Ethiopia - ሰበር በመተማ ከባድ ውጊያ | አፋሮች ጸኑ አዲስ ውጊያ ተከፈታባቸው | አወዛጋቢው የምንጃሩ ጥቃት | ፑቲን ጀርመንን አንቀዋታል

  Рет қаралды 111,412

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Пікірлер
@ሥአዳነኝየፍኖዋችእህት
@ሥአዳነኝየፍኖዋችእህት 2 жыл бұрын
አፍሮች ጀግንነታችሁኮ💪💪💪💪💪💚💛♥️ጠክሩማንተርቦ ማንይበላል ምንምነገር እዳታሣልፍ።
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁቢ ስወዲሽ
@kedijahussein6133
@kedijahussein6133 2 жыл бұрын
አፋሮች ጀግኖቻችን የምድር ድሮኖች አሏህ ነናተጋ ይሁን ያረብ
@fantafanta3408
@fantafanta3408 2 жыл бұрын
አፋረ እኮ ደም መላሺ ጀግናኖች ናቸዉ አማራም እደአፋረ ጀግና መሆን ያሥፈልጋል ቆራጥ መሆን ነዉ እግዚአብሔረ ያግዛችሁ አፋሮች አማራየ
@ፍትህንከአላህእንጠብቃለን
@ፍትህንከአላህእንጠብቃለን 2 жыл бұрын
አፋሮች ጀግኖቻችን እንኳራባችኋለን
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ ስወዲሽ ሁቢ
@ፍትህንከአላህእንጠብቃለን
@ፍትህንከአላህእንጠብቃለን 2 жыл бұрын
@@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ አብሸሪ ሁቢ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 жыл бұрын
@@ፍትህንከአላህእንጠብቃለን አላህ ያበሽርሽ ሁቢ ቢል ኸይር
@ፍትህንከአላህእንጠብቃለን
@ፍትህንከአላህእንጠብቃለን 2 жыл бұрын
@@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ አላሁም አሚን ያረብ እኔውያክ ❤
@ኩራትሀገሬ
@ኩራትሀገሬ 2 жыл бұрын
የአማራ ህዝብ እና የአፋር ህዝብ ለምን እንደሚገደል ይታወቃል ኢትዮጵያ ስለሚጠሩ አንድ ኢትዮጵያ ስለሚሉ እግዚአብሔር የአማራ ህዝብን ይጠብቃቸው💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@ኩራትሀገሬ
@ኩራትሀገሬ 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ምድር ላይ አማራ ብቻ ነው የሚገደለው በኢትዮጵያ ምድር ላይ አፋር ብቻ ነው የሚገደለው ይህ ሁሉ ምንድነው እየተፈናቀለ እየተገደለ የታረደ እየተቃጠለ ነው ለምንድን ነው ይህ መከራ ሆነ ኢትዮጵያን ነው የሚገደለው ሌላ መክኒያት ምን አለ የሚገደልበት የአፋር ህዝብ የሚገደልበት ምክንያቱ ምንድን ነው ህዝብ ያውቃል ምስኪኑ ገበሬ የታረደ ምስኪኗ ገበሬ የተቃጠለው ምስኪኗ ገበሬ ለምን ለምን ህዝቤን እግዚአብሔር ይረዳችሁ ኢትዮጽያ ህዝብ
@hayatali7158
@hayatali7158 2 жыл бұрын
አፍሮችጀግናቸውእኮአላህይጠብቃችሁ።💪💪💪💪💪💪ፍኖየኔጀግኖችአላህተክፍነገርይሰውራችሁ አላህእነዚህእን ቅማላምችያሳልንን
@surajtiub5213
@surajtiub5213 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አፈሮች ጀግና ናቹ በርቱ ከጎናችሁ ነን ✌️❤️❤️❤️❤️❤️🕋🕌❤️
@emumuktartube3631
@emumuktartube3631 2 жыл бұрын
የም ሀቁ
@bunafireasetube5929
@bunafireasetube5929 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ዘንድ የአንዱ ነፍስ ከአንዱ ነፍስ አይበልጥም ስለዚህ መሪያችን ሆይ ማስተዋልን ያድልህ🤔
@rahmarahma1069
@rahmarahma1069 2 жыл бұрын
ፍትህ ለእፋር ህዝብ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ያረቢ ሰላሙን አንተ አምጣልን
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 2 жыл бұрын
የአላህ የአፋርንና የአማራን መከራ አንሳልን ያረብብብብ
@anshatube
@anshatube 2 жыл бұрын
አፋሮቸይ አላህ ከእንተ ጋር ይሆን ኢሻ አላህ አላህ በረታቱን ይስጣቸሁ ጀግኖችይ
@seifukebede9824
@seifukebede9824 2 жыл бұрын
አፋርን አማራ ፋኖ አማራ ልዮ ኃይል ማገዝ አለበት😍😍😍😍😍😍😍
@tellthetruth1148
@tellthetruth1148 2 жыл бұрын
ይች ኣፋር የምትባል ሃገር በጣም ጽኑ ናት።
@kuwaitkw6742
@kuwaitkw6742 2 жыл бұрын
ትኩረት ይደረግላችዉ ለአፋሮች
@SaraSara-ty6ot
@SaraSara-ty6ot 2 жыл бұрын
ትኩረት ለአማራና ለአፋር
@haderakelati1160
@haderakelati1160 2 жыл бұрын
ኣፋሮች ጎቦዞች ነውና ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል !!!
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
ጀግና የአፋር ህዝብ ወይ ፍክች
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሰሚ ላጣው ለአማራ ክልሎችና ፍትህ ፍትህ ሰሚ ላጣው ለአፋር ወገኖቻችን።
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 2 жыл бұрын
ልክ ነው አፋር ሰላም መሆን አለበት፡ አፋርን ባስቸኳይ እንርዳ፡፡
@shahulhameedhameed8084
@shahulhameedhameed8084 2 жыл бұрын
ጀግና አፋሮች
@meseretmuluye6178
@meseretmuluye6178 2 жыл бұрын
ድል ለአፋርና ለአማራ 💚💛❤💪💪💪
@sebebabebawe7769
@sebebabebawe7769 2 жыл бұрын
ያረቢ በቃ በለን መቸ ነው ሰላም የምሰማው
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁቢ ስወዲሽ
@sishaia6875
@sishaia6875 2 жыл бұрын
አዎ ማርያምን አሁንስ ደከመኝ አመቴ በጭንቀት ልሞትነው በተለይ በኛ የራያ ዋጃጥሙጋ ራያ አላማጣ ወጣቱንም ጨረሻቸው እያፈኑ ህዝብንም አሰቃያቸው ብር አጡ እህል ለቀለብ አጡ እያሉ ግዴታ ከአድቤት አድልጅ አጡ እያሉ አሰቃያቸው እኛራያ ደበር ስለሆን ተሰቃየን ፍትህ እንፈልጋለን
@alkuwait8705
@alkuwait8705 2 жыл бұрын
ድል ለአፋር ለአማራ ሠላም ለኢትዩጲያ
@tube-ix1kl
@tube-ix1kl 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለሃገራችን ሰላም ለህዝባችን አንድነት ይላክልን🙏😭💚💛❤።
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@በአሕዛብመካከልአመስግናለ
@በአሕዛብመካከልአመስግናለ 2 жыл бұрын
አሜን
@saadaromo1868
@saadaromo1868 2 жыл бұрын
@@abdulkerimtube5951 g
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 жыл бұрын
አሜንንንን
@antenehnegash6
@antenehnegash6 2 жыл бұрын
Egna enkwan be sew hager be selam eyenoren yegna ager begeza ageru sew beselam menor akatew... betam yasazenal selamun yamtalen
@سلطانالحربي-ك6ذ
@سلطانالحربي-ك6ذ 2 жыл бұрын
በእትዮጲያ እንደአፋሮች ጀግና ማንኣለ ፍትህ ለአፋሮች ለአመሠራ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@ahmedkassietefera2379
@ahmedkassietefera2379 2 жыл бұрын
ውይ ሀዘን ትክክል ናቸው ሀዘናቸውን መግለፃቸው ለምን አያዝኑም አማራን ማን ያስገድልላቸዋ ማን ንብረታቸውን ያዘርፋል ? ድንቅ ነው ሀዘኑ!!!
@smithbdr2526
@smithbdr2526 2 жыл бұрын
ሁሌም እውነተኛ መረጃ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን። አቀራረባችሁም ለጀሮ የሚመጥን ነውና በርቱልን
@mekdimelaku7546
@mekdimelaku7546 2 жыл бұрын
አይበገሬው አፍሮች በርቱ ፈጣሪ ከናንተ ጋ ይሁን
@ሪሀናአላህንናፋቂነኝ
@ሪሀናአላህንናፋቂነኝ 2 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ተመችቶኛል አቀራረቡ እንደዚህ ነበር ያልኩት አቅራቢው ራሱ ባይቀየር ጥሩነው
@rahmathrahmath3805
@rahmathrahmath3805 2 жыл бұрын
Ethiopia ሀገራቺንን ይጠብቅልን
@shgeashega4665
@shgeashega4665 2 жыл бұрын
ሰላምሽ መቼ ነው ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭
@sishaia6875
@sishaia6875 2 жыл бұрын
አፍር የኔ ጀግኖች ፈጥኖ ደራሹ ቅዱስ ገብርኤል ከፊት ከሃላ ይከተላቸው መድሐኒአለም ይጠብቃቹህ ወጥሩ እዳትከፍቱ ምገዱን አማርም እደዚህ ዝጋ እዳውም ተፈናቃይም ይውጡ አትመናቸው
@nainabraham9164
@nainabraham9164 2 жыл бұрын
አፋር አበሳ በርቱ
@teguaasefa7977
@teguaasefa7977 2 жыл бұрын
አቶ ገላሳ በጣም ቅን ሰዉ ናቸዉ ነፈሰ ይማር
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 2 жыл бұрын
ትኩረት ለአፋር ወንድሞቻችን
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 2 жыл бұрын
አፋሮች የኢትዮጵያ አምላክ. ይርዳችሁ
@marifazw7969
@marifazw7969 2 жыл бұрын
ቁጭ ብሎ ይጠብቃቸው እግዳ መግሥት አሥጨረሣቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭
@እናትፍቅር-ዸ4ደ
@እናትፍቅር-ዸ4ደ 2 жыл бұрын
ፈታየ በጉጉት ነዉ ምንጠብቅህ እንኳን በደና መጣህ አፋሮችየ ጀግኖች ቀጥሉበት
@hayataa6013
@hayataa6013 2 жыл бұрын
የአላህ ሰላም ከአንተ ነውና በፍጡራንህላ ሁሉ ሰላሙን አውርድልን ያርብ የስቀቀንኑሮ ይባቃን በሁሉም አለም የሰላም አየርህን ወፍቀን ያርብ
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 2 жыл бұрын
አረ ወገኖች አሰከ መቸነዉ የአፋርን የአማራ ስቃይ የሚበቃው ያረብ አንተ በእዘነትህ
@dgdt5671
@dgdt5671 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አፋሮች በረቱ
@hailekingofkings1573
@hailekingofkings1573 2 жыл бұрын
ሰላማች ይብዛ መላው ኢትዮጵያውያን
@khadjakhadja4599
@khadjakhadja4599 2 жыл бұрын
ይለፍላቸው እረ አፈሮች ፈጣሪ እደዳዝንልን እባካቹህ
@ወሎዩቲዩብ-ኀ5ከ
@ወሎዩቲዩብ-ኀ5ከ 2 жыл бұрын
አፋር የኢትዮጵያ ባለውለታ ናቸው
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ
@የማርያምልጅ-ፐ7ተ
@የማርያምልጅ-ፐ7ተ 2 жыл бұрын
ወይይይይ ፍክች አፍር እና አማራው በረታ 💪💪💪💪
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 2 жыл бұрын
ፋትህ ለአማራ እና ለአፋር
@kuwaitkw6742
@kuwaitkw6742 2 жыл бұрын
የትግራይ ተፈናቃዮች መንግስት ያንሳልን ከአማራ ክልል
@ከእግዚአብሔርበቀርየነገን
@ከእግዚአብሔርበቀርየነገን 2 жыл бұрын
አወ ያንሳልን ምናቸው ይታመናል።
@sishaia6875
@sishaia6875 2 жыл бұрын
አዎ ያንሳልን
@Jemaykawollo
@Jemaykawollo 2 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያዊያን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አፋርና አማራ ሁሉቱ ክልሎች ላይ መንግስት በትክክል የገባል ካልሆነ ግን አሁን ያለውን መንግስት አማራ እንዳስቀመጠዉ መልሶ አማራ ያወርደዋል
@ethiopia6721
@ethiopia6721 2 жыл бұрын
በርቱ እላህ ከእንንተ ጋር ነው ምን እይነት መንግስት እንዳለን እግዚአብሄር ይወቅ ::
@aeeazz6909
@aeeazz6909 2 жыл бұрын
የአላህ እረ በቃ በለን ቆይ እስከመቸ
@emanibinteslamn1710
@emanibinteslamn1710 2 жыл бұрын
ይገርማል የኛ ሀገር አሳዛኝ ልምድ ሲሞቱ መሞገስ
@saeedal7302
@saeedal7302 2 жыл бұрын
በአማራ ክልል የገቡ የትግራይ ወራሪ በአስቸኳይ መነሳት አለባቸው ። ድል ለጀግናች አፍር 🇩🇯🐅💪 ድል ለአማራ 💚💛❤️🐅💪 ድል ለእምዪ ኢቶጲዮያ 🇪🇹💪
@tarikuwameles
@tarikuwameles 2 жыл бұрын
አፍሮችን በርቱልን እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን
@hewan676
@hewan676 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይበቃበለን 😢😢😢😢
@surajtiub5213
@surajtiub5213 2 жыл бұрын
ትክክል ምንም ዓይነት እርዳታ አተሰልፉ💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻🇪🇹😭😭
@aron5023
@aron5023 2 жыл бұрын
እናትህ ትበዳ ኣንተቡሽቲ
@surajtiub5213
@surajtiub5213 2 жыл бұрын
@@aron5023 ሰከረም😁 የልጥ ሌበ TPLF Rip 🚫❓
@እሙአቡዘር
@እሙአቡዘር 2 жыл бұрын
አፋሮችን አላህ ጠብቃቸው ያረብብብብብብብ
@llllll8535
@llllll8535 2 жыл бұрын
አማራ ክልል የመጡትን ትግሬ ወደ ኦሮሞ ይወሠዱ
@ዜድመሃመድ
@ዜድመሃመድ 2 жыл бұрын
ኦነግ ሸኔ ወደ ሲኦል ይሸኛቸዋል😂 ሽመልስ አብደሳ መች ሲያስገባቸዉ
@makia1235
@makia1235 2 жыл бұрын
አው ይጎቡ
@መልካምወሎየዋ
@መልካምወሎየዋ 2 жыл бұрын
አስወጡልን በሰላም አልገቡም እነሱ አሁንም ያማራ ህዝብ እስቃይላይ እዳይወድቅ
@amanuelkindu5233
@amanuelkindu5233 2 жыл бұрын
ሸኔ ያሰበዉ ተሳክቶ ንፁሀንን ገሎ ወጦ ቢሆን የኦርሚያ መንግስት ፅንፈኛዉ ሸኔ ነዉ ያደረገዉ ይል ነበር አሁን ጀግኖች እራሳቸዉን መከላከል ሲጀምር ፅንፈኛ ሀይል መባል ተጀመር ድል ለኢትዮጵያ
@marifazw7969
@marifazw7969 2 жыл бұрын
እና ሀዳ አፋሮች ትክክል ነቸው የአማአራ ህዝብ ተርቦ በነሡ ላይ አልፎ እረዳለሁ እያለ ወድሞቻችንን አፋሮችን አታሥጨርሥብን መግሥት ግን ምድን ነው ሀሣቡ ለቀው ይውጡልን እርዳታ ተፈለጉ። አፋሮችን እገዟቸው አረተው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በአማራ ክልሎች በዋግህምራ በራያ ቆቦ በአላማጣ ሰቆጣና በአፋር ክልሎች ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን
@ማሻአላህአላህይጨምር-አ3ኀ
@ማሻአላህአላህይጨምር-አ3ኀ 2 жыл бұрын
ትክክልናቸውአፋሮች
@madotbelete4745
@madotbelete4745 2 жыл бұрын
ጎበዝ .. አፋሮች በርቱ! በማን ሜዳ በማን ምድር ላይ ያዛሉ?
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@احمدعلي-ي4ح8ت
@احمدعلي-ي4ح8ت 2 жыл бұрын
ጥሩነው በርታ
@ፋጡማአህመድ-ጀ7ሐ
@ፋጡማአህመድ-ጀ7ሐ 2 жыл бұрын
እፍርጀግናነው ፍትህ ለአፍር ናለአማራ
@tsegehanaloulseged7296
@tsegehanaloulseged7296 2 жыл бұрын
አፋር ጀግና
@MasaMediya
@MasaMediya 2 жыл бұрын
አፍሮች በጀግንነት አይታሙም አብሺሩ አላህ ቅዋ ይሁናችሁ አማራ ከአፍር ጎን ነው ወጥር አማራ ነቀርሳህን ነቅለህ ጣል
@tigisbelay9579
@tigisbelay9579 2 жыл бұрын
አፋሮች ጀግኖች
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 2 жыл бұрын
አፋሮች Don't give up
@hairstylesbyeskedar
@hairstylesbyeskedar 2 жыл бұрын
የመንግስት ያለ የሚያስብላል እግዚአብሄር ለኢትዮጵያ ህዝብ ሰላሙን ይላክልን
@ኢክራምወለየዋ-ቐ5ከ
@ኢክራምወለየዋ-ቐ5ከ 2 жыл бұрын
አማራ እና አፋር ትህነግና ኦነግ የሚባል ነቀርሳ አለብን አላህ ከኛ ጋር ይሁን
@senaitabat601
@senaitabat601 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ፍርድ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአፍር እና ለአማራ ህዝብ
@senisenaittube9135
@senisenaittube9135 2 жыл бұрын
ፈታችን ሁሌም አንተ አቅርብልን👌💖
@ራዉዲ
@ራዉዲ 2 жыл бұрын
ግን መንግስት ለምን ዝም ይላል አፋር ስቃይና መከራ እያሳለፈ
@mimimiri5952
@mimimiri5952 2 жыл бұрын
አፋርን ለምንድነው መንግስት የረሳቸው ከአመት እሰከ አመት ብቻቸውን እየተፋለሙነው ግን የሚታገሉት ለኢትዮጲያ ነው 😭😭😭
@helenbaba2870
@helenbaba2870 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@ሙሀመድ-ሸ6ሸ
@ሙሀመድ-ሸ6ሸ 2 жыл бұрын
ዐፋሮች ጀግኖች
@shahidashahida8714
@shahidashahida8714 2 жыл бұрын
ጀግና አፋሮች በርቱከአማራ ክልል ያሦጣልን እነዚህ ወራሪ እረሀብተኛ ያሣ
@wubietube2931
@wubietube2931 2 жыл бұрын
Bereket bemetema sayhon bhumera new feta daily
@CIA.W3544
@CIA.W3544 2 жыл бұрын
አፋር ወንድ ነው እንኳን ለራሱ ላማራ ተፈናቃይም ያስባል!!! ብአዴን ላትግራይ እርዳታ እንዲያልፍ ፋኖ መንገድ እንዲከፍት ፋኖ ላይ ጦርነት ያውጃል !!! አማራ ሆዳም ነው !!! መላላክ ብቻ ነው የሚያቀው!!!
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማርልን ፡፡ኦቦ ገላሳ ዲልቦ፡፡
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 2 жыл бұрын
የትግራይ ህዝቡ በአስቸኳይ ከአማራ ክልል መንግስት ያዉጣልን የአማራ ክልል እየተፈናቀሉ መቀመጫ የላቸውም ምግብ የላቸውም አነተ በራህመትህ
@ቴዲነኝ
@ቴዲነኝ 2 жыл бұрын
ተገደሉ ተገደሉ እስከመቼ አሸባሪ ማጥፋት እማይቻለው ይህ ሁሉ የመንግስት ድክመት ነው
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ ስወዲሽ ሁቢ
@kitawtadesse2679
@kitawtadesse2679 2 жыл бұрын
ገላሳ ዲልቦን ሚኒሊክ ገድሏቸው እንዳይሆን?? ከፍተኛ ምርመራና ማጣራት ማድረግ ተገቢ ነው።
@makia1235
@makia1235 2 жыл бұрын
@asterabate7743
@asterabate7743 2 жыл бұрын
ክክክክ
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 2 жыл бұрын
ኦነጎቹ ይሄን ማለታቸው አይቀርም ክክክ
@AsmaEthioአስማ
@AsmaEthioአስማ 2 жыл бұрын
ስላም ዴስታ ፍቅር. ለእምየ ኢትዮጵያ እና ህዝቦች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💗💗💗
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@AsmaEthioአስማ
@AsmaEthioአስማ 2 жыл бұрын
@@abdulkerimtube5951 ሽር ስብ ላይክ አርጌያለሁ
@surafelabtew3661
@surafelabtew3661 2 жыл бұрын
ድምጸ መሪዋው እንኳን በሰላም መጣህ
@azaz9800
@azaz9800 2 жыл бұрын
አወአይአይአፋርጀግኖች
@ababu3972
@ababu3972 2 жыл бұрын
Dr.Abiy and others have been concerned about the individual, but not people's death.
@daneldire5634
@daneldire5634 2 жыл бұрын
አሜን
@SaraSara-ty6ot
@SaraSara-ty6ot 2 жыл бұрын
ጀግና አፋር😍😍😍😘😘
@sishaia6875
@sishaia6875 2 жыл бұрын
አፈሩን ያብላው አብይን አድጋላ ሲሞት ሊያዝን ስት ጀግና አማራና አፋር ሲሞት ሲሰቃይ ግን ዝም ይላን
@yesethiopia3789
@yesethiopia3789 2 жыл бұрын
ጦርነት መገዳደል ውይ እባካችሁ ህወሀቶች እባካችሁ ለትግራይ እናቶች ህፃናት ስትሉ ሌላውን መቼም ጠላት ነው የምትሉት
@yhhih3709
@yhhih3709 2 жыл бұрын
የትግራየን፣፣፣ሰደተኛአትመናቸዉአባራቸዉ
@yhhih3709
@yhhih3709 2 жыл бұрын
ትክክልየረዳታሰንዴአጠገበዉወራሪዉ የልመናሰንዴያጠገበዉየሰሜንድሪቶም
@ibrahimmohammed6403
@ibrahimmohammed6403 2 жыл бұрын
Yee afar jignoch kezih nejis abey kertachuhal gin allah kenante gar new abshiru 😍😍
@ma9546
@ma9546 2 жыл бұрын
thanks for sharing information
@alemteza1004
@alemteza1004 2 жыл бұрын
ገላሳ ድልቦ ን ነፍሳቸውን ይማር ፣ የገላሳ ድልቦ የሶማሊያ ትግል ግን እስከዚህ የሚመሰገን አልነበረም ፣ OLF በ1968_69 የሶማሊያ ወረራ ጊዜ ከነ መለስ ጋር የዚያድ ባሬ ከፍተኛ አጋር ነበሩ ።
@ዜድመሃመድ
@ዜድመሃመድ 2 жыл бұрын
ከአማራ ክልል አስወጡ የትግራይን ስደተኛ👹
@asterabate7743
@asterabate7743 2 жыл бұрын
ለምን ይዉጡ እህት እናቶች ናቸዉ እኮ እርራ ከባድ ነዉ ምህረቱን እንድልክልን በፀሎት እንበርታ ፖለቲከኞች እግዚአብሔር ይይላቸዉ
@ሲሀምነኝአብድሪዋ
@ሲሀምነኝአብድሪዋ 2 жыл бұрын
ሰላምለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@gashawsileshi6080
@gashawsileshi6080 2 жыл бұрын
Bravo afar difn Amhara kegonachu new
@alawoled7022
@alawoled7022 2 жыл бұрын
አማራና አፍር ባዲሆነንን ወያኔና ኦነግን መቅበር አለብን የትግራይ ተፍናቃዮች መነሳት አለበት ምክናያቱም ወያኔ ይጨፈጭፍቸዋል አማራ ጨፈጨፍቸዉእደሚሉ እወቁ
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
#AbbayTv #mayikenes #ethiopianartist #abbaytv
7:24
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 3,9 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН