayehuaiza3273 ለሁላችንም 🥰🥰🥰
@MhameedAhmed-ly7zq
@MhameedAhmed-ly7zq 10 күн бұрын
😮😮
@tekakassaw5857
@tekakassaw5857 13 күн бұрын
ሁሌም እስራኤልን አጠፋለሁ ያሉ ሁሉ ይችን አለም ተሰናብተዋል የእስራኤል ጠባቂ አይተኛም አያንቀላፋም የሚባለው ለዚህ ነው ክብር ለእግዚአብሔርም የእስራኤል ጠባቂ❤❤
@user-rp9bh1wb2r
@user-rp9bh1wb2r 13 күн бұрын
አሜን
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z 13 күн бұрын
የአላህን ባሪያ አምላክ እያላችሁ ዝታለም ተጃጃሉ😅😅😅😅
@suzanmohammedalhabeshaalhe709
@suzanmohammedalhabeshaalhe709 13 күн бұрын
እውነት እና እማያቀላፋው አላህ እንጅ እየሱስ እኮ ይበላል ይጠጣል ከዛም እደኛ ይተኛል ።ማወቅ ያለባችሁ ግን ምድርም አላህን ክፋ ሰው እዳታመጣብኝ እያለች እደምትለምን አታውቁምን ።ለምን እነዚህ ከሀዲዎች በውስጧ በእሳት ሲቀጣጠሉ መቻልን ስለምትፈራ ።እና ግፋቸውን በድብ ይስሩና እዛ እድሜን ሙሉ በእሳት ይኖራሉ ዱኒያ መቆያ ስቶን አሄራግን መኖሪያ ነው ስለዚህ ያን ያክል የሙስሊምን ልብ ለመስበር አትሙፃደቁ ።ፍልሲጢማውያን ቢሞቱም የጀነት ሙሽራ ናቸው አላህን እንጅ ሰውን አያመልኩም እሽ ደነዞች ቢያንስ እስራኤል ምን እደሚያመልኩ ራሱ አታውቁም እየሱስን እንኩዋን አልተቀበሉም በነገራችን ፈጠሪ ነው ብለው ቢቀበሉም ልክ አይደሉም
@Amen2216
@Amen2216 13 күн бұрын
Amen!!!!
@fallaksamra4465
@fallaksamra4465 13 күн бұрын
Amen
@ayshaali8785
@ayshaali8785 13 күн бұрын
ኢነሊላሂ ወኢነኢለይሂ እራጂኡን ሁላችን የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 13 күн бұрын
አለው ማለት ከንቱ አምላኬ ሆይ ከድንገተኛ ሞት ሰውረኝ ለንስሓ ሞት አብቃኝ።
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 13 күн бұрын
እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ጥላቶችንም ይጎብኝልን❤❤❤❤❤
@user-rp9bh1wb2r
@user-rp9bh1wb2r 13 күн бұрын
አሜን😎😎😎
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi 13 күн бұрын
አሜን😢😢😢🙏🙏እንደሰው የማያዳላው አምላክ
@vhgkvkgm8536
@vhgkvkgm8536 13 күн бұрын
አንዱ አቺና መሰሎችሽ
@itsmydam7046
@itsmydam7046 13 күн бұрын
ዴግሞ መቼነዉ ኢራን የኢትዮጵያ ጥላት የሖነችዉ አይ ካፊሮች ለሥልምና ያላችሑ ጥላቻ በልክ ቢሖን እናት ዴናቁርት
@mhhm726
@mhhm726 13 күн бұрын
😅​@@user-rp9bh1wb2r
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 13 күн бұрын
📢ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 13 күн бұрын
ጥሩ መሥራት ነው ሥንቅ የሚሆን ለዘላለም ህይወት ማንም እንዲህ ነው ፈጣሪ የጁን ይሠጠዋል ለጥጋበኛ ሁሉ
@Sanedelabo
@Sanedelabo 13 күн бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን
@habibezedin-bs7pq
@habibezedin-bs7pq 13 күн бұрын
አላህ ይዘንላቸው ዱንያ እንዲህ ነው አንዱ ሲሄድ አንዱ ይተካል ይኸው ነው 😓💔
@Chereka203
@Chereka203 9 күн бұрын
😛😜🤪😝🤒🤒🤒🤒🤒🤕🤢🤢🤢👹👹👹👹☠️💀
@LekeTafiri
@LekeTafiri 13 күн бұрын
የሆነ ነገር አለ ምን መሰላችሁ እናጠፋችሆለን ያምሉን ሁሉ መጀመራያ እነሱ ይጠፈሉ ይህ የአምላክ መልእትነው ቀጣይ የኛ መሪነው በወጣበት የምቀረው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-bc6vu3ht5d
@user-bc6vu3ht5d 13 күн бұрын
Egzabhier Amlak ke Dr Abey gar newu . Dr Abey Jegna ye Ethiopha Meri newu 1000 amet yngesln ❤❤❤ .
@BuzeBedada-qb4bn
@BuzeBedada-qb4bn 13 күн бұрын
አንቺን ያስቀርሽ ቦርኮ
@user-jf3rb8eq4g
@user-jf3rb8eq4g 13 күн бұрын
አንችም አይቀርልሽ የሰው ልጅ ሊሞት እንጅ ሊኖር አልተፈጠረም😂😂
@LekeTafiri
@LekeTafiri 13 күн бұрын
@@user-jf3rb8eq4g አወአይቀርልኝም ይችን አለም አልወዳትም በሱ ፍቃድ እስከጠራሁ ድረስ ልኑርባት 😥😥😥
@LekeTafiri
@LekeTafiri 13 күн бұрын
@@BuzeBedada-qb4bn አብረን እንቅር😂😂😂😂😂😂😂ሞትኮ በፈጣሬ ከሆነ ደስስ ይላል
@marykuki6319
@marykuki6319 12 күн бұрын
እግዚአብሔር አጋሬና ማሪዬ ይጠብቅልን ውድ የአጋሬ ልጆችዬ❤❤❤
@rahelsoli
@rahelsoli 13 күн бұрын
ኢትዮጵያን ሙስሊምና ክርሰቲያን እባካችሁ ተው እኛን የሚመለከት አይመስለኝም
@birhanutadele-lm9xv
@birhanutadele-lm9xv 13 күн бұрын
ትክክ ማርያምን
@misganawmoges
@misganawmoges 13 күн бұрын
ትክክል
@seidhashem3425
@seidhashem3425 13 күн бұрын
ሙስሊም ባለም ላይ ያለ ባንድ በቁርአን ያገናኘናል አባቱ
@eleniejigueleni4007
@eleniejigueleni4007 13 күн бұрын
@@seidhashem3425 ከሆነ ለምን አብራቹ አትከሰከስሱም
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 13 күн бұрын
ክርስቲያኖች ናቸው የእስራኤል አምላክ እያሉ የሚበጠረቁት ፈጣሪ የአለም እጂ የአንድ አካባቢ ብቻ አይደለም አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 13 күн бұрын
የእስራኤል ጠባቂ በጥጋበኞቺ መፍረድ ጀምሯል 🤗ነፍስ ይማር 🙏🏼
@testiredwan6717
@testiredwan6717 13 күн бұрын
Are you joking 😃😃😃 israel is the most Cruel government in the earth 🌎
@user-rp9bh1wb2r
@user-rp9bh1wb2r 13 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi 13 күн бұрын
😢😢😢ለሁሉም እደየስራው ስጠው አምላአኬሆይ እኛንም ጎብኘን😢😢😢😢
@HalimaAhmad-ow3wx
@HalimaAhmad-ow3wx 13 күн бұрын
ሠይጣን ኢስላም ጠል
@kedikausman190
@kedikausman190 13 күн бұрын
😄😄😄😄
@zehiwotalebel8490
@zehiwotalebel8490 13 күн бұрын
መዝ 120: 4እነሆ እስራኤል የሚጠብቅ አይተኛም አያቀላፋም
@merayemnuhemed1375
@merayemnuhemed1375 7 күн бұрын
ከሀዲ ክሀዲነው መኖራውም እሳት ነው አልሀምዲላሂ ነኢመተል ኢስላም🎉
@user-ml7dj2rm1t
@user-ml7dj2rm1t 7 күн бұрын
ከሙስሊም ውጪ ጀሀነም ነው
@Getachew-tw6dc
@Getachew-tw6dc 13 күн бұрын
❤❤ኢትዮጵያ ዬ እግዘብሔርን ❤❤ 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 በልጠንሻል ከሚሉ በላይ ያርግሽ።
@khalidyusuf2783
@khalidyusuf2783 13 күн бұрын
Kkkkk😂😂😂😂😂
@michaelmicky7865
@michaelmicky7865 13 күн бұрын
መሃመድንም ድፍት ያደርገችው እንደ ውሻ በመርዝ
@user-tt5dd4pk7y
@user-tt5dd4pk7y 13 күн бұрын
አሜን❤
@nigatufantaye
@nigatufantaye 9 күн бұрын
​@@michaelmicky786510:26
@user-ml7dj2rm1t
@user-ml7dj2rm1t 7 күн бұрын
​@@michaelmicky7865 ከንተ ዘረ ለማኝ ምን እያልክ ነው
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 13 күн бұрын
መሪ ቢሞት መሪ ይተካል❤ትግሉም ይቀጥላል
@user-zm3nq6td3n
@user-zm3nq6td3n 13 күн бұрын
ሠው የሚገፋ ይገፋል
@ccttaaqq8304
@ccttaaqq8304 13 күн бұрын
ትክክል❤
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 13 күн бұрын
ቀጣዮቹ ይፈራሉ 🤗ነገር ጠንሳሽን እግዚአብሔር አይታገስም 😔ነፍስ ይማር 🙏🏼
@debebetessema7649
@debebetessema7649 13 күн бұрын
​@@belayneshiseifu9265አረ የእግዚአብሔር ትእግስት ከመጠን በላይ ሆኖ እንጂ ሃገራችን የደም ምድር ስትሆን አይታገስም ነበረ።
@eleniejigueleni4007
@eleniejigueleni4007 13 күн бұрын
ይቀጥላል አሁንም መጪዎችም አርፈው ካልተቀመጡ እንዲው ትፈጠፍጣቸዋለች ፂዎናዊትዋ እስራኤል
@Hiwi-zw2qk
@Hiwi-zw2qk 13 күн бұрын
ዉይ ይ እስራኤል አምላክ እንዴት ይወዲሻል አንቺ እየሩሳሌም እናጠፋሻለን ያሉት ሁሉ ቀድመው እየጠፉ ነው አቤት ይ እግዚአብሔር ቁጣ የሚመካ በ አግዚአብሔር ይመክ 🙏😢😢😢😢
@ansha6059
@ansha6059 13 күн бұрын
ክክክክክክክክክ እስራኢል አምላክ እንዴት ያላ ነው እባክሽይ እስራኤል ማለት ጭራቅ የህፅናት ደም የምጣጣ አገረ ናት እኩ ፊት ለፊት እማ መቺ ከጂግኖቸይ ጋር ትግጣማለቻይ
@MekdiTube-yo8fq
@MekdiTube-yo8fq 13 күн бұрын
​@@ansha6059እኛ ሰለ አይሁዳውያን አላለንም እየሩሳሌም ቅዱስ ቦታ አንጂ
@UmMehir
@UmMehir 13 күн бұрын
የሚያሳዝነኝ የኢስራኤል አይሁዶች የኢትዮን ክሪስታኖች አለማወቃቸዉ ነዉ ከነፈጠራችሁ አያዉቁዋችሁ አዘጥዛጭ ሁላ
@MekdiTube-yo8fq
@MekdiTube-yo8fq 13 күн бұрын
@@UmMehir ማን ሰለ አይሁድ አወራ 🤔
@user-pw6jj7kr3j
@user-pw6jj7kr3j 13 күн бұрын
እግዚአብሔር እስራኤልን በነብዩ በኩል ምን ብሎአት ነበር መሰለሽ : አንቺን እስራኤልን ከባድ ድንጋይ አደርግሻለሁ ማንም አያንቀሳቅስሺም ግን አንቺን ሊነካ የፈለገ እና የነካ ድንጋዩ ቀጥቅጦ ይገለዋል ። ይህቺ ሂሊኮፕተርም የተጋጨችው ከገደል ድንጋዮች ጋር ነው እስራኤልን የነኩትም በገደሉ ድንጋይ ተቀጥቅጠው ሞቱ ።።
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s 13 күн бұрын
አላህ ጀነተል ፊርዶስ አላህ ይወፍቃችሁ ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት
@user-zp5mf5tk9b
@user-zp5mf5tk9b 13 күн бұрын
የእስራኤል አምላክ አይተኛም ለእኛም ያምጣልን
@FathmaAlwagan
@FathmaAlwagan 13 күн бұрын
ሁሉም ሰው ይሞታን አላህ የጀነት ያርጋቸው
@Sabasaba-dw5sp
@Sabasaba-dw5sp 13 күн бұрын
Fatumaye deg bileshal hulum betesafelet gize new sebebu new
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 13 күн бұрын
የምናባህ፣ጀነት፣የታባቱ፣እሥራኤልን፣አጠፋለሁ፣ሢል😂😂😂😂😂😂የታባቱ
@mesfintesma6289
@mesfintesma6289 13 күн бұрын
ሙስሊምች ገና ትለቀማላችሁ ምክኒያቱም ምቀኛ ስለሆናችሁ😂😂😂
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 13 күн бұрын
ሺኣ ነው አላህ ይራህመው አይባልም
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 13 күн бұрын
​@@mesfintesma6289አይሁዲ ነህ😅😅😅😅
@ZuZuZules
@ZuZuZules 12 күн бұрын
የእስራኤል ጠላት አሁንም አመድ ይሆናል
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 13 күн бұрын
አይ ሞሳድድድድድ ምንም የማድረግ አቅም አላቸው
@ta-sy6up
@ta-sy6up 11 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ በሰላም ወጥተን በሰላም ይመልሰን From Eri… 😢😢😢
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 13 күн бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን መሪ ቢሞት መሪ ይተካል ኢራን ጀግኖች መሪ አላት አይሁዶች አትደሰቱ የዉ የሰዉ መሞት ስለሚስደስታችሁ
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 13 күн бұрын
ማሻላህ😂😂😂😂😂😂😂
@EndrisMohammed-yy5qf
@EndrisMohammed-yy5qf 13 күн бұрын
ማንም ይዝለል ማንም ይለፍልፍ ቀዷና ቀድር ነው ካላህ ነው ትዛዙ
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 13 күн бұрын
አደል😂😂😂😂😂😂እሥራኤላዊያን፣ቢሆን፣የሞተው፣ማሻላህ፣እያላችሁ፣ትቀውጡት፣ነበር፣እሠይይይይይይይይይይይ
@EndrisMohammed-yy5qf
@EndrisMohammed-yy5qf 13 күн бұрын
@@hhnahhna5136 ኤጭ ሲበዛም ይመራል እኛ ሙስሊሞች የማንም ሞት አያስደስተንም ሁሉም ሰው ሟች ነው ኡትድረሱብን እጅ የምንለው ለምን በድንጋይ አታመልኩም አያገባንም
@HawaHawa-bq6mj
@HawaHawa-bq6mj 13 күн бұрын
​@@hhnahhna5136እኝኝኝ
@tgyegna5636
@tgyegna5636 13 күн бұрын
​@@hhnahhna5136 eko 😂😂😂
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 12 күн бұрын
@@EndrisMohammed-yy5qf በዲንጋይ፣ጥቁር፣የምታመልኩትማ፣እናተ፣ናችሁ፣እኛ፣የሠማይና፣የምድር፣የፍጥረት፣ሁሉ፣ፈጣሪ፣የሆነውን፣አምላክ፣አለን፣እሡን፣እናመልካለን።ሂዱ፣ሣውዲ፣ዲንጋህን፣ለመሣም
@kedikausman190
@kedikausman190 13 күн бұрын
እኛም የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን 🤲
@user-dh9ft7rw6f
@user-dh9ft7rw6f 13 күн бұрын
ፈጣሪ ብልፅግናንም እስከ ጉችሎቻቸው ደማቸውን ውሻ ይላስውውውውውውውውው
@user-qm9lt6xg1f
@user-qm9lt6xg1f 13 күн бұрын
አሜንንንንን
@user-sl1jt2oc8o
@user-sl1jt2oc8o 13 күн бұрын
ይህችስ የእግዚአብሔር እጅ ናት
@Hirut-teshome
@Hirut-teshome 11 күн бұрын
@Batl.14
@Batl.14 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድ ምን አልባት መካከለኛው ምስራቅ ረፍት ልታገኝ ይሆን አላውቅም ታምር ነው
@freedomermi5190
@freedomermi5190 13 күн бұрын
ፈጣሪየ አሞሞቴን አሳምርልኝ🙏
@user-nd2iw7hj4v
@user-nd2iw7hj4v 13 күн бұрын
እግዛብሔር አለ🙏🙏🙏 እስራኤልን የነካ ዋ!!!
@robelpapi2240
@robelpapi2240 11 күн бұрын
እግዚአብሔርን ከዚህ ከሰውኛ አስተሳሰብ አውጡት! ሆን ተብሎ የሚሰራ ስራን ሁሉ ከፈጣሪ ጋር አታገናኙ!!! ሁሉንም የሚያደርጉት ለቀጣዩ superpower ነው ጌታ እራሱ የሚያጠፋት ጌታ የተወለደባት ነች ዓለምን የምትመራው which is the final eagle head!!!
