Ethiopia: መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ስለ ወልቃይት እና ራያ ጉዳይ የተናገሩት አስገራሚ ንግግር!!

  Рет қаралды 997,226

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@hajrat-vf4nq
@hajrat-vf4nq 6 жыл бұрын
በህይወቴ እንደእርሶ ሰው አይቼ አላምውቅም በጣም ነው የምወዶት አንዳንዴ ምን እላለው መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አስተማሪየ ቢሆኑ ኖሮ በጣም ጎበዝ ተማሪ እና ቁምነገራኛ እሆን ይመስለኛል ምክንያቱም እርሶወን ሳዳምጥ በትክክል ይገባኛል ምን አሉ ብሎ አንድ ሰው ከወራት ቡሀላ ቢጠይቀኝ በደንብ አድርጌ የማብራራ ይመስለኛል እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን።
@lamrof
@lamrof 6 жыл бұрын
ድንቅ ርቱዕ ኣማርኛ ኣንድ ስህተት የሌለው። ሃጅራት ኣበጁ። ብቻ በሥርዓተ ነጥብ ኣንባቢዎን ምሪት ቢሰጡ ጥሩ ነው። ከታች እንደገና ጽፌዋለሁ።
@lamrof
@lamrof 6 жыл бұрын
በህይወቴ እንደእርሶ ሰው አይቼ አላምውቅም፤ በጣም ነው የምወዶት። አንዳንዴ ምን እላለው፤ መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አስተማሪየ ቢሆኑ ኖሮ በጣም ጎበዝ ተማሪ እና ቁምነገራኛ እሆን ይመስለኛል። ምክንያቱም እርሶወን ሳዳምጥ በትክክል ይገባኛል፤ ምን አሉ ብሎ አንድ ሰው ከወራት በኋላ ቢጠይቀኝ በደንብ አድርጌ የማብራራ ይመስለኛል። እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን።
@demissietegenaw124
@demissietegenaw124 5 ай бұрын
ሀቀኛ ሰባኪ ናቸው
@abreshtame5207
@abreshtame5207 3 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲሽዬአቤት እኮ ስወዶት ትምህርቶን እኮ በፍቅር ነው የምከታተለዉ እድሜ ከጤና ይስጥዎ 💖
@ስደተኛዋየድንግልልጅእግዚ
@ስደተኛዋየድንግልልጅእግዚ 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን 💚💛❤ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@mulugatashita1360
@mulugatashita1360 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን አባታችን
@Andyadd
@Andyadd 6 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ እሸቱን በአካል የማግኘት እድሉ ገጥሞኝ ነበር። ከልቤ ነው የምላችሁ በመንፈሣዊው ት/ት ብቻ ሳይሆን በጠቅላላ እውቀታቸው እንደ አንድ ትልቅ ላይብረሪ ነው የማያቸው። እድሜ ከጤና ጋር ደርቦ ይስጥልን!
@alemedebela5342
@alemedebela5342 6 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሊቅ መጋቢ ሀዲስ እድሜና ጤናዎትን ይስጥዎት ድንቅ የሆኑ ከአንደበቶት የሚወጣው ማር ነዉ
@kamilaaman5348
@kamilaaman5348 6 жыл бұрын
💘💘💘✔✔✔✋👏👏👏💯✔💯✔👈
@hfhhfrh8666
@hfhhfrh8666 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 Жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ እግዚእ ብሄር ይባርክህ እድሜና ፅጋ ይል ብሶት እዋቂ እይጥፋብን በሀገራችን እናከብሮታለን እንወዶታለን ❤
@abattarekegn9612
@abattarekegn9612 6 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መጋቢ ሐዲሰረ እሸቱን በጣም ነው የምወዳው ይመቸኛል
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ 6 жыл бұрын
ስውን ለመውደድ ስው መሄን በቂ ነው እህቴ
@lizjhones9455
@lizjhones9455 6 жыл бұрын
አባት ታረቀኝ ስመዎ የቄስ ስም ይመስላል
@Asreseshetie1219
@Asreseshetie1219 6 жыл бұрын
መልካም ህሊና ያንተ የኔ ስለማይል ነውና ...
