#Ethiopia

  Рет қаралды 2,850

yidnekachew sisay

yidnekachew sisay

Күн бұрын

Пікірлер: 54
@TibebeDiemsse
@TibebeDiemsse Күн бұрын
መ/ር ዘበነ በምታስተምረን በምትሰጠን መንፈሳዊ ትምህርት ቃል ህይወት ያሰማል ። በመስቀሉ ጉዳይ ለይ የሰጠህው ማብራርያ እና መልስ ግን ለመቀበል የክርስቶስን መስቀል በእግር ለመርገጥ በፍፁም መቼም ቢሆን አልቀበለውም ። ከህርሶም እንዲ አይነት መልስ አልጠበኩም ነበር ። ለማንኛውም ለሁላችንም የመስቀሉ ባለቤት ክርስቶስ እውነቱን ይግለፅልን ።
@HenokH-db1gh
@HenokH-db1gh 8 сағат бұрын
መ/ር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በወቅታዊው ጉዳይ ላይ ማስገንዘቢያ ስለሰጡን እድሜ ይስጥልን ፥ዘውትር ስለሚያስተምሩን ስለሚገስጽን እንወዶታለን
@gashawfiseha2491
@gashawfiseha2491 Күн бұрын
አሳፋሪ! መምህራኖቻችንና አባቶቻችን ምን መንፈስ ተጠጋቸው! አቤቱ ታረቀን።
@shewitKebede-w2p
@shewitKebede-w2p Күн бұрын
አመመኝ 😢😢😢 ተፋፍረን ነው እንጂ ሁላችንም ቸግሮናል አለ ሃይሌ ገብረ ስላሴ😢
@biruktawitDemir
@biruktawitDemir Күн бұрын
አይይይይይይይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ማረን😭😭😭😭😭 አንተ ብቻ የአብረአም አምላክ ማሰተዋሉን ስጠን
@GenetDudu-te1pq
@GenetDudu-te1pq Күн бұрын
አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን
@meragnaw5489
@meragnaw5489 Күн бұрын
መስቀልን መርገጥ ችግር የለውም እያልከን ነው?
@eyoelmesfin1466
@eyoelmesfin1466 Күн бұрын
መላው፡ የተዋህዶ፡ልጆች፡ ምንም፡ አትስሙት፡ ምን፡ እንደሚያወራ፡ አያውቅም: አሁንም፡ ሰላመስቀል፡ ዋጋ፡ አለመስጠትህን፡ አሳይቷል፡
@gashawfiseha2491
@gashawfiseha2491 Күн бұрын
አሳፋሪ! መምህራኖቻችንና አባቶቻችን ምን መንፈስ ተጠጋቸው! አቤቱ ታረቀን።
@AynalemYifru
@AynalemYifru Күн бұрын
መምህር እባኮትን ምሳሌዎት አልገባንም ለምን ያወሳስቡናል በግልጽ ይንገሩን አሁን በረከት እንድናገኝ ረግጠነው እንግባ ወይ መስቀሉም አይነሳ ወይ እርሶ መሰለኝ መሬቱ ላይ ያሰሩት ይገርማል
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ Күн бұрын
በቃህ ዝም በል ሲጀመር መቀድስ ውስጥ በመረገጥ ሀጥያት አይደለም ውጭ ቢረገጥ ነው ሐጥያት ብለህ ደሰበክ የደፋሮች ሁሉ ደፋር ነህ ዞር በል ከመስቀለ ሚበልጥ ማንም የለም:: መስቀሌን በመስቀለኛው በከፍታ ቦታ::
@DawitMelake-bd8cj
@DawitMelake-bd8cj Күн бұрын
መምህር ቤተክርስቲያን ውስጥ የምንቀመጥበት ወንበር ክቡር ነው ብለዋል የምንረግጠውም መሬት ክቡር ነው ጫማችንን አውልቀን የምንገባውም ስለዚህ ነው መስቀልን አንረግጥም
@gashawfiseha2491
@gashawfiseha2491 Күн бұрын
መምህር ምን ነካው መስቀል መረገጥ አለበት? ባለፈውም ስለ ኮቪድና ስለ 666 የሰጠው አወዛጋቢ መልስ ይታወሳል ስለ ኮቪድ ክትባትም...
@mayaethio9354
@mayaethio9354 Күн бұрын
በተናገሩ ቁጥር ሌላ ስህተት እየሰሩ ነው ። ካፈርኩ አይመልሰኝ ዝም በል በቃ ያሳፍራል በኛ ቤተክርስቲያን መስቀል ሲረገጥ አናውቅም ይሄን የምንሰማው በሌላ ቦታ ነው የነበረው ዛሬ በራሳችን ቤት መጣ
@FesshaBelChew-l1n
@FesshaBelChew-l1n Күн бұрын
መሬት ላይ መስቀል አይሰራም ወይም አይረገጥም ስለዚህ በአስቸኴይ ይነሳ ይነሳ ይነሳ።
@worldfantasy10
@worldfantasy10 Күн бұрын
በሰላም ነው መምህር?
@gashawfiseha2491
@gashawfiseha2491 Күн бұрын
አሳፋሪ! መምህራኖቻችንና አባቶቻችን ምን መንፈስ ተጠጋቸው! አቤቱ ታረቀን።
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 14 сағат бұрын
አብዶል አሄ ሰዉዬ አኔ የበቃኝ የዚህ ሰዉዬ ነገር ኢቢኤሰ ቀርቦ ሲዘላብድ ነዉ 😀
@sinetayhugizaw9595
@sinetayhugizaw9595 7 сағат бұрын
አው መምህር ዘበነ እነ አይምሮችን ምንም አልወደደውም የጊሼኑ ይገባናል ከመደበቅና ከመሸሸግ ሁኔታ ለመደበቅ ተፈልጎ መሆኑ ይገባናል
@አዲስአለምም
@አዲስአለምም Күн бұрын
መስቀል አድርገን ብንቀበርም መስቀልን አንረማመድበተም
@makimark3891
@makimark3891 Күн бұрын
ባንተ አንፈርድም እኮ በመጽሐፍ የተመረጣችሁት እንደምትስቱ ይነግረናል እኮ ባይባረክ ባይረክ መስቀሉን አንረግጥም
@marukebede4433
@marukebede4433 15 сағат бұрын
ጠቅላይ ቤተ ክህነት ለምንድነው መልስ የማይሰጠው? ንቀት ነው? መልስ ስሌለለው ነው? ምንድነው?
@FesshaBelChew-l1n
@FesshaBelChew-l1n 6 сағат бұрын
@@marukebede4433 አዎን የቤተ ክህነቱ የበላይ ለምን ለምን ለምን መልስ ይነፍገናል፣ወቼጉ አታወናግሩን ዋናውን ንገሩን፣አበቃ።
@yohanesgetanhe1397
@yohanesgetanhe1397 Күн бұрын
እረ መስቀሉን ለመርገጥ ከባድ ነው!!!
@shewitKebede-w2p
@shewitKebede-w2p Күн бұрын
ይቅር ይበልህ
@tesfayefichala9036
@tesfayefichala9036 Күн бұрын
የዘላለምን ዉርደት ከሚያስከትሉ ከመሰልና ከሌሎች ኃጢአቶች አምልጦ ለማስመለጥ ከዚህ በታች ባሉና የታወቁ በሚመስሉ፤ነገር ግን ባግባቡ ባልታወቁ አዳኝ ሐቆች ላይ ትንሽ ብንነጋገር፡፡ ክርስቲያን ማለት፡ 1. እግዚአብሔር በዉስጡ ያደረለት ማለት ነዉ(1ኛ ቆሮ.3፡16-17) ፡፡ አንድ ሰዉ ልክ ‘’ እኔ አንተን የእግዚአብሔር አብን ስጦታ የሱስ ክርስቶስን የግሌ አዳኝና ጌታ አድርጌ እቀበልሃለሁ፤ በአንተ የእግ/ር ልጅነት፣ ጌትነትና አዳኝነት አምናለሁ፤ ናና በልቤ ኑርልኝ’’ ካለባት ሰኬንድ አንስቶ ራሱ የአግዚአብሔር መኖሪያ መቅደስ ይሆናል ነዉ ቅዱስ ቃሉ እያለ ያለዉ፡፡ እግዚአብሔር በዉስጡ ያላደረለት ወይም የእግ/ር ቤተመቅደስ ያልሆነ ሰዉ ክርስቲያን ወይም የዘላለምን ሕይወት ያገኘና የዳነ ሰዉ ሊሆን አይችልም ማለት ነዉ፡፡ 2. ቅዱስ ቃሉ እንሚያረጋግጠዉ እግዚአብሔር በዉስጡ ያደረለትና የእግ/ር ቤተመቅደስ የሆነ ሰዉ ማለት ክርስቲያን የሆነ ሰዉ፡- 2.1. በፍጡራን ሳይሆን በጌታችን ደም ወደ እግ/ር ቀርቧል፡፡ 2.2. በፍጡራን ሳይሆን በበጉ ጌታችን ደም ከእግ/ር ጋር ታርቋል፡፡ 2.3. በጌታችን ደም ከኃጢአቱ ነጽቷል፡፡ 2.4. በበደለ ጊዜ ደግሞ ከልብ የሆነ ንስሐ እየገባ በዚህ ደም እየነጻ የሚኖር ሰዉ ነዉ( ኤፌ.2፡10፣ 1ኛ ዮሐ.1፡7) ፡፡ 3. የዳነና የእግ/ር ቤተመቅደስ ወይም ማደሪያ የሆነ ሰዉ ለፍጡራን ቀናትን፣ በዓላትን፣ድግሶችን፣ ዝማሬዎችን፣ራሱንም፣---መሥዋዕት እያደረገና በፍጡራን ተስፋ እያደረገ አያመልክም/በነርሱ አይደገፍም፡፡ አምልኮ ማለት እኮ እነዚህን ተግባራት መፈጸም ነዉ፡፡ 4. የእግ/ር ቤተመቅደስ ወይም ማደሪያ የሆነ ሰዉ አደረገብኝ፣አደረገችብኝ፣ሄዶብኝ ነዉ፤ሄዳብኝ ነዉ፣ አይተኛልኝም፤አትተኛልኝም፤ቆይ አባ እገሌ ጋ ሄጄ እሠራላታለሁ፣ወዘተ. የሚሰኙ የጥንቆላና የጨለማ አሰራሮችን ለዘላለም የካደና የሚጠየፍ ሰዉ ነዉ፤ ይልቁንም በጌታችንና በመድኃኒታችን በየሱስ ክርስቶስ ስም ሥልጣን የሚቃወምና የሚያፈርስ መንፈሳዊ ወታደር ነዉ፡፡ በጅራፍና በተፈጠሩ ነገሮች አጋንንት ይባረራሉ እያለ በእግ/ር ክብር ላይ የሚዘባበት ሰዉ አይደለም፡፡ 5. ክርስትና የተሰቀለልን ክርስቶስ ብቻ የሚሰበክበት ዕምነት ነዉ(1ኛ ቆሮ.1፡23)፡፡ ማንም ይባል ማን፣ምንም ይባል ምን ፍጡራን የሚሰበኩበት ሃይማኖት ክርስትና አይደለም፡፡ በነርሱ ስም የተሸፈነ ሌላ አምላክ እየተሰበከና እየተመለከ እንዳለም ግልጽ ነዉ፡፡ 6. የአገሬ ሰዎች ሆይ፡- በሚያስፈራ ጥላቻና ቂም በቀል ተሞልተን ደም ሥራችን እስኪገተር ድረስ እየተሰዳደብንና እየተገዳደልን እግ/ር የሰጠንን አገር በርስ በርስ ደም እያረከስን የኖርንበትን ገዳይ እልከኝነት ብናቆም አይሻልምን? የጥላቻ ሠራዊት መሆናችንን አቁመን ከፍ ብሎ በቀረበዉ መልክ በግላችን ከጌታ አዳኛችን ጋር ቃል ኪዳን በመፈጸም የእግ/ር ቤተመቅደስ እንሁን፡፡ በየግላችን ይህንን ዉሳኔ አድርገን ስንተገብረዉ ብቻ ነዉ ከእግ/ር ጋር ዕዉነተኛ ዕርቅ ልናወርድ ፣ ራሳችንን፣ትዉልዳችንና አገራችንን ልናድን የምንችለዉ፡፡ ሃይማኖት እያለን በሚሰቀጥጥ ጥላቻ ተሞልተን ስንገዳደልና አገር ስናፈራርስ የኖርነዉ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ስላልሆንን ነዉ፡፡ ስለዚህ ፈጥነን ጌታ አዳኛችንን በግላችን ስሙን በመጥራት ጌታዬና አዳኜ ሆነህ በልቤ ለዘላለም ኑርልኝ ብለን በመቀበል የራሱ ማደሪያ ወደመሆን እንመለስ፡፡ ምክንያቱም እግዚአብሔር ከእስካሁኑ ነባር ሃይማኖታዊና ሌሎች ልምምዶቻችን ጋር አብሮ የማይኖር ስለሆነ ነዉ!!! 7. በተለያዩ የኑሮና የአገልግሎት ሁኔታዎች ዉስጥ የምንገኝ የእግ/ር ቤተመቅደሶች የሆንን ደግሞ ከፍ ብሎ በቀረበዉ የወንጌል ዕዉነት ላይ በልዩ ሁኔታ በማተኮር ለሚሊዮኖች ከሲዖል ማምለጥ ምክንያት ለመሆን እንበርታ፤ ጌታ አዳኛችን ደግሞ እንደ ተስፋ ቃሉ ሁልጊዜ ከኛ ጋር እንደሆነም አንርሳ ( ማቴ.28፡ 19-20)!!! አሜን፡፡
@marukebede4433
@marukebede4433 15 сағат бұрын
አንተ ቆሻሻ ፕሮቴስታንት የግል አዳኝ ምን ማለት ነው? ያንተን የረከሰ ሉተራዊ የረከሰ ትምህርት ይዘህ ከዚህ ውጣ
@marukebede4433
@marukebede4433 15 сағат бұрын
"የሱስ" ምን ማለት ነው?
@marukebede4433
@marukebede4433 15 сағат бұрын
ሉተራዊ አልዳነም ፣አይድንምም ።ፕሮቴስታንቲዝም ሠይጣንነት ነው ።
@Elizahermon
@Elizahermon Күн бұрын
ምን እየተካሄደ ነው ሰወች?የገባቸሁ ነገር አለ?🤔
@KebedeTesfaye-f9z
@KebedeTesfaye-f9z Күн бұрын
ከመጽሐፈ ጤፎት እዳየሁት መጀመሪያ በእንጨት ሳጥን ቀጥሎ ይህንን ሳጥን የሚያቅፍ የወርቅ ሳጥን ተሠርቶለት በክብር ተቀምጦ በወርቅ ሰንሰለት ከወለል በታች ዝቅ ብሎ ተቀምጧል ምልክቱ በገፅ ላይ አይታይም አክብረህ ከቤተ መቅደስ ይወጣል እንጂ እደምትለው አይደለም እንደ ምክር ቤት ክርክር አይሁን ተማሪውም አስተማሪውም እሺ ይበል ሁለቱ ለንሰሐ ይብቁ።
@hellinabebe424
@hellinabebe424 Күн бұрын
አይ አንተ ሰው የሚያጠግብ እጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ምን እያልክነው ዘበነ
@ssara3326
@ssara3326 Күн бұрын
ስላም ነው ግን መምህር ? ምንም አይመሳስልም የምትሰጠን ምሳሌ ግሽንና ይህ ምንም አያመሳስለውም ይህ ትምህርትህ ብዙ ግልፅ አይደለም
@GetachewTeshome-ej3yr
@GetachewTeshome-ej3yr Күн бұрын
ዘበነ ለማ አንተ ከአሁን በኋላ ? ? ?
@eyoelmesfin1466
@eyoelmesfin1466 Күн бұрын
የአንቱ እውቀት: ከንቱ፡ እንደሆነ: እግዚኣብሔር፡ ገለጠህ: እግዚአብሔር፡እንዲህ፡ ያሣየናት: አንተ ፡ የሞትፈራው. ለክብርህ ና፡ለሆድህ : ነው፡ የምታስበው ሰውን፡ ታታልል፡ ይሆናል: አምላክን፡ግን፡ ኣታታልልም፡ አሁንም፡ እነግርሀለሁ፡ በስላሴ፡ ቤተክርስቲያን፡ያለውን፡ ጉድ፡ እየወጣው: ነው: አንተ ፡ የመስቀል: ሰላት፡ ነህ ፡
@amanutmariam
@amanutmariam Күн бұрын
ከዚህ በኋላ የሚሰማህ የለም መጀመሪያ አቋምህን ተናግረካል
@ElfinshLama
@ElfinshLama Күн бұрын
😭🥲🥲🥲🥲👂🙏
@lg8772
@lg8772 Күн бұрын
Ena meskelun merget ychalal naw yemitilun?
@mesfinguale604
@mesfinguale604 10 сағат бұрын
እንድንሰማህ ሳይሆን እስከዛሬም የሰማንህ እንዲፀፅተን ነው ያደረከን ማፈሪያ እንደዘመኑ ፖለቲከኛ ዙሪያ ጥምጥም እየሄድክ ፣ ተረታ ተረት እያወራህ አታምታታ ሰድበህ ለሰዳቢ የሰጠኸኝን ይሁዳ ነገር ነህ እንዴት ብትዳፈር ነው የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርሰቲያን ቤተ መቅደስ ውስጥ መግባት መስቀል ረግጠህ መግባት ነው እያልክ በትህትና የምስታስተምር ? መስቀልን "መርገጥ" ልክ ነው? በቃ ጥያቄው ይህ ነው ምን ትዘባርቃለህ ማስተዋሉን ላንተ ይስጥህ በቃህ!!!
@barkentube1614
@barkentube1614 Күн бұрын
ዘመኑ የሆዳሞች ዘመን ሆነ አንተም ለከርስህ አዳሪ ሆንክ?????😂😂😂😂😂😂
@DaniKebkab
@DaniKebkab 2 сағат бұрын
Ebakhen sewen atatalel KIDUS MESKEL AYREGETEM BEKA!ENDIH BELEH MESKER !I!!!!!!!
@eyoelmesfin1466
@eyoelmesfin1466 Күн бұрын
ዝም፡ብለህ፡ ኣትፈላሰፋ፡ አንተ ፡ አጭበርባሪ፡ ነህ ፡ እውነቱን፡ እውነቱን: ብለህ፡ ቀጥታ፡ ተናገር፡ ይህ፡ ጊዜ፡ እናንተን፡ የምትታዩበት፡ ጊዜ፣ አሁን፡ነው፡ እግዚአብሔርን: ሁድህን: አትይ፡ እኔ ባጣም፡ አሁንም: እያልክ፡ ያለው፡ ልክ፡ ናቸው፡ መስቀል፡ ይረገጥ: እያልክ፡ ነው፡ አምላክ፡ ቤቱን፡ ያድን፡ ድሮም፡ የሀይማኖት፡ ጠላቶች: አወቅን፡ የሚሉት ናቸው፡
@TsehayGg
@TsehayGg Күн бұрын
መስቀልም ሆነ ታቦት መስቀልምሆነታቦትካልተባረከ ያውም በጳጳስ ባለቤቱቀራጩ ነዉ ደረጀ ወይንዬ የምባል ጠንቁዋይ መሀይም ጠይቅ አንብብ በሉት
@TurungoJima
@TurungoJima Күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉
@andud9200
@andud9200 23 сағат бұрын
አይ ኦርቶዶክስ በየዘመኑ ርዕስ እየሰጡ እርስበርሳችንን ያባሉናል ሕዝቡ አንፈልግም ካለ አለቀ ምንድነዉ
@Truth-12
@Truth-12 23 сағат бұрын
Zebe in America he build his own kingdom: when the church of tewahido ende chibo sitned, sew sifenakel, sigedel he is absolutely silent… if he is really a father let him go to Ethiopia and serve the church… sira yalew Ethiopia new … chigir silalebet ayfelgm… ASMESAY
@LovelyBanyanTree-tb9qo
@LovelyBanyanTree-tb9qo Күн бұрын
የሚገርመኝ ከሚቲስተሚሩቲ መፀአፍ ቂዱስ ስቲስተሚሩ የሚክዱቲ ለሚንድነው ቲድ ለሚን ቲስተሚራልቹ አረ ተው ከልቦናቹ ሁኑ ቂዱስ እይሉ እገጡ አረ ተው
የመስቀሉ ክርክር ለበጎ ነው |መምህር ዘበነ ለማ
1:02:34
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 21 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН