Ethiopia - ሰበር የትግራይ ወጣት ዳግም ወደ አማራ እየጎረፈ ነው | ጦሩ ለማጥቃት ዝግጁ ነኝ | ሱዳን ከኢትዮጵያ አስደንጋጭ ዛቻ ስለ ጀነራሉ የተሰማ

  Рет қаралды 93,742

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Пікірлер: 243
@husseinmohammed5950
@husseinmohammed5950 2 жыл бұрын
ፋኖ ሆይ አስተውል!!! አንድ ሶስተኛውን ሀይልህን ወደ ጫካ እንዲሁም ተራራ ብሎም በርሃ አስገባ። በመላው የአማራ ክልል ሁሉ መንገዶችን ዝጋ። አማራ ሆይ ነቅልህ ውጣ እና ከተማህን እና ልጆችህን አድን። በመላው አማራ ክልል በነብስ ወከፍ ወጥተህ አገርህን + እራስህን አዲን።
@ሂባነኝየጊራናዋ
@ሂባነኝየጊራናዋ 2 жыл бұрын
ኢላሂ ፈረጃህን ያረብ አማራዬ ጥላታችን በዙ አላህ እደ ፈረኡን ያጥፋልን የኢትዮጵያን ጥላት
@TGtrader2024
@TGtrader2024 2 жыл бұрын
የአማራ💚💛 ❤መደራጀት ማንንም ለመጉዳት ሳይሆን እደ አሸን የበዙትን ጠላቶቹን ለመከላከል ነው።
@sofia___bint___islam7594
@sofia___bint___islam7594 2 жыл бұрын
ሀገሬ 🇪🇹 ልገባ 20 ቀን ቀረኝ ውድ እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንንም ሰላሟን ይመልስልን
@samira9231
@samira9231 2 жыл бұрын
በሥላም ግቢ
@hawi5630
@hawi5630 2 жыл бұрын
በሰላም ግቢ እኛንም ለዚ ያብቃን አሚን ሀገራችንም ሰላሟ ተመልሶ ያሳየን ዱዓ እናድርግ ሁላችንም
@mulugetamekonnenmengistu5610
@mulugetamekonnenmengistu5610 2 жыл бұрын
የትግራይ ስደተኞች ወደ አማራ በስደት መልክ መግባታቸዉ ሌላ ጦስ እንዳያመጡ ተመልሰዉ ሊወጉን ይችላሉ መጠንቀ ቅ ያስፈልጋል ትግሬን ማመን ፈፅሞ አይቻልም ።
@ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
@ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ 2 жыл бұрын
እኔንግ የሚገርመኝ አማራ ትግሬወችን እየተቀበሉ የሚያስገቧቸው እንደት ከባለፈው አንማርም ያረብ ይቅርበለን ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን።
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 жыл бұрын
Ere chger yrlwemn yegebu sjemer bado ejachwen new yemigebut so menm ayametumn tornetun alkebelm belew new eyameltu yalut eni endemimeslg ketenkaki gar mechim ye Ethiopia dehnrnetum bione behayne kurga ensun sayketatelachw aykermn lerasu belo malt new
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 2 жыл бұрын
@@ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ ለዚህም እኮ ነው ሁሌም ተጎጅ የሚሆኑት።
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 жыл бұрын
ትክክል
@salemamen7170
@salemamen7170 2 жыл бұрын
@@ayoubaayoub7215 የቀበሩት ብዙ መሳሪያ አለ ሰው ሳይሰማ ግንባራቸውን ማለት ነው ምን አባታቸው ሊያረጉ አማራ ክልል ይመጣሉ
@selamasefa6049
@selamasefa6049 2 жыл бұрын
ፍትህ ለጀነራል ተፈራ ማሞ ፍትህ ለፋኖ ፍትህ ለማራ ህዝብ ፍትህ😭😭😭😭😭
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 жыл бұрын
አማራ ክልል ሆይ የትግራይን እባቦች አታስጠጋ! ተንኮል ነው!!!!!!
@ኒቃብነውምኝቴኢሻአላህ
@ኒቃብነውምኝቴኢሻአላህ 2 жыл бұрын
አማራ ንቃ አትዘነጋ ንቃ አማራ ጥላትህ ብዙ ነው
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 2 жыл бұрын
ጅንራሉ መሽለም እና መበረታታት የሜገባዉ ጅግና ነዉ
@hayleyesuskassa6473
@hayleyesuskassa6473 2 жыл бұрын
ፍትህ ለ አማራ ህዝብ !!!!! አፈና በቃ 🛑 ዘረኝነት 🛑 ተረኝነት 🛑
@LOLE1909
@LOLE1909 2 жыл бұрын
ጀነራሉ ለኛ ጀግናችነው እናከብረዋለን!!!
@biniityu1217
@biniityu1217 2 жыл бұрын
ድል ለአማራ ድል ለአፋር
@አዎአማራነኝ
@አዎአማራነኝ 2 жыл бұрын
አረ ትግረይ አይታመንም ወገኔ ተጠንቀቁ እባብ እባብ ነው ወገኔ አማራ ንቃ ለትግረይ ፊት አትስጥ
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 2 жыл бұрын
*_አማራ ሆይ መቼ ነው ከእቅልፍህ እምነቃው ኧረ ፍትህህህህ_*
@abebaabeba1272
@abebaabeba1272 2 жыл бұрын
በትክክል እውነትነው ።
@sunyakabadesunyakabade8008
@sunyakabadesunyakabade8008 2 жыл бұрын
አይ የኛ ነገር ዝም ነው የአማራ ህዝብ በጣም ያሳዝናል መሪ የለውም😭💔
@mulugetamekonnenmengistu5610
@mulugetamekonnenmengistu5610 2 жыл бұрын
ጀኔ ራላችን በአሰቸኳይ አንዲለቀቅ የአማራ ህዝብ አደባባይ ወቶ ድምፅ ማሰማት አለበት
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld 2 жыл бұрын
ፍትህ ለጀኔራል ተፈራ ማሞ መንግስት አበዛዉ አሁንስ ተጨማለቀ ህዝብ መምራት አንዱን ከፍ አንድን ዝቅ ሊያደርግ አይገባም 😥
@ቢንትሰይድሱሱነኝ
@ቢንትሰይድሱሱነኝ 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለጀናራችን ፋኖ ለዘላለም ይኑርልን
@habto_web
@habto_web 2 жыл бұрын
እኛ ጋም ፋኖዎች እየታሰሩ ነው
@senaitabat601
@senaitabat601 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለጀነራል ማሞ እዴ እኔህ ፍርድ ገምድል አታፍሩም ንፁሃን ስታፍኑ እዴ
@Mነኝየሡሙርከኛ
@Mነኝየሡሙርከኛ 2 жыл бұрын
እባካችሁ ትግራይ አይግቡብን እነሢ እዛዉ ቸነሥተዉ ለመዉረር ነዉ እር ልብ ግዙ አማራወች🥺
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru 2 жыл бұрын
ህወሓት ሳይፈቅድ ማንም ከትግራይ ክልል ፈቀቅ አይልም ይህ እየታወቀ የትግራይ ወጣቶች ተሰደው አማራ ክልል ገቡ እያላችሁ ታወራላችሁ ተልከው ባዶ እጃቸውን ይገባሉ መሳሪያ ለመያዝ ቀላል በሆነባት ኢትዮጵያ ነገ ትጥቅ አንግበው ከጉያህ ስር ወጥተው ያጭዱል ጦርነት ብዙ መልክ አለው ብዙ መንገድ እና ብዙ የአጠቃቅ ዘዴ አለው
@Sami_131g
@Sami_131g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ልጆቿን ይጠብቅልን የሚቻል ከሆነ ዜናውን አንተ ብቻ ብታቀርብ ልን እባክህን
@tesfaeweldemariam5240
@tesfaeweldemariam5240 2 жыл бұрын
Okay y
@selammoges3465
@selammoges3465 2 жыл бұрын
ፋኖ ማለት የጀግኖች የክብር ስም ነው
@ቃልየስደተኛዋ
@ቃልየስደተኛዋ 2 жыл бұрын
ዜናውን ሁሌም አተ አቅርብልን አቀራረብህ ለመስማት ያጓጓል። ለሀገራችን ሰላምን ይመልስልን
@ጣሊበተልኢልም
@ጣሊበተልኢልም 2 жыл бұрын
የባብልጅ እባብነው እዛውይጋፈጥእንጂ የታባታቸው ይመጣሉ
@ካልቲኢምራንዩቱብ
@ካልቲኢምራንዩቱብ 2 жыл бұрын
ኢላሂ ሀገሬን ሰላም ፍቅር አንድነት ድል አጎናፅፍልኝ ያረብ በቃ በለን
@emuamira6706
@emuamira6706 2 жыл бұрын
አላህ በቃ ይበለን እህት ወንድሞቸ ዱአ እናድርግ ድል ለሀገራችን ኢትዩጵያ ፈታ እናመሰግናለን
@ኢሻአላህYouTube
@ኢሻአላህYouTube 2 жыл бұрын
ፈታደይል።መረጃወችህን።አተአቅረብልን።ሁሌ።👍👍👍👍🐅🐅🐅🐅🐅🐅
@abdelamohammed6833
@abdelamohammed6833 2 жыл бұрын
ይመችህ ሱዳን ግን እንደ ሱማሊያ ደርግን እንደወረረ ሳንደራጅ ልተወረን ፈልጋለች
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ጀነራል ተፈራ ማሞ ጀግናችን ነው በአስቸኳይ ይፈታ ዋ።
@zulusipha9905
@zulusipha9905 2 жыл бұрын
Amahara hulu fukara tagibare zero
@zulusipha9905
@zulusipha9905 2 жыл бұрын
Amahara hulu fukara tagibare zero
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
@@zulusipha9905 ጁንቲት ድሮኗ እንዴት ነበረች።
@zulusipha9905
@zulusipha9905 2 жыл бұрын
Likachuni minagirachu hulu agame yemasilachuhali aye miskininochi sitazinu
@zulusipha9905
@zulusipha9905 2 жыл бұрын
La Ethiopa tanqochu 3 biherochi Tiger + Oromo +Amhara = 0 (zero) ye hagari naqarisahochi nachu ikulinati miangashagishu sawu balawochi nachu
@Fatuma23
@Fatuma23 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ ሀገራችንን ወደነበረችበት ወዲ ሰላማ መልስልን
@kedjaahmed7949
@kedjaahmed7949 2 жыл бұрын
ሁሌም የነሱ ዝግጂት አትገሩን የኛን አማራወች እየተሳዴዱ የነሱን ዝግጂት አታውሩን
@daneldire5634
@daneldire5634 2 жыл бұрын
ጡሩ አቀራረብ ነው በርታ
@tsiignehaberra5799
@tsiignehaberra5799 2 жыл бұрын
መንግሥት ማናቸውንም ሥጋት የሆኑ ነገሮችን ለአገር ሰላምና ለህዝብ ደህንነት ሲባል የማሰርና የመዳኘት መብት እያለው እንደ ወንበዴ ማፈን ትርጉም አልባና ለመንግሥት ሕዝባዊነት የማይመጥን ተግባር ነው። ጭራሽም መንግሥት ነኝ ከሚለው ማንነቱ ጋር የሚጣላና ማስተዋል የጎደለው ድርጊት ይመሰለኛል ።
@إكرامتوب
@إكرامتوب 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለጀኔራል ተፈራማሞ
@messymeesy4350
@messymeesy4350 2 жыл бұрын
መከላክያ ውስጥ አሁንም አማራ የለም So የአማራን ህዝብ የሚያድነ የኦነግ መከላክያ ነው ያለፈው ይበቃናል አሁን ነቅተናል ፋኖ ሚኒሻ መዳኛቺን ነው 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@ጌታሁንገብረወልድ
@ጌታሁንገብረወልድ 2 жыл бұрын
☝️☝️☝️☝️ ፍትህ ለብርጋደል ጀነራል ተፈራ ማሞ☝️☝️☝️
@KsaksakKsaksak-cr6ih
@KsaksakKsaksak-cr6ih 2 жыл бұрын
ፍትህለጀግናውተፈራማሞ
@kuwaitkw6742
@kuwaitkw6742 2 жыл бұрын
ከትግራይ የመጡ ተፈናቃዮችን ማመን ይከብዳል ለተልኮ ቢሆንስ ወደአማራ ክልል የመጡት አማራ ተዉ ንቃ ፍትህ ለጀኔራል ተፈራማሞ
@abiybekeleethiopia1328
@abiybekeleethiopia1328 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ምጥሽ እንደ በዛ አትቀሪም እረፍትሽ ይናፍቀኛል። ፈጣሪ ሆይ ተመልከተን ይቅር በለን።
@siloveoumi6447
@siloveoumi6447 2 жыл бұрын
ኸስቡን አላህ ወኒዕመል ወኪል አላህ ሆይ አገሬን ወገኔን አንተ በቃ ብለህ ጠብቅልኝ
@ameramika6684
@ameramika6684 2 жыл бұрын
የጄኔራሉን ነገር ዝም የሚባል አደለም ቁርጡን ይንገሩን
@ermiastesf7298
@ermiastesf7298 2 жыл бұрын
ኣማራ ሆይ ለስላስ እንጀራና ስጋ መብላቱን ትተክ ተደራጅ ጥሩ መሪ ምረጥ ለወሳኙ ፍልሚያ ተዘጋጅ
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 2 жыл бұрын
እዉን ወያኔ የትግራይን ወጣቶች መያዝ አቅቶት አምልጠው መጡ እያልከን ነው ? ከእውነት የራቀ ይመስላል። የልቁን አማራን እንዳያስበሉት ማስጠንቀቁ የተሻለ ነው።
@የነገንማንየቃል
@የነገንማንየቃል 2 жыл бұрын
ተይ እጂ ለአማራ አታሣቢ ትግሬ ሣይልክ አማራ አይነካም ትግሬ መላቂወ ሣአቱ 11ሣአት ላይ ነዉ
@yosefteshome1125
@yosefteshome1125 2 жыл бұрын
ፋኖ የኢትዮጵያን ሰራዊት እንደ ታላቅ ወንድምበማክበር መስማት አለበት እዉነት ለመናገር የኢትዮጵያ መንግስት ከ አብይ ጀምሮ ህይወታቸዉን እስከመስጠት ተጋፍጠዋል በተለይ ያን ዘመን አይሽሬ ጀግና በ ሶስት ሳምንት ጥትቁን ተነጥቆ እንደ ቅጠል እየረገፈ መቀሌ የገባዉን የኢትዮጵያን ሰራዊት መከተል አለበት አንዳንድ ጊዜ አርበኝነት ከኔ በላይ ላሳር የሚል ስሜት ያመጣል ያ ነገር አስቸጋሪ ነገሮቸን ያመጣል የኢትዩጵያን ሰራዊት ያህል ከተሟላ ዲስፕሊን ጋር ቶርነቱን የተጋፈጠ የለም እንታዘዝ እናክብረዉ የመንግስት አመራሮችንም እንደወንድም እንታዘዘ ኮነሬል ደመቀ ጀግና ነዉ ከሚገርም ትህትና ጋር ከሱ ሁሉም ይማር የተሟላ ጀግና እንደ እሱ አይነት ሰዉ ነዉ ስለተዋጋህ ከሌላዉ አትለይም። ቶርነት የሰዉ በሀሪ ነዉ ጀግንነት ግን ትህትናን ይጨምራል አንዳንዶች ብቻ የሚሰጣቸዉ መክሊት ነዉ።
@alemteza1004
@alemteza1004 2 жыл бұрын
ትልቅ ምስጋና ለቆራጡ የመርሳ ህዝብ ።ፋኖ ተዋግቶ እንደሞተለት ሁሉ የመርሳ ህዝብ ፋኖን አላስነካም ብሎ ታጥቆ የመጣውን መከላከያ (ዱሮ ትታቺሁን ሸሻቺሁ አሁን ደግሞ ፣ ህይወት ከፍለው ያዳኑንን ልጆቻቺንን ልታስሩ መጣችሁ? በማለት በህዝባዊ ቁጣ አባሮአቸዋል ፣ ክብር ለመርሳ ህዝብ።
@hewan676
@hewan676 2 жыл бұрын
አምላከኬ ባለህበትይጠብቅህ አባታችንንን
@KsaksakKsaksak-cr6ih
@KsaksakKsaksak-cr6ih 2 жыл бұрын
ፍትህለፋኖች
@dearpetros4027
@dearpetros4027 2 жыл бұрын
Feta Daily. Thanks
@berhanegirmay6096
@berhanegirmay6096 2 жыл бұрын
ፍትህን በብሄር ስም አደለም በዜግነትም አንኳን መጠየቅ የለብንም ምክንያቱም እግዝአብሄር ሲፈጥረን ሰው በመሆናችን ብቻ ለሁላችንም የተሰጠ መብት ነው ነገር ግን አውቅልሀለሁ ባዬች ያናቁርናል ፈታዎችም እንደዛው
@utbe7416
@utbe7416 2 жыл бұрын
ያርብ መቸ ነው ሰላም የምንሰማው ወይ ዘንዲሮ።።በየቦታው ጦርናት። ያርብ በቃ በለን
@etuyetawabchi4255
@etuyetawabchi4255 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቀውተፈራን
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 2 жыл бұрын
ፍትህ ለጀግናው ጀኔራል ተፈራ ማሙ ይሄ ለሱ አይገባውም ሰንተ መሰዋት የከፈለ ነዉ መንግስት በአስቸኳይ መፈታት አለበት አማራ ንቃቃቃቃ
@Barchitube6807
@Barchitube6807 2 жыл бұрын
የአማራግፍና መከራ ገናመቸ ገና ገና 😭😭😭😭😭😭
@gaga320
@gaga320 2 жыл бұрын
ጥሩ ዜና እያቀናበሩ ነው። ሱዳን እራሳ ጥሩ ዜና ሰሪ ነች ህውሀት እያሰረነው የምትለውን አትስሙ ለማዘናጋት ነው ስደተኞቹም ላይ ተገቢው ክትትል ያስፈልጋል።
@wendyedebebe936
@wendyedebebe936 2 жыл бұрын
ጀግኔው መታሰር ሳዪሁን መሸለምና መመስገን ነበር ነበር የሚገባው
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 2 жыл бұрын
አማራ ሆይ ንቃቃቃ ምንም እየተነሳ አማራ መፍጨት ይብቃቃቃ የአማራ ህዝቡ ልጆችህን አዲን ከኦነግ አብይ አህመድ አማራ አሁንም ከመቸዉም በላይ ተነስ ከፋኖኖ ጎን ቁሙሙሙ አማራ ወደፊት ከፋኖኖ ጎንን
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 2 жыл бұрын
ፍትህ ለጅንራሉ ተፍራ ማሙ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 жыл бұрын
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 жыл бұрын
አማራ ትግሬዎቹን አስጠግተህ ነገ ብታለቅስ የሚሰማህ የለም ግዜ ጠብቆ ይገድልሀል
@አህመድነኝ-ጰ6የ
@አህመድነኝ-ጰ6የ 2 жыл бұрын
