Ethiopia - ስለፋኖ ግጭት የአሜሪካ መፍትሄ፣ የመንግስት 60 ቢሊየን ዶላር እዳ፣ አስደንጋጩ የባለስልጣናት ሙስና፣ መሪዎች ወደሩሲያ እንዳይሄዱ…

  Рет қаралды 91,524

Feta Daily News

Feta Daily News

11 ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 139
@Jeruslem
@Jeruslem 11 ай бұрын
ሁሉም አማራ ፍኖ ነው ፍኖ ከደማችን ጋር ተዋህዶል ተዋህዷል ✊✊💪💪💎💎💎💎❤❤ ብልጽግና ብትንትኑ እስከሚወጣ እንሰራለህ ብልጽግና የአማራ ጠላት ነው
@user-sr3lq4tq6r
@user-sr3lq4tq6r 11 ай бұрын
ሁሉም አማራ ፋኖነው ✊
@firaolbeharu
@firaolbeharu 11 ай бұрын
ሁሉም ኦሮሞ ኦነግ ነዉ 😼
@user-sr3lq4tq6r
@user-sr3lq4tq6r 11 ай бұрын
@@firaolbeharu ምን አገባኝ ታዳ ሸኔም ሁኑ እኮን ኦነግ🤔
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 11 ай бұрын
You are right
@manderinchekole363
@manderinchekole363 11 ай бұрын
ሁሉም አማራ ፋኖ ነው
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 11 ай бұрын
ከአሜሪካ ምንምጥሩአይጠበቅም የወያኔአሺከረ ሁልግዜምለወያኔየሚያዳሉ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 11 ай бұрын
ስላም ያውርድው በቃ ይብል
@josephsete8576
@josephsete8576 11 ай бұрын
ፈጣሪ እንዴት ይታረቀን የአህያ ስጋ እየሸጥን😢
@zainabxx7382
@zainabxx7382 11 ай бұрын
በቃ ካሁን በሁዋላ አህያ የሚባል ፍጡር በአይናችን ላናይ ነው መሸከሟ አንሶ መታረድና ለውጭ አሳማዎች መሸጥ ወይ አህይት መከራሺ ማለቂያ የለውም አሳዘነንሺኝ አይይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@jimmazoneopp5724
@jimmazoneopp5724 11 ай бұрын
#ህብረ_ብሔራዊ_ወንድማማችነት
@JohnSmith-fw4jp
@JohnSmith-fw4jp 11 ай бұрын
ወደ ገነት መሄድ ቀላል ነው! ሁላችንም ኃጢአት ሠርተናል ስለዚህም ከገሃነም መዳን ያስፈልገናል። እኛን ከሲኦል ለማዳን እና ኃጢአታችንን ያስተሰርይልን ዘንድ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን በመስቀል ላይ ሞቶ ከሙታንም ተነሣ። እኛ ማድረግ ያለብን ኢየሱስ ለኃጢአታችን ሁሉ እንደከፈለ ማመን እና ወደ መንግሥተ ሰማይ እንዲያደርሰን በእርሱ ብቻ መታመን ነው። ኢየሱስ እንዲህ አለ "እውነት እላችኋለሁ፤ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት አለው" (ዮሐንስ 6:47)። ማስጠንቀቂያ፡ በመልካም ስራህ መንግሥተ ሰማያትን ለማግኘት ከሞከርክ፣ ክርስቶስን እየተቃወመህ ነው እናም ወደ መንግሥተ ሰማያት አትሄድም። መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል "በእምነት፣ በጸጋ ድናችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ማንም እንዳይመካ በሥራ አይደለም፤" (ኤፌሶን 2:8-9)። ለማጠቃለል፣ ከሲኦል የዳናችሁት በክርስቶስ ለኃጢያትዎ በከፈለው መስዋዕትነት ብቻ ነው። በማናቸውም መልካም ስራዎችህ ወይም ስኬቶችህ አልዳንክም። ይህን ታምናለህ?
@nasirabdu3621
@nasirabdu3621 11 ай бұрын
Ezaw ante anbbew
@zenuwoldemichael1631
@zenuwoldemichael1631 11 ай бұрын
መልካምዋን እና አገልጋይዋን አህያ እያረዱ ለሚበሉ የእግዚአብሔር 🔥 ይውረድባቸው
@askme7620
@askme7620 11 ай бұрын
ለምን ??? አህያን እንስሳን በሉ እንጂ እንደኛ እንደሀበሾች የራሳቸውን ወገን የሆነን የሰው ፍጡር አልበሉ ። እኛ አለን አይደል እርስበርሳችን የምንበላላው🤷‍♂️
@zenuwoldemichael1631
@zenuwoldemichael1631 11 ай бұрын
@@askme7620 አህያ በመፅሐፍ ቅዱስ ክ 93 ጊዜ በላይ ተጠቅሳለች ስው የሚገዳደለው በራሱ ክፉ ባህሪ እየተሳበ ነው እግዚአብሔር ለሁሉም ማስተዋልን ይስጥ ማስተዋል ይቅርተታናንና ፍቅርን ያመጣልና!
@Yfdbkg
@Yfdbkg 11 ай бұрын
ውይ በአህያ ስጋ የምናገኘው ገቢ ቢቀርብን ይሻላል ❌ አይ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 11 ай бұрын
በአህዮች ዘመን አህያ ስጋ ተበላ አይ እማማ ኢትዮጵያ እንዲህ ገምተው ሲያግማሙሽ ዝም😢
@destawudu156
@destawudu156 11 ай бұрын
አፈሮ ያግማሕ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 11 ай бұрын
@@destawudu156 ጀዝባ
@user-tf4zr9fc6q
@user-tf4zr9fc6q 11 ай бұрын
እግዚአብሔር የማይፈቅደዉን እና በኢትዮጵያ ያልተፈቀደ የማይበላ እንስሳት ስጋ እንድበላ ፈቅደዉ ሀገራችንን ላልተገባ ፈተና መቅሰፍት ዳረጉን እኒህ እምነት የለሽ መሪዎች እግዚአብሔር ይፍረድባቸዉ
@yeshiadmasu2563
@yeshiadmasu2563 11 ай бұрын
አሜሬካ እትዮጵይን የመበታተን እቅዶን ሉማሳካት ነው ።የምናየው ይሆናል።
@gjgffnggf8105
@gjgffnggf8105 11 ай бұрын
ሠላም ለኢትዮጵያ ህዝብ 💚💛❤🍀🌻🌹🍏🍋🍎🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 11 ай бұрын
ለሀገሬ ያለኝ ስሜት እየጠፋነው ኡፍፍፍፍ አሏህሆይ ሰላምን አምጣልነ
@user-ft8bl6vf4l
@user-ft8bl6vf4l 11 ай бұрын
እንስሳቱም እንኳን ሰላም አጡ።
@jemalmehammed4613
@jemalmehammed4613 11 ай бұрын
ሁሉም አማራ ፋኖ ነዉ የፋኖ መሪወች ከአማሪካ ሀሳብምይሁን ሌላ ድጋፍ ከአሜሪ እደማይቀበል ሙሉ ተስፋ ለኝ ፋኖ ድጋፍ ከፈለገ የአማራህዝብ ነዉ ከዚህ ያለፈ ድጋፍ ከፈለጉ ከአፍሪካ ሀገሮች ሩሲያ ቻይና እና ቱርክ መጠየቅ ይሻላቸዋል
@abumuaz7151
@abumuaz7151 11 ай бұрын
ሚዲያችው ብዙ ግዜ ሰለ አገራችን የምታቀርቡት ዜና መገደለ መፊናቅል መሰደደ ነው። ሰለተተከለው ችግኝ ግን ሰታወሩ አልሰማዋችው ለምን ይሁን አላውቅም ሰለቸን ሰለ አገራችን የምታወሩት ችግር በጣም ይሰለቻል ጡሩ ጡሩን አውሩ አበቃው።
@getanehzike4645
@getanehzike4645 11 ай бұрын
ቤተሰቡ እየሞተ ያለበትን ቤተሰብ ብሶት ችግኝ በመትከል ማረሳሳት ሰለሚከብድ ነው ።
@halimasaudi6924
@halimasaudi6924 11 ай бұрын
መገን ያህያ ስጋ
@jimmazoneopp5724
@jimmazoneopp5724 11 ай бұрын
#ፅንፈኝነት_ይውደም
@meseret742
@meseret742 11 ай бұрын
በስማአም ጭራሽ የአህያ ሰጋ የፈጣሪ ያለህ 😢😢😢😢😢
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 11 ай бұрын
የሰዎች ስደት አለበቃ አለ ወደ ዱር እንስሳ ጉድ😢
@vipking7451
@vipking7451 11 ай бұрын
ከብልፅግና ምንም የሚታይ ጥሩ ነገር የለም የሰዎች ስደት አልበቃ ብሎት ወደ ዱር እንስሳትም ገባ
@Melegnaw90
@Melegnaw90 11 ай бұрын
ፈታ መፍትሄ ብለህ አትጥራ ።ከአሜሪካ መርዝ እንጂ ምንም መፍትሄ አይገኝም።
@seadaapp3133
@seadaapp3133 11 ай бұрын
አህያ እኛ ሰፈር ነው ለጅብ እሚሰጠው
@assefajudah8559
@assefajudah8559 11 ай бұрын
The poll. The American Government advice , can be used, if the government is honest, competency borrowed , talk to the Ethiopian people, etc. Above all, above all, the questions of accountibility and responsibilities for all. The rule of law and justice are the two in one mother of PEACE.
@masertwube8453
@masertwube8453 11 ай бұрын
በስመአም ወይ ገዜ የአህያ ዘገባ ምነው በዛ? ስንዴ መላክ ጀምረናል አልተባለም አንዴ? አይተን የማናቀውን አይን ምን አይነት መንግሥ ነዉ 🤭
@AdemDemise-js5rp
@AdemDemise-js5rp 11 ай бұрын
ጌቾ ስራ ጀመረ አትሉኝም
@mek5438
@mek5438 11 ай бұрын
ፋኖ ከአሜሪካ መፍትሔ መጠበቅ የለበትም እግዚአብሔር የሰጠው ጀግንነቱ በቂ ነው። ፋኖ ከቻለ ወደ ሩሲያ እራሱን ማስጠጋት አለበት። አጼ ቴዎድሮስ ከጊዜው ብዙ ዓመታቶችን ቀድመው የኢትዮጵያ የልብ ወዳጅ ማን ሊሆን እንደሚችል ቢያውቁ ነው መሰለኝ ያሠሩትን መድፍ "ሴቫስታፖል" ተብሎ እንዲጠራ ያደረጉት።
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 11 ай бұрын
You are right
@user-kl6lb1ri8o
@user-kl6lb1ri8o 11 ай бұрын
የአገሬን 60ቢ ዶላሩን እኔ እክፍለዋለው
@alemgebrekidan8104
@alemgebrekidan8104 11 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Sarbet888
@Sarbet888 11 ай бұрын
The state department has made a significant error by supporting the TPLF, a terrorist organization, to cause harm to Ethiopia and Amhara in the Horn of Africa. In my opinion, it would be wise for the state department to consider supporting Fano instead. Fano has the backing of the Ethiopian people and could potentially bring stability to Ethiopia and the Horn. It seems unlikely that Abiy's government will be able to withstand the impending force of the Amhara, and the US should support the eventual victor. At present, Abiy only controls a small portion of Addis, and the rest is already under the control of opposing forces. It is my belief that many Ethiopians view Abiy as a deeply troubled individual, and the US is likely aware of this sentiment.
@eliaswole798
@eliaswole798 11 ай бұрын
I I am a doctor//_______
@eliaswole798
@eliaswole798 11 ай бұрын
Q I am not asure if I am going to be able to get a hold of you today or not I am going to try to get a aa a hold of aAaaaa
@eliaswole798
@eliaswole798 11 ай бұрын
I am
@eliaswole798
@eliaswole798 11 ай бұрын
A😊😊😊😊a😊a😊
@kedjaali4831
@kedjaali4831 11 ай бұрын
Nk
@tesfayeendale1453
@tesfayeendale1453 11 ай бұрын
ትላንት 800 ሚሊዮን ዶላር ለቀቁ እኮ አልሰማህም
@jimihune9650
@jimihune9650 11 ай бұрын
ለአበይና ለሽመልስ አንድ አንድ ቤተመንግስት ይሰራላቸዋል አንተ እንደ ህፃን ልጅ ከአሻንጉሊት ጋር ስትጫወት. 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@zenabazenaba758
@zenabazenaba758 11 ай бұрын
አማራክልል ብአደን የሚባል አህዮችአላችሁአይደል ሽጧቸው እኔአለሁለድለላው
@meserettessema6613
@meserettessema6613 11 ай бұрын
የሰውም ስጋ አምጣ ካሉት ይልካል ሰው እያረዱ እየበሉ የነበሩትን መቼ ተቃወሙ አብረው አይደል እንዴ ያሳርድ የነበረው ይህ አይገርምም
@AkaluGebere-zr1vv
@AkaluGebere-zr1vv 11 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-ff7tu2ns8b
@user-ff7tu2ns8b 11 ай бұрын
አይኢትጺያየሰዉላይበቅእስሳወቺተሰዱዱ
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 11 ай бұрын
አሀያ አሀያ
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r 11 ай бұрын
የአህያ ስጋ ለእኛ ብቻ እንዳያበሉን የትስ ነው ይሆን የሚታረደው እንዴት ይቀፋል
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 11 ай бұрын
አሜሪካ በፋኖ የምትገባበት ምንም ምክንያት የላትም ይሄ ትንሽ የሀገራችን ጉዳይ ነዉ እንደዉ በየቤቱ ልግባማለት ነዉ የቀራት ካአሁኑ ይህንን ባለጌ አስተሳሰቧን ባጭሩ ማስቀረት ያስፈልጋል ከእንግዲህ በኛ ጉዳይ ባትገባና አርፋ ብትቀመጥ የመጨረሻ ማስጠንቀ ቂያ ቢሰጣት ይመረጣል ይብቃን እንግዲህ ቁርጡ ይነግራቸው ሰላም እንድንኖር የሚፈልጉ አይፈሉም።
@liwqliwq5663
@liwqliwq5663 11 ай бұрын
ኧረ የኛም አህዮች አሉ በዶላር ከገዙን
@hhpp1525
@hhpp1525 11 ай бұрын
👍 👍
@hhpp1525
@hhpp1525 11 ай бұрын
1
@tamiratkebede6041
@tamiratkebede6041 11 ай бұрын
ከኢትዮጵያ ህዝብ ከ80 % በለይ ለሆነው የገጠር ገበሬ አህያ ያላት ከፍተኛ የትራንስፓርት አገልግሎት የኢኮኖሚው የጀርባ አጥንት መሆኑ እየታወቀ መንግሰት ለገጠመው የዶላር እጥረት ይህ ነው ለማይባል የውጭ ምንዛሪ ለማግኘት ተብሎ ለኤክስፓርት ማዋል በጊዜ ሂደት በአገራችን ኢኮኖሚ ላይ የሚያስከትለው አሉታዊ ተፅዕኖን እየታወቀ መንግስት ይህን ጉዳይ ችላ ማለቱ ያስተዛዝባል።
@me-fs4yy
@me-fs4yy 11 ай бұрын
Fano did not need American solutions, Tplf does ?
@samig1932
@samig1932 11 ай бұрын
Ahya yehone mengist
@eyassugenzebu2214
@eyassugenzebu2214 11 ай бұрын
የኢትዮጵያ የአህያ ሥጋና ገበያ ወደ-ቻይና የሚለው ዜና በጣም ያሣቀኝ !! እንዲህ ዓይነት ዜና በሂወት ዘመኔ ሙሉ ሠምቼው ኣላውቅም !!! ክክክክክክ......
@getachewdemissie4710
@getachewdemissie4710 11 ай бұрын
ለሀገሪቱ ችግር ዋናው መፍትሔ ከዚህ ደካማ ስብስብ አመራር መላቀቅ ነው። አብይና መሰሎቹ በስልጣን ላይ እስካሉ ድረስ ህይወታችን መራርነቱ ይቀጽላል።
@nuhamin9673
@nuhamin9673 11 ай бұрын
Yahya sga wetche gud
@hekmahekmmma9538
@hekmahekmmma9538 11 ай бұрын
የአህያ ስጋ😤😤😤 አኡዙቢላህ
@MeronAmtat-je8ly
@MeronAmtat-je8ly 11 ай бұрын
እኳንም ዘንቦብሽ -----አንኳን የአህያ ስጋ በልታችሁ -----
@bluebird9514
@bluebird9514 11 ай бұрын
America Lemanem meftehie huna attakem.
@birhanetefera3668
@birhanetefera3668 11 ай бұрын
Angetih qirqar wist yigba ante qoshasha qitrenya
@user-hz2cv9mp3k
@user-hz2cv9mp3k 11 ай бұрын
Qadada gimat
@HelenYemane-pj1wd
@HelenYemane-pj1wd 11 ай бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ የአህያ ስጋ??? 😮 ይሄ ስጋ ለበስ አጋንንት እግዚአብሔር ያንሳልን አገሪቶን እንዲ እዳ በእዳ አድርጎ ምን አስቦ ነው ?? ምንም አልገባኝም የሚበደረውስ ገንዘብ የት ገባ??
@tezulemma7505
@tezulemma7505 11 ай бұрын
የአሜሪካ መንግስት ምን አገባው ።መነጋገር ካለበት መንግሥታችንን ያነጋግር እንጂ በሰው አገር ውስጥ ላለ ማንኛውም ድርጅት አይመለከተውም።የወረደ አርዕስት ነው ።
@dubaiyou3512
@dubaiyou3512 11 ай бұрын
አይ አሜሪካ ለማን መፈትሔ ሁና ታዉቃለች በቀጣይ ኢትዮጲያን እንዴት አድርገን እናፈርስ አስመሰለባቼዉ ምን ቀር ተሳካላችሁ ጥሩ ተላላኪ መንግስት አግኝታችኋል
@Cryptoera5076
@Cryptoera5076 11 ай бұрын
እግዚኦ አህያ
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 11 ай бұрын
እንኳን እንስሶቹ እኛም ተሰደናል አይ አብይ ጭራሽ ያህያ ስጋ export 😎
@negussiedaba8603
@negussiedaba8603 11 ай бұрын
0i
@yeshimebetgorfu2015
@yeshimebetgorfu2015 11 ай бұрын
እግዚኦ ማህረነ ያህያ ስጋ በእትዮጵያ ቱ አብይ የምትባል ሰውየ ሀገራችንን አረከስካት ቱ
@alelignwase2702
@alelignwase2702 11 ай бұрын
abey abey abey mn aynet hezeb nachu abey mn yargesh??
@yeshimebetgorfu2015
@yeshimebetgorfu2015 11 ай бұрын
አህያ የታረደው በሀገራችን በሱ ዘመን ስለሆነ ምነው ተጋጋጥክ?
@alelignwase2702
@alelignwase2702 11 ай бұрын
@@yeshimebetgorfu2015 ENA YEMIGEZA KALE .......BEZI LAYE YE ETHIOPIA HEZEB SEWE YESHET YELE ENDE ....ende kedus hezeb le aheya mekorekorsh germogn ne......bezi laye abey alshete negadew hezeb nw
@yeshimebetgorfu2015
@yeshimebetgorfu2015 11 ай бұрын
@@alelignwase2702 ገቢነቱ ለመንግሥት መስሎኝ ወንድም አለም ሲቀጥል አህያ መታርዱ ሳይሆን የቆረቆረኝ ሀገሪቷ መርከሷ ነው እሺ
@alelignwase2702
@alelignwase2702 11 ай бұрын
@@yeshimebetgorfu2015 MECHE TEKDESA TAWEKENA NW........ye chat gebi sigeba lmn atekawemime
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 11 ай бұрын
እ የአህያ ስጋ አማማ ኢትዮጵያ ወደት እየሄደች ነዉ የገማ መንግሰት አገራችን ተበላሸች ቆይ እየተበደረ የት እያደረገዉ ነዉ ህዝብ ማዳበሪያ እይጠየቀ የለም ተባለ ታዳ ወደት አደረገዉ ?
@user-vd8wq7cq3p
@user-vd8wq7cq3p 11 ай бұрын
ወትሮም ኦሮማማ አገር አይመራም እዳ እጅ ሌላ አያመጣም???
@photography6969
@photography6969 11 ай бұрын
Mankat ayechalim afehin gin kifat kebater derom ehaw naw bkatachu ante becha setabkiat hager wenaf 😂😂😂
@abumuaz7151
@abumuaz7151 11 ай бұрын
መፊቴው አሸባሬውች እጃቸውን መሰጠት ነው።
@Zinabu-xo9cq
@Zinabu-xo9cq 11 ай бұрын
Dili le fano le Amara
@kasechayele8773
@kasechayele8773 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@photography6969
@photography6969 11 ай бұрын
Kofan ase😊tsasebi
@anshatube943
@anshatube943 11 ай бұрын
Yltefkde meblate kfaterey ytalale
@deribeyifrashewa8877
@deribeyifrashewa8877 11 ай бұрын
አሜሪካ፣ርሽያንና፣ቻይናን፣ይላግብሽ
@saminegn__1492
@saminegn__1492 11 ай бұрын
ሸኔን እያስታጠቀ እና ጫካ ቤት እየገነባ እዳ ባይኖርበት ነበር ሚገርመው😂😂
@mulertezera5668
@mulertezera5668 11 ай бұрын
እና ከአህያው ዶላር እዳውን ይክፈላ
@yealahbareya712
@yealahbareya712 11 ай бұрын
ክክክክክ
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 11 ай бұрын
OLF lead government pf Ethiopia is squandering the borrowed money on unproductive projects like the new Palace program, so the government should pay every penny or resign
@endrismohammed1214
@endrismohammed1214 11 ай бұрын
ግን ዩቱበሮች ለምን በብር አብይን ማስገደል አቃታችሁ
@nasirabdu3621
@nasirabdu3621 11 ай бұрын
Gm neh
@endrismohammed1214
@endrismohammed1214 11 ай бұрын
@@nasirabdu3621 ante hodam ያንተ ሆድ ከሞላ ስለድሀው ምን አሳስቦህ ግም
@zenuwoldemichael1631
@zenuwoldemichael1631 11 ай бұрын
የሶስታችሁም አስተያየት ትልቅ ሐጢአትን የያዘ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
@endrismohammed1214
@endrismohammed1214 11 ай бұрын
@@zenuwoldemichael1631ለአንድ ሰው ተብሎ ህዝብ ይለቅ አብይ ቢገደል በ ሚሊየን ህይወት ይተርፋል
@emumiftah2467
@emumiftah2467 11 ай бұрын
​@@nasirabdu3621ግሙ አንተ ነህ ምናልባት የድሀ እንባ ቢፈርድና አላህ በገላገለን ይዘገያል እንጅ መንገድ ላይ መኅተቱ አይቀርም
@user-wu1nn6id4s
@user-wu1nn6id4s 11 ай бұрын
ጋለን እያረዱ ወደ ቻይና መላክነው ለአብይ ዶላር ያስገኛሉ
@DawudEbrahim-ql4nf
@DawudEbrahim-ql4nf 11 ай бұрын
ረረረ
@nuhamin9673
@nuhamin9673 11 ай бұрын
American min agebat
@yohanisKidanemhret
@yohanisKidanemhret 11 ай бұрын
ወይኔ አዮቸ እኔእፈልጋለው ጠፉ ለካ ቻይና ሆድ ውስጥ ናቸው
@riyadabdulhakim5094
@riyadabdulhakim5094 11 ай бұрын
ከእሳት ለመከላከል ያንሳል በሀቅ ነው ግዢው የተፈፀመው
@maberomenze2392
@maberomenze2392 11 ай бұрын
ምነው እጅህ አለበት እንዴ ሌብነት ውስጥ?
@zzeeyib3009
@zzeeyib3009 11 ай бұрын
Why other countries involved in ur inside problem Ethiopia why? Why? Erre teregagu Ethiopia indene Syria enna inde Iraq indathon tetengegu don't make ur enemies laugh at u like the 1st loughing intety will tplf or let them come and rule in 4kilo and believe me the way I see it ur Ethiopians are opening the door for them.
@asmara3973
@asmara3973 11 ай бұрын
አይ እሥሱችም በአብይ መራቸው ተስደዱ😢😢
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 11 ай бұрын
አህያ በቃ ኢቶ ውስጥ ሊጠፋ ነው ልክ እዴ ህዝቦቿ
@esubalewgize160
@esubalewgize160 11 ай бұрын
በእውነት አብይ (አሁን ያለውን ሳይሆን )ቀደምት ከወሎዬዋ እናቱና የበሻሻው(ጅማ አባጅፋሩን)አባቱ ጋር እያለ የነበረውን ያሰብ እሰኪ።አሁንሰ እውነት በጎኑ ያለችውሰ ሁለቱም ያደጉበትን ማ/ሰብና ባህል አሁን በጊዜ አጋጣሚና ድሎት የመጡበትን ማ/ሰብና የፈጣሪን (እምነትንሰ)እንዴት አሰበውት ይሆን።እውን የሁለቱም እናት አባት በህይዎት (የሴቷን አላቅም)ቢኖሩና ይህን የሃራም እንስሳ ሰጋ እየሸጠ መሆኑን ቢሰሙ ወላሂ!!!!ልጃቸው እንዳልሆነ እንደሚናገሩ የእሜቴም ካሉ እንደዛው እንደሚሉ አልጠራጠርም።አወይ አወይ አወይ ጊዜ ።ፈጣሪ አምላኬ ይህንን የመከራና የሰቆቃ ጊዜ ያሳጥርልን ጎበዝ።
@berhanegebreyesushabtu588
@berhanegebreyesushabtu588 11 ай бұрын
America wants Abey because of facilitates Gay marriage, new religion,divide and rule through ethnicity, seeing oromo's superior from other nationalities
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 11 ай бұрын
የኦሮሙማ መንግስት የሰው ስጋም የሚሸጥ ይመስለኛል ሳስበው 😢
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 11 ай бұрын
የአህያስጋ ቱ😂
@samuelwondyifraw427
@samuelwondyifraw427 11 ай бұрын
እሂን ሚድያ አማራዎች አትዩት የአብይ ደጋፊ ነው፣ዘሀበሻም ያው ነው
@photography6969
@photography6969 11 ай бұрын
Sela fanon yaweralik😂😂😂
@adisalemyeshewalji4663
@adisalemyeshewalji4663 11 ай бұрын
እሱ እራሱ መግስት የአህያ ስጋ እየበላ ነው አያህ የሆነው ሕዝብ ምን እደሚፈልግ የማይገባው ደድቦል እኮ ከምር
@bluebird9514
@bluebird9514 11 ай бұрын
America cheger enge mefetehie huna atakem!
@bekelechweldeyohanes8041
@bekelechweldeyohanes8041 11 ай бұрын
አህያሽጦ፣እዳውንይክፈል፣አህያ፣የሆነ፣መንግስት።
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s 11 ай бұрын
ለካ አህያ ማረድ ጀምሮ ኖ አብይ አህያችን ለስራ እደወጣ አተመለሰይም ስንት ቀኗ😢
@agnewyelma9048
@agnewyelma9048 10 ай бұрын
የአማርኛ ቃላት አጻጻፍህ የፊደል ግድፈት ስላለዉ ሃሳብህን አይገልጽም። መማርን እሻ ለመሞንጨር አትቸኩል።
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ የአህያ ስጋ ትሸጣለች እንዴ
@photography6969
@photography6969 11 ай бұрын
Ahiyawochachinu fejuachaw 😂😂😂balaweltakonachaw
@marde684
@marde684 11 ай бұрын
የአብይ ሚዲያ ፤ ሰው የሚያርድ አህያ ቢአርድ ምንም አይደንቅም
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️❤️ #roadto100million
00:20
Celine Dept
Рет қаралды 35 МЛН
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 20 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 22 МЛН
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️❤️ #roadto100million
00:20
Celine Dept
Рет қаралды 35 МЛН