KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የኮበለሉት ወታደሮች፤ ባለሀብቱን ''የገደሉት'' ሰዎች፤ የወልቃይቱ ኮማንድ ፖስት ግምገማ፤ ስለአክሱም ሙስሊሞች ሰልፍ፤ ለብልጽግና የቀረበው ቅድመ ሁኔታ|EF
18:42
Ethiopia - ከኤርትራ ጋር ድርድር ተጀመረ፣ የአዲስ አበባው ሚስጥራዊ ንግግር፣ የዛሬው አስገራሚ የሹመት ውሎ፣ የአማራ ክልሉ አስደንጋጭ መረጃ
18:27
МАҒАН НАЗАР АУДАРЛАР | bayGUYS | 26 шығарылым
27:49
Обзор матча Казахстан - Дания 3:2. Отборочный турнир ЕURO-2024
17:28
Warning ⚠️ | GARTEN OF BANBAN OPEN DOOR | GH'S ANIMATION
0:11
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
Ethiopia - መንግስት ከባድ ጭንቅ ውስጥ ገብቷል!፣ ልደቱ እንለይ አለ፣ ‹‹ህይወቴ የመከራ ነው›› ዶ/ር ቴዎድሮስ፣ አደገኛ ወንጀል እየተፈጸመ ነው
Рет қаралды 141,034
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 942 М.
Feta Daily News
Күн бұрын
Пікірлер: 226
@SayedAhmada-p9j
Жыл бұрын
ድልለጀግናውአማራፋኖ❤❤❤❤❤❤
@Zinabu-xo9cq
Жыл бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤ ህዝብ እምቢ ካለ በጉልበት መግዛት አይቻልም ፋኖ ያሸንፋል
@emiyeee1490
Жыл бұрын
ድል ብሶት ለወለደው የተጨቆነው ህዝብ ልጅ ፋኖ💪 እውነት ያሸንፋል💪💚💛❤️ልደቱ❤️❤️❤️❤️❤️
@esimaeliesimaeli8163
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ❤❤❤
@rorororo7967
Жыл бұрын
ልደቱ አያለው አንተ በምን አፍህ ታወራለህ ???
@rahmaha
Жыл бұрын
ይህ ጨቅላ የሆነሰዉየ ስልጣኑኑን ለህዝብ ያስረክብ አለበለዚያ አገሪቱን የባስ መቀመቅ ነዉ የሚከታት አላህ የኑጡሀን ደም ጎርፍ ሁኖ ይዉሰዲህ ይህ እባብዘረኛ
@محمد-د7د6ض
Жыл бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@Mahifkr661
Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ሰላሙን አምጣልን 😢😢
@ስለዲይንዩቲዩብ
Жыл бұрын
የመጀመሪያ ነኝ ድል ለፋኖ በሉ😅
@yohanishabite
Жыл бұрын
❤❤❤ለተገፋው አማራ ፋኖ አሸናፍነት የአማራ ህዝብ ልተባበር ይገባል❤❤❤❤❤❤
@fatumabeshir5944
Жыл бұрын
ድል ለፋኖኖ ሰላም ለአማራ ህዝብ ሰላም ለኢትዮጵያ እዉነት ያሸንፋል
@stihan58
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ
@HawaAli-t1b
Жыл бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ 💚💛❤️🥰💪💪💪💪✊✊✊✊✊🍾🍾🍾🍾🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hdjhdk
Жыл бұрын
ትግላችን ይቀጥላል ድል ለፋኖ ድል ለአማራ
@mareyarsema6470
Жыл бұрын
ያረቢ ይሄን እገረ ደረቅ ሰውዬ ከሀገራችን ነቅለህ አንሳልን አበሳውን አሳየው ወገኔን😢😢
@mawaysh
Жыл бұрын
ድል ለተገፋው አማራ ድል ኢትዮጵያን ለሚል ኢትዮጵያዊ ሁሉ💚💛❤💪💪💪
@masetewal6914
Жыл бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ ❤️❤️❤️❤️እማማ ኢትዮጵያ ፈጣሪ በፋኖ በኩል ይታደግሽ 🙏
@aduadu9102
Жыл бұрын
ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ 💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪
@lalbtubebtube4393
Жыл бұрын
ሁሌ የምሰማው ጆሮ ጭው የሚያደርግ ዜና ነው። የዚች ሀገር ነገር ትክት ብሎኛል😢
@ZamZam-pg8qb
Жыл бұрын
በጣም
@ሀሚድሙሳ
Жыл бұрын
አገር ውስጥ ባየሽ እንደት እንደገለማን
@hekmahekmmma9538
Жыл бұрын
ድልተገፋው የአማራ ወገኔ ድል ለፋኖ❤
@አማራዬ-ኀ4ዐ
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ💚💛❤🐯🐯👑ፋኖ ያሸንፋል በልፅግና ኦሮሞ ወደመቃብር👹👹👹👹
@ababachab9995
Жыл бұрын
ጥይት እየገዛ ሰዉ ከሚያስገድል ጥቅም ላይ ቢያዉለዉ የት በደረስን🥺😥
@tsion5088
Жыл бұрын
አፄ ጏይለሥላሴ አርቆ አሳቢ ባለመሆናቸው ሰትሉ አታፍሩም ከሀዲዎች የጃንሆይን ሰም በክፉ አታንሱ ይልቅ ይቅር በሉን ብትሉ ይሻላል 👑 💚💛❤ 🙏
@doit-o2c
Жыл бұрын
የሸቀጥ ዋጋ መጨመር የሚሊየኖች ሞት የህዝቡ ሰላም ማጣት የሚሊየኖች መፈናቀል ጉዳዩ አይደለም አብይ የሚያሳስበው እንዴት እርዳታ ወይንም ብድር አግኝቼ መሳሪያ ገዝቼ ስልጣኔን ላስጠብቅ ነው ፍላጎቱ ድል ለፋኖ ከጉራጌ❤❤❤
@ayshaalshamsi3283
Жыл бұрын
ማርይምን ስልጣኖን ለፋኖ ይስረክብ እስካሆን አምስ አመት ማት መፈናቀል አሆን ደግማ ወደብ አማራው አምስት አመት እደበግ ተጨፈጨፈ በቃ ልቀቅ
@habibaabrahim1818
Жыл бұрын
ፍትህ፣፣ለእናቶች፣፣፣በቃጦርነት፣፣
@ፍቅርእስከመቃብር-ለ2ለ
Жыл бұрын
ልደቱ እኮ አይናገር እንቅጮን ነው እሚናገረው ምርጥ ፓለቲከኛ ነው❤❤❤❤
@teka1528
Жыл бұрын
Neftegna new WOYS , JEWISA, YEJEWISA DEGAFI , TSEFEGNA!!
@FaFa-fy8pi
Жыл бұрын
ድል ለአምሃራ ሕዝብ ፋኖ ❤️❤️❤️💪💪ፋኖ ያሸንፋል ❤️❤️💪💪
@Sarah-kg6mb
Жыл бұрын
ልደቱ ክደቱ አንሰማህም ድል ለፋኖ
@TM-jw7bc
Жыл бұрын
መስሚያ ጀሮ ሰኖርህ ነው እርሱን የምሰማው ይህ ደግም ለድህ ያለ በሳል ሀሳብ አቅምህ የማይመጥን መሆኑን ነው ።
@ዳሞት
Жыл бұрын
ሲጀመር ልደቱን ጠልተህ ድል ለፋኖ ማለት አትችልም ፋኖ የሚዋደቀው በኢትዮጵያ እንደ ልደቱ አይነት ሰው ወደ ስልጣን ለማምጣት ነው ከዛ የዘለለ አላማ የለውም ካለውም በቅርብ ያስተካክላል።
@mohammedhassen3378
Жыл бұрын
ባልተማሩት ተገንብታ በተማሩት የምትሰቃይ ሀገር አለችን ኢትዮጵያ (ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ)
@sishaia6875
Жыл бұрын
ትክክል😢😢😢😢
@tg-hf2zk
Жыл бұрын
ከሁሉም ሰላም ይበልጣል እግዚአብሔር ሆይ ሰላም ስጠን😢
@ሱሱ-ሰ7ደ
Жыл бұрын
ያረቢ መቼ ነው ግን የሚያበቃው ጦርነቱ ግን 😢
@hayatyessuf3815
Жыл бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤
@davidson5423
Жыл бұрын
💚💚💛💛❤❤💪💪FANO FANO
@rukiyadawood6999
Жыл бұрын
ይህ ዱንዙዝ መንግስት አላህ ያንሳህ😢ሀገራችን በጦርነት አራቆታት 😢
@መድናወለየዋ-ረ1ዘ
Жыл бұрын
ፍትህለአማርክልል
@ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ
Жыл бұрын
ድል ለማራ ህዝብ ሽፈት ለፋሽስቱ አብይ ይሁን
@Amber1919
Жыл бұрын
🇪🇷🐪❤️ኢትዮጵያ መቼ ነ🇪🇷🐪❤️ው የባሕር በር የነበረችው በተለይ ኤርትራን መቼ ነው ያስተዳደረችው ልደቱ አያሌው መቼ ነው ኢትዮጵያ ለዘመናት የባሕር በር ባለቤት የነበረችው እስኪ ዘርዘር አድርገህ አስረዳን። በአሜሪካ ፍርደ ገምድል ውሳኔ በአጼ ሃይለስላሴ ተንኮል በፈረንጅ አቆጣጠር ከ1961-1991 ብቻ ኤርትራን በሃይል ያስተዳደረችው ይህን የሚቃወም ካለ ኮሜንት ላይ ጻፉ ። 🇪🇷🐪❤️
@sarajoh313
Жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤🙏🙏
@songohan7170
Жыл бұрын
እውነት ነው ሌላው ሁሉ ውሽት ነው ውሽት የኢትዮጵዊያን ኢሊት መገለጫ ከሗነ ውሏ አድሮዋል ::
@leyuamanuelleyu3723
Жыл бұрын
ልደቱ አርፈህ ተቀመጥ አብሶ በፋኖ ጉዳይ!!!!
@netsereabmengifteab741
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፈታችን
@ישונזגטהון
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ለአይበገሬው የአማራ ህዝብ ይሁንልን❤❤❤❤🎉 ሞት ለአብይ እና አሽከሮቹ።
@AnnoyedBird-bu1xj
Жыл бұрын
ልደቱ ❤
@tesfaneshmamo5599
Жыл бұрын
ከጭንቅ አያውጣው አሁንም የኔ መድሀኒያለም
@songohan7170
Жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን አሁን እንደዚ ውጥንቅጡ ውስጥ ባሉበት ከ ኤርትራውያን ወንድም እህት ሀገር ህዝብ መንግሥት ጋራ ስጣ ገባ መግባት ያስፈልግ ነበር ? በፍጽም አያስፈልግም ኤርትራውያን ተላላኪ ስራ አስፈጻሚው ወያኔ ኢትዮጵያን ሊያፈራርስ ደፋ ቀና ሲል ይሄ እማ እኛ እያለን በፍጹም አይሗንም ብለው ኢትዮጵያን የታደጉ ወንድም ህዝብ ናቸው :: አሁን ማን ይታደግ ማን ይድረስልን ? መጀመሪያ ነበር መጥኖ መደቋስ አሁን ምና ያደረጋል ድስት ጥዷ ማልቀስ :: 👈🏻🇪🇷✔️
@aregafente8702
Жыл бұрын
ገና ብዙ ይሰማል
@michaeladugna7251
Жыл бұрын
ተቋጭቱዋል በሰላም ድሬዳዋ ሁሌም ሰላም ነች
@HabasiKarima-b8n
Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
@Fikru1948
Жыл бұрын
🇪🇹✌️ HIZBAWI GINBAR AMHARA- FANO ✌️🇪🇹 🇪🇹✌️🇮🇱✌️🇪🇷
@be-liever
Жыл бұрын
ዘረኛው ግንባር አማራ ፋኖ ነው ትክክለኛ ማንነቱ 😂😂😂ኢትዮጵያ አትፈርስም።
@Fikru1948
Жыл бұрын
@@be-liever ❗️The 16th Century invasions of OROMMUMA lead by Jula Jella 🛑
@Fikru1948
Жыл бұрын
@@be-liever ✌️🇪🇹 Jula's Serawit resisted the fight against their strong , heroic brother inarms Amhara FANOS ✌️🇪🇹
@be-liever
Жыл бұрын
@@Fikru1948 your bluffing 😂🤣🤣 ain't U🤔
@Fikru1948
Жыл бұрын
@@be-liever They are barbaric 🐖
@BeleteMuleta-sb2xs
Жыл бұрын
ልደቱ ጎበዝ ፖለቲከኛ ነው ግን አቆም የለውም
@tadelebayisa4326
Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ሃገራችን ሰላም አድርግ ቤተ በቤ ተዕምነት ፈርሶ ሆቴል መገንባት ማለት ምን ማለት ነው ??
@antenhmola
Жыл бұрын
ሀርፍ
@almazderirsa6851
Жыл бұрын
መድሐኒያለም ከነዘርማንዘርህከጭንቀትአያውጣህጨአብይ ምንምጭንቀትየለበትምበትክክልስራውንእየሰራነውሐመሸቀጥብለህአርስትሰጠኸውከመንጫጫትበምርጫእዲመጡምከር
@tegestherrmann4029
Жыл бұрын
Amhara Pray and thank GOD for victory. May the Almighty GOD bring peace and protect you. Thank GOD sending FANO to help the Amhara.
@ድንግልአማላጄድንግልአማሌ
Жыл бұрын
ድል ለፍኖ ልደቱ ጀግና ነህ አቢይ ሠላም ነው እያሣጣን ያለው ትክክል ጉራባት ለቺግር ደራሽ እያሣጣን ነው ያለን፡፡❤❤❤
@AaaaAaaa-ee8gy
Жыл бұрын
አጀንዳ ማስቀየሪያ ነው፣የእጻናት ደም፣የናቶች መፈናቀል፣የአባቶች ስቃይ፣አላስጨነቀንም ያስጨነቀን ሌላ፣ሌላ፣ሌላ፣ሌላ
@Simen1221
Жыл бұрын
ልደቱ ገራሚ ሰው ነው ግን ምን ዋጋ አለው
@sishaia6875
Жыл бұрын
አረ ፍትህ ስጠን የድግልማርያምልጅ😢 ዛሬ ራያቆቦ ጮው በሪ እና ከቆቦ በላይ ጦርኖት ሃይላን መከላከያ ለንፁሃን ጨረሱ 😢😢😢
@am-tv4xp
Жыл бұрын
Thank u
@Fikru1948
Жыл бұрын
🇪🇹✌️ FETA DAILY ✌️🇪🇹
@kidanehailemariam8928
Жыл бұрын
እስቲ የሚሰራውንም ለማትና ተስፋችንንም አውሩ ጨለምተኛ።
@salamkwt7661
Жыл бұрын
የምን ልማት ነው የጎመን ልማት ነው 😂😂😂😂
@TM-jw7bc
Жыл бұрын
ሰው መግደል አገር ማጥፋት ከነ ለአንተ ለምቶልሀል ።
@x87u12
Жыл бұрын
ONE LOVE 🇪🇬🇪🇷😁👈🏾
@argawbelay7938
Жыл бұрын
እነሆ ልደቱ ሁሌም ሚዛናዊ ሐሳብ ነበረው/ነውም።
@eliafa9654
Жыл бұрын
እንዲያለ ዲያብሎስ ገጠመን እጂ አገሪቷ ያለመሪ ህዝቦቿ ተስማምተው መኖር ሚችሉ ነበሩ
@ابراهيم-و8ب1ن
Жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ
@fatiya8477
Жыл бұрын
ፈታ ዲላይ🎉🎉
@yalembeza3163
Жыл бұрын
ልደቱ ምነው ባታቀርቡት ። ከሐዲዲዲዲ ነው። በ1997 ህዝብ የካደደደደደ ካዲ ። አለማፈሩ።
@hekmahekmmma9538
Жыл бұрын
ልደቱ💚👌
@alemgebrekidan8104
Жыл бұрын
💪💪💪
@teshomegetachew2001
Жыл бұрын
የደረሰውን እህል በጦር መሳሪያ የሚያጋይ አደገኛ ቡድንን ሀላፊነት እንደሚሰማው መንግስት ቆጥሮ ትንታኔ መስጠት በራሱ ጤናማ አመለካከት አይመስለኝም። ድል ለፋኖ
@WaseAbu
Жыл бұрын
Selam.lehager
@nebatube3260
Жыл бұрын
ልደቱ እና ክደቱ
@Stpg-fx5ug
Жыл бұрын
ላይክም ሼርም እናረጋለን ፈትሽ
@SamA-wk2jq
Жыл бұрын
ሠላም ፈታ
@awelali3658
Жыл бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏
@zamsalh2724
Жыл бұрын
🖐️🖐️🖐️🖐️
@tamiratawolidiris-ej3zr
Жыл бұрын
Exact sure line polotician man.
@bekeleendalew6317
Жыл бұрын
I pray for the day when the SM comes up with facts.
@Godblessusa7
Жыл бұрын
ፈታ ወደ ፋና ተቀየረ አይ ጊዜ
@samirakader1084
Жыл бұрын
አቦ ከጭንቅ አትውጣ ሁሌም እሮሮ ነው የምታወራው ከንቱ ነቃፊ 😣
@AdenchAbeba
Жыл бұрын
ፕሮፋይል ያደረግሽውን ጠይቂው ደመ ጠጩን መንግስትሽን😢
@ጊዮንዩቲዩብ
Жыл бұрын
አደራሽ ነው ማን ነው ቤተክርስቲያን ያደረገው
@ayshayesuf764
Жыл бұрын
አብይ ሰሜኑን ማድቀቅ ነዉ አላመዉ
@brhaneslasse
Жыл бұрын
ወንድሜ! አንተ ራስህ ለምንድን ነው "መንግሥት" እያልክ የምትዘግበው? የሌለንን?
@መድናወለየዋ-ረ1ዘ
Жыл бұрын
ኧረአፈርይግባአብይ
@fatumabeshir5944
Жыл бұрын
ባልተማሩት ተገንብታ በተማሩት የምትሰቃይ ሀገር አለችን እሷም ኢትዮጵያ ማዳበሪያ መቸ ለህብረተሰቡ ደረሰ እና ! ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ናፈቀኝ ያረብ ቤተመንግሥት እየገነቡ ህዝብ ማሰቃየት ምን ማለት ? በዉጭ ያለነዉ በባንክ አንልክም
@ebrahimtemam-jg3kn
Жыл бұрын
አቶልደቱን ጁንታው ስትሉ አልነበረም
@Fikru1948
Жыл бұрын
Junta iko Tigre nw. Lidetu Amharay nw.
@mukulshardar8200
Жыл бұрын
ፈጣሪህን የምትፈራ ከሆነ በዩቱዩብህ ላይ ከሀዲውን ልደቱን አታቅርብብን አሁን ወድየት ጠጋጠጋ ነው እዛው ወያኔ ጋር እንደለመደው ይግጠም ፋኖ እንደልደቱ በደም የተጨማለቀ ሰው አያስጠጋም
@bizunishtasfay761
Жыл бұрын
😂😂😂😂ልደቱ የማትቃወመው ምን አለ አወራክ አላወራክ ምንም ፋይዳ የለውም ጥገኝነትህን አጠናክር ዝም ብለክ😂😂😂😂😂😊
@እግዚአብሔርምንይሳንሐል
Жыл бұрын
ዜጎቹ እየተራቡ ዜጎችን ለመግደል ያለውን ምንዛሬ የጦር መሳሪያ እየገዛ የሚያስባ መንግስት በአለም የለም።
@tesfayemengesha7387
Жыл бұрын
Eyuoachew ende begoch tesebsbo afachew aykeftum esu sayut yeshkotekutalu. Miyasazen ye hezbun woklo men endemiyakeblu ayawkum yemeretachewm ayteykachewum betam betam yasaznal.
@Habeeba-hm9hh
Жыл бұрын
ክደቱ እድሜልክህን ሰተቃውምና ሰተነቀፈ እድሜውን አገባደደ በምንም ዓይነት የኢትዮጵያን ለውጥ በፈፀም የማተመኝ ግራህ የገባህው ሰው
@sameiraf2450
Жыл бұрын
ጦረነት ይቁም ንፁሀን አይሐቅ😢
@አቤኔዘር-ጘ1ከ
Жыл бұрын
ልደቱ በስደት አሜሪካ የሚኖር የሚለዉ ስህተት ነዉ ለህክምና መሔድ ከስደት ጋ ምን ያመሳስለዋል ?
@stihan58
Жыл бұрын
ልደቱ የተባለ በሽተኛ መጽዳት ያለባቸው
@MaryamGhosheh
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@አይሻሙሀመዲ-ቀ1ኸ
Жыл бұрын
ዲልለመከላከያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰
@amareshasmerom7487
Жыл бұрын
Koy enata lamyn atitwni bihar toooooo Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 dome Eritrea Ethiopian hina atkim
@Fastzzshorts
Жыл бұрын
ቴሌግራም ላይ ነው የተላለፈው
@teka1528
Жыл бұрын
FETNA KEBETHE AYWUTA, ANTE YEWUSHA LIJ!
@fff-wx1jn
Жыл бұрын
ልደቱ እመጣለው ብላ በዚያው ቀረች ምነው😂 ቁጭ ብሎ ማውራት ቀላል ነው እንደ አብይ መስራት ነው ሀገር የሚለውጠው።።።
@keftam
Жыл бұрын
ልደቱ ከንቱ ዛሬ በነፃነት ሳንሸማቀቅ ስለወደብ ጉዳይ እንወያይበት ተባለ እንጂ ምን ኪዚህ ያለፈ ነገር ዛሬ እናድርግ ተባለ? ሰዎች ጆሮአቸው የሚሰማው እንዴት አድርጎ እያጣመመ ነው?
@geremewggiorgistiba9994
Жыл бұрын
ልደቱ ስደተኛ አይደለም። እኔ የማውቀው እሥር ቤት ሆኖ በጠና በመታመሙ የውጭ ሕክምና ተፈቅዶለት በፍ/ቤት ትዕዛዝ ይህንን መብቱን ያስከበረ ሲሆን ለመመላለስ ሁኔታዎች ስለማይፈቅዱ ለጤንነቱ ሲባል በአሜሪካ እንደሚኖር ነው። ይህን ሰው አትግፉት።
@زينبمحمد-ن2ح
Жыл бұрын
👍ልጀቱ የዘረኞች መዳኔት በእውቀት የሚራመድ ግን ኢቶቢያ እውቀት ያላቸውን አባራ በመሀይሞች ባባ ገነኖች ትመራ ጀመር
@tamiratawolidiris-ej3zr
Жыл бұрын
Class work or home work is the first for the students . season by Reason !
18:42
የኮበለሉት ወታደሮች፤ ባለሀብቱን ''የገደሉት'' ሰዎች፤ የወልቃይቱ ኮማንድ ፖስት ግምገማ፤ ስለአክሱም ሙስሊሞች ሰልፍ፤ ለብልጽግና የቀረበው ቅድመ ሁኔታ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 77 М.
18:27
Ethiopia - ከኤርትራ ጋር ድርድር ተጀመረ፣ የአዲስ አበባው ሚስጥራዊ ንግግር፣ የዛሬው አስገራሚ የሹመት ውሎ፣ የአማራ ክልሉ አስደንጋጭ መረጃ
Feta Daily News
Рет қаралды 97 М.
27:49
МАҒАН НАЗАР АУДАРЛАР | bayGUYS | 26 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 1,2 МЛН
17:28
Обзор матча Казахстан - Дания 3:2. Отборочный турнир ЕURO-2024
QAZSPORT TV / ҚАЗСПОРТ TV
Рет қаралды 880 М.
0:11
Warning ⚠️ | GARTEN OF BANBAN OPEN DOOR | GH'S ANIMATION
GH'S
Рет қаралды 9 МЛН
0:59
Какой я клей? | CLEX #shorts
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
1:13:44
የእነ ብርሃኑ ጁላ የቀጠሮ ዘመቻ ዐቢይ፣ ኤምሬትስና አሜሪካ
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 47 М.
17:58
Ethiopia - የጎጃሙ የጥምቀት ውጊያ፣ ‹‹እዕምሮየ ረፍት አጥቷል›› አቡነማትያስ፣ ‹‹የዋጋ ጭማሪ ይደረግ›› IMF፣ ሶማሊያና ኬኒያ ተጋጩ
Feta Daily News
Рет қаралды 87 М.
25:34
Jan 21,2025-ወደባዊት ከተማ ባጽዕ | ዝሕጉስ ዜና | ነጽር ካብ ጥሕሎ ናብ ክትፎ ኣዲስ ኣበባ |
Solo Media
Рет қаралды 3,7 М.
❗️❗️ቀጥታ ሥርጭት❗️❗መገናኛ እግዚአብሔር አብ ምን ተፈጠረ ተናፋቂዋ የመጨረሻ ቀን ጥር 13/2017 @Epiphany Ethiopia @Timket
Mequamiya Media - መቋሚያ ሚዲያ
Рет қаралды 177
10:56
Ethiopia - ከሰሞኑ የሚጠበቀው ድርድር! | አሜሪካ የአማራው ጦርነት አስፈርቷታል!
Feta Daily
Рет қаралды 86 М.
30:27
Это СЛУЧИЛОСЬ ПРЯМО СЕЙЧАС ⚡ ВАЖНОЕ заявление ТРАМПА | ШУХЕР В КРЫМУ - найден секретный объект
Телеканал ICTV
Рет қаралды 120 М.
16:09
Ethiopia - የአሜሪካ አስደንጋጭ ደብዳቤ | ፋኖ ስለ ኤርትራ ድጋፍ | የህወሓት አነጋጋሪ መግለጫ | ዶላር ጨመረ |በጥምቀት አከባበር የፖሊስ ማሳሰቢያ
Feta Daily News
Рет қаралды 125 М.
ከቼሎባ ጋር የተመለሰው ድል | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Mensur Abdulkeni Official
Рет қаралды 775
18:47
Ethiopia - የወሎው እጅግ አሳዛኝ ክስተት፣ እርቃናቸውን የታገቱት፣ የጅቦች ጥቃት፣ ትራምፕና ፑቲን ሊገናኙ ነው፣ የተገደለውወታደር፣ የሀዘን መግለጫ ተሰጠ
Feta Daily News
Рет қаралды 88 М.
17:19
Ethiopia - ኤርትራ ተጠይቃ መልስ ከለከለች | ግብጽ ባልታሰበ አቅጣጫ መጣች | በባህርዳር ከፍተኛ አመራር ተገደ*ሉ | የመቀሌው ሰልፍ የመጨረሻ ቀን
Feta Daily News
Рет қаралды 72 М.
27:49
МАҒАН НАЗАР АУДАРЛАР | bayGUYS | 26 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 1,2 МЛН