አብይ ለአማራ ህዝብ ጥላቻም ብቸ ሳይሆን ንቀቱንም እያሳየ ነው እደት አንድ ጀነራል ይታፈናል ወያኔ የተባረረው በዚህ የወረደ አስተሳሰቡ መሥሎኝ አሁንም ፍትህ እንጠይ ቃለን
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 жыл бұрын
ወሬኛ
@samiraomal2034
@samiraomal2034 2 жыл бұрын
Ewnte tekekel neh amhra mekera mech New yemyalqew weda amhara kelele yemgebaw tegaru kambe mekmate alabate men telko yezaw endamgbu aytawqen ewnte hewate amltew New yemgbute? Amhara ke kelelu wach segedel koye ahune be keleleu weste lemcharese behyemanote gebu amhara kersteyan muselm ande mehone alben lelaw kelele eko amhara selhone New sengdel yekoyen so ande endhone andente hayel new😳😳😳😳
@ephremarega5345
@ephremarega5345 2 жыл бұрын
ኸረ የትግራይ ወጣቶችን አትመኑ! መች ነው የምትነቁት?ፍትህ ፍትህ ለጀ/ር ተፈራ ማሞ
@farduussaleban6378
@farduussaleban6378 2 жыл бұрын
የአማራ ፋኖ ከፍካራና ሽላላ ወጣ በልና ወንድ ወንድ ሽተት አይዞህ አትፍሩ በቅባቆች,
@zx9713
@zx9713 2 жыл бұрын
አይ አማራየ እዉነት ምድነዉ የተረጨብህ ሙህር እየተመረጠ ሲገደል ሲታስር ዝምምም አሁንም ምን እየመጣብን እደሆነ እያወቅን እኳን በቃ ዝም ባስቸኳይ ሰለጀንራል ተፈራ ማሞ ደህንነታቸዉን ያሳዉቁን ይሄ መግስት አንድኛዉን ሊያጠፋን ነዉ በቃ
@abdukerim7419
@abdukerim7419 2 жыл бұрын
ፈታድል ምርጥ ሰው
@berhanegirmay6096
@berhanegirmay6096 2 жыл бұрын
እየሰጋህ ላለመኖር የህብረተሰቡን ሰላም መልሱለት የብዙ ግዜ ሳደምጥህ ኖርያለሁ ዛሬ ስረዳህ ግን ..........
@amandimisse2339
@amandimisse2339 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አገር አማራ ሕዝብ ትግራይን ደምስስ
@bekelemulugeta6817
@bekelemulugeta6817 2 жыл бұрын
ፍትህ ለጄኔራል ተፈራ ማሞ!!!!
@gnimulloofficial1991
@gnimulloofficial1991 2 жыл бұрын
አነዚህ የትግራይ ወጣቶች በጥንቃቄ መከታተል ያሰፈልጋል
@meryemibrahim2415
@meryemibrahim2415 2 жыл бұрын
አሁንስ እያፈኑ እየወሰዱ ህዝቡ ጥላውን እዳያምን እያረጉነው ኑሯችንን ችግራችንን እናዳምጥ ወይስ አሁንስ በዛ አላህ ነጄ ያውጣን
@عبدوحبشي-ذ9و
@عبدوحبشي-ذ9و 2 жыл бұрын
አላህሁይ ሠላሞን አውርድን ያረብ
@Tube-wm4dl
@Tube-wm4dl 2 жыл бұрын
ውድ የነብያችን ሶለሏሂ ዓለይሂ ወሰለም ኡመቶች ኑ!የተለያዩ አዳድስ ዳዕዋዎችን እና ቁርዕንን አብረን እናዳምጥ? ኸይር መስራት ቢያቅተን ኸይር ነገሮችን እናዳምጥ ፕሮፋይላችንን በመጫን ይቀላቀሉን!
@اتنتتاللب
@اتنتتاللب 2 жыл бұрын
ሕዝቡ መነሣት አለበት የሚደራጁትን የሚያፍኑትን ለሔዳቸው ያደሩትን። የማራ አመራሮች ማጥፋት አለበት የአማራ ሕዝብ
@tube-key
@tube-key 2 жыл бұрын
ፋኖ አልታሰረም። ህግ የጣሰ ሊጠየቅ እየገባን መቀባጠር የለብንም።
@abumahir3501
@abumahir3501 2 жыл бұрын
ያለ ፋኖ አማራ ባዶ ነህ
@asasd2424
@asasd2424 2 жыл бұрын
shukran fitaa
@ethiopiatiktok1568
@ethiopiatiktok1568 2 жыл бұрын
አይ አማራ ሞኙ የትግራይ ወጣት ጠላትክ መሆኑን ረስተው ነው ከፍተው ሚያስገቧቸው?
@amanueltadesse803
@amanueltadesse803 2 жыл бұрын
ምናልባት ወጣቱ ውስጥ ሆነው ለማጥቃት እየገባ እንዳይሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል። ትግሬን ማመን ከባድ ነው!!!💀💀
@rlline4635
@rlline4635 2 жыл бұрын
ሽሽት ባይሆንስ ድራማዊ ተልኮ እንዳይሆን? ምእራባውያን ሚድያዎች ለምን በግዳጅ እያዘመተነው ብለው ዘገቡ ሌላ ብዙ መጋለጥ ያለበት ጉድ ያለበት አሸባሪ ቡድን ሆኖ ሳለ ጠርጥር ከገንፎም አለ ስንጥር
@ayatayat8543
@ayatayat8543 2 жыл бұрын
ፍትህ ለጄነራል ተፍራ ማሞ
@hawwahawa9025
@hawwahawa9025 2 жыл бұрын
አማራ እቅልፎች ስታንቀላፉ ጭራሽ የትግራይን ወጣት እክልል አስገብተህ አዙረው እደሚጨፈጭፉን እርግጠኛ ነኝ ታውግን ታው ንቁ
@muhammedalkader4971
@muhammedalkader4971 2 жыл бұрын
እኔ አላምንም የሚመጡት ወተደርች እንዳይሆኑ የተቀበረ መሳሪያ እንዳይኖር ወይም የሚያቀብል
@sirakbeemnet3772
@sirakbeemnet3772 2 жыл бұрын
ሁሌ ፡ ዝግጁ ፣ ማስጠንቀቂያ ፣ ቀጠሮ ፣ የተኵስ አቁም አዋጅ ፣ የጥሞና ጊዜ ፣ ዝምታ ፣.......... ህወሀትንና ሸኔን ብቻ የሚያንሰራራና በይበልጥ አደራጅቶ የሚያጠናክራቸው አካሔድ ።
@afrahwoloyewa9782
@afrahwoloyewa9782 2 жыл бұрын
የህዝብ አመፆ መነሳት አለበት ወይ ሞት ወይ አማራነት😠
@melkamumelkamu1388
@melkamumelkamu1388 2 жыл бұрын
ምርጥ ግብዝነት ይነበብብካል! እንደ አንተ አይነቱን ጦሳችንን ባደረገው ምናለበት ጥናዥ
@biniityu1217
@biniityu1217 2 жыл бұрын
ትክክል የኔም አሳብ ይሄ ነበር ግን ህዝቡ መቼም አይነቃም
@ፋጡማአህመድ-ጀ7ሐ
@ፋጡማአህመድ-ጀ7ሐ 2 жыл бұрын
አማራ ንቃትግሬንማመንከቱነው
@hamudseid4461
@hamudseid4461 2 жыл бұрын
ምግስት ፈሪ ነዉ ወላሂ ትችት ይፈራል መተቸቱ ለሱ ይጠቅመዋል ደካማ ጎኑን ጥሩጎኑን ሲተች የግድ መስማት አለበት የለዉጥ ምግስትነኝ ካለ ፍትህ አሰፍናለሁ ካለ ሲተች ለምን እደት ምን ጎደለኝ ይበል ፍትህ ለጄኔራል ተፈራ ማሞ የአማራ ህዝብ ሰላማዊ ሰልፍ ዉጣ
@asmare5631
@asmare5631 2 жыл бұрын
ፍትህ ለጀነራል ተፈራ ማሞ መንግስት ውርደትህን በእጅኽ ነው ይልቁን ብታሳክማቸው ውለታ እንደመለሳቹህ ይታያል እሂ ድርጊት ማንም ያድርገው ክስራው ለመንግስት ብቻ ነው ህዝቡም ይተባበር
@ethiopia6721
@ethiopia6721 2 жыл бұрын
የእማራ ህዝብ ሆይየእማራ ህዝብ በእሁኑ ስእት የሚደረገው ሁሉ ታይቶ የማይታወቅ የእማራን ህዝብ ፋኖ ጄኔራሉን ጋዜጠኛውን የሚያፍነው የእማራ ህዝብ ትግል እድገት እያሳየ መምጣቱ ነው የእብይ መንግስት የሚወደው እንዲህ እይነት ትርምስ ነው ምክንያቱም በእሁኑ ስእት በኢትዮጵያ መንግስት የለም ያለው ባንዳ ነው ስለዚህ እነዚህን ህግን የማያውቁ ሁሉ በቁጥጥርስር ማድረግ ያስፈልጋል ::
@ያረቂብ
@ያረቂብ 2 жыл бұрын
ወይ ወንድንሞቸ ሞቱ? አላህ ይርህማችሁ ወይ የሰው ህይወት።
@mengistuzelalem5191
@mengistuzelalem5191 2 жыл бұрын
ዘመቻ መሽሽ የሚለውን አልቀበለውም ሂ ሀዲግ ባለፈው ወሎ ከገብ በኋላ በውስጥም ከውጭም ውጊያውን ለማረግ የነደፈው የሀዲግ ውጤት ነው ።
@abdukebede7598
@abdukebede7598 2 жыл бұрын
ጀኔራል ተፈራ ማሞ ይለቀቅልን
@abebechbayou267
@abebechbayou267 2 жыл бұрын
እያንዳንዷን የትግራይ ስደተኛ በአይነ ቁራኛ ተከታተል አማራዬ "ድመት መንኩሳ አመልዋን አትረሳ ነው " ጀነራሉን ልቀቅ!! ጎበዜን ሲያፍን ዝም ስለተባለ ጀነራሉን ደገመ አይበቃም ወይ ዝምታ ? ማነው ደሞ ተረኛ የሚታፈነው? አማራ ተነስ በቃ በል!!!
@tesfuhaile6987
@tesfuhaile6987 2 жыл бұрын
በትክክል መንግስት ትክክለኛውን ነገር እስካላደረገድረስ ሰው ወደአመፅ ሊገባነው መንግስት አፋጣኝ መልስ ሊሰጥይገባል
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም
@rim1446
@rim1446 2 жыл бұрын
መቼ ነው ስለጦርነት ማንሰማው 😨
@عبدوحبشي-ذ9و
@عبدوحبشي-ذ9و 2 жыл бұрын
ያረብ አተውሁነን
@Lucy70968
@Lucy70968 2 жыл бұрын
All the Tigray youths are welcome
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru 2 жыл бұрын
አማራ ደግነትህ እንቅልፋም አስብሎሃል በዚያ ላይ ነገሮች ከተበላሹና መስመር ከለቀቁ በኋላ ነው አማራ የምትባንነው አሁን ደግሞ በስደት ስም የትግራይ ገዳዮች ውስጥህ እየገቡ ነው ነገ የራስህኑ መሳሪያ ወስደው ያጠፉሃል ይህ ሲሆን ደግሞ የአብይ ብልጽግና ዳር ቆሞ ይስቃል
@ameramika6684
@ameramika6684 2 жыл бұрын
የሱዳን ነገርማ አብይ ዝም ካለ እውነትመሪ እንደሌለን ነው ምንቆጥረው ካላስተነፈሳት ወላኢ።
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Troops left Kursk region / North Korea is leaving
11:41
NEXTA Live
Рет қаралды 733 М.