#Ethiopia

  Рет қаралды 54,487

Seadi stars

Seadi stars

Күн бұрын

Пікірлер: 122
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ 2 жыл бұрын
አይዋ ሀሪፍነው ነገር ግን ኦርጅናሉን ግዙ ደመቅ ያለውን ሎኑ ፋትህ የሆነው ኦርጅናል አይደለም ስትታጠቡት አይለቅም
@mesiwolloyewa6772
@mesiwolloyewa6772 2 жыл бұрын
እውነት አው
@kingphone7156
@kingphone7156 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹❤❤👍🏻👍🏻👍🏻
@selam57364
@selam57364 Жыл бұрын
ስምኝ ማ እንደዚ ነው ብየ አሜጥሉኝ ብየ ገዝቼ አንደኛ መክደኑ ፅሁፍ የለው ሁለተኛ ደግሞ ሽታ አለው ኦርጅናል አይደለም ማለት ነው
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ح7ح
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ح7ح 4 жыл бұрын
ዳክስ ቅባት ለሃበሻ ፀጉር ተስማሚ ነው በተለይ ለከርዳዳ ፀጉር 8 አመት ሙሉ እምጠቀመው ዳክስ ነው ለመበጣጠሱ ግን ዋናው የሻርፕ አጠቃቀማችን ነው ሙቀቱ ጋር ይበጣጠሳል እኔ የፊት ፀጉሬ እየሸሸ ነው መፍትሄ ካለሽ ሰአዲ መላ በይኝ
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ح7ح
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ح7ح 4 жыл бұрын
ጥቁር አዝሙድ ያልሽውን ንገሪኝ አጠቃቀሙን የዋትስ አፕ ሊንክሽ የት አለ
@ሶፊያኡምሰለሀድን
@ሶፊያኡምሰለሀድን 4 жыл бұрын
ካስተር ኦይል አሪፍ ነዉ
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ح7ح
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ح7ح 4 жыл бұрын
@@ሶፊያኡምሰለሀድን ተቀብቶ መታጠብ ነው ወይንስ እንደ ቅባት ሳይታጠቡ መቀመጥ ይችላል
@ሶፊያኡምሰለሀድን
@ሶፊያኡምሰለሀድን 4 жыл бұрын
@@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ح7ح ካስተር ኦይል ወፍራም ስለሆነ በጣም በትንሹ እያደረግሽ የግንባርሽን ፀጉር ቀቢዉ ሁሉንም ከፈለግሽ አጠቃላይ ቆዳሽን በስሱ እየቀባሽ ማሳጅ አርጊዉ ለዉጥ አይቼበታለሁ እኔ ግን አልታጠብም ለሱ ብየ መታጠብ ሲኖርብኝ ካልሆነ ችግር የለዉም ቢያንስ በሳምን ሶስት አራት ጊዜ ተጠቀሚዉ በበለጠ ቪድዮ አለ ዩቱብ ላይ ተመልከቺ
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ح7ح
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ح7ح 4 жыл бұрын
@@ሶፊያኡምሰለሀድን በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
@alam-w3f
@alam-w3f 7 ай бұрын
ጥሩነውተጠቀሙት
@amenamen254
@amenamen254 2 жыл бұрын
አጠቃቀሙን ንገረኝ ታጠብ ነው የሚቀባዉወይስ ተቀብቼዬ ልታጠብ በእናትሽ ንገርኝ
@selam57364
@selam57364 Жыл бұрын
እህቴ እንየ ገዝቼ መክደኑ ፅሁፍ የለውም የንየ ምንድነው
@ZebanoworetaweeGutu
@ZebanoworetaweeGutu 10 ай бұрын
ወርጅናሉስ እደት እናለየው
@GhgdGgf
@GhgdGgf Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@zemzemmohammed8156
@zemzemmohammed8156 9 ай бұрын
Ineem igazawi alahuu
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰአዲየ
@yemayafakineg9891
@yemayafakineg9891 3 жыл бұрын
ሽተው እዴት ነው ?
@seadistars6502
@seadistars6502 2 жыл бұрын
ሺታ የለውም
@tarikmezgebu-id9vb
@tarikmezgebu-id9vb Жыл бұрын
​@@seadistars6502 አረ በጣም ነው ሽታ ያለው😊
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Жыл бұрын
አጠቃቀሙ እንዴት ነው ንገሪነ
@አቡሙሀመድ-ጨ4ሰ
@አቡሙሀመድ-ጨ4ሰ 3 жыл бұрын
ََእኔ እጠቀመዋለሁ ያሳድጋል ግን ፀጉር ያሳሳል ይነቃቅላል ጡሩ ነገር ያየሁበት ለከርዳዳ ፀጉር ያለደልሳል ለእህቴ ከርዳዳ እናብዙ በዛ ላይ እረዥም ስለሆነ ለማበጠር ጠቅሟታል
@abarra6907
@abarra6907 Жыл бұрын
እኔ ፀጉሬ አለቀ ሳበጥረው እዳለነው የሚረግፍ ሳጠናበት ሃኪቤት ሄደኪ የሆነሻቦ በሳምት ሁትግዜ እታጠብ አዘዘኝ መፍቲሄየለው አሁንጪሺ አለቀ በለፍ ልላጨው ወትሮም አላማረበት ብዬ ከዛ ተውኩት
@ዙፋን-ዸ6ፐ
@ዙፋን-ዸ6ፐ Жыл бұрын
ለለስለሳ ፀጉር አይሆንም ማለትነው???
@ሰዓዲ
@ሰዓዲ Жыл бұрын
አጠቃቀምን ንገሪን
@bluetonebluetone6635
@bluetonebluetone6635 3 жыл бұрын
ይህ ቅባት ተጠቅሜው ነበር ግን ሸበት አወጣብኝ ቅባቱን ሳቆመው ሽበቱ ተወኝ ሁሉም ሰው ይስማማዋል ማለት አይደለም
@ዜዶYouTube
@ዜዶYouTube 3 жыл бұрын
እኔም ሽበት አውቶብኛል
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 2 жыл бұрын
አርጂታችሁ ነው🙄😂😜እኔ አላርጀሁም
@hadiyyahadiyya4066
@hadiyyahadiyya4066 Жыл бұрын
​@@baytaworwatube4556ክክክክክክክ
@እምየሀገሬሠላምሽይመለሥ
@እምየሀገሬሠላምሽይመለሥ 20 күн бұрын
😂😂😂ያሣቀንኮሜትአርጂተሽነው
@sameeratig5424
@sameeratig5424 2 жыл бұрын
አጠቃቀሙ እንዴት ነው ለእኔ ግን አልተሰማማኝም ከስር እንዳዲሰ መብቀል ጀመረ
@vhgu1589
@vhgu1589 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ቅባት ነው
@halemabata7497
@halemabata7497 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዉደ እደትነው አጠቃቀሙ ተጥበነው እምንቀባው ሳንታጠብ
@truyaitesfu9043
@truyaitesfu9043 3 жыл бұрын
አረ ማስታወቂያ ልትሰሪ ነው አናቀዋለን
@imimmaanoromootube505
@imimmaanoromootube505 2 жыл бұрын
Mashaalla batesab hunye👏
@احمد-ك3ص5غ
@احمد-ك3ص5غ 11 ай бұрын
አጠቃመሙእደትነው
@desalewwaqaye3887
@desalewwaqaye3887 2 жыл бұрын
የጥቁር አዝሙዱን አሰራር አሳይን
@ዝበይዳ
@ዝበይዳ 2 жыл бұрын
💖💖💘👍👍👍
@SAdSyd-w9x
@SAdSyd-w9x Жыл бұрын
ቅባቱ የትነው የሚገ ኘው እህት
@YtBd-mp8zs
@YtBd-mp8zs 5 ай бұрын
የትነው,መልሽ
@aminatmohd1851
@aminatmohd1851 2 жыл бұрын
ስንት ብርነው
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Жыл бұрын
35 ሪያል
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ 4 жыл бұрын
ቀጥይበት ሀሪፋነው 👌👍👌👍👌
@fafiahmed6106
@fafiahmed6106 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው እኔም ሁለት ግዜ ገዝቸ ተጠቅሜዋለሁ ፀጉር ያስረዝማል ግን ሳያሳሳ አይቀርም
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 Жыл бұрын
በትክክል 😢እኔ የሆነ በሽታ ይዞኝ ይሆን እዴ እስከምል ነው ዘጉሬ የሚነቀለው ነበር አሁን ስሰማ ብዙ ሰዎች ይነቃቅላል አሉ
@ኡሙቢላልየረሱልወዳጅ
@ኡሙቢላልየረሱልወዳጅ Жыл бұрын
እኔም የምጠቀምዉ ይህን ነዉ 5አመቴ ከሁሉም ቅባቶች ይሻላሉ በተለይ ታጥባችሁ ብዙም ሳይደርቅ ብትቀቡት ማሻ አላህ ነዉ ተቀብታችሁ ፀጉራችሁን ለ3ጎጉኑት ከግንባር ለሸሸባችሁና ለከርዳዳ ፀጉር ዘንጀቢልና ቁርንፍድ ጥቁር አዝሙድ አድርጋችሁ ፍጩና በፈለጋችሁት የዘይት አይነት ተቀቡ በጣም በጣም ሀሪፍ ነዉ
@FaizaJemal-xw3iz
@FaizaJemal-xw3iz Жыл бұрын
ስንት ብር ነዉ የምታዉቁ አሳዉቁኝ ።
@eftahtube7646
@eftahtube7646 Жыл бұрын
$8.00 dollar usa
@DbhdbHddjdj
@DbhdbHddjdj Жыл бұрын
ያሣድጋልግንይነቃቅላል
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 Жыл бұрын
ሳ ከሱሩ ነው የሚነቅለው ለዛውም😊
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez Жыл бұрын
እኔእየተጠቀምኩትነዉ አባሰብኝ ወላሂ😢😂😂
@mmakidammakida6251
@mmakidammakida6251 2 жыл бұрын
እስክእሞክረውአለውከጄሪዳንአላገኘውም
@Duqetam
@Duqetam 2 жыл бұрын
Werebi Abezash!!
@zedtube1619
@zedtube1619 4 жыл бұрын
ግን ውድ እህቶቸ ላዱው የተሰማማውላዱው ይስማማል ማለት አደለም መጠቀም ከፈለጋችሁ መጀመሪ ትንሾን ገዝታችሁ ሞክሩውት እኔ እጠቀመው ነበረ ለተወሰነ ወራቶወች ግን ጫፍጫው ተቆጠረብኛ ተውኩውት ጎደኛየም አልተስማማኛምብለኛለይ ግን ሞክሩውት ለሁሉውም ሰው አይስማማም ማለት አደለም
@kidstyemariamlijh8h842
@kidstyemariamlijh8h842 3 жыл бұрын
እሺ እንዴት ነው ፀጉርሽ
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 Жыл бұрын
እኔ እሩሱ ጸጉሬ ተነቅሎ አለቀ😢 ደሞ ከሰሩ ነው የሚነቀለው
@SAdSyd-w9x
@SAdSyd-w9x Жыл бұрын
የትነው የሚገኘው
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 Жыл бұрын
ኦርጅናሉን ምን አይነት ነው ንገሩኝ እህቶቸ
@makkabashir9080
@makkabashir9080 3 жыл бұрын
አጠቃቀሙ እደት ነዉ
@seblegosaye6234
@seblegosaye6234 2 жыл бұрын
ያበዛል ፀጉር አላድግ አለበዝዛም እያለኝ ነወ
@zzaa4132
@zzaa4132 4 жыл бұрын
እኔ እጠቅምው አለሁ ግን ምንም ልውጥ የልም
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Жыл бұрын
እንዴት ነው አጠቃቀሙ ንገሪኝ ውዴ
@eyerusalemkassahun5440
@eyerusalemkassahun5440 3 жыл бұрын
ፀጉሬ ይበጣጠሳል ግን ዳክሰ ቅባት ሺታዉን አልወደዉም ሌላ መፋትሔ ካለ ባክሺ
@ማያ-የ3ፐ
@ማያ-የ3ፐ 2 жыл бұрын
Black dax አሪፍ ነዉ ሽታ የለዉም
@ZaretuErmiase
@ZaretuErmiase Жыл бұрын
Ewunt Now Yibatetesali
@yesusabdiilubbuukoohahahs1296
@yesusabdiilubbuukoohahahs1296 Жыл бұрын
ቤሩት
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ Жыл бұрын
እኔ በቤሩት አጣሁኝ
@ekruethio7155
@ekruethio7155 3 жыл бұрын
አሳይን አሰራሩን ጥቁረ አዝሙድ
@jmjtube8312
@jmjtube8312 4 жыл бұрын
እኔ ምንም ለውጥ አላየሁበትም መጠቀም ከጀመርኩ ቆየሁኝ ብሩ ውድ አይደለም ሀያ ሶስት ሪያል ነው እምገዛው
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ح7ح
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ح7ح 4 жыл бұрын
አዎ ብሩ እርካሽ ነው በጣም ትልቅ እሚባለው 25 ሪያል ነው
@jmjtube8312
@jmjtube8312 4 жыл бұрын
@@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ح7ح ነይ ቤቴ ቪዲዮዬን አይተሽ ደምሪኝ አልኸምዱሊላህ ኒእመተል ኢስላም
@masdfds830
@masdfds830 3 жыл бұрын
አችንማ ሰብስክራይብ ታላረግ አላልፍም
@ekramfedlu9890
@ekramfedlu9890 3 жыл бұрын
የት ነው ያለው ሳውዲ አለ ንገሪኝ አንቺ የት ነሽ
@mmakidammakida6251
@mmakidammakida6251 2 жыл бұрын
አጠቃቀሙንንገርን
@susuyebintjamal4174
@susuyebintjamal4174 4 жыл бұрын
አህለን ሰአዲ
@masdfds830
@masdfds830 3 жыл бұрын
ቅባቱ እሪፍነው አመሰህናለሁ ለማበጠር እስቸግሮኝነበር
@trendingtes1251
@trendingtes1251 4 жыл бұрын
Gn gn
@Selam-c5x
@Selam-c5x 9 ай бұрын
ሳውዲአለውይ ስትብርነውእህቴ
@DimaHassen
@DimaHassen 4 жыл бұрын
እርግጠኛ ነሸ
@አዝመራቲዩብ
@አዝመራቲዩብ 3 жыл бұрын
ውዴ ከሰደልያ ፣አለወይ
@seadistars6502
@seadistars6502 3 жыл бұрын
አወ
@webneshmalak891
@webneshmalak891 2 жыл бұрын
እኔም ገዛው ዱባይ ሀበሻሹቅ
@Endalech-r4q
@Endalech-r4q 5 ай бұрын
ጆርድ አለ
@abdisirej
@abdisirej Жыл бұрын
ባጣም በጣም አርፍ ነዉ!!?
@መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ
@መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ 3 жыл бұрын
ስንት ገዜሽ ማሬ ዋጋውን ነጌርኝ
@hiwotmulugeta9372
@hiwotmulugeta9372 3 жыл бұрын
300
@መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ
@መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ 3 жыл бұрын
@@hiwotmulugeta9372 አመሰግናለሁ
@አኳቢለን
@አኳቢለን 3 жыл бұрын
ዱባይ ከሄንሽ 14 ድረሀም ነው
@shurabiifaqoo4702
@shurabiifaqoo4702 3 жыл бұрын
@@hiwotmulugeta9372 era Saudi 25 riyal new
@ፋፊወሎየዋ-አ2ኰ
@ፋፊወሎየዋ-አ2ኰ 3 жыл бұрын
25 ብር ነው በካ
@fsy1999
@fsy1999 2 жыл бұрын
ከኑን አዝዠ መቶልኛል ዉጤቱ ቢያምር
@SikoSilo-c5w
@SikoSilo-c5w Жыл бұрын
ወሸትነዉ ይነቃቅላል
@gosaderese9928
@gosaderese9928 Жыл бұрын
አጠቃቀሙ እንዴት ነው
@emuzubier
@emuzubier 2 жыл бұрын
እባክሽ እናት ንገሪኝ ኳተርዉስጥይገኛል መደርየለምአለችኝ
@fikirleethiophia5219
@fikirleethiophia5219 3 жыл бұрын
er ine gn seguren betatesew
@yesusabdiilubbuukoohahahs1296
@yesusabdiilubbuukoohahahs1296 Жыл бұрын
ባናቲስ ቤሩት አል
@HayatKassaw-bc8yv
@HayatKassaw-bc8yv 7 ай бұрын
ሲታጠቡት አይጠራም ሲያስጠላ
@meryemendresyoutube7959
@meryemendresyoutube7959 4 жыл бұрын
ማሻአሏህህ እህት እኔም 25ድርሀም ነው የገዛሁት ግን ምንም አልተስማማኝም ወላሂ ፀጉሬ ለስላሳ ስለሆነ ስቀባው ፀጉሬ ይረግፍል
@workialene8587
@workialene8587 3 жыл бұрын
የትነዉየገዛሽዉ
@eman.nurhussenonlyone8948
@eman.nurhussenonlyone8948 2 жыл бұрын
ለለስላሳ ፀጉር አይሆንም
@tarikmezgebu-id9vb
@tarikmezgebu-id9vb Жыл бұрын
እኔም ግዝቸው ነበር ገና አልቀበሁትም የብዙ ሰው ኮሜንት አነበብኩ ያሳሳል ይላሉ ስለዚህ ይቅርብኝ ማለት ነው ፀጉሬ ለስላሳ ነው እደውም እየሳሳ ነው በኖ እዳያልቅብኝ
@እናኒYouTube
@እናኒYouTube 2 жыл бұрын
እር ሲታጠቡት አይለቅም
@Fatema-fx4fk
@Fatema-fx4fk 4 ай бұрын
ውይ አማረኛውን ተጨማለቅሺበት
@slamm6963
@slamm6963 2 жыл бұрын
እረ ውሸት
@Yagntewa
@Yagntewa 3 жыл бұрын
አረወደዛ ሁለተኛ እናተን አምኔ እልጠቀምም የይቱብ ብር ያገበገባችሁ ጌዜ ውሸታሞች
@seadistars6502
@seadistars6502 3 жыл бұрын
ክክክክክ አይባልም
@Yagntewa
@Yagntewa 3 жыл бұрын
እውነቴነው ፀጉሬ መሀሉ ተበጣጠሰብኝ
@rahma7671
@rahma7671 Жыл бұрын
Axeqaqemii nigerni
@TahirTahir-s7s
@TahirTahir-s7s 9 ай бұрын
❤❤
@yemayafakineg9891
@yemayafakineg9891 3 жыл бұрын
ሽተው እዴት ነው ?
@seadistars6502
@seadistars6502 3 жыл бұрын
ሽታ የለውም
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН