Ethiopia: ከአቶ በረከት ስምዖን ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ የተደረገ ልዩ ቆይታ Exclusive Interview With Bereket Simon

  Рет қаралды 181,081

Andafta

5 жыл бұрын

Andafta Exclusive Interview With Bereket Simon
ምርጫ 97 | ስለ ታምራት ላይኔ | ስለ አቶ ደመቀ | ስለ አቶ ሀ/ማሪያም ደሳለኝ | ስለ አማራ ወጣቶች | ስለ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው | ስለ ጥረት | ስለ አቶ መለስ ዜናዊ | እና ሌሎች ሰፊ ጉዳዮች ላይ ያደረጉት ቆይታ!!

Пікірлер: 1 183
@user-nr5ph2vu8c
@user-nr5ph2vu8c 5 жыл бұрын
አይ አቶ በረከት "በጤናሽ አይደለም ያቅበጠበጠሽ ወይ ትታመሚና ወይ ትሞቻለሺ" አለ ያገሬ ሰው።
@zenata231
@zenata231 5 жыл бұрын
.
@mychannel89608
@mychannel89608 Ай бұрын
ውሸት ነው።ደመቀ የመርህ ሰው ነው።
@ahmedkawo992
@ahmedkawo992 5 жыл бұрын
I think this guy is telling the truth.It is the matter of the time.We will understand him as time goes on.
@dmarkos963
@dmarkos963 5 жыл бұрын
በረከት አቤት እንደዚህ ተሸማቀህ ትንሽ ሆነህ ማየት እንዴት ደስ ይላል። ምንም አልተሰማኝም ስትል አታፍርም!!! ሲጨንቅህ ወጣህ።ራስህን የማይነካ ሰው አድርገህ የኖርክ ግለሰብ ነህ።የፈለከውን ተናገር ተናዘዝ።የለውጡ ሀይል ደፍጥጦሃል።አንተም ቡድንህም አታስፈልጉም።ፈሪ ካልሆንክ ባህርዳር ለምን አትሄድም ነበር!!!!አሁን የምትይዘውን የምትጨብጠውን ስታጣ ሌሎች የቀሩ ያንተ ርዝራዦች ከብዓዴን እንዳይባረሩ ከፊት ሆነህ ከለላ ለመፍጠር እንዲያመችህ መራወጥ ይዘሃል። በረከት የሚገርመው ጠማማና ወልጋዳ ሀሳብ ይዘህ እንታደስ ብዬ ፅሁፍ አቅርቤ ነበር ምናምን ብለህ ታወራለህ።ግን የሚሰማህ የለም። በረከት የለውጥ ሀይሉን ለማዳከም መቀሌ ስትዶልት ቆይተህ ቀንድህ ሲመታ ምስጢር አወጣለሁ እያልክ ብትዘላብድ ጊዜው ባለፈ ነገር መለፋለፊያ አይደለም። በረከት የአማራ ህዝብን ያንን ሁሉ መከራ ከህወሃት ጋር ሆነህ ስታወርድበት የኖርከውን የት ሸምጥጠህ ነው አሁን ተበደልኩ እያልክ በየሚዲያው የምታለቃቅሰው!!!!!!! በረከት ለበደልከው በደል ፈጣን ማጣራት ተደርጎ ለፍርድ መቅረብ እንዳለብህ ስላምታውቅ የማምለጫ ጆከሮችን በመሳብ መራወጥህ አያዋጣህም።ቂሊንጦ እንድናይህ እንፈልጋለን።
@dagimmoges1246
@dagimmoges1246 7 ай бұрын
አሁን ምን ታስባለክ
@user-eq6qo2np5g
@user-eq6qo2np5g 3 ай бұрын
ምን አገኘህ አሁንስ ተሳካልህ ፈሳም ጉራ ብቻ በረከት ባለመኖሩ መሪ አልባ ሆንክ በል የ4ኪሎ መንገድ ማን ይምራህ እንደናፈቀህ ቀረህ ስታሳዝን
@mychannel89608
@mychannel89608 Ай бұрын
በረከት እዚ ተሸማቆ አይደለም።መርህ እና ዲሲፕሊንድ ሰው ነው።
@user-dg5se9gs8y
@user-dg5se9gs8y Ай бұрын
After 5 years , now, he proved himself right.
@sefyaayalew4262
@sefyaayalew4262 5 жыл бұрын
ይኸን ላሳየኸኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስህ ግዜ ለኩሉ
@fikremekashamekasha9617
@fikremekashamekasha9617 3 жыл бұрын
፦፦፦፦፦፦፦፦
@user-eq6qo2np5g
@user-eq6qo2np5g 3 ай бұрын
ገና አመስግነህ ሳትጨርስ ሌላ አሳየህ
@Mirkuzz
@Mirkuzz 5 жыл бұрын
በተመሳሳይ ዜና መንግስቱ ኃ/ማርያም ትንኝ እንዃን ገድዬ አላዉቅም አለ፥፥
@Meme-lt8bj
@Meme-lt8bj 5 жыл бұрын
ከመንግስቱ ሀይለማሪያም ላይ ውረድ እሱ ጀግና እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው.
@Mirkuzz
@Mirkuzz 5 жыл бұрын
The hero of Harare who wiped out a generation of Ethiopians.
@ermiasheiy1985
@ermiasheiy1985 5 жыл бұрын
ሃገሬ እልል በይ አጥፌሽ ጠፋ በረከት ብዙ ደም በእጁ ያለ እንስሳ ሰዉ
@user-eq6qo2np5g
@user-eq6qo2np5g 3 ай бұрын
አረ ባክህ ይህን አላውቅም ነበር
@mychannel89608
@mychannel89608 Ай бұрын
ውሸት፡ደመቀ የምርህ ሰው ነው።
@tewodroshailu7298
@tewodroshailu7298 2 жыл бұрын
የኛ ማህበረሰብ ነፈዝ ስለሆነ እንዲያው በጭፍን ይጠላሀል እንጂ ቤኪ ምርጥ thinker ነህ። እግዜር ያስፈታህ
@joehatu7130
@joehatu7130 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@etsgentgutema8336
@etsgentgutema8336 5 жыл бұрын
ግዜ ንጉስ 🙏🙏🙏🙏🙏 ክብር ግምባር ግምባራቸውን ተብለው ለተሰውት:: ክብር ታስረው ተንገላተው ተኮላሽተው ታርዘው ስለኛ ለተሟገቱት:: ለነሱ ክብር ይሁን!!!!! ግዜ ንጉስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eskinderdesta3888
@eskinderdesta3888 10 ай бұрын
Ahya
@abayneshmelka1208
@abayneshmelka1208 5 жыл бұрын
ለጥላቻ ያለን ችሎታ ተወዳዳሪ የለውም።አዳሜ 95% የሚሆነው አስተያየት ሰጪ ሃይማኖተኛ ነኝ ባይ ነው ግን መንፈሳዊ ሂወት ምን ማለት እንደሆነ እንጀማያቅ ከዚህ በላይ ማስረጃ ማሰባሰብ አያስፈልግም። እራሳችሁን ዞር ብላቹ ተመልከቱ በመጀመሪያ።
@user-is8tz5rs4x
@user-is8tz5rs4x 5 жыл бұрын
አንቺም ዜሮዜሮ ምጣዱም ዜሮሮ አለ እንኳን ተባረካል አለክ እና 27 አመት ሙሉ ህዝቡ ላይ ሙድ ስትይዝ ለአንድ ወር ሙድ ተያዘብኝ ብለክ እልል እላለክ እንዴ ዝምታ ለበግም አልሆነ አልክ እሺ ያኔ ዝም ያልከው ለምንድ ነው አሁን ለማውራት የፈለከው ስለተባረርክ ነው?? ጋዜጠኛ በጥያቄ አጣድፍልኝ ቤቲን ነበር ዛሬ ላንተ እንድጠይቅክ ማድረግ
@user-eq6qo2np5g
@user-eq6qo2np5g 3 ай бұрын
ጎበዝ ተኝታኝ ነህ ቂ ቂ ቂ ቂ
@012345678993168
@012345678993168 5 жыл бұрын
ምን ኣለበት እኛ ይቅር ብንለው እውነቱን ባይሆን ኖሮ እንደዚህ ደፍሮ ሚዲያ ላይ ኣይቀርብም ነበረ። በነበረበት በነዛ ኣመታት ብዙ ለውጦችን ሰርቷል ጥፋት የለም ሳይሆን ጥፋት ኣለ ነገር ግን ሁሉም ሰው ከጥፋቱ ይማራል እኛ ኢትዩጵያኖች ደግሞ የእግዚኣብሄር ምሳሌዋች ነን ስለዚህ ይቅር ማለት ኣለብን ምክን ያቱም ፍርዱ የጌታ ነውና ወገኖቼ ።
@aynalembejdo9682
@aynalembejdo9682 5 жыл бұрын
የምን ጉድ ነው የመንደር ወሪ አደረገው።ስታስጠሉ
@derejeboku7791
@derejeboku7791 5 жыл бұрын
ተፋታን!!100% ክብር የሌለህ ተኩላ ነህ! አንድም እውነት አንተ ጋ የለም።
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 11 ай бұрын
Brilliant prediction!
@user-se8zu2cb1m
@user-se8zu2cb1m Ай бұрын
እውነት ነው አቶ በረከት ስምዖን ጥፋት ሊኖር ይችላል ግን ሰውየውን ልንጠላው አይገባም ሰዉየዉ ስራ ይችላል ሁሉንም ይችላል የእዉነት በሳል ሰዉ ነዉ ጠቃሚ ሰው እኔ በረከትን ከሚጠሉ ሰዎች አንዱ ነበርኩ ነገሮችን ቀስ ብዬ በማየዉ ነገር ብዙ አስተማሪ ቁም ነገሮችን ብዙ እዉቀት ታገኛለህ በረከትን ቃለ መጠይቅ ማድረግ ማለት እዉቀትን መሸመት መመገብ መለት ነው
@tsigeasfaha9942
@tsigeasfaha9942 Ай бұрын
His interview proves that he lived it and acted upon it with conviction, dedication and purposefulness.
@abck23
@abck23 2 жыл бұрын
You were right!
@peacelove2741
@peacelove2741 2 жыл бұрын
አብይ አህመድ ስልጣን ከያዘ ጀምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ውሸት ነገሰ እውነት ግን ከኋላ ተነስታ ታሸንፋለች በረከት ስምኦን የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ይሆናል ። Respect ,berket saimon
@arsimamareyamamlge7039
@arsimamareyamamlge7039 5 жыл бұрын
እንደው ምን አይነት የእስስት ፀባይ ነው የለህ እንካን አብረውህ የሰሩት አደለም ስላንተ ከፍታ መልክህን የዩት የናገራሉ የትልቅ ውሽታም አሁን ይህ ትውልድ ከንተ ምንም ጥሩ ነገር ይማራል ለማንኛውም የፍርድ ቀንህ ሊደርስ ነው መስል ተቅበጠበጥክ
@gabitadesse4904
@gabitadesse4904 5 жыл бұрын
Arsima Mareyam amlge Ethiopia dream seminar new
@user-eq6qo2np5g
@user-eq6qo2np5g 3 ай бұрын
እውነት ነው አንተና ደመቀ ናቹ ጀግኖች ወሬ
@am3merrytube742
@am3merrytube742 5 жыл бұрын
በረከት ትግልህ እንደሚያሸንፍ ኣትጠራጠር።
@nawedkedir4734
@nawedkedir4734 Ай бұрын
You're the best amongst the bests.
@hailu88
@hailu88 5 жыл бұрын
ሰለሰማዊ ሰልፍ ወጣችሁ ብሎ ግንባራችንን በስናይፐር የሚበትን መንግስት ካጣን 4 ወር አለፈን፣ ትምክህተኞች ፣ጠባቦች ፣ነፍጠኞች እያለ የሚጠራን መንግሥት ካጣን 4ወር አለፈን፣ እሳትና ጭድ እያለ የሚጠራንን መንግሥት ካጣን 4ወር አለፈን ፣ ሴትን ልጅ በመርፌ የሚያመክን መንግስት ካጣን 4ወር አለፈን፣ ወንድን ልጅ የሚያንኮላሽ መንግሥት ካጣን 4ወር አለፈን ፣ በማዕከላዊ፣በቅሊንጦ ፣በዝዋይ ፣በመሳሰሎት የሚያሰቃየንን መንግሥት ካጣን 4ወር አለፈን፣ ተፎካካሪ ፓርቲዎችን አሸባሪ፣ የሻብያ እና የግብጽ ተላላኪ የሚለንን መንግስት ካጣን 4ወር አለፈን፣ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ፅንፈኛ ዲያስፖራ እያለ የሚጠራንን መንግስት ካጣን 4ወር አለፈን፣ የቀን ጅቦችም ተጠራርገው መቐለ ከመሸጉ 4ወር አለፈን፣
@sky7149
@sky7149 5 жыл бұрын
ke dem afsash wede dem legash mengist keteshegagerin 4 werachin!!!!!!!!!!!!!!
@explore-ethiopia1
@explore-ethiopia1 5 жыл бұрын
ahuns dem kensh hone aydel
@ConCourseAB
@ConCourseAB 8 ай бұрын
ኣሁንስ ኣገኘህ፡ ይ ኣራት የ ጫጉላ ወራት እዴት ነበሩ ሳ
@user-maraki-cinema
@user-maraki-cinema 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን፣ ከጨለማ ወደ ብርሀን ወጣህ አይደል፣ በራልህ ተደሰት !!!!
@user-eq6qo2np5g
@user-eq6qo2np5g 3 ай бұрын
እውነት ነው አሁን እንደዚህ ሙቸት በሙቸት ሁነን እዮኖርንበት እንዲህ የኑሮ ጡሩነት ምንእንደምንበላ በምርጫ ብዛት የተጨናነቅንበት የትም ሂደን ምንጣፍ ተነጥፎልን ስንተናገድ ምኑን ጠቅሼ ምኑን ልተዎው።
@user-xl7mk3oj8t
@user-xl7mk3oj8t 5 жыл бұрын
በለው ኮመንቱ ሁላ.ሰድብ ነው ሰው.አንዲ ጠልቶሀል ቱቱቱ
@awetgerefial500
@awetgerefial500 5 жыл бұрын
ጅግና
@user-fz1wf7im2v
@user-fz1wf7im2v 5 жыл бұрын
ኢሳያስንም ሰው ጠልቶት ነበር እንባ እየተራጨ ነው ህዝቡ እወድህ አለሁ ያለው አሁንም በረከትነ ነገ እንወድህ አለን የሚል አይጠፋም
@user-eq6qo2np5g
@user-eq6qo2np5g 3 ай бұрын
አሽቃባጭ ህዝብ ስለሆነ ከዚህ ሌላ አይጠበቅም
@cheguvera9419
@cheguvera9419 5 жыл бұрын
እራሳችሁ የፈጠራችሁት የብሔር እና የጎሳ ክፍፍል እራሳችሁን ሲበላችሁ ልናይ ነው ተመስገን ፈጣሪ እንኳንም በቁሜ ይሄንን አሳየኸኝ።
@belayabelay6097
@belayabelay6097 2 ай бұрын
A man of his words. We owe you an apology. Off course I always believe in you .
@user-mw3et6wp1e
@user-mw3et6wp1e 5 жыл бұрын
በሃገራችን ስው በጭፍን መውደድ ወይም በጭፍን መጥላት የተለመደ ነው ሚዛናዊ ኣይደለንም
@AT-dm8pg
@AT-dm8pg 5 жыл бұрын
ዝም በል
@user-mw3et6wp1e
@user-mw3et6wp1e 5 жыл бұрын
@በላይ በቀለ ወንድሜ ከሁሉም በላይ ለእውነት ብኖንር ጥሩ ነው ኣንድ ሰው ኣወንታም ኣሉታም ኣለው ትንሽ እንካን መልካም የለየለው ሸይጣን ብቻ ነው ከሱ የነበሩስ እነ ገድ ታድያ ንፁ ናቸው
@sgonder4808
@sgonder4808 5 жыл бұрын
ያልተነካሕ፣በሠው፣ቁስል፣ትረማመዳለህ፣ያንተም፣ህሊና፣እንደነሡ፣፣
@user-mw3et6wp1e
@user-mw3et6wp1e 5 жыл бұрын
@@sgonder4808 ጭፍን ኣንሁን ነው ያልኩት እንጂ ምን ኣደረኩት
@yilakabay1527
@yilakabay1527 5 жыл бұрын
to me genuinely a man with his words thank you for your service
@teme9091
@teme9091 5 жыл бұрын
ኣጆካ በረከት ስምኦን ኢርትራዊ ምን ጊዘም ኩሩ ነው እንዳባረሩህ ይመልሱሃል ምን ኣለ በለኝ
@abderehmanabdeselam7721
@abderehmanabdeselam7721 Ай бұрын
የመርህ ሰው መልካምነትህ አኖረህ ጠ/ሚ መቸ ነው ለጋዜጠኛ ቀርቦ ተጠይቆ የሚያቀው እንኳን አይንህን በአይንህ አሳየህ ጀግናው በረከት።
@user-lj3eh2nf4v
@user-lj3eh2nf4v 5 жыл бұрын
50ደቂቃ ሰማሁት አቃረኛ አይን ያወጣ ከአዲ ነው ውይ ድርቅና
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 Жыл бұрын
Ygermal siwashu iko. Besmeam
@AA-tm6hk
@AA-tm6hk 5 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ደደብ ኢትዮጵያን ሲመራ መቆየቱ በጣም ያንገበግባል የንፁሀን ደም ገና በየሚድያው ያልከሰክስሀል
@RasmusRonald
@RasmusRonald 7 ай бұрын
This man is something else I respect him now we can see the realist
@habkiros4881
@habkiros4881 5 жыл бұрын
TAKE IT LEAVE IT STRAIGHT UP THAT IS BERKET SIMON IT DOESN’T MATTER YOU LIKE HIM OR NOT GREAT INTERVIEWS GOD BLESS BEREKET SIMON
@user-xl7mk3oj8t
@user-xl7mk3oj8t 5 жыл бұрын
ሀይልዬ ጉዳታቹን ሰላጣነው የጠመድከው
@eldanaayele9278
@eldanaayele9278 5 жыл бұрын
You’re not only a political you’re a special person! I wish you a success lifetime. Ethiopian needs more of you!!
@tsegaywerie1520
@tsegaywerie1520 5 жыл бұрын
good interview i found it convincing,and historical.berket time will about ur truth soon
@molatazebew5281
@molatazebew5281 Ай бұрын
እኔ የምጠየቀዉ ቃለመጠየቅ የሚአደርገዉን ነዉ ለምን ቢባል ለአቶ በረከት የሚአቀርብለት ጥያቄ ለምን ለተመላካቾች እድል አይሰጥም በፍጹም የሚቀርብለት ጥያቄ ከሰራዉ ስራ ጋር የሚመጣጠን አይደለም
@nokuthulanokuthula9991
@nokuthulanokuthula9991 5 жыл бұрын
በረከት ገና ገና በቁምህ ትቃዣለህ።የኢትዮጲያውያን የደሀ እናቶች እንባ እና 27 ዓመት ሙሉ የረገፈው የንፁሀን ደም ከሰማይ ይጮሀል።ባንተ እና በመሰሎችህ ርህራኤ በሌለው እርምጃ በመቶ ሺ የሚቆጠር ነፍስ ጠፍቷል።ህዝቡ የሚያውቅህ ለበርካታ አመታት ሚዲያውን በበላይነት ተቆጣጥረህ እንዳሻህ ህዝብን የሚያደናግሩና የሚያሸማቅቁ መግለጫዎችን እየሰጠህ ፍራቻዎችንና ሥጋቶችን እየዘራህ ለዘመናት በሥነ ልቦና ሥትገድል የነበርክ የሰው ሰይጣን ነህ።ጋዜጠኞች ግን ጥንቃቄ አድርጉ።ይህን የሰው ተኩላ አይደለም አካሉን ድምፁን ልንሰማ ይቀፈናል።
@jeftayewowjiren4872
@jeftayewowjiren4872 5 жыл бұрын
Leave Demeken alone Agly
@malso0onhhnoo252
@malso0onhhnoo252 5 жыл бұрын
በረከት እምትባል ሌባ አፍህን ዝም አርግ፡ወራሪ፡ሌባ አሁንም ይዋሻል ውነት፡ብትናገር ምን አለ
@user-xj3lw9rr9n
@user-xj3lw9rr9n 5 жыл бұрын
መባረር የነበረብህ ዛሬ አይደለም ፈሪ አልቀረብህም
@user-dc8dk8il3z
@user-dc8dk8il3z 5 жыл бұрын
ይሄንን ሰይጣን ስጋውን ብበላው አልረካም
@henokgiyorgis4385
@henokgiyorgis4385 5 жыл бұрын
ምን እማይቀባጥረው አለ ምላሱኮ ጤፍ ይቆላል ውሸትን እውነት አስመስሎም ሲቀደድ አይጣል ነው በፕሮፖጋንዳ የምንታለልበት ዘመን እንደቀረ አላወቀም መሰለኝ ይሄ ሰው በላ
@dagimmoges1246
@dagimmoges1246 7 ай бұрын
አሁን ምን ይሰማካል
@Fiessehag
@Fiessehag 5 жыл бұрын
Another ጉርባዬ (ሕፃን) ቃለ መጠይቅ ጠያቂ ዚሮ !!!!የታሉ ጎበዝ ጥያቄዎቹ!!!
@tsigeasfaha9942
@tsigeasfaha9942 Ай бұрын
ጨዋ የጋዜጠኛ ስራ ነው የሰራው። ለምን ፋኖ ሆነህ ኣልቀረብክም ነው ቅሬታህ?
@jigsadiina2099
@jigsadiina2099 Ай бұрын
አቶ በረከት የአሁኑ ጠቅላይ እንደዛሬው ኦሮሞ ነኝ ከማለቱ በፊት አማራ ነኝ ብሎ ለብአደን አባልነት ያቀረበው ደብዳቤ እንዲቆይ ባድረግከው ትልቅ ሰው መሆንህን በመረዳቴ አድናቅህ ነኝ አመሰግነሃለሁ
@temesgendube6919
@temesgendube6919 5 жыл бұрын
በ30 መኪኖች ጀምረህ 500 ድረስ ማድረስ፡ በግል ገንዘብ ኣዋጥቶ እንደ ጥረት አይነት ፡ ለመላው ኣማራ ማህበረሰብ የሚያገለግል ፡ትልቅ ተቋም ማቋቋም ቀላል ስራ ኣይደለም። ከባዱ ሰው በረከት፡ በወሬ ሳይሆን በስራ ብቻ ድህነትን ማጥፋት እንደሚቻል ያሳየህ ድንቅ መሪ ስለሆንህ እናመሰግንሃለን
@ephremdemie5616
@ephremdemie5616 5 жыл бұрын
Denez
@meronyohannes9703
@meronyohannes9703 5 жыл бұрын
Yetikimu tekafay nehi mesel dibe abezah nekezi
@dagimmoges1246
@dagimmoges1246 7 ай бұрын
​@@meronyohannes9703አሁን አንቺ የጥቅም ተከፋይ ነሽ
@antensayadmassu7217
@antensayadmassu7217 5 жыл бұрын
ከሞተ ሰው ጋር ስለምን ታወራላችሁ?
@natimane366
@natimane366 5 жыл бұрын
Enateshe temwete
@mordecai4675
@mordecai4675 5 жыл бұрын
በትክክል ከሙታንጋራ ምን አላችሁ
@user-eq5mb3nu3q
@user-eq5mb3nu3q 5 жыл бұрын
ፈጥነህ ትከተላቸዋለህ ዘረኛ ከሆንኽ ዘረኝነት እድሜንም ያሳጥራል
@bwoldu8189
@bwoldu8189 5 жыл бұрын
ታጋይ በረከት በጣም የምኮራብህ ጀግና ነህ ለህሊናህ የምትኖር የኢትዬጵያን ህብ ተወዉ አህያ ነው አህያ ደሞ አመድ አባራ እንጂ መች ክብር ይወዳል ስለዚህ ለህሊናው የሚኖር ሰው ሁሌም አሸናፌ ነው
@bizuneshayele8576
@bizuneshayele8576 5 жыл бұрын
በረከት ትውከት!!
@shiferawkebede520
@shiferawkebede520 5 жыл бұрын
ድፍረት ማጣት ይመስልሃል
@biniyamfikadu4363
@biniyamfikadu4363 5 жыл бұрын
አቶ በረከትን እባካችሁ አትስደቡ ! በህይወት ዘመኑ ምንም አይነት ስህተት አልሰራሁም ብሏል እራሱንም ክርስቶስ አድርጓል ! ያወራውን ሁሉ ለማመን ግን አንድ ማረጋገጫ እንፈልጋለን እርሱም አርብ ከስአት ይሰ..................................
@Deliish
@Deliish Жыл бұрын
Legend !
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 5 жыл бұрын
እውነቱን ለመናገር ጀግና ነህ
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 5 жыл бұрын
አንተ መርዝ መዥገር የአማራ ጠላት ቲንሽ አታፍርም ደመቀን ለቀቅ አርገው ዝምተኛ ስለሆነ ወንጀላችሁን ሁሉ እሱ ላይ ትለጥፍላቹ አይደል የአማራ ህዝብ ጠላቱ ማን እንደሆነ ጠንቅቆ ያውቃል አትጨነቅ ሌባ አስመሳይ
@ekramrak2581
@ekramrak2581 5 жыл бұрын
Elba
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 5 жыл бұрын
አንተ ቀባጣሪ ማነው ፈቶየለቀቀክ ካንተበላይ ዘባራቂ አለንዴ ሌባስለሆንክ ነውዋ የጠፋከው ምንክብር አላቹ ምድረ ሌባ አንተም ሆንክ መሰሎችክ ሲጀመር በውሸት ተፀንሣቹ በውሸት የተወለዳቹ ናቹ አንተም ጓደኞቼ የምትላቸው ገደልግቡ ምድረማፈሬያዎች
@tsegaberhan
@tsegaberhan 5 жыл бұрын
Ato bereke 's mind can lead this country in the absence of personal hatred. He is genius!we have to accept it
@harunbeshir8443
@harunbeshir8443 4 жыл бұрын
I respect you a lot bereket . You are my model in politics. Nebi hageru lay aykebrim
@tigistwelde5435
@tigistwelde5435 5 жыл бұрын
ጉድ እኮ ነው ስልጣን ካልሞትኩ አለቃም ይባላል እንዴ
@Gebresadek-pp9fb
@Gebresadek-pp9fb Ай бұрын
አማራን አስጭፍጭፈህ አንተ አለህ የአማራን ንብረት ሼጠህ በላህ አፈር ብላ
@Gebresadek-pp9fb
@Gebresadek-pp9fb Ай бұрын
ቀባጣሪ
@rsahnrsahn1157
@rsahnrsahn1157 5 жыл бұрын
ለምን በዘር የተሞላ አማራር ክልል አማራ ደስ አይልም ተክባብረን ሞኖር እንስራ እንጂ ለማንም አይጠቅምም ለህዝብም ለሃገርም
@elsamered
@elsamered 5 жыл бұрын
ውይ የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ ምናለ ዝም ብትል አቅለሽላሽ
@tesfalemgebregziabher5291
@tesfalemgebregziabher5291 5 жыл бұрын
BEREKET 💪 MAN.
@FMTube-mm8xh
@FMTube-mm8xh 5 жыл бұрын
ይህ ሰው ከባድ ወንጀለኛ ነው በንግግሩ መረዳት ይቻላል ሕዝቡን ጨፍጭፎ ጨረሰው ግንባሩን በሉልኝ በጥይት
@zemzemtrade5844
@zemzemtrade5844 5 жыл бұрын
Allah Tabaraka Wata'ala knows his innermost secrets, and knows how to deal with him the proper dealing.
@user-eq6qo2np5g
@user-eq6qo2np5g 3 ай бұрын
አንተ በለው መቸም ያንተ ግንባር ተርፎ ይሆን ከተረፍክ እድለኛ ነህ
@user-sx8yt4vx6r
@user-sx8yt4vx6r 2 ай бұрын
ጥንብ አህያ ከበረከት በላይ አማራ የማጠቅም የለም
@mediyekidusgebrellij3155
@mediyekidusgebrellij3155 5 жыл бұрын
Azoo fit dem metach Ye Nitsuhan Dem be ejih ale
@yilmaeyasu9394
@yilmaeyasu9394 5 жыл бұрын
Ezim alesh
@mediyekidusgebrellij3155
@mediyekidusgebrellij3155 5 жыл бұрын
Hahaha hulum bota egegnalhu Yilma
@kachamali
@kachamali 5 жыл бұрын
Benyam Asgegom አንተ የቀድሞ ስርአት ናፋቂ ከበረከት ጋር አብረህ ቂሊንጦ ትገባለህ ወይም ከአጎትህ መለስ ....
@tesfalemgebregziabher5291
@tesfalemgebregziabher5291 5 жыл бұрын
Medi Habesha 19 shermuta
@yilmaeyasu9394
@yilmaeyasu9394 5 жыл бұрын
TESFALEM GEBREGZIABHER wedy shermuta
@esetasaye277
@esetasaye277 5 жыл бұрын
እባክህ ይህንን ሰዉዬ ከስክሪን ዘወር አድርግልን፤ ብዙ የአማራ ደም ያፈሰሰ፤ ያስፈሰሰ እና ያፈናቀለ ደመኛችን ነዉ
@user-eq6qo2np5g
@user-eq6qo2np5g 3 ай бұрын
ማን ይቅረብልህ ደመቀ
@ahmedafar5374
@ahmedafar5374 Ай бұрын
በረከት ጅግና ፕለትከኛ
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 5 жыл бұрын
ቂቂቂቂቂ ረጅም ጊዜ ነው ኣታስታውሰውም!! ውሸትና ጥላ ቋሚ ኣይደለም ፣
@mediyekidusgebrellij3155
@mediyekidusgebrellij3155 5 жыл бұрын
Geba Geba belu le weyizero Bereket shignit enadirg eske kilinto
@meronbelay4828
@meronbelay4828 5 жыл бұрын
Medi Habesha 19 geba geba geba
@mediyekidusgebrellij3155
@mediyekidusgebrellij3155 5 жыл бұрын
@@meronbelay4828 Haha ashegnuatim hoy Ehe Ashegnuatim mehedua ayidelem woy😂🤣
@abu-hisham
@abu-hisham 5 жыл бұрын
@@mediyekidusgebrellij3155 anshegnewm anishenewm yebelawn saymelis😁😁😁
@mediyekidusgebrellij3155
@mediyekidusgebrellij3155 5 жыл бұрын
@@abu-hisham hahah Abuye Kaliti hono yimelisal &kilinto 😁
@AynalemTaye-ep6ig
@AynalemTaye-ep6ig 5 жыл бұрын
kkkkkkkkk
@wegayehu7
@wegayehu7 Жыл бұрын
አቶ በረከት ስምዖን የሚቀጥለው ጠቅላይ ሚንስቴር ይሆናል !!!
@saadamohammedmohammed6201
@saadamohammedmohammed6201 5 жыл бұрын
አስተያየትህ በራሱ ያስታውቅብሀል በጣም ነው የደነገጥከው መጨረሻህ ናፈቀኝ
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 5 жыл бұрын
ሰውየው በጭጯል ፣ እንትና ይህን ብሎኛል ፣ መዘባረቅ ጀመረ
@getachewb4416
@getachewb4416 5 жыл бұрын
Yebechchk anteneh
@getachewb4416
@getachewb4416 5 жыл бұрын
Dedeboch
@user-eq6qo2np5g
@user-eq6qo2np5g 3 ай бұрын
ዶክተር ሌላ ምን ይታይሀል
@user-sq9lk4nq7h
@user-sq9lk4nq7h 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛውን አደንቀው አለሁ ያው በረከት በመሸወድ ይታወቃል ጋዜጠኛው ግን ቀድሞ ነው ሚነቃበት አድናቂህ ነይ ጋዘጠኛው
@filmonhailu3366
@filmonhailu3366 5 жыл бұрын
logical person and the real politician no need to hide as those who corrupt freely fight for truth
@alemasfaw8179
@alemasfaw8179 5 жыл бұрын
አቶ በረከት ስምኦን እኔ በጣም የከበረ ፖለቲከኛ ነበር የሚመስሉኝ ግን ከሰሩት ወንጀል በላይ አንዳንድ የሰጧቸው ኮሜንቶችን ስንሰማ እጅግ የወረዱ መሪ ሆነው ተገኙብኝ ለማንኛውም የተሰራ ወንጀል ካለ ፈጣሪ የንፁሀን አምላክ እውነቱን ይፍረድ ብዙ ነገር ግን የወረደ ሆነብኝ ፡፡ ስንመራ የነበረው በምን እንደሆነ ፈጣሪ ይወቀው፡፡
@tes-techagropreneurplc7897
@tes-techagropreneurplc7897 5 жыл бұрын
1) You belongs to Meles, tplf 2) Why you Speak Now? cos You lost power, Criminal 3) You Make So Many Problems since 27 years but still you need more Authority, 4) If you are good enough you say nothing and give chance for others 5) Millions died, Abused, Migrants, lost family, Suffer b/c of you. 6)It's the right time for you to Stop influence lemma team, Dr Abiy or the reforms. 7) We need change, you are Old enough. 8) Your Philosophy, principle and logic Nonsense. 9) Stop Blame your colleagues, Harkebe, Demeke, gedu and the like 10) You don't have land? Really?Not only you but Laying. "Respecte, Respecte Dr Abiy Ahmed" If Ethiopia has rule one day you will be Accountable by law.
@user-lj3eh2nf4v
@user-lj3eh2nf4v 5 жыл бұрын
ምን አለ ይህ አልሞት ባይ ተጋዳይ ልስማው እስኪ
@emperor_tedros2190
@emperor_tedros2190 5 жыл бұрын
ይህን ማየት በጣም ደስ የሚያሰኝ ነገር ነው። ለውጡ ፈተናውን አልፎ ወጥቱዋል ማለት ነው። ይህ ሰው ነው ምልክቱ። እያለ ያለው እነገዱ ፣ እነደመቀ ወዘተ ናቸው የዘረጋነውን የ አፈና ሥርዓት ያፈረሱት። እነሱን ቀድሞ ለመምታት ጽሑፍ ባወጣም ማንም ሊቀበለኝ አልቻለም። በ ሽፈራው በኩል ብመጣም፤ አልቻልኩም።ስለዚህ አልቆልናል እያለ ነው። እዚህ ላይ የ አብዲ ኢሌን የመጨረሻ ኢንተርቪው ያስታውሱዋል።
@tesfalemgebregziabher5291
@tesfalemgebregziabher5291 5 жыл бұрын
BEREKET MY HERO 💪 💪 💪.
@11belay
@11belay 5 жыл бұрын
When you lie your mouth becomes dry and you drink a lot of water,This is what Bereket do in this interview.
@tsigeasfaha9942
@tsigeasfaha9942 Ай бұрын
መሞገቱ ሲከብድህ ውሃ ኣብዝቶ መጠጣትን መምገቻ ኣደረግከው።
@user-xl7mk3oj8t
@user-xl7mk3oj8t 5 жыл бұрын
አረበቃ አንፈልግህም
@zemzemtrade5844
@zemzemtrade5844 5 жыл бұрын
እንደነዚ ኣይነት ሰው ማዳመጥ በሽታ ነው
@abuhalidjemal1721
@abuhalidjemal1721 5 жыл бұрын
ኧረ ይገርማል ግማሽ እውነትና ሙሉ እውነት ገና ዛሬ ሰማሁ፡፡ ማነህ አስተናገጅ በረከት እስቲ ሙሉ እውነቱን ወዲ በለው!!
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 5 жыл бұрын
ይሄ ማጅራት መቺ... እኔም ጉዋደኞቼም ይላል... ጉዋደኞች እና የስራ ባልደረቦች ይለያሉ... የስራ ባልደረቦቹን ደግሞ እንደወራዳ አማራ ክምችት አድርጎ ነው የሚቆጥራቸው... ግራ የሚያጋባ ነው... ለዚህ መድሃኒቱ የወያኔ ደህንነት ናቸው ...እኛ መቼ ሰው ነና እንደነሱ መጨከን አንችልም ... ከፍለናቸው እንኩዋ ይህንን ስድ አደግ በደምብ ቢያሰቃዩልን... ምን ይመስላል እባካችሁ..
@Bemnet100
@Bemnet100 5 жыл бұрын
የክፋት አለቃ ሊቀ ሰይጣን ተንኮለኛና ውሸታም
@natimane366
@natimane366 5 жыл бұрын
Mame
@natimane366
@natimane366 5 жыл бұрын
Mane
@ethiopianazeret7288
@ethiopianazeret7288 5 жыл бұрын
Bemnet ++-+
@user-hi7yr5zh2h
@user-hi7yr5zh2h 5 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እየሳኩም እየተናደድኩም ጨረስኩት ህዝቤ ሆይ ንቃ ይሄ መሰሬ በግ መሳይ ተኩላ የሚያወራውን አያቅም መርዝ እደቀመሰች አይጥ ከዚ ከዛ እያለ ነው አይዞክ ቀንክ እስኪደር ጠብቅ በረከት ፒላጦስ ስምኦን እንደው ትንሽ አያፍርም አሁንም ሲዋሽ 👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊
@user-eq6qo2np5g
@user-eq6qo2np5g 3 ай бұрын
አሁንስ ደስ አለህ
@sebasteyanosenqusilasse771
@sebasteyanosenqusilasse771 5 жыл бұрын
አቶ ገ/ህይወት እንሰሳ ነው የወለደው !!
@smdak8406
@smdak8406 5 жыл бұрын
ይገርማል በትግርኛ አክሰንት አማርኛ እያወራ አማራ ነኝ ሲል እንዴት አመናችሁት
@user-eq6qo2np5g
@user-eq6qo2np5g 3 ай бұрын
የአማርኛ መምህር አጎውኛ ሊሆን አይችልም
@merimakemal5689
@merimakemal5689 5 жыл бұрын
ምን ነው በይመንደሩ እየዛርክ። ወሬ አበዛህ
@zemzemtrade5844
@zemzemtrade5844 5 жыл бұрын
አንዱ በጥይት እስኪደፋው ነው --- ሪዝኩን ኢየፈለገ ነው
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 5 жыл бұрын
ትክክል ስራችሁማ እየተዋረዳችሁ ነው መለስም አመለጠ እንጁ እሱም ይዋረድ ነብር ግን እሱም በእግዚሃብሔር ቤት ይፈረድበታል ብዙም አታውራ????????????
@user-eq6qo2np5g
@user-eq6qo2np5g 3 ай бұрын
አረ ባክህ ለፈጣሪ አመልክት ከመለስ መወዳደር ትፈልጋለህ
@Mulugeta289
@Mulugeta289 5 жыл бұрын
Bereket simion is a well respected patriot. He deserves respect. I wish u long live. Thank you for your service.
@Mulugeta289
@Mulugeta289 5 жыл бұрын
Bereket simion is opinion leader. Great patriot.
@hagosgebru1313
@hagosgebru1313 5 жыл бұрын
berket is the heart of EPRDF. Always he speak science and logic.some individuals simply insult him.
@AbenetTube1000
@AbenetTube1000 5 жыл бұрын
ምን አይነት ድንጋይ ራስ ነው በፈጣሪ ። ሲያስጠላ ሌባ። ይሔ ነበር አገር ሲመራ የነበረው ማፈሪያ።
@user-eq6qo2np5g
@user-eq6qo2np5g 3 ай бұрын
የኛ ሙሁር አንተ ምራን
@kusutwedi4347
@kusutwedi4347 5 жыл бұрын
ምን ነው በኣንድ ኣፍታ መልኣክ ተቀየርክ ባክህ?! ግዜ ፈረደብህ እንጂ ኣንተማ መለስ 1000 ዓመት የሚኖር እስኪመስል ድረስ የፈላጭ ቆራጭ ስራ በመስራት ብዙ በደል ስትፈጽሙ ተመችቶህ ኣይንህን ጨፍነህ ዝም ብለህ ኣልነብርክም እንዴ። ድሮም ቅዱስ መጽሀፍ ብሎታል: "እየሰሙ ኣያዳምጡም እያዩም ኣይመለከቱም" የሚለው ባንተ ላይ ደረሰ ኣሁንም ገና ኣይገባህም። ቢገባህ እማ ኣርፈህ በተቀመጥክ ነበር። ኣይ ኢትዮጵያ ታሳዝናለች። ኣይጥ ሞትዋን ሲደርስ ሄዳ ታሸታለች የድመት ኣፍንጫ ሲባል የነበረው እስከነ ተረቱ ባንተ ላይ ደረሰ በክሊፍሊፊቱ። ባትክለፈለፍ ጥሩ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ እውነቱ ያውቃልና ኣትፈታተነው! ኣረ ወድያ!!!
@z.ethiopia5876
@z.ethiopia5876 5 жыл бұрын
እኮ እኔ ገረመኝ የሚለኝ ከወደቁ ብሀላ አሳዛኝ ለመምሰል ሲሞክሩ ነው
@qwertyuiopqwertyuiop3445
@qwertyuiopqwertyuiop3445 5 жыл бұрын
Nafqot 7 በሺተኛ ሰሚ የለህም አማራ ክልልምድር ናትማ አንተ ሰይጣን
@qwertyuiopqwertyuiop3445
@qwertyuiopqwertyuiop3445 5 жыл бұрын
ምን ክብር አለህ ወራዳ የሰው ትንሺ ካንሰር መለስ ይጥራህ ቢስሚላ
@qwertyuiopqwertyuiop3445
@qwertyuiopqwertyuiop3445 5 жыл бұрын
ደመቀ እዳንተ ያለ ወራዳ ጋር አፍ አይካፈትም ቀሺም ምን ልታመጣ ያንተ ድፍታ ወንድ ከሆንክ ና አማራ ክልል ኑር እስታ ቆራጣ
@kahsuberhanugebreslasie7299
@kahsuberhanugebreslasie7299 5 жыл бұрын
ነቢ ኣቶ በረከት ኡነት ሲፈርድ ከዚ ጀግና ምን ንማር
@abrhamwoubshet3797
@abrhamwoubshet3797 5 жыл бұрын
አዝናለው ዛሬም አደትናቱ በህዝብ ለይ አታቁሞ አኔ የምለው ብቻ ነኝ ትክክል ቡሎ ማሰብ የቆሸሸ የዘቀተ አስተሳሰብ በቃ ቢያንስ የምናቀውን ብቻ አትካዱን ንሰሀ በመግቢያ ሰአት ተመልሶ መዝቀት እውነት አግዚሀብሔር ያተን መጨረሻ ያሳየኝ አንዳልል ጨዋ ያሳደገኝ ንፂ ኢ/ያዊ ነኝ ብቻ ልቦና ይስጥህ
@user-wk7rm9il1v
@user-wk7rm9il1v 5 жыл бұрын
እር በስመአብ አታስፈልገንም። ቸው
@kidistagaze9483
@kidistagaze9483 5 жыл бұрын
Good bye
@2E1519
@2E1519 5 жыл бұрын
የምገርም ሰው! የኢህኣደግ ኣመራር ኣባላት ፅሁፍህ ከስድስት ኣመታት እንደገባቸው ሁሉ እነዚህ ኣሁን የሚሰድቡህ ሁላ እንደመሪዎቹ ከኣመታት በሃላ ይገባችሀዋል።
@kiyakerim
@kiyakerim 5 жыл бұрын
Sira ykeflal, ahunim anten yawaredek sirah new, ante ahun minim wenjel endalsera nitsuh sew act eyarek new yalehew ewnet gin eyaderech titeralech. In sha Allah gena bizu gudih ywetal, dyabilos!!!
@badmawededu6078
@badmawededu6078 5 жыл бұрын
ወሎ የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማኅበር Wollo Ethiopian Heritage Society P.O. BOX 918, OXON HILL, MD 20750 (USA) ፠ wollo.org የራያ ሕዝብ መብታችን-ይከበር ጥያቄ:- ወሎየ አማራ ነን፣ነፃ ኢትዮጵያዊያን ነን!! ነሓሴ 23፣ 2010 ዓ.ም. (August 28, 2018) የራያ ሕዝብ በተዋረድ ከአማራ፣ኦሮሞ፣ አገው፣ ትግሬና አፋር የተዋለደ ዛሬ እንደ ሌላው ወሎየ ባህላዊ ማንነቱን አማራ ብሎ ያስመዘገበ ህዝብ ነው። በሰሜን እንደርታ፡በደቡብ የጁ፡በምስራቅ አፋር እንዲሁም በመዕራብ ላስታ ያዋሱኑታል። በታሪክም በትግሬ፣ በዋግሹምና በየጁ ባላባቶች መካካል የፉክቻ ማዕከል ሆኖ ቆይቷል፡፡ የራያ ሕዝብ የራሱ የሆነ ልዩ ባህል እና ወግ አለው፡፡ ከሚደነቅበትና ከሚያስደስት ባህሉ ሁሉም እምነት ተከታዮች በተለይም ሙስሊም-ክርስቲያን፡ደገኛ-ቆለኛ ሳይል ተከባበሮ የሚኖርበት እሴቶችን ማቀፉ ነው። ብዙሃን ቋንቋዎችን ያንጸባረቀ የራሱ አነጋገር፡ አለባበስ፡ አዘፋፈን፡ የሰርግና የለቅሶ ስነስርአት ያለው ኩሩ እና ጀግና ውሎየ ነው። «ወያኔ» ተብሎ የሚጠራውን የ «አንረሳ» አመጽ በጣሊያን ወረራ ዘመን ያነሳውም ይህ ሕዝብ ነው። ራያ ከዚህ ወራሪ-መሰሉ ትሕነግ መስተዳደር በፊት መቼም ቢሆን ከወሎ ክፍለ ሀገር ዉጭ የተዳደረበት ወቅት የለም። ነገር ግን ለ27 አመታት ካለ ፈቃዱ የደቡብ ትግራይ ወረዳ ሆኖ እንደ ወልቃይት፡ ጠገዴና፡ ጠለምት ሕዝብ በትግሬ ወያኔዎች ጫማ እየተረገጠና እየተፈናቀለ የቆየ ሕዝብ ነው። የትግራይ ክልላዊ መንግስት የመገንጠል ማስፈራሪያውን እሙን ለማድረግ እጅግ ለም እና ሰፊ የእርሻና ሌሎች ጥሬ ሀብቶች መገኛ የሆነዉን የራያን መሬት በጉልበት በመጠቅለል የተቃወሙትን ሰዎች በገፍ በማሰር በመግደልና ከቀያቸው በማሳደድ ሀብቱን በተለያዩ ህገወጥ የፓርቲ ኩባንያዎቹ በመቆጣጠር የራያን ሕዝብ የበይ ተመልካች አድርጎታል። ከመሃል አገር በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቀውን የዝርፊያ ሃብት ወደ መቀሌ ለማሸሽ እንዲመቸውና ኮረምንና አለማጣን ለማቆርቆዝ መንገዶችንና ሀዲዶችን በባዶ በበረሃ እንዲያልፉ አድርጓል፤እያደረገም ነው። ሰሞኑን በሀገራችን በተፈጠረዉ የለውጥ ጭላንጭል ምክንያት ልክ እንደሌሎቹ አካባቢዎች ራያም እጂግ ሰላማዊና ጨዋነት በተሞላበት ሁኔታ የመብታችን-ይከበር ጥያቄዉን ቢያቀርብም ከኮራጁ «ወያኔ» የገጠመዉ የተለመደዉ የጉልበት ምላሽ ነዉ። የአለማጣ ሕዝብ ጌታቸው አሰፋ የተባለውን የደህንነት ወንጀለኛ ከአሁን በኋላ አንተ አትወከለንም ብሎ ከስብሰባ አዳራሽ አባሮታል። የአለማጣ የዋጃና የኮረም ነዋሪዎች የለውጥ ሃይሎችን ለመደገፍ በተደጋጋሚ በሞከሩት የአደባባይ ድምፅ ማሰማት ታላቅ ድብደባዎች፣ጅምላ አፈናዎች፣ እስሮች፣ ግድያዎችና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጆች በመቀሌው የገዥ ቡድን ተደማምረውባቸዋል። በትሕነግ ጀነራሎች የተጠለፈው የአፋር ልዩ ፖሊስና የወያኔ አጋዚ ሚሊሽያ ወረዋቸው ይገኛሉ። ቀደም ብሎ በወልድያ፣ ቆቦና መርሳ እንዳደረጉት የኮረምንና የአለማጣን ወጣቶች ከየቤቱ እያደኑ ወደ ማረሚያ ካምፖችና ወደ በረሃ ጨው ማምረቻዎች እያጋዟቸው ይገኛሉ። *** የራያ ሕዝብ የጠየቀዉ ራስን-በራስ የማስተዳደር መብቱን፣ የተረሳውን እድገቱንና፣ በተለይም በጉልበት የተቀማዉን የታሪክ ማንነቱን ነዉ!! *** ወሎ ውርስና ቅርስ ከጎናችሁ መቆሙን በአጽንዖት እየገለጸ፦ (1) ጥልቅ ተሃድሶ አካሂዳለሁ የሚለው የኢሐዴግ አዲስ አመራር በአማራው ሕዝብ በተለይም በራያና በወልቃይት ነዋሪዎች ላይ ለረጅም ጊዜ የተነጣጠረውን የግፍ ስርዓት በጆሮ ዳባነት ወይንም ችግሩን በማቃለል እይታ ማፌዙን አቁሞ የዜጎችን እኩልነትና መብቶችን እንዲታደግ በጥብቅ እንጠይቀዋልን፤ (2) መላው የወሎ ሕዝብ ልጆችህ በተናጠል ሲመቱ በቁጭት ማየቱን አቁመህ ባለንላችሁ መንፈስና አንድ ግንባርነት ለነጻነትህ ካልታገልክ የጭቆና አገዛዝ በጫንቃህ ላይ እንደሚፈራረቅብህ አይቀሬነቱን ልናስግነዝብ እንወዳለን፤እንዲሁም (3) የታመቀው የራያ ጉዳይ እየገነፈለ ይበልጥ ወደተወሳሰበ ደረጃ ከማደጉና በደቡብ ክፍለ-ሃገሮቻችን 3 ሚሊዮን ተፈናቃዮችን ወዳፈራው ሕዝብ-ለሕዝብ ግጭት ከማምራቱ በፊት የፌደራል መንግስት ተጠያቂነቱን በመገንዘብ ክልለ-መንግስታዊ ጽንፈኝነትን ባፋጣኝ እንዲያስቆም በአንክሮ እናሳስባለን። ዘረኝነት፡ አግላይነት፡ ዘራፊነትና አምባገነንነት ያክትሙ! የራያ ሕዝብ ጥያቄ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ጥያቄ ነው! ሰላምና ፍትህ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ!
@AA-tm6hk
@AA-tm6hk 5 жыл бұрын
ማንም አያምንህም አማራው ትክክለኛ መስመር ላይ እየወጣ ነው please shut your mouth let them do their job, stupid man
@rabehcell7780
@rabehcell7780 5 жыл бұрын
P
@marni3149
@marni3149 3 жыл бұрын
አሁንስ
@Aman-pc5pm
@Aman-pc5pm 5 жыл бұрын
You are really talented politician. Thanks for share us the reality I really proud off you for how you things explain.!!! DON’T WORRY WE WILL SEE WHAT’S HAPPENED IN OUR COUNTRY WITHIN SHORT PERIOD TIME.
@seifuhaile
@seifuhaile 5 жыл бұрын
የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያውልቅ
@romlove2010
@romlove2010 5 жыл бұрын
I stopped watching @ 50:22 when he defended the 100% election result. This guy is "yeleba ayne derek".
@Ethiopic
@Ethiopic 5 жыл бұрын
He is right. Eprdf actually won in the rural areas
@zemzemtrade5844
@zemzemtrade5844 5 жыл бұрын
Then we are also ready for bloodshed - because if these people come back in picture = definite mayhem & outright genocide - OROMIA region on its own will start demolishing any TIGRAY WEYANE ESTABLISHMENTS in the regions
@zemzemtrade5844
@zemzemtrade5844 5 жыл бұрын
& how so while the elections have not yet started - except maybe in your deranged dreams - ANYHOW you would not say this if you had spent 1night in a mafia weyane prison.
@zemzemtrade5844
@zemzemtrade5844 5 жыл бұрын
desalegn, however know that Allah knows what will happen - & what is written will happen ''No Matter what bereket simon says or does not say'' - i am not afraid of elections.
@whoami29188
@whoami29188 5 жыл бұрын
ጅግና ናይ ጀጋኑ
@mekhonetay
@mekhonetay 5 жыл бұрын
አሁንስ ምን ይባላል ስለዚህ ስውዬ?? በበኩሌ የተነበየው ትንቢት ሙሉ በሙሉ ተፈፅሟል አስግርሞኛል በትክክል ያለው ተፈፅሟል እና እንዴት ሊሆን ቻለ ወይም ትንቢቱ እንዴት ለምን እውን ሊሆን ቻለ??
@mulugetagebre9406
@mulugetagebre9406 5 жыл бұрын
አንድ ጥሩ ነገር ብለሃል...´የሚያዋርድህ ስራህ ነው´ ትክክል ነው። አንተንም ያዋረደህ ስራህ ነው..
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
00:39
Untitled Joker
Рет қаралды 15 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 6 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 94 МЛН
Все мы немного НИКА!
0:17
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 2,5 МЛН
тгк: Логово FRIENDS
0:23
АлексДан
Рет қаралды 10 МЛН
Такие сладости мама точно разрешит
0:22
Даша Боровик
Рет қаралды 1 МЛН
Where are you from?
0:13
ARGEN
Рет қаралды 3 МЛН