Ethiopia :- ቅዱስ ቁርባን | ከመቀበላችን በፊት ስንቀበል እና ከተቀበልን በኃላ | ምን አይነት ጥንቃቄ እናድርግ | ዮናስ ሚዲያ | yonas media

  Рет қаралды 54,480

ዮናስ ሚዲያ - yonas media

ዮናስ ሚዲያ - yonas media

Күн бұрын

Пікірлер: 187
@yonasmedia16
@yonasmedia16 3 ай бұрын
ኤልፋዝ ሚዲያን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! 👇👇👇👇👇👇 youtube.com/@elfazmedia?si=loZ2vfO5SBH_38CB 👆👆👆👆👆👆👆👆
@fireabale8396
@fireabale8396 20 күн бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን በእውነቱ ለእኛም የሰማነውን በውሥጣቺን ያሳዲርብን አሜን፫❤❤❤🙏
@mekedeslove8049
@mekedeslove8049 20 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን🙏🙏🙏😘😘😘
@ፍቅርእውነትነው-ዐ2በ
@ፍቅርእውነትነው-ዐ2በ 9 ай бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን ወንድማችን እመቤቴ ማርያም ፀጋውን ታብዛልህ
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 8 ай бұрын
እግዚኣብሔር❤ስላሴ❤ይመስገን❤ክብርና❤ምስጋና❤ለጌታችን❤ለመድሃኒታችን❤ለእየሱስ❤ክርስቶስ❤ይሁን❤ለዘላለም❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ቃለ❤ህይወት❤ያሰማልን❤ደስ ይላል❤ተመስገን❤ተመስገን❤ተመስገን❤
@gualtedla1661
@gualtedla1661 Жыл бұрын
በጣም የምፈልገው ተምህርትእግዚአብሔር ቃለ ሂወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@Magdes-po7ei
@Magdes-po7ei 8 ай бұрын
❤ ቃል ሕይወት ያስማልን መምህራችን ❤እጅግ ደስ ብሎኛል ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BelayineshTasew
@BelayineshTasew 2 ай бұрын
እግህዝያብሔር ይስጥልኝ ቃሌህይወት ያሠማልን❤❤
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 8 ай бұрын
ኦርቶዶክስ❤ተዋህዶ❤ሃይማኖት❤ለዘላለም❤ትኑር❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤የእመቤታችን❤ቅድስት❤ድንግል❤ማርያም❤የቅዱሳን❤መላእክት❤የሰማእታት❤የነገስታት❤የሃወርያት❤ፀሎትና❤በረከት❤ኣይለየን❤ለዘላለም❤ኣሜን❤(3)
@Wend_lig_korete-tj2xp
@Wend_lig_korete-tj2xp 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abidejen1344
@abidejen1344 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BamlakTesfaye-s8s
@BamlakTesfaye-s8s 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን ድንቅ ትምህርት።
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
ሰላም ላንተይሁን ወንድንማች አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እፁብድንቅ ነዉ❤
@AbiAyele-v9f
@AbiAyele-v9f 8 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማን መምራችን እጅግ ደስ ብሎይኛል።
@eyobjemberu
@eyobjemberu 9 күн бұрын
ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@BirukeDesalegn
@BirukeDesalegn Ай бұрын
መምህራችን የእዉነት አላዉቅም ነበር ቃለ ህዉት ያሰማልን❤❤❤
@HcUgy
@HcUgy Ай бұрын
ቃለህይ ህይወት ያስማልን ፅጋውን ያብዛልህ ወድማችን
@FanosGe
@FanosGe 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን❤🙏💒
@Rahelname
@Rahelname 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜ ❤❤❤❤❤
@HhhHhh-wv3gt
@HhhHhh-wv3gt 8 ай бұрын
ቃሌ,,ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💙💙💙
@እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል
@እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል 6 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ሰሚወቺ ብቻ ሳንሆን ተግባሪወቺም እዲንሆን እግዚአብሔር ይርዲን❤❤❤
@hirutmengiste5490
@hirutmengiste5490 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሁልግዜ ጥያቄዬ ተመልሶልኛል
@yonasmedia16
@yonasmedia16 Жыл бұрын
አሜን እህቴ
@z_amen87
@z_amen87 8 ай бұрын
በእውነት ብዙ የመላቀውን ትምህርት ተምሪያለው በእውነት ቃለሕይወት ያሠማለን ❤❤❤❤❤❤❤
@MogosMhritab-ud8gn
@MogosMhritab-ud8gn 8 ай бұрын
Amen❤❤❤Amen❤❤❤Amen❤❤❤kale haiwet yasemalin Amen❤❤❤❤❤
@SenayitSibhat
@SenayitSibhat 7 ай бұрын
​@@z_amen87🎉🎉🎉😂😊😅 ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 pp❤❤😊 No 😊😅😮 Àbzb d😮😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EmebetAmare-jw9ej
@EmebetAmare-jw9ej 7 ай бұрын
Amen amen
@tsehayhaylemaryam1967
@tsehayhaylemaryam1967 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ብዙ ያጠፋሁዋቸውን ነገሮች አሳዉቀዉኛል እድሜ ይስጥልኝ አሜን
@Silshisilshi
@Silshisilshi 8 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን እርስት መግስተሰማያትን ያውርስልን
@hnoas8798
@hnoas8798 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@SelamMoges-iw9fq
@SelamMoges-iw9fq Ай бұрын
አሚን፡ቃለህይወት ያሰማልን ሁላችንንም ለዚህ ያብቃን
@mariamethoop6884
@mariamethoop6884 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MiaAschaleha
@MiaAschaleha 15 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@genilovegeni4819
@genilovegeni4819 Жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልኝ ! ከልብ አመሰግናለው ብዙ ጥያቄዎቼ ተመልሰውልኛል።
@hanadinku8031
@hanadinku8031 Жыл бұрын
kalehiwotin yasemalin memihir
@monaleshm1218
@monaleshm1218 4 ай бұрын
😊😊ቃለህይወት ያሰማልን ጌታሆይ እደኔሳይሆን በቸርነትህ😢 ለዝህክብር አብቃኝ😢😢
@afomrede9153
@afomrede9153 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ላባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለዝህ'ኮ ነው ለልብ ኣምላክ መዝሙረኛ ዳዊት ዳዊት ሆይ ብሎ የጠራው ኣንተና ዘርህ ቤተሰቦችህ ቃሌንና ሕጌንም ትእዛዜንም ስታከብሩ የዘልዓለም ምስክር የሚሆንህን እሰጥሃልህ ያለው እንድያውም ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስጠው "የዳዊት ልጅ ማረኝ" ምን ያክል ጣፋጭ ቃል ነው ምስጥረ ቁርባኑ ኣብጠርጥረው ኣባታችን ስለገልጥልን ከልብ እናመስግናለን ኦርቲዶክስ ለሁሉም መልስ ኣላት ከቃለ እግዚኣብሄርም ኣትወጣም ሕግንና ስርዓቱን ትእዛዙን ተከትላ ልጆችዋን ትጠብቃለች "ስጋየን ያልበላ ደሜንም ያልጠጣ የዘልዓለም ሂወት የለውም" ቃሌን ከምያልፍ ሰማይና ምድር ማለፍ ይቀላል ኦቶዶክስ ለዘልዓለም ትኑር የቅድስት ስላሴ ቤተክርስትያን ኣባል ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@TarekegnTesfaye-k7j
@TarekegnTesfaye-k7j 29 күн бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር ።
@ስንቄ
@ስንቄ 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሄወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤❤❤
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 8 ай бұрын
ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽
@TigistWolde-cn5lu
@TigistWolde-cn5lu 8 ай бұрын
አግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ ትምህርትነው
@KidistElias
@KidistElias 2 ай бұрын
አሜን ❤ አሜን ❤ አሜን
@YragalemMebrahty
@YragalemMebrahty 4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማን
@Mesi-r9r
@Mesi-r9r 3 ай бұрын
የማላውቀውን በሚገባ አስተምረውኛል ቃለ ህይወት ያሠማልኝ ❤
@solomonabdi3327
@solomonabdi3327 Жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልኝ !
@mimitulu6525
@mimitulu6525 22 күн бұрын
ተመስገን የማላቀውን አወኩ ጥያቄዎቺም ተመለሱ ቃለ ሄወት ያሰማልን
@GjdgigBjgug
@GjdgigBjgug 4 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ለአባታችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BekeleTele
@BekeleTele 8 ай бұрын
ቃሉህይወት ያሰማልኝ
@Zeee-pg6fu
@Zeee-pg6fu 8 ай бұрын
አሜንአሜን❤❤❤❤❤
@HaregDesalegn-vy5zg
@HaregDesalegn-vy5zg 7 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖ ያብዛልን። ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን።
@asfawbono8250
@asfawbono8250 8 ай бұрын
ቃሌ ሕይወት ያሴማልን እግዝአቤሔር የአጌልግሎት ዜመንህን ይባርክልን አሜን
@kidus9483
@kidus9483 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሁልጊዜ ጥያቄየ ተመልሶልኞል
@teweldegenetkahsay
@teweldegenetkahsay 2 ай бұрын
Amen kale hiwetn yasemaln
@SamrawitTaddese
@SamrawitTaddese 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን እስካሁን በዘፈቀደ እኖር ነበር አሁን ግን ግልፅ ሆኖልኛል እግዚያብሔር ይመስገን
@Barb-c1h
@Barb-c1h 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@berihunkahsegn
@berihunkahsegn 8 ай бұрын
ወድሜችን።ቃለ።ሂወት።ያስማልን
@HiwotDegefu-l6x
@HiwotDegefu-l6x 11 ай бұрын
እግዚያብሄር ይስጥልን ወንድማችን
@fikademamo6373
@fikademamo6373 8 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን ልኡል እግዚአብሔር ለቅዱስ ስጋ ው ለክቡር ደሙ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 8 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@danielmulisa3516
@danielmulisa3516 7 ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ እግዚኣብሔር ይስጥልን
@YirgaAntenehFenta
@YirgaAntenehFenta 8 ай бұрын
ቃለሂዎትን ያሰማልን መምህራችንየማላቀውን ብዙነገርን ተረድቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን።
@zmhs5815
@zmhs5815 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን❤❤
@welteTsiyo
@welteTsiyo 8 ай бұрын
Kale hiywet yasemaln abatachn
@yashiyashi1504
@yashiyashi1504 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሠማልን❤❤❤
@elizabet.g
@elizabet.g 4 ай бұрын
Qalehywet yasemaln mengste semayatn yawarsln bedme bethena ythebqln ❤
@dawittadesse1248
@dawittadesse1248 7 ай бұрын
Kalehiwet yasemalen ❤❤❤❤
@FirehiwotSisay-f4x
@FirehiwotSisay-f4x 4 ай бұрын
Abate tbareku❤❤❤❤❤
@belay958
@belay958 7 ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን❤❤❤
@almazabera6396
@almazabera6396 8 ай бұрын
ቃለ እግዚአብሔር ያሠማልን አሜን
@appleuae344
@appleuae344 8 ай бұрын
Kali hiyot yasemalin
@almazabera6396
@almazabera6396 8 ай бұрын
አቤቱ አድነን
@tg.kefelw
@tg.kefelw 10 ай бұрын
Amen.amen amen
@KasishHailu
@KasishHailu 8 ай бұрын
kalhewetin yasemaalin memirachii❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Orthodox72112
@Orthodox72112 4 ай бұрын
በጣም ድንቅ አስተማሪ የሆነ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@telelawoldeyes-pn8vn
@telelawoldeyes-pn8vn 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏
@EagerWateringCan-xw9en
@EagerWateringCan-xw9en 8 ай бұрын
Kalehiwet yasemalen amen amen amen abatachn edmi yestlen
@TaweRafas-nv9kg
@TaweRafas-nv9kg 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@aberufisha
@aberufisha 8 ай бұрын
ለ ህይዎት ያሰማልን❤
@beleri9119
@beleri9119 Жыл бұрын
Amen!!!!Yes Memhr Kale Hiwet Yasemaln YKR BElEN✝️🙌🙏🏾
@PlayMaster-m1k
@PlayMaster-m1k 4 ай бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማለን
@MuluyeTube-t4s
@MuluyeTube-t4s 4 ай бұрын
Kale hiwot yasemalin abatachin ye hulachin tiyake new egziyabher yakbirilin edmena tena yistilin
@AdanechAmanu-m1y
@AdanechAmanu-m1y 8 ай бұрын
🎉❤ቃለህይወትን ያሰማልን
@mihreta5069
@mihreta5069 8 ай бұрын
Kale hiwet yesmealna abatachi
@sabagwahid4253
@sabagwahid4253 7 ай бұрын
ቃለሄወት ያሰማልን እኔ ያልገባኝ ተመልሶልኛል አመሰግናሎህ
@MiaAschaleha
@MiaAschaleha 15 күн бұрын
ይህንን ትምህርት እንድማር ሼር ላደረግሺልኝ ❤ብዝዬ አመሰግናልሁ❤❤❤❤❤❤❤
@SlenatDesta
@SlenatDesta 8 ай бұрын
😊Kal hiwet yaseman
@lenawendemu6451
@lenawendemu6451 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በደንብ ተረድተናል ብዙም አውቄያለው በተደጋጋሚ መቁረብስ ይቻለን
@AlganeshTesfaye
@AlganeshTesfaye 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የማላውቀው ለማወቅ ችያለሁ
@WorkineshAlemu-i7m
@WorkineshAlemu-i7m 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 8 ай бұрын
LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS AMEN GOOD JOBS 👍 🙏🏻 💚💛❤️💒💒💒💒💒💚💛❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻👍👍
@hiwotwalelgne2328
@hiwotwalelgne2328 8 ай бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን ብዙ ነገር ተምሬአለሁ
@WarekenashiDabela
@WarekenashiDabela 8 ай бұрын
Amen amen amen kalehewate yasemalin mameracheni 🙏 🙏🙏
@SarahKhan-q2e
@SarahKhan-q2e 8 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏qala hiywoti yasemalen wanedemachin
@SebleWorku-gk2rf
@SebleWorku-gk2rf 2 ай бұрын
Blesse you
@MulugetaAdugna-rd1el
@MulugetaAdugna-rd1el Ай бұрын
Kale hewot yasemaligni abatachin temirebetaew amesegin alehu
@hawanaam9628
@hawanaam9628 8 ай бұрын
amen❤❤
@helensahle6071
@helensahle6071 8 ай бұрын
Egziabher yikir belen yikir ybelen medhanialem 😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏😥😥😥
@eyerusalemfekade2128
@eyerusalemfekade2128 7 ай бұрын
አሜን
@saraadsse9343
@saraadsse9343 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን
@babybubu655
@babybubu655 8 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@nitsuhashenafi4367
@nitsuhashenafi4367 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 8 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@KalkidanKetema-y2l
@KalkidanKetema-y2l 8 ай бұрын
Amen
@Melkam-dr6qp
@Melkam-dr6qp 8 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ለዚህ እድል እንዲፈቅድልኝ እመፀናለሁ
@tigistgirma3883
@tigistgirma3883 8 ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን
@ህልመኛዋየማሪያምልጅ
@ህልመኛዋየማሪያምልጅ 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🕊️🕊️🙏🙏🙏
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН