Рет қаралды 17,420
Ethiopia: Other Ways to...| እንግሊዘኛን በአማርኛ መማር | Do you understand me? | ገባህ/ሽ ለማለት... |English in Amharic
Similar ways of saying “You understand me?” and “You hear me?”
አንድን ሰው እምናወራውን ነገር እየገባው እነደሆነ ለማረጋገጥ እምንጠቀምባቸው አባባሎች።
ሰላም ጤና ይስጥልኝ፤ ውድ የ Homesweetland U KZbin Channel ቤተሰቦች፣ እንኳን ወደ (Other Ways to say…) ዝግጅታችን በሰላም መጣቹ። አዘጋጅ እኔ ሙሌና ደስታ ነኝ። ለዛሬ የምንማረው ትምህርት “Other Ways to say Do you understand me?” የሚለውን ይሆናል።
#mulenadesta #otherwaysto #doyouunderstandme