@iphonttv7964
@iphonttv7964 11 күн бұрын
እኑሱስ ስ ኑፆሀንንየሚጠፈቱት ፅድቅነው ይህየፈጣሪ ፍቃድነውበዝህማቢሆንማ አገራችንስያለው ማነውፆድቀኛው ፈጣሪንፍሩ
@seidmohammed3465
@seidmohammed3465 7 күн бұрын
Kentu
@ribkabelay8729
@ribkabelay8729 11 күн бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን ያገራችንን እንፀልይ
@asadRemo-wm8vv
@asadRemo-wm8vv 13 күн бұрын
የአሜሪካና የእስራኤል እጅ አለበት በርግጥ ጀግና ነበር ነፍሱን ይማር
@user-im7nz1he5x
@user-im7nz1he5x 13 күн бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ረጅኡን
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 13 күн бұрын
እልልልልልልልል
@rishane9576
@rishane9576 10 күн бұрын
ኡፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነው ኣማማታችን ያሳምርልን ያስፈራል ኣቤቱ ጌታ ሆይ ያሳዝናል ኡፍፍፍ
@zabibazabiba1254
@zabibazabiba1254 10 күн бұрын
ያረቢ ወቶ ከመቅረት ፍንትው ጠብቀን አላህ ያጄነት ይበለቻው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MulugetaWerku
@MulugetaWerku 13 күн бұрын
እባክህ የእስራኤል አምላክ በነካ እጅህ አቡሽ አህመድንም ዳስልነ 🙏🙏🙏🙏
@elisa3493
@elisa3493 13 күн бұрын
😂😂
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 13 күн бұрын
ለዶ/ር አብይ ሞትን የምትመኙ ከእግዚአብሔር ጋር እየተጣላችሁ እንደሆነ እወቁ።አቢቹን የሚጠብቅ እግዚአብሔር አይተኛም።እንኳን ለመልካም መሪ ለክፉ መሪም ሞት መመኘት አልተፈቀደልንም።
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 13 күн бұрын
ድፍን ቅል ነህ ከአብይ ሌላ መሪ የማታውቅ ጅላጅል
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 13 күн бұрын
የእስራኤልን አምላክ ብታውቅ ለመሪህ ሞት አትመኝም መሪውን የማያከብር ከእንሰሳም የወረደ ነው
@nebildula6364
@nebildula6364 13 күн бұрын
ላንተ የድርግ የአይሁድ ድቃላ መቼም ስልጣን አትይዙም በህልማችሁ ከልሆነ በስቀር
@SamsonAlebachew
@SamsonAlebachew 13 күн бұрын
እግዛብሄር ፍርድን ያውቅበታል ኢትዮጵያንም በቅርብ አሰማን
@tsigegaber1592
@tsigegaber1592 11 күн бұрын
የእስራኤልን አምላኽ እይትተኛል ወጋቸው ያገኝሉ።
@werkiyeasfaw4702
@werkiyeasfaw4702 13 күн бұрын
ነፍሳቸዉን በገነት ያኑር
@absh4628
@absh4628 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ሲያሳይ ሲኦል ወይም ገሀነም የሚመስል ቦታ ቁመን ለምንሔደው ለእኛ ጭምር እያሳየን ቅጣት ቀጥቷል ፈጣሪ መቼም አይሳሳትም ተሳስቶም አያውቅም እና አንፈላሰፍ አንፍረድ ሁላችንም ያው ነን።
@amsalegammie2303
@amsalegammie2303 13 күн бұрын
የሰው ልጅ ሲጠፋ ኢትዮጵያውያን ጎራ ለዮታችሁ ትጠዛጠዛላችሁ ምን ጉድ ነው
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s 13 күн бұрын
ያውም በማያገባን. በማያውቁን
@merayemnuhemed1375
@merayemnuhemed1375 7 күн бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጂኡን😢አላህ ከዚህየተሻለ ያርግልህ 😢
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 13 күн бұрын
ነፍሳቸውን በገነት ያኑር😢😢😢😢
@asterabate7743
@asterabate7743 13 күн бұрын
የኛን መሪዎችንም ይገላግለን
@tube8181
@tube8181 10 күн бұрын
አሚን አጥፉንአላህያጥፉልን
@suzanmohammedalhabeshaalhe709
@suzanmohammedalhabeshaalhe709 13 күн бұрын
ሞት ለማንም አይቀርም ግን ለናንተ ይብላኝላችሁ ሰውን ለምታመልኩይ እሽ በዚህ የማንንም ልብ አስብሩም አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን አሏህ አላህ ይዘንልህ የሀቢቢ።
@absh4628
@absh4628 13 күн бұрын
ኦኦ ደግሞ ሀይማኖታዊ ወይም መንፈሳዊ አደረጋችውት? ምንን ከምን?
@user-zp5mf5tk9b
@user-zp5mf5tk9b 13 күн бұрын
ማነው ሰው ሚያመልክ እናንተ አላችሁ አይደል ፍጡር የምታመልኩ
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 13 күн бұрын
እስራኤልን የነካ የለውም በረካ ገና ሁሉም ያልቃሉ እስራኤልን የነካ
@UmMehir
@UmMehir 13 күн бұрын
​@userፍጡርማለት እኮ የተፈጠረ ነዉ ክክክክክክ ቀዉስ-zp5mf5tk9b
@suzanmohammedalhabeshaalhe709
@suzanmohammedalhabeshaalhe709 13 күн бұрын
@@absh4628 እና ምን እናድርግ አፋቸውን የምንላቸው አለ ለርስልምና ሀይማኖት ክብር ያለቸው በዛው ልክ ደሞ ዝቃጮችም አሉ ይኸው የእስራኤል አምላክ ነው የገደለው እያሉ ። እኛ ደሞ የአለማት።ጌታ አላህ ነው የገደለው እያልን ነው ምን አድርጉ ነው እምትሉን
@heavenheaven3746
@heavenheaven3746 8 күн бұрын
❤❤❤❤ እስራኤል የምጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም
@DagelejabamoSaworo
@DagelejabamoSaworo 12 күн бұрын
❤faxari ethithipian yixabiqati
@user-rp9bh1wb2r
@user-rp9bh1wb2r 13 күн бұрын
የእስራኤል አምላክ አይተኛም አያቀላፋም 😊😊😊😊
@user-tb8ul1gd1k
@user-tb8ul1gd1k 13 күн бұрын
king "ሞሳድ"💪
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 13 күн бұрын
አትዋሽ ምነዉጀልባላይአገላይትነበርትሉነበር
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 13 күн бұрын
ወታደሮቹበገዛታካቸዉሲቃጠሉያነየስእቅልፍተኝቶነዉመሰልሀሀሀሀሀ
@mohammedkedir-gc3gx
@mohammedkedir-gc3gx 13 күн бұрын
አላህ ይናአላችሁ እናንተ ካፊሮች የጅሀነብ እንጨት
@fathumafathjma3819
@fathumafathjma3819 13 күн бұрын
ምድረ ግም
@alemayehutesfaye7505
@alemayehutesfaye7505 13 күн бұрын
እስራኤልን የሚነካ እርባና የለውም
@queenqueen73
@queenqueen73 13 күн бұрын
So German min honech?
@user-yp8de5ni2w
@user-yp8de5ni2w 11 күн бұрын
ኢሰራኢል ንፀሀንን እየጨፈጨፈች ህፃናትን እናቶችን እንዴት ነወ የምታምኑን አምላክ የሚጠብቃት የተበዳይ ዱአ የዘገያልጀ አይቆረም
@SururMubesher
@SururMubesher 10 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ ስለ እስራኤል ሀገር የምታወሩ ሁላ የእስራኤል ሀገር መሪ ሀይማኖቱን ታውቁታላችሁ?ወይንስ ሙስሊሞችን የሚቃረን ሁሉ ኦርቶዶክስ ነው የሚመስላችሁ ከብት ሁላ ከእንስሳም በታች ናችሁ የምንለው እኮ😊😊😊😊
@netuhaba7898
@netuhaba7898 9 күн бұрын
አላህ ጀነተል ፊርዶዎስ ይወፍቃቸዉ ከሸሒዶች አላህ ያድርጋቸዉ ኡፍ እንዴት እንዳሳዘኑኝ ወላሂ😢😢😢😢
@kaschmekonta
@kaschmekonta 13 күн бұрын
የኢስራኤልና የኢትዮጵያ ጠባቂ ዓምላክ አያንቀላፋም አገር ወዳዱ የኛ አብቹ አንደኛ
@SamYos-om3fj
@SamYos-om3fj 13 күн бұрын
Denez
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z 13 күн бұрын
አርብ ተቀብሮ እሁድ ተነሳ ያላችሁት ማንን ነው ባንድ ፊቱ ቢያንቀላፋ ይሻላል😂
@MrMekides15
@MrMekides15 13 күн бұрын
የሚቀጥለው የ ሰው በላ ተራ ነው
@BeleyKassa-og3xr
@BeleyKassa-og3xr 12 күн бұрын
​@@user-wz5xp8vv9zአሁን,እኮ,ባች,ቤት,አዎቅሁ,ብለሽ,ነዉ,ሸታታ,አይሁዳ
@user-ic9nj1ci3t
@user-ic9nj1ci3t 12 күн бұрын
እንኳን ማንቀላፋት ያራል ይሸናል ይፈሳል ምን ይቀረዋል እናተ የምታመልኩት ሰው ነእኮ
@amanuelebrahim1585
@amanuelebrahim1585 13 күн бұрын
እስራኤልን የነካ ሞት ነው ቅጣቱ እየሱስ ሁሌም በዙፋኑ ነው ፍርዱን ይሰጣል❤❤❤
@neimay4696
@neimay4696 12 күн бұрын
Big Dam in the 21st century
@ZuZuZules
@ZuZuZules 12 күн бұрын
እስራኤልን የሚጠሉ ይፈሩ እግዚአብሔር እስራኤልን ከነመሪዋ ይጠብቅ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 9 күн бұрын
ምዲረ ከሃዲ መጨረሻችሁ የሳት ነው እናተ አይሁዳ
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 13 күн бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይ ራጁዑል አላህ ጀነት ይወፍቀው ሁልም የ አላህ ውሳኔ ነው ሚገርመኝ የ እስራኤል አምላኪዎች እስራኤልን መንካ ይህ ነው መጨረሻው እያሉ ሲያሽቃብጡ የ 7 ቀን ደም ህፃን ሳይቀር ሚበላ አይሁዲ የአላህ ቁጣ በእስራኤል ባይሁዲ ላይ
@user-pb8cb4sy9s
@user-pb8cb4sy9s 13 күн бұрын
አሚን
@BeleyKassa-og3xr
@BeleyKassa-og3xr 12 күн бұрын
የራሦ,አሮባት,የሠዉ,ታማሥላለች,,አረ,ላገራችን,ፆሎት,ማረግ,አይሻልም,ስለነሡ,ሙሥሊሙም,ክርሥቲያኑ,ምን,ቤት,ነን
@user-le8ry1il6c
@user-le8ry1il6c 13 күн бұрын
ኣዎ ስመኣልቦ ዘይሳኖ!☝🏽 የትግራይ ህፃናት ናእናቶች ሲጨፈጨፍ በስት ጮቤ ሲረግጥ ነበረ !💔😭 ገና ሁሉም የእጅ ያገኛል በሰፈሩትን ቁና ኣደል ሚባልው ደሞምእያየን ንው ☝🏽
@MekdiTube-yo8fq
@MekdiTube-yo8fq 13 күн бұрын
የት ትግሬ አይ እንተ😂😂
@mohammedkedir-gc3gx
@mohammedkedir-gc3gx 13 күн бұрын
ጀግናው የኢስላም አለኝታ ሞት አይቀርም አለምን አሸብሮ ነው የሞተው አላህ ይርሀመው ጀግና ቢሞት ጀግና ይተካል ብዙም አትደሰቱ ካፊሮች
@user-nn6lp7nk8m
@user-nn6lp7nk8m 13 күн бұрын
ሽአ ነው
@Yoye156
@Yoye156 13 күн бұрын
Ye alahi dikaloch ashebari mehonachun endhi bemekeneyat emenu
@dawitjuba8826
@dawitjuba8826 13 күн бұрын
Brovo Israel
@lobabahuseen6134
@lobabahuseen6134 13 күн бұрын
የጣእረዝራዚ እስላምጠልታችሁአይሁዱንካሀዱሁላአይሁዲን
@user-mq8kg2eo5k
@user-mq8kg2eo5k 13 күн бұрын
እና ሊላህ ወእና እሊይሂ ራጂዑን☝️😭
@mkmm1031
@mkmm1031 13 күн бұрын
ሙስሊም ሞትን አይፈራሞ ሰውም አለቀኑ አይሞትም ሁሉም ነገር የአላህ ነው ኢራንም በሺ የሚቆጠር መሪ መሆን የሚችል ዜጋ አላት
@michaelmicky7865
@michaelmicky7865 13 күн бұрын
የከድጃ የጣኦት ድንጋይ ነው እኮ አላህ
@begashawkiya9602
@begashawkiya9602 13 күн бұрын
​@@michaelmicky7865ggg
@ahmedmohhir
@ahmedmohhir 13 күн бұрын
​@@michaelmicky7865አንተ ባለጌ ስድ ሙስሊም ጣኦት አያመልክም
@user-bl3bm8zz3h
@user-bl3bm8zz3h 12 күн бұрын
እንጨታም🤧​@@michaelmicky7865
@asresachyaso42
@asresachyaso42 13 күн бұрын
እስራኤልን የነካ የለውም በረካ
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen 13 күн бұрын
ሰለ ሀገር አሰብ እንጭጭጭ
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k 11 күн бұрын
ሀሀሀሀ እስራኤል ትጠፍለች ጠብቅ
@user-xh1dg3ew8z
@user-xh1dg3ew8z 4 күн бұрын
Wararkii,af,somalida
@heyatfetaw6022
@heyatfetaw6022 11 күн бұрын
ቀደረሏህ ወማሻአ ፈአል. አለህ የቀደረውና የፈለገው ሁኗል ሁሉም ነፍስ መቸና የት እደሚሞት እናቱ ሆድ ሁኖ ተፅፏል. ስለዚህ አሏህ ማረፊያቸውን ጀነት ያርገው
@user-po6ds1fp5z
@user-po6ds1fp5z 13 күн бұрын
እስራኤልን የነካ በራሱ ላይ እሳት ይነዳል።
@semiraseidtube2338
@semiraseidtube2338 11 күн бұрын
አይሁዲ
@maitamaita7391
@maitamaita7391 13 күн бұрын
አላህ ይራሀማቸው ያረብ
@bashuu-tx5rv
@bashuu-tx5rv 13 күн бұрын
አንች እንድ አይበልም
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 13 күн бұрын
እና ሊላህ ዎእና እለህ ራጅዑን 🥺😥😭😭አላህ የራማቸው 😞😞
@user-uw3cd8qy1j
@user-uw3cd8qy1j 13 күн бұрын
ያተ በረከት ላብይም ይድረሰው አቦ🙏🙏🙏
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z 13 күн бұрын
ከሁለት አንዳቸው እጃቸው አለበት በርግጠኝነት ወራሪዋ አሊያም ትልኳ ሰይጣን አሜሪካ
@fgty4821
@fgty4821 13 күн бұрын
የታወቀ ነዉ
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 13 күн бұрын
አላህ የተሻለውን መሪ ይስጣቸው ያረብ ሁሉም ሰው ሞችን ቀማሻ ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@habtenega2502
@habtenega2502 7 күн бұрын
የእስራኤል አምላ በቃሉ መሰረት ጠላቶቻችን ይደመስሳል:: ይህ ከላይ የመጣ ነው::
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 9 күн бұрын
አላህያለምንም ጥያቄጀነተል. ፍርዶስን. ይወፍቃቸዉ. ያረብ
@negasumelaku6083
@negasumelaku6083 13 күн бұрын
Israel lezelalem tinur💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 13 күн бұрын
አሜን
@akilegebre
@akilegebre 13 күн бұрын
ARE YOU brged nhamedu
@AlmiMekenin
@AlmiMekenin 12 күн бұрын
Ame❤❤
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 13 күн бұрын
ሰው ቢሞት ሰው ይተካል ይብላኝ ለሰው አምላኪወች እኛ ሙስሊሞች በቀዳና ቀድር የምናምን ነን
@Yoye156
@Yoye156 13 күн бұрын
Ya deneze Alahi new sew akemebise
@Yggggg-xk2dv
@Yggggg-xk2dv 13 күн бұрын
ከብት
@user-xx8me3ut2j
@user-xx8me3ut2j 11 күн бұрын
አንቺ ዱዝ ጣዖታም👿👹
@SmilingAnglerfish-ts8md
@SmilingAnglerfish-ts8md 10 күн бұрын
ዝም በይ የኛን አምላክ ሠው ነው ካላችሁ የናተስ ምድነው እርግጥም አላህ የሚባል ጣኦት
@user-fe2fd8qw1b
@user-fe2fd8qw1b 13 күн бұрын
እነልለሂ ዎእነእለይሂ ረጂኡን ሁለቺንም ሜችቺ ነን
