Ethiopia | እማማ ዝናሽ እና የበዓል ወጋቸው | ብር አስከፍለው ህልም ፈቱ | Zeki Tube

  Рет қаралды 665,714

Zeki Tube

Zeki Tube

3 жыл бұрын

Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
youtube.com/@zekitube2212?si=...
በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 100159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
09 12 45 99 74 እና
09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።

Пікірлер: 3 100
@user-sx1rm2zp1t
@user-sx1rm2zp1t 3 жыл бұрын
መሸለም አለባችሁ የመልካም ተምሳሌቶች ወጣቶች ተባረኩ
@hawuletwolloyewa2306
@hawuletwolloyewa2306 3 жыл бұрын
እማመ ዝነሽ በጣም እድለኛ ናቸው በስተርጂና እድዚህ ያለ ደስታ ማገኘታቸው እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@meski213
@meski213 3 жыл бұрын
በጣም በዚች ጎጆ ዘግተው ሲያዝኑ ፈጣሪ ተመለከታቸው
@rozeshowfozimll5780
@rozeshowfozimll5780 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mGbPYamkmppjjbs አሚን አሚን❤️👍
@abayneshgpoiu5823
@abayneshgpoiu5823 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏
@rebiyarebiya9953
@rebiyarebiya9953 3 жыл бұрын
Amiinnn
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 3 жыл бұрын
የማታ እንጀራ ሲሰጥ ፈጣሪ እንዲነው እድለኛ ናቸው እማማ ዝናሽ እድሜ ይሰጣቸው
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 3 жыл бұрын
እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አላቅም የማማ ዝናሽ ደስታ ደስታችነው የምትሉ 💚💛♥👏👏👏👏
@kidusendale8082
@kidusendale8082 3 жыл бұрын
መሠሰጠወቀ
@samueltesfahunegn453
@samueltesfahunegn453 3 жыл бұрын
@kkb1364
@kkb1364 3 жыл бұрын
ሰው ማለት ሰው የጠፋ ዕለት ሰው ሆኖ መገኘት……….እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
@user-uk7gv5et2q
@user-uk7gv5et2q 3 жыл бұрын
ማርሰብስክረይብአድርጊኝ
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 2 жыл бұрын
ተባረክ ዘኪ ብሩክ ሁን ።
@muradmohammed594
@muradmohammed594 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያን የደከመን የምትረዱ ጧሪ የሌለውን እንዲህ የምትንከባከቡ ወገኖቼ ያገሬ ህዝቦች ተንበርኬ ለናንተ ምስጋና አደርሳለሁ አላህ አገራችንን ይጠብቅ ሀይማኖት ዘር የማትለዩ አላህ ይጠብቅህ እማማ ዝናብ በደስታ ሲስቁ እኔ ደሞ በደስታ አለቀስኩ ዘኪዬ ተባረኩ
@Ghp7657
@Ghp7657 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@user-sx1rm2zp1t
@user-sx1rm2zp1t 3 жыл бұрын
አሚን በጣም ወላሂ የሰው ደስታ እሚያስደስተው ምርጥ ሰው ብቻ ነው
@aidaabraha2243
@aidaabraha2243 3 жыл бұрын
🙏♥️🙏♥️🙏♥️
@sol7d663
@sol7d663 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እውነትህን ነው broye እግዚአብሔር ይባርክህ
@Aaa-nj6sr
@Aaa-nj6sr 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@marthagelaye6157
@marthagelaye6157 3 жыл бұрын
ዘካርያስ መቼም ቃላት አጣውልህ ወንድሜ እንቅፋት አይምታህ ለኚህ እናት የልጃቸው ምትክ ነህ ተባረክ እድሜ ይስጥህ ኮረኔል
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@badrimustafa888
@badrimustafa888 3 жыл бұрын
Ammiin
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 3 жыл бұрын
እረ ከልጅ ይበልጣል
@wintawinta4107
@wintawinta4107 3 жыл бұрын
ዘኬ የአመቱ ድንቅ ወጣት ተብሎ መሽ ለም አለበት እኔ የአመቱ ድንቅ ወጣት ብዬሃለው እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ 🙏🙏እማማ ዝናሽዬ ስወዳቸው እኮ🥰❤🥰
@astertekle8537
@astertekle8537 3 жыл бұрын
Betam
@mosblack6076
@mosblack6076 3 жыл бұрын
Tejyr
@TirsitSamiSami
@TirsitSamiSami 3 жыл бұрын
፨9
@samsontekalign5990
@samsontekalign5990 3 жыл бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜ ይስጦት አንተም ተባረከ የሳቸውን እድሜ ይስጥህ
@_ethiopiann3858
@_ethiopiann3858 3 жыл бұрын
የወለዱት ራሱ እንዳንተ አይሆንም ዘኩዬ ተባረክ
@meharikidane-mehari7181
