Ethiopia: ሰምሃል መለስ ስለዐቢይ ብዙ ምስጢር አወጣች semahal reveal secret abot abiy ahmed Addis Agelgil

  Рет қаралды 322,953

Addis Agelgil - አዲስ አገልግል

3 ай бұрын

#ethiopianews #ethioforumኢትዮፎረም #fetadaily #ethiopia #ethiopianews24

Пікірлер: 479
@ruttateklezgy5666
@ruttateklezgy5666 2 ай бұрын
Thank you Semhar Meles for the truth Information you sharing GBU all
@Romana7777
@Romana7777 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 2 ай бұрын
እውነት ተናገርሽ ጦርነቱ የትግራይ ህዝብንጂ ባለስልጣናቱን አላገኛቸውም የደሀ ልጂ አለቀ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 ай бұрын
ትግራ ህዝብ ትግራ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ዋና መስረቱ ለግእዝ ለማጥፋት ነውትግራ አማራ ህዝብ አቤትል ቃየል እርስበ እንዲጫ ሚፈለትግራ ኢትዮጵያ ያለችው ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ለምጥፋት ነው ለምን ጣልያ ስላችነፈ ነው የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፃ4 አንብብ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 ай бұрын
ህዝቡም ቢሆን ጦርነቱን ይደግፉም ነበር ቆልቷቸው ነበር አሁን ምን እናድርግ የሚጠብቋቸውን ወታደሮች መግደላቸው ሳያንስ ሀዘናችን ሀዘን አርገን ተው ጦርነት አስፈላጊ አይደለም ቢባሉ እንዲያው ካልተዋጋን ብለው ቸኮሉ በእርሳቸው ጥጋብ ነው ያስጨረሳቸው 😂
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 2 ай бұрын
ከ12 አመት ልጅ እርግዝና አርቀረ ቄስ አልቀረ ለዉጊያ የወጡት ህዝብ ነው ። መከላከያ ሰራዊቱን በትኙበት መታረዳቸውን ደግፈው ሊዋጉ እስቀወጡ ድረስ ማለቃቸው መች ይቀራል ። ልክ ነሽ ባለስልጣኑማ ምንም አይጐዳም ልጆቻቸውም አሜሪካ ነው ያሉት ።የድሀውን ልጅ ነው ያስፈጁት ።ህዝቡ ይህን መረዳት ካቃተው ምን ማድረግ ይችል ነበር ።​@@smarthabesha3170
@aynalemnadew8864
@aynalemnadew8864 Ай бұрын
ያንቺ አባት አገዛዝ ዉጤት ነው በዙር በጎሳ ከፋፍሎ ለዚሁሉ ኢትዮጵያ መከራ የበዛው ብላችሁ ንገሯት
@MeaMay38
@MeaMay38 Ай бұрын
ዝም በል ባለጌ:: ዘረኛ:: መለስ እማ ለሁሉም እውቅና ሰጠ እንደሚኒሊክ ኣማራን ብቻ ስላልመረጠ ነው? ዘረኞች
@dfggdfgg4980
@dfggdfgg4980 28 күн бұрын
ቆሻሻ
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 23 күн бұрын
100%
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 2 ай бұрын
ሀገር የቀበረውን የአባቷን ጉድ ብታወራ አይሻልም !?
@halimaali4383
@halimaali4383 2 ай бұрын
Exactly
@gabzgyhailu7512
@gabzgyhailu7512 2 ай бұрын
መለስ እንዲሞትላቹ የዘወትር ፀሎታቹ ነበር ኣሁን መለስ ሲሞት ሃገሪቱም ህዝቡም እየገደላቹት ነው እናም መለስ እናንተን ተሸክሞ መኖሩ በራሱ ያስገርመኛል
@ዓርሞሸሽ
@ዓርሞሸሽ 2 ай бұрын
ወሸላ ያልተገረዘ ምላስ።😂
@aksummariam9959
@aksummariam9959 2 ай бұрын
ምድረ ቅራቅንቦ ስለ መለስ ልትተርቡ ስትንጠራሩ ማፈሪያ የሆናቹ እስቲ ከቻላቹ ተማሩ ሰልጥኑ:: ነገሩ ፈጣሪም እሱን የመሰለ አሳጥቷችሁ ይህው በማሙሽ እየተደሰቃችሁ ነው ወደታች😅 ምድረ ደነዝ አይገባቹ:: ችግሩ በደነዞቹ ንፁሆችም ይበከላሉ
@nejatali7088
@nejatali7088 2 ай бұрын
She said the truth but Allah helps ethiopia 🇪🇹
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Ай бұрын
አላህ አድብ ይስጥሽ በወላጆችሽ ህዝብም ሆነ ሀገር ተበድሏል።የሞትን አይወቀስም።እናትሽ ግን ፈጣሪዋን ፈርታ የደሀውን ገንዝብ ብትመልስ ምከሪያት።ዘላለም አትኖርም ምት ይጠብቀናል።ይህን ካደርግሽ ጎበዝ አገርን የምትረጂ ነሽና።
@Emanu1532
@Emanu1532 3 ай бұрын
No ሀይለማርያም ማናችንን ለመጉዳት ብለው አይደለም ስልጣን ያስረከቡት ዘረኝነት፣ዝርፊያው ከአቅም በላይ ስለነበረ ነው ጀግና ናቸው በአፉሪካ ስልጣን የመለሱ ብቸኛ ታማኝ መሪ ናቸው ነገር ግን እነ ገዲ፣ለማ በአብይ ተሸዎዱ እኛም አብይን ሳናውቀው በጩኸት ሀይል ሰጠነው አሁን አብይ ሀ ህዝብ እያጨራረሰ፣እያፈናቀለ አገሪቱን ይብስ ገደላት ለመኖርም ታስፈራለች ዘረኝነት ነግሶባታል ቀማኝ ነግሷል ሰዎች ይታፈናሉ ጉድ ነው😢
@ዓርሞሸሽ
@ዓርሞሸሽ 2 ай бұрын
የቆጡን ስትል የብብቷን ጣለች።😂
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 Ай бұрын
I agree. They put Hailemariam in a corner
@aschalemolla184
@aschalemolla184 3 ай бұрын
የአንች አባት ና እናት አገራችን አሁን ላለችበት ዉጥንቅጥ የመጀመሪያዉ ተጠያቂ ናችዉ።ጠብቂ።አንችን ብሎ መጸሀፍ ጻፌ።ገለባ።አርፈሽ ብትቀመጭ ይሻልሻል።
@ዓርሞሸሽ
@ዓርሞሸሽ 2 ай бұрын
ረደድ የአረቦችን ቂጥ እያጠብሽ የምትውይ ሰው ከሰውነት ወደባሪያነት ተቀይረሻል ስላንቺ ሂወት ብታስቢ ይሻልሻል።😂
@kalebAsrat-f4f
@kalebAsrat-f4f 2 ай бұрын
ጎበዝ ሰምሃል በርቺ፡፡
@YeMariamlijMariamenate
@YeMariamlijMariamenate 20 күн бұрын
እስኪ እባካችሁን ዘረኝነት የቀረ እትዮጵያ 1 ናት አንድ እንሁን 😢😢😢😢
@ዳባቴዋፍኖ
@ዳባቴዋፍኖ 2 ай бұрын
ኢትዮጵያን በክልል የከለለ እርስ በረሳችን እንድንባላ እንደ ውጭ በደንበር እንድንሟሟት ያደረገ አባትሽ አደል እንዴ ወደዬት ኮተት ኮተት ትያለሽ 😢😢
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
ንገርልኝማ ! የዲያቢሎስ ልጅ
@ዓርሞሸሽ
@ዓርሞሸሽ 2 ай бұрын
በዴያም ዴደብ ጎንደሬ።😂
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
@@ዓርሞሸሽ ትግሪ በቃ አማራ ወይ ጎንደር ካላላቹ ያቃዣቹሃል ሃሃሃሃሃ ቅዘን አንግዲህ አንደለመደብህ አንጂ አማራ ጎንደር መበዝበዝ አከተመ ሁልሽም ተባረሻል ! ቀላዋጭ ሁላ አዛው በለመዳችሁት ደረቅ ትግራይ ላይ በክብ ጨፍሩ !
@Zufie
@Zufie 2 ай бұрын
😅😅😅መለስ ያልነበረ የፈጠረው የትኛው ነው?? ግን ራሳቹ ላጠፋቹት ጥፋት ሃላፊነት ወስዳቹ አታውቁም ሁሌ በእከለ ሰብብ ነው የምትሉ እጂ እደመለስ አገር የቀየረ እና የጣረ የሰራ የለም እናተ ግን በዘረኝነት እና በጥላቻ ልባቹ ተደፍነዋል እናማ ፈጣሪ ምረቱ ያውርድላቹ😎።
@ዓርሞሸሽ
@ዓርሞሸሽ 2 ай бұрын
@@veracity8968 ዴዴብ አንት የዴዴብ ዘር ኸቦንዲያ ላይ ተወልዴህ እንዴየት ጭንቅሎህ ሊያስብ ይችላል አረዲያልኝ ብጣያሻም ።
@sisaysolomon1293
@sisaysolomon1293 3 ай бұрын
እውነትዋን ነው ትክክል ነች ሀይለማርያም ደሳለኝ ለዚህ ሁሉ ጥፋት ተጠያቂ ዋና ሰው ነው
@ErmiasTakele-xj8gi
@ErmiasTakele-xj8gi 2 ай бұрын
አባትሽ ያመጣው ዘረኝነት ነው ኢትዩጵያን ለዚህ ያበቃት
@eseyasberhe7842
@eseyasberhe7842 2 ай бұрын
መንጌ ምን አለ ይህንን ህዝብ ወርቅ ብታነጥፍለት ፋንድያ ነው ይሉሃል ፣ እንግዲህ ማንም ስርአት ሰው የየራሱ ስህተት ይኖራቸዋል መልካሙን ግን ማንም ሊያመሰግነው አይፈልግም እየተነገራችሁም አልሰማ ብላቹህ አሸርግዳቹህ እንደምኞታቹህ ሴጣን ጢባጢቤ እየተጫወተባችሁ ነውና አመግስናቹ ተሸከሙት።
@dawg929
@dawg929 2 ай бұрын
​@@eseyasberhe7842አንተንም ጭምር ነው ጢባጢቤው ውስጥ ያለኸው። የዚህ ስርአት አባትም እናትም ህወሀት ነው
@eseyasberhe7842
@eseyasberhe7842 2 ай бұрын
@@dawg929 ዝም ብለህ አጨብጭብ
@Fekerete-ow6or
@Fekerete-ow6or 2 ай бұрын
Teueueuttttteyeeyt5tteyrrryeyyeyerr5eyeyeyeyyer​@@eseyasberhe7842
@ዓርሞሸሽ
@ዓርሞሸሽ 2 ай бұрын
እበት፡፡ አበት ሲውል ሲያድር ትል ያፈላል ያንተም ጭንቅላት የዛገ ሰለሆነ ግራሶ ያስፈልገዋል በደንብ እንዲሰራ።😂
@SisayGmeskel
@SisayGmeskel 2 ай бұрын
ለትግራይ ካሰበች እናቷ ከዘረፈችው ገንዘብ ትርዳቸው።
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 2 ай бұрын
አረ እራስዋም ቢሊየነር ነች ። እናትዋም እያረጀች ነው ይህ ሁሉ የዘረፈችዉ የኢትዮጵያ ሀብት ምን ያደርግላታል ።ለትግራይ ህዝብ እርሻ ላይ የሚውል ብትረዳ ። ትራክተሮች የመሬት ማዳበሪያዎች ብትረዳ ።ህዝቡ ጠንካራና ጐበዝ ነው ስርቶ መብላት አያቅተውም ነበር ። አምሪካ ተቀምጦ። ያለፈ ታሪክ እያወሩ ማጋጨት ምንም አይጠቅምም ።
@adnatbeteklabebe1648
@adnatbeteklabebe1648 2 ай бұрын
በወሬ ቤት አይሰራም ለምን በህገ አጠይቆትም ቀዳዳ
@ዓርሞሸሽ
@ዓርሞሸሽ 2 ай бұрын
አንተና አህያ ባስተሳሰብ እኩል ናቸው የሚለያችሁ አንተ ቆመህ ሰለምትሄድ ብቻ ነው።😂
@chillgaming49
@chillgaming49 Ай бұрын
@@ዓርሞሸሽ እንደዛ ከሆነ አጎንብሶ ሚሄደው አህያ አንተ ነህ🤣
@DavedYeshi
@DavedYeshi 9 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅indeed genocider Dougher.
@Fano316
@Fano316 Ай бұрын
ከአባቷ መለስ ጋር በጣም ትመሳሰላለች ነብሱን ይማር
@MesfinBugie
@MesfinBugie 3 ай бұрын
ብቻህን ምታዎራው ምንም እዉነት አይመስልም የሠዎች ንግግር እያሰማክ zegib semehal አንደኛ የአባቱዋ ልጅ ♥️♥️❤️❤️❤️🙏
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 3 ай бұрын
ዛሬ ላይ ሰመአሃል ምንም ብትል ድምር ውጤቱ 0 /ዜሮ ነው አባቷም ሆነ የህዋሕት ኃላፊዎች ኢትዮጲያን እንደሚገባት አድርገው በድለዋት አልፈዋል የእርሷስ እናት ብትሆን ፈላጭ ቆራጭ አልነበረችም እንዴ አሁን ላይ ሰመሃል ለአባቷ ስልጣን እንጂ የተቆረቆረችው ለትግራይ ሕዝብ እንዳይደለ የእርሷ አስተያየት ነው ብለህ ካቀረብከው ንግግርህ ያሳብቃል ሰመሃል ህወሐት አብቅቶለታል ኦሮማይ አዲ በደርቼ አለ ጣሊያን።
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 ай бұрын
👌✌👍👍👍👍👍
@Habesha28
@Habesha28 2 ай бұрын
ብትፈልገውም አታገኘውማ በመለስ ግዜ ተከብሮ የነበረውን ፖለቲካዊ ሆነ ኤኮኖሚ ሆነ በአለም አቀፍ የነበራትን ክብረት አፈር ግጥዋል። አሁንም ከነጥላቻችሁ ተኙ። ድህነቱንም አጣጥመው።
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 2 ай бұрын
" በመለስ ግዜ "ጠያፍ የሆነ ሌብነት የበዛበት ወቅት ነበረ ለአሁኑ ግዜ መጥፎነት እንኳን እርሾው መለስ ዜናዊና ወረዳው ሕህዋት እንደነሆነ የቅርብ ግዜ ትውስታችን ነው በጣም ቅርብ ግዜ ነው እኮ መለስ ዜናዊና ፖርቲው በክፋት ጥግ የተሞላ ፓርቲ ነበር ብቻ ሆድ ይፍጀው።
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 3 ай бұрын
ያባትሽን ጉድ ከራስ እስከ እግርሽ ተሸክመሽ የናትሽን ሌብነትና ዘራፊነት አብረሽ ተባብረሽ እየበላሽ ምናባትሽ እናነዉ አብይን የምትወነጅይዉ ባንች አባት ተሰቃይቶ እዚህ ስለደረሰ አንች በመጠ ጥና በድራግ ያበድሽ ቀዉስ ምን ሞራልና ብ😅ቃት ኖሮሽ ነዉ እሱን የምትወነጅይዉ ያ ኩርፋድ አባትሽ ኢትዮጵያን በማስተዳደሩ እንዴት እንደምናፍር አይገባሽም አሁን እናትሽ የዘረፈችዉን ገንዘብ የኢትዮጵያ ህዝብ ገንዘብ ስለሆነ እንድትመለስ አስጠን😅ቂቃት አንች ከእብዶች ለይተሽ አትታይም ለትግሬይ ህዝብ አዛኝ ከሆናቾሁ 27 አመት ሙሉ ከስቃይ ባወጣችሁት አሁን ምን ትቀባጥሪያለሽ ራቁቱን አስቀርተችሁ ዘርፋችሁ አብይ ባዶ ካዝና ነዉ ያስረከባችሁት አሁን ሀገር ሲየምር ተናነቃችሁ ገና አንለቃችሁም የበላችሁትን እናስተፋችዃለን።
@gelau777
@gelau777 2 ай бұрын
በጣም ትክክል! ይህቺ ሀሺሻም እናቷ የዘረፈችውን ገንዘብ እንድትመልስ ንገሪያት
@ZaenulZaenul-u9w
@ZaenulZaenul-u9w 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@great-full3612
@great-full3612 2 ай бұрын
Exactly
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 2 ай бұрын
የበሉትን ማስተፋት እንኳን አይቻልም ።።ግን እነሱ እራሳቸው ዘረኝነታቸው ስቦአቸው ለትግራይ ህዝብ እርዳታ ቢያደርጉ ጥሩ ነበር ።ደክመው አላገኙት ከድሀ ጉሮሮ ነጥቀው ያሸሹት ነው ።
@halimaali4383
@halimaali4383 2 ай бұрын
betikikil
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 3 ай бұрын
.አባቷ አረመኔ የክፉ ልጂ
@freemelese9910
@freemelese9910 3 ай бұрын
ሃይለማሪያም ደሞ ምን ስልጣን ነበረው
@dagi6055
@dagi6055 2 ай бұрын
shintbet yemihedw enesu sifekdu nbr🤣
@lizatolesa4837
@lizatolesa4837 2 ай бұрын
Silxaanii therapy Mahoning Yasmeen ABICHUUU ❤❤❤❤❤❤ nawuu
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL Ай бұрын
ሃሳቧል ንግግሯም ጨበሬ ነው በአባቷና በእናቷ ዘመን ሙስና ያልነበረ አስመሰለችው ?
@abebakebede6314
@abebakebede6314 3 ай бұрын
ወንድም ወንድመን ማጥፈት ያለማመድን ያንግዜነው እንዴት ይረሳል እናትዬ
@selamselam8531
@selamselam8531 2 ай бұрын
አይ የካድሬ ነገር የዝኛውን ለመፈን ያኔ ማለት አመላቹ ነው ያኔ አነዳሁኑ በየሸኑ ሠው ተሠውሮ በየቀኑ ሞተ ተገኘ የለም ያኔ እንዳሁኑ ከአንዱ ሐገር ወደንዱ መንቀሳቀስ እንደልብ ነበር ዛሬ ማንም የትም ሐገር አይኬድም በዚህኛው አኮ ነው ሠው ከነነብሱ ሳይቀር አንደንተ አይነት የብልፅግና ዳይፐር ስለሀንክ ያኔ ብቻ በማለት የዛሬውን የየቀን ሞት ትሸፍንበታለክ ያኔ እኮእንደፈለገ ሠው የፈለገበት ሐገር ሒዶ ይመለሳል ዛሬ ሠው አዲስ አባባ ላይ ወጥቶ እንካን አየመልሰም በዚህ ዘመን ሰነት እራይድ ሹፌረች አሳፍሠው ተሰውረው ታርደው ተገኙን አኮ የሠማነው ዛሬ ነው ካድሬው
@MuluneshJenberu
@MuluneshJenberu 2 ай бұрын
​@@selamselam8531የወልቃይትና የራያ የጅምላ ቀብር ተረሳ እንደ አብይን እንደ ጡት ነገር አጥብቶ ያሳደገዉ ማነዉ መለስ አይደለም የሰሜኑን ክፍል እንዳልነበር ያረገዉስ ማነዉ የወሎ የጎንደር የሸዋ ወጣቶች እየታፈኑ ተወስደዉ ትግራይ ላይ ለ27 አመት የተረሸኑት ተረሳ እዉነት መናገር ለራስ ነዉ እሚጠቅመዉ ግን ግራም ነፈሰ ቀኝ በጥጋባቸዉ ልክ ተከፍሏቸዋል
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co 2 ай бұрын
የድሮው ክድሬ!!! ምንም አልክ መንም የመገዳደል መስመሩን የጥፋት ህጉን የነደፈውና ህግ አደርጎ ያወጣው መለስ ነው በርግጥ በወቅቱ የነበረው የደህንነት ተቋም ጨካኝና ገዳይ በመሆኑ ኮሽ ሲል እዚያው እፍን አድርጎ ፀጥ ያረግ ነበር ልዩነታቸው ይኸው ነው የጥፋት ምንጩ ግን " አብዮታዊ ዲሞክራሲ" የተባለው የወያኔ ማኒፌስቶ ነው​@@selamselam8531
@MD-fq7gp
@MD-fq7gp 2 ай бұрын
ንገርልኝማ ! አባትዋ አራሱ አናትዋን አዜብ ጠልፎ ሲያገባ የወንድ ልጅዋን አባት ገሎ ነው ! ይህንንም ትናገራ ይች ነውረኛ ሃሺሻም ! ወይ አታምር ወይ አታፍር !
@ዓርሞሸሽ
@ዓርሞሸሽ 2 ай бұрын
ወንድም ወንድሙን ማጥፋትና የሰውነ አንገት መቁረጥ የተጀመረው እማ በአብይና በፋኖ ዘመነመንግስት ነው አትሳሳት አለም ያወቀውና ያየው ነው። ቆለጥ😂
@Mule0411
@Mule0411 3 ай бұрын
አጠቃላይ ነገሮችን የመረዳት አቅም ያላት ስለሆነች መፅሀፉ የተሻለ መነበቡ አይቀርም
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Ай бұрын
ኢትዮጵያን የከፋፈለ ሰው እንደመሪ ሲወደስ መስማቱ
@AliAyub-c8f
@AliAyub-c8f 2 ай бұрын
❤❤❤jagna 😊❤❤
@AsterAstu-gc5ir
@AsterAstu-gc5ir 2 ай бұрын
ቁጭ አባትን መምሰል 😮
@truedomsolomon4559
@truedomsolomon4559 2 ай бұрын
ሐ. ሁሉም መልስ ናቸው ።
@Falconsuper582
@Falconsuper582 Ай бұрын
ምንም ተጨባጭ የሆነ ቁምነገር የሌለው ስለአባቷ ቁጭት ብቻ ነው
@Abraham7528
@Abraham7528 2 ай бұрын
ሰምሃል የተባለችው ቦዘኔ አባትዋና እሱ የሚመራው ፅንፈኛ ሠራዊት የኢትዮጵያን ሃብት ዘርፈውና ኤርትራን አሥገንጥለው የኢትዮጵያን ሕዝብ አንድነት በመናድ በጎሣ ከፋፍለው አሁን ላለንበት የጎሣ ጦርነት አብቅተውናል !!! ዛሬ እሷና እናትዋ ሃብታም የሆኑት ከየት አምጥተው ነው ደመወዛቸው ወይስ ከየት መጣ ይህ ሌሎችንም የወያኔ ቱጃሮችን ይመለከታል አዎ ኢትዮጵያ ተዘርፋለች 27 አመታት የትግራይ ተወላጅ መሆን ሃብታም ያደርግ ነበር። አሁን የቺ የወንጀለኛና የአምባገነን ሙሠኛ ልጅ ምን ሞራል አላትና ነው አደባባይ ወጥታ አንቱ ፈንቶ የሆነ የቆሸሸ ወሬ የምታወራው!!! መቼም እነሱ ዘንድ ይሉኝታ የሚሉት ነገር የለም
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
የልቤን ነው የነገርካት ይች አይጥ! ተመልሳ መታ ለመምራትም ያምራታል አኮ 🤣
@Samitrghh
@Samitrghh 2 ай бұрын
ወያኔ የሰራውን ቀለም ቀብተ አንፖል ስላደረክ ለምን መደነቅ ፈለክ በ 5 አመት 2.5 ሚሌን ህዝብ ገለ እርስ በርስ ስላባላ 30 ሚሌን ህዝብ ስለተራበ ኑሮ ስለተወደደ ሱዳንን ኤርትራን ከፍለ ህዝቡን ስላስጨፈጨፍ ቀጣፊ ውሸታም ሆነ ህዝቡ አብዶ አማኑኤል ስለተጣበበ የኦሮሞ የደቡብ የአማራ የትግራይ ወጣት በጦርነት ስላለቀ አሁንም እየታፈሰ በሁለት ሳምንት ስልጠና እየኤደ ስለሚልቅ ቁስለኛ ቢኖርም አይጠቅምም ተብሎ ስለሚረሸንእረ እፈር ትንሽ ግፍ ፍራ ነገ ሌላ ቀን ነው እግዛቤር መልካም ነው የህዝቡ እጅ ላይ የምትወድቅበት ቀን እሩቅ አይሆንም እስከዛ አሹፍ ቀልድ
@جنىم-ق4ف
@جنىم-ق4ف 2 ай бұрын
Yes👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
@جنىم-ق4ف
@جنىم-ق4ف 2 ай бұрын
Slam slam Ethiopia🇪🇹🤲🏼
@Samitrghh
@Samitrghh 2 ай бұрын
