ETHIOPIA: ከትንቢቱ የቀረው አንድ ነገር ብቻ ነው# ስለ ንጉስ ቴውድሮስ ድንቅ ዜና # የምስራች የኢትዮጲያ ትንሳኤ ደረሰ

  Рет қаралды 97,887

ላሊበላ 24 - lalibela 24

ላሊበላ 24 - lalibela 24

Күн бұрын

Пікірлер: 161
@asfawbono8250
@asfawbono8250 9 ай бұрын
እግዝአበሔር የእትዮጵያን ትነሳኤውን በቶሎ ያምጣልን ተጬንቀናልና አሜን
@amiyyemaryamlji4511
@amiyyemaryamlji4511 3 жыл бұрын
በማወቅም ሆነ ባለመወቅ ዲስላይክ የምተደርጉ እግዛብሄር ይቅር ይበላችሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ማራናታየድንግልማርያምልጅ
@ማራናታየድንግልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እንደ አጥያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ የኢትዮጵያን ትንሳኤ አሳየን ለንስሃ ለስጋ ደሙ አብቃን በስላም ለሀገራችን አብቃን
@kenubeshkenubesh7130
@kenubeshkenubesh7130 4 жыл бұрын
አምላካችን ቸሩ መድሐኒያለም ክርስቶስ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን
@habtamuworku4763
@habtamuworku4763 3 жыл бұрын
እስኪ ይሁን ተመስገን ሰለሁሉም ነገር😭😭😭
@fasikamuluneh4724
@fasikamuluneh4724 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ቶሎ ያምጣልን የሀገራችን መከራ ያበቃ ዘንድ ድምፁን እየሰማን ነው ጠላት ይጨነቃል እኛ ግን ይኸን ዕንቁ የእግዚአብሔር ምርጥ በጉጉት እየጠበቅነው ነው እግዚአብሔር ይርዳን ከታጬት ትንሳኤዋን ለማየት ያብቃን።
@eyeruseyerusoivntoo7173
@eyeruseyerusoivntoo7173 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ክፉን አርቅልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭⛪⛪⛪⛪⛪😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@alembeyene7552
@alembeyene7552 3 жыл бұрын
አቤቱ ለትንሳኤ አብቃን ቀሪውንም ዘመን ባርክልን
@kwkw2678
@kwkw2678 3 жыл бұрын
አምለከችን ባምህረት አይኖች ጎብኘን ለንሠሃ ምት አብቀኝ
@ትዕግስቴንወደድኩትለራሴ
@ትዕግስቴንወደድኩትለራሴ 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የትንቢት መፈጸሚያ አታድረገን እንደበደላችን ሳይሆን በምህረት በቸርነትህ ማረን ይቅር በለን
@ctothhffh7436
@ctothhffh7436 4 жыл бұрын
ኤሜን ኤሜን ኤሜን
@bettybeyene7135
@bettybeyene7135 3 жыл бұрын
አቤቱጌታሆይየትቢቱመፈጸሚያአታድርገንበቸርነትህአስበን
@sikosilo1303
@sikosilo1303 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የጌታ ቅዱሥ ፍቃድ ይሁንልን አቤቱ ጥበቃህ አይለየን አሜን
@ሉሊትየሙለር
@ሉሊትየሙለር 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆን የኢትዮጵያን ትንሳዬዋን አሳየን ጭንቀታችንን አቅልልን እንደ በደላችን እንደ ሀጥያታችን ሳይሆን እንደ ምህረት እየን
@edenwerkye5723
@edenwerkye5723 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያውቃል
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 4 жыл бұрын
Amen yasayen emeberhan kegna tehun amen
@bettybeyene7135
@bettybeyene7135 4 жыл бұрын
ጌታሆይአተአስበን
@ימיקרוורקו
@ימיקרוורקו 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mehretberaki9181
@mehretberaki9181 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Hana-3838
@Hana-3838 4 жыл бұрын
ጌታ ሖይ እናት ሐገሬን ትንሣዬዋን አድርሥላት እኔን ሥደተኛ ሐጥያቷሟን ልጅሥን ለንሠሐ አብቅኘ አሜን አሜን አሜን ቃልሖት ይሠማ
@beletunegash1858
@beletunegash1858 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ትንሳኤ አሳየኝ ፡፡
@جناتجنات-ص7ق9ن
@جناتجنات-ص7ق9ن 4 жыл бұрын
ቸሩ እግዚሐብኤር እባክህ ትንሳኤዋን አቅርብልን የመከራን የዋይታን ዘመን አሳጥርልን
@ወለተእየሡሥየድንግልማሪያ
@ወለተእየሡሥየድንግልማሪያ 3 жыл бұрын
ማረን ይቅር በለን
@ephremmolla2229
@ephremmolla2229 Жыл бұрын
ቃለሂዎት ያሰማልን
@fyttftuyrt951
@fyttftuyrt951 4 жыл бұрын
አቤቱ፣ጌታዬ፣የኢቶጲያን ትሳኤ፣አሳየን፣አሜን፫፣ውድሞቻችን ፣ቃለሂውት ያሰማልን
@Ortodoksawi803
@Ortodoksawi803 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ትንሳኤዋን አሳየን እንደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደምህረትህ አድርግልን
@ኣብርሃምዳርጌ
@ኣብርሃምዳርጌ 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኢትዮጵያ ትንሳኤ እንድናይ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏
@eyerusalemadmasu2969
@eyerusalemadmasu2969 4 жыл бұрын
አሜን ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ተመስገን
@ስደትአይኑይጥፋ-ቸ2ፀ
@ስደትአይኑይጥፋ-ቸ2ፀ 3 жыл бұрын
መምላኬ ሆይ የኢትዬጲያን ተንሳኤ አሳየን
@warqineshmabratu7655
@warqineshmabratu7655 4 жыл бұрын
ኢትዪጲያየ ትንሳኤሽን ያሳየን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@belaynshyoutube6462
@belaynshyoutube6462 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እደቸርነትህ የሃገሬን ትንሳኤ አሳየኝ
@sabasolomon4036
@sabasolomon4036 3 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የኢትዮጵያን ትንሳዔ ለማየት ያብቃን
@אדיסעלמו-ג1ג
@אדיסעלמו-ג1ג 4 жыл бұрын
አሜን. አሜን አሜን ቃለ ህይወትን. ያሰማልን አምላካችን ቸሩ ፈጣሪያችን የአለሙሁሉ ፈጣሪ በቸርነቱ. በምህረቱ ይመልከተን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይሁንልን. አሜን
@የቀንሰውአትሁንሲመሽ-ረ6ነ
@የቀንሰውአትሁንሲመሽ-ረ6ነ 3 жыл бұрын
የኢትዩጲያን ትንሳኤ እንድናይ አንተው እርዳን ጌታየ
@n.ymedia6860
@n.ymedia6860 4 жыл бұрын
እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት የኢትዮጵያን ትንሳዔ አሳየን ቸሩ መድሀኒዓለም
@sanaa4054
@sanaa4054 3 жыл бұрын
እባክሕ አምላኬ ጭንቀቴን ተመልከት
@asrat7146
@asrat7146 4 жыл бұрын
አምላካችን ሆይ አንተ ይቅር በለን መድኃኒት ላለም አንተ ማረን ያገሬን ትንሳኤ አሳየን እናቴ ድንግል ሆይ አንች የኛ አማላጅ አገርሽን ኢትዮጵያን ነፃ አዉጪ በፀሎትሽ አስቢያት +++ አሜን +++
@yemaryamyemaryam2601
@yemaryamyemaryam2601 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ እንደ ሀጢአታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይሁንልን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን
@እግዚአብሄርእረኛዬነውየሚ
@እግዚአብሄርእረኛዬነውየሚ 4 жыл бұрын
ቸሩ ጌታዬ ሆይ የኢትዮጵያን ትንሳኤ አሳየን ጭንቀታችንን ቀለል አድርግልን አቤቱ እንደ በደላችን እንደ ሐፂያታችን ሳይሆን በምህረትህ ማረን ይቅር በለን 😢😢🤲🤲
@astatekushima3539
@astatekushima3539 4 жыл бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን፡የኢትዮጵያን፡ትንሣኤ፡እግዚያብሔር፡እንዲያሳየን፡ቅዱስ፡ፍቃዱ፡ይሁንልን፡፡
@asteryegzaw7577
@asteryegzaw7577 3 жыл бұрын
amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 እግዚአብሔር እባክህን ይቅር በለን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
@hussain3718
@hussain3718 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ እንደ ሥራቺን እንደ ሀጣታቺን አታድርግብን የትንቢቱ መፈፀማ አታድርገን ተንሣየዋን አሣየን የሀገራቺን
@molofantay26
@molofantay26 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማሪና ቸር ነህና በምረትህ ከደጉ ዘመን አድርስን 😭 በውጭም ያለን ኢትዮጵያ ለምኖዳት ሀገራችን ለመግባት ያብቃን 🤲
@berkiethiopia6575
@berkiethiopia6575 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@azebbegosew7917
@azebbegosew7917 4 жыл бұрын
አሜን! አምላኬ ለቅድስት ሀግሬ ኢትዮጵያ ትንሳዔ እድርሰኝ!🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@betty-ko6ez
@betty-ko6ez 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን የኢትዮጵያን ትንሳዬዋን ለማየት ያብቃን።
@መሰረትቆንጆ
@መሰረትቆንጆ 4 жыл бұрын
አምላኬሆይ የትንቢት መፈፀምያ አታድርገን😭😭😭😭😭ማርን ይቅርበለን💒💒💒💒💒💒💒💒
@እህተስላሴየሺሀረግ
@እህተስላሴየሺሀረግ 4 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊትጌታ ማረን ማረን ይቅርም በለን
@fasikagmariam913
@fasikagmariam913 3 жыл бұрын
እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይቅር በለን!!!
@ysihakabriham1075
@ysihakabriham1075 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ትሳኤን አሳየን አሜን
@mehretberaki9181
@mehretberaki9181 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwt yasemalen Medhanialem kenante gare yehun
@senaithaile3790
@senaithaile3790 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን !!! እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@webitwebit7545
@webitwebit7545 3 жыл бұрын
እፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አምላካችን ይብቃ በለን
@najathasan9285
@najathasan9285 4 жыл бұрын
ፅጌ ማርያም አሜን አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ማረን ይቅርም በለን ከደጉ ንጉሥና ከደጉ ዘመን አድርሰን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ሆይ ጠብቅልን አሜን
@የድንግልማርያምልጅእየ
@የድንግልማርያምልጅእየ 4 жыл бұрын
ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ኣሳየን
@ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ
@ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😥😥😥
@mahdargetiu2766
@mahdargetiu2766 4 жыл бұрын
amen amen amen fater kale hyewat yasemalen wenedamechin
@shweitbinegede8856
@shweitbinegede8856 4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን
@ወለተእየሡሥ-ቸ1አ
@ወለተእየሡሥ-ቸ1አ 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሖይ ማረን ይቅር በለን
@Wisdomhunter1
@Wisdomhunter1 4 жыл бұрын
Lalibela Tube እባካችሁ የዘላለም ንጉሥ እሚለው መግቢያውን መዝሙር እስኪ ሊኩን አስቀምጡልን😭😭😭😭 👏
@bezawitseraw6953
@bezawitseraw6953 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት ቃለህይወት ያሰማልን
@Meraf-rg3md
@Meraf-rg3md 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሆን
@ጌታዬመጨረሻዬአሳምረው
@ጌታዬመጨረሻዬአሳምረው 4 жыл бұрын
ቃል ሂዎት ያስመልን ሀገራችን ምህርቱ የላከልን በስድት አገር ላለንም ላገራችን መርት ያበቃን ለንስሐ ሙት ያበቃን
@እርዳቴጊዮርጊስነዉ
@እርዳቴጊዮርጊስነዉ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለንሰሐ ሞት አበቃኝ።😭
@yeabtube437
@yeabtube437 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እንደ ሀጢያቴ ሳይሆን እንደምህረትህ ይቅር በለኝ። ሀጢያተኛ ነኝ ለንስሀ እንኳን እማይመችበት ቦታ በስደት ሀገር ነኝ። እባክህ አምላኬ የድንግል ማርያም ልጅ የኢትዮጵያን አፈር እንድረግጥ ፈቃድህ ይሁን። ለንስሀ አብቃኝ ብኖርም ብሞትም ላንተ ነኝ አምላኬ በዚህ ደስ ይለኛል። ግን እባክህ አምላኬ ለንስሀ አብቃኝ። ሌሎችንም እንደኔ የሚለምኑህ እናም ያነቁትንም ልቦና ሰጠህ ለንስሀ አብቃቼው። አሜን አሜን አሜን
@ቢቲይቱብ
@ቢቲይቱብ 4 жыл бұрын
ኣቤቱ ቸሩ አምላካችን ሆይ እነደ በደለ ችን ሳይሆን በቸርነቲሕ ኣስበን🙏
@ኤፍታሕወለተኢየሱስየፅዮን
@ኤፍታሕወለተኢየሱስየፅዮን 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የእ/ያ ትንሳኤ እንድናይ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@cellcell7941
@cellcell7941 4 жыл бұрын
አማላኬ ሆን የኢትዮጵያን ትንሳዬዋን ጭንቀታችንን አቅልልን አንደ በደላችን እንደ ሀጥያታችን ሳይሆን እንደ ምህረትእየን
@ימיקרוורקו
@ימיקרוורקו 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tejitube.6656
@tejitube.6656 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@negatnegat5052
@negatnegat5052 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ እደቸርነትህ ማረን እደሀፃታችን ብዛት ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን ለተሳይህ አድርሰን
@andarsameteke
@andarsameteke 3 жыл бұрын
Itj king
@ቃልየቅድስትአርሴማልጅነኝ
@ቃልየቅድስትአርሴማልጅነኝ 4 жыл бұрын
አምላክ ሆይ እንደ ቸርነትህ አስበን ለንስሐ ሞት አብቃን😭😭😭
@ananfiker6800
@ananfiker6800 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale heweten yasemalen Egziyabher hoye hagerachin tebekeln ye Ethiopian tensaye yasayen le netseha mote abekan
@senaithaile6571
@senaithaile6571 4 жыл бұрын
አቤቱ ቸሩ መድሐኒአለም ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን በቸር ይህን ግሩም ዘመን አሳየን እባክህ
@አፀደየድንግልልጂ
@አፀደየድንግልልጂ 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ማርን ይቅርበለን
@zenzmta8318
@zenzmta8318 4 жыл бұрын
amen melkam yegena beal yhunelsh kenmulu betsebshe
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 3 жыл бұрын
Aaname aaname 🙏🏼✝️✝️💒💒💒💒🙏🙏🙏😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹❤
@biniamgetachew5004
@biniamgetachew5004 3 жыл бұрын
አሜን
@alynstar2557
@alynstar2557 2 жыл бұрын
ኸረ ይችህ ቀን ናፈቀን
@mulugetadana1682
@mulugetadana1682 3 жыл бұрын
ሁልጊዜ አምላካችን በትግሥቱ የስቤን ተሥፈችን እሱ ብቸ ነው እኛማ ምንም አቅም የለንም
@mrcell4413
@mrcell4413 4 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@tejitube.6656
@tejitube.6656 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ይብቃችሁ ይበለም አገራችን ስላም ያድርግልን 😭😭😭ቅርብ ያድርግልን ይሄ መልካም ንግግር 😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@estifman441
@estifman441 Жыл бұрын
Jpmmatyaly
@yisalembiru9141
@yisalembiru9141 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@almazgadlove5435
@almazgadlove5435 4 жыл бұрын
Egzbare emsgn adara Ethiopian tabekat amlkoye😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈👈
@asteryegzaw7577
@asteryegzaw7577 4 жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@jsjsjsjjsjeje1014
@jsjsjsjjsjeje1014 2 жыл бұрын
👏👏👏👏
@dfdf-li3sj
@dfdf-li3sj 3 жыл бұрын
ንጉስእሚመጣዉ ለኛለዘማዉያን ለኛለአሪወሳዉያንነዉ እንዴ ንሰሀካልገባን ካልተመለስን ለኛ ንጉስሳይሆን መቅሰፍት ነዉየሚመጣልን እየተፈራረቀ አትቀልዱ
@faswer5672
@faswer5672 3 жыл бұрын
wshet new negus ylem
@tesgalove1835
@tesgalove1835 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 4 жыл бұрын
አሜን!
@AshuHiywot
@AshuHiywot 3 ай бұрын
Fetari hoy ykr belen
@abebahabte8469
@abebahabte8469 4 жыл бұрын
ንጉሥ , ኢየሱስ ከርስቶስ ብቻ እና ብቻ ነው ! 44 ntib የድንግል ልጅ ኢየሱስ !!!!! የሰው ንጉሥ አላውክም
@yosefabrha7351
@yosefabrha7351 4 жыл бұрын
ነገሩን አታደበላልቁት ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የዘለዓለም የሰማይና የምድር ንጉሥ ነው:: እስቲ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሰቀል የእስራኤል ንጉሥ ማን ነበር( ምድራዊ ንጉሥ) ሄሮድስ አልነበረምን? እነ ምኒልክን እነ ፋሲለደስን እነ ዘረያዕቆብ ... እነዚህ ምድራውያን ነገሥታት አልነበሩምን? አሁን ደግሞ ትንቢት የተነገረለት ሃይማኖቱ ክርስቶስን ደስ ያሰኘው ንጉሥ ቴዎድሮስ ነው:: ይህንን ሰምቶ ነበር ያ የኮሶ ሻጩ ልጅ ካሳ እራሱን አፄ ቴወድሮስ ያለው አሁን ደሞ ኢትዮጵያን እየገዛ እና እያስፈጀም ያለው እራሱን ንጉስ እያለ ያለው ለዚህ ነው::
@outloud2851
@outloud2851 3 жыл бұрын
የማይታወቀው ንጉሥ ይመጣል እያላችሁ የዋሁን ህዝብ ግራ አታጋቡ። ይልቁንስ ያለውና የነበረው አሁንም ያለና የሚኖረው የክርስቶስን መንግሥት እዲመጣና መ ምጫውም መቅረቡን ብታስተምሩ ለስጋህም ለነፍስም ይበጅክ ነበር።
@Tech-x9v
@Tech-x9v 3 жыл бұрын
ፍካሬ እየሱስን አንብብ። የባለቤቱ ቃል፣ ነዉ።
@ejegayhushewakuna6735
@ejegayhushewakuna6735 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nebilaziad7946
@nebilaziad7946 4 жыл бұрын
Sakes
@samarhome8313
@samarhome8313 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@solomonayalew8742
@solomonayalew8742 4 жыл бұрын
ንጉስ ይመጣል እያላችሁ ተቀደዱ ምናለበት ፅሙ ፀልዩ ብላችሁ ብትሰብኩ።
@tubeb7035
@tubeb7035 4 жыл бұрын
ሀሳቡ ልክ ነበር የኔም ሀሳብ ነው ዘለፋውን ብንተው ሶል ወንድሜ ከይቅርታ ጋር 🙌
@muzatesfu4220
@muzatesfu4220 4 жыл бұрын
ላሊበላ ቱብ ፥ከሃገር በለይ ሰው ከኢትዮጵያ በለይ ኢትዮጵያውያን ይቀዳማሉን ይበልጣሉን እና ስለ በኣማራ ባይዋች አና በሸኣቢያ ወታደሮች ከ 10 ሺ ንፁሃት የሚታረዱት አና የሚደፈሩት ሕፀናት ትንፋሽ በሉ ! የእውነት ኢትዮጵያዊያን ነን የሚትሉ ከሆናቹ?! ኢትዮጵያ ግን ከእናንተ በለይ ጠለት የላትም
@uaejojoaalain9882
@uaejojoaalain9882 4 жыл бұрын
ነብሴ ፍራሁልሽ
@ysihakabriham1075
@ysihakabriham1075 4 жыл бұрын
አትሳሳት የንጉሱ ትቢት የተፃፈው በ2ኛው ክፈለ ዘመን የዜሬ 1700 አመት ነው የተተነበየው።
@hananahemde7494
@hananahemde7494 4 жыл бұрын
Muslim nege gene yehan berogrm ektatlwalhug fetare ye Ethiopian tensay yasyne
@getnet7126
@getnet7126 4 жыл бұрын
Tinbtu tigray lay new ewun yehonew
@aesopesolyana4484
@aesopesolyana4484 4 жыл бұрын
አብዛኛው ኮመንት ማጉረምረም ይበዛዋል በመጀመርያ ደረጃ ማንም ቪዲዮውን አስገድዷችሁ ተመልከቱ ያለ የለም በመቀጠል እኛ ክርስቲያን ኦርቶዶክሶች ቤታችን በሰማይ ነው መጨነቅ ያለብን መንግስተ ሰማያትን እንዴት እንወርሳለን ማለት ነው እንጂ ስለ ንጉስ ቴድሮስ መምጣት ወይም ንጉስ ቴዎድሮስ ከመጣ በኋላ ስላለው ተድላ ማሰብ ሳይሆን ስለ ዘላለማዊ ህይወት ነው እንጂ ስለ ጊዜያዊ የምድራዊ ደስታ ማሰብ ተገቢ ነው ብዬ አላስብም ይህን ስላችሁ እኔ ጻድቅ ሆኜ አደለም እኔም አንድ ቆሻሻ ኀጢአተኛ ሰው ነኝ ያለኝ ሃሳብ ልናገር ብዬ ነው እግዚአብሔር በቸርነቱ ሁላችንንም ወደቤቱ ይመልሰን
@lalibela24
@lalibela24 3 жыл бұрын
WEDAJACHN SLEHONU DES YLENAL EDME YISTLN
@الال-م8ز5م
@الال-م8ز5م 16 күн бұрын
🙏🙏🙏👏👏👏💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@ወጋሕታወጋሕታ
@ወጋሕታወጋሕታ 4 жыл бұрын
Amlake hoy ende cherneth ykr belen
@dawitgebremarkos9715
@dawitgebremarkos9715 3 жыл бұрын
እባካችሁ በሃይማኖት ስም ብላችሁ ገንዘብ ለማግኘት ስትሉ አርእስቱና ወሬው የማይገናኝ ነገር ባታወሩ ጥሩ ነው ስለቴዎድሮስ አርእስት ፅፈህ ስለ እየሱስ ማውራት ሃጥያት ነው
@natantesfu476
@natantesfu476 4 жыл бұрын
Amlaky hoy maren iker belen selenate bleh
@bettybeyene7135
@bettybeyene7135 4 жыл бұрын
አማንንን
@Tube-dc1tx
@Tube-dc1tx 3 жыл бұрын
ለሞሆኑ ማነው ቴድሮስ የት ያለ ነው ዳንኤል ክብረት ነው ፅፎ የሰጠህ እስኪ ዝም በሉን ኣትዋሹን ሰላም ስጡን ኣትዋሹን በናታቹ
@lidiagebreselasse7563
@lidiagebreselasse7563 4 жыл бұрын
lemin tadia addis arigachihu taweralachihu?
@lalibela24
@lalibela24 3 жыл бұрын
WEDAJACHN SLEHONU DES YLENAL EDME YISTLN
@samsam-z3s4r
@samsam-z3s4r 4 ай бұрын
Meche nw memetu be bafe tarke menore selichetonli ethiopian eko hune janebe wonlichi
@yonsayele2109
@yonsayele2109 2 жыл бұрын
Y Bb
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
አስቸኳይ መልእክት ከበረሃ አባቶች
22:00
Bete Abrham-ቤተ አብርሃም
Рет қаралды 16 М.
ተወስኗል ! ልብ ያለው ሰው ይስማ! @zaristalab
22:09
ዘ አርስጣላብ / Z Aristalab
Рет қаралды 55 М.