Ethiopia - ከኤርትራ ጋር እርቅ ሊጀመር ነው፣ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ክስ፣ ልደቱ ኢትዮጵያ ሊመጣ ነው፣ የአየር መንገዱ ሌላ ስኬት

  Рет қаралды 135,182

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Пікірлер
@jositsegay1733
@jositsegay1733 18 күн бұрын
ሰላም ለኢትዮ-ኤርትራ ይሁን
@TsigeredaNegassi
@TsigeredaNegassi 17 күн бұрын
እውነት ባደረገው ፈጣሪ ሰላም ለኢትዮ ኤርትራ ይሁን ❤❤
@Alemnesh-yj8li
@Alemnesh-yj8li 17 күн бұрын
ፈታሪ አንደ ድሮ ኢርቲራንና አገራችን አንድነትን ፍቅርን ያምጣልን
@yosiefnegassi886
@yosiefnegassi886 17 күн бұрын
Meche new diro? Be kegn gizat new ?
@jositsegay1733
@jositsegay1733 18 күн бұрын
ጸሎታችን ነው ፡ ሰላም ለኢትዮ-ኤርትራ ይሁን
@Trendy-nd9ho
@Trendy-nd9ho 18 күн бұрын
ሰላም ከናንተ ገደል ይግባ ምድረ ከብት 120 ሚልዮን የድንጋይ ክምር
@sikosilo1727
@sikosilo1727 18 күн бұрын
አላህዋ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን,ያረብ ሰላም ናፍቆናል😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
@durimohammed5282
@durimohammed5282 17 күн бұрын
There is no problem with our Ethiopian neigbours. The Algeris agreement stands and respect the soverignity of Eritrea.
@adeytube6750
@adeytube6750 17 күн бұрын
ኤርትራ ተገንጥላ ሳይሆን ነጻነቷን ተጎናጽፋ ነው🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
@MussaraFenta
@MussaraFenta 16 күн бұрын
ደልላአማራፋኖዬ ❤️🤴🤴🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪
@hlinagirma178
@hlinagirma178 17 күн бұрын
የኤርትራ እርቅ ሚስጥር ከሆነ አንተ ለምን ታወራለህ? እርቅን የማይፈልግ የአእምሮ ህመምተኛ ብቻ ነው ።
@ቢሊዬነሩ
@ቢሊዬነሩ 17 күн бұрын
Word 😅 thank you
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 16 күн бұрын
ለክፉዎች ሰላም የላቸውም እንደሚናወጥ ባህር ናቸው ፀጥ ማለት አይችሉም።
@edenkidane1625
@edenkidane1625 17 күн бұрын
እርቅ ጥሩ ነዉ ታድያ ምን አስጨነቀህ ድሮስ መለስ ነዉ እንጂ ምንም ችግር አለነበራቸዉ በቃ እናንተ ብቻ ነዉ ከፈለጋቹት መገናኘት ነዉ የሚፈቀድላቹ ሰዉ ሲታረቅ ለምን ትቀናላቹ እርቅ ጥሩ ነዉ ይገንጥልህ ኤርትራ ድሮም አገር ናት ይታረቃሉ
@dagi6055
@dagi6055 17 күн бұрын
ማን ክልልናት አለ?😂
@EyuEthiopian
@EyuEthiopian 17 күн бұрын
አብሽር ሰላም ይሰፍናል እህቴ! ሀገርነታችሁን አከብራለሁ ወንድማማችነታችን ፖለቲካ አይደለም ተዋልደናል።
@ቢሊዬነሩ
@ቢሊዬነሩ 17 күн бұрын
ይሄ ቻናል የተንኮል ቻናል ናቸው አንድም ቀን ስለ አገራችን ጥሩ ነገር ሲዘግቡ አይቼ አላውቀውም😢
@edenkidane1625
@edenkidane1625 17 күн бұрын
@@dagi6055 እያለ ነዉ ኤርትራ ከጅቡቲ ከታረቀች ለኢትዮጵያ አደጋ ነዉ እየተባለ ነዉ ከኢትዮጵያም መታረቅ አይቀርም ግን ስለኤርትራ የሚያወሩ የኣትዮጵያ ኢሊቶች ቀንና ሌሊት በክፉ ሲኔነሱ ነዉ የሚዉሉ ምን ትላለህ እና ወንድ ለእህቱ ከእንት አትሂጂ አትጠጊ የሚላት ለኤርትራም እንደዛ ሲሉ ነዉ የሚዉሉ ኢትዮጵያ ከፈለገችዉ ስትገናኝ እኛ ለምን ብለን አናቅም።
@dagi6055
@dagi6055 17 күн бұрын
@@edenkidane1625 yeabiy mengist kemeta eritrean lemakrb bzu mokrual maekeb endinesalatim mokrual hinom enemels kemesretu abelashtewt ahun eneamerica isayas ambagenen nw kalwerd yemil akuam alachw yihenin abiy lyasaminachw aychilm. djibouti gin ethio-eritrea selam endimeta tifelgalech bye lasbm miknyatum ye ethiopian dollar lay yetenteletele economy silalat lela wedb yalw hager ethiopian enditega atfelgm. djibouti ethiopian btkelekl wana mitgodaw erasua nech ethiopia amarach wedeboch metekem tichilalech kenya, somaliland...
@TummeeTujuuba
@TummeeTujuuba 17 күн бұрын
ልደቱ ፣ ጤናህ በሚገባ መቶ በመቶ ተመልሶልህ የምታዉቀዉን እሥር ቤት መቋቋም እስከምትችል ድረስ እዚያዉ አሜሪካ ብትቆይ ይሻላል ። ኢትዮጵያ ዉስጥ ምን ፍትሕ አለና ነዉ ለመመለስ የምትጣደፈዉ ። ታገስ እባክህ ...
@ሰውመሆን-ደ3ጸ
@ሰውመሆን-ደ3ጸ 16 күн бұрын
ልደቱ እውነት ከመጣክ ትክክለኛ ውሳኔነው ያኔ ለኔ ጀግና ነክ
@ሰውመሆን-ደ3ጸ
@ሰውመሆን-ደ3ጸ 16 күн бұрын
በጣም ደስ የሚለው ከኔ ሀገር ጋር ከመደራደር ውጪ ማንም ሀገር አማራጭ የለውምው❤❤my love Ethiopia
@amiceeri2263
@amiceeri2263 7 күн бұрын
🤣🤣🤣
@kebdaalem3245
@kebdaalem3245 17 күн бұрын
Peace ☮️ 🇪🇷☮️🇪🇹 but Abiy Ahmed nobody trust him Abiy Ahmed most go victory for Amhara Fano 💚💛❤️💪
@kebedeabebe-ql5fv
@kebedeabebe-ql5fv 17 күн бұрын
ፋኖ ተመቶ የሆነበት ተኝቶዋል
@kebedeabebe-ql5fv
@kebedeabebe-ql5fv 17 күн бұрын
ሲጀመር አይታወቅም እንደ አነግ ከነሱም በላይ በብጥበጣነው የሚታወቀው የኢትዮጵያ ኪሳራ እንደሆነ ነው ጀግና አማራማ በ አባቶችሁ አማካኝነት የተመሰረተችውን ሃገር እንደገና ለመከፋፈል አይሞክር የህንድ ዝሆናቹ ጠፍቶ የመጣ ስለሆነ ወደ ሃገሩ ህንድ መልሱት
@wewe5688
@wewe5688 17 күн бұрын
ክክክክ ብልጽጋና መውደቁ አይቀርም ፋኖ እየመጣ ነው​@@kebedeabebe-ql5fv
@kebedeabebe-ql5fv
@kebedeabebe-ql5fv 17 күн бұрын
ለሰው ሞት እሱም ተጠያቂ ቢሆንም እናንተም አንዱ ተጠያቂ ናቹህ ትግሬ ሲመጣ የመለሰው ማነው የኛ ጀግና
@kebdaalem3245
@kebdaalem3245 17 күн бұрын
@@kebedeabebe-ql5fv ormoma 🛑game over ormoma good for farm
@Emanu1532
@Emanu1532 15 күн бұрын
እርቅ ጡሩ ነው
@aronnaizghi4891
@aronnaizghi4891 17 күн бұрын
ከ ኢትይጵያ እርቅ የለም ውሽት ነው ኢትዮጵያ የሰላም ምንግስቲ የለም ኣልመጣም እክኣሁን።
@EyuEthiopian
@EyuEthiopian 17 күн бұрын
ወገን። ኢሳያስ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ይመጣል ሰላም ይፈጠራል የኔም ህልም እውን ይሆናል።
@enanu7590
@enanu7590 17 күн бұрын
ቆይ ልደቱ ወደሀገር ሚገባው እስር ናፍቆት ነው ወይስ ብልፅግና ጋር ለመስራት ተስማምቶ ነው 😂😂😂
@selfreliance8999
@selfreliance8999 17 күн бұрын
Eritrea for ever 🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷
@hlinagirma178
@hlinagirma178 17 күн бұрын
ልደቱ ለፍርድ ለመቅረብ መመለሱ መልካም ነው ። በርሱ ትርክት የተጭበረበሩ ጫካ የገቡ የሞቱ የገደሉ ስላሉ ፍትህ እንጠይቃለን።
@dani133boy
@dani133boy 17 күн бұрын
የኢትዮጵያ መንግስትኮ የሚጀምረው እንጂ የሚጨርሰው አንድም ጉዳይ የለም
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 17 күн бұрын
100/100 Qulf ERITREA 🇪🇷 lay neow yalew
@destayohanesberaki2970
@destayohanesberaki2970 17 күн бұрын
It's nice that you've changed the music 🎶 in between news softly. I like efficiency your reading. Well done 👏
@AlbeshirMohammad
@AlbeshirMohammad 17 күн бұрын
ዕርቁ እዉነት ከሆነ ሁለቱም ሀገሮች ይጠቅማል ይበልጥ ደግሞ ለኤርትራ ሕዝብ አማራጭ የለዉም
@zenithbhier5634
@zenithbhier5634 17 күн бұрын
What does mean Ertrian people don't have a choice . Pleas ባቄላ ጠፋ ሲባል ፈስ ቀረ። firs of all solve your problem befor talking about Ertria. We Eritrian don't wish other belong to have the same thing we don't give our belong to other. 🇪🇷🇪🇷💪💪💪
@berhaneadem6197
@berhaneadem6197 17 күн бұрын
Indeed that is good news.
@hamidmohammed6036
@hamidmohammed6036 17 күн бұрын
የውሽት ዜና ግን ሁሌ አይደብርም
@robelgeremew6214
@robelgeremew6214 17 күн бұрын
Thanks feta daily 🙏🙏🙏
@ቻናል-ሠ7ወ
@ቻናል-ሠ7ወ 18 күн бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ
@BelayMsganaw-f9j
@BelayMsganaw-f9j 17 күн бұрын
እውነት ለመናገር ኢትዮጵያ ኤርትራ ብንጣላ ፈጣሪም ይቆጣናል
@sariyo6909
@sariyo6909 17 күн бұрын
የኤርትራና ኢትዮጵያ ዕርቅ የሚባል ሃሳብ ጥሩ ነው፡ ግን ከከሃዲውና ኣስመሳይ ዶ/ር ውሃ መታርቅ ዘላቂው-ዕርቅ ኣይገኝም፡ የከሃዲ ባህርያት ስለማይቀየር ነውና።
@FaithHopeLoveAndPeace
@FaithHopeLoveAndPeace 17 күн бұрын
ልደቱ አስቀድዎ በህወሓት አሁን ደግሞ በፋኖ ተስፋ ሲቆርጥ ጭንብሉን ቀይሮ ሰላማዊ ሰው መስሎ ሊመጣ ነው😂😂
@hermonrobel4451
@hermonrobel4451 16 күн бұрын
Eritrea 🇪🇷 hulem selam nw metfelgew torent hule beged nw metgebaw
@Teyboawlou
@Teyboawlou 17 күн бұрын
ጁቡቲም ሱማሌም ኦርትራም ጋ ችግር የለም ችግር ያለው እኛ ጋ ነው ዲፕሎማሲያዊ ችግሮቻችንን ማስተካከል ግብፅን ጎትተን ቀጠናው ላይ ያስገባው የብልጽግና የዲፕሎማሲ ችግር ነው የራሳችንን ችግር ዝም ብለህ አትፈትፍት
@SuleswedenSwedensule
@SuleswedenSwedensule 18 күн бұрын
የኢትዮጵያ ነገር ላረሷ ችግሮችን ሠትቀርፍ ወደ ደቡብ ሱዳን አየር መንገድ መሠረት ምን ማላት ነው ?ብቻ ከጋጡ ወደ ማጡ።
@wewe5688
@wewe5688 17 күн бұрын
ኤርትራ እና ጁቡቲ ሰላም ብሆኑ ለምን ትቐዝናላቹ፡ 😂😂😂
@mohammedbeshir8355
@mohammedbeshir8355 17 күн бұрын
ደንቆሮ ሻቢያ
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 17 күн бұрын
ከሃዲዎች ከናንተ ዶባችን ዘግተን ብቻ ነው ሰላም የምናገኘው
@AbdlkaharShamil
@AbdlkaharShamil 17 күн бұрын
Good
@SaidKhan-rb4ej
@SaidKhan-rb4ej 18 күн бұрын
ደስ ያምል ዜነ🎉🎉🎉
@semiraomerdin3164
@semiraomerdin3164 18 күн бұрын
እሰይ ዕልልልልል "አንታ ረቢን ዓለሚን☝️🙏"አለች እናቴ❤💖😥
@AbdlkaharShamil
@AbdlkaharShamil 17 күн бұрын
Really 😮😮😮😮😮😮😮
@jositsegay1733
@jositsegay1733 18 күн бұрын
ሰላም ለሁሉ አፍሪቃ ይሁን
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 17 күн бұрын
አቤት ስንቱን የውሸት መረጃ አቀበላችሁን ስንቴ ኤርትራና ኢትዮጵያ ሊዋጉ ነው አላችሁን ዛሬ ደግሞ ፈጣሪ አምላክ የሚወደውን ሠላም ሊፈጥሩ ነው አላችሁን ያድርገው የምንፈልገውና በደም የተሳሰረ ህዝብ በጭራሽ እንደገና ደም መቃባት የለባቸውም ።ክብር ለኢሶና አብቹ ።
@JobayedenMane
@JobayedenMane 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
@Fikru1948
@Fikru1948 17 күн бұрын
🛑 Lidetu Kihdetu Ye - BANDA Abat nw❗️
@mulukensahilu2551
@mulukensahilu2551 17 күн бұрын
ህዝቡ አልተጣላም
@MeronTesfay-x8l
@MeronTesfay-x8l 17 күн бұрын
Ke ethiopia gar kemetareq. Ke usa and Eimeret gar metareq yshalal mknyatum ethiopia benesu slemtneda
@tasewmelakehiwot228
@tasewmelakehiwot228 17 күн бұрын
አገኘኸን! አብዛኛው አስተያየት ዜናውን ሰምተው ሳይሆን አርእስቱን አይተው እንደሆነ ይገልፃል፤ ውይ መቸኮል።
@mussiegoitom2459
@mussiegoitom2459 17 күн бұрын
Mnabath ageba ye kehediwoch zer gena enante lemangwo yehrachu waga tkeflalachu
@AbdlkaharShamil
@AbdlkaharShamil 17 күн бұрын
HNSHAALAAH
@amaregebru6560
@amaregebru6560 17 күн бұрын
Lidetu's decision to sacrifice is meaningless. He is misunderstood and blackmailed. It is better if he cancels this dangerous game.
@አዲስይሁን
@አዲስይሁን 18 күн бұрын
እንደው እናንተ እራሱ ስታስቡት.... ኢሳያስ እንደው ዳግመኛ" የህፃን ጨዋታ¡" ውስጥ ይገባ ይመስላችኋል?
@DawitDafa
@DawitDafa 17 күн бұрын
ልደቱ የሽግግር መንግስቱን ትቶ ነው ወይስ ይዞ ነው የመጣው ?
@dagi6055
@dagi6055 17 күн бұрын
የሽግግር እያለ ሊሞት ነውንዴ😂
@bsquadtvworldwide1
@bsquadtvworldwide1 18 күн бұрын
🌟ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 18 күн бұрын
ድል አማራ👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Fikru1948
@Fikru1948 17 күн бұрын
🇪🇹✌️Amhara- Wolqait ✌️🇪🇹
@paitiencezekaria5300
@paitiencezekaria5300 16 күн бұрын
ስንቴ ነዉ ዕርቅ ? የባልና የሚስት ነዉ ?
@teka1528
@teka1528 17 күн бұрын
fet! fetala, wushethe mech yalkal??
@MeronTesfay-x8l
@MeronTesfay-x8l 17 күн бұрын
Eritrea erqu biqerbat yshalal. Ethiopia mechem attamenm hulem endekedach new. Beteley dollar kau
@ZekariasSolomon-m3b
@ZekariasSolomon-m3b 17 күн бұрын
ልደቱ አያሌው ፡ ወደ አገር ቤት እመለሳለሁ ካለ አንድ ዐመት አልፎታል ። እና ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ በእግር እየተጓዘ ይሆን ፡ ወይስ አቢይ አኅመድ ከሥልጣን እስኪወገድለት ድረስ እየጠበቀ ? 😂
@Haile-Gebriel
@Haile-Gebriel 17 күн бұрын
ስለ ኤርትራ ዕርቅ misleading የሆነ አቀራረብ። ስለዚህ - "thumbs down".
@yohanishabite
@yohanishabite 18 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤ለብልፅግና ተፈርዶበት ይመክራል እንጂ የኤሪትራና የኢትዮጵያ እርቅ እርም ነው።
@AbebeBiserat
@AbebeBiserat 17 күн бұрын
Who is lidetu? Lidetu is Just simple street person
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 17 күн бұрын
ምን ታደርግልናለች አንፈልጋትም ! ቁልቋል እንጂ ምን አለት ?ችጋሯ ነው የሚተርፈን!
@Fikru1948
@Fikru1948 17 күн бұрын
🇪🇹 Hizbawi Ginbar 🇪🇹
@bettynegest8571
@bettynegest8571 17 күн бұрын
Eseyas Afeworki bemanim yelaybegeru jegna nachew yhun enji be Eritrea ena be Djbuti Yetenesaw tornet Ethiopia ye mitbal ye lirabawyan Gered hager baletachu sebeb Djibouti gn belatawkew ESAT wist gebach. Selam bihon true neber gn demo ye Ethiopia ashlerenet barnet Le merabawyan bemtadergew Le gorobet hageroch Tenk nech .
@meyekasa5478
@meyekasa5478 17 күн бұрын
lemehonu yete new yaleshew bergiteyenet ertria weset ayedeleshem there is no interne in ertria😂😂😂
@amiceeri2263
@amiceeri2263 17 күн бұрын
INTERNET BAYNOR SELAM ALE ESU BEKI NEW. ANGE INTERNETN KEMEGEDADEYA WCHI LEMN TETEKEMKBET? KEMEGEDADEL WCHI LEMEMAMAR ENDALTETEKEMKBET BRHANU MSKR NEW .
@hermonrobel4451
@hermonrobel4451 16 күн бұрын
​@@meyekasa5478internet telk neger arekew be 1 ken masgebat yichilal hezbu endayibekel nw endenante yalasgebaw snt ageruan metebkiya nebret milewn gen teyik letenkake yihonehal
@bettynegest8571
@bettynegest8571 16 күн бұрын
@ Ene huala keroch Ylal be nuro wdnet eyeteseqayu gn internet selam ewket sltane yaletalachew hono ysemachewal
@meyekasa5478
@meyekasa5478 16 күн бұрын
@@amiceeri2263 Ethiopia ye berkata gezuf wenzoch balebet nech zemenu degemo weha endenedaj yemeshhtebet zemen nw Ethiopia be alem rejimun wenze gedeba 6000 megawat hayele mamenchet 75 b cubic meter weha yemeyiz hayek seretalech be africa gezufu kuyesha gedebem eyetetenakeke nw leloch wenezochem yeketelalu ...... selamun yeminesuatem guroroachewen teyezew kemedere getse yetefalu
@dawitbeyenemuse1015
@dawitbeyenemuse1015 17 күн бұрын
የድብብቆሸ ደርድርም ሆነ ውል ሕዝብ ሳያውቅ በሁለቱ ሀገሮች በመርህ ላይ እስካልተመሰረተ አይሆንም
@2tedros
@2tedros 17 күн бұрын
Keep your hair man 😂, Djibouti is only making want peace with its neighbours.
