Ethiopia - መንግስት ሶስት ወር ብቻ ተሰጠው፣ የ40 ሀገራት ማስጠንቀቂያ፣ የንግድ ባንክ አነጋጋሪ ርምጃ፣ የጠቅላዩን ደብዳቤ ተከትለው የገቡት ሰው

  Рет қаралды 172,614

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 114
@binik143
@binik143 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ብቻ ይጠብቀን ኢትዮጵያን በምህረቱ ይጎብኛት
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 10 ай бұрын
አሜንንንንን
@ልቤበእግዚአብሔርምፅና
@ልቤበእግዚአብሔርምፅና 10 ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ
@ZenebeAbebe-t4x
@ZenebeAbebe-t4x 9 ай бұрын
Fano soon Ades Ababa 4 kilo now 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@Afman123
@Afman123 10 ай бұрын
ፈጣሪየ ኢትዮጵያን አት በቃሽ በልልን እኛ አልቻለነም
@Jems-o7o
@Jems-o7o 10 ай бұрын
የብልጥግና አገልጋይ ፈታ ዴሊ😂😂
@WsWs-v5p
@WsWs-v5p 10 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@HxHf-br7lq
@HxHf-br7lq 10 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ
@NetsanetBarinet
@NetsanetBarinet 10 ай бұрын
ይህን ሚድያ ምታምኑት አምሀራዎች በጣም ነው ምታሳዝኑኝ። ይህ ሚድያ የብልጵግና ነው
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 10 ай бұрын
ትክክል
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 10 ай бұрын
victory for FANO; peace for ETHIOPIA
@alemubayisamerga
@alemubayisamerga 10 ай бұрын
ሰላም ለንተ ይሁን እባክህ አደራ ይሁንብህ ያምተገኘሁ ጥቅም ይቅርብህጂ ዉሸት አትቀይጥ ፡፡
@HamzaYoussouf-ow8uv
@HamzaYoussouf-ow8uv 10 ай бұрын
አገቱን ይዘዉ ለሀህግ ይቅረብ አብይ
@Befikiru368
@Befikiru368 10 ай бұрын
የንግድ ባንኩ ነገር የልጆች ጨዋታ ነው
@Mekuriaa
@Mekuriaa 10 ай бұрын
ባንኩስ ሰዎቹ የሌላቸውን ገንዘብ ለምን ሰጠ
@abusalim1443tube
@abusalim1443tube 10 ай бұрын
ዲንቄም የዩኒቨርስቲ ተማሪ ሀከሮች ናቸው ታዲያ ነገ ተምሬ ስራ አጣሁ ብለው ሊያላዝኑ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 10 ай бұрын
አይይይይ እነዚህ ወያኔዎች እኮ የሚጉሩመ ሰይጣኖች ናቸው እነሱ የማንን ጎፈሬ እያበጠሩ ነው ወልቃይት ራያ ጠለምት የጨፈጭፋቹሁት መቸ ተረሳ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳ ነው ነገሩ አጋዜ ጀግና❤❤❤ ንገርልኝ ያንተ አይነት ይብዛልን❤❤❤❤
@andud9200
@andud9200 10 ай бұрын
መፍትሄዉ በጃችን ነዉ 5 አመት ሙሉ የሰዉ ልጅ ደም እየፈሰሰ ነዉ ለምን ብሎ መጠየቅ ነው ? የዘር ፖለቲካ ካልቀረ ይቀጥላል አንዱ ገዳይ ሌላው ተገዳይ ሆኖ አይቀጥልም ሌላዉን ሰላም እየነሳህ ሰላም አታገኝም
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 10 ай бұрын
እውነታው ይህ ነው ሁላችንም ከዚህ ቆሻሻ የዘር ፕለቲካ እንውጣ
@nasirabrahim4957
@nasirabrahim4957 10 ай бұрын
Ethiopia tashenfalech period
@debebeketema7193
@debebeketema7193 10 ай бұрын
💪💪💪💪
@eyuas-l7y
@eyuas-l7y 10 ай бұрын
መንግስት የሚበደረው ለዳንተ አይነቱ ካደሬ ለመክፈል ነው
@gcy3510
@gcy3510 10 ай бұрын
ድል ለጋራችን ማከለካያችን ሽፍታ ማቼ ድል ያራጋል በታደበቃበት ይሞታል
@Abduerzaqe
@Abduerzaqe 10 ай бұрын
ፈታዬ
@peterelphazzion9801
@peterelphazzion9801 10 ай бұрын
3 ቀን ወይስ 3 ወር
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 10 ай бұрын
እብይ ከተገነጠሉ ሀገሮች ጋር ዲል የሚያደርገው ነገ የኛም እድል እሱ ስለሆነ ነው ኦሮሙማ ግን ኢትዬጵያን አይወስድም ትግራይ እደሱማሌ ላድ እደምትሆን አልጠራጠርም የመግስት ወበዴ ማፈሪያ ሁሉም ሱማሌን ማገዝ አለበት ካለበለዛ አብይ ለሁሉም ያሰጋል
@ez0sa0
@ez0sa0 10 ай бұрын
tigray tegenetelech men tetekemalech wedeb yelate 1977 letedegemu kalhone
@AnnoyedIcedTea-ov1bb
@AnnoyedIcedTea-ov1bb 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@nasirabrahim4957
@nasirabrahim4957 10 ай бұрын
Ketelubet arif mereja new fetawoch
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 9 ай бұрын
ለሌብነት የተሠማሩ ዕንደ ሕወሐት ዘርፈው ሊበለፀጉ የቋመጡ የሸርሙጣ ልጆች ሥብሥበን መንግሥት ማለት የመንግሥትን አሥፈላጊነት አገነባብና አሠራርን ባለመረዳት ነው። በዛ የአየር ጠባዩ በማይፈቅድ በማያመች መልክ ዕንደ አውሮፓውያን ተገንዞ ሡፍና ለምሠው በክራቫት ታንቀው መቅረባቸው ብቻ ከኩረጃ ያለፈ አሠራር ዕንደማይችሉ ማሣያ ነው።
@fetaneyta12
@fetaneyta12 10 ай бұрын
ፈታ ኒውስ አንደኛ ትችላላችሁ!
@mekakonjo
@mekakonjo 10 ай бұрын
ግብር ክፈሉ እየተባሉነዉ በክላላወረዳ ቆይ ግብሩ ተክፍሎ እየተባሉ ነዉ ለማነዉ ገቢ የማሆነዉ ለፋኖ ነዉ ነዉስ ለወነግ ሽኔነወይ የሚገባዉ
@tsehayarega848
@tsehayarega848 10 ай бұрын
Abiy. Altbdram
@ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ
@ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ 10 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ❤ እኔ የሚገርመኝ አባይ መቸነዉ ለኛ የሚጠቅመዉ😅😅
@ez0sa0
@ez0sa0 10 ай бұрын
haaaaaa beka poltica llekebh aydel zendero gude nw abiy is smart
@michaeltesfay4615
@michaeltesfay4615 10 ай бұрын
Abyi smart man
@SamirNasri-i8h
@SamirNasri-i8h 10 ай бұрын
ሰላም
@sabazeru2153
@sabazeru2153 10 ай бұрын
ብድር ብድር ታድያ መቼ ነው ከመለመን ምቼነው ምትወጡት
@mekakonjo
@mekakonjo 10 ай бұрын
ሠላም ሠላም❤በለዉ❤ወነግ ❤ሽኔን❤
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru 10 ай бұрын
ተመስገን ጥሩነህ ከየትኛውም አገር ተወካይ ጋር አንድ ለአንድ መወያየትን ፈጽሞ አይችልም የውጪ ተወካዮቹ አማርኛ ካልቻሉ በስተቀር 😂
@SaedAndres
@SaedAndres 10 ай бұрын
❤❤
@MisaratElene
@MisaratElene 10 ай бұрын
dele lafano❤❤❤
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 10 ай бұрын
አርባ ቦታ ይቁረጣቸው በሀገራችን ጣልቃ ገብነትንአንፈቅድም ። IMF የምእራባዊያን ልሳን ነውና አይደንቀኘንም ። ንግድ ባንክ ትክክል ነው የሌባ ደንበኛ የለውም ።
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru 10 ай бұрын
በኦሮሚያ ክልልም ግጭት ሳይሆን አማራው ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ነው እየተደረገ ያለው
@KsKsa-nz9bc
@KsKsa-nz9bc 10 ай бұрын
ፈትል እንኳን ደህና መጣህ ደሞ ውሀ ቀን አለው ጉድኮነው 😂😂😂😂
@saadasaadaa6533
@saadasaadaa6533 10 ай бұрын
ዘገባህ አልገባኝም ፋኖ በልልኝ
@AshenafiDerb
@AshenafiDerb 10 ай бұрын
@YadessaEjeta-c4i
@YadessaEjeta-c4i 10 ай бұрын
Dhudhuuftu guyyaa 3 fi ji'sadii addaan baaftee hinbeektu
@PooUopp
@PooUopp 10 ай бұрын
Ok
@assefaguchie8302
@assefaguchie8302 10 ай бұрын
ለወሬው ተኩለህ ርእሱን ዘነጋኸው።
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 10 ай бұрын
Gibet...eseyiii..gud...honechi
@SjafSjggs
@SjafSjggs 10 ай бұрын
አርዕስት 3 ቀን ንግግርህ 3 ወር
@BirukGizawDamte
@BirukGizawDamte 10 ай бұрын
3ቀር ምድን ነው
@samsamsun367
@samsamsun367 10 ай бұрын
መንግስትእረ ለአንድ ወር ጊዜ ነው የተሰጠው😏👎👎👎👎👎👎
@Witine
@Witine 10 ай бұрын
በሲዳማ ክልል ሀዌላ ቱላ ወረዳ ላይ በተከሰተ የመኪና አደጋ 14 ሰዎች ህይወት አልፏል። አደጋው የተከሰተው ከትላንት በስቲያ ረቡዕ መጋቢት 24፣ 2016 ዓ.ም ነው። ይህንን መረጃ እስካሁን አለመዘገባችሁ መረጃ የማሰባሰብ አቅማችሁ ውስንነት እንዳለበት ያመለክታል። በፌስቡክ ማህበራዊ ትስስር ገጽ በሰፊው የተዘገበ መረጃ ቢሆንም ፈታ ዴይሊ ግን መረጃው አልደረሰውም።
@nekuva8478
@nekuva8478 10 ай бұрын
😊waxjj
@ablakatyablak6445
@ablakatyablak6445 10 ай бұрын
ሁሉ አማረሽ ማለት አብይ ነው የዚህን ያህል እዳ እያለብን እሱ ገና ቤተመንግስት ይገነባል አገሪቷን እያፈራረሰ አለማለሁ ይላል በጥቅሉ ዱርዬ ነው።
@samualmengesha9330
@samualmengesha9330 10 ай бұрын
Make a new about suleman abdela
@abebe7532
@abebe7532 9 ай бұрын
Ethio
@alemayehujufare
@alemayehujufare 10 ай бұрын
ምንዓይነት ጅል __ጅላጅል __ጅላነፎ ነህ ከወያኔ ጋር በነበረው ግጭት ሰላሳ እግድ አንዱም አልሰራም መሪየችን ብልህ ነው ።
@WerkuDesta-dn5sf
@WerkuDesta-dn5sf 10 ай бұрын
ይህ ልጅ ድምፁ ይቀፋል በጣም
@انا-ص5ع
@انا-ص5ع 10 ай бұрын
ሶስት ቀር ብቻ manmalt new hhhh
@SleepyDesk-bx5jx
@SleepyDesk-bx5jx 10 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@alifoayichew9846
@alifoayichew9846 10 ай бұрын
አብይ አህመድ የሀገሪቱን ያነኮታኮተው 1/የማእድን ውጤቶችን የወርቅና የሌሎችን ምርቶች ለግለሰቦች ለእ ታከለ ኡማረና ለራሳቸው በሼር መቀራመት የምንዛሬ ምንጭን አደረቁ 2/ነገድ ከነገድ በማጋጨት ሰላም በማደፍረስ የሰሜኑን የቱሪስት የገቢ ምንጭ በማድረቅ 3/የቡና ምርት ወቅቱን ጠብቆ በባህር በር አለመላክ እንዲሁም መሰል የወጪ ምንጮችን በአግባቡ አለመላክ እንዲሁም የቆዳ ምርቶችን አለመሰብሰብና ወደውጭ አለመላክም ነው ። 4/በነቦታ የሚጠኙ የቱሪዝም ምንጭ ወደ አዲስ አበባ ቤተመንግሰት በማሰባሰብ ቱሪስቱ በሀገር ውስጥ ቆይታውን አሳጥሯል ። 5/አገዛዙ ለሙስና አመቺ በመሆኑ ሁሉም ዘራፊ ሆነ ዶላር በየአቅጣጫው ይዘረፋል ።
@teka1528
@teka1528 10 ай бұрын
FETA , AYNE ABATHE YETEFA! WUSHA . LEMIN 100HAGERAT AYEHONUM !ANTE BANDA ZERAFE!!
@sabazeru2153
@sabazeru2153 10 ай бұрын
ትንሽ አታፍርም የሃገርህን ስላም ያላመጣህ ደግም ዶላር ማግኛ ወታደሩን ተጠቀምባቸው
@teka1528
@teka1528 10 ай бұрын
FETA , ANTE JEWISA, WUSHA!!
@ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ
@ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ 10 ай бұрын
ህዝብን ለመጨፍጨፍ የተበደረዉን ማን ይከፍልለታል
@AbunoMelayo
@AbunoMelayo 10 ай бұрын
ለመሆኑ የአውሮጳ ኅብረት ኢትዮጵያ ሲሆን አፉን ይከፍታል፣ ፍልስጤም ሲሆን ግን ይለጎም፣ ከንቱ ወረኛ ባለው
@kumessaregu4962
@kumessaregu4962 10 ай бұрын
So what??
@makonnengetachew674
@makonnengetachew674 10 ай бұрын
I am sorry for the followers of this media.
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 10 ай бұрын
King Abiy Ahmed building oromuma empire supremacy in Ethiopia 🇪🇹 maybe king Abiy will return Oromo region in Kenya 🇰🇪 too.
@ez0sa0
@ez0sa0 10 ай бұрын
we love Abiy and he built Ethiopian kingdom again not oromuma oromuma is little thing as compare to ethiopia.if abiy want that he never kick lema megersa and jwar from the political ground both lema and jwar are racist and oromo first but abiy is ethiopia first
@werkneshsahela3819
@werkneshsahela3819 10 ай бұрын
amelak kidusan hagerachin etiopian yitebikiln
@anondes1099
@anondes1099 10 ай бұрын
እድ4 ለትህነግ በአጋዚነት ቅዠት የተሰራመ ደባ ሁለት አምሱ አልተሩመደም ከሸፈ::
@abusalim1443tube
@abusalim1443tube 10 ай бұрын
ታዲያ ፋኖ ለፍርድ ይቀረባ እንዲሁም ኦነግ ለፍትህ ይቅረቡ እኛ የሀገራችንን ሰላም ነው የምንፈልገው!!!።
@TiaTery
@TiaTery 10 ай бұрын
አተ ከብት ፍርድ እማ የሚጠብቀው ይከ መሀይም መግስት ነው
@efremyeyeshareg6954
@efremyeyeshareg6954 10 ай бұрын
የናትህ ፍርድ ይቅረብ አንተ ገዳይ አለቆችህ ነው የሚቀርቡት ለፍርድ
@ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ
@ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ 10 ай бұрын
ሀሀሀ ፎኖብላችሁ ልትሞቱ ነዉ ፋኖ ይችላል ፋኖ ያሸንፋል❤
@super__star6823
@super__star6823 10 ай бұрын
Justice for Amhara and Fano , Kero Negna should stand on international court
@GtachewTirago-ns1dg
@GtachewTirago-ns1dg 10 ай бұрын
አይ ሠላም ወዳዱ ቃርያ ከየት ተገኘህ ?
@ZekariasSolomon-m3b
@ZekariasSolomon-m3b 10 ай бұрын
ምነው ቸኮልክ ፡ ዛሬ'ኮ እሮብ ነው ።
@sabazeru2153
@sabazeru2153 10 ай бұрын
ለማኝ
@misayeassen7688
@misayeassen7688 10 ай бұрын
mrt sew neh berta
@ReduRedu-wh1td
@ReduRedu-wh1td 10 ай бұрын
Feta Daily ena Abel Birhanu ye agezazu demts nachew enji le Ethiopia ena le ewnet yekomu aydlum
@solomonwoldegiorgis5429
@solomonwoldegiorgis5429 10 ай бұрын
የትግራይ አሰገንጣይ ቡድን ኢትዮጵያን ወደብ በማሳጣት በብሔርና በቋንቃ የተቧደነች አስተዳደር በአገሪቱ በማስፈን ከካሽ እሰከ ሀብትና ንብረት ከመሀል አገር በመዝረፍ ከዓለምአቀፍና ከሌላም ገንዘብ ድርጅቶች ለልማት ተብሎ ለልዋለና አገር ውስጥ የያልገባ የገንዘብ እዳ በማውረስ ዛሬ አገራችን ለገባችበት ችገር በመዳረግ ታራክ የማይረሣ ደባ በመፈጸማቸው የአለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅቶች መዘባበቻ ሆነናል።ይኽ ሁሉ ግፍ አንሶባቸው አሁንም አገራች ሠላም እንዳታገኝ ጥረታቸው ቀጥለዋል። ለመሆኑ ይኽን ከመሠለ ነቀርሣ መገላገል ለአገራችን ምን የሚጎዳ ነገር ኖሮ ነው ምንስ ጥቅም እንዳይ ቀርብን ነው አብረን የማንጓተተው?እረ ይታሰብበት?
@KahsayeTesfahywet
@KahsayeTesfahywet 10 ай бұрын
ባይገባህ ነው እንጂ አገር/ ግዛት በመሸጥ ቁጥር ኣንድ ጥፋተኛ ሚኒሊክ ነው :: የበሽታህ ጠንቅ ካልተለየ መድሃኒቱ ኣይገኝም :: ኣህያ በግልፅ ቋንቋ ኣህያ ማለት አለብን ::
@AzaAbdosh-wo6yz
@AzaAbdosh-wo6yz 10 ай бұрын
ሆዴ 4ቀን ሲሞላ ምንታወራለህ የደም ነጋዴው ችገጋርህን በአገር ትርምስ ጅብ ነህ
@saraelyas661
@saraelyas661 10 ай бұрын
🤑🤑🤑🤑 የማትረባ ጋዜጠኛ ነህ! ዜና ብለህ የምትዘበዝበው ሁሉ አድርባይነትህን ያሳያል። የሕዝብ ድምፅ መሆን አቅቶህ የብልጽግና ውታፍ ነቃይ ሆነህ አረፍከው። ላለመታሠር ነው? ቀሽም!
@ez0sa0
@ez0sa0 10 ай бұрын
ante demo mendenw metelew sew ulu ko abede TPLFoch beka ya abiy mechawecha honachu dero dubi menamen neber metezorute ahun be ye youtubu melkesekeshe ay TPLF derom menem ayakum sebal neber
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate 10 ай бұрын
Anathqe daye tiffee disiathon foces no only intrsted showe bicouse anathre name right and liefet no rilation Englisg over acet inside bicouse i do no English
@photography6969
@photography6969 10 ай бұрын
Atashikabt ferji seyabderki yehone nger yifelgal lamsale ye gay mabt lamin banatachew aytklum endat asasebachew baki seLa shenena fano😂😂😂😂
@Get-u2z
@Get-u2z 10 ай бұрын
ሰብስክራይፕ ላረገልኝ እፀልይለታለው ❤❤❤
@ez0sa0
@ez0sa0 10 ай бұрын
banda media metesh praying ayseram megemereya feta daily unsubscribe maderege nw .ye alsis media bw
@Get-u2z
@Get-u2z 10 ай бұрын
አንተ ሰብስክራይፕ አርገኝ እኔ ደሞ እሱን አንሰብስክራይፕ አረገዋለው😂😂😂
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate 10 ай бұрын
Aribice pichre and jornaliset no all including where even i do no tgis pichre luoked All jornaliset name sisetme acet luoked bicouse prsnale Amrican poset aribe took englise took stop bicouse prsnale showe
@gebeyehuzemenay2524
@gebeyehuzemenay2524 10 ай бұрын
...9
@senayberaki4276
@senayberaki4276 10 ай бұрын
Ethiopians are cheap somalia will be united
@ez0sa0
@ez0sa0 10 ай бұрын
haaaaaaa banda mechem banda nw
@senayberaki4276
@senayberaki4276 10 ай бұрын
@@ez0sa0 bedekemech hager tifokralachu dedeboch ers be ers tegedadelu
@hussainmuhammad6572
@hussainmuhammad6572 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MSr-ns1sc
@MSr-ns1sc 10 ай бұрын
❤❤❤
@VipVio-lr1kz
@VipVio-lr1kz 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@AaKk-o8z
@AaKk-o8z 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
ከተወዳዳሪዎች ጋር የተደረገ ቆይታ
8:01
Fana Television
Рет қаралды 272
EMS Eletawi Sat 08 Feb 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 1 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН