Ethiopia - አላልፍ ያለን ጦስ! | አንድ ወደፊት ሁለት ወደኋላ

  Рет қаралды 37,356

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 34
@EngdawarkSefa
@EngdawarkSefa 2 күн бұрын
Thanks bra❤
@MustefaJemla
@MustefaJemla 4 күн бұрын
ፋታ ጡሩ አገላለፅ ነው በርታ እኛ እተ፣ኢትዮጵያውያን አላህ መሰማትን ያምጣልን እንጅ በጣም እናሳዝናለን በታልይ የፖለቲካ አማረሮች ወጣቱን የለመቻው መስፋፃምየ አርገውታል
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 күн бұрын
ከድጡ ወደ ማጡ ነው የወደቀችው ሀገራችን😢😢😢😢
@hussenmeribo
@hussenmeribo 4 күн бұрын
መፍቴሔዉ ለአገር አንድነት በጋራ መቆም ብቻ ነዉ።
@hunegnaw9755
@hunegnaw9755 3 күн бұрын
ይህ ዜና ጥሩ ትንተና ነው ለዩኒበርስቲ ተማሪዎችና ለመከላከያ ሰራዊት እንዲሁም ለብልጽግና ካድሬዎች ይድረስ ነገ ይገባበት የሌለው የዩኒቨርስቲ ተማሪ ቆም ብሎ በማሰብ ብሄርተኝነትን ቢጠየፍ መሪዎች ጦር መስበቅን ቢያቆሙ ይሻላል
@gathwmola7361
@gathwmola7361 4 күн бұрын
ትክኪል፣ታባራክ፣❤❤❤❤❤❤❤
@ebrahimendris1649
@ebrahimendris1649 3 күн бұрын
አስተማሪ ሀሳብ
@LiulAbrham-wt2vc
@LiulAbrham-wt2vc 4 күн бұрын
Wonderfull
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 3 күн бұрын
አብይ ኢትዮጵያን እንዲህ ይቀልድባት! ዘግናኝ ህልም እንጁ እዉን አይመስልም. መላዉ ኢትዮጵያዊ ከፋኖ ጎን መቆም አለበት.
@lukaku1636
@lukaku1636 4 күн бұрын
የምድር ሲኦል የሆነች ሀገር ተባልተን እናልቃለን
@HamzaHaji-t2t
@HamzaHaji-t2t 16 сағат бұрын
አቀራረብህ ሐሪፍ ነበር ግን እዉነታ ሳይሆን የራስህን ዝንባሌ ነዉ የነገርከን ወርቃማ የሰላም ዘመናትን አሳልፈናል በ 27 አመታቱ የኢህአዴግ ዘመን .... ባለፉት 50 አመታት በጦርነት ኑረናል ስትል የሰላሙን ዘመን ለይተህ መግለጽ ነበረብህ ...
@mebratbereket2732
@mebratbereket2732 3 күн бұрын
ውድ ኢትዮጲያውያን፡ ሰላም ለናንተ ይሁን፡ መብራት በረከት እባላለሁ ኤርትራዊት ነኝ፡ መናናቅ ግፍ ያስከትላል ስለሆነም የፈራነው እያየነው ነው፡ ማንም ይምጣ ማን ይምራ በኢትዮጲያ ወገን ባይናገሩበትም በተግባር እያሳዩን ያሉ መሪዮች ስለ ኤርትራ እንጂ ስለ ኤርትራ ህዝብ ግድ የላቸውም፡ እኛን ኣጥፍተው ለሰላሳ ኣመት ደማችን ኣፍስሰን ኣጥንታችንን ከስክሰን ያመጣናት ኣገራችን ለመንጠቅ ይፍጨረጨራሉ ይንጫጫሉ ይፎክራሉ እሄ ግን ለኛ ለኤርትራውያን በውጊያ ዘመን ተወልደን ኣድገን ስለ ኣረጀን ኣዲስ ነገር ኣይደለም ኣንፈራም እንዲያውም ንናደዳለን እንጂ። እግዚኣብሄርን ፍሩ ስለ ሰላም ኣስቡ ምከሩ ወስኑ ኣመሰግናለሁ።
@solomon2996
@solomon2996 3 күн бұрын
ኤርትራ በኢትጵያ ተገዝታ ታውቃለች አንጂ የኢትዮጵያ ኣካል ሆና ኣታውቅም ብታሪክ ይህ ማስተካከል ና አውነትኛ ታሪክ ለህዝባችን መንገር ይገባል።
@maruabiye2521
@maruabiye2521 3 күн бұрын
ሁሉም ሰው እንደሚያውቀዉ ህዝብን ከህዝብ የሚያከፋፍል የሚያገዳድል በአንድም በሌላም የኢትዮጵያ ጠላት አሁን ያለው መንግስት ነው መንግስት እንደመሆኑ ብዙ መልካም ነገሮችን መስራት ይችል ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ዜጋው ሲተራረድ በዚያ ነው በዚህ ነው ይላል አይ የኛ ነገር.... 😢
@SurprisedBicycle-cl8fv
@SurprisedBicycle-cl8fv 3 күн бұрын
ይህን ዜና በትግርኛ በኦሮምኛ ተተርጉሞ ቢተላለፍ ሁሉም ይሰማዉና ይረዳው ነበር
@Robel-w1e
@Robel-w1e 3 күн бұрын
ይሄንን ሄደህ ለ አብይ ንገረው ስልጣኑ እኮ በጄ አደለም
@anwarmohamed-bf4hu
@anwarmohamed-bf4hu 3 күн бұрын
ሁሌ እንደምንለው ትግራይ ኢትዮጵያ ውስጥ ውክልና ካጣች አራት ዓመት አለፋት ሶማሊላንድም እንዲህ ሁና ነው የቆየችው ቀጣይ አገር መሆኗ አይቀርም አንሕናለ ኸምኡ
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 3 күн бұрын
አብይ ቁንጭር ነው፤ከቁንጭር ቂም ነገር አንጠብቀም፤ቂንጭር ህዝብ ለህዝብ ሲቤላ ይደሰታል፤ኢትዮጵያውያን እየተባላን አሱ አሁን በጣም ደስተኛ ነው፤እኛ ወደአግዚአብሔር በመፀለይ በቀላሉ ይኼን ቁንጭር አንዲያስወግደው አጥብቀን እነፀልያለን
@NahooDegu
@NahooDegu 3 күн бұрын
በጣም ጥሩ ዘገባ ነበር። ግን በትግርኛ እና በአማርኛ የለውም??? ለዚህ ሁሉ እልቂት እና ድንቁርናችን ዋናዎቹ ምክንያቶች ገዥዎቻችን ናቸው። በተለይ ጅቡ መንግስቱ ኃ/ማርያም፣ ዲያኖሰርሱ አቢይ፣ አዞው መለስ ናቸው። ስለዚህ በድፍረት ገዥው አካልን ተቹት የጦርነት ድግሱንም አጋልጡበት።
@Hafidayub3587
@Hafidayub3587 4 күн бұрын
ምንድነው ትረክ ነዉ ዜና አልተመቸኝም
@TsedekeTekele
@TsedekeTekele 3 күн бұрын
Amahara and Tigray no need Economic growth Due to that make oromo genocide okay, the answer is only war, peace is before economics
@tadesseshibeshi6562
@tadesseshibeshi6562 3 күн бұрын
ኡቤት እንግሊዝኛ😂😂😂
@wondimkunalayou1012
@wondimkunalayou1012 4 күн бұрын
Boring, outdated and redundant...
@johngoodman2762
@johngoodman2762 3 күн бұрын
It's hard to swallow the truth for all of us, ende ande Hager yemaqetelu tesfa yelilachew hageroch DRC, Nigeria, Cameron, Ethiopia, Somalia, Sudan, Libya, Yemen and Ukraine. In the case of Ethiopia, the totalitarian and dictatorial regime of the Abiy government knows it, Somaliland (wedeb) Egyptians peace keepers who are replacing Ethiopian peace keepers are propagand and it is destruction to unite the tribally divided population. But Abiy Ahmed can not able to unite three decades of divided population. He is killing the same people he is trying to unite especially the people Amara, Tigray and Oromo. The question if they are all separated as independent countries Welqayit, Raya and Addis Ababa will be highly contested regions.
@Ameyu-p1f
@Ameyu-p1f 4 күн бұрын
Chigiru amhara new
@TadeleMulu-x7d
@TadeleMulu-x7d 4 күн бұрын
ችግሩ የአማራ ነው ስትሉ የችግሩን አይነት ብትግልፁት ቢያንስ እናሻሽለው ይሆን ነበር። አማራን ስለጠላችሁ ብቻ የሀገሪቱ ችግር አማራ ነው ትላላችሁ። ይሔኔ እኮ ከቤትህ እርቦኝ ብመጣ ጥሩ አድርገ ተንከባክበህ ታሳድረኛለህ። ግን ከልብህ ያልሆነው የላይኛውን ማንነትህ ገዛህና ተሳሳትክ። ብቻ አንተንም እኔንም ለመላው የዓለማችን ህዝቡ ሁሉም ሰላም ይሁን ብዬ ከልብ እፀልያለሁ።
@tadesseshibeshi6562
@tadesseshibeshi6562 3 күн бұрын
ኦነግ ነው ህወሀት የነገሩህ? አሻንጉሊት አማራ ምን አደረገህ።
@yasminHussen-nn5mk
@yasminHussen-nn5mk 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@FatumaBashue
@FatumaBashue 4 күн бұрын
በአማራስምየሚነግድአማራመሰልባንዳይመንጠሩየአማራንእድገትየማይወድፋኖየሚሉትየደምገባሪየሠይጣንአምላኪወችነጥሎማዉጣትነዉ
@MesfenMesfen-h7c
@MesfenMesfen-h7c 4 күн бұрын
አንት የዥልጥ ልጅ ፋኖ ማለት ቱርካዊ አለዛም ኢራናዊ አደለም ፋኖ ማለት የአማራ ህዝብ ነዉ ከአባቶቻሁ ከወያኔወች የተማራችሁት የኦነጋዉያን አገዛዞች አማራን መግደል ለናተ ፅድቅ ነዉ ታልማላችሁጂ በስከ መጨረሻም የወያኔን እጣ ፈንታ ያጎነጫችኋል የአማራ ህዝብ ይሄን እንዳትረሡ
@mulugetagetenet3021
@mulugetagetenet3021 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂 ay gala Amaregnashe asetekakey
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 98 МЛН
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 2,7 МЛН
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 7 МЛН
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 3,5 МЛН
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 98 МЛН