@fromtheeast1589
@fromtheeast1589 18 күн бұрын
እርቅ ማን ይጠላልል የግዳስ ደግመ ኣቢይ ማመን ግን ከባድ ነው 😴
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 17 күн бұрын
ህዋሓቶች አገር አፍራሽ ናቸው የዘሩትን እያጨዱ ናቸው🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-messi952
@user-messi952 17 күн бұрын
የት አለ ባላየሁ የሚታለፈው የአማራ ሰልፍ እንቅስቃሴ እኔ ይሄን ቻናል የምናይ ሰውች?
@YonyElo
@YonyElo 17 күн бұрын
ቆይ ልደቱን ያለ ፖለቲካ መኖር አትችልም ያለው ማን ነው?
@asnaketesgaw9540
@asnaketesgaw9540 17 күн бұрын
Whether he is arrested or not , this can't make sense! Zero sum politician and Nacressist!
@amandimisse2339
@amandimisse2339 17 күн бұрын
#ETHIOPIA PM AMAN WINS
@samuelwondyifraw427
@samuelwondyifraw427 17 күн бұрын
ፀረ አማራው የኦነግ ሚድያ።ድል ለአማራ ፋኖ
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 18 күн бұрын
ከኢትዮጵያ ጋራ መታረቅ የሚጠቅመው ለጠላቶቻችን ነው እንጂ ለእኛ አይደለም እግዚአብሔር እሳትን አንድዶ መተተኛዋን ግብፅ እንሚያፈርሳት ስደተኞች እንደሚያደርጋቸው ግብፅ እና ረዳቶችው ተሰባብረው እንደሚወድቁ ምክራቸው ድንቁርና እነደሆነ መፀሐፍ ቅዱስ ከ 2700 ዓመት በፊት ነገሮናል ስጋት የለብንም። ትንቢተ ኢሳያስ 19:1_25 ሕዝቅኤል 30:8_20
@solomonderibeeshate5093
@solomonderibeeshate5093 17 күн бұрын
ጤና ያሳጣህ ምናለ ጥሩ ነገር ብዘግብ ጉዳዩን እንደምታውቀው የምትዘግበው???
@DegeleAnjore
@DegeleAnjore 17 күн бұрын
👍
@geremewbayenew3038
@geremewbayenew3038 17 күн бұрын
ልክነውየጤነኝነትእርቅአይመስልም❤
@minekemal2585
@minekemal2585 17 күн бұрын
ልደቱ የፖለቲካ ነጋዴ
@Tybatube
@Tybatube 18 күн бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ ውድ እህቶች የስደት እህታችነኒ😢
@endalekumsa
@endalekumsa 17 күн бұрын
ልደቱን ከሰዉ ቆጥረህ ስለ እሱ ስትዘበዝብ ያሣፍራል
@abrahamhaile5785
@abrahamhaile5785 17 күн бұрын
አቶ ፡ ልደቱ ፡ አያሌው ፡ ጭር ፡ ሲል ፡ አልወድም ፡ በለዉ።
@simonghebru7176
@simonghebru7176 17 күн бұрын
መንቀኞች አሁን ደሞ ከጅቡቲ ጋ ያለን ችግር ሰለ ፈተታን ተቀጠላቹ በቃ
@robimassawino
@robimassawino 18 күн бұрын
ኤርትራ ከሩስያ SU-35 የጦር ጀቶች ለመግዛት order እንዳደረገች ኣልሰማህም እንዴ
@AschalewGebrehiwot
@AschalewGebrehiwot 17 күн бұрын
Yemimeka be egziabiher yimeka
@dagi6055
@dagi6055 17 күн бұрын
ከነአብራሪው ነው?😂
@robimassawino
@robimassawino 17 күн бұрын
​@@dagi6055 ኣብራሪዎቹ ለስለጠና ከሄዱ ቆይተዋል ጎረቤታችን
@dagi6055
@dagi6055 17 күн бұрын
@@robimassawino gobezoch bertu😄meche litmetu asebachu tadya ?
@asmera998
@asmera998 17 күн бұрын
@@dagi6055በቅርቡ 😂😂
@kachi6306
@kachi6306 17 күн бұрын
በማታለል ላይ የተመሰረተ የዜና ዘገባ ለአንድ ጊዜ ተመልካቾችን/አድማጮችን ቢስብላችሁም ሌላ ጊዜ "ነቄ" ይባልባችሁዋል።
@nunupleschke644
@nunupleschke644 17 күн бұрын
ልደቱምርመራ ብቻ፡ነው ያረገው ሰርጀሪ አላረገም እምታቀርበውአይመቸኝም ኤርትራዊ፡ነህ
@AbdlkaharShamil
@AbdlkaharShamil 17 күн бұрын
YES 😅😅😅
@wedigash1077
@wedigash1077 18 күн бұрын
Kkkkkkkkkkk shintamosh eretran tewut
@SaraSara-c9w3u
@SaraSara-c9w3u 17 күн бұрын
እውነት ብየሀለው እንደናንተ መንቀኛ በዚህች አለም የለም ቡዳዎች ከኤርትራ ውረዱ ኤርትራ ኤርትራ እባካቹ ከራሳችን ውረዱ አታልቅሱብን እና መታረቅ የለብንም እናንተንም እኮ ሰው መስለዋችን ታርቀናቹ ብቻ ሳይሆን መስዋእት ጭምር ከፍለንላቹሀለን ግን አይገባቹም ነበር ክብረቢሶች ኑ አሁን አቅም ካላቹ አሰብን ውሰዱት አባቶቻቹህን የገቡበት ጉድጓድ ነው የምትገቡት ምድረ ጫታም
@senaitzemicael6369
@senaitzemicael6369 17 күн бұрын
Yadergelen
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 18 күн бұрын
ልደቱ ክደቱ ስንት ጊዜ ከጠላቶችዋ ጋራ አብሮ ኢትዮጵያን ልትፈርስ ነው እንዳትፈርስ እንድርጋት እየፈረሰች ነው ፈርሳለች ሲል የነበረ እንዳልፈረሰች ሲያውቅ በጥፋት መንገድ ላይ እንዳለ አውቆ ነው መመለስ ያማረው ? በእሱ ምላስ የፈረሰች ሀገር ምን ትሰራለታለች ምንሊሰራ ነው የሚመጣው? ከመቼ ወዲህ ነው ሀገር መስላ የታየችው?
@sabazeru2153
@sabazeru2153 17 күн бұрын
ከኢትዩጵያ ጋር እርቅ አያስፈልግም ከጅብቲ ጋር ግን ያስፈልጋል
@askme7620
@askme7620 17 күн бұрын
ታዲያ የኢትዮጵያ KZbin Platform ላይ ምን ትሰሪያለሽ ???
@hermonrobel4451
@hermonrobel4451 16 күн бұрын
​@@askme7620selgna eyawerak newa
@ElsabetMame
@ElsabetMame 18 күн бұрын
❤❤❤
@AbdlkaharShamil
@AbdlkaharShamil 17 күн бұрын
ALAHULAMUSLIMOCHAGRALACHAAW
@Eritreaforeritreans_4131.
@Eritreaforeritreans_4131. 17 күн бұрын
እዚ ዜና እኮ ኤርትራን ጅቡቲን እምበር ኤርትራን ኢትዮ ኣይበለን ምስ ኢትዮጵያ ድማ ሓጹር ምሕጻር ጥራይ እዩ ዘድልየና።
@solomonsrhu6187
@solomonsrhu6187 17 күн бұрын
men mxikum yu eskum ekum tmexu eko
@hermonrobel4451
@hermonrobel4451 16 күн бұрын
​@@solomonsrhu6187lemnor anmetam meshegageriya enji
@hamerhero
@hamerhero 17 күн бұрын
የልደቱን ማሰብያ በጠሱእንዴ ሆስፒታልውስጥ እረእዛሁን
@Bysi8jj
@Bysi8jj 18 күн бұрын
ማንና ማን?ካናንተ ከመታረቅ ከሰይጣን መጣረቅ ይሻላል
@sagnimathios2865
@sagnimathios2865 17 күн бұрын
Suspense mehonu new
@michealfootballlive3508
@michealfootballlive3508 17 күн бұрын
Kedada tultula feta
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 18 МЛН
Can You Find Hulk's True Love? Real vs Fake Girlfriend Challenge | Roblox 3D
00:24
حکایت چهار پند خر : داستان اموزنده از مثنوی معنوی
20:49
حکایت های پند آموز
Рет қаралды 802 М.
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН