Ethiopia:ሰበር ሰበር ቪዲዮ ዶ/ር አብይ ሲያይ ስልጣን ምነው በቀረብኝ ያለበት ቪዲዮ ተለቀቀ|ዶ/ር ደሳለኝ አብይን ከጃዋር በላይ በአደባባይ አጋለጠው

  Рет қаралды 12,995

Ethio Mereja

Ethio Mereja

Күн бұрын

Пікірлер: 16
@amantube9784
@amantube9784 14 сағат бұрын
በርታ ስለምታቀርበው ትክክለኛ መረጃና ለአማራ ድምፅ ስለምትሆን እናመሰግናለን ድል ለፋኖ❤
@yilikalanteneh9651
@yilikalanteneh9651 6 сағат бұрын
ጎበዝ በጣም አፈርሁ! "ለታመመ ሆስፒታል ስንሰራ ለጤነኛ የምንሰጠው የለም የለናለ" ሰው በእድሜው እንኳን አይማርም እንዴ ጎበዝ? ሆስፒታልኮ የታመመን ለመፈወስ ብቻ ሳይሆን ጤነኛውም በበሽታ እንዳይጠቃ ለመከላከል ነው ሚገነባው፡፡ እራሳቸውን ሳይመሩ ሃገር ለመምራት የሚታትሩ መለት እንዲህ ነው፡፡
@MokeAdare
@MokeAdare 13 сағат бұрын
ደርግ የተከለውን እያጠፉችሁ የማይፀድቅ ችግኝ ከወያኔ እስከ አሁን ይደሰኮራል የለም የለማ ለምን በደርግ አሠራርና በደን እና መር አራዊት ሚ/ር ህጉን ገልብጡ አድስ ወሬ አያስፈልግም አድስም ነገር አትፈጥሩም
@EthioMerejaNow
@EthioMerejaNow 13 сағат бұрын
የሚገርሙ ናቸው
@דניאלבקיה
@דניאלבקיה 9 сағат бұрын
አሁንም ብብልጽግና ያለው ምክር ቤት ህዝብን መርዳት ታለ አሁንም ጽቅላይ ምንሥቴር ያለው ቃላት አሁንም ተደገመ ለሚሞቱት ጥላ ይሆናል ባለው ቃላት ህዝብ አማራን አበሳጭቷቸው ነበር አሁንም ስንት ህዝብ አማራ ቤት እና ምግብ ባጣበት ግዜ ለዛፍ ገንዘብ ይዉጣ ትላላችሁ ስተትነው መጀመርያ ለተራቩት ህዝብ ድጋፍ አድርጉ
@MuluneshA-gk3rl
@MuluneshA-gk3rl 14 сағат бұрын
ፓርላማ አባላት ወዴት ሂደዉ ነው?ባዶ አዳራሽ የሚታየው
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 13 сағат бұрын
የአብይን ልብስ አጠባ ጊቢ ጠረጋ ልኮአቸው ነው የጠፉት 🤣
@EthioMerejaNow
@EthioMerejaNow 13 сағат бұрын
ቀርተው
@serkalemserkalem2182
@serkalemserkalem2182 12 сағат бұрын
😂😂😂😂​@@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
@ayalewasfaw974
@ayalewasfaw974 11 сағат бұрын
ዶ/ር ቀለዱ "ላለው ይጨመርለታል" በማይሆን ቦታ ቀረቀሩት ለምን እንዴትና መቼ የሚለው ጠፍቷቸው እንደማይሆን እገምታለሁ
@genetnecho1109
@genetnecho1109 14 сағат бұрын
ዢንዠው እነዚህ ሰዎች ምን እንደሚመስሉ ተመልከቷቸው እዝጎ ።
@EthioMerejaNow
@EthioMerejaNow 14 сағат бұрын
በጣም ይገርማል
@abrhamyihunie9145
@abrhamyihunie9145 12 сағат бұрын
አንተ ለቀጣይ ቪው አታገኝም አትዋሽ
@akjlgfaloka3848
@akjlgfaloka3848 11 сағат бұрын
Men eyaleke new ante doma
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН