Ethiopia music: ይርዳው ጤናው "እናቴ ነሽ" በግጥም Yirdaw Tenaw "Enate nesh" Ethiopian new lyrics music

  Рет қаралды 1,269,785

G lyrics

G lyrics

Күн бұрын

Пікірлер: 568
@AbitiLimeneh
@AbitiLimeneh 8 ай бұрын
አናቴ ዘላለም ኑሪልኝ ወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbdirhamanSherefa
@AbdirhamanSherefa 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SelamYitayew
@SelamYitayew 8 ай бұрын
ስልኬን ባነሳሁ ቁጥር የማዳምጠው ሱስ የሆነብኝ ሙዚቃ እናቴ ለዘላለም ኑሪልኝ ሁሌም ውድድድድድ አደርግሻለሁ❤❤❤
@GenetWtsadik-jx9rj
@GenetWtsadik-jx9rj 11 ай бұрын
የኔ ውድ እናት በጣም ነዉ የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እናቶቻችን ዘላለም ኑሩልን🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤❤
@mogesetube
@mogesetube 6 ай бұрын
አሜን
@አሻግሬ
@አሻግሬ Ай бұрын
❤እናቴ❤🎉❤ኡሚ❤❤እመ ❤❤
@ethiofikir3685
@ethiofikir3685 2 жыл бұрын
እንድጠግበው ስንት ጊዜ ላዳምጠው በጣም ግሩም ግጥምና ዜማ ሙሉ እውነት የሆነ የኔን ፋንቱ ታሪክ እና መሰል እናቶች ታሪክ የያዘ ነው እናቶቻቸውን ለረሱ ጋብዙልን
@KidanuMulugeta
@KidanuMulugeta Жыл бұрын
❤❤Love song
@tisnatisna4633
@tisnatisna4633 Жыл бұрын
እናቴ ስደሰት የምትደሰችልኝ እማዬ ክፉአይንካሽ የኔ ልዩ አንድቀን ይሄንን ሙዝቃ አብረን እደምንዘፊነዉ ተስፋ አለኝ እናቴለዘላለምኑርልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የተዋህዶልጅኔኝ
@የተዋህዶልጅኔኝ Жыл бұрын
እናት አለም ናት አለም ህይወት ናት እናት የበት ቅልፍ ናት እናት ስትሆን ደሞ ይገባሻል❤❤❤❤❤❤❤❤
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 Жыл бұрын
ወደር የማይገኝለት የእናትን ፍቅር መግለጫ ዘፈን! ❤❤❤
@TsinatTamiru-cv8mk
@TsinatTamiru-cv8mk Жыл бұрын
እናቴ 1000 አመት ኑሪልኝ ❤❤🎉❤❤
@AhmedBakeri
@AhmedBakeri 10 ай бұрын
😢😮😢😂b😮😅😊😢​@@TsinatTamiru-cv8mks😢😢😂❤❤😂😊
@tigisttilahun7613
@tigisttilahun7613 7 ай бұрын
እናቴ 1000000000000000 አመት ኑሪልኝ
@anleykassahun9555
@anleykassahun9555 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@FekirtaAbayinh
@FekirtaAbayinh 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fevenfekadu4426
@fevenfekadu4426 Жыл бұрын
እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ እስከ ለተ ሞቴ እወድሻለው ለመናገር ቃላት ያጥረኛል i love you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@natnaelgetachew8612
@natnaelgetachew8612 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@behebaya
@behebaya Жыл бұрын
ክብር ለእናቶቻችን ወደር የማይገኝለት የእናትን ፍቅር መግለጫ ዘፈን❤❤❤
@habtemichaelnegash5155
@habtemichaelnegash5155 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-kb3ph3
@user-kb3ph3 6 ай бұрын
ትክክል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ayaetkadearayaet1337
@ayaetkadearayaet1337 9 ай бұрын
የትዞታ ህ ምወዲዉ እዲሜ ይሥጤህ ክበር ነናታችን❤❤
@jenber-up4sq
@jenber-up4sq Жыл бұрын
እናቴ ኖራ ይሄን ብጋብዛት ምነኛ ደስ ባለኝ
@zuzufkir
@zuzufkir 7 ай бұрын
አይዞሽ እማ😢😢😢
@MarshetAlebachew
@MarshetAlebachew 7 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ
@haithaiat3876
@haithaiat3876 7 ай бұрын
Ayzosh yene enat❤
@tigisttafesse5259
@tigisttafesse5259 7 ай бұрын
😭😭😭
@ubethiopiasalesteam1090
@ubethiopiasalesteam1090 4 ай бұрын
Enes nura enate begabezikuwat
@Beza-iq2zf
@Beza-iq2zf 7 ай бұрын
የእውነት ከልብህ ዘፍነሃል ብዙ ልጆች ስለናታቸው ውለታ እንዲያስቡ አድርገሃል ጎበዝ
@Tigist-ii1vk
@Tigist-ii1vk 10 ай бұрын
እማ በምን ቃል ልግለፅሽ ሽ አመት ኑሪልኝ እናቴ ህይወቴ ነሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@kassahailu821
@kassahailu821 Ай бұрын
ይሄን ዘፈን በሰማሁ ቁጥር ማልቀስ ብቻ ነው ስራየ እናቴን አልመልሳት ብቻ አላህ ይማርሽ ይዘንልሽ ያፅናሽ
@hirutgetahun2982
@hirutgetahun2982 9 ай бұрын
ክብር ለእናቶች ሰምቸ የማልሰለቸው ሙዚቃ
@HiHelli-is8if
@HiHelli-is8if 8 ай бұрын
እናቴ መከታዬ ነሽ እወድሻለሁ❤ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Morexs14Haile
@Morexs14Haile 3 ай бұрын
በምን እንደምገልፀው ግራ ገባኝ 😢😢😢 ዘፈን ኣደለም ይሄ ይርዳው ባለሀበት ጤና እና እድሜ ይስትህ
@YosefShemels
@YosefShemels 11 ай бұрын
የመኖሬ ምክንያት ደስታሽ እንጂ መከፋትሽን አያሳየኝ ! ምን አለ 2 ብትሆኚ እናት አለሟ ❤❤❤
@hderayesuf
@hderayesuf 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@shemsiyajibril107
@shemsiyajibril107 Жыл бұрын
እንደኔ የእናታችሁን ፍቅር ሳትጠግቡ በሞት የተነጠቃችሁ ሁሉ ተጋበዙልኝ
@AliyaHussen-t1n
@AliyaHussen-t1n 7 ай бұрын
Enam😂😂
@mesraktesfhy
@mesraktesfhy 4 ай бұрын
Thank you
@Truth-d8v
@Truth-d8v 4 ай бұрын
አይዞህ
@Preferrd
@Preferrd 4 ай бұрын
ድንገት ጠጥቸ ቤቴ ገብቸ ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ኮሜንትህን/ሽን አይቸ አለቀስኩ።
@Morexs14Haile
@Morexs14Haile 3 ай бұрын
ምርጥ ዘፈን አስቲ እንደኔ ኣልጋው ሁኖ እየሰማው ካለ ላይክ እስኪ
@MihretBarcho
@MihretBarcho Жыл бұрын
እድሜና ጤና ክብር ለእናቶቻችን
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ በስላም ከሀገራችን እደወጣን በስላም ለሀገራችን መሬት ያብቃን ሀገራችንንም ስላሞን ይመልስልን ያርብ🥰🥰
@firetube9265
@firetube9265 2 жыл бұрын
አሜን 🥰
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 8 ай бұрын
እማምዬ የኔ ምትክ አልባ ታዉቂያለሽ ላንቺ ቃል የለኝም❤❤❤❤❤ብቻ ኑሪልኝ🙏🙏🙏
@denkubedada9014
@denkubedada9014 9 ай бұрын
ክብር ለእናቶች ክብር ለእህቶች ክብር ለሚሥቶቻችን እናት ማለት ሁሉ ነገሬ ህይወቴ
@ayalewbelay9497
@ayalewbelay9497 10 ай бұрын
እናቶች ለዘላለም ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbelFitsum-x8r
@AbelFitsum-x8r 11 күн бұрын
እናት ያላችሁ ለዘላለም ትኑርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yaredgenet4864
@yaredgenet4864 Жыл бұрын
እምዬ ሺ አመት ኑሪልኝ❤❤❤❤❤ ለኔ ከፈጣሪ ቀጥሎ አንቺ ነሽ ሌላ ማንም አይኖርም!!!
@Binadan21
@Binadan21 5 ай бұрын
እናት ያላቹህ ሺ አመት ት ኑርላቹህ❤😢😢😢
@kassahailu821
@kassahailu821 Ай бұрын
ኢትዮጵያውን እናቶች እኮ የተለዩ ናቸው ለልጆቻቸው ሲሉ ስንቱን መከራ ነው የሚቀበሉት ያም ሆኖ አይከፋቸው እናቶቻችን ፈገግታቸው ብቻ ያጠግበናል
@amallalashi-6400
@amallalashi-6400 11 ай бұрын
እማ እኔንአሳድገሽ ደግመሽ ልጆቸን ውለታሽን እደትእከፍለዋለሁ ፈጣሪ እድሜይስጥሽ😢❤
@YedilaWork-jj8tc
@YedilaWork-jj8tc 2 ай бұрын
ሁሌም ስሰማው እንባ ይቀድመኛል እናቴ ብዙ ነገሬ ነሽ የድንግል ማርያም ልጅ በጤና ያኑርልኝ
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
ክብር ለእናቶች ❤❤❤❤🙏
@donatkebede7851
@donatkebede7851 Жыл бұрын
Anchen kema awedadere enatee
@donatkebede7851
@donatkebede7851 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@Ekramtaelezu1bh
@Ekramtaelezu1bh Жыл бұрын
Weden meseleh ede enatachnn yeresanew
@aleligndestayoutube
@aleligndestayoutube 10 ай бұрын
@SamrawitWedage-bh4ye
@SamrawitWedage-bh4ye 9 ай бұрын
እናቴ በጣም ነው የምወድሺ ❤️❤️❤️❤️❤️
@Michaelgenet82gene
@Michaelgenet82gene 6 ай бұрын
Ema hulu nger yigebashai lanchi gn ende ene aynet lijj aygebashim ❤❤
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናቴ ናፈቀችኝ እናቴ ልንግል ማርያም እስከልጇ ትጠብቅልኝ ❤❤❤እሺ አመት ኑሪልኝ እናቴ እወድሻለሁ እናቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meskemmaske9915
@meskemmaske9915 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልፍ አላፍ በቁጥር ፍቅር ያንሳታል ለዘላለም ይኑሩልን
@Sara-lb6zy
@Sara-lb6zy Жыл бұрын
What an amazing voice You makes me cry 😢 I wish long life for all mothers 🙏❤
@Kiber-x6u
@Kiber-x6u 3 ай бұрын
😢😢😢 zefenu des yelal gn yasazenl😢😢❤
@yodittesfaye4443
@yodittesfaye4443 Жыл бұрын
ልጄ የኔ ልጅ ባርኮት ጋበዘኝ አይገርምም።በጣም ነው የደነገጥኩት ምክንያቱም አልጠበኩም ነበር❤❤❤
@FitsumMekashaBeyene-fj1hu
@FitsumMekashaBeyene-fj1hu 5 ай бұрын
ምርጥ ሥራ ለናትና እንደናት ልጆችን ላሳደጉና ለሚያሳድጉ ሁሉ። ❤
@TemuAyu-h8z
@TemuAyu-h8z 4 ай бұрын
አቤት ከግጥም ከዜማ እዴት ደስ እደሚል
@mulugetatsedal609
@mulugetatsedal609 3 ай бұрын
ሙዚቃ በተደበደበው ከበሮ ልክ ሳይሆን ውስጡ ባለው መልህክት ነው ይርድሽ አንደኛ ይህን ግጥም የፃፈው ሰው ገጣሚ ሳይሆን የእናትነት ትርጉም ክትት ብሎ የገባው ነው
@Tigsit282
@Tigsit282 2 жыл бұрын
አንቻን ከማን አወዱድሬ ላብልጥ እንጂ ላፍቅር አክብሬ እናቴን ከማን🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@yeallahbaryaa5192
@yeallahbaryaa5192 Жыл бұрын
mom
@HanaMulugeta-v5s
@HanaMulugeta-v5s 3 ай бұрын
በጣም የምወደው ሙዚቃ ቢኖር ይሄ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tinisaeBeyene
@tinisaeBeyene Жыл бұрын
እማዬ ትኑሪልን 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@BetiKefel
@BetiKefel Ай бұрын
በጣም የምወደዉ ዘፈን ❤❤❤
@mesimesi-w1i
@mesimesi-w1i Ай бұрын
ቃል የለኝም ሺሺሺ አመት ኑሪልኝ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SerkiAgide
@SerkiAgide 6 ай бұрын
በእውነት ይሄን ስሰማ አለቅሳለሁ
@Abreham-r5c
@Abreham-r5c 5 ай бұрын
ለእናቶች ክብር ይገባቸዋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HaanaHaanaa
@HaanaHaanaa 15 күн бұрын
የኔ እናት እኔ የምኖራሁ ለአንቻ ቢቻ ነዉ ።እወድሻለሁ ለዘላለም የኔ ዕንቁ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HalimaMuhe-ed8tu
@HalimaMuhe-ed8tu 6 ай бұрын
እውነት ነው ደሞ አንቺን ከማን እናወዳድር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም እወድሻለሁ የኔ እናት😊
@wasihunsetegn345
@wasihunsetegn345 2 жыл бұрын
ቆንጆ ሙዚቃ ነው በርቱልን
@Yordanosgebrhiwet
@Yordanosgebrhiwet 2 ай бұрын
እናቴ የኔ የዋህ ዘመድ ሁሉ አገር ሁሉ ፊት በነሳኝ ግዜ በዛን ከባድ ግዜ በተፈተንኩበት ግዜ ከጐኔ ነበርሽ ።ለክብርሽ ሳይሆን ለደስታየ ነዉ የምትኖሪው።አንቺ ከጎኔ ባትኖሪ ኑሮ ምን ይዉጠኝ ነበር።እናቴ ማፅናኛየ ዉለታሽ መቼም አልረሳዉም።❤❤❤
@TekaErga
@TekaErga 6 ай бұрын
ማን አደእናት ወደር የላትም አቤት እናትነት ትኑር
@samihiruy5886
@samihiruy5886 Жыл бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏እናቴ ቅድስት ፍስሀ ሁሌም እወድሻለሁ ክፉ አይንካሽ
@Fitsum-mw2ee
@Fitsum-mw2ee 2 ай бұрын
የኔምርጥ እናት በበጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@yenuse2008
@yenuse2008 Жыл бұрын
ወይኔ አለቀስኩ 😢😢😢
@MeskeremNohe
@MeskeremNohe 4 ай бұрын
Enate yene Aleme hulem belibe wusti nesh❤❤🎉🎉🎉 Nurilgn lene
@Renikolouyret
@Renikolouyret Ай бұрын
Hulim maytefa mwdedsh ale westi layi betammmm tnafkiggalesh😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yordiwonde
@yordiwonde Жыл бұрын
ጥሩ ባህሪዬ ሁሉ የእናቴ ትሩፋቶች ሲሆኑ🥰ስህተቶቼ ሁሉ ደግሞ ንግግሮቿን ያልሰማሁበት ጊዜያቶች ናቸው🥺እናቴ❤
@haronabrar8489
@haronabrar8489 7 ай бұрын
@RedeitAbate
@RedeitAbate 2 ай бұрын
እናቶች ይኑሩ ለዘለዓለም።❤❤❤❤❤❤
@aldanabedlu2722
@aldanabedlu2722 Ай бұрын
የኔ እናት ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Amina-y4v
@Amina-y4v 9 күн бұрын
ወላሂ አኔ ለሙዚቃቦታ አልሰጥም ስለእናት የመዜሙት አጥንቴን ሰርስሮነው የሚገባው ❤❤❤❤❤ኡሚ የኔየዋህእኔኮላንቺ ቃልየለኝም አላህበቀረችውእድሜሽናእድሜዬ አንቺየከፈልሽውን መመለስባልችልም በቀሪውዘመኔ የፈገግታሽንምንጭያያርገኝ
@eskedarAbie
@eskedarAbie 4 ай бұрын
እናቴ በህይዎት ብትኖር ብጋበዛት ምነኛ ደስ ባለኝ❤❤❤🎉🎉🎉
@bettyasmare363
@bettyasmare363 27 күн бұрын
Enam
@ZemenayAle
@ZemenayAle 2 ай бұрын
እናቴ ለዘለላም ኑርልኝ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GenetAbebe-n8v
@GenetAbebe-n8v 3 ай бұрын
Yene wud enate ewadishalw yanchin edime bicha sayhon yenenim chamiro yanurish emaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mezidet
@Mezidet 3 ай бұрын
yene enat betam ewdishalew metk yelelesh ❤❤❤💖😍❤❤❤❤
@jibrilakilo52
@jibrilakilo52 Жыл бұрын
ይርዳው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ምንም ማለት አልችልም የልቤን ገልጥክልኝ
@RahimetAbdulmenan
@RahimetAbdulmenan 2 ай бұрын
እናቴ ሺ አመት ኑሁሊ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@RutEyobAbera-xh5lw
@RutEyobAbera-xh5lw 5 ай бұрын
እናቴ አለሜ❤❤❤❤❤❤❤😢
@EyerusalemEndalamawAyele
@EyerusalemEndalamawAyele 7 ай бұрын
Mom U are True Definition Real Love in this word you love me even when I Just even can't love my self enough😢 Long live for all Moms😊
@GOODPERSON-z1o
@GOODPERSON-z1o 4 ай бұрын
እናቴ ሺ እመት ኑሪልኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Ай бұрын
❤ Kibirt Ethiopia Tikidem Green Yellow and red Flag thank you.
@BEREKETGENENE-mm5cj
@BEREKETGENENE-mm5cj 5 ай бұрын
❤ ቃል የለም ለሷ መገለጫ
@Zyebamohammed
@Zyebamohammed Ай бұрын
Mama nurilegn umi umi❤❤ aletegebewum mamaye
@MlatG-jj4rs
@MlatG-jj4rs 5 ай бұрын
ክብር ለናቶች❤❤❤❤❤❤
@YeshargAngaw
@YeshargAngaw 2 ай бұрын
እናቴ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ የልን አሳክተሽልኝ እናቴን እድሜና ጤና ሰጥተሽልኝ አንድ ቀን ይህን ሙዚቃ እጋብዛታለሁ
@amenamen-c8g
@amenamen-c8g Ай бұрын
እናቴ ኑሪልኝ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤
@abdishpost5493
@abdishpost5493 2 жыл бұрын
ክብር ለእናቶቻችን
@FyffVghf
@FyffVghf Ай бұрын
እናቴ በጣም ነዉ እምወድሽኑሪልኝ ሺአመት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@WorkinehAli
@WorkinehAli 5 ай бұрын
በጣምምርጥሙዚቃነው❤❤❤❤😅😢
@BireLove-ny4hp
@BireLove-ny4hp 7 ай бұрын
ክብር ለአናታችን ይሁን
@BirtukanAsrat-g4s
@BirtukanAsrat-g4s 2 ай бұрын
እናት ለዘላለም ትኑሪ እናቴ እወዲሻለዉ
@ZafiyeSeid
@ZafiyeSeid 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤እናቴ❤❤❤❤❤
@yasmindelil
@yasmindelil 6 ай бұрын
እናቴ ለኔ የሆንሹ ምን ቃል ይሆን ሚገልፀዉ የኔ ከርታ❤️❤️ ኑርልኝ 😭😭
@MarwaHarb-mz2bg
@MarwaHarb-mz2bg Ай бұрын
Inate nesh aleme❤❤❤
@tick_taka
@tick_taka 10 ай бұрын
Ema yne weddddd btam nw ynfkishgn egzabiher bgenet ynuresh yne enat ewdshalew😣😭😭😭
@sintayehudemu335
@sintayehudemu335 3 ай бұрын
የእናትውለታዋቡዙነውተከፍለውምአያልቅሞ❤❤❤❤❤
@ibrahimmuzeyen
@ibrahimmuzeyen 5 ай бұрын
እዉነት ዘፈንክ የናትነት ፍቅር ሁሌም ይለምልም
@MeronAdimassu
@MeronAdimassu 4 ай бұрын
እናቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እድሜ ማቱሳላን ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥሽ
@heedasleedas3700
@heedasleedas3700 5 ай бұрын
ምርጥ እናትወችን የሚገልፅ ሙዚቃ
@bilemTemesgn
@bilemTemesgn 2 ай бұрын
respect for mother's ❤❤😢😢
@etagetesfaye6049
@etagetesfaye6049 2 жыл бұрын
enate ewadeshalew neffff amet anurilingi enat sehon dgimo yebilt new yegebangi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikrubelay5033
@fikrubelay5033 4 ай бұрын
የኔ ውድ እናት በጣም ነው ምወድሽ የመኖሬ ምክንያት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ibrahimmuzeyen
@ibrahimmuzeyen 5 ай бұрын
አይቸባልጠግባትም ሁሌም እወዳታለሁ
@rozatewlde2858
@rozatewlde2858 Жыл бұрын
አንደኛ ሙዚቃ በርቱ
@HaybaAdem-d1s
@HaybaAdem-d1s 3 ай бұрын
እማ እናቴዋ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@TesefayTesefay
@TesefayTesefay 7 ай бұрын
እናቴ እናቴ የመኖሬ ትርጉም የኔ ልዩ ይህም ሲያንስሽ ነዉ ኑሪሊኝ
@Faruza-ng7wk
@Faruza-ng7wk 2 ай бұрын
ከማን ላወዳድርሽ እማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@toopee5been706
@toopee5been706 3 ай бұрын
እናትናት❤❤❤❤❤😢😢ስለጣዉሽ ከፊቶኛል😢😢😢😢