@hanhanlusu4802
@hanhanlusu4802 6 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ የሚለውን ምን አመጣው? አንቺን ብሎ ሙስሊም
@faithalemu4735
@faithalemu4735 6 жыл бұрын
You are so funny you don't have to be Christian or Muslim to love someone that funny or joker why always you guys connected with religion kkkkkkkkk
@ggggdggs7621
@ggggdggs7621 5 жыл бұрын
ምርጥ:ምሁር:እውነትን:ተናጋሪይ:ወድሜየ:አላህ:ይጠብቅህ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲሽዬአቤት እኮ ስወዶት ትምህርቶን እኮ በፍቅር ነው የምከታተለዉ በ እግዚአብሔር ሁሌም መንፈሳችንን ይድሱት
@sableworku2729
@sableworku2729 6 жыл бұрын
Wawwww
@mesfinmulugeta5354
@mesfinmulugeta5354 5 жыл бұрын
The same to you
@JamalJamal-ok8cr
@JamalJamal-ok8cr 5 жыл бұрын
አከብሮታለው መጋቢ ሀዲስ አላህ እድሜ ይስጥልኝ ኢትዮጵያ ማለት እርሶ ነዎት አላህ ያክብርልኝ
@addisasnake8021
@addisasnake8021 6 жыл бұрын
መምህራን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እንደርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን ፈጣሪ
@Andyadd
@Andyadd 6 жыл бұрын
አሜን አሜን
@agazianstate8673
@agazianstate8673 6 жыл бұрын
መጋቢ ሃዲስና ዳንኤል ክብረት ከለዉጡ በፊት አንድ ቀን ዋልድባን ያፈረሰዉን ወንድ ያኮላሸዉን ጥፍር የነቀለዉን ግብረ ሰዶም ፈጻሚዉን ቤተ ክርስትያንን የካድሬ መፈጫ ያደረገዉን መራሹ የትግራይ ነጻ ዉጪ ገዳይ ድርጀት ሳያወግዙ እንደ መምህር ግርማ አይነት አባት እያሳደዱ በቀልድ በዋዛ የወያኔን እድሜ ለማራዘም በሰላም ይሻለናል ሽፈን ከባድ የካድሬ ሥራ ሰሩ ፣ይሄ ታሪክ የሚረሳዉ አይደለም ፣፣፣ዛሬ ደግሞ የዋሁና ደጉ የአማራ ህዝብ ወያኔ ያይናቹህ ቀለም አላማረኛም ብሎ ያባረራቸዉን የኤርትራዉያንን ንብረትየጠበቀዉን ህዝብ ከሌባ ጋር እያወዳደሩ ኢሳያስ ለምን አማራ ክልል ሄደ ብለዉ ከወያኔ እኩል ያለቅሳሉ ፣ ፣፣፣ ባይሆን ፓለቲካዉን ተወት
@isase2280
@isase2280 6 жыл бұрын
ይህን መጋቢ መምህር ስወደው ልበ ቅኑ፡ ብሩህ ኣይን፡ የተባረከ ፡ ለዛ ያለው ትምህርት ኣዘል ኣነጋገር ኣስተማሪ፡ ጨውታ ኣዋቂ ሰው ነው። ረጅም እድሜ ይስጥህ።
@konjo7249
@konjo7249 6 жыл бұрын
እኔ እኮ መምህራቺን መጋቢ አዲስ በጣም ነው የምወዳቸው ንግግራቸው ሳቅም በጣም ቁምነገርም እውነትም ያለው ነገር ነው በእውነት ከአይን ብርሀን ይልቅ እግዚአብሄር የልብ ብርሀን ሠጣቸው መምህራቺን ቃለህይዎት ያሠማልን እግዚያብሄር በፀጋው የማቱሳላ እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን 😍😍😍😍
@yosephhabte565
@yosephhabte565 6 жыл бұрын
እውነት ከዚህ ሁሉ ሰው አስተያየት ያንተ የፃፍከው በጣም ነው ያደነኮህ ። በእውነት ከአይን ብርሃን ይልቅ...............
@konjo7249
@konjo7249 6 жыл бұрын
@@yosephhabte565 አመሠግናለው አምላክ ሁላቺንም የልባቺን ብርሀን ይክፈትልን አሜን እኔ ሴት ነኝ ወንድሜ
@agazianstate8673
@agazianstate8673 6 жыл бұрын
መጋቢ ሃዲስና ዳንኤል ክብረት ከለዉጡ በፊት አንድ ቀን ዋልድባን ያፈረሰዉን ወንድ ያኮላሸዉን ጥፍር የነቀለዉን ግብረ ሰዶም ፈጻሚዉን ቤተ ክርስትያንን የካድሬ መፈጫ ያደረገዉን መራሹ የትግራይ ነጻ ዉጪ ገዳይ ድርጀት ሳያወግዙ እንደ መምህር ግርማ አይነት አባት እያሳደዱ በቀልድ በዋዛ የወያኔን እድሜ ለማራዘም በሰላም ይሻለናል ሽፈን ከባድ የካድሬ ሥራ ሰሩ ፣ይሄ ታሪክ የሚረሳዉ አይደለም ፣፣፣ዛሬ ደግሞ የዋሁና ደጉ የአማራ ህዝብ ወያኔ ያይናቹህ ቀለም አላማረኛም ብሎ ያባረራቸዉን የኤርትራዉያንን ንብረትየጠበቀዉን ህዝብ ከሌባ ጋር እያወዳደሩ ኢሳያስ ለምን አማራ ክልል ሄደ ብለዉ ከወያኔ እኩል ያለቅሳሉ ፣ ፣፣፣ ባይሆን ፓለቲካዉን ተወት
@konjo7249
@konjo7249 6 жыл бұрын
@@agazianstate8673 መምህርመጋቢ አዲስ እና ዳንኤል ክብረት ለወያኔ መሳሪያ አነበሩም ሁለትም የአማራ ተወላጂ ናቸው ኢሳያስ ተብዬው እባብ ወይም እፉኚት ተናዳፊ ከሆኑት የተወለደ እርጉም መንግስት ነው አማራ ክልልም የመጣው ወያኔን ለማበሳጨት ነው ሴራውን ብትመለከት አገሬ ለምን ገባ ብለክ ትናደድ ነበር መጋቢ አዲስም ያሉት ልክ ኔቸው ወያኔ ና የትግራይ ህዝብ አማራን የበለጠ እንዲጠሉ ነው ኢሳያስ አድዋ መሄዱን ትቶ አማራ ክልል መምጣቱ ጠላት ሊያበዛባቹ ነው የመጣው አየክ ፖለቲካ በጣም መጥፎ ነገር ይፈጥራል አብይ ማለት አማራ ጠል የነበረ ሠው ነው ዛሬ መንግስት ሆኖ አማራ ወልቃይት እራያ ያሉት ሲሞቱ ዝም ብሎ መሬታቹን ለመቀራመት ነው እኔ የደቡብ ልጂ ነኝ
@agazianstate8673
@agazianstate8673 6 жыл бұрын
@@konjo7249 because you are tigray
@ethiopia6338
@ethiopia6338 6 жыл бұрын
መምህር መጋቢ እሸቱ አለማየሁ እንዴት እንደምወዶት እኮ!!! እንደ እርሶ አይነት መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ እንዲሰጠን ምኞቴ ነው
@meseret3674
@meseret3674 6 жыл бұрын
ደስ ሲሊ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኔት ያርዝምልን አባታችን በጣም ትክክል ነው የሚናገሩት
@EthpioladyFhggh
@EthpioladyFhggh 6 жыл бұрын
መምህር መጋቢ ሀዲስ ቃለህይወት ያሰማልን እዉነት ነዉ እድሜ እና ጤና ለመምህራችን
@ይሁንለበጎነውእስኪልቤታገ
@ይሁንለበጎነውእስኪልቤታገ 5 жыл бұрын
እውነት ሀቁን ተናግሮ እመሸበት ማደር እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@fastfast3323
@fastfast3323 5 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር መጋቤ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 6 жыл бұрын
**መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ** **ለዛና ቁም ነገር ይገርማል**
@meketekifle8907
@meketekifle8907 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehyiwet yasemalgne!!!
@addisabeba100
@addisabeba100 6 жыл бұрын
ቸር አምላክ እግዚአብሔር በጥበብና በፀጋ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይባርኮት !!! አሜን !!! እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በእናትነት ፍቅሯ አቅፋ ደግፋ ታቆይልን ! አፅንታ ትጠብቅልን !!! አሜን !!! ቸር አምላክ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀግራችንን እና ህዝቦችዋን ይባርክ !!! አሜን !!! እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርይም እናትነት ፍቅሯ የአስራት ሀገሯን ኢትዮጵያን እና ህዝቦችዋን አቅፋ ደገፋ ትጠብቀን !!! አሜን !!! አሜን !!! አሜን !!!
@waine6059
@waine6059 6 жыл бұрын
መምህር እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tube-lf8xq
@tube-lf8xq 6 жыл бұрын
ይህ ሰው ውስጤ ነው ነጭ ነጩን ነው የሚያወራው ከኖሩ አይቀር እንዲህ ነው
@danielmekonenengeda6500
@danielmekonenengeda6500 6 жыл бұрын
Manaserus
@nabuteyimer8733
@nabuteyimer8733 6 жыл бұрын
ይህ ሰው አልካቸው?የሀዲስና የብሉይን ሊቅ! እውነትም አስቀያሚ ነህ!
@eliasendris888
@eliasendris888 6 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ እጅግ በጣም ምርጥ ንግግር ነው ።እውቀት ማለት ያለው ፍርሀት የለውም።
@Zaza-zc5ry
@Zaza-zc5ry 6 жыл бұрын
የኔ ልበ ብርሀን መምህሬ እድሜ ከጤና ይስጥዎ 💖
@samiasamiia5925
@samiasamiia5925 6 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@adeytube6483
@adeytube6483 5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mIXFZappnr2nnq8
@የሺየድንግልማርያምልጅY
@የሺየድንግልማርያምልጅY 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሳማልን አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ
@እማክፉሽንአልስማ
@እማክፉሽንአልስማ 6 жыл бұрын
መጋቢ ሀድስ እሸቱ አለማየሁ እንቁ የቤተክርስቲያን አለይታ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 😍
@sarahaile2862
@sarahaile2862 6 жыл бұрын
Thanks to Lord .Megabi Haddis Eshetu is a gift of God to me. Thanks for your time. Hope God will be with you.
@ሊሊሉሉ
@ሊሊሉሉ 6 жыл бұрын
እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስቶዎት
@menberetilahun1745
@menberetilahun1745 5 жыл бұрын
እያዝናኑ ቁም ነገር የሚያስጨብጡ ብርቅዬ የሀገራችን ልጆች ኑሩልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ
@ኤደንተክሉ
@ኤደንተክሉ 5 жыл бұрын
ወይ የእግዚአብሔር ስጦታ !!! ታድለዋል አንደበተርእቱ በመሆንዎት 24 ስአት ቢሰሙ የማይስለቹ እርሶ ነዎት ። አባታችን መጋቢ። እድሜናጤና ይስጥዎ።🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤❤
@nigushilufabay798
@nigushilufabay798 6 жыл бұрын
የእውነት እና የደግነት የፍቅር እና የሰላም መዝገበ ቃላት ነዎት እርሶ። ፈጣሪ ጸጋዎትን ያብዛልን መጋቤ ሐዲስ አለማየሁ።
@msnl2261
@msnl2261 6 жыл бұрын
አረበሳቀሞተኩ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 6 жыл бұрын
@@msnl2261 እውነትም ሲስቁ አይተህ ይሆናል ስለ መምህር ምን ታውቃለህ ብታውቅማ ኖሮ አረ በሳቅ ሞትኩኝ ባላልክ ነበር ወሬ ብቻ ሰው መሆን ከፈለክ የእሷቸውን ቢድዮ እይ
@agazianstate8673
@agazianstate8673 6 жыл бұрын
መጋቢ ሃዲስና ዳንኤል ክብረት ከለዉጡ በፊት አንድ ቀን ዋልድባን ያፈረሰዉን ወንድ ያኮላሸዉን ጥፍር የነቀለዉን ግብረ ሰዶም ፈጻሚዉን ቤተ ክርስትያንን የካድሬ መፈጫ ያደረገዉን መራሹ የትግራይ ነጻ ዉጪ ገዳይ ድርጀት ሳያወግዙ እንደ መምህር ግርማ አይነት አባት እያሳደዱ በቀልድ በዋዛ የወያኔን እድሜ ለማራዘም በሰላም ይሻለናል ሽፈን ከባድ የካድሬ ሥራ ሰሩ ፣ይሄ ታሪክ የሚረሳዉ አይደለም ፣፣፣ዛሬ ደግሞ የዋሁና ደጉ የአማራ ህዝብ ወያኔ ያይናቹህ ቀለም አላማረኛም ብሎ ያባረራቸዉን የኤርትራዉያንን ንብረትየጠበቀዉን ህዝብ ከሌባ ጋር እያወዳደሩ ኢሳያስ ለምን አማራ ክልል ሄደ ብለዉ ከወያኔ እኩል ያለቅሳሉ ፣ ፣፣፣ ባይሆን ፓለቲካዉን ተወት
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 2 жыл бұрын
መጋቢ ሐዲስ ቃለ ህይወት. ያሰማልን አባቴ!
@አምላኬሆይይቅርበለን
@አምላኬሆይይቅርበለን 6 жыл бұрын
ገና ሳልሰማዎት ከአፍዎ ጠብ የሚለው ማር በጆሮዬ መንቆርቆር ይጀምራል። እድሜ ይስጥዎት መጋቢ ሃዲስ። አይን ቢያይ ኖሮ ይች ናት ለማለት "እች" ያሉትን ልክ ይነግሩልን ነበር። ጋዜጠኞችማ ብዙ ችግር አለባቸው። ህጻናት፣ አእዋፍ፣ ብዙሃን፣ መምህራን፣አእዋፍ ... ለማለት ህጻናቶች አእዋፎች መምህራኖች.......እንኳን ተፈጠሩልን። ዶር አብይ በእርስዎም ቢጠቀምብዎት ይሻለዋል።
@letebirhanyihdego4516
@letebirhanyihdego4516 6 жыл бұрын
Lilly Keith vfhdhdgsvxvxbxhdhdydgdhfnanfhstheteyeydydyeyeyegryeyeyeyeyeteydgxvdgdg
@lemlemkahsay8956
@lemlemkahsay8956 6 жыл бұрын
Edmena tena ystot aboy esht
@sarahaile2862
@sarahaile2862 6 жыл бұрын
It is true. I agree with you!
@martamartita3525
@martamartita3525 3 жыл бұрын
@מקונןאלמיהו-ל5ט
@מקונןאלמיהו-ל5ט 3 жыл бұрын
@@lemlemkahsay8956 q
@KaleBelesti
@KaleBelesti 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ
@አብንነውምርጫየግዜውአሁን
@አብንነውምርጫየግዜውአሁን 5 жыл бұрын
እኔም እረጅም እድሜ አላህ ይስጥህ ለህሊናው ያደረ እውነቱን እየመረረንም ንግር ምርጥ ሰው
@samss372
@samss372 5 жыл бұрын
ከልብ እናመሠግናለን እድሜና ጤናውን ያብዛልወት እንዲህ ነው አ አውቆ ማሣወቅ ማለት እንዲት እንደሚሠማን ከልባችን ሰረፂ ነው የሚገባ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 6 жыл бұрын
እርሶና ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የኢትዮጵያ ቅርሶች ናቹ
@trtetintr5120
@trtetintr5120 6 жыл бұрын
Daniel weyane cadre
@kalayuhagos6376
@kalayuhagos6376 6 жыл бұрын
ዳንኤል ክብረት በፌስቡክ መዓረግ የኣብዪ ኣሕመድ የፌስቡክ ማህበረሰብ ኣማካሪና የፕሬስ ሴክሪቴሪያት ኣስተባባሪ ሆኖ ተሹሟል 😂
@dishweldish8910
@dishweldish8910 6 жыл бұрын
ገበዝ
@seren1437
@seren1437 5 жыл бұрын
Zebene also
@adeytube6483
@adeytube6483 5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mIXFZappnr2nnq8
@yonasasmelash9795
@yonasasmelash9795 6 жыл бұрын
God is good he is our teacher he is the best of best I can’t get tired of listening to u all day Everyday u think deep ereswe e/g yebarkote abat
@BB-vn2ye
@BB-vn2ye 5 жыл бұрын
What a beautiful mind.
@derkaiser723
@derkaiser723 6 жыл бұрын
You are absolutely right my dear intelligent..
@yetsedeywork2094
@yetsedeywork2094 6 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰዉ ነገርን በጣፈጠ አማርኛ ቅኔ የሚሰብኩ ትልቅ የኧግዚሀብሄር ሠዉ 💚💛❤️
@Alfabet-1
@Alfabet-1 6 жыл бұрын
I love megabi Hadis’s speech. It’s so refreshing. I wish I can seat with and listen to what he is taking. Amazing man
@hawialtu2139
@hawialtu2139 6 жыл бұрын
ናፍቀውን ነበር ብዙ ነገር ነው ለገባው የርሶ ንግግር ሀቅ ሀቁን ቁጭ ነው ሚያደርጉት ሰምተን ምንለወጥ ያድርገን 🙋🙏
@agazianstate8673
@agazianstate8673 6 жыл бұрын
መጋቢ ሃዲስና ዳንኤል ክብረት ከለዉጡ በፊት አንድ ቀን ዋልድባን ያፈረሰዉን ወንድ ያኮላሸዉን ጥፍር የነቀለዉን ግብረ ሰዶም ፈጻሚዉን ቤተ ክርስትያንን የካድሬ መፈጫ ያደረገዉን መራሹ የትግራይ ነጻ ዉጪ ገዳይ ድርጀት ሳያወግዙ እንደ መምህር ግርማ አይነት አባት እያሳደዱ በቀልድ በዋዛ የወያኔን እድሜ ለማራዘም በሰላም ይሻለናል ሽፈን ከባድ የካድሬ ሥራ ሰሩ ፣ይሄ ታሪክ የሚረሳዉ አይደለም ፣፣፣ዛሬ ደግሞ የዋሁና ደጉ የአማራ ህዝብ ወያኔ ያይናቹህ ቀለም አላማረኛም ብሎ ያባረራቸዉን የኤርትራዉያንን ንብረትየጠበቀዉን ህዝብ ከሌባ ጋር እያወዳደሩ ኢሳያስ ለምን አማራ ክልል ሄደ ብለዉ ከወያኔ እኩል ያለቅሳሉ ፣ ፣፣፣ ባይሆን ፓለቲካዉን ተወት
@ethiopiatekedem4854
@ethiopiatekedem4854 6 жыл бұрын
Hawi Altu አሜን
@ranawaseem9472
@ranawaseem9472 6 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድለዎት ለዚህ ትውልድ ጠቃሚ ትምህርት ነው ደስ ሲሉ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 жыл бұрын
በትክክል ችግርን መቻል እናውቅበታለን የእግዚአብሔር ፀጋው አብዝቶልን
@hasnahasna3202
@hasnahasna3202 4 жыл бұрын
መድረኩ ደረሰኮ አባታችን ተባረኩ
@asmarech591
@asmarech591 6 жыл бұрын
እርስወን ባዳምጣ አልስለቸወትም ልበ ብርሀን ፍጣሪ እርጅም እድሜና ጤና ይስጠልን
@danielshewangizaw7344
@danielshewangizaw7344 2 жыл бұрын
በራስ መሳቅ በጣም ደስ ይላል በርቱና ሳቁ። ይህው ነው አቅማቹ።
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 6 жыл бұрын
እድሜ ይስጦት አባቴ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 6 жыл бұрын
በዘመኔ የ#ቤተክርስትያኔን ፪ሊቆች አይቻለው በረከታቸው ይደርብኝና አለቃ አያሌውና እረሶን የ#ተዋሕዶ እንቁ መጋቢ ሐዲስ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት💚💛❤
@kelemuateikl1970
@kelemuateikl1970 6 жыл бұрын
ቃልህውት ያሰማልን
@habtemichaelalem707
@habtemichaelalem707 5 жыл бұрын
ይሄንን ይመስላል የዘመናችን ትውልድና የጥበብ ጣሪያ እናመሰግናለን መጋቢ አዲስ እሸቱ እድሚ እና ጤና ይስጥልን
@ጢነኛውስበር
@ጢነኛውስበር 6 жыл бұрын
ልበ ብርሃን አባታችን።
@የማርያምልጅነኝእግዚ-ተ6ኘ
@የማርያምልጅነኝእግዚ-ተ6ኘ 6 жыл бұрын
መምህር መጋቤ እሸቱ። የማትሳላ እዴሜ ይስጥህ ቃለህወት ያሰማልን ።ዘመንህ ሁሉ ።ቤተሰቦችህ ሁሉ ።እድሜና ጤና ይስጣቹ ።የትዋህዶ ፍሬ ንበርልን።
@khalidnegash4121
@khalidnegash4121 6 жыл бұрын
The best speech of the year 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 6 жыл бұрын
የውነት ውስጤ ያለው በሚያምር አገላለፆ ነው የገለፁልኝ እረጅም እድሜ ይስጥዎት 😍
@sarazebene8695
@sarazebene8695 6 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ እያዝናናህ ታስተምረናለህ በዛ ላይ እውነት እውነቱን ፍርጥ እያረክ
@tesfamichaelfsehaye6703
@tesfamichaelfsehaye6703 6 жыл бұрын
Eritrean for eritrean only
@princeofnilevalley6578
@princeofnilevalley6578 5 жыл бұрын
I'm not sure who this guy is, but I'm in love with all his messages. His deliverance thru humor is brilliant!! Bless him. #1Love2AllEthipians
@mariyamtlahunmariyamtlahun655
@mariyamtlahunmariyamtlahun655 6 жыл бұрын
ጠፍተውብን ነበር እንኳን ደና መጡ ክክክክክክክክክ ልክል ልካቸውን ንገሩልን መጋቢ
@temesgenmengistu3655
@temesgenmengistu3655 5 жыл бұрын
THANKS A LOT SO MUCH.
@የጊዜእንጅየሰውጀግናየለው
@የጊዜእንጅየሰውጀግናየለው 5 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ሰው ግን ለእኛ ለኢትዮጵያውያን እርሰዎና ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ታስፈልጉናላችሁ። እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን።
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 6 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ የ#ተዋሕዶ እንቁ ፈርጥ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@ሜናታንካለበት
@ሜናታንካለበት 6 жыл бұрын
መጋቢ ሐዲስ እድሜዎን ያርዝምልን ጣፋጭ አንደበት !!!
@kiflubeyene1982
@kiflubeyene1982 6 жыл бұрын
መጋቢ ሃዲስ። ትምህርታዊ ኣስተያየቶችህ እና ትንታኔዎችህ የኣእምሮ ምግቦች ናቸው። እዉነትም መጋቢ!
@Adimiri1
@Adimiri1 6 жыл бұрын
I respect Megabi Hadis but I don't agree what he said about Eritrea. Eritreans are happy that the war between us is over - BUT THAT DOESN'T MAKE ERITREA A PART OF ETHIOPIA . ERITREA IS AN INDEPENDENT COUNTRY !!!!! The good relationship between the countries will give a good benefit for both countries. I think Mr. Hadis has to get more knowledge about the Eritrean identity . Any way some Ethiopians are free to say or dream that Eritrea has become a part of Ethiopia. What counts is what we Eritreans believe and do, not what the Ethiopians wish.
@spiderman1563
@spiderman1563 5 жыл бұрын
I disagree because there part of us Ethiopians.
@asterwosen482
@asterwosen482 5 жыл бұрын
Mr magabi hadis he didn't say negative about Eritrea we are family
@hayeteneyzdabona8434
@hayeteneyzdabona8434 6 жыл бұрын
መጋቤ ሐዲስ መምህር እሸቱ አለማየሁ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@hlovealove6452
@hlovealove6452 6 жыл бұрын
Ethiopia echi nat yamiwodat yamakbrat 💚💛❤💯✔
@asnakecheshete5896
@asnakecheshete5896 6 жыл бұрын
P
@tesfamichaelfsehaye6703
@tesfamichaelfsehaye6703 6 жыл бұрын
Please nay eritrean gieday Gedafu
@beniyamassefa2357
@beniyamassefa2357 4 жыл бұрын
እጅግ ጥሩ
@እትዮጵያለዘላለምትሳቅ
@እትዮጵያለዘላለምትሳቅ 5 жыл бұрын
እውነትም ከነበሽታችን ተሸክማናለች እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!እኔታ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በጣም ነው የምወዶይ
@ruthhaile1242
@ruthhaile1242 6 жыл бұрын
ዊይ ስወደዎት እኮ እግዚአብሔር ያቆይልን!!
@ሰላሜነሽድንግልእመቤቴ
@ሰላሜነሽድንግልእመቤቴ 6 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እዴት እደምወዳቸው
@whistler9562
@whistler9562 6 жыл бұрын
ስለ፡ኤርትራ እኳን ባያወሩ ደስ ይልርኛል ኣሁንስ መቼ ተቀላቀልን ታረቅን ተስማማን እጂ እናተም እኳን ኣወቃቹት ያለ ኤርትራ መኖር ከባድ እደሆነ ሁለቱም ሃገሮች ተጎድተዋል ኣሁን ያለውን ሰላም ያዝልቅልን እግዚኣብሄር ይጠብቅልን
@medihabesha1541
@medihabesha1541 6 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮ💚💛❤ኤርትራ 🇪🇷
@ሮዚነኝየአፄዎቹናፋቂየኖህ
@ሮዚነኝየአፄዎቹናፋቂየኖህ 6 жыл бұрын
Robel Fisha kkkkkkኧረ በሳቅ ያለ ኤርትራ መኖር የማንችለው በምን ሂሳብ ነው?መቃ ለራሱ አይበቃ አሉ ትልቆች እከካም ሁላ መጀምርያ ጠቅባችሁ እደሩ
@whistler9562
@whistler9562 6 жыл бұрын
@@ሮዚነኝየአፄዎቹናፋቂየኖህ በይ በይ ዝም በይ እናተ መቼ ጠግባቹ ኣደራቹ እና ምን life ኢትዮጵያ ውስጥ እዴት እደሆነ እናቀዋለን ለማያቃቹ ደሞ ድፍረትሽ ወዝ ላይ ከምትዋኝ ሂወ ኣሁን ቅርይባህር ተከፈተልሽ ንጹ ውሃ ላይ
@zeraimebrahtuhabtu226
@zeraimebrahtuhabtu226 6 жыл бұрын
@@ሮዚነኝየአፄዎቹናፋቂየኖህ ye gna bale migib ...
@mikael3245
@mikael3245 6 жыл бұрын
@@ሮዚነኝየአፄዎቹናፋቂየኖህ ethiopiayawan enakebrachihualen neger gn anchina megabe hadis yalgebachihu neger binor haileselassie derg weyane be america ena europa tagzew be eritrea hizb lay betefetseme kemeten belay gf hizbu endetegodana mn yahl maat endaweredubet batawki new tibitsh gn aytal new ethiopiawyan endih silu semche alawkm neger gn beselam tekebabren menor lehuletum tekami yimeslal.
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 5 жыл бұрын
I have never seen like you turely teacher God bless you
@weynshetgethun3712
@weynshetgethun3712 6 жыл бұрын
Megabi Adise Enamisgnaline Lik tenageru
@እግዚሀብሄርፍቅርነው-ደ9መ
@እግዚሀብሄርፍቅርነው-ደ9መ 6 жыл бұрын
የተዋህዶ እቁ ሠው እንኳን ደና መጡልን እድሜ ከጤናጋ ይሥጥልን መምህራችን
@arongebremichael1706
@arongebremichael1706 6 жыл бұрын
If you doesn't respect eritrea, we will make Ethiopia 13 countries, Respect Respect, Eritrea 🇪🇷 is for Eritrean only. We are only neighbours
@antenehyeshiwas2596
@antenehyeshiwas2596 5 жыл бұрын
Mejemeria yerasehn ager Aseb bezarew ken yebalebete guadegna 2 eriterian wetatoch ke eriteria asmeteta bet setechachew eyenoru new enjera, doro wot eyebelu ena university eyetemaru new andu lij ethiopiawi girlfriend yizual ante foker Adisu tewled ethiopiawineten eyefelege new you will see 14 keflehager eyehonech new eriteria
@tedrostesfay6802
@tedrostesfay6802 5 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ኣምላክ ጥበቡ ይጨምርላቹ
@bereketyemane6865
@bereketyemane6865 6 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ሊቅም ኖት ግን ኣይቀላቅሉ በጣም መልካም ትምህርት ያስተምራሉ እና ከ መልካሙ ጋር የሌለ እና ያልተባለ ኣያስተጋቡ በደንብ ኣዳምጡ ወይም ወረኞች የሚያቀርቡሎትን መርምረው ያውሩ ኤርትራ መቼም ኣትመለስም
@bosenibosebi544
@bosenibosebi544 6 жыл бұрын
Yergo.ziboch
@meazayohannes2446
@meazayohannes2446 6 жыл бұрын
ሃይማኖትን፡ ፖለቲካን፡ ተሃዋዊስዎም፡ አዩ፡ ሰሮም፡ ኣይገድፉን፡ አዮም፡
@bereketyemane6865
@bereketyemane6865 6 жыл бұрын
@@bosenibosebi544 man?
@agazianstate8673
@agazianstate8673 6 жыл бұрын
መጋቢ ሃዲስና ዳንኤል ክብረት ከለዉጡ በፊት አንድ ቀን ዋልድባን ያፈረሰዉን ወንድ ያኮላሸዉን ጥፍር የነቀለዉን ግብረ ሰዶም ፈጻሚዉን ቤተ ክርስትያንን የካድሬ መፈጫ ያደረገዉን መራሹ የትግራይ ነጻ ዉጪ ገዳይ ድርጀት ሳያወግዙ እንደ መምህር ግርማ አይነት አባት እያሳደዱ በቀልድ በዋዛ የወያኔን እድሜ ለማራዘም በሰላም ይሻለናል ሽፈን ከባድ የካድሬ ሥራ ሰሩ ፣ይሄ ታሪክ የሚረሳዉ አይደለም ፣፣፣ዛሬ ደግሞ የዋሁና ደጉ የአማራ ህዝብ ወያኔ ያይናቹህ ቀለም አላማረኛም ብሎ ያባረራቸዉን የኤርትራዉያንን ንብረትየጠበቀዉን ህዝብ ከሌባ ጋር እያወዳደሩ ኢሳያስ ለምን አማራ ክልል ሄደ ብለዉ ከወያኔ እኩል ያለቅሳሉ ፣ ፣፣፣ ባይሆን ፓለቲካዉን ተወት
@peacea5192
@peacea5192 6 жыл бұрын
Google!, Can I vote a million times more for Megabe Hadis Eshetu Alemayehu?. Very smart & Visionary man. I love it.
@የእግዚአብሔርሥራድንቅነው
@የእግዚአብሔርሥራድንቅነው 6 жыл бұрын
እንዲህ እውነት መናገር አልያም ዝም ብሎ ማንጨብጨብ ዋጋ የለውም
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 6 жыл бұрын
በእዉነት መምህራችን እድሜ እና ጤና ያብዛሎት ሥዎዶት የኦርተዶክሥ ተዋህዶ እቁ ልጅ
@danielgemechu1922
@danielgemechu1922 6 жыл бұрын
መጋቢ ኢሳያስ ለምን ትግራይ እንዳልሄዱ የተረዱ አልመሰለኝም፤ ችግሩ የትግራይ ህዝብ ሳይሆን ከህውሃት የሚመጣው አደጋ ነው፡፡
@almzishifar5740
@almzishifar5740 6 жыл бұрын
Tekekl.weyana.ashebare.new.bonb.itlbetal.esu.weyanan.aywedem.
@قوةالشعب1
@قوةالشعب1 6 жыл бұрын
@@almzishifar5740 ከሻቢያ በላይ አሸባረ?ታጭቆ የነበረውን ወንበዴ አላየሽውም ?
@solomontadele9166
@solomontadele9166 6 жыл бұрын
Please continue the conversation, this is what we need, thanks
@yealeelias1290
@yealeelias1290 6 жыл бұрын
ወይኔ አምላኬ እንዳንተ 4 ሰው ኢትዮጲያ ብኖራት ጥሩ ነበር
@mebrimebrimar2610
@mebrimebrimar2610 6 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@righatembaye171
@righatembaye171 6 жыл бұрын
ante sewuye sile Eritrea ayagebahim Eritrea is independent country and Eritrea for Eritrea
@fikadumulugeta3761
@fikadumulugeta3761 6 жыл бұрын
ዋው ጎጠኝነትና መከፋፈል መጨረሻ የለውም ንቃ ሀገሬ ዛሬ ሀገርን የከፈለ ነገ እኛን ይከፍለናል
@sunrise9464
@sunrise9464 6 жыл бұрын
You can keep on dreaming or joking, which ever may be the case, but Eritrea has not and will not change its mind about its PRECIOUS independence. Neighbor, Deal with your own 99 ethnic divisions which i may add is a very serious issue! We will take care of our business.
@tiebupeace20
@tiebupeace20 6 жыл бұрын
sunrise we don’t mean that we want u back & join us ! We mean we make peace with one of our neighbors !
@achumatirunew2254
@achumatirunew2254 6 жыл бұрын
Sunrise, you should be thankful of Dr Abiye, had it not been for him, your country will continue suffering like crazy, we know everything about Eritrea, so please don't try to pretend as if a special place, think of all the young immigrants leaving the country as there is no tomorrow, pls, nobody is asking or dreaming anything from your country....there's nothing to dream for actually.
@abutiglu3641
@abutiglu3641 5 жыл бұрын
Nothing you have only talk
@እሴተማርያምየድንግልልጅ
@እሴተማርያምየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን የታመሰች ኢትዩጵያ እኛነን እንዲህ ያደረግነው
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 6 жыл бұрын
መምህር ስለ ኤርትራ ቢተው ይሻላል እኛ ኤርትራዊያን ከጎረቤት ሃገር ኢትዮፒያ ሰላም ፍቅር አደረግን እንጂ መች ተቀላቀልን ኤርትራ አሁንም ራሷን የቻለች ሃገር ናት ። ። ።
@danielabreha5834
@danielabreha5834 6 жыл бұрын
@@abbeyabebaz4737 እና ምን አስቀባጠራቸው ስለኤርትራ ግዛት የማስፋፋት ህልማቸውን እውን ለማድረግ የሚነዙት ፕሮፖጋንዳ እንጆ
@yayaydebnatey9252
@yayaydebnatey9252 6 жыл бұрын
@@abbeyabebaz4737 ewinetiwan new selam yishalal wede Eritrea atmitu sile ethiopia bitasibu new emishalew
@ኢትዮጵያኣአዳዋናብአግዚኣ
@ኢትዮጵያኣአዳዋናብአግዚኣ 6 жыл бұрын
አሞ ተሓዊስና መኣዝ ኢሎም ድዮ ተዓሪቅና ተስማዕሚዕና አዮም ዝበሉ
@daniselmon2755
@daniselmon2755 6 жыл бұрын
ተቀላቅሎ ማለት ታረቁ ማለት ነው አማርኛ በቡዙ ይተረጎማል
@ሰላምአለሙ-ሠ2ዸ
@ሰላምአለሙ-ሠ2ዸ 6 жыл бұрын
እና እርሳቸው አንድ ኢትዮጵያ ሆነች አሉሽ እህ እዴት እዴት ነው ምታስቡት ኤርትራ ድሮም ኢትዮጵያ ነበረች እሄ ኢሃዲግ ባመጣው ጣጣ ቆርጠው አጠሯት እንጂ ታድያ አሁን መልሳ አንድ ቢሆን ምን አጨረጨረሽ ነብር ዥጉርጉርነቱን ኢትዮጵያ መልኩን አይለውጥም ኤርትራ ደማቸው ደማችን መልካቸው መልካችን ነው እግዲ እቢ ኤርትራ አረብ ነን ወይም ፈረጅ ነን አትይም
@hmdanha4987
@hmdanha4987 4 жыл бұрын
እዉነትእግዚቤሒር ቃልሀይወትያሰማልን አሜንአሜንአሜን
@alemayehuyirgaalemayehuyir832
@alemayehuyirgaalemayehuyir832 5 жыл бұрын
ከሚያዩት የተሻልክ ልብሩህ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ እዉነተኛ ኢት/ዊ ነህ
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 5 ай бұрын
ሃቅ ሃቅዋን በድፍረት የሚያወሩ ልበ ብሩህ ኣባታችን😮👌 ልጆጃቸው ታድለዋል እኔም ነብሱ ይማረውና እኔም ሃቀኛ ኣባት ነበረኝ መጋቢ ሃዲስ እድሜና ጤና ይስጥዎት❤🙏
@nahusenaytades4928
@nahusenaytades4928 6 жыл бұрын
ኮሜድ የሚያስንቁ መምህር ይገርማል እነፍልፍሉ ምን ስርቶ ይብሉ።
@YyYy-rw5kg
@YyYy-rw5kg 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nardostekle8705
@nardostekle8705 6 жыл бұрын
የታል የወልቃይት እና ራያ የተናገረው
@alemsema9914
@alemsema9914 6 жыл бұрын
nardos tekle ተባረኪ ለዚህ ነው ብዙ እስመሳይ የኦርቶዶክስ ቄስ ፓፓስ ዲያቆን ተመልክች የሚያወሩት
@nabuteyimer8733
@nabuteyimer8733 6 жыл бұрын
አይገባችሁም?የራያና የወልቃይትን ጉዳይ ደፂ ሳይሆን የ፪ቱ (የራያና ወልቃይት) ሽማግሌዎች ናቸው ተነጋግረው የሚፈቱት! (ተረት ማውራት)አሉ እኮ ደግመህ ስማው?
@zenebeshneby9485
@zenebeshneby9485 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ረጆም እድሜና ጤና ይስጥልን ኣሜን
@azebgebremaryam6170
@azebgebremaryam6170 6 жыл бұрын
መምህር ምን ነከህ ኤርትራና ኢትዮጽያ ስለታረቁ ደስተኛ አይመስሉኝም በሰከነ መንፈስ ያስቡ መወያየት ጥሩ እንዳልሆነ ነው የሚሰብኩት እንደ ወያኔ በጉልበት እንገዛ ለግዜው እኔ የምመክሮት ለግዜው ትምህርት አይ ስጡ ሰውን የሚያጣላ ነው ስብከትህ
@kassahailu3809
@kassahailu3809 6 жыл бұрын
hitsan slehonesh aygebashim ... min malet felgo new blesh ategebsh tilk sew kale teyiki eshi.
@meronabreha2119
@meronabreha2119 6 жыл бұрын
kale Hiowt yasemalen.
@hffvbngfffbbcdv7227
@hffvbngfffbbcdv7227 6 жыл бұрын
መምህራች ቃለ ህይት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን
@teclitembaye5038
@teclitembaye5038 6 жыл бұрын
wshetam ye wedmochh atnt sebsb eritrea merea madberya hunewal ant ahya neh
@6257-r4y
@6257-r4y 6 жыл бұрын
መጋቢ ተሳስታሃል ስለ ኤርትራ የምትናገሩት ቃል ተዉን እባካቹ ተደምረን የሚል ቃል፡በሌላ ከተረዳቹ ተሳስታቸዋል ስለዚ ተዉን
@aidavuignier4522
@aidavuignier4522 6 жыл бұрын
Tebarek
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 6 жыл бұрын
62570 1483 በጣም ትክክል ፡ ወዴት ወዴት ነው ሚሄዱት ሲገርም
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 6 жыл бұрын
He is not saying in the bad ways or negative he is try to tell us we the people from both side we love each other the people didn't have a problems the political strategic system were the politician and the leaders are the one playing us. The same thing with American politics. The world government us not standing for the people like it used to be my dear. With open heart let's love one another my dear have a blessed living in this world all of us.
@andualemmogne2406
@andualemmogne2406 6 жыл бұрын
በእናንተ የከበርታ ቃል የለም እንዴ ?
@menanaomna9675
@menanaomna9675 6 жыл бұрын
I don't even know how why they are tocking about Eritrea medemer? About what ...... about love it's OK we love eachother bout the way you Spich make it clear! """""""???
@dondon8795
@dondon8795 6 жыл бұрын
Thanks!
@agazianstate8673
@agazianstate8673 6 жыл бұрын
መጋቢ ሃዲስና ዳንኤል ክብረት ከለዉጡ በፊት አንድ ቀን ዋልድባን ያፈረሰዉን ወንድ ያኮላሸዉን ጥፍር የነቀለዉን ግብረ ሰዶም ፈጻሚዉን ቤተ ክርስትያንን የካድሬ መፈጫ ያደረገዉን መራሹ የትግራይ ነጻ ዉጪ ገዳይ ድርጀት ሳያወግዙ እንደ መምህር ግርማ አይነት አባት እያሳደዱ በቀልድ በዋዛ የወያኔን እድሜ ለማራዘም በሰላም ይሻለናል ሽፈን ከባድ የካድሬ ሥራ ሰሩ ፣ይሄ ታሪክ የሚረሳዉ አይደለም ፣፣፣ዛሬ ደግሞ የዋሁና ደጉ የአማራ ህዝብ ወያኔ ያይናቹህ ቀለም አላማረኛም ብሎ ያባረራቸዉን የኤርትራዉያንን ንብረትየጠበቀዉን ህዝብ ከሌባ ጋር እያወዳደሩ ኢሳያስ ለምን አማራ ክልል ሄደ ብለዉ ከወያኔ እኩል ያለቅሳሉ ፣ ፣፣፣ ባይሆን ፓለቲካዉን ተወት
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН