Ethiopia - ከአስመራው የበረራ ክልከላ ጀርባ | አደገኛውና የተፈራው ስጋት

  Рет қаралды 94,538

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 180
@mehariasmerom2814
@mehariasmerom2814 2 ай бұрын
ምክንያቱ ሌብነት የትኬት ውድነት ዝም ብለሕ አትዘባርቅ
@fasilneguse3395
@fasilneguse3395 2 ай бұрын
አኛ አንፈልግም ካልን አንፈልግም ይህ poltica ሊሆን ኣይችልም ፍላጎት bussne ነው በሃይል ፈልጉ
@kulichegirma8297
@kulichegirma8297 2 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ቀዳሚ ነኝ
@SofiaKeren
@SofiaKeren 2 ай бұрын
የሄ ደስታና ሰላም እግዛብሔር ይመልስልን። ምን ነበር ተከባብረን ብኖር።
@zerithadgu832
@zerithadgu832 2 ай бұрын
Ethiopian air line is very expensive coast only for eritreans
@bay8666
@bay8666 2 ай бұрын
@@zerithadgu832 I would ask for more if i was on the position of the Ethiopian Government . We have a lot of immigrants from Eritrea and their has to be mechanism to control the inflow of people .
@Akliluhaile-fw5wv
@Akliluhaile-fw5wv 2 ай бұрын
From Adis to wuero 600 uro Ftom adis to Asmera 800 uro
@alemayehum.mellese1257
@alemayehum.mellese1257 2 ай бұрын
ET is very expensive, it is right it must be, you have the right to choose your own ways
@alemayehum.mellese1257
@alemayehum.mellese1257 2 ай бұрын
@@zerithadgu832 Because you are rich. ...ahahhhhha
@Paulos-zh5gc
@Paulos-zh5gc 2 ай бұрын
እስካሁን ሳይከለከል መዘግየቱም ስህተት ነበር። በ21 ክፍለ ዘመን ገንዝህን ከፍለህ እንዲህ ኣይነት ኣገልግሎት መቕረት ብቻ ነው መፍቲሄው። መንግስታችን ደግ ኣደረገ።
@billusemere3163
@billusemere3163 2 ай бұрын
We need a peace God help us
@traveltoeritrea7557
@traveltoeritrea7557 2 ай бұрын
Our Ethiopian brothers,why you are trying to divert the reality? The airlines suspension is only connected with trade issues. Please don't try to escalate things.
@ብሩኬ-የ5ቸ
@ብሩኬ-የ5ቸ 2 ай бұрын
የአማራ ህዝብ ከኤርትራ ጎን ነን 🇪🇷❤🇪🇷
@ml.thebeyene2687
@ml.thebeyene2687 2 ай бұрын
Absolutely
@TedaMakzte
@TedaMakzte 2 ай бұрын
@@ብሩኬ-የ5ቸ ከሀዲ ባንዳ አገር ሻጭ
@lovefrist1886
@lovefrist1886 2 ай бұрын
Kkk … ተያይዛችሁ ወደ ጥልቁ ቀይ ባህር ጥፉ ፡ ቀልደ ነው ።የፖሰትከው አማራ አይደለህም ፣ እሳያስ ወይም ኤርትራ ዋናው ጠላታቸው አማራ እንደሆነና አማርኛ እንደማይናገር ፣ ኤርትራ ምደረበዳ አማርኛ የምናገር በሞት እንደምቀጣ ረስተው አማራ እንደዝህ አይነት ኮመንት አይሰጥም ፣ ይህን ፐጅ አውቋለሁ ሁለ የእትዮጵያ ጠል ነው ፣ አማራ ይሁን እትዮጵያውን ተጠንቀቁ
@Samitrghh
@Samitrghh 2 ай бұрын
የአብይ ድራማ ነው የራሱ ሸኔ የራሱ ፋኖ የራሱ ወያኔ የራሱ ሽማግሌም የራሱ አጋች ገዳይ ዘራፊ አፍራሽ ቤት አቃጣይ አለው በወያኔ ጦርነት ጊዜ የትግራይን መሪዉችን የኢትዮዺያ ህዝብን ያጃጃለበት ሽምግልና ሽማግሌ የተባሉትን እንኮን አታለላቸው የሱዳኑን መሪ አልቡራሀንን ጦርነቱ ከመጀመሩ ከ8 ወር በፊት አንደኛ ከትግራይ ጋር ከዛ ከአማራ ጋር ቀጥዬ ከኤርትራ ጋር ልዋጋ ነው እኔ የጎደርን መሬት እሰጥሀለው አንተ ደሞ በምላሹ አማራን ትግሬን ኤርትራን በስደት እዳይመጡ ያዝልኝ ግደልልኝ ህፃናት ወጣት ሽማግሌ እዳትል ብሎ ተስማምቶ አአ የሚክል መሬት ሰቶታል እንግዲ ከዛ ነው ሽማግሌ ሰሜን እዝ እያለ ድራማ የጀመረው እየቀረፀ አለምንም የኢትዮዺን ህዝብን ያጃጃለው ከዛ በፊት የትግራይን ህዝብን ለማስቆጣት ያላደረገው ጥረት የለም አንዴ መንገድ ሲዘጋ ሲያዘጋ አንዴ ከስራ ሲያባርር ወዘተ አሁን ድራማውን በአማራ ቀጥሏል ከዛ በዙር ኤርትራ ደቡብ ኦሮሞ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮዺያ ቢጠፋ ችግር የለበትም
@tesfazgihaile
@tesfazgihaile 2 ай бұрын
@@Samitrghh enante degmo ke 6 amet behuwala new ende yemtnequt? tgre gin be and weu new yeneqaw
@TeebeWoldemariam
@TeebeWoldemariam 2 ай бұрын
አውይ እውይ ምን አለበት ሰላም ብትሰጡን ። ሁለት ህዝቦች ምነው ሰላም ነሳችሁት የኢትዮጵያ ኤር ላይነ ህግህን አሻሽል አለ ጥፋት ግን በመረዳዳት ይሁን ። ይህ የ business ጉዳይ ነው ለኢሪትራና ኢትዮጸጵያ ጌታ የሰላም ንጉሰ ምረትህን አውርድልን ኩፋ ለሚያወሩ አፋቸውን ዝጋልን
@asmaraeritrea3001
@asmaraeritrea3001 2 ай бұрын
በሁለት አገሮች ሌላ ችግር ሊኖር ይችላል ፡ ግን እንዲ ብሎ እያለ ከተለያዩ አገሮች ክስ ሲቀርብ ቆይተዋል እቃ ተበርብሮ እየተወሰደ ፡ በተጨማሪም ከ 2 ሰዓት የማይበልጥ በረራ 1000 USD ከባድ ነው ::
@durimohammed5282
@durimohammed5282 2 ай бұрын
Assab is Eritrea . Do you hear me Ethiopians? An inch of Eritrean soil and a handful of soil has been paid dearly in blood. Eritrea us a sovereign country !!!
@anuuyusufe3318
@anuuyusufe3318 2 ай бұрын
Aseb is Ethiopia
@kibromzerai9113
@kibromzerai9113 2 ай бұрын
​@@anuuyusufe3318በህልምህ ኳ የናንተ ሆኖ ማየት ኣልቻልክም
@MahderZewdie
@MahderZewdie 2 ай бұрын
Who said we need aseb...we r dealing with somale land
@Aram39
@Aram39 2 ай бұрын
​@@anuuyusufe3318illiterate person
@alemayehum.mellese1257
@alemayehum.mellese1257 2 ай бұрын
Your statement is irrelevant to the subject of discussion. The topic is "Eritrea bans Ethiopian Airlines"
@danielberhane327
@danielberhane327 2 ай бұрын
የወያነ ሚዲያ ነው አምታታው ሚዲያ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@senaiyohannes9991
@senaiyohannes9991 2 ай бұрын
ምን ይደረግ የምዕራባውያን ኣገልጋይ መሆን መረጣቹ ። ኣይ ኢትዮጵያ መሪ ያታደለች ኣገር
@TekalignAmente
@TekalignAmente 2 ай бұрын
ብደብራችሁም የሀገሬ እድገት ከተፊ እያለ ነዉ፡፡
@HabuHabib-tt9ob
@HabuHabib-tt9ob 2 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን!!!
@BekeleDaba-k4b
@BekeleDaba-k4b 2 ай бұрын
የከብት መንግስት ቢወገድ የአህያና የአሳማ መንግሥት ይመጣል። ለኢትዮጵያ የሚበጃት የለም።100 ዓመት ገዝተው ኢትዮጵያን ከድህነት ወደ ድህነት አሮነቃና መቀመቅ እነጂ ለሕዝቡ ምን ጠብ አለለት?ሁላችሁም የምትጮሁት ለሕዝብ አይደለም ። መረጃው የኢትዮጵያ ሕዝብና ታሪክ ነው።አንድ ቀን ታሪክ ይፋረደችኋል።
@hybirdgenetic7096
@hybirdgenetic7096 2 ай бұрын
እንኳን ኤርፕሌናቹ ፡የኣየር ክልላችንም መዝጋት መብታችን ነዉ ፡ኣሁንም ካላረፋቹ ኣየር ክልላችንም እንዘጋቹሃለን
@TerefAbebe
@TerefAbebe 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@zulfanesruz
@zulfanesruz 2 ай бұрын
ሁሌ ሟርት አታውሩ እጭ🥺 ሰላም ለሀገራችን
@mendelaykurae2349
@mendelaykurae2349 2 ай бұрын
Ethiopian Airlines is exceptionally and exclusively expensive only to Eritrean customers. Why? The answer lies with Ethiopian Airlines
@liberated306
@liberated306 2 ай бұрын
And some defendants of the ethiopian regime and even the air line say the government of eritrea did not need to respond to the severely unfair treatment of its citizens. In reality, it is the Abiy regime and its social media mouthpieces entertaining the idea of wepenized war just because the government of eritrea suspended flights to and from ethiopia. Please check your selves!
@melkamabebe6103
@melkamabebe6103 2 ай бұрын
አሸባሪ ሰረአት ከዚህም በላይ እርምጃ ያሰፈልገዋል አየር መንገዱ አሸባሪ እና የሸባሪ መዋቅር ነው የሚያመላልሰው
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb 2 ай бұрын
በትክክል❤❤❤
@hybirdgenetic7096
@hybirdgenetic7096 2 ай бұрын
@@melkamabebe6103 እንኳን ኣይሮፕላናቸዉ ፡ኣስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ኣየር ክልላችንም ልንዘጋቸዉ ሙሉ መብት ኣለን
@dommiAsmara1991
@dommiAsmara1991 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@freweyniteklemuz3581
@freweyniteklemuz3581 2 ай бұрын
የ ኤርትራ ሲቪል አቤሽን በግልጽ ምክንያቱ ተናግረዋል የ Ethiopian airlines በጣም expensive ይሆነ ዋጋ በመጠየቁ ሳንጣዎች በመጥፋት እና በመጭበርበር ምክንያት እንደሆነ ና አስቀድሞ ለ Ethiopian airline ማስጠንቀቅያ ስጦ እንደ ነበረ ምላሽ ስላላገኘ ከ 30 መስከረም በረራ እንደሚያስቁሞ ነው የገለጸ
@alemayehum.mellese1257
@alemayehum.mellese1257 2 ай бұрын
If you are proud of banning the ET - The Pride of Africa , you are advised to start searching for other modes of transport, including walks along bushes or across rivers and mountains, the use of domestic animals like donkeys and camels.
@ashenafiharkiso8454
@ashenafiharkiso8454 2 ай бұрын
ሚዛናዊ መሆን ይሻላል ::
@RahaelYhdego
@RahaelYhdego 2 ай бұрын
ኤርትራ ማንንም ፈርታ አታውቅም
@kaschmekonta
@kaschmekonta 2 ай бұрын
አገራችን የምድር ገነት የጻድቃን አገር ማንም እየመጣ ያበላሻት እንዴ አየር መንገድማ ደግ አረገ በዶላር መሆኖ አለበት
@YosepheYehdego-cc8zw
@YosepheYehdego-cc8zw 2 ай бұрын
Where a wonderful world?%$1.300.00 dollars 💸 for 1 hours flight ✈️ that is insane.
@mehadidelile3961
@mehadidelile3961 2 ай бұрын
ኡኡቴ፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኢሳይያስ ታገደ? ባቄላ አለቀ ቢሉ ፈስ ቀለለ፡፡ ቀረባት ለኤርትራ ለኢትዮጵያ እንደሆነ አለሙ ሰፊ ነው፡፡
@mamokacha-xo7uz
@mamokacha-xo7uz 2 ай бұрын
ስደትኛ ቀለቡ የሆነ መንግሥት ፣ ካቅም በላይ መኖር የአድገት ፀር ነው ብሎ ነበር መንጌ
@JonNati
@JonNati 2 ай бұрын
የኢትዮጵያም ሆነ የኤርትራ መንግስታት ሁለቱም ይሁዳዎች ስለሆኑ እንደ ይሁዳ በራሳቸው ታንቀው ይሙቱ ሁለቱም የትግራይን ህሽብ ጆኖሳይድ ለምፈጸም ተስማሙ እንጂ ሲጀመር ፍቅር የላቸዉም፡፡ የኤርትራም ሆነ የኢትዮጵያ መንግስታት አንጀታቸው ያሳረረው አንድና አንድ ነው በተለይም ኢሳይያስ ለ30 አመታት ያክል በሳዋ ለወጣቱ ያስተማረው የኢትዮጵያን ጥላቻ በተለይም የትግራይን ህዝብ ጥላቻ የፈረሰበትና አንጀቱ ያረረበት ቀን ቢኖር የኢትዮጵያና የርትራ ድንበር ሲከፈት የትግራይና የኤርትራ ህዝብ በዛላምበሳ ያሳየው ወንድማዊ ፍቅርና መሳሳም እንዲሁም እልልታና ደስታ ያንግዜ ነበር ኢሳይያስ አፈ ወርቅ አንጀቱን ያረረው ምክንያቱም እሱ ያስተማረው ጥላቻ ስለ ነበር ህዝቡ እንዲህ በፍቅርና በደስታ የሚሳሳምና የሚተቃቀፍ የደስታ እንባ የሚያነባ አልመስለዉም ይሁንና ያን ግዜ ነው የጥል ግድግዳውን መልሶ እንዲዘጋው ይስደረገው ወድያው የከፈተዉን ድንበር አዘጋው ስለዚህ ኢሳይያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያንና የኤርትራን ህዝብ እንዲገናኙ አይፈልግም አራት ነጥብ በተለይም የትግራይንና የኤርትራን ህዝብ እንዲገናኙ አይፈልግም አቢይ አህመድም ያው ነው ኢሳይያስ እስቲሞት ድረስ የሁለቱም አገራት ድንበር አይከፈትም ሓቁ ይህ ነው ፡፡
@user-haki52E
@user-haki52E 2 ай бұрын
ሪፖርተር= ወያኔ
@TesfaRimna
@TesfaRimna 2 ай бұрын
The flight didn’t stop but due 30th Sep. Are you revealing your dreams and plans???
@mehadidelile3961
@mehadidelile3961 2 ай бұрын
መርዙ መለስ ዜናዊ ኤርትራዊያንን ከኢትዮጵያ ሲያባርር በጣም በጣም ተናድጄ ነበር አሁን አሁን ሳየው ነገሩ ትክክል ነው፡፡ ምክኒያቱም ኢሳይያስ ጭራቅ ነውና ከእሱ ጋር መልኣክ ሰው ሆኖ ቢወርድ እንኳን መስማማት አይችልም፡፡
@nuramana.y.n4822
@nuramana.y.n4822 2 ай бұрын
መቸ ይሆን ሰላም የምትዘግቡ ጡረተኛ ሁላ
@mekonnentsegaye5051
@mekonnentsegaye5051 2 ай бұрын
ኦሮሚያ እና ኢትዮጵያ እያልክ ካርታህ ላይ እየለያየክ አታስቀምጥ ሁለት ሃገራት እያስመሰልክ ያለህ ነው የሚመስለው ከዚህ ችግር ውጣ
@henokitebarek9701
@henokitebarek9701 2 ай бұрын
ለ 1 ሰአት በረራዎች 1,155,1500 ዶላር እከፍላለሁ አውደ ርዕዩ ሌሎች ጥፋተኛ አየር መንገዶችን አይወቅሱም የማያውቁ ከሆነ
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm 2 ай бұрын
اللهم انت السلام ومنك السلام تباركة يا ذالجلال والإكرام ❤❤❤❤
@durimohammed5282
@durimohammed5282 2 ай бұрын
Eritrea has the right to do business with anyone it chooses. Ethiopian airlines tkt fee for Eritreans has been sky high plus theft of luggage and harassment were reported. These abuses should be amended first to start business. Ethiopja should do its homework first.
@bay8666
@bay8666 2 ай бұрын
Laughable , the only country in AFRICA that is complaining about luggage and harassment of EAL . Give us a legitimate issues like expensive tickets and not getting a visa on time .
@aemeroomichael6897
@aemeroomichael6897 2 ай бұрын
Why don't you be onest, Ethiopian airline is corrupt. Be accountable to your failer.
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 2 ай бұрын
Ethiopian air lines african airvlines its international
@henokitebarek9701
@henokitebarek9701 2 ай бұрын
አየር መንገድ እና ኢሚግሬሽን ኤርትራን ከ2 ቢሊየን ዶላር የኤርትራን ገንዘብ ዘረፋ ወይስ ውህደት? በእውቀት ብትዘግቡ። አመሰግናለሁ። one love east Africa
@habtishtsegay8967
@habtishtsegay8967 2 ай бұрын
Ethiopia 🇪🇹 ende Ethiopia kefetari betach be Eritrea 🇪🇷 dna sale le trfrafi bla Eritrea 🇪🇷 lay tenesach slezih yihe kelalna mebtachin yehone wusaniachin new be Eritrea ketemeta gena mnu tayto.
@MichaelHanal
@MichaelHanal 2 ай бұрын
Ethiopia gover by Washington
@fayetolcha3797
@fayetolcha3797 2 ай бұрын
እርቁም የሁለት ሰዎች ነበር ፣ጥሉም የሁለት ስዎች ነው ።ህዝቡ ያምባ ገነኖች victimነው !!!!።
@temesgentesfay2484
@temesgentesfay2484 2 ай бұрын
It's time ansubscribe bye 👋
@shewhat438
@shewhat438 2 ай бұрын
Minew alfelegum it’s about business
@Shenafi-gi8hl
@Shenafi-gi8hl 2 ай бұрын
Eritrea can close her airspace all she wants. No one cares really because it will end up hurting themselves.
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 2 ай бұрын
አይ ይቺ መከረኛ ሀገር መች ይሆን እፎይ የምትለው 😢
@AbbaateAbbaas
@AbbaateAbbaas 2 ай бұрын
ሀገራች ገራሚ መሪ ስላት ምንም ስጋት አይግባችሁ፣የሱጠላቶች ሁሉ ከእግሩ ስር ይወድቃሉ።
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb 2 ай бұрын
በለው ለዛውም እርስ በር ጦርነት ባለበት ሰአት 😂😂ደግሞስ ምኑነው ገራሚነቱ
@amanuelamahazion2039
@amanuelamahazion2039 2 ай бұрын
ከኣዲስ ወደ ኣስመራ(ኣንድ ሰዓት ተኩል በረራ) 85000 ብር እየተጠየቁ ነው ኤርትራውያን፡ከኣዲስ ወደ ለንደን(7ሰዓት በረራ)32000 ብር ብቻ ነው
@bay8666
@bay8666 2 ай бұрын
I would ask for more if i was on the position of the Ethiopian Government . We have a lot of immigrants from Eritrea and their has to be mechanism to control the inflow of people .
@nebiatmehari9838
@nebiatmehari9838 2 ай бұрын
​@@bay8666From the migrant of Eritrea 🇪🇷 tha Gov have used ,the Gov Ethiopia 🇪🇹 found dollar 💵 from the Eritrea migrants, think abut Ethiopia ok
@yoseftewelde4319
@yoseftewelde4319 2 ай бұрын
Meriyachehu Ethiopia yegara agerachow yegell yel alneberem lemen zemm atelum ahun.?
@kakutes4966
@kakutes4966 2 ай бұрын
zim bileh atzebarq wushet ewnet ayhonim
@Zakme722
@Zakme722 2 ай бұрын
ETHIOPIAN LOVE WAR OMG . COME DOWN.
@user-cm8qh2ns1k
@user-cm8qh2ns1k 2 ай бұрын
Ethiopian Airlines was price gauging and Exploiting Eritrean passengers! $1000 US for a flight to Asmara! That is insane! Mind you ETH can still fly over Eritrea
@Kadirhamed301
@Kadirhamed301 2 ай бұрын
❤ 1:08 1:09 1:10 1:10
@maxtec2835
@maxtec2835 2 ай бұрын
Airspace ban coming soon
@Belachewato-io1fe
@Belachewato-io1fe 2 ай бұрын
ሪፖርተር ተአማኒ ኢትዮጵያዊ አይደለም የማል ነገር ሰምቻለሁ
@ararbb1234
@ararbb1234 2 ай бұрын
እኔ በጣም ደስተኛ ነይ እንደ ኣንድ ኤርትራዊ ዜጋ የ ኤርትራ መንግስት የወሰደው እርመጃ ለምሳሌ የ ኢትዮጲያ ኣየር መንገድ መዝረፈና ማጨበርበር እንደ ሰራነው ተታይዞታል ያለው ለቦች ከናተ ኣየር መንገዱ ብቻ ሳይሆን ድንበሩ በቲሪካላታና በብሊኮት መዝጋት ነው ያለበት
@y0hannesbereket607
@y0hannesbereket607 2 ай бұрын
Neber ahun ayiseram yenebere nebere gin fikir atiwedum ertreawyan hulum kimta tewten fikir setenal keahun bewhala gin befisum emnet yemibal yelenim ekirta yalefe alefe by tex
@semkahsai8365
@semkahsai8365 2 ай бұрын
wuleta bis yehone hizbna mengst, wushetna Tarik meshamatna mewashet bahlachw new. ante wushetam, i am even happy if ethiopian airlines will stop flying on eritrean air space
@Kadirhamed301
@Kadirhamed301 2 ай бұрын
1:34
@Shenafi-gi8hl
@Shenafi-gi8hl 2 ай бұрын
Buy why would Eritreans pay so much money for tickets anyway? Ethiopian Airlines is a business and not a charity. If you dont like the price, dont buy. Go take a hike.
@EyobGebreyohannes
@EyobGebreyohannes 2 ай бұрын
አረመኔ ኤርትራውያን ይጠፋሉ። ኤርትራ የሚባል አገርም ህዝብም የለም። ቀይባህር የኢትዮጵያ ሀብት ነው።
@Belachewato-io1fe
@Belachewato-io1fe 2 ай бұрын
ምክንያቱን ኢሳይያስ ራሱ ሲናገር ብቻ ነው የማምነው
@AnatiHiweteynatAnatiHiweteyNat
@AnatiHiweteynatAnatiHiweteyNat 2 ай бұрын
Esu king Africa❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏
@sengalbereket1063
@sengalbereket1063 2 ай бұрын
Gerba yelwem Ayer mengdun lebent yakwaret
@negagetachew974
@negagetachew974 2 ай бұрын
በኢሳያስ እና አቢ አሕመድ ተሸዋውደዋል ግን ማን ቁማር በላ ትላላችሁ??
@yitbarekfessehaie2741
@yitbarekfessehaie2741 2 ай бұрын
ኣደገኛ?!! ሁሌም ስጋት፡ ፍርሃት፡ ጥላቻ ኣጫሪ ወሬ ከማሰራጭ ኣትቆጠቡም።እንዴት?! ለምን?! መቼ?!! ለዘለቅ ያለ የኤርትራዊያን እንግልት በቦሌ ኤርፖርት ቪዲዮ እንኳን ትንሽ ኣጋልጦታል። የኢትዮጲያ ኣየርመንገድ እርማት እንድታደርግ/ ለማስተካከል ብዙ ሰዎች ጥረዋል ነገርግን ፍረ-ቢስ ሆኖ ቀረ። ኣሁን ከዘገየ ፣ ከተወሰነ ኣሻጥሩ ተጋለጠ - ገና እየተወያወን ነን የሚል ተረት ማንም ኣይቀበሎዉም!!! ምክኒያት ከመስጠት የተቆጠበው ኣየር መንገድ እንዴት ኣሁን ኣፉን ከፍቶ መናገር መረጠ?! መብቱ ነው። ኤርትራ ኣየር መንገድም ለዉሳኔው መብቱ ነው። ሌላ ኣማራጭ ኣልታጣም። የኤርትራ ኣየር መንገድም ከሌሎች ኣብሮ መስራት ምርጫው ሁሌም ኣለ። ከኢጣሊያ ኣየር መንገድ ኣብሮ መስራት ከጀመረ የኤርትራ ኣየርመንገድ ለብዙዎቻችን ኤርትራዊያን ከኣመሪካ፡ ካናዳን ኤውሮጳ ማስተናገድ ከጀመረ ትርፉ ምንያህል እንደሆነ ያኔ ኢትዮጲያ ኣየርመንገድ ሊገባው ይችላል!! ቢሆንም ቅሉ ለማንም መጥፎ ኣንመኝም በህዝቦች መካከል ቅሬታ ለሚፈጥሩ ጥቂቶች ግለሰቦች ኣስፈላጊ እርምጃ ከመውስድ መቆጠብ ዋጋ ያስከፍላል!! ሃቁን በሂደት እናየዋለን...!!!
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 2 ай бұрын
Metifo ye artira selayi ( ke artira ethiopia min tagegalechi lalfiuti 20 aneti ye artira ayeri kilil alitetekemini ( ke ethiopia yizewi yemiwetuti migib tafi tegelagelin 😅 demo mikeginetachewi 😢
@kibromzerai9113
@kibromzerai9113 2 ай бұрын
ለምን እውነታውን ኣትዘግቡም? ለምንስ ነው ከኤርትራ ራስ የማትወርዱት?
@negagetachew974
@negagetachew974 2 ай бұрын
ኢሳያስ ስርዓት አጠቃላይ ለኢትዮጵያውያን በጣም መጥፎ ስለ ሆነ የኤርትራ ሕዝብ ሳይጎዳ ከተቻለ ተለውጦ ከኢትዮጵያ ጋር በሰላም አብሮ የሚሰራ ስርዓት መምጣት አለበት።
@kibromzerai9113
@kibromzerai9113 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ስርዓትስ! የ3000 ዓመት ታሪክ ጦርነት! ረሃብ! ስደት! ድህነት ብቻ!😢😢😢 መጀመሪያ ታሪካቹን በደንብ እወቁ! በኣካብቢያቹ ያሉትን የኣፍሪካ ሃገራት ታዘቡና ከነሱ እድገት ለመማር ሞክሩ እስኪ
@AbrehetTsegay-rn5mq
@AbrehetTsegay-rn5mq 2 ай бұрын
ኣይደል በጣም ቀልደኛ ነህ ገና ይጎዝላቭያ ኢትዮጵያ ጠብቅ
@negagetachew974
@negagetachew974 2 ай бұрын
@@AbrehetTsegay-rn5mq የኢትዮጵያ ታሪኽ Google አድርገህ አንብ ከዚህ የከፋ ብዙ መጥፎ ጦርነት ምሳሌ የግራኝ መሐመድ ወረራ፣ ዩዲት ጉዲት የምትባል ንግስት ሌላም ችግሮች አሳልፈና ይህ ለኛ ኬክ ማለት ነው፤ ሰለእኛ አታስብ ኢሳያስ ከሞተ በኃላ ፖለቲካችሁ ሲለወጥ ለናንተ እንሰጋለን።
@negagetachew974
@negagetachew974 2 ай бұрын
@@kibromzerai9113 ባርነት አገኘን ካላችሁ 33 ዓመት አድርጋችኃል፣ እናንተ ከኛ የተሻለ አገር ምን ተምራችሁ አትሻሻሉም፣ እኔ ኤርትራን 1970 አቃታለሁ በኃ/ስላሴ ማለት ነው፣ በሁሉም ነገር ከአፍሪካ አንደኛ የነበረች ሃገር ነበረች ፣ ኢሳያስ ከተረከባት በኃላ ግን እያየህ ነው፣ ሕዝቡ ጥሩ ነው
@MichaelHanal
@MichaelHanal 2 ай бұрын
It right decision to stop use the Ethiopian airlines Even to late cause what is economic relationship mean? Both country have benefited but Ethiopian never want to use Assab port it paid dollars to dejubuty . I can't see reasonable relationship. Ethiopia gover by weaster haven't political independence
@anuuyusufe3318
@anuuyusufe3318 2 ай бұрын
Ethiopian air line is # 1 in Africa better to stop flight to that Empty country
@user-cm8qh2ns1k
@user-cm8qh2ns1k 2 ай бұрын
Definitely woyane!
@gbhaile
@gbhaile 2 ай бұрын
ኢሳያስ በአልቡርሃንና በእብይ መካከል የንበረውን ግንኝነት አኩርፎ ነው አይር መንገዱን ያቆመው የሱዳንንም ኤምባስ የዘጋው::
@jimilmehamednur2489
@jimilmehamednur2489 2 ай бұрын
Yeleye tntata erithopia airlines zrfya bezabet
@vhgu1589
@vhgu1589 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
@yonasaraya2402
@yonasaraya2402 2 ай бұрын
Berera bicha beki aydelem air space mezgat alebet🇪🇷💪
@peter-f7z
@peter-f7z 2 ай бұрын
donkoro donkoro 65'00 birr emergency new normal 1700 new anbib parrot
@edenrose4380
@edenrose4380 2 ай бұрын
This has nothing to do with politics. The Eritrean government has been sending multiple letters people's complaint to the Ethiopian Airlines but with no answers. ( the message is clear MN ABATACHEW YIHONALU) In the mean time, the Eritrean passengers are suffered enough. There's no guarantee that your bag is going make it safely. They will stripe search for foreign currency and when they found it they will take it (reason is you can't take foreign currency to Eritrea: that's bogus) I was watching three people testifying that they lost tone amount of money. The money was legal because it was declared at the departure. In my opinion, the Eritrean government took long time to take this action. If I don't like your business I will go to the next one because it's you money👈
@danielberhane327
@danielberhane327 2 ай бұрын
ወሸታም አትዮጵያ ኣየር መንገድ ሌብነት አስካለ ድረስ ኣየር መንገድ አትይጵያ መጠቀም ኣየስፈልግም 🇪🇷🇪🇷
@aziebtekie4932
@aziebtekie4932 2 ай бұрын
FETA ANTI ERITREA you don't know anything blablabla😅
@peintatonic5296
@peintatonic5296 2 ай бұрын
ኣደለም ለ ኤርትራውያን ለ ኢትዮጵያን የማረረ በ ሌብነት የተጨማለቀ ነው bole airport
@tessfayared110
@tessfayared110 2 ай бұрын
አሳ ጎርጎሪ እዳይሆን ጨዋታው አሁንም አስቡ የከፈው ውሳኔ ያየርበራውን ማቆረጥ ሳይሆን ያየርክልሉ የከፋ እዳያመጣባችሁ አስባችሁ ስሩ ማንም የማንንም መብት ሊያስገድድ የሚችል ሐይል የለምና አስቡበት ዋዋዋ ብለናል
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 2 ай бұрын
😂
@sinnithm.6972
@sinnithm.6972 2 ай бұрын
የምን ስጋት አባቴ የውግያ ከሆነ ችግር የለም አለን የጠበቅን ነው ሳምት አይፈጅብን አቢይ ለመቅበር አስታውስ አትርሳ ከወያኔ መንጋጋ ያተረፈው ሻ🇪🇷ዕ🇪🇷ቢ🇪🇷ያ🇪🇷 ጀግና ነው::
@alemayehum.mellese1257
@alemayehum.mellese1257 2 ай бұрын
ጉራ ብቻ!! ወንድ ከሆንክ ትግራይን በቅናት መንፈስ ሻቢያ አጋጣሚ ተጠቅሞ ለመዝረፍና ለማውደም ከምትሰማራ ወያኔን ተዋግተህ ከጀርባ ለምን አላሸነፍከውም!! ባዶ ቀረርቶ !! እድሜ ለመለስ ዜናዊ በል የባድመው ጦርነትን ባያስቆምልክ ኑሮ ሻቢያ ታሪክ ሆኖ ነበር !!! ዱቄት ነገር ! ጉራ ብቻ !!! ለመሆኑ የት ሆነህ ኔትዎርክ አገኘህ ?? ከ50+ አመታት በላይ ከኢትዮጵያና ትግራይ ሕዝብ ጥላቻ ውጭ ሻቢያ ምንም ነገር ያልሰራ ከንቱ ቡድን ነው::
@1HFT
@1HFT 2 ай бұрын
Kkkk
@abrahambereket2863
@abrahambereket2863 2 ай бұрын
ዝም በል ውሸታ ፡ድንገት እየተወሰነ ውሳኒ ኣይደለም።ቡዚ ጊዜ የሲፍል ኣይፊሽን ኤርትራ ኣስጠንቕቖ ነበር ።የሲፍል ኣይፊሽን ኢትየጽያ ግና ሲሰማ ስለያልቻለ ፡ኤሪትራ ወሳኒዋ በኢፋ ኣጋለጠች።
@salusalu-f9g
@salusalu-f9g 2 ай бұрын
ብልጽግና ሃላቀሮች መለስ ዘናዊ ብሎ ነበር ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ማለት ለህጻን እንካ ብርጭቆ እንደ ያዝ ያል ቀልድ ነው ያል መለስ ዘናዊ ነበር
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 2 ай бұрын
ኦሮሞሞ ሢነሣ ለአፍሪካም ያሥፈራል ያለውንም አምጡታ ኦሮሞጂ አብይ አይደለም አብይ አማራ ነውጂ ኦሮሞ አይደለም ኦሮምኛ ያወራ ሁሉ ኦሮሞ አይደለም
@negaaraya6811
@negaaraya6811 2 ай бұрын
ኣንታ'ቲ ኣብ መንጎ ኤርትራን ኢትዮጵያን፡ ኣብ መንጎ ክልቲኦም መራሕቲ ተጀሚሩ ዝነበረ ርክብን፡ ፍጹም ዘይፈርስ ዝመስል ዝነበረ ፍሕሽውን ፍቕሪ ዝመልኦ ዝመስል ዝነበረን፡ ሕጂ ብወደብ ምኽንያት ዝመስል ምስሕሓብን፡ ናብ ኲናት ገጹ ዝኸይድ ዘሎን፡ መንግስቲ ኤርትራ ካብ ወያነ ንደ/ር ኣብይ ዘድሓነን ሕጂ ከምዚ ክፍጠር ኣዝዩ እዩ ዝገርም። እስከ ኣንቱም'ዚ ዝሰደልኩም ዘለኹ ካኣ ርእይቶኹም ጻሓፉን።
@biniam5667
@biniam5667 2 ай бұрын
ምንድነው እንደዚ የሚቃብጥርህ እኛ ከፋልግነው አገር ቢዝነዝ መድርግ እንችላለን።አየር መንግድ እኮ ሽቅጥ ቢዝንስ ነው።ከ ኢትዮጵያ የበለጠ የ አየር መንገድ ስርቪዝ ከግብጽ ከቱርክ፡ከጥልያን ከጋኘን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢዝንስ መቆርጥ እንችላለን።
@ghilazghiamanuel8396
@ghilazghiamanuel8396 2 ай бұрын
ሌብነት ethiopa Air aviation ሊባ ስብስብ
@Easylife-2024
@Easylife-2024 2 ай бұрын
ቅዘናም ኣትፍራ
@michaelgebru2642
@michaelgebru2642 2 ай бұрын
Minim mistir yelewm airport zerefa beza ke kis eske shanta zerefa silezi lalemeserq lalemezeref meqom alebet
@2tedros
@2tedros 2 ай бұрын
Alright, sensationalist, what's new in here.... !??? (the same old s**t. 🇪🇷
@B-syi8jj
@B-syi8jj 2 ай бұрын
ዝምብለህ ኣትዘባርቅ እናንተና ኣህያ ኣንድናችሁ ትንሽ ከጠገባችሁና ፋታ ካገኛችሁ መንፈራገጥ ያባቶቻችሁ ነው።የበሻሻ ጭጮም ያባቶቹ ነው እየደገመያለ።ከቻልክ ይህን ኣስታውስልን በህዝብ ብዛት ተማምኖ ከሆነ ያለንበት ዘመን ያጎቶቹ የጉራዴ ዘመን እንዳልሆነ እድሜ ለዘመናዊ ቴክኖሎጂ፥ ሻእብያ ረስቶት ከሆነ ለመንግስቱና ለወያኔ ኣስታውሱት በልልን፥ ባምላኩ ኣሜሪካና ባባትነብሱ ዛይድ ተገፋፍቶ ነው ያሁሉ መንፈራገጥና ሞትዋን የደረሰች ኣይጥ የድመት ኣፍንጫ ትሸታለች መሆኑ ነገሩ ኣስታውሰህ ዝምበል።ሻእብያ እስካሁ ለዝች የተረገምች የተበጣጠሰች ድሪቶ መስፋት ታክቷል።ኣሁን ግን መጨረሻዋን ያሳየን ይሆናል ብጥስጥሷ ትወጣ ይሆን።
@munajibo6090
@munajibo6090 2 ай бұрын
Thise Eriter she never live alon Ethiopia
@dawit7956
@dawit7956 2 ай бұрын
Eritrea can close its airspace anytime because it is its sovereign right. You need to stop to have your nonsense discussion.
@bay8666
@bay8666 2 ай бұрын
I agree but the EAL were using other neighbor countries Airspace for years and they will keep doing it the future . Eritreans and their government will not benefit of whatever is coming even one bit ... We should have worked together to reap the benefits of economic integration instead of bickering about sovereignty and what nots which only leads to destruction of precious resources . Very sad .
@MuhmmadMuhmmad-u8n
@MuhmmadMuhmmad-u8n 2 ай бұрын
ኤርትራ በዚሄዉ የምታመር ከሆነ. በኛ አዬር ክልል. ከሱማሊያ ጋር መገናኘት የለባትም እኛ. በክፉ ላዪን እኛ እንብሳለን🇪🇹🦅🐆🐅
@robimassawino
@robimassawino 2 ай бұрын
😂😂😂😂 በቀይ ባህር አዬር ክልል እያለን ለምን በናንተ ክልል እናልፋለን እናንተ ናቹህ ምትጎዱት እንጂ ቀይ ባህርን አለፈህ ለመሄድ የግድ በኛ ናቹህ ምታልፉት 😂😂😂😂
@B-syi8jj
@B-syi8jj 2 ай бұрын
ኣንተ ኣጋስስ ኣንተማ ትንሽ እውቀት እንደሌለህ ነው እየነገርከን ያለህ።
@MuhmmadMuhmmad-u8n
@MuhmmadMuhmmad-u8n 2 ай бұрын
@@robimassawino ቀይ ባርን ማንዉ የናንተ ብቻ ያረገዉ ቀይ በህር እንኳን የብቻቺን ነዉ ብላችሁ ከሆነ ጂሎች ናችሁ
@alemayehum.mellese1257
@alemayehum.mellese1257 2 ай бұрын
@@robimassawino Red sea is an international route and no nation is authorized to own the air space. Please update your knowledge on the subject matter.
@robimassawino
@robimassawino 2 ай бұрын
@@alemayehum.mellese1257 ቸኩለህ ከምታወራ መጀመርያ በትክክል አንብብ በቀይ ባህር ለማቃረጥ መጀመርያ የኤርትራን አየር ክልል ወይደሞ ኤርትራን ማለፍ አለብህ ኤርትራ አየር ክልል ሳትገባ በቀይ ባህር ማለፍ ኣትችልም ገባህ
@Samitrghh
@Samitrghh 2 ай бұрын
የአብይ ድራማ ነው የራሱ ሸኔ የራሱ ፋኖ የራሱ ወያኔ የራሱ ሽማግሌም የራሱ አጋች ገዳይ ዘራፊ አፍራሽ ቤት አቃጣይ አለው በወያኔ ጦርነት ጊዜ የትግራይን መሪዉችን የኢትዮዺያ ህዝብን ያጃጃለበት ሽምግልና ሽማግሌ የተባሉትን እንኮን አታለላቸው የሱዳኑን መሪ አልቡራሀንን ጦርነቱ ከመጀመሩ ከ8 ወር በፊት አንደኛ ከትግራይ ጋር ከዛ ከአማራ ጋር ቀጥዬ ከኤርትራ ጋር ልዋጋ ነው እኔ የጎደርን መሬት እሰጥሀለው አንተ ደሞ በምላሹ አማራን ትግሬን ኤርትራን በስደት እዳይመጡ ያዝልኝ ግደልልኝ ህፃናት ወጣት ሽማግሌ እዳትል ብሎ ተስማምቶ አአ የሚክል መሬት ሰቶታል እንግዲ ከዛ ነው ሽማግሌ ሰሜን እዝ እያለ ድራማ የጀመረው እየቀረፀ አለምንም የኢትዮዺን ህዝብን ያጃጃለው ከዛ በፊት የትግራይን ህዝብን ለማስቆጣት ያላደረገው ጥረት የለም አንዴ መንገድ ሲዘጋ ሲያዘጋ አንዴ ከስራ ሲያባርር ወዘተ አሁን ድራማውን በአማራ ቀጥሏል ከዛ በዙር ኤርትራ ደቡብ ኦሮሞ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮዺያ ቢጠፋ ችግር የለበትም
@TedaMakzte
@TedaMakzte 2 ай бұрын
አሰብን ማስመለስ ነው መፍትሔው
@Sdeddtd2565
@Sdeddtd2565 2 ай бұрын
አሰብን መመለስ እኮ ውግያው መውረድ ነው አንተ አህያ እዚ ሆነህ ትጮሃለ ሻዕብያ ባይኖር ኑሮ ወይኔ ይጨፈጭፋቹ ነበር ሻዕብያ ነው አሁን ኢትዩጵያ አንደ ኢትዬ እንድትቀጥል ያረጋት አመስግኑ ምድረ ከሂዲ
@robimassawino
@robimassawino 2 ай бұрын
አሰብ በምን አቅምሽ ነው ምታስመልሺው 😂😂😂😂
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 2 ай бұрын
ቅንድብሽንተቀንድበሽ ትመለሻለሻ
@Sdeddtd2565
@Sdeddtd2565 2 ай бұрын
አንተ ሴታሴት እንኳን ተሻዕብያ ወታደር ለወያኔም አትችልዋትም ሻዕብያ ባያግዛቹ ወያኔ አሁን 4 ኪሎ ተገኘው ነበርክ አንተም እንደ ድሮ እሺ ጌታየ ትል ነበረሰክ ብዳታም
@sarajoh313
@sarajoh313 2 ай бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪
@belengashaw5452
@belengashaw5452 2 ай бұрын
ኢሳያስ መጨረሻው ደረሠ መሠለኝ ህውሀት የሰጠውን ሀሠብን ነጥቆ እሡን እዛው ባህር መክተት ነው ድል ለብልጽግና
@tessfayared110
@tessfayared110 2 ай бұрын
ካምበሳጋር ጨዋታ አቁሙ የመጥፊያችሁ መጨረሻነው ጆንቲት
@Sdeddtd2565
@Sdeddtd2565 2 ай бұрын
አንተ ቡቹላ ኢሰያስ እኮ እንኳን ለናንተ በቅባቃ ፈሪዎች ለአሜሪካ አይፈራም ጥምብ ወለሞ
@robimassawino
@robimassawino 2 ай бұрын
አሰብም ሶማሊላንድም ምንም አታገኝቱም ሁሉም ዝግ ነው 😭😭😂😂😂😂
@vhgu1589
@vhgu1589 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 2 ай бұрын
ሚሊሊክ ነው የሸጠው ከመለሥ በፊት ነበር ኢሡ ጫካ የገባው ግን አታገኙትም ኤርትራ የኤርትራ ናት
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 4 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 11 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 59 МЛН
Live streaming of ሀሌታ 1 Haleta 1
1:00:01
ሀሌታ 1 Haleta 1
Рет қаралды 13 М.
How drone technology is changing warfare | BBC News
16:46
BBC News
Рет қаралды 125 М.
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 4 МЛН