@@Abraham7528 ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንደአሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው
@Merob-i1b
@Merob-i1b 2 ай бұрын
ሀገርን ሰርቃችሁ ወደ ምዕራባዊያን ባንኮች ያከማቻችሁትን ለመመለስ መጽሐፍ ብትጽፍ ብዙ ቅጅ ይሸጥላት ነበር።
@kalebAsrat-f4f
@kalebAsrat-f4f 2 ай бұрын
ሰማሀል ጎብዝ ውጣተ ናቸ;፡፡ የምሳድቡ ስዎቸ ቅጥርኞቸ ትምስሉኛላቹ፡፡
@alemsegedgebreselassie7407
@alemsegedgebreselassie7407 3 ай бұрын
አሁን ኢትዮጵያ የገባችበት የዘረኝነት ውጥንቅጥ ውጤት የአባቷ ድርጊት መሆኑን ይህች ሴት ልታነሳው አትሻም ሙት ወቃሽ አታድረገኝ ይባላል በሀገራችን መለስን ግን መውቀስ ብቻ አይደለም ሊረገም ይገባዋል መለስ ማለት እጅግ መርዘኛ ክፉ አውሬ ነው። በኢትዮጵያ ላይ የዘሩን የባንዳነት ድርጊት ነው እሱም ዕድሉን ሲያገኝ የፈጸመው ።
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 3 ай бұрын
ከመለሥ በፊት አሥራ ሠባት ተዋጊ ኦትገንጠል ባይ ነበር ኦሡሜ ኦነግ ኤርትራ የኦጋዴት ነፃ አውጩ ሦማሌ የቢንሻጉል ነፃ አውጩ በሙሉ ተዋጊ ነበሩ መለሥማ አንድ አርግ ደብብ የተገነጣጠሉትኔ አንድ አረገው ኦሮሞንም ክልል አርጎ አንድ አረገው አማራ ክልል ያልኖረውን አንድ አረገጂ ቡዘር አልከፉፈለም ያሁሉ የተዋጋው ሀገሩን ለመገንጠል ነበር መለሥ አንድ ኦንዲሆት አረገ ኦናንተ ማንንም አታመሠግኑም ባለግዜ ከማለቴ ውጭ ግን ኦናንተ ባለግዜ በነበራችሁ ግዜ በግዴ በነፍጥ አንድ ቃትቃ አንድ ባድራ አንድ ሀይማኖት ነበርና ሁሉ ሊፉለማችሁ ወጣ ኦድሜ ለመለሥ አንድ አረገጂ
@alemsegedgebreselassie7407
@alemsegedgebreselassie7407 2 ай бұрын
@@EyerusalemTaddese ኢየሩሳሌም ባለጊዜ የሚባል የመጣው መቼ ነው ? አንቺ የምታውቂው ይህን የዘመኑን ጨዋታ ነው ቀድሞ ይህ አይታወቅም መለስ አቅዶ አልሞ የተነሳው ከጎንደር ወልቃይትን ከወሎ ራያን ይቃወመኛል የሚለውን ነዋሪውን ነቅሎ ዘሩን አጥፍቶ ጠቅልሎ ይዞ ቀሪውን የሀገሪቱን ክፍል ከፋፍሎ ሸንሽኖ የአንዱን ለአንዱ ሰጥቶ በቋንቋ ለያይቶ በደደቢት ያዘጋጀውን ሕገ መንግሥት በሕዝብ እንደጸደቀ ተጫውቶ እሰከመገንጠል የሚል አካቶ ወደፊት ትግራይ ትግሪኝን ለመመሥረት አቅዶ አልሞ ብዙ ብዙ አዘገጅቶ ነበር ግን እንዳሰበው ሳይሆን ተሰነካክሎ ቀረ ወደፊት ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር እንዳትኖር ነበር ሥራውን የሠራው እውሮጳ አንድ ለመሆን አፍሪካም እንዲሁ በሚታሰብበት ዘመን አንድን ሀገር አሰር ቦታ ለመበታተን መነሳት የአእምሮ በሽታና ስንኩልነትን የሚያሳይ ነው መለስ ሴረኛ እርጉም አውሬ ነው ። አብረሃም ያዬህ ጨርሶታል ያኔ መለስ ወደ ሥልጣን ሳይወጣ የሴረኛነቱን መጠን ግን ሰሚ አላገኘም እንጂ አብረሃም የተናገረውን ነው መለስ የፈጸመው ። ስለዚህ ዝም ብሎ በስሜት መናገር ሳይሆን እንደሰው እያሰበን ቢሆን ይሻላል እንደሠለጠነ ይሁን አሰተሳሰባችን በዘር አናስብ ። ዘረኝነት እግዚአብሔር ይማርህ የማይሉት ክፉ ደዌ ነው ።
@MuluneshJenberu
@MuluneshJenberu 2 ай бұрын
​@@EyerusalemTaddeseምነዉ ቆራርጠህ ለሰረከዉ መሬት ክልል አርጎ አንድ አረገን ግንባር የለለዉ ዉሸት ለምን ትዋሻላችሁ አይ ተግሬ በአለም በዉሸት 1ኛ ተብላችሁ ዩኒስኮ ላይ ተመዝገቡ እሱነዉ ተስፋችሁ 😅😅😅😅
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 2 ай бұрын
@@MuluneshJenberu መለሥ ክልል ባያረጋችሁ ኖሮ አማራ የሚባል ክልልም ብሄርም ባልኖረ ነበር አገው ቅማንቴ አርጎባ ሻናሻ ዋጆ ወይጦ በጣም ብዙ የራሡን ቃንቃ ባህል ታሪክ ያለውን ህዝብ ጨፍልቅ አማራ ሁኑ ብሎ በግድ አማራ የለም ኦየተባለ አማራ አረጋችሁጂ አማራ የሚባል አልነበረም የለምም አሁን
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 2 ай бұрын
@@MuluneshJenberu በውሸት አንደኛማ ኦናንተ ናችሁ ብሄር ብሄረሠብ መሣለቂያ አረደኝና ደሜን ሢጠጣ ለምን ትጠጣለህ ሥለው አማራ ለመሆን አለ ገሎኝ ተነሣሁ በጀሪካ ሥምንት ትግራይ ወታደር ማረኩኝ አብዬ ኦጅ ሠጠ ባይደኔ ድሮን ላከ ድሮኔ ጣልን ኢሊኮብተር ከሠከሥን አብይ ሮጦ አመለጠ በሀያራት ሠአት አራቴ ኪሎ ኦንገባለን ገዱና ባይደን ተነጋገሩ ባይደን አማራ ሥልጣኔ የሚይዝ አምጡሉኝ አለች ቢኔሻኔጉል ጉበታችንና ኩላሊታችንኔ በሉ አይናንተ ውሸቴ ሤጣንም ይሠቀጥጠዋል
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
ባለፈው የመንጌ ልጅ ከምን ግዋዳ ብቅ ብላ አባቴ አንክዋን ለሰው ለዝንብም ህይወት ያዝናል ብላ በጣም አስቃን ነበር፡፡ ይች ደሞ አባቴ የነበረው ትልቅ ቪዝን አያለች ትቀደዳለች ! የአንባገነን ልጆች ምን አንደሚያደነዝዛቸው አይገባኝም ምነው ወይ ወደ አግዚያብሔር ቀርበው ያአባቶቻችንን ሃጥያት ይቅር በል አኛ በነሱ ስም የኢትዮጲያን ሕዝብ ይቅርታ ተንበርክከን አንጠይቃለን አንደ ማለት 2ቱም ትልቅ ዲናያል ውስጥ ተወትፈው የሌለ ይዘባርቃሉ! ባይሆን መንጌ ኢትዮጵያን በዘር አልከፋፈልም የሃገር ሃብትም ተዘርፎ አንዲወጣ አላረገም! አንች ምታፍሪ ጉድ አናንተ ከመጣቹ የወረደው የዘር ፓለቲካ አባትሽ ሃገራችንን ቀብርዋት ላንድ ሎክ አርግዋት ሶቨሪንቲዋን አሳጥትዋት ድብን ያለ ሌባ ፤ አናትሽ ሕዝብ አየተራበ የብራንድ ልብስ ቁሳቁስ ቤቶች አንጀራው ቆሎው ሳይቀራት ዘርፋ የሸጠቸው አረ አናንተስ አንደው ይሉኝታ የሚባል ያልፈጠረባቹ አረመነኦች ናቹ ! የወልቃይ አማራን ጄኖሳይድ ያረገው አባትሽ ና በረከት ግፋቸው ለትውልድ ይዘከራል ! በረከትም አሁን ፈርጥጦ አሜሪካ ተደብቅዋል ያው ድብቅ ቁማር ፓለቲካውን አየሰራ አንችን ልክዋል ! ቆሻሾች ቲሽ
@JemalJemal-ki5ds
@JemalJemal-ki5ds 2 ай бұрын
ሰመሀር ሸኩር ፈቅር ጋል ጀግና ሐፈትና አጀኪ ግዜ ጥራይ አጀካ
@dawitegirma
@dawitegirma 2 ай бұрын
የኢትዮጲያ ህዝብ ይፍረድ 27ዓመት ወይስ አሁን?
@photography6969
@photography6969 Ай бұрын
Ere masebi yakoma chenkilat ahunes behon manew chigrr ftariw
@lizatolesa4837
@lizatolesa4837 2 ай бұрын
Abiy adiniqii thanks beyihuu New inde inatishii anchiim minesterii inaa niqeetii albesiii yiimarishiii
@MekonnenAssegu
@MekonnenAssegu 2 ай бұрын
Abiy's proposition and assignment as PM Ethiopia was from U.S.A. I knew that! 😊
@GentM-k
@GentM-k 19 күн бұрын
ልዕልት ዘርፈሽዋል ብለንሻል። የዐፄ ኃይለሥላሴ ልጅ በውበቷ ምክኒያት እንደዛ ተብላ ትጠራ ነበር።
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 Ай бұрын
Ethiopia is in cross roads. A real predicament for the country. A real mess. Egziabher mihretu yewrid
@WossenAsfaw
@WossenAsfaw Ай бұрын
ሀይለ ማርያም ጠንካራ መሪ ነበር ኢትዮጵያ ውድቀት ላይ ሣትሆን እድገት ላይ ነች።
@azebasmamaw5665
@azebasmamaw5665 Ай бұрын
አብይን የት ታውቀዋለህለች? Who is she after all? ጠንቋይ ናት? የግድ እኛ ካልመራን ነው?
@TigistGelanaKunbi
@TigistGelanaKunbi 17 күн бұрын
ዘረኝነትን ለህዝቡ ያስለመደው አባትሽ ነው 😊
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 19 күн бұрын
አይ የኢትዬጵያ ህዝብ የዋህ ደግም ነው በአባት ሀጢያት ልጅ አይጠየቅም ብሎ ህዝብ ቢምራት ልክ አባቷ ጥሩ እንዳደረገ ቃል ታሰካካለች የመርዝ ልጅ ይህን ሁሉ ያደረገው አባቷ መሆኑን ዘንግታ ነው? እኛ ብንወርድ የሀምሳ አመት አሳይመንት ሰጥተነው ነው ለዚህ ህዝብ የምንሄደው እንዳለ በእሱ እጅ የተቃኙትን እንዚህን ቃል የማይገልጻቸውን አይምሮ የለሽን አዘጋጅቶ አለፈ። ሰመሀል ማለት የነበረባት አባቴ ለሰራው ስህተት ይቅርታ እጠይቃለሁ ብትል ምንም ባይጠቅምም እሷን አያስተቻትም ነበር። የመለስ ቤተሰብ ኢትዬጵያ ውስጥ የሚኖረው በእግዚአብሔር ቸርነትና ምህረት፣ በህዝቡ ይቅርባይነት እንደሆነ አድርስልን።
@rahelnigisty8215
@rahelnigisty8215 2 ай бұрын
Every body for their own benefit
@Sefina-f4g
@Sefina-f4g 2 ай бұрын
She is right .
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 18 күн бұрын
ሰላም በመለስቀር::
@evegebr
@evegebr Ай бұрын
Eski tinish koyii may be everything will change soon.
@HoratioBoyce
@HoratioBoyce 19 күн бұрын
Thomas Amy Jones Linda Thomas Eric
@hailetesfay3313
@hailetesfay3313 Ай бұрын
በሀይለማርያም ደሳለኝ በረከት ስምዖን ቢመረጥ ኖሮ ተጀምሮ የነበረውን የአገሪቱ ልማትና እድገት ይቀጥል ነበር 😢
@sisayantalo6834
@sisayantalo6834 18 күн бұрын
Hewat Hilemaryamin aydelem Getachewn enkuan alaserum
@YaleMega2rn
@YaleMega2rn 2 ай бұрын
Semhale is The child of recisiczem.
@tiblezbella5693
@tiblezbella5693 2 ай бұрын
Wedi weledimo Meles belyom Meles I love Meles Genius 💛❤️👍🙏
@halemtessema9256
@halemtessema9256 2 ай бұрын
She wants to be relevant in the politics of the country, that is all. One could establish first daughter’s club.
@factcheck1412
@factcheck1412 3 ай бұрын
"የሃብታሞች ጦርነት የድሆች ዉጊያ ነዉ " አለ ያ... ሰዉ
@markosgeta8043
@markosgeta8043 Ай бұрын
Semgal is all in all right. Neoliberalism is not remedy for our economic debacle.
@aneshussein5631
@aneshussein5631 3 ай бұрын
ኤትዮጵያን ዘርፎ እናት አባቷ ያካበቲት የዝርፍያ ሀበት አያቅረራት ዘራፍዎቹ ከህወት ቁንጮ እናት አባትሽናቸው።
@MKunstoppable
@MKunstoppable 2 ай бұрын
Semhal for president
@emebetwoldesemait7602
@emebetwoldesemait7602 3 ай бұрын
Please you can’t full any body any more but your self Melees is the cause for the current Ethiopian crises but good for Tigray
@bisrat1269
@bisrat1269 2 ай бұрын
First of all, learn the difference between full and fool... Mr.fool!
@AbdiReru
@AbdiReru Ай бұрын
የመለስመሞትኢትዮጲያንጎርቷል፡ልክናት
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 2 ай бұрын
😮😮😮😮😮ጉድ እኮ ነው ! ልዚህ መከፋፈል ብሄርተኝነት ተጠያቂው ማነው??? ለአማራ መጠላት መሰደድ መሰቃየት ለታሪክ ብልሽት ለወጣቱ ልፍስፍስነትና አይረቤነት መሠረት ድንጋይ የጣለው ማነው????
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 2 ай бұрын
እናትዋ ለንደን እየለምን ነው የምናስተምራት ያለችውን እረስታው ይሆን..ወይስ አባት እና እናትዋ እልም ያሉ ውሸታም ሌባዎች መሆናቸውን እረስታው.. የባለጌዎቹ እና እና አባትሽን ታሪክ ብታጫውችን ያምርብሻል...የባለጌ ልጅ..
@MariyaYane
@MariyaYane 18 күн бұрын
ሰማሃል ልጅ ነበረች አባቷ ሰሞት ከት አምጥታ ነዉ የምታወራ ዉሸቶች ይገርማል ህይሃት ጥሩ ሰሩና ሌላ ጋ ማፍጠጥ ኤሬ እኔዝይ መቸነዉ ከኞ የምፉቱ
@alemayehugemechu4315
@alemayehugemechu4315 2 ай бұрын
አባቷ መለስ የቀበረው ፈንጂ ነው እየፈነዳ ያለው። አባቷ ነው ኢትዮጵያን ወደብ አልባ ያደረገው። መጀመሪያ የኢትዮጵያን ሕዝብ ገንዘብ አንቺም እናትሽን መልሱ እና ስለ ኢትዮጵያ አውሩ። 1:49
@Guebre-t8m
@Guebre-t8m 3 ай бұрын
A renewed initiative by the same backup . Try to revise all performances done and going on in the aftermath .
@henokasmamaw5144
@henokasmamaw5144 2 ай бұрын
ፐ እንዴት ያለ ቁም ነገር አሰማኸን ደነዝ
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
አንደው አኮ የኢትዮጵያን ሕዝብ ካላደነዝን አያሉ ነው አሁንም
@جنىم-ق4ف
@جنىم-ق4ف 2 ай бұрын
haha😂😂😂😂😂
@temam1011
@temam1011 2 ай бұрын
እሷ ከየት ያመጣችሁ ሀብት ነው ባለ ፀጋ የምትለን? ሌባ በምን ሞራል ሌላውን ይተቻል?
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 18 күн бұрын
ጉዲ ቁጪአባቷን❤❤አበሳ ልጂያባቱንሲይዝደስይላል
@medihanye5875
@medihanye5875 19 күн бұрын
Yes
@MekonnenAssegu
@MekonnenAssegu 2 ай бұрын
A daughter never judges a father wrongfully. Semhal Males the case in point. Has she been graduated? Is she matured enough to write a book? Does she have moral duty and gut to making critics on the current Ethiopia?
@KiyaSeyoum
@KiyaSeyoum 2 ай бұрын
By z way in ethiopia ( Africa ) writing a book is simple as buying water ! 😅
@Kahsu-p2v
@Kahsu-p2v 26 күн бұрын
You know ?she graduated at Stanford University she is genius
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 Ай бұрын
ሰምሀል ሴት ናት ወይስ ወንድ? አሁን ይችን የሠው ነቀዝ እንደ ትልቅ ፖለቲካ ተንታኝ አድርጎ ማቅረብ ምን ይባላል!?
@YergaAlem
@YergaAlem 7 күн бұрын
Tsimame netch. Lgebete new yetemeslew
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ 2 ай бұрын
አባቷን ግልባጭ
@hiraomer6393
@hiraomer6393 3 ай бұрын
Poor analysis. She sees things only on her father glassess. Wake up dude, that is passed. Your father on his stay on power, he did to Ethiopia more harm than good, that is the fact. He was ruthrless dictator!!!
@kaschmekonta
@kaschmekonta 3 ай бұрын
ጉድ እሰከወዲያኛው
@እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ
@እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ 3 ай бұрын
መቼም ቢሆን ወንበር አታገኙም። በእናንተ ላይ ግፋችሁን ቆጥሮ እግዚአብሔር እንደተነሳባችሁ አላወቃችሁም። በህይወታችን ዘመን ፍርዱን እናያለን።
@girmataffesse3986
@girmataffesse3986 3 ай бұрын
You must still feel privilege to have the guts to accuse everyone but not her Father. Your father left our country landlocked just one of the many damages he caused. You are lucky the Ethiopian people are very tolerant.
@semeresibhatu8691
@semeresibhatu8691 3 ай бұрын
Eritrea is liberated by its own children who fought for more than 30 years. No one from the outside had the need of Eritrean independence and that was for their political interest on the significance of Horn Africa.
@abebat2466
@abebat2466 2 ай бұрын
እሷና አባቷ አንድ ናቸው
@ዓርሞሸሽ
@ዓርሞሸሽ 2 ай бұрын
Yes ጀግኖች ናቸው። የአሁኑስ መሪሽ ምን ይመስልሻል? ቆለጥ።
@2029312
@2029312 Ай бұрын
ሰይጣን የመሰለች! እንዴት ቢሳካልሽ ነው እንደዚህ አስቀያሚ የሆንሽው?!
@eleni311
@eleni311 3 ай бұрын
ሴት ናት ወንድ?
@ብራቅጻሓይዎርሒለይቲ
@ብራቅጻሓይዎርሒለይቲ 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🐒
@micho1384
@micho1384 18 күн бұрын
ኣባትሽ ነው ግራ ያስገባው ለኢትዮጵያ የሞተ አይከሰስ እንጂ መለስ በተንከሉ የት ገባ
@MessiFan2023Official
@MessiFan2023Official Ай бұрын
ምንድነዉ አትርሱኝ አለች አንሠማሽም በህዝብ ልብ ለመግባት እንቡር ትያለሸ ከእንግዲህ ወዲህ ከእናንተ ልንመርጠዉ የሚገባን የለም እረፌ አንመርጥሽም
@mee-xx2ps
@mee-xx2ps 2 ай бұрын
የራሷ ንግግር ብታሰማን
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 2 ай бұрын
የእባብ ልጅ እርግብ አይሆንም እባብ እንጂ ሰመአልም ሆነ አዜብ እንደገና አራት ኪሎን በግርግር ለማግኘት ትልቅ ሃሳብ ያላቸው ይመስላል ወያኔ መቼም ከእንግዲህ ወዲያ ትልቅ የፖለቲካ ድርጅት አይሆንም በራሱ ድርጊት ቀሏል።
@tibebutaye4313
@tibebutaye4313 Ай бұрын
አሁን እነደው ማ ይሙት ጊዜው ሲረዝም የመለስ ሀገር መበታተን የሚረሳ ይመስልሻል ወይዘ ሰመሀል?
@ምሕረት
@ምሕረት 3 ай бұрын
የተወሰነ ሀሳቡዋን እጋራታለው!
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds 19 күн бұрын
አያገባትምየባብልጅዘዶነውአባትዋንፁህሌላውንወጀለኛቀጣፉምትመስላለችጦጣፊት😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@gezahentessema-lo2gs
@gezahentessema-lo2gs 2 ай бұрын
አሁን ይቺን ጭራ ቀረሽ ሰካራም የሌቦች ልጅ ምን ፋይዳ ያለው ወሬ ይኖራታል ብለህ ነው የምታሰማን አንተ ራስህ ወያኔነት ከሌለብህ በስተቀር....ሥራ ፈት!!!
@ዓርሞሸሽ
@ዓርሞሸሽ 2 ай бұрын
አኔ የማገርመኝ የሞተ ሬሳ ተነስቶ ይነገራል ወይ ሞታችኋል እኮ ከአሁን ወዲያ አማራ ብሎ የለም ተቀበረ ተደፈነ።
@BeyeneBayu
@BeyeneBayu 2 ай бұрын
የመለስ ልጅ ባንዳየባንዲ ልጅ አባቶ ኢትዮጲያን ለብዙ መከራ የዳረገ ጣሊያን ባንዳ ነው ፈጣሪ ነብሱን አይማረው!!!
@Sulullta
@Sulullta 2 ай бұрын
Your father gave for all the regions a flag and planing to devided Ethiopia he spent restless 28 years but finally it hurts his own people!!
@sisaysolomon1293
@sisaysolomon1293 Ай бұрын
Tikikil enem hailemariam Desalegne wanaw lezi Hulu teteyaki sew new wanaw serawen yesraw
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 2 ай бұрын
አባትሽ የሰራው ቀላል ነው ዘረኝነት የመጣው በአባትሽ ጊዜ ነው አሁን አንቺ ምንፈልገሽ ነው የመጣው ምንም የሚሰማሽ የሌም
@ዓርሞሸሽ
@ዓርሞሸሽ 2 ай бұрын
አተላ ነህ በአንድ ቋንቋ ለምን አልተገዛችሁም ነው የምትለው ሊሆን አይችል አበቃላችሁ ብዳታሞች።
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 Ай бұрын
Wow
@NATIDEBRUYNE
@NATIDEBRUYNE 21 күн бұрын
በሽተኛ ግሪክ ስኩል አውቅሻለው ፡አባትሸ ቆይቶ ነው ፡ኢትዮጵያዊነት የገባው።
@deregeabay4735
@deregeabay4735 3 ай бұрын
መለስ በተለይ የመጨረሻውን ሶስት አመት የሰራው ትልቅ ነው መዘርዘሩ ዋጋ የለውም ነፍሱን በገነት ያኑረው
@teshomenegede5677
@teshomenegede5677 2 ай бұрын
እናትሽ ከኢትዮጵያዉያን ደሇች ጉሮሮ ከዘረፈችዉ አምስት ቢሊዮን ዶላር በአንች አከዉንት አስተላልፋ ቢሊዮኔር አደረገችስ ምንም የሌለሽ ሰካራም ሱሰኛ ከማን እነደወለድሽ የማታዉቂ ስለአባትሽ ጥሩነት ታወሪያለሽ አየሽ የቆለልሽዉ ገንዘብ ዉስጥሽን ስላላረካ ፖለቲካ ዉስጥ ገብቼ ልፈትፍት አልሽ::
@ዓርሞሸሽ
@ዓርሞሸሽ 2 ай бұрын
የዞረባችሁ ዘሮች አብይ የፍንድድ እየነፋችሁ ነው ያለው ብትንትናችሁ አወጣችሁ አሁን ይሻላል ሰለአገራችሁ አስቡ።
@atsedebisrat7277
@atsedebisrat7277 2 ай бұрын
ናዚ የናዚ ልጅ።
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 Ай бұрын
ኃይለማርያምን የወቀሰችው እሷ ሳትሆን በእሷ ላይ ያለው መንፈስ ነው
@nabbeblackgold
@nabbeblackgold Ай бұрын
She has a good idea for TPL but not for Ethiopia ,Mallas zenawi strategy poisoning most of Ethiopia, and his mess leaves as pain I DON'T know WHAT HER father DO FOR ETHIOPIA ACCEPT HE DIDN'T USE COMDOM .
@natanemu9304
@natanemu9304 2 ай бұрын
ሲጀምር አባቷ ያረገዘዉን ይሄኛዉ ወለደዉ
@Zeyennuru
@Zeyennuru 11 күн бұрын
ስትጨንቅ
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 2 ай бұрын
Ye bnda ligi banda leboch kene zermanzerwa. Man endemisemat new? Ethiopa yadekemachut ema erasachu nachiw.
@tiruworkwoldamlak2478
@tiruworkwoldamlak2478 2 ай бұрын
She is real read world news. Samaher mekes can you read world news.or read current try news.
@mebrahtomgebremeskel5307
@mebrahtomgebremeskel5307 2 ай бұрын
What the hell are you tying to say😂😂Rip English.