Ethiopia፡ ሰበር - "ህዝቡን አ.ስ.ተ.ን.ፍ.ሰ.ናል" ከንቲባዋ ጉድአሰሙ! | "ፈኖስሜን አጠፋው"አብይ | ለሽመልስ ሚስት የተሰጠው አነጋጋሪው ስጦታ

  Рет қаралды 60,402

Tamagn News

Tamagn News

24 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @tamagnnews
Ethiopian News Today July 12 / 2024.
#Ethiopia #ethiopianews #amhara
ሀምሌ 5 /2016 ምሽቱን የተሰሙ አበይት መረጃዎች
Amhara News , PM Abiy , Ethiopia today
Tamagn News.

Пікірлер: 229
@user-cv4ub3yo3f
@user-cv4ub3yo3f 22 күн бұрын
ወንድሜ ምን አለፋህ.... አብይና የእሱ የብልፅግና ስብስብ በሁለት እግራቸው የሚሄዱ ሳር የሚግጡ እንስሶች ናቸው
@AtakletDerbe
@AtakletDerbe 21 күн бұрын
Kkkkkklkkkkkkk
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 21 күн бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 21 күн бұрын
አብይ አህመድ እራስህ ያመጣኽው ጦስ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ እንደዚህ የሚሰቃየው !!!
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 22 күн бұрын
እንዳንተ ያለ ነቀርሳ እያለ እንዴት ስቃይ መከራ አይበዛ፣አንተ የሀገር የወገን እዳ የደሆች ጠላት፣ እንደ አዳነች ያለ ከጫካ የወጣች ደንቆሮ ይዘህ እንዴትስ ሰላም ዮኖረኛል ብለህ ታስባለህ?
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 21 күн бұрын
ቅድስ እግዚአብሄር በህዝብ ላዬ የደረስዉን ገፍ ያያል ፆዋዉ ሲሞላ ያበቃላቸዋል ለሁሉም ጊዜ አለዉ ድል ለፏኖ አትዬዽያ❤❤❤❤❤❤
@AtakletDerbe
@AtakletDerbe 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@HaymanotAbebe-li2hx
@HaymanotAbebe-li2hx 22 күн бұрын
በልቶ ማደር የማይችል ህዝብ መዝናኛ ጠምቶታል ማለት መደንቆር ነው
@AtakletDerbe
@AtakletDerbe 21 күн бұрын
Tekkle
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 20 күн бұрын
አቡሽ ዘለቀ! እናመሰግናለን ❤❤❤ #እመኑኝ ከንቲባ ዓብይ በቅርቡ ከስልጣን ይወርዳል። #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤
@user-vx4iw5ir9d
@user-vx4iw5ir9d 21 күн бұрын
አንተ የሰው አውሬ ስምክ ሳይሆን ፈጣሪ ነብስህን ያጥፋው
@amsalebekele8141
@amsalebekele8141 21 күн бұрын
አዎ ቤታችን ሲፈርስ በጣም ደስ ብሎናል:: ዋናው ችግራችን ፋውንቴና መብራት ነበር ባይበላስ ባይጠጣስ ሜዳ ላይ ፋውንቴኑ ሥር ተኝትን ለናንተ ዕድሜ እንልርምናለን ከዚህ የበለጠ ምን መተባበር ይገኛል::
@ሰውዬው
@ሰውዬው 22 күн бұрын
ሰልጣን ልቀቅ ወራዳ መሐይም። ድል ለፋኖ 🦾✝️☪️💐ወይ ፍንክች።
@mekdeswodajeneh3478
@mekdeswodajeneh3478 22 күн бұрын
መሀይም ስለሆነች ካሜራ መሬት ውስጥ አይተከልም፣
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 22 күн бұрын
አባቶቻችነ በዘሩት አረም ነው ዛሬ የምንገዳደለው ብለህ ስትናገር ትንሽ እንኳን አለማፈርህ ይገርሜል፤ ፒያሳ ላይ የደነቀርከው ለጀግኖች መታሰቢያ አድዋ ዜሮ ዜሮ ብለህ የገነባኸው አባቶቻችንን ለማወደስ ነው ወይስ ለመሳደብ? የምትናገረውና የምታስበው የጠፋብህ ማፈሪያ።
@bewketutadege8177
@bewketutadege8177 21 күн бұрын
A great topic! Ethiopia has a rich and unique history. It's the only African country that was never formally colonized by a European power, except for a brief period of Italian occupation during World War II. Ethiopia is also one of the oldest civilizations in the world, with a history dating back over 3,000 years. Ethiopia is home to the ancient Kingdom of Axum, which was a major power in the ancient world and a significant center of trade and commerce. The kingdom was also a major center of Christianity, and Ethiopia is one of the oldest Christian nations in the world. Throughout its history, Ethiopia has been shaped by its strategic location at the crossroads of Africa, Asia, and Europe, and has been influenced by various cultures and empires, including the ancient Egyptians, Arabs, Turks, and Italians. In the late 19th century, Ethiopia was able to resist colonization by European powers, including Italy, which was defeated by Ethiopia in the Battle of Adwa in 1896. This victory made Ethiopia a symbol of African independence and pride. In the 20th century, Ethiopia experienced significant political and social changes, including the reign of Emperor Haile Selassie, who modernized the country and introduced democratic reforms. However, the country also experienced political instability, famine, and conflict, including a long civil war that ended in 1991. Today, Ethiopia is a federal republic with a diverse population and a growing economy. It continues to play an important role in regional and international affairs, and is a key partner for many countries around the world. Would you like to know more about a specific aspect of Ethiopian history?
@kidusefrem896
@kidusefrem896 21 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ኬንያ ህዝብ ተምሮ መብቱን የሚሚያስከብረዉ መቼ ነው 🔴🔴
@tigisttigist4115
@tigisttigist4115 19 күн бұрын
ኬኒያ በተወሰነም ቢሆን ነፃነት አለ እዚሕ የምታዉቀዉ ነዉ በተጨማሪ የኛ ሕዝብ እንደኬኒያ ለመሆን 100 አመት ይፈጅበታል ።
@selammersha8109
@selammersha8109 21 күн бұрын
መሬት ዉስጥ ሌላ የማናውቃት ኢትዮጵያ አለች እንዴ ካሜራ 😂😂😂😂😂
@azebberhane834
@azebberhane834 20 күн бұрын
😂😂
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 22 күн бұрын
እውነተኛ የሀገር መሪ እንዲህ ከህዝብ ለተነሳ ጥያቄ አፋጠኝ መልስ በመስጠት እውነተኛ መሪነቱን ይገልጣል፣ የኛስ ደንቆሮከኬንያው መሪጠመቼ ይሆን የሚማረው? ባደገበት አረመኔያዊ ማንነቱ እስከመቼ ይቀጥል ይሆኖ?
@lailadani5955
@lailadani5955 21 күн бұрын
Inja!!!!denkoro metch yegebwal.bikorish enkuan tiru neber from kenya.
@WFP272
@WFP272 21 күн бұрын
መማር እኮ የጤነኞች መገለጫ ነው!
@user-sz5ql2re1q
@user-sz5ql2re1q 21 күн бұрын
ህዝቡ አንድ ነው!
@mekdeswodajeneh3478
@mekdeswodajeneh3478 22 күн бұрын
,መሀይም ስል ሆነች ነው ካሜራ መሬት ውስጥ አይተከልም
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 21 күн бұрын
በአባቶቻችን ጊዜማ የጥጋብ የሰላም የደስታ ሕዝቡ የመዋደድ ጊዜ ነበር በአማን መንግሥት ግን በዓለ ያልተደረገ ነው ነው አዳነች የምታወራው ያልተጻፈ ነው ጊዜው ቅርብ ነው መልሱን ታገኛለች
@nawafsomin8262
@nawafsomin8262 21 күн бұрын
ፋኖፋኖ🇨🇬🇨🇬💪💪
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 21 күн бұрын
ግብዞቸ ዓየነ ልቦናቸዉ የተደፈኑ ናቸዉ እላለሁ።
@eyerusalemabebe4443
@eyerusalemabebe4443 21 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
@Rahel-qu7ef
@Rahel-qu7ef 21 күн бұрын
ይችችች ክብት
@maggietefera8603
@maggietefera8603 22 күн бұрын
"ወይ አታምሪ ወይ አታፍሪ"የኢትዬጽያ ህዝብ የሚበላዉ ነዉ ያጣዉ የሚዝናናበት አይደለም ምን አይነት ፍጥረቶች ናችሁ? ለመሆኑ አንችም ሆነ አለቃሸ አንዳንዴ እራሳችሁን ታዳምጣላችሁ ?የኦሮሞ ህዝብን ሆላ ቀር የምታሰብሉት እናንተ ናችሁ።
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 21 күн бұрын
ወይኔ ሃገሬ ወይኔ ህዝቤ !!!!!!!!!!! ህዝብ እየተራበ እነሱ የቅንጦት መኪና በሚልየኖች እያወጡ ይሸላለማሉ ? እግዚአብሔር ሆይ ፍረድ ! አምራች ገበሬንን እየሸለመ ልማትን ጥቃቅንና አነስተኛ ስራን እያበረታታ .... ኧረ መሌ ይቅር በለን
@bobmarleyrastamanvibration1273
@bobmarleyrastamanvibration1273 18 күн бұрын
ድል ለጀግኖቹ ፋኖ!!!💪💪💪🐯🐯🐯🔥🔥🔥
@user-xh9pi2ht6o
@user-xh9pi2ht6o 21 күн бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤
@abdiyesuf2336
@abdiyesuf2336 21 күн бұрын
ድል ለአማራው ፋኖ
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 21 күн бұрын
ፍትህ ለታገዱ ለተማሪዎች !!!!!!
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 22 күн бұрын
አዳነች ለሰማንያ አመት የሚያገለግል ካሜራ ቀብረናልጰማለቷ እውነተኛ ድንቁርናዋን መግለጧ መሆኑ ይታወቅ፣ አለቃዋ የሰባተኛ ክፍል ተማሪ ሆኖ በማጭበርበርናና በተገዛ ወረቀት ምሁር ነኝ ማለቱንስ እንረሳዋለን?
@tesfayealemu9929
@tesfayealemu9929 22 күн бұрын
እረ የሌሉ ሰዎች የጠብ ምክንያት ማድረግ ጥቅም የለውም
@Ethiopia308
@Ethiopia308 21 күн бұрын
መቅበር ብቻ ነው የሚያውቁት። ከመቶ አመት እድፍ አጠብንልሽ ጋር በሆዳቸው የቀበሩት የበታችነት ስሜትና የዘረኝነት ግማት የመጀመሪያው ቀበራ ነው። የሚቀበር እስካለ ድረስ መቅበር ይቀጥላል። ህዝብ በግሬደር የቀበሩ ሰው በላዎች ካሜራ ምን ይገርማል???
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 21 күн бұрын
የኢትዮጵያ. ሕዝብ. በታፋሕ. እየተገለባበጥክ. የፈርኦን. ዝርያዎች. እያደረሱብሕ. ያለዉን. የግፍ ጥገና. ባርነት አሜን. ብለሕ. ከምትቀበል. ታግለሕ. ነጻነትህን. አታስከብር. ና. በአማራ. እልቂትና. በአማራዉ. ልጅ. ደም. መፍሰስ. ብቻ. ነጻነትሕን. ለመጎናጸፍ. ተስፋ. ከመጣል. ከየአቅጣጫዉ. ባገኘኸዉ. አጋጣሚ. አገራችንን. ለስርአተአልበኝነት. አድበስብሰዉ. ያዋረዱብንን. መንደርተኞች በማስወገድ ወደ. ወጣጡበት. መመለስ መነሳት. ይጠበቅብሀል
@REd-jl5tc
@REd-jl5tc 21 күн бұрын
ጌታ ማቱን ያውርድ የመሬት መሸራተት ያጋጥምሸ እጅ እኛሰ ምንም ሀቅም የለኝም ህገወጥ ተቡሎ ቤቴ ፈርሰቡኝ ልጆቸን ከሞቀቤቴ አውጥተው ጣሉቡኝኝኝ
@AtakletDerbe
@AtakletDerbe 21 күн бұрын
Amne❤
@The20angel10
@The20angel10 21 күн бұрын
ከጫካ ግንባታ ወደ ጓዳ ልማት፦ ================== አገር የምትለወጠው በጫካ ግንባታና ጓዳ ልማት ሳይሆን የሕዝብን ሰላም በማስቀደም ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ በዘር ተሸንሽኖ ብሄራዊ መብቱንና ግዴታውን የማያውቅበት ደረጃ ላይ ተቀምጦ እያለ አገርን በጫካ እና ብልጭልጭ መብራት ግንባታ መለወጥ አይቻልም ። ሕዝብ አገር ነው፤ መንግስት ደግሞ ለሕዝብ በሕዝብ የተመረጠ ነው። ሕዝብ በኑሮ ውድነት እየተጨነቀ አዲስ አበባ ብታምር ለሕዝብ ፀጋንና ሰላምን አታጎናጽፍም። አ.አ እንደ ሴት አዳሪ ተኳኩላ፣ ተነቅሳና ሹሪቤ ተሰርታ ቢያምርባት ለአለም ጎረምሳወች ማማገጫ ከመሆን ያለፈ የኢትዮጵያን ሕዝብ ከኑሮ ሰቆቃው የሚያወጣ ትልቅ ስራ አይኖራትም። 95% የኢትዮጵያ ሕዝብ ዛሬ እየራበው ያለው ሰላምን እና በየትኛውም የኢትዮጵያ መሬት አርሶ፣ ነግዶ፣ ልጆቹን አሳድጎ፣ ድሮ እና አስተምሮ መኖርን ነው። የዘመኑ መሪ ግን የአገሪቱን አንጡራ ሀብት ለበለጸጉ አገራት በማፍሰስ ሕዝብ እርስ በርሱ የሚተላለቅበትን የጦር መሳሪያ ገዝቶ ያስገባል። ለአንድ ዱሮን የሚከፈለው ከ150 - 200 የጉድጓድ ውኃ በማውጣት ውኃ ለተጠማ ሕዝብ ማጠጣት ይቻል ነበር። ሕዝቤ ሆይ በቃ በል፤ በቃ! በቃ! በቃ!!!
@GelilaSisay-jt2ij
@GelilaSisay-jt2ij 21 күн бұрын
120.million wait hero brothers fanooo.
@kakoteklu
@kakoteklu 21 күн бұрын
ወረደ. ማንን. ያታልላል. እድሜ. ልኩን. ይዋሻል
@Jonntamrat
@Jonntamrat 21 күн бұрын
viva fano fano fano fano fano viva amhra amhra amhra amhra amhra amhra ♥️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@user-sn4uy5kt7c
@user-sn4uy5kt7c 21 күн бұрын
አላህከምድርያንሣህ
@user-sb7vb5ur9k
@user-sb7vb5ur9k 22 күн бұрын
Gala siseleten bechereka zantila yezo yehedal! yeblale IN AMHARIC! ------------------------------- there is a say in Amharic' When the galas think that they are being sophisticated,then in the pitch dark when the night fals they would preferred carry an umbrella where there is no sun to protect them self from the sun uv rays!
@user-sb7vb5ur9k
@user-sb7vb5ur9k 22 күн бұрын
that would be the good exampel of Abiy Ahemd and Adanech Abebe! actually People are suffering relentlessly from all kinds of circumstances, but this two insensible human beings have no decency and knowledge or understanding about what kind of assignment and responsibility they have! What a shame! it's so sad to see our country falling in the hands of two to ignoramus politicians!
@abebe7532
@abebe7532 21 күн бұрын
Addis Abeba ⁉️lkkkkkkkk😊
@genetfeleke652
@genetfeleke652 21 күн бұрын
ካሜራ ሰው መቅበር ዘመን ይፍታው
@WosiGonderewa-xx2fy
@WosiGonderewa-xx2fy 21 күн бұрын
አብይ እና አዳነች ከአሀያ አይሻሉም ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤
@AtakletDerbe
@AtakletDerbe 21 күн бұрын
Hhhhhhhhhhhhh.ewntnwe
@get2963
@get2963 22 күн бұрын
ተረኛ አተላ በፋኖ ይነቀላል!!
@GelilaSisay-jt2ij
@GelilaSisay-jt2ij 21 күн бұрын
God.give us.like.kenyan.prisdent for.soon..
@yamariyamasfaw8579
@yamariyamasfaw8579 21 күн бұрын
Deli la fano❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@dgmesay4050
@dgmesay4050 22 күн бұрын
አልፋሽቃ በሚኒሻዎች ተይዟል ሲባል ነበር አይደል መልሰው ሱዳኖች ያዙት እንዴ?
@user-uf1er6ud6h
@user-uf1er6ud6h 21 күн бұрын
እንዴት አሁን አማራ የሆኑት ወደ ኦሮሞ ክልል ይማራሉ አረ በስመአብ ምን ጉድ ነው 🤔🤔🤔
@abebe7532
@abebe7532 21 күн бұрын
Fano eko Ayatochu Tanyanin. Turbine. Derbushn Del arge awRdew yabareru Ye Lij Lijoch nachew ‼️💪💪
@alemneshmengesha4858
@alemneshmengesha4858 21 күн бұрын
አበያቶቻችን ምንም አላጠፉም ከወያኔ ዘመን እስከ አሁን ድረስ ያለው ነው ሰው በገዛ ሀገሩ መንቀሳቀስ መስራት ያቃተው
@meb153
@meb153 22 күн бұрын
እነዚህን ሰዎች ለፍርድ የማያቃርብ አያምጣብን
@fathimahussain5021
@fathimahussain5021 21 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 22 күн бұрын
በመጀመሪያ ከሰው ልቦና ተፍኮ ከታሪክ መዝገብ ወ3ስት ከማትፋት ከመመነትህ በፊት አንተን ማን የደወድሃል ከታሪክ መዝገብ ውስይ ተፍቀህ የወደቅህ ዚጋ እንደአንተ ያለ ስንት አንበሳ የተማከረበት ቢተምንግስት መግባትህ ህዝቡ ከታሪክ መዝገብ የፋቀህ የደለተህ አንተን ነው ሰው የዘራውን ያችዳል
@nigetube6038
@nigetube6038 21 күн бұрын
ህዝቡ ደስተኛ ነው ብላ ከምታወራ ክዝቡ ደስተኛ መሆኑን አለመሆኑን እራሱ እንደ እሷ ቆሞ በነፃነት የሚናገርበት ስርአት ብያመጡ።
@rahamanurhussen5771
@rahamanurhussen5771 19 күн бұрын
ምን ትመስላለች ደነዝ መጀመርያ ሰው ይከድማል አስመሳይ አረመነ
@ketsiakal6637
@ketsiakal6637 21 күн бұрын
What about what you do now will also become the horror reality of tomorrow
@yamariyamasfaw8579
@yamariyamasfaw8579 21 күн бұрын
Emgnshini emsei afo
@user-kc4zo3nx8b
@user-kc4zo3nx8b 18 күн бұрын
በቀጣይ ተዘጋጁ የሚዲያ ሰዎች
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 21 күн бұрын
አባቶቻችንማ በአንድነት ሳይለያዩ አጥንትና ደም ከፍለዉ ሀገር አስረከቡን ስለዚህ ምስጋና እንጅ ወቀሳ አያስፈልጋቸዉም ሌላዉ ዶ/ር አብይ በጣም ነዉ ሽመልስን የሚፈራዉ
@user-kc4zo3nx8b
@user-kc4zo3nx8b 18 күн бұрын
ጋኒኤል ክብሪት ምን እንደሚያጨስብህ እኛንም ያጡዘን በቃ ጠቅላዩን እንድንረዳቸው
@user-ni5uo3li7m
@user-ni5uo3li7m 20 күн бұрын
መሬት ውስጥ እዳነችንም አብራችሁ ቅበሩልኝ አደራ ካሜራ ብቻ አይደለም
@dagimhagos1420
@dagimhagos1420 Күн бұрын
በርግጠኝነት አንድ ቀን ብልፅግና በናሽናል ጆግራፊ ይቀርባል ።
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 21 күн бұрын
ስላም ያእውርድው ፍጣሬ
@tekleabebe2391
@tekleabebe2391 21 күн бұрын
በትላንቴ ከማሳበብ ትላንትና ስህተት ቢኖር በፍትሃዊነት አስተካክለን መምራት ስላልቻልን፡ሁሉን የኔ በማለታችን፣የሰው ሞትን መፈናቀልን መታረድን ከመከላከል ይልቅ ገሎ እስክጨርስ ቆመን በማየታችን፣ አአ የኔነው አማራ አይገባም በማለትህ፡ እገታ ስፈፀም ዝም በማለትህ፡ፍትህ ስለጠፋ፣ነፃነት ስለታጣ፣እኩልነት ስለጠፋ፣እንጅ አብይ በሚለው አይደለም፣ጠሚ በውስጣቸው ያላቸውን በቀልና ጥላቻ እየገለጹ ነው ማለት ነው።
@user-mx9wh5ms2b
@user-mx9wh5ms2b 21 күн бұрын
አንዳች ነገር ይቅበርሽ ደግሞም ትቀበሪያለሽ የተረገማችሁ
@user-bg5dn6yx9j
@user-bg5dn6yx9j 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@TadeseGebremikael
@TadeseGebremikael 21 күн бұрын
ደነዝነች
@ssaa3540
@ssaa3540 21 күн бұрын
አላህ ያንሣችሁ እናንተ የሠው ደም መጣጭ
@djhddjhdhhshdhnd5835
@djhddjhdhhshdhnd5835 21 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉
@merikonjo798
@merikonjo798 21 күн бұрын
አቺመፋትነዉአቺአሂያ😢😢😢
@almazalmaz9992
@almazalmaz9992 21 күн бұрын
ዳቦናፈቀኝእኔልጆቼአቺከብትነሽ
@alfedlyoni3955
@alfedlyoni3955 21 күн бұрын
አንድ እንኳን ጤነኛ ሰው የሌለበት ብልፅግና እንዳለ ዘጊዎች ፤፤፤፤፤ ድምፃቸውን መስማት እራሱ ያንገሸግሻል ወደል መሀይም ሁላ።
@AtakletDerbe
@AtakletDerbe 21 күн бұрын
Hhhhhh
@sebbiru8701
@sebbiru8701 22 күн бұрын
Ere yikberish
@tigisttadesse5186
@tigisttadesse5186 22 күн бұрын
ስለየትኛው አገር ነው የምታወራው? አገር አለህ እንዴ?
@tsegayegeto4093
@tsegayegeto4093 21 күн бұрын
ሀገር አልባ ላለመሆን አውነተኛና ሀገር ወዳድ የሆነ የአብይ አጃጋሪ ሁሉ በቃ ብሎ መነሳት ግድ ይለቸዋል
@senaitalayou6819
@senaitalayou6819 21 күн бұрын
Minew wizro adanch mela atash enate bezrachihut metifo zere new engi bedurow adelem Abiye enidezih wishet ayidekimim ende
@user-xb5rc1ig1e
@user-xb5rc1ig1e 22 күн бұрын
Echie sew bela denez serasefera
@kibruyisfaseyoum5193
@kibruyisfaseyoum5193 21 күн бұрын
We need peace ,stability work opportunity free movement and economic in balance ,the others They made are in beeteeen.16:11
@tsefeshbangewe9912
@tsefeshbangewe9912 21 күн бұрын
የማይለው የለም ሚሰማው ካገኘ
@AmareTekle-q3x
@AmareTekle-q3x 22 күн бұрын
Betam gobzs lege geta yebarekehi nurelin bertalen I zohe
@merikonjo798
@merikonjo798 21 күн бұрын
አተነሂ።እኪሪዳድአብይ😢😢😢
@user-uk2zi6gd6j
@user-uk2zi6gd6j 21 күн бұрын
ሰማንያ አመት. የመሚያገለግልካሜራ. መሬትውስጠጥቀብረናል. ትላለች. ሰውበላዋ. ከቴባ. ውሸሸትየማይሰለቻቸውቀዳዳዎችናቸው. የበላችውንና. ቄጧንያሳደገችውንነው. የምታወራው
@aditsiabe
@aditsiabe 21 күн бұрын
ስጦታው ከሐበሻ ሲሚንቶ ዘርፋ ከሰጠቻቸው ገንዘብ ላይ ነው።
@user-wx1mr1dh6d
@user-wx1mr1dh6d 22 күн бұрын
አላህ ይፍረድ, የ ሄ , አህያ,, ድል ለፋኖ, ሕዝብ እ ያለቀ,, የሱ ከተማ ምስረታ, 😂😂😂😂😂😂😂😂ደሞ አልሞተም, ለ
@user-zb3rt2mk3s
@user-zb3rt2mk3s 21 күн бұрын
Leba acheberbarii jill abeyi amed
@AbrihamAyele-c3u
@AbrihamAyele-c3u 21 күн бұрын
Asimesay sila telant mn tewukaleh? Enatechu afer tibela
@user-tj8qq6gy3h
@user-tj8qq6gy3h 21 күн бұрын
ታድያ,እኮ,ትላንት,ዛሬ አይደለም አለም ወደ አንድነት በመጣችበት ዘመን,ሇላ ቀር መሆን ተገቢነው
@HailuTafese-b1e
@HailuTafese-b1e 21 күн бұрын
የቀድሞ አባቶችን አረም ከመንቀል ይልቅ እያባዙ መሆኑን ልብ ብለዋል?
@AlemAdnew
@AlemAdnew 21 күн бұрын
ኧረ ባለስልጣኖች ሂለናችሁን አሰሩት እግዚአብሔርን ፍሩ ከከብት በታች ነው ሀሳባቹሁ
@user-sn9un6gn6f
@user-sn9un6gn6f 21 күн бұрын
Bekachu Mengesten Atetechu Ageda Ateftru Hezbu Eskamen Deres Atashekabtu
@Tewodros-om7pz
@Tewodros-om7pz 21 күн бұрын
ይኸቺን ግም የእጇን የሚሰጥበት ወቅት ደርሷል ምን ታድርግ በሆድ አደር ተከባ
@Tyoba-kt9od
@Tyoba-kt9od 21 күн бұрын
የደደብጥርቅምናቸው;እኔንየሚገርመኝበማሽንነውእንደ:የተፈለፈሉት:አንዳይነትደንቆሮ:የኢትዮጲያ:የዘሙኑካንሰርናቸው:አለህያጥፋልን!!!
@user-vy6yd3uw6j
@user-vy6yd3uw6j 21 күн бұрын
ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ ለጨቅላው ሰውዬ እና ለጨቅላው ብልጽግና
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k 21 күн бұрын
ሆያኔ ቤት አፍርሶ ባቡር መንገድ ሲሰራ አይተው ከብቶች ቤት አፍርሰው ሳር ይተክላሉ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳችሁ አገር ሳታጠፉ
@yhhih3709
@yhhih3709 21 күн бұрын
በተራ፣፣በተራ፣፣እየወጣቺሁ፣፣፣፣፣ማታለሉንተያዪዛቺሁታል፣፣፣ሞያበልብነዉአብ፣፣፣፣አዳነቺ ጠብቂ
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 22 күн бұрын
Ethiopia ye Oromo aydelechim.
@alwyaabdurahman1160
@alwyaabdurahman1160 21 күн бұрын
ሱዳን እራሷን አትረዳም እንኳን ሌላን
@SamAytwentys
@SamAytwentys 21 күн бұрын
Lensha mot yabkan
@saraweldekidan152
@saraweldekidan152 21 күн бұрын
ስማ ጆሮ ካልህ ይምንገዳደለው አባቶቻችን በዘሩት ነው ካልክ እናንተስ እዝህ ሚስኪን ህዝብ ላይ እያስፈራራችሁ የምትርጩት የዘር እሲድ በተራችሁ የዘራችሁትን እግዚአብሔር ይከፋላችሀል ( goes round acmes round )
@derejekassahun8478
@derejekassahun8478 22 күн бұрын
መቆጣጠር ይቻላል እኮ
@tigestbihonegn4919
@tigestbihonegn4919 16 күн бұрын
አዎ አዳነች። በመጀመርያ የአዲስ አበባ በአንቺ አይነት ሰው የተመራ ለት ነው የሞተው። ሁለተኛ ቤቱ ሲፈርስ እሺ ብሎ አስፈርሳል። በቀጣይ ደግሞ ያንቺን ጭንቅላት ያፈርሳል።
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 20 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
የአማራ ክልል ፓርቲዎች ጥያቄ እና የጠቅላይ ሚንስትሩ ምላሽ
11:17
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН