Ethiopia - ስለ ድርድሩ!

  Рет қаралды 59,447

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 81
@TamiratTadesa-z4q
@TamiratTadesa-z4q 6 күн бұрын
ድርድር ይሻላል 👍👍👍
@AyalewKassa-ln3eb
@AyalewKassa-ln3eb 10 күн бұрын
ፋኖ ልደቱን ከብልጽግና በላይ ሊጠነቀቀው ይገባል።ሰውዬው በመገነባት ሳይሆን በማጨናገፍ ልዩ ተሰጥዖ አለው።
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 10 күн бұрын
ምላጬ ክህደቲ.
@gashuamare3316
@gashuamare3316 10 күн бұрын
ሞኝ በአዕምሮ መዝን እንደ calculator የተጫነብህን አተውራ። ብርሃኑ ነገ ይሁዳን የስነቀ መሰሪ ነው።
@T-swt
@T-swt 10 күн бұрын
ምክክር 😅ነው የሚያረገው እስክንድር ቀጋ ድል ለፋኖ❤❤
@meyekasa5478
@meyekasa5478 9 күн бұрын
የጦርነት መጨረሻ ድርድር ነው
@Saada-r5l
@Saada-r5l 10 күн бұрын
ያረብ አላህ ሰላሙን ያዉርድለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 9 күн бұрын
አሜን
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 10 күн бұрын
የክህደቱ አያሌውን ንግግር በአማራ ላይ ያለውን ፍላጎት የሚያንፀባርቅ ከፀረ-አማራነት የመነጨ ነው።
@Arab-q1d
@Arab-q1d 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@MulugetaAsefa-s6o
@MulugetaAsefa-s6o 10 күн бұрын
ድርድር የምመከር ነው ደስ ይላል ተደራደሩ።
@bkhm6433
@bkhm6433 9 күн бұрын
ምን ይዘን ?
@MulugetaAsefa-s6o
@MulugetaAsefa-s6o 9 күн бұрын
@bkhm6433 ሰቶ መቀበል በሚል መረህ
@bkhm6433
@bkhm6433 9 күн бұрын
@MulugetaAsefa-s6o አይ ኡስታዝ ህይወት እየቀሙን ምን እንስጣቸው እነሱስ ምን ይስጡን? ለእውነት ኑር ችግሩ ድበር ተሻግሯል ሳኡድ በብሄራችን ብቻ ነው በአባ ጌታ እየማሉ እገልሀለሁ የሚሉት። እና ምንድነው በአንተ እይታ ሰጦመቀበል ማለት? ዝብለህ ስለ አባይ ብቻ ተከራከር በቂ ነው በሻሻው እንዳሞገሰህ መቅረት ከፈለክ።
@adanezeru7118
@adanezeru7118 10 күн бұрын
አቶ ልደቱ አያሌው በሳል ሰው ናቸው ።❤❤❤
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 10 күн бұрын
እኔ ፖለቲካ ብዙም አላውቅም ግን ፋኖ እምቢ እሚሉ ከሆነ ሰውየው ይጠቀምባቸዋል፣ ድርድር ሲባል እምቢ ብለዋል ስለዚህ ውድቅ ይሁንብቸው ነው የሚለው እሼ እንደማይሉ ነው አለሙ የሚፈርድባቸው፣ ሰላሙን አሰማን ጌታሆይ ደም መፍደስ ይብቃን 😢
@seait840
@seait840 10 күн бұрын
እዋይ ዘመነ ካሴ እሳት በላው በለኛ እስኬው ግን ጭንቅላቷ ደህና ገንቦ መስላ የለ 😂😂😂
@MohmedDawed-j7d
@MohmedDawed-j7d 10 күн бұрын
ይሄ እስከንድር የሚባል እራባም ሊያዋርደን ነው
@LijjChina
@LijjChina 10 күн бұрын
ድል ለፍኖ 💪💪💪💪
@TamiratMesato
@TamiratMesato 10 күн бұрын
ፋኖ ለፈጀው ነፍስ ማን ካሣ ይክፈል ?😂😂😂😂😅😅😅😅😅
@AbdlhfizShmsah
@AbdlhfizShmsah 10 күн бұрын
❤ 0:30
@HenokAsfaw-f5d
@HenokAsfaw-f5d 10 күн бұрын
መቸም ከንደራደርም
@SafiAbdallah-kh7nx
@SafiAbdallah-kh7nx 9 күн бұрын
ድርድር የለም
@Daniel-c3j9e
@Daniel-c3j9e 10 күн бұрын
እስክንድር ይህድ ተደራድሮም ለመታገልም ብቃትም የለዉም ማዋጋትም አይችልም ለቅቆም ይግባ ተደራድሮም የያዛቸዉም ይዞም ከፋኖም ወቶም ይግባ ነዉም ምንለዉም ህዝብንም አማራም ንቅናቄዎች ሀይልም ታጋይም አታጋይም ፋኖም በየምድርንም ጎንደርንም ወሎም ጎጃም ፋኖም ታጋይም ትግላችንም እስከቃራኒዉም አሸንፎም መቆጣጠርም ነዉም ትግላችንም ፋኖም በየምድርንም ወሎም ጎጃም ህዝብንም ሽዋም ምንታገለዉ ለማንም ቆሻሻም መጫወቻም ደማችንም ያፈሰስነበትም ትግልም መቀለጃም እፕይሆንም ባስቸካይም ይግባ ተነጋህሮም ወደብልፅግናም
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 10 күн бұрын
እስክንድር የሰሜን ሸዋ አስተዳዳሪነት ከተሰጠዉ ለቀሪ እድሜዉ ይበቃዋል፣
@hassetassefa242
@hassetassefa242 10 күн бұрын
አገር የመምራት ብቃት አለው።
@girmatadesse-eq3gc
@girmatadesse-eq3gc 9 күн бұрын
ልደቱ በድርድር ያምናል
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 10 күн бұрын
እስክንድር ከመሞት መሰንበት ማለቱ ጥሩነው ካልሆነ መጨረሻ ው ምን እንደሚሆን አውቆታል።እነ ዘመነ በድርድር ቢያልቅ ምን ሰርተው ይበላሉ እውቀት የላቸው ህብረት የላቸው እዛው ድህነቱ እንደሚገባ ስለሚያውቅ እስኪሞት ህዝብ እያስራበና እያስጨፈጨፈ ይቀጥላል ።ይህ ግን አይሆንም ይሄ አመት የመጥፊያቸው የመጨረሻ ግዜ ይሆናል።
@WitnNess
@WitnNess 10 күн бұрын
ሃገራቸውንና ከተማቸውን ልቀቅ የምን ድርድር!!!
@nejamaru8563
@nejamaru8563 10 күн бұрын
ድርድር ወይስ ውይይት ወይስ ምክክር
@AZEZEAzeze-xd2bt
@AZEZEAzeze-xd2bt 10 күн бұрын
ድል ለአማራ ነፃ አዉጭ ለሆነዉ ፋኖ ፋኖ ኩራታችን ነዉ💪💪💪💪
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 10 күн бұрын
ይበቃቸዋል አቦ ድሀውን አያሰቃዩ ሁሉም ለራሡ ነው
@gigigebra869
@gigigebra869 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 10 күн бұрын
የሐገራችንን ችግር በማንም ጣልቃ ገብቶ አያስማማንም። ብሔራዊ እርቅ እና የቋንቋ ህገ አራዊቱን መቀየር የችግሩን 78% ይፈታዋል።
@HalimaAhmad-ow3wx
@HalimaAhmad-ow3wx 9 күн бұрын
ይደራደሩ ቤተሰቦቻችን ተሰቃዩኮ ተሁለቱም በኩል😢😢😢😢
@WondimuTabore
@WondimuTabore 10 күн бұрын
አቶ እስክንድር ስልጣን ቢሰጥህ ገና ሰው ለመምራት የሚያስችል እውቀት እስከምትገዛ የት ይጠብቁህ ?
@Brhannguse-ph3tg
@Brhannguse-ph3tg 10 күн бұрын
ገዳይ ና ሟች መቸም ቢሆን አይደራደርም
@amenamen4499
@amenamen4499 10 күн бұрын
ይሄ ሚዲያ የአብይ አህመድ ሚዲያ ነው የምናባህ ድርድር ነው ??ያልተፃፋ ብታነብ ነገ ታፍራለህ ድል ለተገፋው አማራ
@alexwoldetsadik8535
@alexwoldetsadik8535 10 күн бұрын
እሄ እንሽላሊት
@AsamenwAsamenw
@AsamenwAsamenw 8 күн бұрын
እስክንድር ማለት የተበላሸ ስልጣን ወዳድ የአማራን ፋኖ የሚጠቀምበት ስልጣንላይ እዲያደርሰው ብቻ ነው የሚጠቀምበት ስልጣን ተያዘ በኋላ ፋን ይበትናቸዋል
@enawgawabathun3355
@enawgawabathun3355 9 күн бұрын
ብልጽግና ለጃል እስክንድር እንደው የሰባዊ መብት ኮምሽን አካባቢ ክፍት ባታ አይኖረውም ቢወስደው እንደው እስኬውን
@hunegnawsharew6954
@hunegnawsharew6954 9 күн бұрын
ፋኖ አንድ ሳይሆን ድርድር ብሎ ነገር እያናጠሉ ለመደብደብና ጊዜ ለመግደል የሚደረግ ሂደት ነው። መጀመሪያ አንድ እንዲሆን ጣሩ
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 10 күн бұрын
No negotiations
@zewdneshzad3532
@zewdneshzad3532 10 күн бұрын
የምን ድርድር ነው መግጠም ነው
@amanielgebrerufael
@amanielgebrerufael 9 күн бұрын
ቀጣፊ በድርድር ምክንያት ፋኖ ማኮላሸት አይቻልም
@Almas-96
@Almas-96 10 күн бұрын
የምን ድርድር
@almazotterbein2525
@almazotterbein2525 9 күн бұрын
ውይይት ፡ ማለት ፡ ድርድር ፡ ማለት ፡ አይደለም ፡
@ethiopianism22
@ethiopianism22 10 күн бұрын
ልደቱን አሁን ማን ያምናል
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 10 күн бұрын
መንግስት ድርደር የሚለው መሳሪያህን ጥለህ እኔ የማዝህን አድርግ የሚልገነሣ የተደራዳሪውን መሰረታዊ ጥያቄ ለመመለስ የሚፈልግ አይደለም።
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 10 күн бұрын
እንዴ እስክንድር መሪ ሊሆን ነዋ ዘመነ ቅደም
@beletshchwwasu5388
@beletshchwwasu5388 10 күн бұрын
ቦቴ
@YilmaAschenaki
@YilmaAschenaki 10 күн бұрын
Abeye laba new azngto lebelachwe new
@EtlTitan-u3m
@EtlTitan-u3m 10 күн бұрын
Hell na
@jonieuole
@jonieuole 10 күн бұрын
eskenderen medefate new::
@TamiratMesato
@TamiratMesato 10 күн бұрын
እስክንደርስ እንደ አውራርስ?😂😂😂😂😂😂😂😂
@WitnNess
@WitnNess 10 күн бұрын
ኦነጎቹ ናቸው ድርድር የሚሉት ኖ ኖ ለፍርድ ይቅረቡ ነው ጥያቄው ማንም አይደራደርም
@gigigebra869
@gigigebra869 10 күн бұрын
ምነው ልደቱ ተብዬው ቢቀርበት
@WitnNess
@WitnNess 10 күн бұрын
ዘመነማ ኦነግ ነው
@meretwork
@meretwork 10 күн бұрын
derder be Amhara dem seletan yezo yeelemed zerefana gedeya mederuwa esketfa meketel new wayes zeregna chefechafewun abiye kenkotetu leferd makereb new????berdena rehaben chelew beyechakaw demachewen yemkefeluts beka wagachew kenetu ehon new ???ere eferu yeseleten amlakiwoche yenesuhe demzem ayelem gorf hono yebelachuale fethe ftehe gedaye leferd yekereb.
@Tgstbrhqne
@Tgstbrhqne 10 күн бұрын
ዲልለተገፋዉለተጨቆነዉየማራህዝብአማራነሳስብማይክአዲራነዉትዝሚለኝ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 10 күн бұрын
መጀመሪያ ፊደል አስተካክለሽ ፃፊ ወይም ተማሪ
@abiyyimam1568
@abiyyimam1568 10 күн бұрын
Banda belewe
@AminatNuru
@AminatNuru 10 күн бұрын
አዘናግቶ። እዳይጨርሳቸዉ። ብቻ እደበፊቱ አብይ። ጧት ያወራዉን ማት ይክዳል ከከከ
@Adi-p7b
@Adi-p7b 10 күн бұрын
🔻ድርድር የለም!! ኢትዮጵያ ፈርሳ ከአብዮት አህመድ አገዛዝ ነጻ እንወጣለን
@ትልቅ-Mission
@ትልቅ-Mission 10 күн бұрын
50 ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ እየገባችሁ ደምሩኝ❤❤❤
@HgfyyGfdr
@HgfyyGfdr 10 күн бұрын
❤❤❤❤
@johnnyhussenyoussof3361
@johnnyhussenyoussof3361 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
Ethiopia - የትራምፕ የወረራ ዕቅድ
10:16
Feta Daily
Рет қаралды 29 М.
እሳት ያወደማት ሎስ አንጀለስ ገባሁ Travel | Abel Birhanu |  los Angeles
27:30
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 360 М.
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН