Ethiopia አራት ኃይሎችን የመከቱት አይበገሬዎቹ ሀውቲዎች! | ከመነሻው የከሸፈው የአሜሪካ የየመን ዘመቻ! | Semonigna

  Рет қаралды 18,267

Semonigna ሰሞንኛ

Semonigna ሰሞንኛ

Күн бұрын

Пікірлер: 48
@melkamubogale4713
@melkamubogale4713 10 ай бұрын
ሰሞንኛዎችኮ ትመቹኛላችሁኮ! ምክንያቱም ከሰፈር ወሬና ጎጠኝነት ነፃ ናችሁ
@umasam6820
@umasam6820 10 ай бұрын
Dil letegefut Filistenoche Dil le Huti ❤️🇵🇸🇵🇸🇵🇸❤️
@Nesru23
@Nesru23 10 ай бұрын
ብዙ ጊዜ አንተ የምታቀርባቸው ዘገባዎች ይመቹኛል : አንተ ዩቱበር ሳትሆን ፍትሃዊና ታማኝ የበቃ ጋዜጠኛ ነህ ❤ እናመሰግናል ሚዛናዊ ስትሆን ሚዛን ትደፋለህ ❤
@hayubintbaba568
@hayubintbaba568 10 ай бұрын
እኔ ሙስሊም የሚመስለኝስ ግን ሙስሊም ነህ የሰሞነኛ ቻናል ባለቤት? የተለያዩ ሰዎች ናቸው ዜናውን የሚያቀርቡት ነገር ግን እውነተኞችን መርጦ ነው የሚያቀርበው!!
@abdurehmanworku5627
@abdurehmanworku5627 9 ай бұрын
@aychakonjo1857
@aychakonjo1857 9 ай бұрын
@hayubintbaba568
@hayubintbaba568 10 ай бұрын
አላሁ አክበር ሀቅ መቼም አይሸነፍም አላህ ይጠብቃቸው ያጠንክራቸው ያብዛቸው የአለም ሙስሊሞችን ቀና ያደርጋሉ በአሁኑ ሰአት እያኮራንባንቸውም ነው። አንሷር አሏህ
@Yfdbkg
@Yfdbkg 10 ай бұрын
አላህ በኢማናችን ልክ ይፈትነናል የምድራችን ምርጥና የተመረጡ ሙእሚኖች ሀገር ፍልስጤም በመቀጠልም የመን ነች ፍልስጤማዊያን አላህ በቃሉ የረገማትን አይሁድን አስጠግቶ ኢማናቸውን ፈትኖ ፈተናውን እያለፉ እስከዛሬ ኖረው እየኖሩትም ነው ይኖሩታልም ኢንሻ አላህ ሁላችንንም ጠንካራ ኢማን ይስጠን ሌላዋ የመን ነች ሙናፊቅ በሆኑ የአይሁድና የምራባዊያን ገረድ በሆኑ አረቦች መደብደባቸው ነው አላህ ለሁለቱም ነስር ያቅርብላቸው 🇵🇸✌️🇾🇪🤲☝️
@AkalieAmbelu-gm6gu
@AkalieAmbelu-gm6gu 10 ай бұрын
ቀዳዳ የት ነው ያገኘኸው ይህን የቦረጠጥኸውን ዜና አለምን የፈጠረ አተን ካዲ ሁላ የፈጠረ ፈጣሪ ለስራኤል የተሰጠን ምድር የምጥጠህ ትክዳለህ የምጥጦ ያጥፋህና የታባህ ነው ያስጠጓቸው እስራኤልን አመስግን አረመኔ ሀገር የሌላቸውን ፍልስጤምን አስጠግተው ስለኖሩ ደግሞ ሀገር እዳላቸው አድርጎ ማውራት ፈሳም
@MunerAley
@MunerAley 10 ай бұрын
ድል ለፍልስጤማውያን ሞት ለይስራዬል ሞት ለሜርከዊያን
@سعيدعمر-س3ث
@سعيدعمر-س3ث 6 ай бұрын
ሰሞነኛ ጥሩ ዘጋቢወች ናችሁ 😍😍❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@EsakMehamed
@EsakMehamed 10 ай бұрын
ድል ለፍልስጤማውያን
@Yeshayau.Avraham
@Yeshayau.Avraham 10 ай бұрын
ድል ለእስራኤል 🇮🇱🇮🇱 እንዲሆን እንመኛለን አሜን ።
@ahmedmehamed8479
@ahmedmehamed8479 10 ай бұрын
ድል ❤ለአንሷርሏህ❤ድል ለፍልስጢን❤ድል ለሀማስ❤ድል ለሂዝቦላህ❤ እንዲሁም ለአግዦቻቸው ❤ኢራን ፓኪስታን ሩሲያና ሰሜንኮሪያ ይሁን እንዲሁም ለቱርክ
@Jemil_tube
@Jemil_tube 10 ай бұрын
ዲል ለእረን 💪💪💪
@መህመድሰእድ
@መህመድሰእድ 10 ай бұрын
ሁቲ ጀግና ኑሩልን አላህ ከናቴ ጋርነዉ
@Abranjenat
@Abranjenat 10 ай бұрын
🇵🇸🇾🇪💪
@nurddinelaj
@nurddinelaj 10 ай бұрын
ጎቦዝ
@awdaed-dd6gq
@awdaed-dd6gq 10 ай бұрын
😂😂 አሜሪካ በታሪዃ እንደ ዘንድሮ ተዋርዳ አታቅም😂
@ZebibaFadil-25
@ZebibaFadil-25 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@hadarraNuruyee
@hadarraNuruyee 2 ай бұрын
ሁቲ❤❤❤❤❤❤❤
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 10 ай бұрын
It's ok body አሊ አብደላ ሳላሕ እና አብዱራቡ መንሱር ለኛ ለኢትዮጽያን ጥሮውች ነበሩ ቀረ 😢ስላም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን ስላም ለየመን ሕዝብ ስላም ለሑላችን ።
@Ethopialazalzalmtnur
@Ethopialazalzalmtnur 10 ай бұрын
ቶሎ አቅርብ ምጠፍጥ ዜነ ነው❤
@beyaabe
@beyaabe 10 ай бұрын
ሁቲን መቀላቀል አማረኝ
@MekiyaBedru-d5i
@MekiyaBedru-d5i 10 ай бұрын
አንሷር አሏህ ማለት አሏህ ያላቃቸው ማለት እንጂ የአሏህ ደጋፊ ማለት አይደለም!! (አሏህ)ደጋፊ አይሻም ሁሉን ቻይ ነው!!
@AkalieAmbelu-gm6gu
@AkalieAmbelu-gm6gu 10 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ሰሞነኛ ኢዲህ መውረዱ አሁን ሁቲዎች የመከቱት ብሎ ዜና መስራት አያሳፍርም ገና ሳይጀመር እኳን ቅርጫፏ ሁቲዎች ይራን ያሰጋታል
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 10 ай бұрын
አሽቃባጭ ዝናብ ወንዝ ላይ ያካፋል አሉ😂 ምነው ዘለልክ አልተቀበልከውም ብታምንም ባታምንም ያች የድቃላ መፈንጫ ሰፈር እስራኤል እና ቀጣሪዋ አሜሪካ አለም ውርደታቸውን ፍጥጥ ብሎ እያዬ ነው ደግሞም ያሳኩታል አታስብ ቃል ኪዳናቸው ከገንዘብና ዝናጋ አይደለም ከላይ ነው ሽልማአቱም ትእዛዙም ከላይ ነው ቻሉት 😅
@Ethio24News
@Ethio24News 10 ай бұрын
እስክታ ነው የወረደው። አየ ሀበሻ ድድብና የግላችህ ሆኖ ይቅር። ሁቲዎች ምዕራባዊያ ማሰቆም እንደማይችሉ ገብቷቸዋል። በዚህ ሁለት ቀን ብቻ የአሜሪካ እና የእስራኤልን መርከቦች ጥቃት ፈፅመውበታል። አሁንስ ምን ትላለህ
@Toyba-y5g
@Toyba-y5g 10 ай бұрын
አሜሪካ የሥም ሀያል ብቻ ሆና ትቀራለች
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 9 ай бұрын
ሴረኛ፡ምቀኛ፡ሁላ፡አልተሳካለትም፡አልሀምዱሊላህ።የእውነት፡አሸናፊነት፡የተረጋገጠው፡በሀያሉ፡አላህ(በፈጣሪ)ዓለምና፡ፍጥረታት፡ከፈጠረበት፡ጊዜ፡ጀምሮ፡እስከፍፃሜዋ፡ነው።ልዩነቱ፡ከነመከራው፡ፈተናው፡በመታገስ፡በእውነት፡ላይ፡ፀንቶ፡መታገሉ፡ነው።አላህ፡ይወፍቀን፡አሚን።
@davedave2432
@davedave2432 10 ай бұрын
ምን አጭሰህ ነው የምትመጣው እስኪ የለፈለፍከውን መልሰህ አድምጠው
@ahmedmehamed8479
@ahmedmehamed8479 10 ай бұрын
የሁቲን 5 ፐርሰንት እራሱ አላወደሙም እንኳን 25 በመቶውን ይቅርና
@habibyimam1189
@habibyimam1189 10 ай бұрын
በአንድ ጊዜ ሙከራ 25 ፐርሰንት ለምን ያስቁናል ግን😅
@KedrYethiopiya-qh3oj
@KedrYethiopiya-qh3oj 10 ай бұрын
ባካቹ ተጃጅላቹ አታጃጅሉን ሁቲ እውነት ለፍልስጤም ስለቆሙ ነው የመንን እና መስጋጊድ እና መድረሳዎቹን ያወደሙት ሁቲ የኢራን ቅጥረኛ ነው ስለዚህ አላህ ሁላቹንም ያጥፋልን
@hl-fun8913
@hl-fun8913 9 ай бұрын
ሆን ተብሎ የመንን ህዝብ ለመምታት ተብሎ ነዉ ሩሲያም ብትሆን ያዉ ናት መሳሪያ ለመሸጥ ብላ እንጂ ለፍልስጤም ብታዝን እንዲ አልነበረም ግን ድሉን ለተገፉት እና ለዝንጉ ለሙስሊሞቹ ይሁን
@fhhhghyu3121
@fhhhghyu3121 10 ай бұрын
ሰሞንኛ ለምንድነው የምትጠፋው
@BonaMachara
@BonaMachara 10 ай бұрын
Anbasa nah
@Omarabdikariimshaftaag-es7bh
@Omarabdikariimshaftaag-es7bh 10 ай бұрын
አሜሪካ እና ሁቲ አንድ ናቸው አውቀው ነው የህንድ ፊልም እየሰሩብን ነው ሁቲ ሙስሊሞች አይደሉም ኩፍሮች ናቸው የመን ላይ ሙስሊሞችን ያወደሙናቸው ከነመስጂዱ በከባድ መሳሪያ ያወደሙት ሁቲ አሊ ረሱሉላህ ነው የሚሉት የነብዩን ሶሃቦች ይሳደባሉ ያከፍራሉ ሺአ ራፊዛ ናቸው ሁቲዎች አትሸወዱ የሙስሊም ጠላቶች ናቸው አላዋቂ የሆናችሁ ሙስሊሞች ሆይ ዲናችሁን በደንብ ተማሩ
@Omarabdikariimshaftaag-es7bh
@Omarabdikariimshaftaag-es7bh 10 ай бұрын
ሁቲ ምን አቅም አለው ጫቱን ይቃም እንጂ በኢራን እየተደገፈነው ሳኡዲን ለመምታት ሁቲ ለአሜሪካኖች መንገዱን እየጠረገላቸው ነው ቃሲም ሱለይማኒ እሚባለውን እራፊዛ ኢራናዊ ብዙ ሙስሊሞችን ከጨፈጨፈ በህላ አሜሪካ በድሮን ገደለችው ከዛ ኢራን አሚሪካን ጋር ተማከረች ያንቺን ባዶ ካንብ ልምታ አለቻት ኢራን የአሜሪካን ባዶ የጦር ካምብ መታች ከዛ በኋላ ኢራን ጎበዝ ተባለች አያችሁ እንዴት የህንድ ፊልም እንደሚሰሩ አትሸወዱ አላዋቂ የሆናችሁ ሙስሊሞች እስልምናችሁን ተማሩ
@debebeworku1117
@debebeworku1117 10 ай бұрын
በስሜት ነው የምታወራው ልበል ?ሁቱ በራሱ ምንም አይደለም ምርኩዙ ኢራን መሆናን አውቀህ ነው ወይስ የእውቀት ማነስ ሁቱን እንደዛህ እንድታገዝፍ ያደረገህ በስሜት ሳይሆን በምክንያትና በመርህ አውራን
@Ethio24News
@Ethio24News 10 ай бұрын
አንተ በእስራኤል እና ምዕራባዊያን ፍቅር ስመመን ውስጥ ሆነህ ይሆናል። መረጃዎች እንደአክሱም ሀውልት አንድ ቦታ ተገትረህ አትሰማ። ዘወርወር እያልክ ሁሉም ተመልከት
@EsakMehamed
@EsakMehamed 10 ай бұрын
ከእውቀት ነፃ ነህ 😂
Haunted House 😰😨 LeoNata family #shorts
00:37
LeoNata Family
Рет қаралды 7 МЛН
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,6 МЛН
ბაკურ გულუას ისტორია - “საქართველოს დაბადება”
3:25:21
საქართველოს დაბადება
Рет қаралды 1,3 МЛН
ሶማሊያ አመረረች ተረክ ሚዛን Salon Terek
24:47
Haunted House 😰😨 LeoNata family #shorts
00:37
LeoNata Family
Рет қаралды 7 МЛН