Ethiopia - ሙስጠፌ በሀርጌሳ! | የአንካራው ስምምነት ተጣሰ?

  Рет қаралды 8,707

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 26
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 2 сағат бұрын
ደግ ደጉን አውሩ ሁሉም ሀገር የራሱን ጥቅም ነው የሚሰራው ሀገር መምራት እንደውሬ አይደለም አመራሩን ለመሪዎቹ ተዉላቸው የምንችለውንእና ያወቅነውን ብቻ እናውራ
@EliasAlem-c1b
@EliasAlem-c1b 2 сағат бұрын
ይሄ ሸቃላ ምን አውርቼ ልብላ ባይ ነው ሒ ዶንኬር😂
@yidisho2350
@yidisho2350 8 минут бұрын
በጣም ዘጋከኝ
@ሰሚርዮሐን
@ሰሚርዮሐን 2 сағат бұрын
ወንድሜ በጦርነት መሃል የድሃ ልጅ ነው ሚያልቀው፣ ሰላም አቻ ማይገኝለት ድል ነው !!
@seidahmed-kd5er
@seidahmed-kd5er Сағат бұрын
ምን አይነት የተቆራረጠ መረጃ ነዉ ቀጥታ ለምን አታወራም።
@maruabiye2521
@maruabiye2521 31 минут бұрын
አሁንስ ዜና ዘጋኝ
@NaemaKamal-s6d
@NaemaKamal-s6d 8 минут бұрын
ፈታ የሚባል ሚድያ ግን ፀረ ኢትዮጵያ ነው ቡዙ ግዜ ተዘብንህ😔😔
@Fozeya-o9q
@Fozeya-o9q 2 сағат бұрын
ኢጂብት ለምን ታረቁ ብላ እርይይይ ብላለች ለምን አታቀርበውም መስር ምን እዳሉ በአማርኛ አስተርጉመህ
@tgeb6431
@tgeb6431 47 минут бұрын
የአንካራው ስምምነት ተጣሰ? That's Abiy Ahmed all over! Betrayal, backstabbing, Coniving, cheating. Well done Somalia!
@abdi6588
@abdi6588 2 сағат бұрын
ሶማሊያ ከአንቀፅ 39 አመለጠች።
@ethcryptoterading
@ethcryptoterading 2 сағат бұрын
feta family ❤ Please ጀማሪ ነኝ😢
@tewoldekahsai8056
@tewoldekahsai8056 Сағат бұрын
Ethiopia 🇪🇹 = Yugoslavia.
@seait840
@seait840 Сағат бұрын
መጀመርያ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚቀላውጡትን ኤርትራውያን ስደተኞችህን ሰብስብ የጣልያን ግዝቶኛ ባርያ 😂😂
@RobelAbebe-q2o
@RobelAbebe-q2o 51 минут бұрын
In your dream like your President losers
@abdlwhabhassen9789
@abdlwhabhassen9789 Сағат бұрын
ሟርተኛ በዛ።
@MohmadMoala-jt1cw
@MohmadMoala-jt1cw Сағат бұрын
አይ አብይ የሚሰራው ስራ በስሜትጅ በስሌት እማይሰራ ሰውነው
@MudiSherefa
@MudiSherefa 51 минут бұрын
No vocie
@saved1580
@saved1580 Сағат бұрын
ማቴዎስ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ኢየሱስም አሥራ ሁለቱን ደቀ መዛሙርቱን ማዘዝ በፈጸመ ጊዜ በከተሞቻቸው ሊያስተምርና ሊሰብክ ከዚያ አለፈ። ² ዮሐንስም በወህኒ ሳለ የክርስቶስን ሥራ ሰምቶ ከደቀ መዛሙርቱ ሁለት ላከና፦ ³ የሚመጣው አንተ ነህን? ወይስ ሌላ እንጠብቅ? አለው። ⁴ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ ሄዳችሁ ያያችሁትን የሰማችሁትንም ለዮሐንስ አውሩለት፤ ⁵ ዕውሮች ያያሉ አንካሶችም ይሄዳሉ፥ ለምጻሞችም ይነጻሉ ደንቆሮችም ይሰማሉ፥ ሙታንም ይነሣሉ ⁶ ለድሆችም ወንጌል ይሰበካል፤ በእኔም የማይሰናከለው ሁሉ ብፁዕ ነው። ⁷ እነዚያም ሲሄዱ ኢየሱስ ለሕዝቡ ስለ ዮሐንስ ሊናገር ጀመረ እንዲህም አለ፦ ምን ልታዩ ወደ ምድረ በዳ ወጣችሁ? ⁸ ነፋስ የሚወዘውዘውን ሸምበቆን? ወይስ ምን ልታዩ ወጣችሁ? ቀጭን ልብስ የለበሰ ሰውን? እነሆ፥ ቀጭን ልብስ የለበሱ በነገሥታት ቤት አሉ። ⁹ ወይስ ምን ልታዩ ወጣችሁ? ነቢይን? አዎን እላችኋለሁ፥ ከነቢይም የሚበልጠውን። ¹⁰ እነሆ፥ መንገድህን በፊትህ የሚጠርግ መልክተኛዬን በፊትህ እልካለሁ ተብሎ የተጻፈለት ይህ ነውና። ¹¹ እውነት እላችኋለሁ፥ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሣም፤ በመንግሥተ ሰማያት ግን ከሁሉ የሚያንሰው ይበልጠዋል። ¹² ከመጥምቁም ከዮሐንስ ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ መንግሥተ ሰማያት ትገፋለች፥ ግፈኞችም ይናጠቋታል። ¹³ ነቢያት ሁሉና ሕጉ እስከ ዮሐንስ ድረስ ትንቢት ተናገሩ፤ ¹⁴ ልትቀበሉትስ ብትወዱ፥ ይመጣ ዘንድ ያለው ኤልያስ ይህ ነው። ¹⁵ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።
@amejafar996
@amejafar996 55 минут бұрын
" enante yihen kalachihu , ensu min yibelu ? think ' + ' & then , ur sub-conscious mind perform accordingly; sorry & Thx !
@tewoldekahsai8056
@tewoldekahsai8056 Сағат бұрын
Which Ethiopia 🇪🇹 are you talking about???? Big time loosers.
@RobelAbebe-q2o
@RobelAbebe-q2o 55 минут бұрын
ሻቢያ በቅርብ ታሪክ ይሆናል
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 9 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 18 МЛН
Bgmigamig
6:02
@Bishnoigamer3
Рет қаралды 4
Ethiopia - “አልፀፀትም” - የጀዋር ፀፀቶች!
10:09
TOOS: Doodda Jimcaha
BBC Somali
Рет қаралды 966
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 38 ( BY BRUNO )
39:44
Awra Tube
Рет қаралды 10 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 9 МЛН