አቶ አበረ ትክክል ነው። ከምሁራን ይልቅ የተጐዳው ህዝብ ቢናገር የበለጠ ይገልጸዋል። የተጐዳው ብዙ ስለ ሆነ ይናገር ። አሁን ህዝቡ የሚናገርለት አካል ሳይሆን የሚፈልገው እራሱ የሚናገርበት ደረጃ ላይ ደርሷል። ስለዚህ ህዝብ የሚናገርለት ነገረ ፈጅ አያስፈልገውም። It is late. It is too late.
@selamselina1321Ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ፀሀፊ የነበረው ነው
@lemmabaruda5035Ай бұрын
The profound figure ,our eye person addressed bitter energetic words,words are energy our person's talk but we hear and change forms of problems on our natural mass ,we are in danger