Ethiopia - ሰበር ከዋልድባ ገዳም የደረሰን ጉድ ያስባለ መረጃ | ጌታቸው ከፈረንጆቸቹ ጋር እልህ በተጋብቷል | ሄርሜላ ገባች እና ሌሎችም

  Рет қаралды 151,573

Feta Daily News

Feta Daily News

2 жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 375
@nur_siraj
@nur_siraj 2 жыл бұрын
ፈታ እያልን የምንሰማው ድምፅ ያንተ ነው በርታ ብሮ በዚህ የሚያምር ድምፅህ ለሳውድ እስረኞች ድምፅ ሁን ??? ሰላምህ ይብዛ🙋🙋🙋
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ኑሬየኔወንድምደምረኝ??
@nur_siraj
@nur_siraj 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 መርሀባ
@twinklestar2448
@twinklestar2448 2 жыл бұрын
ኑሬ ወድም አተም ታምራለህ የኢቶቢያ የቁርጥቀን ልጅ በተለይ ግጥምህ ማሻአአላህ ነዉ በሳኡድ አረቢያ ለሚገኙ እህት ወድሞች መግስት ዝምታዉን መርጧል አላህ ፈረጃዉን ቅርብ ያርግላቸዉ يارب
@hawaseid3967
@hawaseid3967 2 жыл бұрын
ፈታ ዴሊ ከልብ ነው የምናመስግነው ዲል ለኢትዮጲያ ፍትህ ሳውዲ እስር ቤት ለሚገኙት ወገኖቻችን ፈታ ዴሊ አንተም ዲምጽ ሁናቼው
@fetadailynews1
@fetadailynews1 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aXmkeIh7ealnabM በምሽት ዜናችን ሽፋን ሰጥተናል ይመልከቱት 🙏
@alemuhunde8576
@alemuhunde8576 2 жыл бұрын
ዕንቁና ብርቅዬ እህታችን ሄርሜላ እንኳን በሰላም ወደ እናት አገሯ ገባችልን💚💛❤️
@user-nl2vq4uw8u
@user-nl2vq4uw8u 2 жыл бұрын
ፈታ ለዜናዎቹ አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 жыл бұрын
አሚን ሀገራችንን ወገኖቻችንን ፈጣሬ ይጠብቃቸው ድለ ለኢትዮጵያ
@Zena.2271
@Zena.2271 2 жыл бұрын
የድሮው ድርድር የኢትዮጵያን መሪ ለማንበርከክ እና ጥለው እንዲሸሹ ነበር። ያሁኑ ግን ህወሃትን ለማትረፍ ነው ። እናም የኛ መልስ የሚሆነው እንደ ሌሎቹ ሃያላን ሀገራት ከሽብርተኞች ጋር አንደራደርም ነው። ምክንያቱም ኢትዮጵያዊ ነን።
@yeshecan7
@yeshecan7 2 жыл бұрын
ምን እርሱ ብቻ Fehltmann የሚሉትን ጉድ እንዳይመጣ ማገድ ነው።
@Zena.2271
@Zena.2271 2 жыл бұрын
@@yeshecan7 መሸሽ ፣ ማገድ፣ አለመቀበል አንችልም ምክንያቱም የዲፕሎማሲ ግንኙነታችንን ይጎዳዋል። የምንችለው ለብሔራዊ እና የጋራ ጥቅሞቻችን ላይ የማይወላወል አቋም መያዝ እና መታገል ነው።
@user-ww3jm3ge7n
@user-ww3jm3ge7n 2 жыл бұрын
ድርድር ተደረገ ማለት ህይወታቸውን ላጡት ወገኖቻችን ላይ እንደመቀለድ ይሆናል
@wineye742
@wineye742 2 жыл бұрын
ፈታ በርታልን እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን ድል ለኢትዮጵያዬ💚💛❤ዉዱ መሪያችንአብቹ አንበሳ እምንወድህ በምክንያት ነው ሺ አመት ይንገሱ ልን 💚💛❤
@Tube-zf8ow
@Tube-zf8ow 2 жыл бұрын
ፋታ ደሊምርጥ የኢትዮጵያ የቁርጥቀንልጂነህ በርታልኖ ድምጲህብቻበቂነዉ በርታ💚💛❤️
@esuyeyoutube2858
@esuyeyoutube2858 2 жыл бұрын
Feta Daily አንተን ለማዳመጥ ስራ እስከምወጣ እቸኩላለሁ በርታ ወንድማችን ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃይ ኢትዮጵያውያን
@monaali9356
@monaali9356 2 жыл бұрын
በቃ ትግሬ አገር መግባት ካልፈለጉ ይቀመጡ እንዴት የምትመች አገር እንደሆነች ሳውዲ እነሱ ያወቃሉ ይመቻቸው የተቸገረውን የአገሬን ህዝብ ብቻ ወደ አገር ከእስርቤት ውሰዱአቸው ።
@abdulshafimuhammad7636
@abdulshafimuhammad7636 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ
@user-vw7bd8ss4b
@user-vw7bd8ss4b 2 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊቱ ጌታ እባክሕን,ፊትክን አዙርልን
@zedhaile1615
@zedhaile1615 2 жыл бұрын
ለአንተ ቃል የለኝም አንጀት አርስ የዜና አቀራረብ እና እውነተኛ ዜና ነው የምታሰማን እግዚአብሔር ይባርክህ
@ethiopia3929
@ethiopia3929 2 жыл бұрын
ያደረሱትን ውድመት ማየት ምን ይጠቅመናል ሳይጎዱ ነበር እንጂ ለነገሩ የሚፈልገው ይህ ነበር ቢሆንም የሚገርም አይደለም አየ መቃጠል እግዚአብሔር ሆይ አባቶቻችንን በእኛ ኃጢያት አትቅጣብን በታምርህ አድንልን 😭😭
@maresketafff2901
@maresketafff2901 2 жыл бұрын
የአብይ መንግስት የፈረሰን መጎብኘት እንጂ ሳይፈርስ መከላከል የት ያቅ እና
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 2 жыл бұрын
@@maresketafff2901 .ዕልልልልልልልል....ደቂ ርግምት ኣጋነንቲ ሲኦል መሃይማን ደናቁርት ቡዳታት ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ወርጋጣት ወርደተኛ ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ዘርኢ ድያብሎሳት ገጁፍ ሓርኢ ትግራዋይ ሕዝቢ ትግራይ መንሃርያ ትግራይ already 10000% ዶኻዕ ኢላ: ሞይታ Rest in HELL !!! ኣሜን! ኣሜን! ኣሜን! ኣሜን! ሞት ንዘርኢ ድያብሎሳት ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ወርጋጣት ወርደተኛ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ: ኣሜን!ኣሜን! ኣብ ዓለም ካብ ኢትዮጵያ ሃገሩ ዝተሶገ ንስቃይ ተረጊሞም ዝተፈጠሩ ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ወርጋጣት ወርደተኛ ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም መናጢ ከይሲታት ጋንየን ሓሞቱ ዝፈሰሰ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ፍጡር ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ጥራዩ:: በል ክትፈልጥ ንሕና ኤርትራውያን/ ኢትዮጵያዉያን ከኣ ንብለኩም ኣለና እዚ ረሳሕ ውሉድ ኣርዮስን ድያብሎስን ዝኾንኩም ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ሓንሳብን ንሓዋሩን ልክዕ ከም ዳይኖሰር ካብ ገጽ እዛ ምድሪ ዓለም ከይጸነትኩም ከምዘይንገድፈኩምን ከም ቁማል ኣብ ርእስኹም ከምዘለና ክንሕብረኩም ንፈቱ :: ድሓር ከኣ ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ዓጋመ ወይ ተጋሩ ተጓራት ደመኛታትና ኣምበር ሕውነት ዝበሃል የብልናን ንቀጻሊ'ውን ኣይትሕሰብዎ: መጻኢ ሕልሚ ዓባይ ትግራይ ከመይ ይርኣየኹም ኣሎ ኣቱም ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ሎኽሞኛ ወርጋጣት ወርደተኛ ዘርኢ ድያብሎሳት ግብረሰዶማዊያን ተወጋሪ ትግራዋይ ???
@gojjamlimeneh1585
@gojjamlimeneh1585 2 жыл бұрын
I know . It is ridicules . They forbidden our defence force, not to enter Tigray. Now, they did this to Waldeba Monastry. What kind of thinking is that ?
@ziedyesufziedyesuf3763
@ziedyesufziedyesuf3763 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳዉዲእስረኞች
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 2 жыл бұрын
አፍፍፍ ቤተክርስትያን ና አባቶች ብተዉሉን የወልዱባ ገዳም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለአጥፍዮች ልብ ይስጣቸዉ ዉይ መቸ ይሁን ሰላምን የምንሰማዉ
@derejeworku5614
@derejeworku5614 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@natube9744
@natube9744 2 жыл бұрын
Welcome Hermi GOD bless Ethiopia
@alihamdulelahforeverything8839
@alihamdulelahforeverything8839 2 жыл бұрын
ፈታ ደይ እናመሠግናለን ለመረጃህ በዚሁ ቀጥልበት
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 2 жыл бұрын
Our beautiful Hermela, you are a fresh of breath air welcome to your beloved country Ethiopia. I wish you and your mother a peaceful time.
@solomontesema2167
@solomontesema2167 2 жыл бұрын
Welcome home dear Hermela.You are the Apple of our eyes.We love you.
@naflemfikre632
@naflemfikre632 2 жыл бұрын
እኔን ብሎ ሴይጣን አለ ወያኔን አይቶ ሴይጣን
@user-zn6de8ku4v
@user-zn6de8ku4v 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚስቃዩ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን
@user-xo7yt3rn8e
@user-xo7yt3rn8e 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ላሉት ወገኖቻችን
@SamSung-jx9qk
@SamSung-jx9qk 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፋረድበት
@halimatube9681
@halimatube9681 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር የጠላሽ ይጠላ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mhmethio7546
@mhmethio7546 2 жыл бұрын
ሄርሜላ ጀግናችንና እናቷ ፕሮፌሰር ሀረገወይን አሰፋ እንወዳችኋለን እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን ወደ ምትወዷት እናት ሀገራችን በደህና መጣችሁልን እናመሰግናለን ።
@zegeyealene4360
@zegeyealene4360 2 жыл бұрын
Hermela's brother is on the right track
@almazhailu8748
@almazhailu8748 2 жыл бұрын
ኣዎ የማን ዘር ናት ዴ 😜😜😜
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏💖🇪🇹👍
@ayanawkassa4731
@ayanawkassa4731 2 жыл бұрын
የገዳሪፍ መተማ ደንበር አደጋው ከባድ ሲሆን ቀጣይም በጣም ጥንቃቄ የሚጠይቅ መሆኑ ታውቆ በሚፈጠር ስህተት ዋጋ እንዳንከፍል መጠንቀቅ ይገባናል
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 жыл бұрын
ሔርሜላ ውበት ብቻ ሣይሆን ጀግናም ነች ተባረኪ
@supraet
@supraet 2 жыл бұрын
ፈታ ዜናዎችህ በጣም ደስ ይላሉ ግን በንባብህ መሃል ትንፋሽ ስትወስድ ከንፈርህ እየደረቀ መሰለኝ ሲላቀቅ የምራቅ ድምፅ ታሰማለህ። ውሃ ጎንጨት እያልክበት። በተረፈ በርታ።
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 жыл бұрын
ሄርሜላ ጀግኒት እንኳን ደህና መጣሽ❤️
@user-lj6sg1cl9m
@user-lj6sg1cl9m 2 жыл бұрын
ፈታሰላም። ድልለሀገራችንሰላምፍቅር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@mdabdela7403
@mdabdela7403 2 жыл бұрын
ያንተን ብቻ ነው የማዳምጠው ሀቀኛ ነህ በርታ
@afartriangle4065
@afartriangle4065 2 жыл бұрын
የኔ ቀዳሚ የመረጃ ምንጬ ፈታ ደይሊ ነዉ !
@lafebogetachew8613
@lafebogetachew8613 2 жыл бұрын
ወንድሜ በርታ እያሰማነዉ ያአንተን ድምፅ 🇪🇹👍
@abduendris4411
@abduendris4411 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለምታደርግልን መረጃ
@user-kc2vn1ml7h
@user-kc2vn1ml7h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን ሲቀያችን በዛ
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለመረጃው
@seidmohammed5541
@seidmohammed5541 2 жыл бұрын
We Ethiopians has high respect for Hermela Aregawi
@mmmmcvvh5188
@mmmmcvvh5188 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ምን አይነት እምነት ነው የሚያመልኩት አላህ ያጥፋልን ሰይጣኖች
@oumermohammed8517
@oumermohammed8517 2 жыл бұрын
አቦ ይመችህ በርታ
@user-ij1uh1hm6v
@user-ij1uh1hm6v 2 жыл бұрын
ፈታየ እናመሰግናለን 🙏
@jerryeyeru2054
@jerryeyeru2054 2 жыл бұрын
ጀግና ብያታለሁ
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 2 жыл бұрын
ፊልትማን ምን አባቱ ሀገራችንንን ይገባል
@tigistbelete3091
@tigistbelete3091 2 жыл бұрын
አምላክ ይፍረድባቸው የአባቶቼ ጸም ጸሎት እደሚያሣየኝ አምናለሁ
@halimasaudi6924
@halimasaudi6924 2 жыл бұрын
እነኝህ አጥፍቶ ጠፊወች ሚስኪን አባቶች እናቶች ምን አደረጎቸው ፍርዱን ከአላህ ነው እምንጠይቀው ፍትህ በስውድ ለምንገኝ ስደተኞች
@mengistuadere7356
@mengistuadere7356 2 жыл бұрын
Feta daily is areal news.
@user-bq8dg3fh1y
@user-bq8dg3fh1y 2 жыл бұрын
የነጌታቼው መጥፉት ለኞ ያሳስባል መጠቀቅ ነው እነሱ እባብ ናቼው
@user-qf3gp3rq9v
@user-qf3gp3rq9v 2 жыл бұрын
መልካም ሰው ሁልጊዜም አስፈላጊ መረጃዎችን ስለምታ ቀርብልን ከልብ አናመሰግናለን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ድል ለእምዬ 🇪🇹♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️💪💪💪💪💪💪💪💪💪 እንድሁም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳውዲላይ ለሚሰቃዩ አህትዎንድሞችቻችን 😢😢😢
@fatimakamalali8345
@fatimakamalali8345 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹💪💪👍👏👏ሄርመላ
@misgan2435
@misgan2435 Жыл бұрын
ይህ በትክክልሁኗል አዲርገዋል
@rhakma6479
@rhakma6479 2 жыл бұрын
ጀግናው ፉኖ አላህ ይጠብቅህ ፉትህ ላማራ ህዝብ ኦነግ ሸኔ በወለጋ ህዝብ እየጨረሠነው ፉትህ ለሠኡዲ አረቢያ እሥረኞች ፉትህ ላማራ ህዝብ
@almazhailu8748
@almazhailu8748 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ድቄም ጀግና በገር ጠፍ 👉የሆንሽ ሞጄሌም ቆማጣ ነሸ እሺ
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 2 жыл бұрын
@@almazhailu8748 .ዕልልልልልልልል....ደቂ ርግምት ኣጋነንቲ ሲኦል መሃይማን ደናቁርት ቡዳታት ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ወርጋጣት ወርደተኛ ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ዘርኢ ድያብሎሳት ገጁፍ ሓርኢ ትግራዋይ ሕዝቢ ትግራይ መንሃርያ ትግራይ already 10000% ዶኻዕ ኢላ: ሞይታ Rest in HELL !!! ኣሜን! ኣሜን! ኣሜን! ኣሜን! ሞት ንዘርኢ ድያብሎሳት ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ወርጋጣት ወርደተኛ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ: ኣሜን!ኣሜን! ኣብ ዓለም ካብ ኢትዮጵያ ሃገሩ ዝተሶገ ንስቃይ ተረጊሞም ዝተፈጠሩ ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ወርጋጣት ወርደተኛ ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም መናጢ ከይሲታት ጋንየን ሓሞቱ ዝፈሰሰ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ፍጡር ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ጥራዩ:: በል ክትፈልጥ ንሕና ኤርትራውያን/ ኢትዮጵያዉያን ከኣ ንብለኩም ኣለና እዚ ረሳሕ ውሉድ ኣርዮስን ድያብሎስን ዝኾንኩም ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ሓንሳብን ንሓዋሩን ልክዕ ከም ዳይኖሰር ካብ ገጽ እዛ ምድሪ ዓለም ከይጸነትኩም ከምዘይንገድፈኩምን ከም ቁማል ኣብ ርእስኹም ከምዘለና ክንሕብረኩም ንፈቱ :: ድሓር ከኣ ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ዓጋመ ወይ ተጋሩ ተጓራት ደመኛታትና ኣምበር ሕውነት ዝበሃል የብልናን ንቀጻሊ'ውን ኣይትሕሰብዎ: መጻኢ ሕልሚ ዓባይ ትግራይ ከመይ ይርኣየኹም ኣሎ ኣቱም ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ሎኽሞኛ ወርጋጣት ወርደተኛ ዘርኢ ድያብሎሳት ግብረሰዶማዊያን ተወጋሪ ትግራዋይ ???
@user-kj4ev2hb7b
@user-kj4ev2hb7b 2 жыл бұрын
Selam Feta Jegnawu Gazetegna
@user-iq7zm6wu6t
@user-iq7zm6wu6t 2 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችን ይሁንልን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን. ፍትህ ፍትህ. ፍትህ በሳውድእስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@herojemal3471
@herojemal3471 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ድህና መጣሽ 🌼🌻🌸🌹🍀
@user-zz9jr9fu5x
@user-zz9jr9fu5x 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ኢትዮጲያውያን
@dawittsegaw1563
@dawittsegaw1563 2 жыл бұрын
bertu feta daily!!
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 2 жыл бұрын
ለምን ይመጣል እኛ የጌታን ልደት በአል የምናከብርበት ዋዜማ ሰይጣኖችን አገራችን ማየት አንፈልግም
@jemaleshetu1342
@jemaleshetu1342 2 жыл бұрын
ያንተድምፅ ታማኒነቱ ሀሪፍነዉ ዳዉንሎድ እዲሆን ቢደረግ ሀሪፍነዉ
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ሔርሜላ ሐረጋዊ መልካም በአል
@st-xr7vy
@st-xr7vy 2 жыл бұрын
ጄፍሪ የሚባል አሸባሪ ለምን ወደሀገራችን ይገባል? ከአግዋ ወጥተናል ግኑኝነት አያስፈልግም!!
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 жыл бұрын
ድርድር የሚባል ናገር በጭራሽ አንቀበልም የሞቱት ወገኖቻችን ቢቀሩ የተወሰደውንብረታችን በሙሉ ተመልሶ የፈረሱ ቤታችን እንደናበር አሁን ስታልመለሰ ድርድር በጭራሽ አንቀበልም አማራና አፍር ንቃወገኔ ድርድር አንቀበልም
@mekiatube759
@mekiatube759 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን🥺🥺🥺😭😭😭💔💔💔
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 2 жыл бұрын
jegnit enkuan beslam wedhagerish gebash hermela👏👏👏👏
@ascisink1768
@ascisink1768 2 жыл бұрын
እትዩጵየ ለዘለለም ትኑር ፍትህ በሰውዲ እስር ቤት ለሚሰቀዩ ወገኖቸችን
@user-ki3hc2tp9l
@user-ki3hc2tp9l 2 жыл бұрын
ምስጋና ለፈታ ድል ዘጋቢወች ከመጀመሪያው እስከመጨረሻ በደስታ አደምጠዋለሁ
@user-op4bc6hv6x
@user-op4bc6hv6x 2 жыл бұрын
ሀገሬ
@flosimon1727
@flosimon1727 2 жыл бұрын
Most respect to Hermela , who is fighting for the truth. God bless you and your family
@yasen931
@yasen931 2 жыл бұрын
ፊልቲማን የወያኔ ኮዶም አገራችን ምን ይሰራል
@user-tb4jp6hh9f
@user-tb4jp6hh9f 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ታሸንፍለች 🇪🇹🇪🇹ፍታ እናመሰግናለን ያንተን ስጠባበቅ ነበር
@selamlimena7902
@selamlimena7902 2 жыл бұрын
Fano Fano 💪💪💪💪💪
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ያሸንፋል 💪🏿
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 жыл бұрын
ያአላህ እናዝህ ሰይጣኖች መቸነው የሚያልቁት እንደው አላህዋ አንተ እናዝህን ሰይጣኖች አንተ ጨርስልን 😭
@mohammedabatu2212
@mohammedabatu2212 2 жыл бұрын
Feta Daily betam new akrarbkh yemchal ketlbet
@user-ij1uh1hm6v
@user-ij1uh1hm6v 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያውያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪 ሞት ለጁንታ
@user-di2zl9ky3i
@user-di2zl9ky3i 2 жыл бұрын
ሰላም ወድሜ እድል ለኢቶቢያ ሰላም ለሀገራችን ያረብ ☝🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪💪💪💪🇪🇷💪🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹💪💪💪💪💪♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@user-vw7bd8ss4b
@user-vw7bd8ss4b 2 жыл бұрын
እኳን ደሕና መጣሽእሕታችን
@tofekayin2529
@tofekayin2529 2 жыл бұрын
Tebareki bebizu
@omeralabo4714
@omeralabo4714 2 жыл бұрын
💚💛❤Thanks 💚💛❤ 💛Never Trust TPLF 💚💛❤
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 жыл бұрын
_ምርጥ የአሏህ ባሪያ ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው አዛኚ እሩህሩህ ጀግና እሳቸው ናቸው ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም🌹_🇸🇦🇸🇦🇸🇦ኑው ፍሮፋይላቺንን በመጫን ቁራአን በተጂዊድ በአጭር ግዜ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን እንማማር! እንድሁም ኪታቦቺን🇸🇦🌹
@eyerusalemgetachew9760
@eyerusalemgetachew9760 2 жыл бұрын
የተወሰዱት አባቶች በእግዚአብሔር ፈቃድ መሆኑን አንዘንጋ መልሱ ከእግዚአብሔር ነው ውጤቱ ጥሩ እንደሚሆን አንጠራጠር እንፀልይ ይልቅ ይህ ሰይጣን ለምን ይመጣል እግዚአብሔር ይድፋው
@yilefasmamaw2781
@yilefasmamaw2781 2 жыл бұрын
The best voice in news !!
@maryemeid7949
@maryemeid7949 Жыл бұрын
ዋው
@fatumaadem867
@fatumaadem867 2 жыл бұрын
ሠላም ለሀገሬ
@user-ju9qe9ed9f
@user-ju9qe9ed9f 2 жыл бұрын
ፍትህ
@user-ck9et9hv2c
@user-ck9et9hv2c 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሀገራችን ፍትህ በሳኡዲ ለሚገኙ ዝጉቻችን ፍትህ ከአላህ
@saudisaudi2250
@saudisaudi2250 2 жыл бұрын
ፈታ እናመሠግን አለን ፍትህ ለሣኡድ እሥርተኛ ኢቶዮካለው ምሀበረሠበላይ እየተጎዱነው ሥለትግራይ እሥርተኝ አንገባም ካሉ ኢቶዮያን እድገቡ አሥተባብሩ ፈታ ግደታችን ነው አልፈልግም ካሉ መቅረት ይቺላሉ ግን ኢቶዮያን ይግቡ ድል ለሀገችን ኢቶዮ ሠላም ለሀገራችን🙏🙏🙏🙏🙏
@bruktyrose5879
@bruktyrose5879 2 жыл бұрын
Feta Feta argen esky
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 2 жыл бұрын
አቤቱ። ማርን። ይቅር። በለን። 😭😭😭😭😭
@user-jp1xx7ez8k
@user-jp1xx7ez8k 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳኡድ እስርቤትለሚሰቃዩ እህትወድሞች
@ahmedseid4335
@ahmedseid4335 2 жыл бұрын
ፈታየ ❤❤
@maryamemne
@maryamemne 2 жыл бұрын
አምላከ አባ ሳሙኤል ዘዋልድባ ኧረ በቃ በለነ
@azebabebe3702
@azebabebe3702 2 жыл бұрын
ፈታየ እስኪ ቸርነገር አሠማን
@gemeelasigo5856
@gemeelasigo5856 2 жыл бұрын
Welcome Hermela❤️
@belayhunmeskelu7999
@belayhunmeskelu7999 2 жыл бұрын
Welcome Heremela!!
@lidyalidya2954
@lidyalidya2954 2 жыл бұрын
Love your voice 😊
@samiosman4215
@samiosman4215 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@getachewetefa8788
@getachewetefa8788 2 жыл бұрын
👏👏
@user-dc2pq5lm2z
@user-dc2pq5lm2z 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን
@ellyasjemal1798
@ellyasjemal1798 2 жыл бұрын
ይሄሠውየ አገራችን ለማፍረሥነው የሚመጣነው ድርድር የለም
@ejdhd3666
@ejdhd3666 2 жыл бұрын
ሰላም፣ፈታዬ፣እንኳን፣ደህና፣መጣህ
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 6 МЛН
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 71 МЛН
TEDDY AFRO | New dvd HD - Aste Tewodros II
9:50
Teddy Afro
Рет қаралды 12 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00