Ethiopia :- መቁጠሪያ ምንድን ነው? | ለምን ይጠቅማል ? | mekuteriya lemin yitekmal ? | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

  Рет қаралды 50,482

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube

Күн бұрын

#ethiopian_orthodox_sibket #መቁጠሪያ #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube
Ethiopia :- መቁጠሪያ ምንድን ነው? | ለምን ይጠቅማል ? | mekuteriya lemin yitekmal ? | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
👉👉👉 እንኳን ወደ ዮናስ ቲዩብ በሠላም መጣችሁ!! በዚህ ቻናሌ ላይ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ዝማሬዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊ መረጃዎች የማቀርብበት ነው። የማቀርብላችሁም ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም(wasihun) እባላለው።
👉 በሌሎች ድህረ ገፆችም ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!
follow us :-
KZbin :- / @yonastube
Facebook :- / %e1%8b%b2%e1%8a%95-%e1...
Telegram :- t.me/joinchat_...
መከታተል ይችላሉ!!!

Пікірлер: 142
@LouatLouat-n9v
@LouatLouat-n9v 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልንእናመስግን አለን መምህራች በጸጋ ያኑረልን
@girmateklu9081
@girmateklu9081 2 жыл бұрын
መቁጠሪያ ሁሉም ሰዉ ሊጸልይበት ይችላል ነገር ግን እጅ ላይ ማስር የሚችለው መለኩሴ ብቻ ነው ምክንያቱም ለክርስቶስ መታጨቱን ለማጠየቅ ( አባ ገብረ ኪዳን ሲያስተምሩ እንደሰማሁት)
@zinabaa728
@zinabaa728 2 жыл бұрын
aw ejlay maserw melkuse new silu enem siyastemru semchalehu
@SaraEth-t1e
@SaraEth-t1e 2 ай бұрын
መቁጠሪያ ለኸጣቶች ፣አንገት ላይ ማሰር ይቻላል ወይ እሰከ ኪ ንገሩኝ
@NigestAssefa-zz1dn
@NigestAssefa-zz1dn Ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤
@meronmeronmiron2873
@meronmeronmiron2873 2 жыл бұрын
Amen amen amen wede wendemachin kalhiweti yasmalin egzbher amlaki yitbkilni inmsgenalni
@yonastube
@yonastube 2 жыл бұрын
amen amen amen
@ማርያምማርያም-ዐ1ጨ
@ማርያምማርያም-ዐ1ጨ Жыл бұрын
ንገራችው በእውነት ለንዝ የምቃውም እባታችን መምህር ግርማ እባታችን ድክሙ በእኛ ምክንያት ደከሙ በእውነት በተክርስቲያን ሃነው እየተቃውም ለምእማን እይችልም እያሉ ነው ያስዝናል እኛ በጣም ጠቅመናል በስድት ሀነ ን ተመስገን 😢
@merimeri2145
@merimeri2145 2 жыл бұрын
ቃለህውት ያስማልን ውንድማችን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን❤❤❤
@SaLa-vk9rc
@SaLa-vk9rc 7 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋው ይስጥልን
@EdmialemGetaneh
@EdmialemGetaneh Жыл бұрын
kale hiowte yasemalen
@e-tube1178
@e-tube1178 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን መድገምያ ለማነኛውም ሰዉ ይፈቀዳል እንዴ አለኝ ግን አባቶች ናቸው የሚዙት ሲባል ሰምቼ ድፍረት እንዳይሆንብኝ ብየ አሰቀመጥኩት
@tg.kefelw
@tg.kefelw 7 ай бұрын
Amen.amen.amen.amen❤❤❤
@mezmrtwasetakele8524
@mezmrtwasetakele8524 Жыл бұрын
qalehiwot yasemalin amen ❤💯🌷
@adidababa9887
@adidababa9887 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@yonastube
@yonastube 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@tsiwenyotob1787
@tsiwenyotob1787 Жыл бұрын
@@yonastube 🙏🙏🙏🙏🙏 ቃለሂወት ያሠማልን ወንድማችን
@HelenZewda
@HelenZewda Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HelenZewda
@HelenZewda Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ayutimamo2029
@ayutimamo2029 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@be5820
@be5820 10 ай бұрын
Amen
@jameelajameela595
@jameelajameela595 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen 🎉🎉
@azebmesfin1057
@azebmesfin1057 Жыл бұрын
Amen
@kokobegebasa6129
@kokobegebasa6129 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ግን በመቁጠርያ ሁለም መቀጥቀጥ እና መፀለይ እንችላለን ወይ ?
@TesfayeMuche
@TesfayeMuche 5 ай бұрын
እንደ ግብዞች አትፀልዩ ሲል ምን ማለት ነው ?ከርእሱ ጋር ተምታታብኝ የቱ ነው ትክክል ???????
@yonastube
@yonastube 5 ай бұрын
እንደ ግብዞች አትሁኑ ማለት ፀሎታችሁን የታይታ ወይም ለሰው ለመታየት አይሁን ማለት ነው
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln des yemil tmrt new yemateb mistir mind new be asyemrun des ylegnal gbu
@ደጀንተራራ
@ደጀንተራራ Жыл бұрын
ከመምህር ግርማ ጋር አንድ አይነት ትምህርት ነው
@DestagetachewTesfa
@DestagetachewTesfa 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእውነት እረድኤት በረከታችሁ ይደረብን አሜን
@ansoasoupia7595
@ansoasoupia7595 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜችን🙏🙏🙏
@yonastube
@yonastube 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yashieddunia796
@yashieddunia796 2 жыл бұрын
Aam
@kalselomon8938
@kalselomon8938 Жыл бұрын
@@yonastube lllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllĺlllllllllllllllĺlllllllllĺllĺ1111111111111111111111111111111lllllllllĺllllllllĺlllĺlllĺl
@asnaku123
@asnaku123 Ай бұрын
አሜን ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎን ይባርክልን
@meselechwodajo8497
@meselechwodajo8497 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን። ከተቻለ በ41 ዱም ሆነ በ64ቱ ያለውን አቆጣጠር በማሳያ/ሞዴል መልክ ብታቀርቡልን የበለጠ ግልፅ ለመሆን ያስችለን ነበር።
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ermiasyitbarek7848
@ermiasyitbarek7848 Жыл бұрын
ስለአቆጣጠር በፁሁፍ አስቀምጡልን
@yeshiarega5157
@yeshiarega5157 Жыл бұрын
የወር አበባ ላይ ሆነን መቁጠሪያ መቁጠር እንችላለን ወይ
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl Жыл бұрын
ፀሎት ማድረጊያ አይደል እንዴ ፀሎትን ካለማድረግ የሚያረገን ነገር በምድር የለም ወደ መቅደስ መግባት አይፈቀድም
@YemarwehatilahunYemarwehatilah
@YemarwehatilahunYemarwehatilah 8 ай бұрын
መምህር በውነት የህርሶን መንፈሳዊ ቻናል መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ስለ ሀይማኖቴ ብዙ እውቀት አግኝቻለው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ዬስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎ
@ururur6108
@ururur6108 6 ай бұрын
ቀለ ህይወት የሰማልን
@awlachewdebebe3934
@awlachewdebebe3934 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ይቅርታ ግን 41 እየቆጠርን ብቻ ነው አንዴ አቡነ ዘበሰማያትን የምንደግመው ወይስ አቡነ ዘበሰማያትን 41 ግዜ ነው የምንደግመው መቁጠሪያውንም አቡነ ዘበሰማያትንም 41ያለ ሰህተት መድገም አለብን ማለት ነውን?????????ይቅርታ ስላልገባኝ ነው እንደምመልሱልኝ አምናለሁ ። እጠብቃለሁ ቸር ውሎ ተመኘሁላችሁ።
@yonastube
@yonastube 2 жыл бұрын
አቡነ ዘበሰማያትን 41 ጊዜ ወንድሜ
@awlachewdebebe3934
@awlachewdebebe3934 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@maerimadam3227
@maerimadam3227 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይውት ያሰማሌን ያገሌግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤❤❤
@AynalemTeferi-zc7je
@AynalemTeferi-zc7je 5 ай бұрын
Kalehiwot yasemalin wendmachin ❤❤❤
@sass5377
@sass5377 2 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን ኣረብ ሃገር ኣለ መቁጠርያ መግዛት ይቻላል
@AkibertGrma
@AkibertGrma 6 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ❤❤❤
@goitomabadiabadi9437
@goitomabadiabadi9437 2 жыл бұрын
ወንድሜ እድሜ ጤና ይስጥህ ቡዙ ትምህርት ኣግኝቻለው
@AsterMeron
@AsterMeron 2 ай бұрын
ቅባሜሮን ከምን እፀዋት ይሰራል ወንድሜ
@asterjahni3083
@asterjahni3083 Жыл бұрын
መምህራችን ሆይ እግያብሔር አምላክ ቀለህወት የሰመዎት በጤና በእድሜ ይጠብቆት መምህር እኔ መነን ልጠይቅ አያልኩ በጠም ሰጨናቅ ነበር መጠቀም እችላለው ወይስ አልችልም ይያልኩ በእውነት መምህረ አምላከ አዶናይ የስጥልኝ እርከን የሰጠኝ አምላክ አሜን
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 Жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@kidusmikael223
@kidusmikael223 2 жыл бұрын
Amen fatr yirdan klia hywot yasimalen
@yonastube
@yonastube 2 жыл бұрын
amen amen amen
@ቅላሊበላአባቴ
@ቅላሊበላአባቴ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን🙏🙏🙏
@danielyigzaw5925
@danielyigzaw5925 2 ай бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ከዚ በፊት የማላውቀውን አውቅያሎ እ/ር ይስጥልን አሜን
@182960la
@182960la Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥያቄ አለኝ መቁጠሪያ 64 በዘወትር ብጠቀምበት ልክ ነኝ ወይ? ነው የዘወትር መጸለያ 41 ነው ሌላው በግእዝ የመቁጠሪያ አቆጣጠር ቢያስተምሪን አመሰግን አለሁ
@asselefechdessalegne-xt2fz
@asselefechdessalegne-xt2fz Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ከአርሶ ብዚ ትመህርት አግኝቼአለሁ ሁልጊዜ እከታተላለሁ በጣም ድንቅ ነው
@hanatefara5751
@hanatefara5751 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን➕
@TelayeWeldegiorgis
@TelayeWeldegiorgis 5 ай бұрын
አተቃቀሙን ቅደም ተከተልና። ከጽሎት መጽሃፍ ያለውን ልዩነት ግልጽ ይሁንልኝ
@yemiredagnyelemnakeneatrak5643
@yemiredagnyelemnakeneatrak5643 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን ጥያቄ አለኝ ሴት ልጅ ስትወልድ የምትጠመቀው ለምንድነው
@hdhtufd2556
@hdhtufd2556 2 жыл бұрын
,wdemahen mlakit yasemaln yemankw selasetmaron,🤲🙏🏿🙏🏿,,Edna ysetln betam ebamsegenaln❤🇪🇹🕊
@Tigstfanta
@Tigstfanta 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alagssff2068
@alagssff2068 2 жыл бұрын
Amen amen amen qalhiyot yasmalin🙏🙏🙏💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤❤❤👏
@yonastube
@yonastube 2 жыл бұрын
amen amen amen
@meskeremteshome7588
@meskeremteshome7588 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@yonastube
@yonastube 2 жыл бұрын
አሜን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@AaAa-lm1ui
@AaAa-lm1ui Ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉
@zinabaa728
@zinabaa728 2 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemaln
@ethiopia8014
@ethiopia8014 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከስራ መልስ ለእናቴ አሰማታለሁ
@megaatphonetastic5269
@megaatphonetastic5269 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏💞💞💞💜💜💜💜🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💒💒💒💒
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰመልን ወንድሜችን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏💞💞💞❤❤❤💚💚💚💛💛💛💙💙💙💜💜💜😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@melak1317
@melak1317 Жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን
@DD77731
@DD77731 Жыл бұрын
Ye Abatachin Stalot 12 gize ye honebet mistir mindinew mamhir Ameseginalew
@BezzaBezza-k2q
@BezzaBezza-k2q 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mebrataraya7791
@mebrataraya7791 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማህ በዕድመ በጤና ይጠብቅህ
@warkinishd5975
@warkinishd5975 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🎉🎉🎉
@hanalove4772
@hanalove4772 Жыл бұрын
በእዉነት ቃለሂወትን ያሠማልኝ እድሜእና ጤና ይሥጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yonastube
@yonastube Жыл бұрын
amen ihite. igziabher yakbirilign.
@fikertgsatdik3453
@fikertgsatdik3453 Жыл бұрын
ሥጋዎ ደሙ የተቁበሉ ብቻ ነው መጠቀም የምችሉት ወንድሜ
@7NIGUSU7
@7NIGUSU7 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን።ኣሜን። ልኡል እግዚኣብሄር የተመሠገነ ይሁን። ኣሜን።
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእወነ መምህራችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲
@ccvcf7964
@ccvcf7964 Жыл бұрын
ቃለሄወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 9 ай бұрын
❤❤❤amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲amen👏👏👏👏🙏🙏
@dessichanel
@dessichanel 7 ай бұрын
Selam kiristos yebezalechu🙏
@bithonbithkon1068
@bithonbithkon1068 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእዉነት🙏🙏🙏
@TirsitDemisse
@TirsitDemisse Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
@hannaamenamenbexuabatchenb5536 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን
@Aዬየቫቴቅምጥል
@Aዬየቫቴቅምጥል 10 ай бұрын
እሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወቴን ያሰማል🥺🥺🥺❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulugojamabate5610
@mulugojamabate5610 2 жыл бұрын
Andand sew mekuna lay yemiseklew ke afega endetebkew new
@yashieddunia796
@yashieddunia796 2 жыл бұрын
🤲🤲❤💛
@mulugojamabate5610
@mulugojamabate5610 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen Tewahedo haymanitachin bizu bereket alat gin yemiastemren alnberem erswo endalut enem yemawkew menekosat na yekorebu sewing sikotru neber Memhir Girma wendimu ye seytan mabarerya new blew syastemru new mekuter endemichal yawekut
@Sara-mq6zh
@Sara-mq6zh Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜችን
@sadrqwer1659
@sadrqwer1659 Жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልንመምህራችን❤❤❤
@YabseraFelekeabera-r5o
@YabseraFelekeabera-r5o 7 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SenayetFantaya
@SenayetFantaya 5 ай бұрын
Thank you for the lessons
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤
@messynagsse9930
@messynagsse9930 2 жыл бұрын
ቃል ህይዉታ ያስማላን
@luyabh9172
@luyabh9172 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@mulugojamabate5610
@mulugojamabate5610 2 жыл бұрын
Endzi tebrarto yastemarun tilk timhert new
@annatewodros6289
@annatewodros6289 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይስጥልኝ ❤
@kasayegebremichael9163
@kasayegebremichael9163 2 жыл бұрын
Amene wedmachn kalehiwet yasemaln
@yonastube
@yonastube 2 жыл бұрын
amen amen amen
@HelenZewda
@HelenZewda Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@getemetaferya1924
@getemetaferya1924 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@chuchuDureesa
@chuchuDureesa 10 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@makarembaqale3706
@makarembaqale3706 Жыл бұрын
AmeenAmeen Ameen 🇪🇹💓🤲⛪🤲🤲🤲
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማን
@tsionshumi7085
@tsionshumi7085 11 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wooditoualamu4727
@wooditoualamu4727 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@rozaloverozalove2969
@rozaloverozalove2969 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin amen amen amen 🙏
@slama2383
@slama2383 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤❤
@qaws7708
@qaws7708 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑራለን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@samrawitfeyisa2158
@samrawitfeyisa2158 2 жыл бұрын
tebarek
@Mebi-f3y
@Mebi-f3y 7 ай бұрын
Amen amen amen 🙏 🙏 🙏
@መቅደስማርያምልጅ
@መቅደስማርያምልጅ 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@yonastube
@yonastube 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 23 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 140 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,1 МЛН
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 23 МЛН