Ethiopia - "መንገደኛው ዶላር" እና ጌታቸው ረዳ ያመለጠው ወሬ! | ሚስቱን አስሯት ጠፋ!

  Рет қаралды 97,287

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 86
@DESTAification
@DESTAification Ай бұрын
አሪፍና ቀለል ያለ ነኀር ግን በቁም ነገረረ የታጨቀ አቀራረብ አለህ። አቦ በርታልን።
@NejuHomeCookingTube-j1j
@NejuHomeCookingTube-j1j Ай бұрын
የማዳም ምጥኖች። የት ናችሁ። ደምሩኝ እናንተ ልበቀናወች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vn6yv9ir1u
@user-vn6yv9ir1u Ай бұрын
መጨረሻዉን ይቀጥልበት ፈታ ሀቅ ሀቁን ዘግቡልን
@abdi6588
@abdi6588 Ай бұрын
ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ማለት ምንድነው? በስንት ነው መሸጥ ያለበት? የዋጋ ተመን አለ? ዶላሩ የተገደበ ተመን ከሌለውእንዴት ነው የአቃ ዋጋ ገደብ የሚኖረው? እንደ ደርግ አሻጥረኛ ነጋዴ እያል አሁንም ልናስር ነው። የፖሊሲው ለውጥ የዋጋ ጭማሪ እንደሚያመጣ አይጠበቅም ነበር ማለት ነው?
@user-ge3lh6gl4v
@user-ge3lh6gl4v Ай бұрын
ኢትዮጵያውያን ድግምት ተሰርቶብናል
@user-ip5ch4qj3x
@user-ip5ch4qj3x Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ለጆሮ የሚመጥ አቀራረብ
@ZedanmaMush
@ZedanmaMush Ай бұрын
fetawoch bertuln❤
@BantamlakAragaw
@BantamlakAragaw Ай бұрын
thanks
@doit9895
@doit9895 Ай бұрын
እግዝአብሔር ያቃል ምርጡ ወንድማችን
@husseinmohammed5950
@husseinmohammed5950 Ай бұрын
መርካቶ በሌባነው የተመሰርተው ሂደቱም ሌብነት ነው ወደፊትም ቢሆን በሌብነት ይቀጥላል !! ህቁ ይህ ነው .። አጭበርብር !! ስረቅ !! ዋሽ !! አደናግር ነው የከተማችሁ አመሰራረትም ዘላለማዊ ሄደቱም ይሄው ነው !!
@jimihune9650
@jimihune9650 Ай бұрын
የከተማችሁ. ? 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Ай бұрын
ኤርሚያስ አመልጋና እስክንድር ነጋ አንድ አይነት በድካም ላይ ብቻ የተመሰረቱ ነገር ግን ለውጤት በጣም የራቁ እንዲሁ በመዋተት እድሜያቸውን የሚጨርሱ አንድን ነገር ጀምረው ቶሎ መጨረስ የማያቁ እንዲሁ በተስፋ ብቻ የሰከሩ ከንቱዎች ናቸው
@MulugetaWedagenew
@MulugetaWedagenew Ай бұрын
ፋታደደደደይለያል❤❤❤❤🎉
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
እውነትህን ነው ሁሉም ስለዶላሩ ብቻ ነበር ሳምንቱ😀እሱም እያደገ ነው መጨረሻው ምን ይሆን?????
@user-yy1ev6hl6h
@user-yy1ev6hl6h Ай бұрын
እኛ የሚጠብቀንን እንጅ የምንጠብቀው መቼ አጣን ካካካካ
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 Ай бұрын
ጨልሞብን ነበር አሁን እየበራልን ነዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@onelove9191
@onelove9191 Ай бұрын
ፈታ ይቅደድ ቀደዳን ይለያል ፈታ እዋዋዋን ዳላር ነበር መሸለም ቢኖር😮😮😅😅ይመቻቹ💪🙏🙏🙏
@user-rd2tl9rs6t
@user-rd2tl9rs6t Ай бұрын
ሀገር የህገወጥ ኮንትሮባንዲስት መፈንጫ እንደሆነች ትቀጥል ህዝቡ ዶላር ያሸሻል በጥቁር ገበያ ውስጥ መኖር ለምዷል - ገብጋባ ባለሃብቶችና ነጋዴዎች ተጠንቀቍ ነገሩ ዕርምጃ መውሰድ የሚያስገድድ ነው ።
@AshenafiTeshome-nw8lm
@AshenafiTeshome-nw8lm Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@sanitizer5247
@sanitizer5247 Ай бұрын
ዔርሚያስ አመልጋ የጅብ አምበልጋ
@hassenissa8539
@hassenissa8539 Ай бұрын
No it is good idea.
@ahmedhussen6909
@ahmedhussen6909 Ай бұрын
Hello fellow friends Tigray should be wiped out from the face of Ethiopia this corrupt regime
@user-of9yf2wh8n
@user-of9yf2wh8n Ай бұрын
አንተ ብቻ ዘግብ ❤❤❤❤
@user-xh4dp6ij4r
@user-xh4dp6ij4r Ай бұрын
ነጋዴዎችም ተቸግረዋል ! በየቀኑ ወደ ቁልቁል እየተንከባለለ ካለው የብር ዐቅም አንጻር ፡ ለመሸጥም ለመግዛትም ስንት እንደሚያዋጣቸው ዋጋዎችን በምን ሊገምቱት ?
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 Ай бұрын
So sad 😭
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 Ай бұрын
ገበሬው ወጥቶ በሰላም በማያርስበት፣ ነጋዴ ዞሮ መነገድ በማይችልበትና ያለችዋን እየዘረፉ ወደውጪ በሚያሸሹበት ሁኔታ የኢኮኖሚው መውደቅ ምን ያስገርማል? ይሄንን ሃቅ ወጥታችሁ እንደመመስከር ዝም ብላችሁ ዳር ዳር እያላላችሁ በዋትድአፕ ትሸቅላላችሁ።
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru Ай бұрын
የጭካኔ ወሰን አልባነትንማ አውግተን አውግተን ማቆሚያ አጥቷል። ተወስቶ ተወስቶ የማያልቀው የኢትዮጵያ መልካምነትና የዜጎችዋም መልካምነት አብቅቶ ኢትዮጵያ መግደልና መዝረፍ ስራ የሆነባት ግምባር ቀደም አገር ሆናለች ያሳዝናል
@seadferej
@seadferej Ай бұрын
ስለ ግብፅ የተናገርከው ፍፁም ከእውነት የራቀ ነው ! ግብፅ ከ IMF & WORLD BANK የሀገሪቱን ገንዘብ አዳክሙ ሲባል በብላክ ማርኬት 4300 ብር የነበረው መቶ ዶላር በገበያ ይመራ ሲባል 7500 ገባ መንግስቱ ግን አንድም እቃ ላይ አንድ ብር ሳይጨምር ዶላሩንም አውርደውት አሁን ባንክም ብላክም እኩል ነው ።
@user-wz4gt5km7p
@user-wz4gt5km7p Ай бұрын
ለኔ ግን ሚመስለኝ ዝም ቢየ ስገምት ህዋህት 4ተ ኪሎ የሚመለስ ነዉ
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 Ай бұрын
ነጋዴ እግዚአብሔር ይበቀላቸው !!!
@danielneguse3241
@danielneguse3241 Ай бұрын
የኔ ዶላር ጤፍ ነች : ዶላር ገዝቼ አጠራቅሜ እንዲህ አደርጋለሁ አልልም : ጤፍ ግን ጤፍ ግን........
@user-gy4nr8ty3s
@user-gy4nr8ty3s Ай бұрын
Lik ende fasika doro tefinim beamet ande linimegeb new meseretawi sayihon yekintot hon teff
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 Ай бұрын
ኤርሜያስ እኮ የከሰረ እና አጭበርባሪ ኢንቬሰተር ነው እንዴት እንደ አማካሪ ሆኖ እንደ መጣ ገራሚ ሰው ነው 😔 ነው ግርግር ለሌባ ያመቻል ነው ነገሩ 😢😢😢
@abdumnurMnur-wu1hq
@abdumnurMnur-wu1hq Ай бұрын
ሀይ እምዬ እትዮጵያ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ ባለ
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i Ай бұрын
እውነትም ትኩስ ድንች!
@fathiyamd7460
@fathiyamd7460 Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@jonast.4188
@jonast.4188 Ай бұрын
40 ቀናት በሰንሰለት ከግንድ ጋር ታሰራ ከነበረ እንዴት ብላ ነው ቅጠላቅጠል የበላችው ???
@fentayesisay952
@fentayesisay952 Ай бұрын
አየ መርካቶ አንዱን ያበላል አንዱን ቀምቶ::
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 Ай бұрын
360 ዲግሬ እየዞርክ ወሬ እየለቀምክ ቀለም እየቀባህ ዝምብለህ ታሽቃብጣለህ እንጂ ትርፍና ለውጥ የለህም።
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Ай бұрын
ትክክል ነው እነኝህ ገብጋባ ነጋዴዎችን ....? በህግ መፋረድ ያለበት ህዝቡ እራሱ ነው ! ሁለን በአቢቹ ማሳበብ ...? እርባና ቢስነትና , ...? የሚገርም ነገር ነው ::
@surefiel
@surefiel Ай бұрын
እሱ ይሁነን
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 Ай бұрын
ኤርሚያስ የሞራል ውድቀት ውስጥ የባ ሰው ለመንግስት ማሸርገድ የብርሃኑ ተከታይ መሆን ነው 20 ቢሊየን የምፈልገው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ 2ቢልዮ ኤርሚያስን ጠፍቶት አይመስለኝም
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 Ай бұрын
የትግራይ ህዝብ እነዚ የአድዋ ሰበስልጣን ካልጠፉ አያልፍለትም🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-wz4gt5km7p
@user-wz4gt5km7p Ай бұрын
ይልቅን ያንተ ኣገር ጥፋት ብደጅ ነዉ የራስዋ ኣሮባት የሰዉ ታማስላለች
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 Ай бұрын
ወደፊት ስንታገት አጋቾች ራንሰም ወይም ያገቱበትን በዶላር ልንከፍል ነው ማለት ነው?! በቃ አለቀልን ማለትኮ ነው። በብር አልቻል ያሉ በዶላርማ ከዚህ በፊት ያልተሣተፈ ወይም ያልሞከረ ሁላ ዘመተ በሉኛ! ከኔ በስተቀር! የእድሜ ልክ ፍርደኛ በመሆኔ!
@alihusein8220
@alihusein8220 Ай бұрын
ድሮ ድሮ ጋላና ጋሪ ፒያሳ አይገባ ይባል ነበር .. አሁን ደግሞ ከፒያሳ አልፈው 4 ኪሎ ገቡ ህዝቡንም ግራ አጋቡት በኑሮ ውድነት::
@kumelachwenkossa7681
@kumelachwenkossa7681 Ай бұрын
ወሬ
@user-zw7rh4dv4b
@user-zw7rh4dv4b Ай бұрын
ethiopia eko hizbwa mutwe alkoal mn new yeminesaw
@Workiyeworkalem
@Workiyeworkalem Ай бұрын
Yamachuhal ende ye merkato negade edda alebet ende mengistin yetalatin Hager yeerkato negade yishekem alachihusa?? Eji lay yalewin bekinash sheto nege nemin dollar yametawal esua erasun ena lijochunin yabelal yemin ahiyawin ferta dawilawin honesa????
@emebetelfineh1343
@emebetelfineh1343 Ай бұрын
ትግሬ እንኳን አቅምም የላትም። ጋዜጠኛ ስለትግሬ ማውራት ትወዳለህ ልበል?
@user-rp5nt1sq3z
@user-rp5nt1sq3z Ай бұрын
እመኑኝ ከ 14 ወር ቡሀላ 1 የአሜሪካን ዶላ 1270 የኢትዮጲያ ብር ይመነዘራል
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Ай бұрын
ቀልደኛ ቢጤ ነህ ወይም ነሽ እስከ 14 ወር እሄ መንግስትም ሆነ የዶላር ግብይት በአለም ላይ አይኖርም
@NejuHomeCookingTube-j1j
@NejuHomeCookingTube-j1j Ай бұрын
በዛህ ከቀጠለ ከባድ ነው…..
@neba1034
@neba1034 Ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰
@marscafe8661
@marscafe8661 Ай бұрын
ኤርሚያስ አመልጋ በጠጥ የሆነ ሰው መሆኑ አሁን ታወቀ😎😎😊
@Elsaayenew
@Elsaayenew Ай бұрын
የሁዱን እረስትህው ነው
@abrahamkidane1771
@abrahamkidane1771 Ай бұрын
ወጣቱ ኢትዪኦፒኣዊ፡ጌታቸው፡ረዳ፡የ'አነ፡ ኣያ ጅቦ፡ደብረጽዪኦን፡መንጋ፡ ጌታ፡፡
@HikelTech
@HikelTech Ай бұрын
😂😂
@ahmedylmer
@ahmedylmer Ай бұрын
😂😂😂አድስ ነገር ስናገኝ ሁሉንም የምንረሳው ነገር እኮነው እኔ የሚገርመኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ሾርት ሚሞሪ ነው ያለው አብይ እውነቱን ነው😂😂
@user-ji1xs3fl1x
@user-ji1xs3fl1x Ай бұрын
😂😂😂
@ghmajk23
@ghmajk23 Ай бұрын
የሚያከማቹበት መጋዘን አይታወቅም እንዴ ?
@user-vz4ld4hk1w
@user-vz4ld4hk1w Ай бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ ፈሪ ነዉ ናይጀሪያና ኬኒያ ጀግና ሕዝብ አሏት
@user-uv5kp4zy4z
@user-uv5kp4zy4z Ай бұрын
ይሄ ልጂ ዘፋኚ ነበር እደ
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm Ай бұрын
ح
@B2D3
@B2D3 Ай бұрын
እንደ ሴት አሽሙር ትወዳለህ ግን አንተ እንደዚህ አይነት እስኩፒኒ ጋዜጠኛ በጣም ያስጠላል ተስተካከል መንደሬ አትሁን
@jimihune9650
@jimihune9650 Ай бұрын
እውነትና መድሀኒት ይመራል ግን ፈውስ ሰለሆነ ተጋተው.
@felekewolde3824
@felekewolde3824 Ай бұрын
ይህን ሰውዬ አታሳየን🤮
@kenenikeneni8882
@kenenikeneni8882 Ай бұрын
Dolari wataa hundaa akkaa daganuu nuu tasisee torbee kanaa 🤣
@heno7909
@heno7909 Ай бұрын
አህያዉን ፈርቶ አለ ። የመርካቶም ነጋዴ እኮ ህዝብ ነዉ ፡ ምን በወጣዉ የመንግስትን እዳ ይከፍላል ፡
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm Ай бұрын
ع
@abdibrownelief2862
@abdibrownelief2862 Ай бұрын
Ante kufu KZbin
@abutube6506
@abutube6506 Ай бұрын
ፈታደይሊዎች የትግራይ ያልሆነን የማደናገሪያ ካርታ ለምን ተጠቀማችሁ?? እጃችሁን ስብስቡ
@konjosara5547
@konjosara5547 Ай бұрын
​the land is for god poeple can shear and live together without ethnicity look big country india more than 200 ethniciti live together RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir during meles government very good economy 1 dollar 20 birr everything sheaper 1birr u can take bus buy bread
@birukgetachew8678
@birukgetachew8678 Ай бұрын
ችችጽጅቭችይድ
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw Ай бұрын
የውሻ ልጅ ነህ ! ለቅፈላህ ብለህ የአገሪቱ ሰላም እንደደፈረስ እና አገሪቱ እንዲፈርስ ትመኛለህልን? አናትህ ይፍረስ!
@hajarhaj5245
@hajarhaj5245 Ай бұрын
ተረተረት አዝማሬ በጣምትደብራለህ
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
የአብይ ድራማ ነው የራሱ ሸኔ የራሱ ፋኖ የራሱ ወያኔ የራሱ ሽማግሌም የራሱ አጋች ገዳይ ዘራፊ አፍራሽ ቤት አቃጣይ አለው በወያኔ ጦርነት ጊዜ የትግራይን መሪዉችን የኢትዮዺያ ህዝብን ያጃጃለበት ሽምግልና ሽማግሌ የተባሉትን እንኮን አታለላቸው የሱዳኑን መሪ አልቡራሀንን ጦርነቱ ከመጀመሩ ከ8 ወር በፊት አንደኛ ከትግራይ ጋር ከዛ ከአማራ ጋር ቀጥዬ ከኤርትራ ጋር ልዋጋ ነው እኔ የጎደርን መሬት እሰጥሀለው አንተ ደሞ በምላሹ አማራን ትግሬን ኤርትራን በስደት እዳይመጡ ያዝልኝ ግደልልኝ ህፃናት ወጣት ሽማግሌ እዳትል ብሎ ተስማምቶ አአ የሚክል መሬት ሰቶታል እንግዲ ከዛ ነው ሽማግሌ ሰሜን እዝ እያለ ድራማ የጀመረው እየቀረፀ አለምንም የኢትዮዺን ህዝብን ያጃጃለው ከዛ በፊት የትግራይን ህዝብን ለማስቆጣት ያላደረገው ጥረት የለም አንዴ መንገድ ሲዘጋ ሲያዘጋ አንዴ ከስራ ሲያባርር ወዘተ አሁን ድራማውን በአማራ ቀጥሏል ከዛ በዙር ኤርትራ ደቡብ ኦሮሞ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮዺያ ቢጠፋ ችግር የለበትም
@EsromApps
@EsromApps Ай бұрын
ሰላም ሁላችሁም ስሜ ኤስሮም ልደቱ ይባላል የ10 አመት ልጅ ነኝ። ጀማሪ ዩቱበር ነኝ please 500 አስገቡኝ።
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 849 М.
Ethiopia - ቱርክ ጠቅላዩን ወጥራ ይዛለች!
10:24
Ethiopia - ሥለ ግብፅ ወረራ የተነገረው
8:27
Feta Daily
Рет қаралды 55 М.