Ethiopia ሰበር ቪዲዮ የዛሬው አነጋጋሪ የፓርላማ ስብሰባ ethio forum ebs tv

  Рет қаралды 76,932

Ethio post news ኢትዮ ፖስት

Ethio post news ኢትዮ ፖስት

Күн бұрын

Пікірлер: 129
@tesfayebabore6862
@tesfayebabore6862 Ай бұрын
በፓርላማው ብቸኛ ተወካይ። ውድ ምሁር ዶ/ር ደሳለኝ።
@vbvbvb-dh2zd
@vbvbvb-dh2zd Ай бұрын
አላህዬ የኔ ሀቅ አለበት 11 አመት የለፋሁበት ቤቴ አፍርሶብኛል እና የአየር ካርታ ያለው የደሀ አምላክ ፍረደኝ ያረብ የበላይም የበላይ አለውእና
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز Ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ዶክተር ደሰላለኝ
@misganabere6115
@misganabere6115 Ай бұрын
546 ድንጋይ መሐል 1ሰው
@LawofGod
@LawofGod Ай бұрын
Esau sew khone-lelewe Melke new - Shilfetam belew endata
@solrobel3375
@solrobel3375 Ай бұрын
እግዚያብሄር ይስጥህ ወንድማችን
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 Ай бұрын
Thank you Dr desalegn
@MehamedKarsima
@MehamedKarsima Ай бұрын
እውነት ነው ዶ/ ር ደሳለኝ ጫኜ።
@LawofGod
@LawofGod Ай бұрын
Dr - eye ayhi nehi new
@AshenfiAenemawe
@AshenfiAenemawe Ай бұрын
ምርጥ ሰው
@yimegnushaltaregay8975
@yimegnushaltaregay8975 Ай бұрын
እኔ የምለው የተቀሩት የፓርላማው አባላት እጅ ለማውጣት ብቻ ነው የሚገቡት።ጆሮ እና እጅ ብቻ ነው ያላቸው አፍ እና ጭንቅላት የላቸውም እንዴ ረሳሁት ለካ ሆድ አላቸው
@ZemeneMekonnen
@ZemeneMekonnen Ай бұрын
I love your comment
@amanabebe6383
@amanabebe6383 Ай бұрын
ለማን ነው የምታወራ ሙሉ የፓርላማ ሰዎች እኮ ለመብላት ብቻ የገቡ ናቸው ብልፅግና እጅ አዉጡ ሲባሉ ማዉጣት ብቻ ነው ብልፅግና ዝም ብሎ ነው አኮ የሚጠራቸው ዝም ብሎ ቢያፅድቅ እዚህ አምቶ ከሚያስተኞቸው
@samira9231
@samira9231 Ай бұрын
የኔ ሀቀኛ ጀግና እነዚህ ምሀይሞች እንዳይበሉህ እራሰህን ጠብቅ
@GetahunDesta-e3k
@GetahunDesta-e3k Ай бұрын
ከሺህ መቼም አንድ አይጠፋም፣ኑርልን።
@mahimahita9944
@mahimahita9944 Ай бұрын
ማርያምን እውነት ነው በተለይ ደብረዘይት ላይ እየተሰራ ያለ ግፍ የደሀ ቤት ማፍረስ በ7ቀን ከቤታችሁ ለቃችሁ ውጡ እየተባለ ነው
@teddygirma5135
@teddygirma5135 Ай бұрын
አዎ ያሳዝናል !! በተለይ ለምለም ጣቢያ አከባቢ ከ70 አመት በላይ የነበሩ ቤቶች ፈርሰዉ እያየን ነዉ
@asterkiros2549
@asterkiros2549 Ай бұрын
በጣም ይገርማል ይሄ ሁሉ ሰው ሰባዊነት የለውም የህዝብ እንባ ገንፍሎ እናንተ ታሾፋላችሁ አምላክ ዝም ቢል የሌለ መስሏችሁ ይሆናል የዚ ሁሉ ሰው እንባ የት እንደሚያደርሳችሁ!!
@TekalegnBalcha
@TekalegnBalcha Ай бұрын
Desu anbessa!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@LawofGod
@LawofGod Ай бұрын
Anbessa ayteh twkaleh Woye? Shilfetam new
@hassenissa8539
@hassenissa8539 Ай бұрын
Very good idea . how are you gonna protect the homeowners against the bank?
@teddy6326
@teddy6326 Ай бұрын
Make sense Dr Desalegn!
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Ай бұрын
The only dignified parliamentarian after the great Kerstian Tadele
@Mule0411
@Mule0411 Ай бұрын
ትርጉሙ በአገርኛ ቋንቋ እንድሆን ያነሱትን የምክር ቤት አባል ከፍተኛ ክብር አለኝ
@Cdg-m1w
@Cdg-m1w Ай бұрын
እራሰህን።ጠብቅ።ድክተር።ድሳለኔ።እራሰህን።ጠብቅ።ድክተር።ድሳለኔ። 🎉🎉🎉🎉🎉ጀጋና።አላህ።ይጠብቅህ
@SolomonZergabachew
@SolomonZergabachew Ай бұрын
ብቸኛው የህዝብ ልጅ
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl Ай бұрын
ሌሎቻችሁ የፓርላማ አባላት ህሊና ቢሶች ናችሁ ዶክተር ደሳለኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ዘርህይባረክ
@almazali4784
@almazali4784 Ай бұрын
😏😏😏😏😏😏🤣🤣
@getachewnigussie9938
@getachewnigussie9938 Ай бұрын
የዶ/ር ደሣለኝ ጫኔ ጥያቄዎች በጣም መሠረታዊና በእርግጥም መልሥ ሊሠጣቸው የሚገቡ ናቸው።
@Salaabajihad00
@Salaabajihad00 Ай бұрын
የእውነትን አምላክ ይፍረዲ
@adugnagetnet2230
@adugnagetnet2230 Ай бұрын
Dr desalegn 👍
@AbeniBelay-q4l
@AbeniBelay-q4l Ай бұрын
ጅግናው
@BilkewAlem
@BilkewAlem Ай бұрын
ሞት ላይቀር እንደአንተ እዉነቱን ይናገሩ የዛሬ የ100 አመት አሁን በአለም ያለዉ ህዝብ አይኖርም ምክንያቱም ምት ስላለ ስለዚህ ለምን ስዎች እዉነቱን አይናገሩም???
@jonieuole2551
@jonieuole2551 Ай бұрын
thank you DR. DESALEGNE
@gg-ou5vk
@gg-ou5vk Ай бұрын
ውይ አንተ ሰው ብቻህን ደከምክ እኮ
@LawofGod
@LawofGod Ай бұрын
Sew eko aydelem- setan new
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl Ай бұрын
ዶክተር ደሳለኝ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@tamene6877
@tamene6877 Ай бұрын
ከጎኑ ያለው ሰው ይገርመኛል ዝምተኛ ነው
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Ай бұрын
Zemetgna or aderbay?
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 Ай бұрын
ብቻ አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ እንዳይሆን ጥንቃቄ አያስብልም ወይ???
@Mamu.B
@Mamu.B Ай бұрын
Zarie degmo prime minister negn bayu yet hedo new?
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Yasrhal ay mekerachn 😭😭😭😭
@hananabdurahman6578
@hananabdurahman6578 Ай бұрын
እውነት ይሄ ፓርላማ ነው? በቪድዬ ሊያስጨበጭቡ ነው እንዴ!
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 Ай бұрын
ዶክ. ደሳለኝ የቱጋ ነው የበጠበጡት??? ቀዳዳ! ዜና ነው።
@መንገደኛነውልቡሽ
@መንገደኛነውልቡሽ Ай бұрын
😢😢😢 woyna yegelukal ante tewe leligoche setel zem bel
@AbirihamTwediros
@AbirihamTwediros Ай бұрын
1th
@Fathima123-e8i
@Fathima123-e8i Ай бұрын
የደሀእምባ ይፈረድ
@ፋኖዘመነካሴደጋፊ
@ፋኖዘመነካሴደጋፊ Ай бұрын
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ የክርስትያን ምትክኑርልን
@NegatHussien
@NegatHussien Ай бұрын
የደሀ እንባን ኣላህ ያያል
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 Ай бұрын
Yedenzeze parlama adrebay Dr chane you try but ...
@martadadi1654
@martadadi1654 Ай бұрын
እንዳለ፡ደአነው፡የሚበዛው፡አንተአብታም፡የሆንክ፡እንደወክ፡አኢትዮጵያ፡እድገትአይወድላትምነው፡የምትለው❤❤❤
@LawofGod
@LawofGod Ай бұрын
Desalgn menament- enfetsalen enseralen ! Kentu sew tyake
@romangugssa4519
@romangugssa4519 Ай бұрын
ውንድም እለም እንደዉ ፈርዶብክ እነዚ እኮ ዉሀ ቢወቅጦ እንቦጭ
@kibebeassefa6645
@kibebeassefa6645 Ай бұрын
ሙስና በበዛበትና ተጠያቂና ጠያቂ በሌለበት ግልጽ አሰራር ከየት ይመጣል።
@sureshbalan5195
@sureshbalan5195 Ай бұрын
Marathi picture Marathi picture main nibandh vaise karna to main Nagaraj Night restaurant Natasha matlab
@KokiBayisa
@KokiBayisa Ай бұрын
Mert d/r lelochu zimb eyetebeku newu
@MesfinTesfaye-uo8df
@MesfinTesfaye-uo8df Ай бұрын
ሪል እስቴቶች አሁን ያሉት የነማን ናቸዉ ?
@tesfayemengesha7387
@tesfayemengesha7387 Ай бұрын
Betam yemigermegn kenezih hulum ye parlama tewekayoch 1 sew becha new mynagerew ? Afachew man zegachew yager tewekayoch slehonu has ab a astayet le setet new eza yetekemetut.
@brity2501
@brity2501 Ай бұрын
አሁን ለደሀ ያሰበ አይመስልም ንቅሉና መጤው ማን እንደሆነ ቀጣጥሎ ቀጣጥሎ ከተማዋን ማን እንዳግማማ ስለሚያውቅ ነው
@ፋኖዘመነካሴደጋፊ
@ፋኖዘመነካሴደጋፊ Ай бұрын
አንተእከካም
@fafihussien2863
@fafihussien2863 Ай бұрын
Bmulu leba yebzabet ager
@option-i1q
@option-i1q Ай бұрын
አማራ ሁሉንም አይነት ወሬ ይችላል 😂😂😂
@abrahamt2356
@abrahamt2356 Ай бұрын
ምን ማለት አከኮ.. 😀😄??
@fafihussien2863
@fafihussien2863 Ай бұрын
Condiminuem enkuan msetet atchluem leba hulu
@hzbhxhc7322
@hzbhxhc7322 Ай бұрын
ደኩተርጫኔ።ጥያቄአታብዛ
@abrahamt2356
@abrahamt2356 Ай бұрын
ፈሳም ባንዳ
@abrahamt2356
@abrahamt2356 Ай бұрын
ፈሳም ባንዳ
@Artinstitut106
@Artinstitut106 Ай бұрын
ደሳለኝ በሬ ካራጁ አሎነብህም ? ውጣ
@SolomonAwet-s4r
@SolomonAwet-s4r Ай бұрын
ያአ ወጠጤ ጠቅላይ ሚኒስቴር ንግግር የማይችል ወጠጤ ነው ዘረኝነት የማይረባ አራባና ቆቦ የጫት ቤት ፍልስፍና ነው የሚቀባጥረው እሱ በተናገረ ሰአት መላው ህዝብ መጨነቅ ጀምሯል ምን ሊያቀረሽ ነው ደሞ ነው የሚባለው
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc Ай бұрын
Are you speaking for people or …….. x?
@abbaa8712
@abbaa8712 Ай бұрын
Fano 4 kilo igebalew bilo afer dime bela
@mastewalize
@mastewalize Ай бұрын
ዶ/ር ደሳለኝ የደብተራ መተት ሰይጣን አለባቸው። ጥሩ ስራ ሲሰራ ይቃወማሉ, አይጥማቸውም። እሳቸው ግን ህብረተሰቡን የሚጠቅም የሚሰሩት ምንም ስራ የለም።
@Abitidanidani
@Abitidanidani Ай бұрын
Edate ayineti chilema yehonik sewu hirihenini lemawaredi defa kena atibeli esiki kechifini tilacha wuta beka gideta eyachebechebe lemini ayiwetami newu? Lenegeru edate ayineti dekoro meheyimochi yesebasibewu ayideli hizibi mewucha megebiya miyasatuti
@teddy6326
@teddy6326 Ай бұрын
Werega….. and Low key 🔑
@mastewalize
@mastewalize Ай бұрын
@Abitidanidani ዶሮ ደሳለኝ አስተሳሰቡ አጭር እና የቀነጨረ ነው። በዛ ላይ, መቃወም እውቀት እና ችሎታ ይመስለዋል። ዶ/ር አብይ ዛፍ ሲተክል, ዶሮ ደሳለኝ በጭፍን ተቃወመ፣ ዶ/ር አብይ ከተሞችን እያፈረሰ መልሶ አስውቦ ሲሰራ, ዶሮ ደሳለኝ ተቃወመ። አብይ በዘር የተቋቋመ ልዩ ሀይል አያስፈልግም በኋላ የዘር እልቂት አደጋ ያመጣብናል ብሎ አገሪቱን ወደ አንድነት ሲያመጣ, ዶሮ ደሳለኝ ተቃወመ። ዶ/ር አብይ ስንዴ ሲያመርት, ዶሮ ደሳለኝ ተቃወመ። እንደዚህ አይነት መናኛ ሰው ፓርላማ ውስጥ ከመቃወም ውጪ ሌላ ምን እንደሚያደርግ እራሱም አያውቀውም። ፈጣሪ ለአብቹ ከህዳሴ ግድብ የሚሰፋ ትእግስት ሰጥቷቸዋል።
@degefu3122
@degefu3122 Ай бұрын
ባለ ግዜ ነሽ ወይም ነህ እናንተ ደልቶቹሁ ይሆናል አንዳንድ ስው በየመንገድ መብራት ሲያይ እድገት ይመስለዋል ከበስተሀላው ግን ብዙ ስው ያለቅሳል
@degefu3122
@degefu3122 Ай бұрын
ለኢትዮጵያ ህዝብ ዛፍ ምኑም አይደለም ለእንስሱች ካልሆነ
@geletagebisasinsinnii7615
@geletagebisasinsinnii7615 Ай бұрын
Ketema wust chika yemigeneba chinkilatim mefres alebet...
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc Ай бұрын
Theater! Speak with no results!
@BersabehNahom
@BersabehNahom Ай бұрын
yeznjero tirkim
@Sumbe12345
@Sumbe12345 Ай бұрын
አይ ደሳለኝ ከአሽንጉሊት ጋር ተዘፈዝፈክ አንተም ከነሱ አትሻልም ይልቅ ፋኖን ተቀላቀል ተዘፈዝፈክ የአፈ ጀግና አትሁን
@gadi6563
@gadi6563 Ай бұрын
Tigil eko bebizu bihon yishalal
@BeirikAbebe
@BeirikAbebe Ай бұрын
ሁሉም ወታደር መሆን የለበትም ሁሉም በየቦታው ትክክለኛ ነገር ማድረግ ነው የሚጠበቅበት ።
@Sumbe12345
@Sumbe12345 Ай бұрын
@BeirikAbebe ምን ለውጥ ሊያምጣ ነው? ተናገረ አልተናገረ ምን ለውጥ ሊያመጣ ነው ክርስቲያን ታደለን ያየ ዮሀንስ ባቧ ያለውን ያየ አሁን ደሳለኝ ከአሻንጉሊት ጋር ተዘፈዝፎ አማራ ታረደ ለ1 ደቂቃ የሂሊና ጸሎት እናድርጊ ሲል ካካካካካ ብለው የሳቁበት ወደዛ በል በየሱስ ስም ዝም በለ ደሞ አማራ ታረደ ብለን ጸሎት እናደርግ ካለው ፓርላማ መሪ ታገሰ ጫፎ ጋር ተዘፈዝፎ ምን ለውጥ ሊያመጣ
@GeberemeskelGetachew
@GeberemeskelGetachew Ай бұрын
Lehakegnent bicha tagay lalaw parlama puptena yesratu kelebtegnoch nachew lefred tekerbalachu nesthuhan sichfechfu kuch belachu setachbechbu lenbrachu
@danadkw9918
@danadkw9918 Ай бұрын
Dr.Chanbe, you need to know the business rules of the thump. :Buy lower and sell higher". It is not about the rights of consumers. You always ask questions. I assume you are sitting there not to ask multiple questions and oppose all decision-makers. I hope you suggest anything helpful. Awsome response to that garbage question. Be a part of a solution and do a little homework and come to the meeting, or go home and do something else for a living. I would send this person home and do what he may do better.
@enchalewgetaneh6850
@enchalewgetaneh6850 Ай бұрын
You are garbage like your leaders they can't answer his questions every time just you guys are garbage come from garbage or trashi dampester from zanezebar son of beachi we know you guys you don't now nothing trashi
@dawitaddisu
@dawitaddisu Ай бұрын
KEbit
@fozia1239
@fozia1239 Ай бұрын
ዶክተር ደሳለኝ እውነተኞ የተማርከውን በተግባር የምትተረጉም ጀግና ነህ ጀግንነት በጦር ሜዳ ብቻ ሳይሆን በተሰማሩበት ሙያ ሁሉ ሃላፊነትን መወጣት ነው ተባረክ ከጀግናም ጀግና በርታ ሺ አመት አይኖር ።
@TemesgenAdula-s2d
@TemesgenAdula-s2d Ай бұрын
አማራ ኅላ ቀር ከሚባሉ ክልሎች የሚዳደረዉ የለም መንግሥት በተቀየረ ቁጥር ስለ ድህኔት የሚያወሩ ይህ ሰዉዬ ለዉጥ የማይፈልግ ስለሆነ የሕዝብ ተወካይ መሆን የለበትም አሁኑኑ መሻር አለበት
@saraabrham123
@saraabrham123 Ай бұрын
ሆድአደር
@samira9231
@samira9231 Ай бұрын
😂😂😂ተለውጠህ ሙተሀል አንተ ከረሳም ደደብ ወሬኛ
@Bio650
@Bio650 Ай бұрын
መጋኛ ይበጥብጥህ
@DutamoAzazhBufebo
@DutamoAzazhBufebo Ай бұрын
currently the govt of Ethiopia is up grading the quality of housing level and faclitating infrastructure especially in our capital city in Addiss Ababa to keek its international standard as its diplomatic center of global but Dr Dsalegn Chane is alwayz supporting and acting very wrong direction which is inderminng the entires citizens right and develomen sstem n the country but he is so called a Dr and he should haveto go other developed countr and he must see whats is going on in ground and he must change his mind as a Dr who need development and progressing in every aspects as our nation currently whats going on just alwayz opposing 45 years like Dr Merara Gudina never change he nation and he mus use his mind as an educated person im so sory those who are Drs like Desalegn chane kirstian Tadele Merara Gudina Gedu endalkachew Lidetu Ayalew and other those who are stone age mind politicians shame on them
@BeCool-g3m
@BeCool-g3m Ай бұрын
You are confused or purposely miss leading us the oromo gov using infrastructure as a tool do dismantle other ethnic group from the region No2 it's land Grabbing for extortion and corporation Salling the land for Arabs for prostitution and disses under mining the safety of the all country
@Versthen4848
@Versthen4848 Ай бұрын
Shame on you!! Don't go around the push!! He nailed it the truth what is going on in our country at this time specially by the lowest section of the society which is forced to live without home by the name of development of infrastructure ?? When you support please try to tell the problem when you see and don't support blindly since you are the member of the racist genocider group!!
@almazali4784
@almazali4784 Ай бұрын
አነጋገሩ የዶክተር አይመስልም መሀይም ነው እሄ ሰው አይ አልተማርክም አሉ እማማ ዝናሽ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@MesfinMelsaw
@MesfinMelsaw Ай бұрын
አይ እህቴ ተሳሳትሽ እያነሳ ያለው የአብዛኝውን ህዝብ ብሶት ንው ሀቁን ለኔ ያነሳልኝ የመሰ ኝ
@LawofGod
@LawofGod Ай бұрын
Tikikel blehal
@LakewtilahunLakew
@LakewtilahunLakew Ай бұрын
የደደብ ወይም አናቱ ላይ ቁላ ቆርጦ የሚለጥፍ ኮሜንት ወደል መሀይም
@samira9231
@samira9231 Ай бұрын
ከጋላውች እጥፍ ይበልጣል
@teddy6326
@teddy6326 Ай бұрын
Low 🔑 key
@shalomseyoum4347
@shalomseyoum4347 Ай бұрын
ከመቃወም ውጭ ምንም የሚያውቅ ነገር የለም እንዴ
@alemayehuguadie2449
@alemayehuguadie2449 Ай бұрын
Do not swallow whatever they gave you.
@nunu-pt1jc
@nunu-pt1jc Ай бұрын
ዶ/ር ደሳለኝ ጭር ሲል አልወድም እኮ ነህ አንተ ምክንያት አገኘክ መረበሻ 😮
@MesfinMelsaw
@MesfinMelsaw Ай бұрын
እረ አንድ ጠያቂ ተገኝ አይደል
@orthodoxtube4344
@orthodoxtube4344 Ай бұрын
ድንጋይ ሂድና ያደጉት አገራትን ፓርላማ ተመልከት
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen Ай бұрын
የድሀ የህዝቡ የደም ትርታው ሰርሰሮ የሚገባ ነገር ስለተናገረ ነው ንግግሮች ያልጣመሸ ።
EMS Special የአቶ ገዱ የተቃውሞ ንግግር Mon 14 Aug 2023
12:56
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 638 М.
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔን እና ባለስልጣኗን ያፋጠጠው የነዳጅ ጉዳይ @ethiopiareporter
22:50
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Рет қаралды 94 М.