Ethiopia: ከትዳርሽ መውጣት ያለባቸው ሦስት ሰዎች/ Three people who need to get out of your marriage

  Рет қаралды 19,040

Hawlet Tube

Hawlet Tube

Күн бұрын

This video shows three people that women should get out of their marriage. An Amharic video that answers the question of what we need to do to be happier and more successful in life.
#Ethiopian_merrage #Ethiopian_weeding

Пікірлер
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ 4 жыл бұрын
እህቴ ትዳሬ በደዚህ አይነት የፈረሰ ቢሆንምበቅርብ ግዜ ባገኚሽም ለወደፊት ለሚመጣው ትዳሬ ጥሩ ምክር ስለመከርሽኚ አመሰግናለሁ ሀያቲ ባለሽበት አላህይጠብቅሽ
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 4 жыл бұрын
አህለን የእኛ መካሪ ትክክልልል ልልል እኔም በመጀመርያ ህይወቴ ሰወችን ማስገባት ጀምሬ ነበር አልሀምዱሊላ በባለቤቴ ጥንካሬ ተቀየርኩ እናም እህቶች ማንንም ጣልቃ አታስገቡ
@جميلعلي-ج6ظ
@جميلعلي-ج6ظ 4 жыл бұрын
እኔም
@hawaseid9258
@hawaseid9258 3 жыл бұрын
ትክክል እኔም ጀምሬ በኔ ጥንካሬ አልሐምዱሊላህ አለሁ ከዉዱ ባልተቤቴጋ
@nasrayassin8505
@nasrayassin8505 3 жыл бұрын
Alehamdulillah anechin selesten
@አልሃምዱሊላህናፋቂዋ
@አልሃምዱሊላህናፋቂዋ 5 ай бұрын
ሁሉም ያልሻቸው ነገሮች በኔ አልፈዋል አሁን አልሃምዱሊላህ እድሜ ለአረብ አገር ብዙ ትምርቶችን ተማርን
@rahmabntseid9204
@rahmabntseid9204 4 жыл бұрын
ሁሌም እከታተልሻለሁ ያው ኮመንት ባልሰጥም በርች እህታችን ምርጥ ምክር ነው
@kadawelkeder5296
@kadawelkeder5296 4 жыл бұрын
Bekrrl
@Love-wj2fb
@Love-wj2fb 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምክር ነው አመሰግናለሁ
@weinwein5652
@weinwein5652 2 жыл бұрын
አላህ ትዳራችንንያሣምርልን ጄዛከላህ ሄይር እህት ጥሩ ምክር ነው ወላሂ
@wildanremzi8344
@wildanremzi8344 2 жыл бұрын
masha allah yne konjo berchi allah yetbksh yeblete misri yargsh🥰🥰
@kalokalo1263
@kalokalo1263 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን በረች
@jemalkedir8687
@jemalkedir8687 2 жыл бұрын
የኔ ባል በመነጋገር አያምንም በትንሹም በትልቁም ወደ ሽማግሌዎች መሮጥ ነዉ ተሳቅቄ ነዉ የምኖሮዉ ምን ይሻላል
@ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
@ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 4 жыл бұрын
*ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን የኔቅመም 😍😍😘😘❤❤💕💕💘💘ትክክልነሽ ሀቂቃ ምክርሽ በጣም ነው የሚመቸኝ አላህ ይጨምርልሽ በርቺ እህቴ*
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
ኑራልኝ
@ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
@ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 4 жыл бұрын
@ፖናዶል የኮመንት ጠቅላይ ሚኒስተር 😂😂😂😜😜እሺ የኔቆንጆ😍😍😘😘💘💘💕💕❤❤
@tameratmekonnen1192
@tameratmekonnen1192 2 жыл бұрын
አመሰግናለው እህቴ!
@bazakassu
@bazakassu 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ !
@putrabungsu591
@putrabungsu591 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ፣ጥሩምክርነው፣በርች፣
@የመዳምታክሢነኝ
@የመዳምታክሢነኝ 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህት 👍👍👍
@manamabah34
@manamabah34 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ ለምክርሽ በጣም እናመሰግናለን
@Saada12324
@Saada12324 3 жыл бұрын
Mashallah
@የቢላልቢንረባዕ
@የቢላልቢንረባዕ 3 жыл бұрын
የኔማር ከማግባቴ በፊት የታማርኩት ምክር ማሸአላህ ነው አልሀምዲሊላህ ጌታዬ የምሰማበትን እድል ስላለቻቸክልኝ ሽኩር ላንተ ኢላሂ ባልዬ ታድለካል ሚስትክ ያልሰማችው ምክር የለም።
@Ss-zo6sj
@Ss-zo6sj 4 жыл бұрын
ጀዛኪሏሁ ኸይር ሁቢ ጠቃሚ ትምህርትነው
@Hነኝስደተኛዋ-s5j
@Hነኝስደተኛዋ-s5j 4 жыл бұрын
ሀቅ ነዉ የኔ ቆንጆ እናመሠግናል በርች 🙏
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
ሽኩረን
@tizitasisay7533
@tizitasisay7533 4 жыл бұрын
አንችኮ የህይወት ትምህርት ቤት ነሽ😘 እናመሰግናለን🙏
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
ኑሪልኝ ሁቢ
@SsSs-fw3ig
@SsSs-fw3ig 4 жыл бұрын
አህለን ሀዉለት የኒ ዉድ ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ ኢንሻ አላህ ለወደፊት ህይወታ ጠቃሚ ምክሮችን እያጠራቀምኩ ነዉ
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
አላህ መልካሙን ያድልሽ ሁቢ
@mukebedira536
@mukebedira536 4 жыл бұрын
ዋው ማሻ አላህ ደስ ትያልሽ አድናቂሽ ነኝ
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
ኑሪልኝ
@yibralemmunier4693
@yibralemmunier4693 4 жыл бұрын
shukren my sister
@lntube7978
@lntube7978 4 жыл бұрын
Rely amezing sis thank you
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@fatufiker9050
@fatufiker9050 4 жыл бұрын
Mashaallha turu miker new sis jazzakillaha
@ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ
@ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ 4 жыл бұрын
ትክክል ውደ እኔ እሁን ነው የገባኝ ግን አሁነም አረፈደም የምትሰሪያቸው ቪድኦወችሽ በጣም ወሳኝ እና ለኛ ለሴቶች በተለይ አስተማሪ ናቸው ቀጥይበት ማማየ
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
ኑሪልኝ ሁቢ ሽኩረን
@hawaseid9258
@hawaseid9258 3 жыл бұрын
ትክክል የኔዉድ እህት አላህ ይጠብቅሽ
@fethiashemsu2344
@fethiashemsu2344 3 жыл бұрын
betamamesegnalew.berchimashalla
@rose-rose7341
@rose-rose7341 4 жыл бұрын
Hayat Allah yitebiqeshi betam Ewodeshalehu Allah kale wode hager sigeba besarige bitinore betam dess yilegna ?
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ላገርሽ ያብቃሽ ሁቢ
@rose-rose7341
@rose-rose7341 4 жыл бұрын
Amen hayat
@mlekaali
@mlekaali 4 жыл бұрын
ምክርትሽ ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ በርቺ በተረፈ. አላህ ይጠብቅሽ ውዴ
@ሀኒቲዩብ
@ሀኒቲዩብ 4 жыл бұрын
በትክክል የኔ መር
@mdkamal9272
@mdkamal9272 3 жыл бұрын
ትክክል አስተዋይ
@saadaahmed1321
@saadaahmed1321 4 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير الجزاء حبيبتي صح ✅
@mloveyou7466
@mloveyou7466 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ውድ አላህ ይጠብቅሽ አስተወዩ
@ኡሙአማር-ተ3ጸ
@ኡሙአማር-ተ3ጸ 4 жыл бұрын
ምክርሽ በጣም ይመቼኛል ጄዛኪ አላሁ ኸየር
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
ሽኩረን ሁቢ
@nasriya3267
@nasriya3267 3 жыл бұрын
ወለይኩም ስለም ወራህመቱለሂ ወባረካቱ አሚን ያረብ አላህ የሁላችንም ቤት የቅነልን 🙏
@jerylove5706
@jerylove5706 4 жыл бұрын
Wallahi ትዳሬ ትዝ አለኝ አላህ ያስታርቅሽ በሉኝ የትም ቦታ ዱዓ ይደርሳል ያጀማዓ
@zizumohammed3065
@zizumohammed3065 4 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ያስታርቅሽ
@jerylove5706
@jerylove5706 4 жыл бұрын
@@zizumohammed3065 አሚን ማማዬ💜
@MuhammadAhmad-lr6qi
@MuhammadAhmad-lr6qi 4 жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ የኛን አገር የኛን አካባቢ የኑሮ ዘይቤ ነው ያወራሺው ግን ሙስተሂል ሴቶቹ በጂ አይሉም ብፈታ ጨረቃላይ እወድቃለሁ በሚል እሳቤ እናትዎ ወንድሟ ለቤቶ ፈላጪቆራጪ ነው መፈታትዎን ምን አሳወቃት ወልኢያዙ ቢላህ እህት እድሜ ይስጥሺ
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
ኑሩልኝ
@nuchoabe7327
@nuchoabe7327 4 жыл бұрын
አይ ወንድም ወንዶችም ብዙ ጉድ አለባቸው ብቻ አላህ መልካሙን ይምረጥልኚ እንጂ እኔስ በጣም ፈርቻለሁ የመጀመሪያ ሂወቴ ከፊቴ እየመጣ
@gdgghgfffhvhhh5405
@gdgghgfffhvhhh5405 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ወላሂ አላህ ሂዳያ ይስጠን ለሁላችንም
@samiramanajer7260
@samiramanajer7260 3 жыл бұрын
እሻ፡አላህ፡ለወደፉቱ፡ይጠቅመኛል፡በረካ፡ሁኝ
@የኮሜትታዛቢ-ተ7ዸ
@የኮሜትታዛቢ-ተ7ዸ 4 жыл бұрын
ዎሊኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሀውለትየ 😍የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች በሙሉ መሰራት ያለባቸው ናቸው ጀዛካላህ እህት
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
ኑሪልኝ
@hikmaabajihad7229
@hikmaabajihad7229 4 жыл бұрын
Masha allah tb. Des yemil mkr jzkl. 😘
@salihhuseen1275
@salihhuseen1275 4 жыл бұрын
Maashallah jzk
@sameramusamma9396
@sameramusamma9396 4 жыл бұрын
ጀዛኪላሁ ኽይረ
@እሙሬድዋንነኝባሌንናፍቂሀ
@እሙሬድዋንነኝባሌንናፍቂሀ 4 жыл бұрын
ወላሂ ማሻ አሏህ አለይኪ ትክክል ብለሻል በቃ ሰለ ትዳር መምከር በጣም አገብጋቤ ጎዳይ ነው ጌዜው ከፋቱል በቃ በብዛት ፈትዋ የሚጠይቁ ሰለ ትዳር ሆኖል ሀውለት እጅግ በጣም እናመስግናለን።
@rinaritu2254
@rinaritu2254 4 жыл бұрын
Wede leknesh guadegna bahun sat ayasfelgem be tedare gebtewbgn nebr alhamdulilah yenen tarik yetenagersh yakel nw yetsemagn allah yetshalewen yewfkesh egnam allah yagezen ya rehman
@mashaallah.yamiraliasigomo1777
@mashaallah.yamiraliasigomo1777 4 жыл бұрын
Masha.allah...allah yetabikashi
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
አሚንንን ሽኩረን
@ኡሙአማር-ተ3ጸ
@ኡሙአማር-ተ3ጸ 4 жыл бұрын
መሻኣላህ ጄዛኪ አላሁ ኸየር ሀዉለትዬ
@ቢንትባባወሎ
@ቢንትባባወሎ 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም እህት ትክክል እናመሰግናለን ውዴ
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@እስልምናችንውድሐይማኖታች
@እስልምናችንውድሐይማኖታች 4 жыл бұрын
አዲስነኝ ለቤትሽ በርቺ ማሻአላህ
@የአላህባሪያየሰለፎችወዳጅ
@የአላህባሪያየሰለፎችወዳጅ 4 жыл бұрын
ወአ ወራ ወበ መሸአላህ እህቴ ሹክረን ወላሂ እውነት ነው በትዳር መሀከል በጣም ከባድ ነው ዊይ ብቻ አልሀምዱሊላህ እና ስለትዳር ምክር በጣም አስፈላጊ ነው የኔ እህት ቆንጆ ምክር ነው በርቺ
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
ሽኩረን
@hiikrammohamed6416
@hiikrammohamed6416 4 жыл бұрын
Walayikumsalm warahamatula wabarakatuu shukran
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
ኑሪልኝ ዉዴ
@dadaseadiwoloyewa7935
@dadaseadiwoloyewa7935 4 жыл бұрын
ሀውሊየ እህቴ በጣም ጥሩ ነው እምታስተምሪው እህቴ አላህ ይጨምርልሽ እኔ በትዳሬ የሱንም የኔንም ቤተሰብ አስገባለሁ የሆነ ነገር ሲፈጠር የሱ ቤተሰቦች መልካም ናቸው ለኔ ከምንም በላይ እና ጓደኞቹን መለየት አልቻልኩም ትዳር መበተን ከበደኝ ግን በነሱ ምክንያት ትዳሬን ላፈርስ ነው ዱአ አርጊልኝ እህቴ
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
ጠንክሪ አብሽር ነገ ይቆጭሻል
@lolomarket7368
@lolomarket7368 2 жыл бұрын
አደናቂሸነኘ
@maremhabsha3323
@maremhabsha3323 4 жыл бұрын
መሻ አላህ ሳህ ትክክል ደርሶብኛል
@momeinmuhammed1730
@momeinmuhammed1730 4 жыл бұрын
Waleykum selam werehmetulahi weberekathu jezakila heyre mar betam true mkre new allah yechemreleshi
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
ኑሪልኝ አሚንንን
@ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ
@ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ 4 жыл бұрын
በርቺ ሀውሊየ ዛሬ በጣም ሙረተብ ሆነሻል ማሻአሏህ
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
ሽኩረን
@ابتسامالسعدي-ط1ذ
@ابتسامالسعدي-ط1ذ 4 жыл бұрын
አህለን ማሚ የኛ መልከ መልካም ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ በርችልን ያኡምሪ
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
አህለን ሁቢ ኑሪልኝ
@محلالذهبي-و8ي
@محلالذهبي-و8ي 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የኔ ቆንጆ ስወድሽ
@ghj8937
@ghj8937 4 жыл бұрын
ዋዓለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ አህለን ሐውሊ እንኳን በሰላም መጣሽ ማሻአላህ በርቺ
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
ኑሪልኝ ዉዷ
@alefiyadaredo3672
@alefiyadaredo3672 4 жыл бұрын
አህለንመማዬ የኔማከሪ በሰመነውተጠቀሚአለህ የድርጋን
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
አሚን ማሬ
@jerylove5706
@jerylove5706 4 жыл бұрын
Mashallah das seteye
@samisas4880
@samisas4880 4 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ ዉድ እህቴ
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@zebu4271
@zebu4271 4 жыл бұрын
ሀዊ ምርጥ ሰው እናመሠግናለን
@gfhgfh230
@gfhgfh230 4 жыл бұрын
ሀዉልዬ በርቺልኝ ኡኽቲ ጀዛኪሏሁ ኸይረን ሀቢብቲ በሳል ሃሳብ ነዉ ያነሳሽዉ
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Kአኩረሀገር
@Kአኩረሀገር 3 жыл бұрын
በትክክልእህቴ ምርጥትምህራትነውበርች
@saadaahmed1321
@saadaahmed1321 4 жыл бұрын
የሀያቲ ትክክልነሽ ሙያ ከጎረቤት ይባልነበር ድሮ ዛሬላይ ሁሉንምነገር ዩቲዉብጋ ሁሉን መረዳት ይቻላል
@arunimamohan8187
@arunimamohan8187 3 жыл бұрын
Unetnow itee tidar hust 3 wegan ayasfeligim
@መዲናጫኔአባቴንናፍቂ
@መዲናጫኔአባቴንናፍቂ 4 жыл бұрын
ጀዛኪ አሏህ ኸይር ውዴ እህቴ
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
ኑሩልኝ ዉዶቼ
@አልሃምዱሊላህናፋቂዋ
@አልሃምዱሊላህናፋቂዋ 5 ай бұрын
ሁሉም ያልሽ
@ayisharahmathu2940
@ayisharahmathu2940 4 жыл бұрын
የኔ እናት እደዉ ምን ላድርግሽ ምክርሽ እኮ ጠብ አትልም አድ ሚሊዮን ግዜ ሰብስክራይብ ባደርግሽ አይቆጨኝም መካሪዬ ነሽ ወላሂ
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
ኑሪልኝ የኔ ብርታቴ
@neimayaallhabaryea5317
@neimayaallhabaryea5317 3 жыл бұрын
ወላሂ ልክ ነሺ ማሬ እኔ ባሌን የምወድበት የራሴ ምክንያት አለ ግን ቤተሰብ መግባት የለበትም በፍፁም አስፈላጊ በሆነ ነገር ካልሆነ በስተቀር
@رخمتبنتادم
@رخمتبنتادم 4 жыл бұрын
ጀዛህአላህኸይረ በረች ውደ
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
።🙏🙏🙏
@ኡሚገልቤ
@ኡሚገልቤ 4 жыл бұрын
የልቤንነውየተናገርሽው አሪፍነው ሀያቲ በርች
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
ሽኩረን
@mahubaabidela1266
@mahubaabidela1266 4 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ውዴ
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
ኑሪልኝ ማሬ
@saadasaadi7885
@saadasaadi7885 3 жыл бұрын
በርቺ ውዴ ጉራጌ ጀግና
@ሂሊናለአለም
@ሂሊናለአለም 4 жыл бұрын
በርች እህት😘
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
ሽኩረን
@Mohammed-nl6dq
@Mohammed-nl6dq 4 жыл бұрын
አህለን መካሪ እህታችን
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
ኑሩልኝ ዉዶቼ
@Gggg-ev5rv
@Gggg-ev5rv 4 жыл бұрын
እሺ የኔ ማር ሹክረን
@haiatali2760
@haiatali2760 3 жыл бұрын
ትክክል የኔትድር የፈረሰውበዚህነው
@miruyusi
@miruyusi 3 жыл бұрын
A s w w i live with his family 9 years...
@ኡሙኢማንነኝየአሏህባራ
@ኡሙኢማንነኝየአሏህባራ 4 жыл бұрын
ስወድሽእኮ አሏህይጠብቅሽ ጀዛኪላህ ውድ
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
አላህ ይዉደድሽ ሁቢ
@fatiaf9778
@fatiaf9778 4 жыл бұрын
ወየኔ ምከርሽ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ውደ ሀውለትዮ 👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@እሙሷሊህ-ቀ8ጨ
@እሙሷሊህ-ቀ8ጨ 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ ማር በርች
@sameramusamma9396
@sameramusamma9396 4 жыл бұрын
ማሻላህ ተመቸኝ
@miruyusi
@miruyusi 3 жыл бұрын
Realy exhausting....
@koketTomas
@koketTomas 4 жыл бұрын
Yene konjo yanch mikr eko semche altegbim des setiy. 🥰🥰berch.
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@reemtube9965
@reemtube9965 4 жыл бұрын
mashalh
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@fuadazinab5006
@fuadazinab5006 3 жыл бұрын
አላህ ረጂም እድሜ ይስጥሽ
@aumkhaledk2818
@aumkhaledk2818 3 жыл бұрын
A w w mshalllh
@ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ
@ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ 3 жыл бұрын
የኔዉድ ጀዛሽንይከፍልሽ ማርቅመምነሽ
@degneshashoro627
@degneshashoro627 3 жыл бұрын
Ihunetim gobozi Nash
@SultanAli-ln7wr
@SultanAli-ln7wr 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍 በትክክል ጎበዝ
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@frd8hgobxryfxfok137
@frd8hgobxryfxfok137 4 жыл бұрын
as.wr.wb.masallah.batam.daes.mela.mekar.wasaga.welahi.allah.ytbqas
@muridabereka7083
@muridabereka7083 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሀውለት ጠፋቹ ነበር በርቺ ማሻ አላህ አላህ ይጨምራልሸ እህቴ 👍🌹
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
ሽኩረን ሁቢ
@madinasaeed6861
@madinasaeed6861 4 жыл бұрын
ትክክል
@selamtube9011
@selamtube9011 4 жыл бұрын
እኔቤተሰቤን ጣልቃ አስገብቸ ባሌ ልቡ እራቀኝ አልተለያየንም ግን ልመልስው አልቻልኩም ማለቴ ልቡ ይጠርጥራል
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
ያንን አንስተሽ ስላለፈዉ ይቅርታ ጠይቂዉ እደማደግሚዉና ያም ስተት እደነበር ንገሪዉ ስተትሽን እዳደግሚ ዉዴ
@ekru1991
@ekru1991 4 жыл бұрын
በርቱ ውድ ሙስሊምእህት ወንድሞቸ በቅንነት የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን የጌታችን የሀያሉ አላህ ቃል የሆነውን ቁርአን በቋንቋችን ከትርጉምና ከማብራሪያ ጋር እንድሁም የተለያዩ ~ሙሀደራ ~ተውሂድ ~የተለያዩ የሱና ዳኢዎች ደርስ ይለቀቃል አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ ምንምዋጋአያሥከፍል አመሠግናለሁ ጀዛኩሙላህ
@ሱብሃንአላህአላህሆይሀሣቤ
@ሱብሃንአላህአላህሆይሀሣቤ 4 жыл бұрын
ይመችሽ አቦ
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@aa8751
@aa8751 4 жыл бұрын
ውደጀዛካላህኸይረ
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
ሽኩረን
@saadaibrahim565
@saadaibrahim565 4 жыл бұрын
አሏህ ይጀዚክ አልህይረ 👍👍👍👍
@hawlettube6809
@hawlettube6809 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
የአስተሳሰብ ለውጥ || Transformed Mindset || A great way to start 2025 || #Dr Mesay
54:00
New Colour Match Puzzle Challenge - Incredibox Sprunki
00:23
Music Playground
Рет қаралды 44 МЛН
Обхитрили!
00:43
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,1 МЛН
Мем про дорожку
00:38
Max Maximov
Рет қаралды 4,5 МЛН
It's the natural ones that are the most beautiful#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 22 МЛН
ባልሽ በሌላ ከቀየረሽ በዚህ ታውቂያለሽ
14:10
Wittylovecoach
Рет қаралды 102 М.
SELF CONTROL Dhirigalin | Sheikh Mustafe Hajji Ismail
18:45
abdull عبدول
Рет қаралды 234 М.
ዉዱ እህቶቼ ይጠቅማቸዋል አዳምጡ
22:05
Kidist Girma
Рет қаралды 89
ከብዙ ሰዎች ሳቅ ጀርባ ብዙ ህመም አለ #psychology #ebs #psychologyadvise
29:39
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 2,6 М.
New Colour Match Puzzle Challenge - Incredibox Sprunki
00:23
Music Playground
Рет қаралды 44 МЛН