@user-or5zy8uw3b
@user-or5zy8uw3b 13 күн бұрын
አላህጀነቱልፍረዳስይወፊቃነው
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v 13 күн бұрын
ከቻልክመልካምተናገር ካልቻልክዝምበል መልካምንግግር ሰዴቃነዉ ብለዉናልዉዱመሪያቺን ነብዩሙሀመዲ ሱለላህአለሂ ወሰለም እኛ የአላህነን ወዴአላህምተመላሸቺነን ማንምከሞትየሚቀርየለም
@MyFbbheexbbb-yo4cm
@MyFbbheexbbb-yo4cm 13 күн бұрын
ጀግና እስራኤል ሞት ለጅሀድስቶች እስራኤል ማንም አይችላትም በሲስተም ነው ጠቅ የምታረገው
@tebal678
@tebal678 13 күн бұрын
ሞት ላንተ/ ላንቺ ይሁን ፍርፋሪ ለቃቃሚ የጭራቋ የወራሪ የገዳይ እና አረመኔዋ የካሃዲዋ አይሁዳ አሽክርና ገረድ ስለ ጅሃድ ምን አባትህ/ ሽ ታውቂያለሽ ለማኝ ፈላሻ
@mesfintesma6289
@mesfintesma6289 13 күн бұрын
እውቀት ከእስራኤል እና አሜሪካ ነው ያለው
@tebal678
@tebal678 9 күн бұрын
@@mesfintesma6289እውቀት ሳይሆን ተንኮል እና ሸር ነው 2ቱም ጋር የሚገኘው
@chg7617
@chg7617 13 күн бұрын
ጄግናዉአላህይጠብቃቺሁአላህአለአብሺር
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 13 күн бұрын
ማሻላህ😂😂😂😂
@user-ls7su5ib1k
@user-ls7su5ib1k 13 күн бұрын
😂😂😂😅
@user-fr8xz4px3v
@user-fr8xz4px3v 13 күн бұрын
አዶናይ ኤኻድ(አንዱ አምላክ ብቻ🙏🙏🙏🙏
@user-mk2pc4rc7n
@user-mk2pc4rc7n 13 күн бұрын
የእስራኤል አምላክ ዛሬም ህያው ነው
@FelekeAsefa-tb2dz
@FelekeAsefa-tb2dz 13 күн бұрын
Amen Amen🖐️🖐️
@mnur21
@mnur21 13 күн бұрын
ያንተስ አምላክ አፈር ነው?
@abdurazakahmed7300
@abdurazakahmed7300 13 күн бұрын
Yante amelak lemen agerehen selam nesat?
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 13 күн бұрын
የኔ ደሞ የ አሜርካን አምላክ ይጠብቀኛል ነገ ደሞ የግብፅ ከ ነ ወዲያ የሱዳን ምን አይነት ዶቆሮ ሰው ነው ያለው እስራኤል አይሁዲ ነው ያለው በጋዛ የ 7 ቀን ደም ህፃን ሳይቀር ሚበላ አይሁዲ የጌታችንን ምላሽ ጠብቁ
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 13 күн бұрын
የኢትዩ አይሁዶች ስጋውን ትበሉት ይመስል ፈነጠዛችሁ አይ ሰይጣኖች እንድ ግብረ ሰዶም ና መሰል ሰይጣናዊ ተግባራችሁን በአጭር ጊዜ ለማሰራጨት ግርግዳ በሆኑባችሁ ሞት ሁሉ የመደሰት የሁለየ ተግባራችሁ ነው ግን ጀግና ጀግና ሙስሊሞች ስላሉ ይተካሉ መቸም አይሳካላችሁ ኢሳን የዘሙት ልጅ ማሪያምን ዘሙተኛ የሚሉና ሰይጣናዊ ተግባር ሂወታቸው ያደረጉ ይጠፋሉ ኢንሻአላህ ሙቱ ቢገይዚኩም
@glorypicturesofficial
@glorypicturesofficial 13 күн бұрын
የማይደፈረውን ስለደፈሩ ዋጋውን ተቀብለዋሉ።
@mekdeswoldemeskel9080
@mekdeswoldemeskel9080 13 күн бұрын
ነብስ ይማር ለህዝቡ መፅናናት ይሁን እግዚአብሔር አስባችሁ
@sitinaabdo720
@sitinaabdo720 13 күн бұрын
ጀግና ቢሞት ጀግና ይመጣል እነሱ ቢሞቱ ተተኪ አለ ብዙም ጠላት አይደሰት ከዚህም ብዙኡቹም በጠላት ተገለዋል።
@danielt9696
@danielt9696 11 күн бұрын
Abdu ashebariu abdu😂
@NadaLire
@NadaLire 13 күн бұрын
ልሆን አይችልም😢
@FelekeZeleke-ez1qu
@FelekeZeleke-ez1qu 13 күн бұрын
ሁኗል
@testiredwan6717
@testiredwan6717 13 күн бұрын
This is not accident ❌❌❌
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 11 күн бұрын
እስራኤልን ማጥፋት መቼም አይቻልም ቅዱስ አያሉ እግዚያብሔር አለ
@tersite858
@tersite858 10 күн бұрын
እስራኤል የማትጠፋው ከቅድስናዋ አምላክን ከመውደድዋ የተነሳ ሳይኾን የሰዘሉትን ለዳግም ምፅአት ሲመጣ እንደሚያዩት ትንቢት ስላለ ነው። እንጂ በተረፈ እንደ እራኤላውያን ክፉ የለም። !!!!!!!
@user-ic5se6lr6r
@user-ic5se6lr6r 9 күн бұрын
ውሻ ያችን እየሡሡ ድቃላ የሚሉ የዝሙት ልጅ ነው የሚሉት ሙሥሊም ከመጥላት የተነሣ ለአይሁድ አጋዥ
@MolaDesalew-cx9qo
@MolaDesalew-cx9qo 5 күн бұрын
ነብስ ይማር
@TalimosGoa-oy7op
@TalimosGoa-oy7op 13 күн бұрын
እውነት ከልቤ አዝናለሁ ነፍስ ይማር ለህዝቡ መጽናናት ይሁን እግዚአብሔር ያሳብችሁ
@user-zm3nq6td3n
@user-zm3nq6td3n 13 күн бұрын
አቺም ሙቺ
@ZeynebBur
@ZeynebBur 13 күн бұрын
​@@user-zm3nq6td3nዘቅ
@HalimaAhmad-ow3wx
@HalimaAhmad-ow3wx 13 күн бұрын
አላህ ይዘንላቸው የይሁዳ መዳኒት ነበር😢😢😢
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 13 күн бұрын
ማሻላህ፣እሥራኤልን፣አጠፋለሁ፣ሢልነበር😂😂😂😂😂😂😂
@mahamedali-in6ir
@mahamedali-in6ir 13 күн бұрын
አላህ የቃል
@ethiolove-yy2hn
@ethiolove-yy2hn 13 күн бұрын
እናት ትባዳ የሻርሙጣ ልጅ ጣዉላ አምለክ​@@hhnahhna5136
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 13 күн бұрын
የሁዳዊያ ይጠፋሉ ኢንሻ አላህ
@HalimaAhmad-ow3wx
@HalimaAhmad-ow3wx 13 күн бұрын
@@user-zp7fy8tt6s በጣም
@KedyrAluminium
@KedyrAluminium 5 күн бұрын
ዋዉ ዋዉ
@romar7984
@romar7984 13 күн бұрын
አላህ ይዘንላቸው😢
@gashawalelegn4704
@gashawalelegn4704 13 күн бұрын
የእስራኤል አምላክ ፍርዱን ጀምረ የእስራኤል ጠላት ይጠፋሉ ገና 😂😂😂😂
@user-jf9tr1cv1w
@user-jf9tr1cv1w 13 күн бұрын
Dikala
@ergbyoutube2778
@ergbyoutube2778 13 күн бұрын
የእስራኤል አምላክ ከእናተ የተለየ ነውደ 😂😂😂 ሁሉም ሟች ነው እነሱም ቢሞቱ ሌሎች እሳት የሆኑ ባለስልጣን አሉ እስራኤልን የሚያጠፏት
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 13 күн бұрын
የኢትዩ አይሁዶች ስጋውን ትበሉት ይመስል ፈነጠዛችሁ አይ ሰይጣኖች እንድ ግብረ ሰዶም ና መሰል ሰይጣናዊ ተግባራችሁን በአጭር ጊዜ ለማሰራጨት ግርግዳ በሆኑባችሁ ሞት ሁሉ የመደሰት የሁለየ ተግባራችሁ ነው ግን ጀግና ጀግና ሙስሊሞች ስላሉ ይተካሉ መቸም አይሳካላችሁ ኢሳን የዘሙት ልጅ ማሪያምን ዘሙተኛ የሚሉና ሰይጣናዊ ተግባር ሂወታቸው ያደረጉ ይጠፋሉ ኢንሻአላህ ሙቱ ቢገይዚኩም
@AaA-dh8zy
@AaA-dh8zy 13 күн бұрын
እስራየል የነካ እደዚህ ነው እስራየልን የሚጠብቅ አይተኛም የኢቶፓንን ጠላት ኦኖግን አበይ እደዚህ ይገስፅልን
@user-bc6vu3ht5d
@user-bc6vu3ht5d 13 күн бұрын
Egzabhier Amlak ke Dr Abey gar newu 1000 amet yngesln ❤❤❤
@nebildula6364
@nebildula6364 13 күн бұрын
ላንተ የርገው ጅላጅሎች መች ይሁን የምትሰለጥኑት
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 13 күн бұрын
ክክክክ 75 አመት መፊት ስትጨፋጨፋ በየሀገሩ ስትበተኑ የስራኤል አምላክ ተኝቶነዉ አትሉኝም አይ አይሁድ መጨረሻችሁ የከፋ ነዉ የኑህ ህዝቦች ጥጣ ይደርሳችኋል
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen 13 күн бұрын
ወደድክም ጠላህ መሪ ከአላህ ነው የሚሾመው ለሰላም ፀልይ ለእስራኤል አልክ ለራሰህ ለምን መጀመሪያ አይሁድ አይሁድ ነው
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen 13 күн бұрын
መጀመሪያ አማሪኛ አስተካክሎ መማር ቻል
@samrii8044
@samrii8044 13 күн бұрын
ነፍስ ይማር ስራቸዉን ሳላቅ እምወዳቸዉ መሪ😢
@esayastsegaye6540
@esayastsegaye6540 13 күн бұрын
የራሱን ሕዝብ የሚወድ የራሱ ሕዝብ የሚወደውን መሪ ፈጣሪ ይጠብቀው ... የሞተውን ነፍጹ ስ ይማር
@hallelujah9090
@hallelujah9090 13 күн бұрын
እስራኤልን ላየጠፋ ሲንከላወስ ጠፋ
@asresachyaso42
@asresachyaso42 13 күн бұрын
የኑሮ ውድነቱ በኢራን ድሀ የሚበላው አጥቶ ድሮንና ከባድ መሳሪያ ይገዛል ንፁሀንን ሊፈጅ ሲዘጋጅ ፈረደበት በራሱ
@suzanmohammedalhabeshaalhe709
@suzanmohammedalhabeshaalhe709 12 күн бұрын
የተ አባክ አየህ በረሀብ ማለቃቸውን ደነዝ አቤቱታ ሲያቀረቡ አየህ ድሀ በሀገሩ እዳይኖር የሚያደርጉ እሚያመልኩትን እንኩዋን የማያቁ ሰይጣኖች አይሁዶች ናቸው የፍልስጢም ወድሜቻችንን የበሉት ከሀዲ
@OROFORUM
@OROFORUM 13 күн бұрын
A strong leader who loves his people and country you will always be in our hearts.😢😢😢😢😢😢 May your soul rest in peace.😢😢
@zulfanesruz
@zulfanesruz 13 күн бұрын
😢😢😢😢ከቀደረን አናልፍም ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቻው
Eccentric clown jack #short #angel #clown
00:33
Super Beauty team
Рет қаралды 24 МЛН
Заметили?
00:11
Double Bubble
Рет қаралды 2,4 МЛН
Joven bailarín noquea a ladrón de un golpe #nmas #shorts
00:17
Eccentric clown jack #short #angel #clown
00:33
Super Beauty team
Рет қаралды 24 МЛН