No video

Ethiopia :- ሰኔ 30 | ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ | ለምን እናከብራለን ? | sene 30 | kidus yohanis | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

  Рет қаралды 22,800

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube

Жыл бұрын

#ethiopian_orthodox_sibket #ቅዱስ_ዮሐንስ #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube
Ethiopia :- ሰኔ 30 | መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ | ለምን እናከብራለን ? | sene 30 | kidus yohanis metmik | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
🔴⏩ ስለ መጀመሪያው ሳምንት ዘወረደ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ዘወረደ | የአብ...
🔴⏩ ስለ ስርዓተ ስግደት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ስርዓተ ስግደት ...
🔴⏩ ስለ አስራት በኩራት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ክርስትና ስም ጥቅም ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ክርስትና ስም ለ...
🔴⏩ ስለ ጭብጨባና እልልታ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የጭብጨባ | የሽ...
🔴⏩ ስለ መቋሚያና ጸናጽል ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የመቋሚያ እና የ...
🔴⏩ በቅዱስ ቁርባን ዙሪያ ላላችሁ ጥያቄዎች መልስ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ቅዱስ ቁርባንን ...
🔴⏩ ስለ ፀሎተ ፍትሐት ለመማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎተ ፍትሐት እ... ይጫኑ!
🔴⏩ስለ አምስቱ የግዝት በዓላት ለመማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የግዝት በዓላት ... ይጫኑ!
🔴⏩ስለ ሰባቱ የፀሎት ጊዜያት መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ሰባቱ የፀሎት ጊ... ይጫኑ !
🔴⏩ስለ መቁጠሪያ መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- መቁጠሪያ ምንድን... ይጫኑ !
🔴⏩ስለ ዕጣን መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ዕጣን ለምን ይታ... ይጫኑ !
🔴⏩ ስለ ስርዓተ ለቅሶ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ስለ ሥርዓተ ቀብ...
🔴⏩ ስለ ዲያቆን ስለሚያገባት ሴት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ዲያቆን ድንግል ...
🔴⏩ ሴት ዲያቆናዊት ለምን ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ዳቤ አና ንፍሮ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ፀሎት እና ሥርዓቱ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎት እና ሥርዓ...
👉👉👉 እንኳን ወደ ዮናስ ቲዩብ በሠላም መጣችሁ!! በዚህ ቻናሌ ላይ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ዝማሬዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊ መረጃዎች የማቀርብበት ነው። የማቀርብላችሁም ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም(wasihun) እባላለው።
👉 በሌሎች ድህረ ገፆችም ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!
follow us :-
KZbin :- / @yonastube
Facebook :- / %e1%86b%b2%e1%8a%95-%e...
Telegram :- t.me/joinchat_...
መከታተል ይችላሉ!!!

Пікірлер: 114
@yonastube
@yonastube Жыл бұрын
አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! youtube.com/@yonasmedia16 👆👆👆👆👆👆👆👆
@hyatssa9035
@hyatssa9035 Жыл бұрын
እሹን ወንድማችን የእዉነት ቃል ህይወት ያሠማልን እንደት የሚጣፍጭ ትምህርት ነዉ❤❤❤
@meklitgera8751
@meklitgera8751 Жыл бұрын
Memeher ebakehe sele tebele asetemehero kale abeso sete lje brewer abeba geza tebele metetate metemeke tetelalete yekedasene tebele yelekekewen semetewalew yehulegezame teketayehe nege
@hyatssa9035
@hyatssa9035 Жыл бұрын
ህላችን እየገባ እንተባብረዉ የእዉነት ደሰ የምል ትምህርት ነዉ የመጥመቀ መላኮት በረከቱ ረደአቱ ይደርብን አሜን❤❤❤❤
@desalegnbiset6238
@desalegnbiset6238 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ደስ የሚል ትምህርት ነው
@adanechadanech8555
@adanechadanech8555 Жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመጥምቅ ዮሐንስ በዓል ለአመታዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችን ሰላምና ፍቅርን ያውድልን አሜን የአመት ሰው ይበለን
@meleyogeremew3225
@meleyogeremew3225 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሃንስ በረከት ይድረሰን
@hannatafara700
@hannatafara700 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ለመምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን➕
@teshomeaga6087
@teshomeaga6087 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን። የመጠበቀ መለኮት የቅዱስ ዮሐንስ በረከት፣ ረድኤትና ምልጃ አይለየን!!!
@user-yy2dw8mj5n
@user-yy2dw8mj5n Жыл бұрын
መጥምቀ መለኮት ለጆሮዬ ፈውስን ላከልኝ ድንቁር ናዬን አስወግዶ ለዚህ ክብር አበቃኝ አሜን አሜን አሜን
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን የቁዱስ ዮሐንስ በረከቱ አማላድነቱ አይለየን
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልኝ መምህራችን የቅዱስ ዮሐንስ እረድኤት በረከቱ ይደርብን
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰንየቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከት ይደርብን ቃለህይወትያሰማልን
@masratmasra1127
@masratmasra1127 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ለመምህራችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hyatssa9035
@hyatssa9035 Жыл бұрын
በሰማ በሰማዉ የማይጠገብ ቃል እጎዚአብሔር የእዉነት
@yesishiferaw5775
@yesishiferaw5775 Жыл бұрын
አሜን አሜን🙏🏼 አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🏻✝️🙏🏻 ✝️🙏🏻 !!!
@selam8161
@selam8161 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@abebatefera2334
@abebatefera2334 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን
@kalkiedanmoges9799
@kalkiedanmoges9799 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያስማን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@lucyafar.1171
@lucyafar.1171 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋ በረከቱን ያድልህ አሜን።
@edelwitedelwit711
@edelwitedelwit711 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት የተማርነውን የቃሉ ባለቤት የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ በልቦናችን ይፃፍልን። የፃዲቁ መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን!
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
ቃለ ህየወት ያሰማልን ለሁላችንም በእግዚአብሔር የሚፀና ልብ ይስጠን እንክዋን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@rahelerkyhu873
@rahelerkyhu873 Жыл бұрын
ድንቅመምህር በውነቱእድሜከጤናጋር ይስጥልን
@fanatewelde9305
@fanatewelde9305 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪
@user-uq2oz4rh1z
@user-uq2oz4rh1z Жыл бұрын
ቃለህዎት ይሰማሌን ዎንድማችን ደስ ዬምል ትምህርት ነው እድሜነ ጤነ ይስጠችሁ 🙏📖💒
@misrakberihun5608
@misrakberihun5608 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እድሜ እና ጤና ይስልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ፈጣሪ ይባርክ
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ እንዲሁም ለቅዱሳን ዘካርያስና ኤልሳቤጥ (ወላጆቹ)፣ ለአባ ጌራን መስተጋድል (ሕንዳዊ) እንዲኹም ለቅዱሳት ደናግል ማርያና ማርታ (ከ36ቱ ቅዱሳት አንዕስት-የአልዓዛር እህቶች) ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ 🙏 ዳግመኛም ዛሬ ሰኔ 30 ቀን ቅዱስ ማርቆስ ዘአንበሳ (ሐዋርያ)፣ አባ ሣሉሲ ክቡር፣ ቅዱስ ጐርጐርዮስ ነባቤ መለኮት እንዲኹም ቅድስት ሶፍያ ሰማዕት ወርኃዊ መታሰቢያቸው ነው 🙏🙏🙏 አምላከ ቅዱሳን በቃልኪዳናቸው ይማረን 🤲 አሜን!
@user-xc7lm2jr9c
@user-xc7lm2jr9c Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራችን 🤲❤️🤲የቅዱስ ዮሐንስ ርዴት በረከታቸው ይደርብን አሜን 🤲🤲❤️
@tigestadwegna-po3cu
@tigestadwegna-po3cu Жыл бұрын
Amen
@makedestefera4771
@makedestefera4771 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያሰማን ። እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@ok.5013
@ok.5013 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-qz3mv7jg7n
@user-qz3mv7jg7n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@KidestAlemayehu-gx5cz
@KidestAlemayehu-gx5cz Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@rahelembaye7241
@rahelembaye7241 Жыл бұрын
Amen qale hiwet yasmaln yekuds yewhan redat berketchw yedrben 🙏🙏🙏
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን❤
@yonathanephrem2194
@yonathanephrem2194 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን አግዚአብሔር ይባረክህ
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏😔❤❤❤❤
@fayisesksa4932
@fayisesksa4932 Жыл бұрын
Amnee amnee amnee
@WudCooking
@WudCooking Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤
@FikrteFikrteTadese-ub5ut
@FikrteFikrteTadese-ub5ut Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen qalhiwotin yasemalin mamihrachi ye metemki melkoti keduse yehonsi Berkti Redietu milja stelotu Ayileyeni Ameen
@tarakuwait326
@tarakuwait326 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት
@buzineshaddise1104
@buzineshaddise1104 Жыл бұрын
Amen amen amen kal heyote yasemalen tsegawnu yabzalek enkan aderesachu yee tewayedoo enquowche😊😊👏🙏
@ngstimengstab3498
@ngstimengstab3498 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን!!!❤❤❤
@missyabrahdm6778
@missyabrahdm6778 Жыл бұрын
ቃለህይህት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤
@girlethiopia4893
@girlethiopia4893 Жыл бұрын
Amen Amen Amen qale hiwet yasamalen.
@አነዘ-ክርስቶስ
@አነዘ-ክርስቶስ Жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሠማል ወድማችን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ አሜን ❤
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን የአባታችን የመጥመቀ መለኮት የቅድስ ይኋንስ ረደት በረከቱ ይደርብን💕🙏💕
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 Жыл бұрын
በኡነት ባረብ ቤት ቢዘጋብኝም የእርስዎን ትምህርት ስሰማ ባእሉላይ ያለሁ ይመስለኛል❤❤❤
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@weleteekidan1890
@weleteekidan1890 Жыл бұрын
Kale hywoten yasemalen bewnet metemeke melekot bedme betsega yakoyelen Hulachehunim inkun aderesachuu besedet yalachuu iht wendemoche kidus yohanes ledeju yabkan Amen🤲🥰
@hyatssa9035
@hyatssa9035 Жыл бұрын
የሀ ቻናል ትምህርት ግን እንደ እኔ የምወደዉ አለ ረጋ ማለቱ በጣም ነዉ የሚረዳኝ በእዉነት ቃል ህይወት ያሠማልን ክብር ወንድማችን ❤❤❤❤❤
@yonastube
@yonastube Жыл бұрын
አሜን እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ !!!
@Habeeba-oz7rp
@Habeeba-oz7rp Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@tg.kefelw
@tg.kefelw 8 ай бұрын
❤❤❤❤Amen.Amen.Amen🎉🎉🎉🎉
@mahilebase3127
@mahilebase3127 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@SalamSalam-pd6ey
@SalamSalam-pd6ey 9 ай бұрын
ለመከሩን ላስተማሩን አባታችት ቃል ህይወት ያሰማልን
@yeshi-vd7ho
@yeshi-vd7ho Жыл бұрын
Elelelelelel memeherachin kal hiwetn yasmaln yagelgelote zmen yichemrln
@girumadane7515
@girumadane7515 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤
@user-dm8do1mq9b
@user-dm8do1mq9b Жыл бұрын
አሜን፫ቃለህይወት ያሠማልን
@sirgutgirl1594
@sirgutgirl1594 Жыл бұрын
Amenn
@lidiya727
@lidiya727 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብዙ ነገር እያስተማርከን ነው እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን
@aynlemicallaa-2219
@aynlemicallaa-2219 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@bettyetmork1547
@bettyetmork1547 Жыл бұрын
ቃለ ይወህት ያሰማልን❤❤❤
@haregyeshinew5453
@haregyeshinew5453 Ай бұрын
ቃለይወትያሠማልን
@merykitchen918
@merykitchen918 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ጥሩ ትምህርትነዉ
@sayiethiopia
@sayiethiopia Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
@meserathull9889
@meserathull9889 Жыл бұрын
ቃለህይወት. ያስማልን. አሜን አሜን አሜን
@sisyaneshwoldgiorgis451
@sisyaneshwoldgiorgis451 Жыл бұрын
ቃለ ሕይ ወት ያሰማልን መምህር ::
@mulumulu9234
@mulumulu9234 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-gw2tw6rc7h
@user-gw2tw6rc7h Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እእዉነት ነ😭😭ዉ
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Жыл бұрын
ቃለሕይወት የአሠማልን
@akmimissu8135
@akmimissu8135 Жыл бұрын
Amennnn kalehiwet yasemalin ❤❤❤❤❤
@emebata1732
@emebata1732 Жыл бұрын
kale hywet yasemaln yekalu balebet egziabher smu yetemesegene yhun❤
@serkeserke8304
@serkeserke8304 Жыл бұрын
kalehiywet yasemaln memhrachiyn🥰🙏
@rahel61
@rahel61 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@yeshimebethaile7214
@yeshimebethaile7214 Жыл бұрын
Kal heywat yasmaln yadema zamnwon yebrkeln Amen Amen Amen
@aberumamo6874
@aberumamo6874 Жыл бұрын
Amen amen amen
@rahelerkyhu873
@rahelerkyhu873 Жыл бұрын
ቃለሂወትያሰማልን
@AdugnaLeweyhu
@AdugnaLeweyhu Ай бұрын
አሜን
@hfhdhfhdh1086
@hfhdhfhdh1086 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@Fanetaneshyetayeh
@Fanetaneshyetayeh Жыл бұрын
Kale heywet yasemalen
@mercedesdiesel1565
@mercedesdiesel1565 Жыл бұрын
Amen Amen Amen keal hiwet yesmean
@GenetTesfay-sk3yx
@GenetTesfay-sk3yx Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@atsedehailu96
@atsedehailu96 Ай бұрын
kalehiwotin yasemalin memihir
@dubairak2209
@dubairak2209 Жыл бұрын
kali hiyweti yasemalni❤❤❤❤❤
@serkelove4066
@serkelove4066 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 Жыл бұрын
አሜን አሜን ለመምህራችን በእዉነቱ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እንደናንተ አይነት አባቶ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏
@romantaddesse5532
@romantaddesse5532 Жыл бұрын
Kale heywte yasemalene abatatene 🙏❤️
@asterjahni3083
@asterjahni3083 Жыл бұрын
ቀላ ህይወት የሰማል መምህር አምለካ ቅድስ የዮሐንስ በፀገው በጤና የጠብን ይርሶን የሰጠን አግዝያብሔር ይመስገን
@elif2321
@elif2321 Жыл бұрын
ብእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን የማጋረጃ ምሳሌ ኣላገኘሁትም እንደ ፍቃድህ ክስር ኣስቀምጠልን 🤲
@teshomeseifu4101
@teshomeseifu4101 Жыл бұрын
Memeher kalehiwot yasemalen
@wasetube
@wasetube Ай бұрын
🙏🙏🙏
@rozirozi8091
@rozirozi8091 Жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን የምናከብረውን በአላት ቀድመን አውቀን ስለምናከብረው ደስብሎናል ስለሁሉም ስለአፅዋማትም ቀደም ብለው ስለሚያስተምሩን እግዛብሄር እድሜናጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማለን የመጥምቁ ዮሀንስ ረደኤት በረከት ይደርብን
@alemuadane7328
@alemuadane7328 Жыл бұрын
kalahiwot yasamalin
@rigbeefrem2064
@rigbeefrem2064 Жыл бұрын
Kalehiwet yesmalna
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥ መምራችን
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 Жыл бұрын
አባታችን ከይቅርታ ጋር ስለ ሚስጥረ ስላሴ እንዲ ያስተምሩን ትምህርትዎትን አጥብቄ እከታተላለሁ❤❤❤❤
@yonastube
@yonastube Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fqqtY3V8gZmcZ8k
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 2 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት መምህራችን እኔ እስከዛሬ የቅዱስ ዮሀንስ ልደት መስከረም 30ነበር እሚመስለኝ እስኪ መስከረም 30ለምን ይከበራን መልሱልኝ?????
@bb1bb429
@bb1bb429 Жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን ቃለህወትያሰማልን❤❤❤
@habtamuhaile2363
@habtamuhaile2363 Жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Qalayiwoti yasamalin 🤲🤲🤲
@rahelmesfin4182
@rahelmesfin4182 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🏼
@user-ms2gv4nr9n
@user-ms2gv4nr9n Жыл бұрын
Btam dess yemil temherte nw Kal hiwet yasmalen
@edelwitedelwit711
@edelwitedelwit711 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት የተማርነውን የቃሉ ባለቤት የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ በልቦናችን ይፃፍልን። የፃዲቁ መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን!
@adeneyasue5304
@adeneyasue5304 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
መልክዓ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ /Meklit the Tewahido
19:10
መክሊት ዘተዋሕዶ Meklit the Tewahido
Рет қаралды 15 М.
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 3 МЛН
የጻድቁ የአቡነ እጨጌ መዝሙሮች ስብስብ (Abune Echege Yohannes)
18:48
ጸባዖት ቲዩብ Tsebaot Tube
Рет қаралды 10 М.
የእሑድ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Sunday
16:46