No video

Ethiopia - ሰበር አስገራሚው ግስጋሴ ቀጥሏል | ቦታዎቹ ነጻ ወጡ | ነበልባሉ ፋኖ | በአቀስታ ግ ንባር 5 የውጭ ዜጎች

  Рет қаралды 251,075

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 760
@user-kz9sr7rl1g
@user-kz9sr7rl1g 2 жыл бұрын
ያአላህ እረ የሀገራቺን ከዉስጥም ከዉጪም ያሉ ጥላቷን አጥፍልን❗❗ኢትዮጵያ ትቅደም፡ ጠላቷ ይውደም።።።ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
@user-ic6lb2bt3r
@user-ic6lb2bt3r 2 жыл бұрын
ዘመነ ካሴ የኛ ጀግና ድምፅህ ነን በውጭም በሀገርም ያለነው አይዞህልን
@semira1209
@semira1209 2 жыл бұрын
ክብር ለፋኖ አጋየ የኛኩራት አማራየ ነፍጠኛየ
@toyba5347
@toyba5347 2 жыл бұрын
ድል ለጀግኖቹ ለጀግናው መሪያችን ክብር ለመከላከያ ሠራውት ለፋኖ 🇪🇹💪🇪🇹💪💚💛❤️
@sofiasofia2752
@sofiasofia2752 2 жыл бұрын
ፋኖወች ዘመነ ካሴ ምን ብትባል ትገለፃለህ በጣም ነው እምንወድህ ኑርልን መኩሪያወቻችን ፋኖወች አማራ ልዩሀይሎች ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ
@hanahana2395
@hanahana2395 2 жыл бұрын
በዚ ሳምንት የጌታቸዉ ረዳን መርዶ እንሠማለን 💪ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 2 жыл бұрын
ያረብኢሻአላህእንሰማለን
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ያርብ
@saadas9954
@saadas9954 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@ahmeddayibjama3396
@ahmeddayibjama3396 2 жыл бұрын
Good morning Ethiopian people long live 4 Ethiopian 🇪🇹we love from Somalia 🇸🇴
@sherafadinkadir9916
@sherafadinkadir9916 2 жыл бұрын
Aisos.ethiopian
@solomondamtew3638
@solomondamtew3638 2 жыл бұрын
ክብር ለጀግኖቻችን በፅሀይ በብርድ መሰዋት እየከፈሉ ያሉ ሁሉ
@football_shorts64
@football_shorts64 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እደዝህያሎትንአላህያብዛልንቴያሰውነውአሱውድሂወቶንአልሳሳም
@zahara122w8
@zahara122w8 2 жыл бұрын
ዘሜ ዘመንይ ይባረክ አንተ ጀግና ነህ ጠላቶችህ ይውደሙ አንተን ለማሰር የሚሯሯጡትን ወጥመዱን እነሱ ይግቡበት አንተን እና መሰሎችህን ያብዛልን ጀግናዬ ድልልል ለፋኖ ድል ለተገፋው ለተጨፈጨፈው ለተዘረፈው አማራ ድል ለንፁህ ኢትዮጵያዊ ድልልልል ለአማራው ተራራው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
@sofiyaeshete7368
@sofiyaeshete7368 2 жыл бұрын
አላህ ነጃ ይበለዉ ጀግናዉ ዘመኔ ካሤ
@toyba5347
@toyba5347 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀው 🤲🤲🤲
@user-ye2dz9mf8n
@user-ye2dz9mf8n 2 жыл бұрын
አሚን ሁላችሁም መፀሎት በዱአ ከጎኑ በመሆን አንድ አንሁን
@ekramendris4647
@ekramendris4647 2 жыл бұрын
ዘመነ ካሴ የአማራ ጉልበት የአማራ አለኝታ ፍትህ ለዘመነ ካሴ ድል ለኢትዮጵያ
@sadasayed1930
@sadasayed1930 2 жыл бұрын
@@ekramendris4647 💐💞
@user-cz4vg3ii5f
@user-cz4vg3ii5f 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ጀግኖቻችን በርቱልን 👍👍👍👍💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹👍🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@asbsewnek9753
@asbsewnek9753 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ የኔ ልዕልት ሰላምሽ በልጆችሽ ይመለሳል አይዞሽ 💚💛❤️
@hawaseid3967
@hawaseid3967 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ብዙም ወገኖቻችን ቢያልቁ ብዙም ንብረቶች ቢወዲሙም ዲል ለኢትዮ መሆኑ በጣም ዴስ የሚል ዜና ነው የውጭ ጥላቶቻችንንም አላህ ያጥፍልን ኢንሻ አላህ
@aamm8248
@aamm8248 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ድሉ የጀግኖች አማራ ፈኖ ነው ጥላት አለቀ ሞተ ኢትዮጵያ ትለምልም ሠላሞ ብዝት ትበል 🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹💪💪
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
አሏህ ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቃት ያረበል አለሚን ድል ለኢትዮጵያ💪🇪🇹👍👍👍🇪🇹👈👍👈💪🇪🇹👈👍👈👈💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🇪🇹
@user-dm4ow9pm2b
@user-dm4ow9pm2b 2 жыл бұрын
ድል ለናት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ድል ለመከላከያችን ድል ለልዩ ሀይላችን ድል ለፋኖ ድል ለህዝባዉይ ሰራዉታችን
@user-io1qt5wj2x
@user-io1qt5wj2x 2 жыл бұрын
እልልልልልልልል እስከፍፃሜው እግዚአብሔር ድልን ያስታጥቃቸው ሃገር አጥፊው ጥላት መግቢያው ይጥፋው በርታልን ወንድማችን ያለምንም ማካበድ ቻናሉን ካወቅሁት ጀምሮ ትክክለኛ መረጃ የሚቀርብበት ሚዲያ ይህ ብቻ ነው ጀግናው መንግስታችንና ፋኖ ልዩ ሃይል መከላከያ ሰራዊቶቻችንን አበርቱልን ከጎናቸው በመሆን
@muhammadsuhal2165
@muhammadsuhal2165 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነህ ሀቅ ሀቋን ንገረን በርታ በውጭ ያለን ሰወች በእናንተ ዜና አየተፅናናን ነው።
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 жыл бұрын
ድል ለፍኖ ድል ለመከላከያ ድል ለኢትዮጰያ ሰራዊት ድል ለልዮ ሀይል ድል ለሚኒሻው ድል ድል ለእናት ሀገራችን ኢትዮጰያ
@tubemikdiytube4344
@tubemikdiytube4344 2 жыл бұрын
የዘሜ የሰፈሬ ልጅ የዘመኔ ጀግና የበላይ ግልገል ዘመንህ ይባርክ የኔ ጀግና 💪💪💪💪💪💪💚💛♥
@user-ye2dz9mf8n
@user-ye2dz9mf8n 2 жыл бұрын
ዘሜ እድሜህን ከፍያድርግልን አተን ለማሰረ የሚሮሮጡ ለነሱ ያርጋቸው ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ጀግኖቻችን ባላችሁበት አላህ ይጠብቀችሁ ድል ለምየ ኢትዮጲያ💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
አሜን ከክፉወች አይን ይሰውረው አማራ ክልል አድ ጀግና ሲታይ ሁሉም ያረበተብታቸዋል የአማራ ህዝብ ካልነኩት አይነካም
@meskaremmaskerem8832
@meskaremmaskerem8832 2 жыл бұрын
Ahune abiy yasgedlewali zemane amlakiye ytebkeh lela mnem alilm
@user-ye2dz9mf8n
@user-ye2dz9mf8n 2 жыл бұрын
@@meskaremmaskerem8832 አላህ ይጠብቀውጅ ያማራ አንድ መሆን ያቀጠቅጣቸዋል አንድ ጀግና ካዩ በቃ እሱን ለማጥፊት የማይፈነቅሉት ድጋይ የለም በአሁን ሰአት ከዘመነ ጉን ሁላችትም መቆም ይጠበቅብናል ማለት ስት ጀግኖቻችንን አተናል አሁንም እዳይደገምብን እንጠቀቅ አንድ ነገር ቢረጉት ሴራው ምላይ እደሆነ እናውቃለን ያኔ ይለይልናል ሁላቸውንም ፈጣሪ ይጠብቃቸው
@meskaremmaskerem8832
@meskaremmaskerem8832 2 жыл бұрын
@@user-ye2dz9mf8n betam eneje mecheme aneresachewm yatanachewn jegenoche yamhara hzebe eneba labiy lezerochu yhune
@selamasefa6049
@selamasefa6049 2 жыл бұрын
እናሸንፋለን ክብር ለጀግኖቻችን💚💛❤ይገበዋል ጀግና በድል ተመለስ
@mohamadmagma6172
@mohamadmagma6172 2 жыл бұрын
ድል ለአማራ ለፋኖ ለኢትዬጽያ አገራችን ድል ለአማራ ለፋኖዎች ይሁን ሠላም ለኢትዬጺያ
@user-tr9dz3fh4x
@user-tr9dz3fh4x 2 жыл бұрын
ድል ለሀገሬ እትዮጲያዬ😍😍😍😍😍😗😘
@meryem5254
@meryem5254 2 жыл бұрын
ሰላም, ጤና, ፍቅር, ደል ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ድል ለአማራ ጀግኞች ድል ለፋኖ ጀግኖች ድል ለኢትዮጵያ ሰራዊት ጀግኖች ድል ለአፋር ጀግኖች ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
*አላህ ጁንታዎች እና ዘረኝነትን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ✊ድል ለእናት ሀገር ኢትዮጲያ💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹*
@user-tj3jq5ib6b
@user-tj3jq5ib6b 2 жыл бұрын
ይጠፋሉኢንሻአላህ
@tgistlove5653
@tgistlove5653 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ለአማራ ለፋኖ ለአፋር በአጣቃላይ ለጀግኖችሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-nk7of5ol5r
@user-nk7of5ol5r 2 жыл бұрын
አላህ አገራችን ሰላም ያርግልን በቃችሁ በለን ድል ለአማራ ፍኖ ድል ለአማራ ልዮ ሀይል ድል ለመከላከያ
@bizuworkshiferaw6016
@bizuworkshiferaw6016 2 жыл бұрын
አይዞሽ ኢትዮጵያችን ቁስልሽ ድኖ ሠላምሽ በዝቶ ከአገሮች ተርታ በኩራት አምሮብሽ ትቆሚያለሽ።
@sanasana2935
@sanasana2935 2 жыл бұрын
አቤት የሀገራችን አምላክ አይተኛም እልልልልልልል ሀገራችን ሰላምሽ ይብዛልን ድል ለሀገራችን👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍💪💪💪💪💪
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 2 жыл бұрын
😭አራት ነገሮች የሰውን ክብር ከፍ ያደረጋል እውቅት አደብ እውነተነኝ ታማኝነት አላህ የውፍቅን ውድች እስላማዊ ጥያቄ መልስ ውድድር ዱባይ ከሳውዱ ተውዳዳሩ እንውዳዳር እዳያመልጣቹ ተቀላቀሉ 🇪🇹ሀገሬ ስላምሽ የብዛልኝ
@seyawoloyew6326
@seyawoloyew6326 2 жыл бұрын
ባጣም በጣም ደስ እሚል ዜና ነው ፈታየ ኢትዮጳን ይባርክ ታሸንፋለይ 💚💛❤️
@melakutadesse1923
@melakutadesse1923 2 жыл бұрын
Please preserve the mercenary fighters for evidence of the involvement of foreigners in the Ethiopian internal affairs!!
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x 2 жыл бұрын
ክብር ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት🇪🇹💜 ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ሠላምም ትሆናለች ቢኢዝኒላህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍
@jameilaseid251
@jameilaseid251 2 жыл бұрын
ድል ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@henokberhanu306
@henokberhanu306 2 жыл бұрын
Ethiopia Will Win 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meryem5254
@meryem5254 2 жыл бұрын
ሰላም, ጤና, ፍቅር, ደል ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ድል ለአማራ ጀግኞች ድል ለፋኖ ጀግኖች ድል ለኢትዮጵያ ሰራዊት ጀግኖች ድል lea
@pshsgsdpshsh1435
@pshsgsdpshsh1435 2 жыл бұрын
አላህወኪል
@j8si105
@j8si105 2 жыл бұрын
Del la Afar
@user-tz2wf4ch2g
@user-tz2wf4ch2g 2 жыл бұрын
ድል ኢትዮጵያ ጎንደር ትለያለች እምለዉ በምክንያት ነዉ እንኳን ተወለድኩብሽ ባልወለድብሽ ይቆጨኝ ነበር አማራዬ ዉድድድድድ 😘😘😘💞🇨🇬🇨🇬💞
@tube1320
@tube1320 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር በመላው ኢትዩጵያ ድል ለጀግናው ለሚኒሊክ ልጆች ድልለአማራህዝብ ድል ለዘመነ ካሴ ጀግና የጀግናል ልጂ ዘሜ ሁልየም ሰላምህ ይብዛልን💚💚💚💚💛💛💛💛💓💓💓💓ድል ለአፍር ህዝብ ድል ለመላው ኢትዩጵያ አሁንም ቅድምም ኢትዩጵያ ታሸንፍለች በጀግናው ልጆቻ መቸም አታፍርም💚💚💚💚💛💛💛💛💓💓💓
@rahelrahel2282
@rahelrahel2282 2 жыл бұрын
ደል ለኢትዮጵያ ሀገራችን አምላኬ ሆይ ድሉን አፍጥንልን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏
@ami1285
@ami1285 2 жыл бұрын
ኢሻ አላህ ድሉ የኛ ነው ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹💚💛❤️💪💪💪💪
@user-vp5zh5tq1n
@user-vp5zh5tq1n 2 жыл бұрын
ይገባዋል አጋየ አድማሱ አላህ ይጠብቃቼው ወገኖቻችንን የኛ ጀግኖች
@user-qt3fg1qe5b
@user-qt3fg1qe5b 2 жыл бұрын
አማራ ፍኖ ባለማተቡው የድሉው ጌታ አጋየ ወድሜይ እኮን ደእስ አለህ
@hamzaaba1235
@hamzaaba1235 2 жыл бұрын
የእያንዳንዱ ሰዉ ተግባር ዉጤት የሚለከዉ መጀመሪያ በፈጠረው ሙቀት ሳይሆን መጨረሻው ያማራ ሲሆን ነው። ሀገሬ መልካምሽ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!
@user-pj6ep6sh6b
@user-pj6ep6sh6b 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሀገሬ እንደምታሸንፍ ተጠራጥሬ አላውቅም ክብር ለመከላከያችንና ለአማራው ፋኖና ሚኒሻ እንድሁም ለአፋር ልዩ ሀይል 💚💛❤️💪
@user-er5gc9hs6u
@user-er5gc9hs6u 2 жыл бұрын
ፈታዬዬዬዬዬዬዬዬ እናመሰግናለን ሁሌም የኔ ድምፀ መረዋዬዬዬዬዬዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gf4di3nt4p
@user-gf4di3nt4p 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ በድል ይመለሱ ሞትን ለጥላት 💚💛❤
@fantafanta3408
@fantafanta3408 2 жыл бұрын
ክብረ ለፍኖ ላማራ ልዩ ሀይል ልዩ ከብረ አለኝ ዲሉ ይቅናሺ እምየ ኢትዩ ሀገሬ🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@yehabeshalij7720
@yehabeshalij7720 2 жыл бұрын
መጣ ሲሉት ገና የሚያስደነብር የብረት ወጋግራ የማይሰበር የኢትዮጵያ ልጅ💪
@user-ij1uh1hm6v
@user-ij1uh1hm6v 2 жыл бұрын
ድል ለእማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@mesrert123
@mesrert123 2 жыл бұрын
ጀግኖቻችን በርቱልን እግዚአብሄር ከኛ ጋ ነዉ ጁንታዉንና ግልገሎቹን እንቀብራቸዋለን💚💛❤💪💪💪
@user-qh4uc1si7w
@user-qh4uc1si7w 2 жыл бұрын
ፍትህ ለዘመነ ካሴ አትንኩብን የአማራችን ጀግናነው የኛ አንበሳ አላህ ባለህበት ይጠብቅልን
@sadasayed1930
@sadasayed1930 2 жыл бұрын
አሚንንንን
@bizuworkshiferaw6016
@bizuworkshiferaw6016 2 жыл бұрын
Thanks so much you lovely Ethiopians 🇪🇹
@youtobe6437
@youtobe6437 2 жыл бұрын
ያርብ የአላህ ሀገሬን ሰላሞን መልስላት ኢቶ ለዘላለም ኑሪ ጥላትሽ ይውደም
@mikaelmohammed2335
@mikaelmohammed2335 2 жыл бұрын
የነ ፋኖ አጋየ በግንባር ከመሰለፍ ባለፈ እሳቢያቸው ትልቅ ነው። ጀግኖች!!
@emantube3771
@emantube3771 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አብይ የኛ መልካም አላህ በሰላም በድል ከነሰራዊቱ ይመለስ ድል ሰላም ለጀግናው መሪያችን ለመከላከያ ሰራዊ ለፋኖ ና ለኢትዮጵያ ና ለህዝቦቷ ይሁን ኢትዮጵያ በልጆቿና በህዝቦቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍
@neima1916
@neima1916 2 жыл бұрын
አሚንን ኢንሻ አሏህ እህት
@tyfamily7180
@tyfamily7180 2 жыл бұрын
pl⁰+q
@user-cf7fx9tq4d
@user-cf7fx9tq4d 2 жыл бұрын
ፍትህ ለዘመነ ካሴ ሠላም ለሀገራችን💚💛❤
@meskaremmaskerem8832
@meskaremmaskerem8832 2 жыл бұрын
Dele lamhara fano dele lamahara hzebe
@whsfdd4670
@whsfdd4670 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጽያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-kj6gh3nc3y
@user-kj6gh3nc3y 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ድል ለጀግኖቻችን እናት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@saudisaudi2250
@saudisaudi2250 2 жыл бұрын
ፈታ እናመሰግን አለ ፍትህ ለሀገራችን እና ለመከላከያ እና ለፋኖ እና ለአፋር ጀግና ታጋቻችንን አላህ ይጠብቅ ልን ድል ለኢቶዮጵያን
@fafitube6702
@fafitube6702 2 жыл бұрын
ድል ልጀኞቻችን ድል ለአማራ ፋኖ ፍትህ ለዘመነ ዘመኔን አትኩብን 💪
@amnaelu1299
@amnaelu1299 2 жыл бұрын
Dili Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@butterflyhanan5339
@butterflyhanan5339 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@alemuhunde8576
@alemuhunde8576 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ እና ለኤርተራ ድል ለአብቹ እና ድል ለመከላከያ ሰራዊት💚💛❤️💪💪💪
@amharafano20
@amharafano20 2 жыл бұрын
መሪየ ዘመተ እንደ ሚኒሊክ ይሄዉ ደገመዉ የአድዋን ታሪክ💚💛❤️🇪🇹🇪🇹
@user-lm1qh2ux6o
@user-lm1qh2ux6o 2 жыл бұрын
እሰይ እግዚአቢሄር ባዳን ተናተ ያርቅልን ድል ለኢትጥያ ጀግኖች እግዚአቢሄር ተናተ ጋር ዪሁን
@malmal3696
@malmal3696 2 жыл бұрын
ዌል ዌል ብለናል ፈጣ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር አላህ ቸር ያስማን አቢቹን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤ ድል ለመላው ኢትዬጵያ ህዝብ # no more 👏👏👏👏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ejegayhushewakuna6735
@ejegayhushewakuna6735 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ቼርወሬ ያሰማን አሜን
@kenzyalikenzyali9377
@kenzyalikenzyali9377 2 жыл бұрын
ያአላህ ኽይር አሰማን ሰበር ዜናውን በኽይር አሰማን ያከሪም
@rabiawali1915
@rabiawali1915 2 жыл бұрын
ደል ለኢትዮጵያ ደል ለፋኖ ደል ለአብይ አህመድ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️🌹🌹🥀❤❤👍👍👍👍💪💪💪💪👍
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 жыл бұрын
ለእውንትና ለተጨባጭ መረጃ ፈታ ዴይሊ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪❤💚💛
@user-zs5cb6mg4p
@user-zs5cb6mg4p 2 жыл бұрын
እንኮን ደህና መስጣህ ኢትዬጽያየ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
@AminaAmina-np6xj
@AminaAmina-np6xj 2 жыл бұрын
ኢትዬ ወደፊት ኢንሻአላህ ድል ለጭቁኑ ና ለተገፋው የአማራና የአፋር ህዝብ. ፉትህ. ለወሎ በርሀብ ለሚሞቱት ወገኖቻችን
@user-hf8yu1wx2t
@user-hf8yu1wx2t 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ፈንታችን እንኳን መጣህልን አቀራረብህ እራሱ ደስየሚልነው በመቀጠልም ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹ድል ለፋኖው እና ለመከላከያው እናለህብረተሰብ በሰላም እኛንም አገርን የምንቀላቀልበት መንገድ አላህ ይፍፍጠርልን ሁሌም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@teyibapellereau477
@teyibapellereau477 2 жыл бұрын
Ethiopia 🙏🙏🙏teshnfalsh ❤️♥️♥️💖
@gsjhsh6181
@gsjhsh6181 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አገራችን ሰላም አርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 😢😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹
@burtukantaddele1920
@burtukantaddele1920 2 жыл бұрын
እዉነት ያድርገዉ ፈጣሪ የአማራና የመከላከያ ሀይሎች ቁሱኛ የላቼዉም አይኖራቼዉም ብየ ማመን ይከብደኛል
@user-jk4jr2ut6j
@user-jk4jr2ut6j 2 жыл бұрын
ድል ለአማራ ድል ለአፋር ይሁን የአላህ
@poi2469
@poi2469 2 жыл бұрын
ስላም የሀገር ልጆቸ ሀገርቸንን ከመቀኛ ከሀሲድ አላህ ይጠብቅልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💛💚❤
@user-sy5ml8ww6x
@user-sy5ml8ww6x 2 жыл бұрын
ያረብ🇪🇹❤🇪🇹ድል ለሀገሬ ለወገኔ🇪🇹❤🇪🇹❤
@user-ko6kf4vz4o
@user-ko6kf4vz4o 2 жыл бұрын
ድልለእናትኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍💞🌹
@sofibintaselefsofibintasel3551
@sofibintaselefsofibintasel3551 2 жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ በቅርብ ድልሽን ያሰማን ያረብብብብ ያወዱዱ የቅርብ የሩቁን አዋቂው ጌታችን በቃ በለንንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪
@tiringoworkneh3556
@tiringoworkneh3556 2 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ ኢትዮጲያ ትንሳኤሺን ያሳየኝ ጠላትሺ በዛ በሀገርም በዉጭም ያሉት ቀኑብሺ ሀገሬ ለዘላለም ኑሪ ፈታ ደይሊ በርታ አቀራረብህ ደስ ይላል አማራየ ግን የኦሮምማን መንግስት አትመን ንቃ ያለፈዉ ይብቃ አወኩብህ በለዉ አይን ያወጣ ድራማቸዉን
@user-jq9rq8ci5w
@user-jq9rq8ci5w 2 жыл бұрын
ማርያምን ኩራቴ ኢትዮጵያዊነቴ ሲቀጠቅጡት እሚጠብቅ ኢትዮጵያዊነት 🇪🇹✊🏼
@signalsignal6315
@signalsignal6315 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🙏🏿አሜን 💯💯💯💯አሜንንን 💯💯✅️✅️✅️♥️♥️♥️💪💪🇪🇹🇪🇹
@addisuashoro8514
@addisuashoro8514 2 жыл бұрын
ድል ለሙሉ ሕዝበችን ይሁን
@EmuArfat
@EmuArfat 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያዊያን 💚💛❤️ መልካም ቀን ይሁንላቹ 🌹 የቤተሰቦቻችንን ድምፅ ናፈቀን በሀሳብ ልንሞት ነው እንደው ለአንድ ደቂቃ ሁሉም በየቤተሰቦቻችን ድምፅ በሰማን
@Kelye284
@Kelye284 2 жыл бұрын
አዞሺ እህተዋ እኔ ከሰኔ ጀምሬ አይ
@fatumamohamed5161
@fatumamohamed5161 2 жыл бұрын
እሙ ውረጌሳ ነሺ መሰል ባልሳሳት ሰላም ናቸው ዱአአዲርጊአትሰቢ
@EmuArfat
@EmuArfat 2 жыл бұрын
@@fatumamohamed5161 እሽ የእኔ ውድ እህት 😍😘 ኸይር ያሰማሽ ደሴም ውርጌሳም አሉ ውድ🌹🌹🌹
@balsyibalatim1095
@balsyibalatim1095 2 жыл бұрын
ድል ለሐገራችን ለዕትዮጵያ
@tegestherrmann4029
@tegestherrmann4029 2 жыл бұрын
Thank you for all who gave their precious lives for Ethiopia. May God help and shield Ethiopia for victory.
@melakutadesse1923
@melakutadesse1923 2 жыл бұрын
Please don't give Mercy to a banda whether Tigre' or Amhara!! Kill any Amhara banda that give cover to Tigrian Woyanes!! ባንዳን መቀጣጫ አድርት፣ ምሕረት አትስጡት፣ such bandas have to be eliminated. Long live Fano,the Ethiopian army and peoples" militias from allbparts of Ethiopia, who are fighting in the Amahra and Afar fronts against the evil Woyanes!! Abichu will win with the help of God and the Ethiopian fighters to devastate the Tigrian Woyanes!!
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ጦርነቱ አለቀ የሚል ዜና እንድንሰማ እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን 🥺🤲🏿 ድል ለዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያ 🤲🏿🤲🏿💪🏿 ዶክተር አብይ ይቅናህ 🙏🏿
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 2 жыл бұрын
አሜን
@twinklestar2448
@twinklestar2448 2 жыл бұрын
ኢንሻአአላህ በቅርቡ ያሰማናል አብሽሪ
@weynitube4121
@weynitube4121 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ
@Emabet755
@Emabet755 2 жыл бұрын
ሀገሬ ሁሌም አሸናፊ ናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💪✔️
@tube4796
@tube4796 2 жыл бұрын
ኤትጽያችን ምግዜም አሸናፊነሽ አገራችንን በድል ያጎናጽፋት እግዚአብሄር ድል ለጀግናው ለመከላከያ ስራዌት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@mohammed-yx3vi
@mohammed-yx3vi 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹 ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ትኩረት ለራሣ ገበሬዎች ያስፈልጋል በራሳ ቀበሌ በጣም ከባድ ጦርነት አለ
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 2 жыл бұрын
ድል ለምየ ሀገሬ 💚💛♥🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@adanechwoldegabriel7558
@adanechwoldegabriel7558 2 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች ክብር ለመከላከያ ክብር ለአማራ ፋኖዎች እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@jemillatube2160
@jemillatube2160 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስለወረባቦ ጥሩ አክባር ስለነገርከን
@user-oc1zt7xu5i
@user-oc1zt7xu5i 2 жыл бұрын
ክብር ለአማራ ፋኖ ክብር ለአማራ ልዩ ኃይ ክብር ለአማራ ሚሊሻ ክብር አገር ወዳድ ለሆኑት መከላከያ ሰራዊታችን ክብር ለአማራ ሕዝባዊ ሰራዊታችን ድል ለተገፋዉ ለአማራ ሕዝብ 💚💛❤️🇧🇯🇧🇯🇧🇯 ድል ለአፋር 💚💛❤ ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ 💚💛❤️🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯
@BilalBilal-xw2bu
@BilalBilal-xw2bu 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብና ለማካለካያ ሰራዊናተችን 🇪🇹🇪🇹💪💪
@melakutadesse1923
@melakutadesse1923 2 жыл бұрын
እባካችሁ የአማራ ባንዳ ሲገኝ ያለ ምሕረት አርምጃ ውሰዱበት/ ግደሉት!! ሞቱን ከወያኔ በፊት አድርጉት!!! እንደዚህ ያለ ባንዳ ለምንም ስለማይጠቅም አስወግዱት!!! የሚጠሉንን በሚጠሉን ልከ ጠልተን እርምጃ መውሰድ ብቻ ነው!!
@burtukantaddele1920
@burtukantaddele1920 2 жыл бұрын
አጋዬ የሰፈሬ ልጅ አቦ ኑርልኝ የአርማጭሆ ጀግና
@user-bc8uf8um2l
@user-bc8uf8um2l 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ሀገራች 💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፍትህህህህህህህህ ለዘመነ ካሴ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪ያረብ አንተ ጠብቀው
@user-zi7vn8lz5e
@user-zi7vn8lz5e 2 жыл бұрын
የአላህ የሀገራችንን ሰላሟን መልስልን ያረብ
@user-sg9py6wc7y
@user-sg9py6wc7y 2 жыл бұрын
ድልልልልልልለአማራ
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 14 МЛН
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 374 М.
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 49 МЛН
А ВЫ УМЕЕТЕ ПЛАВАТЬ?? #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,6 МЛН
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 8 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 14 МЛН