Ethiopia | ኮሜድያን ደረጄ ህዝቡን በዕንባ አራጨው

  Рет қаралды 515,876

Habesha Time Official

Habesha Time Official

Күн бұрын

🔴The program name is Entertainment- It is a program where different types of Entertain ,fun and educational videos are presented
In this video -ኮሜድያን ደረጄ ህዝቡን በዕንባ አራጨው
Welcome to HABESHA TIME OFFICIAL
HABESHA TIME OFFICIAL is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on a channel where never before seen entertaining and educational videos are presented by visiting and inviting community groups in different areas.
If you are new to Habesha Time Official, subscribe and become a family!
Check out our work and like it if you like it! If you have an idea or comment, please leave a comment
ሐበሻ ታይም በተለያየ አካባቢ ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት እና በመጋበዝ ያልታዩ ያልተሰሙ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ሲሆን ለዚ ቻናል አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
KZbin - / @habeshatime2. .
****************************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © HABESHA TIME OFFICIAL

Пікірлер: 339
@sadienur852
@sadienur852 4 жыл бұрын
ደርየ ስታለቅስ ይከፍኛል የኔ ብርቅየ ኢትዩጲያዊ
@hadratube4986
@hadratube4986 4 жыл бұрын
ደምረኝ የሀገሬልጅ
@mekdesdonocho9358
@mekdesdonocho9358 4 жыл бұрын
የኔ ደሬ አንተ ማዘን የለብክም ብርቅዬ የኢትዮጵያ አታልቅስ አደራ እንኳን አደረሳችሁ
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 жыл бұрын
ደሬ ጥሩ ሰው ቀልድ ሕ በጣም ደስይላን ዘና ፈታ ነው የምለው ነው
@zeki7603
@zeki7603 4 жыл бұрын
ሰው ለጉደኛው ብሎ የሱን ቁስል የሱ ህመም ህመም ሆኖ ሲያቅስ ሰው መሆን ማለት ይሄ ነው።
@ethiopiawinetyekdem9518
@ethiopiawinetyekdem9518 4 жыл бұрын
True
@ፍቅርያሸንፋል-የ3በ
@ፍቅርያሸንፋል-የ3በ 4 жыл бұрын
ትክክል
@yishakart
@yishakart 4 жыл бұрын
ራኬብን የሳልኳት ስዕል ተጋበዙልኝ🙏👇 kzbin.info/www/bejne/bqLCgaprnNybppI
@amahushderseh302
@amahushderseh302 3 жыл бұрын
@@ethiopiawinetyekdem9518 3.
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 4 жыл бұрын
ለሰጪ ጨምሮ ይስጠዉ ደሬ አይዞህ መልካም ሰው 😍😍😍🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@ደረጃቲዩብ
@ደረጃቲዩብ 4 жыл бұрын
መሲኪ የመስከረም ልጅ ቤተሰብ ሁኑ "በልቶ መጸለይ ይቻላል ? kzbin.info/www/bejne/h2PQnXSuj8-sfK8
@mekdesdonocho9358
@mekdesdonocho9358 4 жыл бұрын
ደሬ አንተ ማዘን የለብክም ብርቅዬ የኢትዮጵያ ሃብት ነክ በጣም በጣም እንወድካለን
@hadratube4986
@hadratube4986 4 жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@HELENTUBE7
@HELENTUBE7 4 жыл бұрын
እውነት በለሻል እህቴ
@getasewadane8132
@getasewadane8132 4 жыл бұрын
@@hadratube4986ah tenesh koy be keri beye yezhsalew
@ሁለቱወፎች
@ሁለቱወፎች 4 жыл бұрын
በሰው አገር ቢሆንም የምኖረው ደርዬ አባትን ትመስለኛለክ አንቸን ሳይ እሱን ያየው ስለምመስለኝ በጣምነው የምደሰተው እወድሃለው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ
@እኛውእንዋደድጎበዝ
@እኛውእንዋደድጎበዝ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አንችንም በሰላም ወደ ሀገርሽ ይመልስሽ
@exempt_ed
@exempt_ed 4 жыл бұрын
ደርዬ የኔ ጌታ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ❤🙌
@hadratube4986
@hadratube4986 4 жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@cherakoseetiopia7145
@cherakoseetiopia7145 3 жыл бұрын
የኛ ሕዝብ እኮ አወቂ ነው እያለቀሠ ያጨበጭባል አምላኬ ሠው አርገን
@tigistalebachew7358
@tigistalebachew7358 4 жыл бұрын
የሄሎ ታክሲ ባለቤቶችን እግዝአብሄር ዋጋቹሁን ይክፈላቹሁ።
@betiabraham8879
@betiabraham8879 4 жыл бұрын
ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝቧ አንድነት ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 жыл бұрын
ወይኔ ደርዬ አስለቀስከኝ እንደው የኔ ጌታ በጣም ብጣም ከሚገባ በላይ እመቤቴ የልጅህ አባት እንደገና ደሞ ሌላም እህት ተወልዶለት የልጆችህ አባት አዲሱ አመት ያቀድከው ሁሉ ተሳክቶ በሸታው ጠፍቶ የደስታ የመተሳስብ አመት ይሁንልን ለጋደኛህም እንደምታስብ እመቤቴ ደሞ ላንተም ለቤተስብህም ታስባለች ሁልግዜም ቅን ልብ ወድቆ አይወድቅም ደርዬ የኔ ደርዳሬ በጣም ንው የምወድህ የማከብርህም👏🏽👏🏽👏🏽🌹💐🌷❤️❤️🌷💐🌹🌹💐🌷❤️🌺💕
@abduyimam9755
@abduyimam9755 4 жыл бұрын
ደሬ አዛኙ እና አዝናኙ፤ ቀልድህ አሳቀን ለቅሶህ ደግሞ እኔንም አስነባኝ። ሰላምና ጤና እመኝልሃለሁ
@haileendeshaww
@haileendeshaww 4 жыл бұрын
በመሽሻ ሞት በጣም ደስ ይላል !!!!!!!!!!! በአዲሱ አመት ከሀገር ውጭ ያሉትን ሁሉ ፈጣሪ ለሀገራቸው ያብቃቸው CORONA ንም ከሃገራችን ያጥፋ ልን ፈጣሪ ሀገራችን እና ህዝቦቾን ይባርክ አሜን:: የ KZbin channale ቤተሰብ ይሁኑ::-.
@atnkutworkneh608
@atnkutworkneh608 4 жыл бұрын
Asifiye atenim fetari yitebikih
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
ከኮረና ይበልጥ ዘረኝነትን በእውነት ይንቀልልን ኮረናም ተጠንቅቀን ከአምላክ ጋር እናልፈዋለን
@sebleyohannes7165
@sebleyohannes7165 4 жыл бұрын
አሜን
@adengebrekidan5604
@adengebrekidan5604 4 жыл бұрын
Asefawe meshesha balekebete melekame yebezaleke 🌻🌻🌻💒⛪💒🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌸🌸🌸💮💮💮💟💟💟🌼🌼🌼
@jonize.6485
@jonize.6485 4 жыл бұрын
Ere asfaw meshesha aydelem ateshewedu
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 4 жыл бұрын
ደርዬ የኔ አባት ሩሕሩሑ አልቅሠሕ አሥሐቀስከኝ ስንዋደድ ነው የሚያምርብን
@konjitwoldesenbet1465
@konjitwoldesenbet1465 4 жыл бұрын
ጀግና ማለት እንዲህ ነው!! እንዳለው ማስተዋል ማለት ይህ ነዉ ሲተረጎም። ተባረክ
@ሉቤየወሎዋቀበጥ
@ሉቤየወሎዋቀበጥ 4 жыл бұрын
ደሬ አታልቅስ የኔ ጌታ ስታለቅስ ይከፋኛል አተ ስትስቅ ነው ደስ የምትለው ምርጥ ኢትዮጵያ ነህ
@ኢትዬጵያሀገሪ
@ኢትዬጵያሀገሪ 4 жыл бұрын
ደሬ አንተ እኮ ዝም ብለህ የእውነት የምትሰራ ሰው ነህ አልዘረፍካትም ኢትዮጵያን ሁሌም እናከብርሀለን
@እምነትተስፋፍቅርብሩክታዊ
@እምነትተስፋፍቅርብሩክታዊ 4 жыл бұрын
ታድላችሁ እርዳታ የምታደርጉ ኢትዮጳውያን በሙሉ በሀገር ውስጥም በውጭም ያላችሁ እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ አይለየን ሀገሬ አንድነትሽ ያምራል
@Medrek
@Medrek 4 жыл бұрын
ኣባቴ ፡ ኡውነት ምን እንደምል ኣላቅም እግዝሄር ይስጣቸው ፡ ደርዬ ደግሞ ይገባሃል ኡውነት ፡ የኤትዮጵያዊነት ትርጉም ኣንተ ላይ ጎልቶ ይታያልና ድመቅልን ኣባት ፡ ለራስህ ብቻ ሳትሳሳ ለሰው የምታስብ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኣይዞህ ኣይክፋህ ።
@biniyamahmed5916
@biniyamahmed5916 4 жыл бұрын
ኮሜድያን አያለቅስም ድንገት ካለቀሰ ግን ከልቡ ነው። ደሬ የእውነት አልቅሰሀል ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ
@habtemichaelalem1780
@habtemichaelalem1780 3 жыл бұрын
ደሬንአይዞህ ለመጀመሪያ ጊዜ ደሬን እንባ ሲያነባ አየሁት! ይህውም ለጓደኝህ ለልመንህ ስትል ነውና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ።
@idreesidrees255
@idreesidrees255 4 жыл бұрын
አሬራው እርጎው ወተቱ ደሩ እድሜና ጤና ይስጥልን አሚን
@mesitubemt2576
@mesitubemt2576 4 жыл бұрын
ደሬ አይዞን አትዘን አባቴ የኔ ቅን ምርጥ ሰዉ ቅን እስኪ ጎራ በሉና በዓዲስ አመት ከጎኔ መሆናችሁን በሰብ አሳዉቁኝ ምርጦቼ ምላቼ ፈጣን ነዉ
@aydakale9695
@aydakale9695 4 жыл бұрын
እረ ተባረክ ደርዬ አሁንም ደጋግሞ ይባርክህ ልመንህ አቅም ሠለለኝ ነው እንጅ እጅግ በጣም ያሠዘነኝ ነበር ለሠጭም ጌታ አብዝቶ ይሥጣችሁ እነ ይገረምዬም ጌታ ይባርካችሁ ከተደሠትኩበት ቀን አንዱ ይህ ሆነ ለሁሉም ቀን አለው እንኮዋን ደሥ ያለህ ልመንህ ወንድሜ !!!!!!
@ብሌንዘነበዘነበ
@ብሌንዘነበዘነበ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ደርዬ
@ቃልነኝስደተኛዋ
@ቃልነኝስደተኛዋ 4 жыл бұрын
ወይኔዛሬአደኛነኝሞልቶልኛል ላይክሳታረጉእንታልፉአይከፈልበትለማንኛዉምመልካምበአል
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
ወድልጅ ሲያለቅሰ ያሳዝነኛል😭😭😭 አታልቅሰ ደረዬ የባሌም ሰም ደረዬ ነው ሁላትችሁንም ውድድድድድ
@Ethio_instrument
@Ethio_instrument 4 жыл бұрын
ደሬ መልካምነትክን አይተናል ሁሌም እንወድሃለን❤
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
ደርዬ እንወድሀለን 👌🇪🇹🇺🇸🇺🇸😍
@TADESDR3
@TADESDR3 3 жыл бұрын
ውይ ውይ በጣም ግሩም ነው፣ተባረኩ ስላደረጋችሁት ነገር፣
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 4 жыл бұрын
ደሬ የኔ አባት አድናቂህ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ😍😍😍🇪🇹🇪🇹
@getahundesalegn9431
@getahundesalegn9431 4 жыл бұрын
The best comedian all the time.
@ዝናሽዚዙ
@ዝናሽዚዙ 4 жыл бұрын
እውነት ብለሀል ደሬ ልመንህ በጣም ነው የሚያሳዝነው። ለሰጭው እግዚአብሔር። የሰጠው። ያብዛለት
@manasbshara2793
@manasbshara2793 4 жыл бұрын
ደሬ በጣም ነው የምወድህ አላህ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@Zaza-zc5ry
@Zaza-zc5ry 4 жыл бұрын
አልቅሰህ አስለቀስከኝ የዋሁ ደሬ 😢😢😢
@BeThankfulHelpEachOther-s4h
@BeThankfulHelpEachOther-s4h 4 жыл бұрын
ደሬ ለመጀመርያ ጊዜ ሲያለቅስ አየሁት እንዲ ነው ሰው መሆን የኔ ጌታ ካንተ ምን እንማራለን የበለጠ ወደድኩ አከበርኩ ከራስ አልፎ ለሌላው ማሰብ።
@محمدابراهيمالمعيني
@محمدابراهيمالمعيني 4 жыл бұрын
ይቅርታዮሴፍ ጆሲ ነው እንዴ እርዳታ ያለው አልገባኝም
@yasminadenantube7752
@yasminadenantube7752 4 жыл бұрын
ደሬ ደርዳሬ አይዞህ የኔ ምስኪን ሩህሩህ🙏
@veronicatedla2990
@veronicatedla2990 3 жыл бұрын
ለሀሎ ታክሲ እግዜአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣቹ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 жыл бұрын
Yes happiness only comes from contributing the life of another person
@ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ
@ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ 4 жыл бұрын
ደሬ ጡሩ ሰው አታልቅስ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን ወንድማችን በሰላም ኑርልን
@rebka5068
@rebka5068 4 жыл бұрын
ደረጀ ታላቁ የሀገራችን ቅርስ ስላሙን ጢናውን ይስጥህ ከነቤተስብል ልጅህንም ያሳድክልህ ወንድማችንንም ምህርት ይላክለት ፈጣሪ ለስጭዎችሙ አብዝቶ ይስጣቸው ሀገራችንን የስላም የደስታ ዘምን ያርግልን
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 4 жыл бұрын
ደሬ ወንድማችን ቦጅቧጃ አግዚያብሄር ጤናን ከረዥም ዕድሜ አኮሎ ይስጥህ
@yemartube1739
@yemartube1739 4 жыл бұрын
We have to say thank you for hello taxi by using their service! GOD BLESS YOU!!
@kedyH
@kedyH 4 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል ለጋደኛዉ እንባዉን የኔ ቆንጆ
@yesrayesra7757
@yesrayesra7757 4 жыл бұрын
እደናተ አይነቱን ደግ ያብዛልን ሄሎወች
@እግዚአብሔርታላቅነው-ዐ6ዐ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ዐ6ዐ 4 жыл бұрын
ደረጀ እድሜ ይሥጥክ። ሐብትዬዬ😭😭😭😭😭
@saraabebe5829
@saraabebe5829 4 жыл бұрын
መረዳዳት ኢትዮጵያውያን ብቻ ቅድስት አገር
@fikrehabesha5744
@fikrehabesha5744 4 жыл бұрын
ይጊ ስወድህ ደሬ እንወዳቹሀለን በርቱ
@adamcell5290
@adamcell5290 3 жыл бұрын
እንኳን ደሥ አለህ ደሪ ይገባሀል
@amantekum2068
@amantekum2068 4 жыл бұрын
Dereje I like you so much, what a humble man you got a soft heart wow!
@زينانيكعاركحبيبي
@زينانيكعاركحبيبي 3 жыл бұрын
እዉነትክነዉ የምታለቅሰዉ ነዉአላምንም እየቀለድክነዉ
@fasta9234
@fasta9234 4 жыл бұрын
ደርዬ የኔ ጌታ እግዚያብሄር ይባርክህ 🇪🇹🇪🇹💖💖💖💖💖
@hussenahmed5707
@hussenahmed5707 3 жыл бұрын
ደረዩ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@tarikwogaso1287
@tarikwogaso1287 4 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው በምድር የምናደርጋቸው መልካም ሥራ ሁሉ በሰማይ ቤት ዋጋ አላቸው ለምትሰጡት ሳትሰስቱ ኢግዝአብሔር ይስጣችሁ በወጣው ይተካላችሁ 🙏🙏🙏ደረ ስወድይኮ መልካም በዓል ለሁላችሁም
@ኤፍራታስዩም
@ኤፍራታስዩም 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ ደሬ ተባረክ
@saraendris1956
@saraendris1956 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ ደሬ❤
@zematube8985
@zematube8985 4 жыл бұрын
ደርዬ ቅን ልብ ያለህ ሰው ነህ ጠላትህ ሰይጣን ያልቅስ ክፉህን አያሳየኝ የማንንም ክፉ አያሳየኝ። ያንተ፣የሰለሞን ቦጋለ፣የሰይፉ ፋንታሁን፣የዘካርያስ ኪሮስ( እማማ ዝናሽ)፣ብሬክስ ሀበሻዊ(ዩቲዩበር) እንዲሁም ያልጠቀስኳቸው መልካም ሰዎችን እግዚአብሄር ያብዛልን ተባረኩ።
@ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ
@ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ 4 жыл бұрын
ደሬ መልካም ሰው ለሰው የሚኖርነው እድሜና ጤና ለደሬ
@aynenadisbelachew215
@aynenadisbelachew215 4 жыл бұрын
ጌታ ጨምሮ ይስጥህ እኔ ምንም ባይኖረኝና ባላረግልህም ፈጣሪ የልፋትህን ይቁጠርልክ
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 4 жыл бұрын
ደርዬ እግዚአብሔር ይባርክክ የእኔ እግር
@adengebrekidan5604
@adengebrekidan5604 4 жыл бұрын
Kwmedyane lemeneke Tadese dese yebeleke dere deredarey eseye dese yebeleke enewedeke alene🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
ዴሬ መልካም ሰዉ እዉይ እኔም በነገሮች ሁሉ ቶሎ ነዉ እሚከፋኝ ደግሞ ስዴትም ስለሆንኩ ይሁን ብቻ ሁሌ ማልቀስ ነዉ ስራየ ዴስታም የለኝ አይ
@ዓለምጉራምራነቲሓደትፆሮእ
@ዓለምጉራምራነቲሓደትፆሮእ 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ ሁላችን ነን እኔም የስደት ይሁን የምን አላውቅም ብቻ መልቀስ ነው ስራየ አይይይ
@egziabhermastewalunyisten7704
@egziabhermastewalunyisten7704 4 жыл бұрын
በጎ የሚሰራ ሁሌም መንገዱ በጎ ነው እግዚአብሔር ያግዛችሁ
@konjokonjom8371
@konjokonjom8371 4 жыл бұрын
Sew malet lerasu becha masebe sayehun lelelaw masebe mechanaki new egzabeher erajem edema ketena gare temegaw 👏👏👏👏👏
@lemlemabraham476
@lemlemabraham476 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግሊ ደርዬ አታልቅስ 👏👏👏👏👏
@benadmuketar8091
@benadmuketar8091 3 жыл бұрын
Thanks dare
@husanhusan8906
@husanhusan8906 3 жыл бұрын
ደሬ። አይዞህ። 💚💛❤
@hanayutb687
@hanayutb687 4 жыл бұрын
በትክክል የኔ አስተዋይ ደሬ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ 💗ሞርጥ ሰው
@negesseayele8131
@negesseayele8131 4 жыл бұрын
መልካም ሰው ነህ
@naniamzz9747
@naniamzz9747 4 жыл бұрын
ደርዬ ሲከፋክ አይቼ አላቅም ስስቅ ነውጂ የኔ ምርጥ ሰው
@meyou9671
@meyou9671 3 жыл бұрын
O'clock General Motors ተባረኩ
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 4 жыл бұрын
ምነው የ90ዎች ቀረፃ መሰለ ቪዲዮ ጥራት የለውም
@eduameduam8884
@eduameduam8884 4 жыл бұрын
Driy Edmena xena yisxlin Tebarek
@yesrayesra7757
@yesrayesra7757 4 жыл бұрын
ደሬዋ ምርጤ ስወድህ እኮ እስከጥግ
@እምነትተስፋፍቅርብሩክታዊ
@እምነትተስፋፍቅርብሩክታዊ 4 жыл бұрын
ደርዬ የኛ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@samsiakalibato4382
@samsiakalibato4382 4 жыл бұрын
ደሪዬ ፍጠር እድሜና ጤነ ይስትክ
@ሥምየለኝምስምአውጡልኝ
@ሥምየለኝምስምአውጡልኝ 4 жыл бұрын
ይችን ጋዜጠኛ ሣይ አብድርቃድር ትዝ ይለኛል ደጋግማችሁ አሥብሏት
@SsSs-cn6lz
@SsSs-cn6lz 4 жыл бұрын
ከከከከ እኔ እራሱ አብዱ ረዛቅ ለማለት አብዱ ዘራቅ አለች ሀሀሀሀ
@maryamomar2694
@maryamomar2694 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@flower525af4
@flower525af4 4 жыл бұрын
Yachi Abdulkadir yalechiwun video linkun share adrgugn ebakachun yayachut😅
@hanabekelakasa7006
@hanabekelakasa7006 4 жыл бұрын
@@SsSs-cn6lz 😁😁😁😁😂😂😂
@saraendris1956
@saraendris1956 4 жыл бұрын
እች ናትደ😃😃😃
@hanitadese4011
@hanitadese4011 4 жыл бұрын
ደሬ አታልቅስ የኔ ጀግና
@shaikhaalketbi3598
@shaikhaalketbi3598 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ። በጣም ነው ምወዳት በተለይ አቶ አብድ ዘራቅ ያለቹ ነገር እፉፉፉ አንዷ ደሞ ምን ብትል ጥሩ ነው አንድ ራሥ ሽንኩርት እላለው ብላ አንድ ጭንቅላት ሽንኩርት አለች አክክክክክ ወይኔ ሁለቱም ሣያቸው እስቃለሁ
@zedzwachecha3879
@zedzwachecha3879 4 жыл бұрын
😁😁😁😁አብድዘራቅ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@maryamomar2694
@maryamomar2694 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@teorin_shiekh
@teorin_shiekh 4 жыл бұрын
Shaikha Alketbi 😂😂😂😂😂😂
@hirutethioa828
@hirutethioa828 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@martaworku7214
@martaworku7214 4 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሄርይሥጣችሁ ከመተ በኋላ ለቅሦ ምንም አይሠራም።በቁምነው መረዳዳት።
@pcpc5242
@pcpc5242 4 жыл бұрын
ma mote damo???
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
ደራጄ መስለኝ
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 4 жыл бұрын
ደሬ ትክክል ነህ። ልመንህ ታደሰን ማስታወስ መጦር የኢትዮጵያ ህዝብ ግዴታም ነው። ልመንህ የጥንት የጠዋቱ ጤናውን ይመልስለት።
@እርጂኝእመብርሀን
@እርጂኝእመብርሀን 4 жыл бұрын
እውነት ነው ማስተዋል ያድልን
@saraendris1956
@saraendris1956 4 жыл бұрын
ወይኔ ሁሌም ቅን አሳቢ ነህ ደሬ ❤
@Mikiethio
@Mikiethio 4 жыл бұрын
Dere mert sew new serawochu erasu ke dero eskahun deres mayselechu nachew. 👏🏽
@tigisttekle7574
@tigisttekle7574 3 жыл бұрын
Dera miritu komidiyan👏👏👏👏
@sabatadesse3360
@sabatadesse3360 4 жыл бұрын
This is the Ethiopian culture we grew up
@monasona6097
@monasona6097 4 жыл бұрын
ደሬ መልካም ሰው እንኳን አደረሰህ
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 3 жыл бұрын
Thanks hello taxi and general motors
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
አይዞን ደርዬ
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 4 жыл бұрын
እንኳን አደርሳችሁ
@twi2415
@twi2415 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ
@ahmedseid5291
@ahmedseid5291 4 жыл бұрын
ደሬ ምርጥ አስተዋይ አንጋፋ አርቲስት ነህ
@Emanu1532
@Emanu1532 3 жыл бұрын
Halo o'clock taxi general motors...tnx!
@enatalme1036
@enatalme1036 4 жыл бұрын
Hi man don't be Cary be strong you are man I told you before in your program you are so kind I wish like you in Ethiopia million billion Avery one following hem man your idea so beautiful God bless you with your family thanks
@enatalme1036
@enatalme1036 4 жыл бұрын
Hi man thanks
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 3 жыл бұрын
Manye selam new 🤣🤣🤣🤣
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 4 жыл бұрын
እረ ገራሚ ሰወ ናችዉ ሲያለቅስ ጭብጨባ ወቸ ጉድ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 4 жыл бұрын
እኛ የትና በምን ሁኔታ እንደምናጨበጭብ አናዉቅም
@ruhmahussien7036
@ruhmahussien7036 4 жыл бұрын
ከማልቀሱ ሊመልሱት ነው ብለን ለምን ጭንቅላታችንን ኣናሳምንም በቃ ፈርዶብን በጎ በጎውን ኣናይም
@ምሳየእትዮጵያ
@ምሳየእትዮጵያ 4 жыл бұрын
እና አብረው ያልቅሱ መቼም ለቅሱ ቤት አይደለም እሱን የሜበረታቱት በደዛ ነው እነሱም ካለቀሱ ቀልደኛ ስለሆነ ማን ሞተ ቤልስ ሃሃ
@lemlemtesfaye6415
@lemlemtesfaye6415 4 жыл бұрын
ጠላትክ ያልቅስ ደርዬ እንደዚ አልቅሶ ልመነክን ቀና ቢያረገው ደበደቡት ። አይ ሀገሬ
@kuku6515
@kuku6515 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ደርዬ
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 жыл бұрын
የኔ ሆደ ቡቡ . ሲከፋህ አልወድም. አይዞህ
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 4 жыл бұрын
አይዞህ ደሬ ሁሌም ደስተኛ ያድርግህ
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 4 жыл бұрын
ደርየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@meseretpage9014
@meseretpage9014 4 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ደሪዬ እና ለመላው ኢትዬጵያ
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 4 жыл бұрын
ደሬመልካም ሠዉ ኑርልን❤❤❤❤❤
@annasmith3778
@annasmith3778 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏🏾😭😢🙏🏾🙏🏾
@ayelechalemu7035
@ayelechalemu7035 4 жыл бұрын
ምንነው ደረጀ በበዓል ምድር የምታለቅስው የደስታ ዘመን ይሁንልህ በነገራችን ላይ ሁሌ የሚስቅና የሚያስቅ ሰው ሲያለቅስ አያምርበትም ሁለተኛ እንዳታለቅስ ለቀልድ ነው በርታ ።
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 120 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 28 МЛН
ፍልፍሉ በሳቅ ገደለን  - ክፍል-1 ሊታይ የሚገባ ፍለፍሉና ጥሌ
19:42
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 816 М.