@meharikidane-mehari7181 3 жыл бұрын
Haq new Zeki liyu sew new
@astertekle8537
@astertekle8537 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-vs8je4ie8y
@user-vs8je4ie8y 3 жыл бұрын
ወይ እንጀቴን በሉት በጣም ደስ በሎቸዋል ኡፍፍፍፍ አለሀ ይስጣቹ ለምታደርጉላቻው ትብብር
@mimidibrye7427
@mimidibrye7427 3 жыл бұрын
አሜን
@hambelu2544
@hambelu2544 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ: ዘካርያስዬ: አበቡዬ እንዲሁም የበጎ አድራጎት አባላት በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ለአዲሱ አመት 2013❤🤗😍
@rebuniyahweh8116
@rebuniyahweh8116 3 жыл бұрын
አንተ ብሩክ ልጅ አሁንም ተባረክ:ቸሩ ፈጣሪ ፊቱን ያብራልክ: አንተን ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል: የዘመኔ ድንቅ ወጣት ነክ❤❤❤❤
@hirutberhanu4484
@hirutberhanu4484 3 жыл бұрын
አንተ የተባረክ ልጀ የማታ እንጀራ ይሰጥ ዘርህ ይባረክ እማማ ዝነሽ ደሰ እንደሰኝአቸው ዘመን ሁሉ የደስታ የርግል
@user-fu4pd2hw7c
@user-fu4pd2hw7c 3 жыл бұрын
ዛሬስ እማማዝናሽና ዘኪን እንደተከታታይድራማ መከታተል የጀመረ ማነው
@user-rx7jv2ms6c
@user-rx7jv2ms6c 3 жыл бұрын
Ene
@user-bc6dm8zx4c
@user-bc6dm8zx4c 3 жыл бұрын
እኔ
@emuahlmetube4149
@emuahlmetube4149 3 жыл бұрын
እኔ
@user-no1ey7cu8w
@user-no1ey7cu8w 3 жыл бұрын
እኔ
@user-my5fp5mx3b
@user-my5fp5mx3b 3 жыл бұрын
Ene
@tigistworku2274
@tigistworku2274 3 жыл бұрын
ዘኪ እመብርሀን ከነ ልጇ ትጠብቅህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 жыл бұрын
ወላሂ ደስ ሲሉ ❤ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂
@menaabebe4144
@menaabebe4144 3 жыл бұрын
የኔ ጌታ ኦርቶዶክ ባንተ ትኩራ እንዲህ አይነት ልጅ በማግኘታችን እኛም ደስ ብሎናል በሱ ደጅ ማደግ እንዲህ ሙሉ ስው ያደርጋል ተባረክ
@mozapogbagalwukromozapogba7039
@mozapogbagalwukromozapogba7039 3 жыл бұрын
Amen❤️❤️❤️🙏🙏🙏mare
@selamtilahun9404
@selamtilahun9404 3 жыл бұрын
አሜን
@makdesmakonen9807
@makdesmakonen9807 3 жыл бұрын
አሜን
@dido2715
@dido2715 3 жыл бұрын
it's not about religion it's personality...
@selamhabshawit6813
@selamhabshawit6813 3 жыл бұрын
@@dido2715 👍በትክክል
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
ወይ። ወንድሜ። ኑሮሕ። እንዲሕ። ይደሰት። ጌታ ለአተ። ከምድር። ያሌለውን። ፀጋ ከነ ጤናይስጥሕ። እኝሕን እናት እንደምታስባቸው። እመቤቴ ታስብሕ መልካም አመትባል
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gy5vn5us2m
@user-gy5vn5us2m 3 жыл бұрын
ቤተ ሰብ እንሁን እመልሳለው
@tenatena5566
@tenatena5566 3 жыл бұрын
አሜን
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
@@user-gy5vn5us2m ማነሽ። ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ጨአለሽ። ?????ካሌለሽ። አስመስላለሑ። ካልሽ። አትልፊ
@Semiraasmara
@Semiraasmara 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tsehaygulema8188
@tsehaygulema8188 3 жыл бұрын
ዘካርያስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ግሩም ድንቅ ሥራ እየሠራህ በመሆኑ ክብር ይገባሀል በእውነት እናቴን የረዳሀት ያህል በእማማ ዝናሽ ደስ እሰኛለሁ እግዚአብሔርም አንተን አዘጋጀላቸው
@tinsaetadesse6465
@tinsaetadesse6465 3 жыл бұрын
በዚህ የሰዉ ልጅ በጭካኔ የእግዚአብሔርን ፍጡር በሚጨፈጭፍበት ዘመን አንተ እግዚአብሔር የባረከህ ቅዱስ ልጅ ውለታህን እርሱ ይክፈልህ
@mekdesg.michael7790
@mekdesg.michael7790 3 жыл бұрын
+++ Egziabher Yikber Yimesgen +++ +++ Amen Amen Amen +++
@user-fp2rq7rv2t
@user-fp2rq7rv2t 3 жыл бұрын
ዋው እማማ ዝናሽ እምር ብሎባቸዋል 😘ዘኪ እንኳን አደረስህ አንተ መልካም ስው
@ritaamenphonetastic328
@ritaamenphonetastic328 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እንኮን አደረሰሱት ዘክየ የአመትስ ይበልህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@ethiopiatekdem3060
@ethiopiatekdem3060 3 жыл бұрын
ወይኔ ዘኪ በደስታ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😭😭♥♥ፈጣሪ ብድርህን ይክፈልህ
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen
@tatwoldu5702
@tatwoldu5702 3 жыл бұрын
እንዲህ እዳስደስዋቸዉ የድንግል ልጅ ዘመናቹ ደስታ ያድግላቹ እንደናንተ ያለ መልካም ኢትዮጲያዉያን ያብዛልን
@almazzewde543
@almazzewde543 3 жыл бұрын
የወደቁትን ያነሳ የተረሱትን ያሰበ የደከሙትን ያበረታታ የታመሙትን የጠየቀ የሟች ቤተሰብን ያፅናና የተባረከ ይሁን ዘካርያስ ምስጉን ነህ ዘመንህ ይባረክ🙏
@user-og1iv7dg6q
@user-og1iv7dg6q 3 жыл бұрын
ዘካሪያስ ቸርነት እዲሁም ቀና ልብ ያላችሁ ዘኪን በገንዘብም በጉልበትም ምትረዱ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አበቡየ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሸ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት ዘካርያስ የማታ እንጀራ ይስጥህ የሰውን መወደድ ይስጥህ
@sultanalkurdi1245
@sultanalkurdi1245 3 жыл бұрын
አላህ እድሜያቹ ያርዝመው ዘኪ መርጥ ሰው ነህ. ግን ሁሌ አዛን እስማለሁኝ አልህምዱሊላህ
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 3 жыл бұрын
Ye emama zenash yesew needed molto yetetreferefe new lezeke endehum Lene tenesh kenesew besetun
@user-gy5vn5us2m
@user-gy5vn5us2m 3 жыл бұрын
ቤተ ሰብ እንሁን እመልሳለው
@hirutekhachab8047
@hirutekhachab8047 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችው እማምዬ ዚና እድሁም ዘካሪያስ
@haregkebede9814
@haregkebede9814 3 жыл бұрын
Amen Amen ❤❤❤❤🙏🙏
@nenadejene2513
@nenadejene2513 3 жыл бұрын
ሱስ ነው የሆናችሁብኝ ዘኪ መልካም ነገር ሁሉ ይግጠምህ አንተ ማኛ!! እማማ ዝናሽ የኔ ጥንቁቅ እናት እድሜዎ ይርዘምልን ስወድዎት!❤❤
@selamleethiopia2153
@selamleethiopia2153 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ምን ያህል እግዚአብሔር እንደሚወዳቸው በዚህ እድሜያቸው ልጅ ማግኘታቸው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሌላ ምን እላለው መታደል ነው እድሜ ይስጣችሁ ኢትዮጵያ እስከም መጣ ቸኩያለው እስካያቸው ውድ ድድ በርቱ
@mulukamelyoutube2023
@mulukamelyoutube2023 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkklo😁😁😁😁👍🌹💯💯💯💝💝💝
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽን እንዲህ እንዳስደሰትካቸው ዘመንህ ሁሉ በደስታ ይለቅ ዘክዬ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹
@ephratashibeshi3462
@ephratashibeshi3462 3 жыл бұрын
መወለድ ቆንቆ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ መልካም ስራ ለራስ ነው
@martieliyas199
@martieliyas199 3 жыл бұрын
ዘኪዬ ነፍ አመት ኑር ፈጣሪ ይጠብቅክ እውነት ነው የኛ ጄኔራል ነክ
@user-cx3qn4ef6u
@user-cx3qn4ef6u 3 жыл бұрын
ሕይወትህ ልክ እንደቄጤማው ልምልም ይበልህ እናቶችን እንደማስደሰት ምን ደስ የሚል ነገር አለ
@naimaabdela3411
@naimaabdela3411 3 жыл бұрын
ዘኪ አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ልጅ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ🙏
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@Ghp7657
@Ghp7657 3 жыл бұрын
አሜንንን
@linakassa4659
@linakassa4659 3 жыл бұрын
ዘካሪያስ እማማ ዝናሽን እንዳስደሰትካቸው ፈጣሪ ዘመንህን በሙሉ ደስ ያሰኝህ
@user-qg7jv3zp3j
@user-qg7jv3zp3j 3 жыл бұрын
በማርያም ዘኪ እግዛብሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ በስማም አበቡእና ዘኪ ምን መታደልነው ካለ አበቡ አልዋጥላችው አለእካ የስው መውድድየስው ፍቅር ይስጠን ማርያምን እንባይ እየፍስስነው ማያችው ምክንያቱም እንደእናቴስለማያችው በደስታነው ማያችሁየአመት ስው ይበለን
@rabiwollotube2563
@rabiwollotube2563 3 жыл бұрын
አላህ እድሜነ ጤነ ይስጥህ ዘኪ በዚህ ግዜ ልጅ በነቱ ላይ በሚጨክንበት ግዜ እንዳንተ አይነት መገኜቱ አንተነ መሰሎችህን ያብዛልን ደግነት ለራስ ነዉ
@user-ts7hh9of1g
@user-ts7hh9of1g 3 жыл бұрын
ዘኪዬ እንደ ፍንድሽው ያበበ እንጅራ ይስጥህ ወንድሜ እሳቸው እንዳስደስካቸው ያልታስበውን ይስጥ መድሀኒያለም መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
ዘኪ ተባረክ የ አዛውንቶች ምርቃት ቀላል እንዳይመስልህ
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 3 жыл бұрын
የኔ እናት ሲያሳዝኑ በድንብ ተንከባከቧቸው ትመረቅአላችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሁላችሁንም የአመት ሰው ይበላችሁ
@rahelyacob8266
@rahelyacob8266 3 жыл бұрын
ዛክ ተባረክ እማማ ዝናሽ ይናፍቁኛል መዝሙር ብቻ ብታሰማቸዉ ደስ ይለኛል እደ ሀሳብ ካተግን አላውቅም 🙏
@masedav2477
@masedav2477 3 жыл бұрын
ዘኪ አበቡ እማማ ዝንናሽ ለመላው ኢትዮጵያን መልካም በዓል
@bontuifabontu2412
@bontuifabontu2412 3 жыл бұрын
Zakiye mirx ethiopiaw wowww fexar yixebek
@masedav2477
@masedav2477 3 жыл бұрын
ምን አልተነበበልኝም
@masedav2477
@masedav2477 3 жыл бұрын
@@bontuifabontu2412 አልተነበበልኝም
@zoey2727
@zoey2727 3 жыл бұрын
መላው ኢትዩጲያውያን እክዋን አደረሳችሁ አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@rozeshowfozimll5780
@rozeshowfozimll5780 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mGbPYamkmppjjbs እንኩዋን እብሮ እደረሰን❤️👈
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህታችን
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
አሜን እህታችን እንኳን አብሮ አድርስን ፈጣሪ. አገራችንን ይጠብቅልን
@mamadoupathecamara9663
@mamadoupathecamara9663 3 жыл бұрын
ቅናተኛ ምቀኛ ስለሆኑ ነው ዲስ ላይክ የሚያረጉት እማማ ዝናሽ ሁሌ አንደኛ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gi8ws4dn4w
@user-gi8ws4dn4w 3 жыл бұрын
እናት የለኝም ግን እኚህ እናት ሳያቸው ደስስስ ኣለኝ ወንድማችን እስከዛኛው ኣለም ደስስስስ ይበልህ
@naniamzz9747
@naniamzz9747 3 жыл бұрын
የተገፍሰው መጨረሻው ያምራል እማማ ዝናሽ ባዶቤት የሚበሉት ሁሉ አተው ዛሬላይ ግን እግዝአብሔር የሚሳነው ነገር ያለም ደስተኛ አረጓቸዋል
@meherethabtemariam5608
@meherethabtemariam5608 3 жыл бұрын
God always sending like Angel Ziky he is the one them
@kalkidantube
@kalkidantube 3 жыл бұрын
ከመነም በላይ
@blenlove7770
@blenlove7770 3 жыл бұрын
የኔ ጌታ ሲሉ እናቴ ትዝ አለችኝ ወድሜን የኔ ጌታ ነው የምትለው እማየ ናፍቅሺኝ እናቴ ❤❤❤
@tsigegizaw7024
@tsigegizaw7024 3 жыл бұрын
እንኩን አደረሶት እናታችን እማማ ዝናሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ወንድማችን ዘካሪያስ ዘመኒህ/ ዘመናቹሁ ይባረክ መታደል ነው በእውነት
@hayatyeshewalji781
@hayatyeshewalji781 3 жыл бұрын
ዘኪ እሳቸውን እዳስደሰትካቸው ፈጣሪ ያስደስትክ
@astertekle8537
@astertekle8537 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@meseretabitew3914
@meseretabitew3914 3 жыл бұрын
እንባዬን አስጨረስከኝ እድሜ ከጤና ይስጥህ ከዛሬ ዘመን እንዲህ ለነፍሱ ያደረ ወጣት ማግኘት እንዴት ያስደስታል ፀጋውን ያብዛልህ
@zewdtiutolasa718
@zewdtiutolasa718 3 жыл бұрын
ልጅ ዘካሪያስ እግዛብሔር አብዝቶ ይባረክህ ብድር ይግባህ መልካም በአል
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 3 жыл бұрын
ለማርያም ስዕል ነጭ እጣን አሉህ እማማ ዝናሽ ይሄን ቃል ለሁለተኛ ጊዜ ሲነግሩህ ስሰማ ገረመኝ ። እናም እንድታደርግላቸው እባክህን ። እሰይ የእኔ እናት እመቤቴ በጎ መዓዛዋን ታላብስልን የኔ እናት ። በተረፈ ደግሞ የሶፋው ድንበር ተገነጠለ ያሉትን ነገር ሰምተሃል Kakakakakakakakaka አይ እማማ ዝናሽ የኔ እናት ንግግራቸው እኮ ጣፋጭ ነው
@shewit1307
@shewit1307 3 жыл бұрын
የማማ ዝናሽ ደሥታ እዴት ያሥደስታል አቦ ዘኪ ተባረክ ቀጤማው ሲያዩ ደስ አላቸው በአል በአል ሸተቱ በደስታ የዘካሪያስ ጓደኞች እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹
@user-yl4xe6wq9t
@user-yl4xe6wq9t 3 жыл бұрын
ተገኘወርቅ ኮኔሬል ጌታ በሞገስ በፀጋ ያኑረህ ተባረክ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ🙏
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
እውነት ነው ይገባሀል:: ምንም ቢሉህ ከልባቸው ነው ተቀበል አሜን በል🙏🏾ለእድሜህ ሙሉ ስንቅ ነው::
@sprintwinter7393
@sprintwinter7393 3 жыл бұрын
ተባረክ መባረክ ነው አዛውንትን መርዳት አብዝቶ ይባርክህ ለሳቸውም እድሜ ና ጤናውን ይስጣቸው
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 3 жыл бұрын
ሁላችንም እማማ ዝናሽን የምንወዳቸው ትልቁ ሚስጥር, የኢትዮጵያውያን የአያቶቻችንን የዋህነትንና ደግነት ስለምናይባቸው ነው። ዘኪ የአንተ ሳቅ ለእማማ ዝናሽ ቀልድ ልክ እንደ soundtrack ሙዚቃ ያምራል። ወንድሜ ዘኪ ጌታ ይባርክህ። " ይሸታል!እሰይ!!!"
@crseticrseti2992
@crseticrseti2992 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ዘክዬ አገኘሁ ወርቅ የእኔ ወታደር የእኔ ጌታ ሲሉ ከአንደበታቸዉ ማር ይዘንባል እዉይ😘😘😘 ዘክዬ ተባረክ 😍
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 3 жыл бұрын
በጣም ፍቅራቸውን ሲገልጹ በጣም ደስ ይላሉ
@user-qk8vz9iz3x
@user-qk8vz9iz3x 3 жыл бұрын
"ስወዳችሁ ቤተሰብ ሁኑ በልቶ መጸለይ ይቻላል ? kzbin.info/www/bejne/h2PQnXSuj8-sfK8
@azebazeb146
@azebazeb146 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ዛሬ ደስ አላቸው ዘኬ በእውነት አንተም ተባረክ የሳቸው ደስታ ላንተ ጥሩ ነው እድሜ ይስጥክ አባ
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 3 жыл бұрын
ዘኪ በናትህ በማርያም አታናዳቸው ምኑን አመት በአል ሆነላቸው ደስ እያላቸው ነበር ባባትህ ተወኝ እራሴን ሊያመኝ ነው ሲሉ ሁሉ ስቅቅ ይላል ወንድሜ ድሮ አታበሳጫቸው እኔ አይቸዋለሁ አሁን ደርሼበት ግፍ አለው እንኳን ተበሳጭተው የጓደኛችን እናት በሚያወሩት በሚያደርጉት ዝም ብለን እንስቅ ነበር ዛሬ እዛ እድሜ ደረስንበት። ፌታቸውም ጠቋቁራል ከሳም ብለዋል በናትህ አዳምጣቸው ዘኪ የሳቸው ኮረኔል አይደለህ አንዲህ ሲወዱህ የኔ እናት እንኳን አደረሶት እንኳን አደረሳችሁ ቡና አፍልተህ ይሄን ሁሉ እያደረክ ተባረክ ደስታቸውን ግን ሙሉ አድርገው አታስጩሀቸው ከባድ ነው
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c 3 жыл бұрын
እሜን ማማ ዝናሽ እርሶንም በሰላም ያድርሶት 🙏😃💚💛❤️ ወንድም ዘካሪያስ ኑሮህ ሁሉ ይሳካልህ ይማትውን ኑሮህን ያሳምርልህ ጧሪ ቀባሪ ልጆ ች ይስጥ🙏💚💛❤️💚💛❤️👏👍
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 3 жыл бұрын
ዙኬ የሚያስጨንቅ ህልም አትገራቸው ያሳስባቸው ይሆናል የዲሮ ሰወች በህልም በጣም ያምናለሁ
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 3 жыл бұрын
Awo yahnum sew yamnal lek aydelem yferlu
@dawitamekseb6319
@dawitamekseb6319 3 жыл бұрын
ዘክየ ተባርክ ብሩክ ዕድመን ጥዕናን ይሀብካ ፈጣሪ ደስ ዘበል ይሀብካ ፈጣሪ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@godislovepeace6913
@godislovepeace6913 3 жыл бұрын
Nay behaki ezi wedi neuen sebeyti seb gerewen felema zenebereon hejin semayn medren amlakh edmen teenan yihabo
@dawitamekseb6319
@dawitamekseb6319 3 жыл бұрын
@@godislovepeace6913 አሜን አሜን አሜን
@erieritrea6645
@erieritrea6645 3 жыл бұрын
@@godislovepeace6913 ማራ እስከ ካብ ፈለማ ኢየ ተኸታቲለየን ብዙሕ ለውጢ ኣለወን ማራ ኬፍ ዘለወን ኣደ ኢየን ።
@user-mm5bc7qy8v
@user-mm5bc7qy8v 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!
@romykrause5641
@romykrause5641 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ❤🙏🙏
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብድራችሁን ይክፈላችሁ ተባረኩ።
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ዘካርያስ ተባረክ የተባረከ አመት ያድርግልህ ኮረኔል ስንት አምልኮኞች እህል ይበትናሉ እኚህ እናት ቅዱስ ናቸው ለዚህ ነው እናንተን አዞ የሚያንከባክበቸወ አበቡ መልካም አመት ይሁንልሽ ኮረና ጠፍቶ አፍ ከማሰር ያውጣችሁ የፈጠራ ህልምህ አሳቀኝ
@aberashsbhat3598
@aberashsbhat3598 3 жыл бұрын
የኔ ወንድም ዕድሜ ይስጥክ ከጤና ከእንጀራ ጋር ሰላሞን ያብዛልክ ብዝት ያድርግልክ
@kegetahun3445
@kegetahun3445 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እንደምን አሉ ዘክዬ እንኳን አደረሳችሁ ያመት ሰው ይበለን 👏🌾🌿👐
@melkamalmaz246
@melkamalmaz246 3 жыл бұрын
እንደማመር እህቴ
@merimarli9026
@merimarli9026 3 жыл бұрын
Amen
@jerryjerry3203
@jerryjerry3203 3 жыл бұрын
ዘኪ እማማ ዝናሽ ትላታቸውን ሳስታውስ እባዬ ይመጣል ዛሬያቸውን ሳይ ግን ደስ ይለኛል ግን አድነገር ልል ወደድኩኝ እማማ ዝናሽ ከሚደረግላቸው ቁሳዊ ይልቅ ያተ አለውሎት እደናት የምታያቸው የምታጫውታቸው ዛሬን እዲያዩ አረገቸው ዘኪ ፍቅር ምን ያክል ጉልበት አለው አለውሎት መበላቸው ዛሬ እዲ ፈድሻ እዲሆኑ አረጋቸው ትላት በድገት የልጃቸውን ሞት ተረድተው በሽተኛ ቢሁኑም ግን ዛሬ ደሞ በድገት አተን የመሰለ የልጃቸውን ማስረሻ አገኙ ዘኪ ምንም አልልክም ፈሪ እድሜ እና ጤን አብዝቶ ይስጥክ ቅን መሆን ለራስ ነው እደለኛ ነክ የነብስም ዋጋ የህሊናም ደስታ አለክ እናት እና ልጆች ስወዳቹ
@user-ri5gl3mv9d
@user-ri5gl3mv9d 3 жыл бұрын
ዘኪ ዘመንህ የባረክ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ፈጣሪ ይባርክህ በእውነት
@hewi_q8814
@hewi_q8814 3 жыл бұрын
ዘኪ መልካም ወጣት እማማዬ መልካም በዓል ይሁንላቹ ደስ የሚል ጊዜ ደስ ከሚሉ እናት ጋር እንድናቃቸው ስላረከን እናመሰግናለን #አክባሪህ
@ummusiham150
@ummusiham150 3 жыл бұрын
ሙሌ እንኩዋን አደረሰህ እንኩዋ ለዚህ አበቃህ ምርጥ ሰዉ ነህ ባመመህ ግዜ ዱአ እያደረኩ ነበር ተሽሎህ ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ከሳዉዲ ጅዳ ነው
@aminuae6569
@aminuae6569 3 жыл бұрын
መልካም ባህል ይሁንላቹ
@ilveyouallah
@ilveyouallah 3 жыл бұрын
አለህ ይጨምርልክ አለህ ትልቅ ደረጀ የድርሲክ በጠም ቅን ስው ነክ
@shimalshimal-wi6yr
@shimalshimal-wi6yr 3 жыл бұрын
ጉበዝ፣እማማ፣ዝናሺ።
@hanaejigu2693
@hanaejigu2693 3 жыл бұрын
Zeki እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ቀላል ነገር አይደለም የምታደርገው ዘመንህ ይባረክ
@user-gf7yl5mt4p
@user-gf7yl5mt4p 3 жыл бұрын
ወኔ ዘጊ የተን የወለደች መሀፀኗ ይባረክ ጥሩ የጡሩልጂ ተባረክ ጥሩደረጃ ያድርስህ እኔም እዳት የተቸገር የምረዳ ያርገኝ አቦ ያረብ 🤲🤲
@hadiyaa169
@hadiyaa169 3 жыл бұрын
ውይ የኔእናት እንዴት ደስ እዳላቸው ዘካሪያስ እዳስደሰትካቸው አተንም አላህ ያስደስትህ የእናተን ደሰታ ከማየት በላይ ምን ያስደሰታል
@user-se6fp3eh8l
@user-se6fp3eh8l 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ዘኪ ማማ ዝናሽ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር ይሆንልን እግዝአብሄር ይጠብቀን ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር ወንድማችን እግዚያብሔር ይጠብቅ😘🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻😘😘 አሜን አሜን🙏
@tigisthaile7565
@tigisthaile7565 3 жыл бұрын
አቦ ዘኪዬ እግዚያብሔር ዘመንህ በደስታ ይሙላው ቄጠማውን ስያዩ በደስታ ተሞሉ የኔ ኮለኔር በርታ የኔ ጀግና!!!!!!
@martakidus7616
@martakidus7616 Жыл бұрын
😍😍😍🥰
@martakidus7616
@martakidus7616 Жыл бұрын
Tbarkoooooo
@kahsayequbay7409
@kahsayequbay7409 3 жыл бұрын
ዲስ ላይክ የሚታድርጉ ሰዎች ምን ስላሉ ነው በጣም ጨካኝ ናቹ from eritrea
@user-hh8cn3iq1t
@user-hh8cn3iq1t 3 жыл бұрын
ሰው አይመስሉኝም
@genet84belachew41
@genet84belachew41 3 жыл бұрын
እውን እግዛብሄር ይባርክህ ዘኪ በጣም የምታስደምም ምን አይነት ልብ ነው የተገጠመልክ so blessed
@rhaleabayneh9213
@rhaleabayneh9213 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሶት የኔ ጣፋጭ ዘኪ መልካም ሰው ተባረክ እድለኛ ነህ የኔ ወንድም
@kumetanyomendertudima6846
@kumetanyomendertudima6846 3 жыл бұрын
የኔ ቆፍጣና፣ቅን አሳቢ ልበሙሉ እናት ናቸው
@elsakassa1088
@elsakassa1088 2 жыл бұрын
ዘኪ መቼም እናቱን ባይወልዱትም እናቱ ናቸው የደሀ አባት ነህ እድሜ ይስጥህ ከጤና ጋር ካገር ስላምነት ጋር
@haileasfaw3479
@haileasfaw3479 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርከው ።አብረውህ ለሚሠሩት ሁሉ .....
@asteralemuakele
@asteralemuakele 3 жыл бұрын
ተገኘ ወርቅ (ዘካርያስ) የዘመናችን ምርጥ ሰው 💚💛❤️
@noreyyaibrahim7190
@noreyyaibrahim7190 3 жыл бұрын
ዘኪ ና አበቡ ብርሀን ያድላቹህ እንካን ለአዲስ አመት አደረሳቹህ ማማዝናሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@solomonnegash5558
@solomonnegash5558 3 жыл бұрын
ዘኪ በድሜ ትልቅ ትሩፋት ሰርትሀል ኢትዮጵያዊ እንዲ ነው እናታችን ሺ አመት ይኑረል
@selamleethiopia2153
@selamleethiopia2153 3 жыл бұрын
እረ subscribe አርጉ ወገኖች የታየው view ብዙ ነው subscribe ግን ትንሽ ነው ወገኖች ለእማማ ዝናብ ስትሉ ተባበሩ በቅነነት ዘካርያስ አሪፍ ልጅ ነው
@abayassefa2605
@abayassefa2605 3 жыл бұрын
እህል ለሰው ድጋፍ እንጅ ማምለኪያ አደለም አሉ ማሪያም አለች አሉ ልክ ብለዋል
@user-wg9wr5vr2j
@user-wg9wr5vr2j 3 жыл бұрын
Zeki አላህ እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ እኔም ከሳምት ቡሀላ ሀገር እገባለሁ መጥቼ አያችሁለሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
@rahmahebri2822
@rahmahebri2822 3 жыл бұрын
አላህበሰላም።ያስገባሽ እህት
@rewdaabdela2530
@rewdaabdela2530 3 жыл бұрын
አላህ በሰላም ከቤተሰብሽ ይቀላቅልሽ አገራቺንን ምሰላም ያረግልን በጣም ናፍቆናል ያገርሰላም
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር በሰላም ያስገባሽ
@almazjanka763
@almazjanka763 3 жыл бұрын
ደግነትን እግዚአብሔር ስላደለህ በየቀኑ እግዚአብሔርን ማመስገን እለብህ ዘኪ ተባረክ
@fkrhabtehiwetgerawerk7676
@fkrhabtehiwetgerawerk7676 3 жыл бұрын
ተገኘ ወርቅ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንክን ሁሉ ይባርክልህ🤲
@Metadelb13
@Metadelb13 3 жыл бұрын
ይህን ስናይ በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳንቆርጥ ያደርገናል፡፡
@yromanshkfaduw3564
@yromanshkfaduw3564 3 жыл бұрын
እናት ና ልጅ ስታምሩ እንኳን አደረሳችሁ ተባረክ አንበሳዬ እንጀራ ይውጣልህ ወንድሜ
@sisaygezahegn
@sisaygezahegn 3 жыл бұрын
Dengel edeme. Ena tens testachu endesashw
@user-hi1qd7oc9v
@user-hi1qd7oc9v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ዘካሪያስ እስከጏደኛችህ ጋር በእውነት ቃላት የለኝም
@tsionalemu6992
@tsionalemu6992 3 жыл бұрын
I love her so much zeki God bless you ♥️♥️ she remind me like my grandma!!
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 3 жыл бұрын
ለምን ላይክ አታረጉም ምድረ ምቀኛ አትከፍሉበት ካያቹሁ ላይክ ብታረጉ ምናቹሁ ይነካል
@Tube-qc7or
@Tube-qc7or 3 жыл бұрын
Tekekla 🌻💗💗
@senait8091
@senait8091 3 жыл бұрын
Right 🇪🇷🇪🇷
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 3 жыл бұрын
@@senait8091 ኤርትራውያን ወገኖቻችን ሁሌም ከኛ ጎን ስለምታደርጉት ድጋፍ እናመሰግናለን በእውነት
@asteraster4546
@asteraster4546 3 жыл бұрын
እሺ እናት ግን አነጋገርሽ በስራት ይሁን
@misrakgashaw6848
@misrakgashaw6848 3 жыл бұрын
Gin yehe chanal ye zeki new tikikilegaw ?.? Esu siletenagere besimu yekefetu alu silale eko new yemiteyikew
@erieritrea6645
@erieritrea6645 3 жыл бұрын
i cant understand amharic perfectly but i like this mama. so loveley mam.ማራ ሽኮሪና ።
@eritesfu4603
@eritesfu4603 3 жыл бұрын
ዘካርያስ ስቲ ሂዙለይ ክመጽ ኢዩ ክብል ዊኢለ ማአረይ ናተይ ኮሬኔል ናተይ ጀነራል ኩሎ ነገረይ ትብሎ አላ ምርጫ ናይ ኢትዮጲያ ንዘኪ ን አበበችን ኢየ ዝመርጽ ኢላ ክክክ
@erieritrea6645
@erieritrea6645 3 жыл бұрын
@@eritesfu4603 KKKKKKKKKKKKKK
@manchesterunited3382
@manchesterunited3382 3 жыл бұрын
@@erieritrea6645 ሽኮሪና i love you.
@eritesfu4603
@eritesfu4603 3 жыл бұрын
@@erieritrea6645 ትማሊ እንዳ አበበች ሓዲሽ ገዛ ተአዲማ በዘይ ገለ ትህስቶ ኬዳ ተሰኪፋ ህጂ100ክህበኪ ኢየ ህልም ፍትህለይ ምስበላ እታ 100 መብጽሂት ናይ ሃዲሽ ገዛ ክትኮነኒ እታያ 50እርጎ ክትመጽ ትማላአለይ ኢላቶ
@erieritrea6645
@erieritrea6645 3 жыл бұрын
@@eritesfu4603 kkkkkkkkkkkkkk thankyou
@bethlehemmerkneh3571
@bethlehemmerkneh3571 3 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው ዘኪ መልካሙን ነገር ሁሉ እመኝላችሁዋለው ንስሮቹ በአጠቃላይ
@user-lt1iy7zv7p
@user-lt1iy7zv7p 3 жыл бұрын
መጨረሻየን አሳምርልኝ ማለት እዲህ ነው ዝክን የምስለህ መርጥ ልጅ በስተ እርጅና seTacew
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 3 жыл бұрын
ሰው ማንን ይመስላል ቢሉ ኑሮውን አሉ እማማዬ እንዴት አምሮባቸዋል እድሜ ይስጦት መልካም አዲስ አመት ኮረናን ይንቀልልን
@luelshimelis906
@luelshimelis906 2 жыл бұрын
እማይዬ ዘመኖትን ሁሉ ደስተኛ ሁኑ ዘኪ ተባረክ
@mimikelley6824
@mimikelley6824 3 жыл бұрын
www she knows what she wants please listen to her May Allah bless you
@sol7d663
@sol7d663 3 жыл бұрын
Dislike የምታደርጉ ግን በእውነት እግዚአብሔርም ሆነ አላህ ይፍረድባችሁ ስልካችሁ ከእጃችሁ ላይ ይቃጠል የሰው አውሬዎች
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 3 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን በእውነት ዘረኝነት መሰላቸው እንዴ፣፣ ይገርማሉ
@ethiolove5855
@ethiolove5855 3 жыл бұрын
😂😂😂አያውቁም ይሆናል, ድሮ እኔም እንዲ ተበልቻለው፣
@gdhhd1684
@gdhhd1684 3 жыл бұрын
ስንት ምቀኛ አለ ይሄኔ ቤተሰቦቻቸውን እንደ እሳት እያቃጠሉ ያሉ ያልተባረኩ ናቸው።ልቦና ይስጣቸው
@fatimabintislam317
@fatimabintislam317 3 жыл бұрын
😁😁😁
@des895
@des895 3 жыл бұрын
He started abusing the lady. Forcing her to eat, pulling her hands. He needs to respect her. I didn't click dislike, but I understand the people who did.
እማማ ዝናሽ በእነ ዘካርያስ ኪሮስ ቤት
1:46:21
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 51 МЛН
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 72 МЛН
በአባታችን አገልግሎት መናፍስት ሲቀጡ
6:49
ድህነት ሚዲያ Dhnet Media
Рет қаралды 2 М.
እማማ ዝናሽ ዛሬ አልተቻሉም ሳቅ በሳቅ አደረጉን
34:57
እማማ ዝናሽ ስም አወጡልኝ !
1:07:22
Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ
Рет қаралды 189 М.