No video

#Ethiopia

  Рет қаралды 295,605

Bilal Tv

Bilal Tv

Күн бұрын

#Ethiopia ሴትነት | ሙሉ ቪዲዮ | ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ Ustaz Nuru Turkey

Пікірлер: 481
@habiibamahamed3669
@habiibamahamed3669 Жыл бұрын
በዱንያ ጤንነትን በአሄራ ጀነትል ፊርደውስ አላህ ያስገባህ የወደዲከውን ሁላ ባተ ምክኔት ጀነትን ይወፍቀን ሁሌም ያተን ደእዋ ስሰማ እረጋጋለሁ
@zubaidaansari7493
@zubaidaansari7493 Жыл бұрын
አላ ህይጨ ምር ልኡሥ ታዝ
@fatihanourbina8307
@fatihanourbina8307 Жыл бұрын
አሚን ያርቢ አላህ ከረሱል ጊረቢት ያደርግ ሁላችነም ያአላህ
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@bint4181
@bint4181 Жыл бұрын
አሚንን
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምን አይነት ዱአ ነው አላህ ይቀበልሺ ማማየኮ አሚን ያረብ
@user-fo4zq1nd1f
@user-fo4zq1nd1f Жыл бұрын
አላህ ሆይ ሷሊሆችን ሷሊህ እንዲሆኑ የረዳሃቸው አንተ ነህና እኛንም ከሷሊሆች እንድንሆን ሷሊህ አድርገን!!♥️🤲🤲
@bint4181
@bint4181 Жыл бұрын
አሚንን
@user-hg7pc4dd9w
@user-hg7pc4dd9w Жыл бұрын
አሚን
@ZeynebYissa
@ZeynebYissa Жыл бұрын
አሚን
@rozahusen
@rozahusen Жыл бұрын
አሚን
@Hayyatendale
@Hayyatendale Жыл бұрын
አሚንን
@omer2111
@omer2111 Жыл бұрын
እኛንም መልካም ባሎች አላህ ያድርገን🙏🏽
@user-up1dq7vr7v
@user-up1dq7vr7v Жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@user-up1dq7vr7v
@user-up1dq7vr7v Жыл бұрын
ልብ ይሥጣችሁ
@Minaeeeeeee
@Minaeeeeeee Жыл бұрын
​​@@user-up1dq7vr7vክክክ እውነት ብለሻል ግ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Жыл бұрын
​@@user-up1dq7vr7v😁😁
@habeshawit7709
@habeshawit7709 Жыл бұрын
اللهم امين يارب العالمين امين اللهم آمين
@user-ne7ev3ch1k
@user-ne7ev3ch1k Жыл бұрын
ኡሰታዙና ጀዛኩሙሏህ ኸይር ጌታየ ሆይ የሁለት ሀገር ዘውጂ የሆነውን አላህ ይፍቀን ሙሰሊም እህቶቸ
@AESFAhayat
@AESFAhayat Жыл бұрын
አሚሚንንን ያረብ
@user-wx7oc2tj6u
@user-wx7oc2tj6u Жыл бұрын
አሏሁመ አሚንን ያብብ
@user-vx7dk6lb2b
@user-vx7dk6lb2b Жыл бұрын
አሚን ያረብ እሕታችን
@user-qo5lm1jf3w
@user-qo5lm1jf3w Жыл бұрын
አሚን
@user-hg7pc4dd9w
@user-hg7pc4dd9w Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@martaabraha1305
@martaabraha1305 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምፍራ የሁልኝል❤❤❤❤ ብጥም ኖው ማደንቅህ እግዚአብሔር መሉ ጥና ይስጥህ❤❤❤❤❤
@amotube7780
@amotube7780 Жыл бұрын
@tirhasberhe7938
@tirhasberhe7938 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ጥሩ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏
@zabiba2788
@zabiba2788 Жыл бұрын
ቅን ልብ ያለው ሰው ከየትም ይምጣ ቅን ንግግርን ይሰማል አላህ ሀቁን ይግለጥላችሁ 🎉🎉🎉
@hananetube5560
@hananetube5560 Жыл бұрын
አሏህ ሂድያ ይስጥሽ
@amaamm-bz1ql
@amaamm-bz1ql Ай бұрын
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ዋራው መልካም ነገር መመራችን ነው
@user-uz9jh8fu1h
@user-uz9jh8fu1h 10 күн бұрын
ቀጥተኛው መንገድ ይምራሽ ያረብ
@salewamohammed1601
@salewamohammed1601 Жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም ላረገን🌸🌸🌸🌸
@destawoleyewa7024
@destawoleyewa7024 Жыл бұрын
በአላህ እስኪ የሳኡድሰው ልጅ አየ ወለደ ወደ ኢትዯጽያ እየላክን ቤተሰብ እያስቸገርን ልጆቹን ደሞ ፍቅር እያሣጣን ነው ያው ከችግርም ቢሆን. ኡስታዞች ዳእዋ ስሩልን. የልጆቻችንን ሀቅ እንድናቅ.
@arebutube8409
@arebutube8409 Жыл бұрын
👍
@galaxyyppp287
@galaxyyppp287 Жыл бұрын
በትክክል ሁላቸረነም እያረግነው
@ramzia3457
@ramzia3457 Жыл бұрын
ወይኔ ክርስትያኖች ቢሰሙት ጥሩነበር ጌታነው የሚሉትን ኢሳ ላሀውለ ወላቅወተ ኢላቢላህ
@Kedija6466
@Kedija6466 Жыл бұрын
ሳይሰሙት መች ይቀራሱ
@ramzia3457
@ramzia3457 Жыл бұрын
@@Kedija6466 ያአላህ አላህ ይምራቸው
@user-le2no9qd4n
@user-le2no9qd4n Жыл бұрын
ጥሩ ነበር
@sameramohamedali8074
@sameramohamedali8074 Жыл бұрын
በጣም የምጥፍጥ ደአዋ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ግን ተመልካች የትናችሁ ሱባሀንአላህ በየካፊር ኮሜትስር የምትርመጠመጡ ሙስሊሞች ልብይስጠን
@user-hg7pc4dd9w
@user-hg7pc4dd9w Жыл бұрын
ኢ ወላህ
@memd3085
@memd3085 10 ай бұрын
መሻኣለላ
@user-vn8cv7zr5y
@user-vn8cv7zr5y 9 ай бұрын
አሚን😢
@fatemadad6094
@fatemadad6094 Жыл бұрын
ውሥታዞቻችን ረጅም እድሜና ጤና
@user-kb6hm6hv4q
@user-kb6hm6hv4q 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ነሪ ቸርኪ ውስጤ ነህ እረጅም እድሜ ከአፍያ ጋ አላህ ይወፍቅህ እስከነ ቤተሠቦችህ
@zumaiadrees2464
@zumaiadrees2464 Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም እህት ወድሞቸ እረመዳንን መሠላም ለአኼራችን የምንሸምትበት የሙቱት ነጃ የሚወጡበት አላህ ያድርግልን እዴኔ መዳቤት የምሠሩ ሥራ እዲቀልላችሁ ከፈለጋችሁ ዚክር አብዙሀባይቤ
@gdhddhdg1356
@gdhddhdg1356 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ከጥሩ ያገናኘን እኛንም ሧሊህ ያርገን
@user-op7cu2ly2y
@user-op7cu2ly2y Жыл бұрын
امين يارب
@ZeynebYissa
@ZeynebYissa Жыл бұрын
አሚንንን
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣምእኛንምሷሊሁችያርገንለባሎቻችንእሰኪዱአአርጉልኚባሊንይእያለንወቆጨያልኩት
@cxbaha966
@cxbaha966 Жыл бұрын
ሱብሀነ አላህ አልሀምዱሊላህ ብዙ ኒማ ሰጠን ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይርን በጠም ጥሩ ትምህርት ነው ባሁኑ ሰአት የሴት በድል በዛ አላህ ቀልብ ይሠጤቻው አንዳንድ ሴት የሚያሰቃዩ እኛም ጥሩ ያድርገን ጥሩም ይውፍቀን
@user-wb7dn1yb5q
@user-wb7dn1yb5q Жыл бұрын
ማሻአላህ እኛንም መልካም ሚስት ያርገን
@user-sx5uc5hb7r
@user-sx5uc5hb7r 5 ай бұрын
ኡዝታዝ ስወደው ወላሂ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥክ
@user-xo4np1md5m
@user-xo4np1md5m Жыл бұрын
የቃሪኡ ድምፅ ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ እድሜ ጤናጋ ይስጥህ 🥰
@thayibathayiba6482
@thayibathayiba6482 Жыл бұрын
የኛ ጀግነ ሣዳምጥህ በውል ባድረ ውሥጤ ፍራሀቱ ሁሉ ነው የሚለቀኝ ወላሂ የኔ ኡሥታዝ
@user-kj5el5wx7x
@user-kj5el5wx7x Жыл бұрын
ኡስታዝ እዳተ አይነቶችን ያብዛልን
@hayat7257
@hayat7257 Жыл бұрын
ያአላህ ምን ያማረ ትምህርት ነው።💚👌 ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጣፍጭ ዳዕዋ 🌷🌺🌺🌺
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዝ
@user-cb1fj8ps2r
@user-cb1fj8ps2r Жыл бұрын
ያረብ ለኔም ቁሪኣን አግራልኘ❤❤❤
@user-fu8ko8tq4s
@user-fu8ko8tq4s Жыл бұрын
ቢላል tv በማዳመጥ ብዙ ትምህርት አግቸለሁ🙏🙏❤❤
@aeth2591
@aeth2591 Жыл бұрын
ሽኩረን ኡስታዝ wish አደረኩ ገና በልጅነቴ እንደዚህ አይነት ደአዋ እየሰማሁ ባደኩኝ ብየ ተመኘሁ አሏህ ይጠብቃቹሁ እኛንም አሏህ ሂዳያ ይስጠን
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ብቻ አልሀምዱሊላ
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 Жыл бұрын
ኡስታዜ ዳዕዋህ እኮ ኣንጀት ኣርስ ነው ኣሏህ ይውደድልህ
@matrail4794
@matrail4794 Жыл бұрын
ማሻአላህ ሀቂያ እኛ ሙሰሌሙች በተለይ ክኔ ጀምሮ. እናበረታታችው የአላህን ቃል ሺር የሚረጉ ሎጂችን የራሳችንነው ብንሰማውም ጠቃሚችንነው
@Rahma-cp1xr
@Rahma-cp1xr Жыл бұрын
አጅብ አላሁ አክበር አላሁ አክበር ሡብሀን አላህ ላኢላሀ ኢለላህ የሤቶች ተምሣሌት መርየም አኢሻ አሥያ ኸድጃ ረድየላሁ አንሀ አላህ ከደጋጎቹ ባሮቹ ያድርገን መጨረሻችንን ኡስታዝ ጀዛክ አላሁ ኸይር
@amatuawal4458
@amatuawal4458 Жыл бұрын
بارك الله فيكم جميعا الحمدلله على نعمتال اسلام
@ziziSena-su2it
@ziziSena-su2it Жыл бұрын
Selamualykum ehte semonun tamo ynberw ustaaz semu manew
@saeidasani4686
@saeidasani4686 Жыл бұрын
ماشاء الله جزاك الله خير 🙏🏼
@user-eb4rt3zv9x
@user-eb4rt3zv9x Ай бұрын
አሏህ እረዥም እድሜና ጤና ይሥጥህ ኡሥታዜ🥰🥰❤❤
@Hawa8916-w6s
@Hawa8916-w6s Жыл бұрын
አሏህ ይጨምርልህ እሱታዝ ወላሂ በጣም ደስ የሚል ዱዋ ነዉ አላህ ሀቅን ከሚጠብቁት ያድርገን ያረብ
@faseenaboobu1007
@faseenaboobu1007 Жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ አላህ ይጠብቅልኝ ስራህን ሁሉ አላህ ይቀበልህ ሀድሶችህ ሁሉ ልብ ይነካል እኛም ሰምተን ከሚሰሩት ያርገን
@seadisusu605
@seadisusu605 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምላችሁ ኡስታዝ ቁጭ ብየ በጥምናነው ያዳመጥኩት አላህ ሁሉችነንም በሰማንው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ እርሰወንም አላህ ይጠብቀወት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ኢንሻ አላህ አላህ ይስጠወት
@user-yb4cc6vp3e
@user-yb4cc6vp3e Жыл бұрын
እንደትደሰእሚልደአዋ ነው በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ያረብ
@MuniraFayissa-ub4xg
@MuniraFayissa-ub4xg Жыл бұрын
የረብ መልከም ሚስት አድረገን የአለሀ😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏
@arabia1239
@arabia1239 Жыл бұрын
ሱብሐን አላሕ አለይሕ ሰላም ሱብሐነከ ጥራት ይገባውለአለማቱጌታ አላሑመ ሶሌአላሙሐመድ ወአላአሊሙሐመድ ረደላሑ አናሐ ያርብ አጂብ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹☝
@YasminAli-m6y
@YasminAli-m6y Ай бұрын
ኡስታዛችን እንወድሀለን እናከብርሃለን አላህ በዱንያም በአሄራም ያስደሰትክ
@Zynbmohimmad-uo7zo
@Zynbmohimmad-uo7zo 9 ай бұрын
الله يحفظكوم يارب🌹🌹🌹لا اله الا الله የዘላለም ገመድ ምስያችሁ ይብዛልን ያረብ👍👍👍👍👍
@user-fm3vg1pl2l
@user-fm3vg1pl2l Жыл бұрын
ጅዛ ክላህ ኸይረን ኡስጣዜ አላህ ይጠብቅህ እኛንም በስማነው እምንጠቀም ያድርገን. አሚንንን አሏህመ አሚንን
@EikramAli
@EikramAli 5 ай бұрын
አላህ አረጅም እድሜ ይስጥህ
@user-bq9ie4uz5u
@user-bq9ie4uz5u Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@husnatu2023
@husnatu2023 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን
@azeynedaedres4279
@azeynedaedres4279 Жыл бұрын
እረመዳን ታላቁወር መጣልን እኮ ለተከበረዉ ለታላቁ እረመዳን እንኮን አደረሣችሁ ዉድ ሙሥሊም እህት ወንድሞች በሠላም ፆመን እምንጨርሥና ሀጂሩን ሁሉ እምናገኝ አላህ ያድረገን በየአመቱ ተበላለሥብን የራህመቱ ወር
@missfrola2127
@missfrola2127 5 ай бұрын
አሚን ያረብ
@missfrola2127
@missfrola2127 5 ай бұрын
በሠማነው የምንጠቀም ያርገን ያረብብብ
@sitramahmud7931
@sitramahmud7931 9 ай бұрын
ኡስታዜ አላህ ሀያትህን ያርዝምልህ !!! አላህ ዱንያህንም አሄራህንም አላህ ያሳምርልህ ጀነተል ፍርደውስን ይወፍቅህ
@EminaAli-eo2bk
@EminaAli-eo2bk 5 күн бұрын
وعاليكمالسللام ورحمة الله وبركته ماشاءالله تبرك الله
@Asa-bq9dc
@Asa-bq9dc Жыл бұрын
ጀዘኩም አላህ ኸይራን ኡስተዝ. አላህ ይጫምሪልህ እንደንተ አይነቱ የብዛልን አንዳንድ ወንዶች እናት ቢሆኑለቸው የሚጎዱ አሉ አላህ ሁላችንም የስተከክለን
@rabeatrabeatt4471
@rabeatrabeatt4471 Жыл бұрын
አላህ ረዥን እድሜ ይወፍቅህ
@SeadaSeid-o3j
@SeadaSeid-o3j Ай бұрын
ያረብ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይርን በሰማነው የምንጠቀም الله ያድረገን
@user-ur8xr7iw1s
@user-ur8xr7iw1s Жыл бұрын
ማሻ አሏሀ ይጨምርልህ ኡስታዜ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🎁🎁🎁🎁🎁🎁
@S.A157
@S.A157 5 ай бұрын
ማሻ አላህ የቃሪው ድምፆ ተባረክ ረህማን
@eftuabdalla6891
@eftuabdalla6891 3 ай бұрын
አላህ ጀነት ያስገባን❤❤
@azeynedaedres4279
@azeynedaedres4279 Жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ያረብ ኡሥታዛችን ኑርልን
@DubaiNad
@DubaiNad 2 ай бұрын
እድሜህ.አለህ.የርዝምልህ ለበሎቸችን.ተዘዥ.ምስት.አለህ.የድርገን ጀነትንም.🎉አለህ.ይወፍቀን❤🎉❤
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
ኑሮና ባል ተውዷል ኧረ ኡስታዝ 😃😀😀😀😀🙈🙈😀😀😀😀😀😀😀
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y Жыл бұрын
ኑሮ እንጂ ባል ሞልታል ባልና ጉፋን ካገር አይጠፋም
@Leilaahmed5671
@Leilaahmed5671 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j Жыл бұрын
@@user-kb6ec9gf6y ባሉ ሞልቷል ካሀዲ የበዛበት ለዛውም
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
​@@user-kb6ec9gf6y ባል ቢሎሽ ባልኮ አይደለም እማ😀😀😀ልክ ጉፍን እንደሚይዝን ጉፍያም ባል ሞልቷል ግን ጅግና ጠንካራው ባል መልካመልካሞ ባል ውድ ነው ለማለት ነው ኡስታዝ የተናግርው ባሎ ሁሎ ባል አይደለም😀😀
@yendt6991
@yendt6991 Жыл бұрын
Excellent, our dear beloved Ustaze Nuru Turkey!!!! Mashallah JZK. This is very important topics to Muslim sisters in facts!!! Specially in Ethiopian!!!
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Жыл бұрын
ማሻአላህ ቆጆ ትምረት ነዉ ጀዛካላህ ኸይረን ዉድ ኡስታዛቺን አንተም በተናገረከዉ እኛም በሰማንዉ የምንጠቀም ያድረገን
@Hayautiiiiiii
@Hayautiiiiiii 11 ай бұрын
ያ ረቢ ሷሊሆች አርገን ከ ሷሊሆችም አጣምረ ያ ረብ🤲🤲
@SeadaFentaw-v1l
@SeadaFentaw-v1l Ай бұрын
❤❤❤ያረቢ በሰማነዉ እምንጠቀም ያድርገን
@habiibamahamed3669
@habiibamahamed3669 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ ክፉህን አያሰማኚ ያረብ
@naddialain9042
@naddialain9042 Жыл бұрын
سُبْحَانَ ٱللّٰهِالله أكبرالله أكبرالله أكبرالله أكبرالله أكبرالله أكبرالله أكبرجَزَاكَ ٱللَّٰهُوعَلَيْكُم اَلسَّلاَ م وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَا تُه
@adiyaadiya1702
@adiyaadiya1702 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ እዳተ ያሉትን አላህ ያብዛልን
@hyaitr8929
@hyaitr8929 Жыл бұрын
ኡስታዜ ጀዛክ አላህ ኸይር ያረብ አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@manasbshara2793
@manasbshara2793 Жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዜ እርጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
@user-zs8wx6id9c
@user-zs8wx6id9c 9 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ የተመኘኃውን ከቤተሠቦችህ ከምትወዳቸቸው ሁሉ አላህ ይወፈቅህ ሁሌም ዳአዋህን ስሰማው ባድረ ብውል አይሰለችም ወላሂ
@ZaabibaZabiba
@ZaabibaZabiba 10 күн бұрын
ماشاءالله ماشاءالله تبارك الرحمن الله يحفظها
@hayatalain7557
@hayatalain7557 4 ай бұрын
❤❤❤❤😊😊ማሽአላህ ዉስታዛችን ጤናይስጥህ
@user-mz3xt9ug4w
@user-mz3xt9ug4w Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቃቹሁ صلى الله عليه وسلم. سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم جزكم الله خيرا امين. يارب العاالعمين
@user-ii3up8mg8y
@user-ii3up8mg8y Жыл бұрын
ሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አዟሁ ኸይረን ጀዛ ረጅም እድሜ ይሥጥልንን
@aaaa7195
@aaaa7195 4 ай бұрын
ትክክል ወላሂ ሳህ ጃዛኸለይ ኸይረን
@AwolJemal-it4cl
@AwolJemal-it4cl 2 ай бұрын
Mashaallh ustaziye jzk
@user-qu4cy4kv2l
@user-qu4cy4kv2l Жыл бұрын
ሁስታዝችን አለህ ራጅም እድም ጤነ
@FatimaSaed-iu8qx
@FatimaSaed-iu8qx 3 ай бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አልኸምዱሊላ ሙስሊም ላደረከን አላህ
@DjRh-n1b
@DjRh-n1b Ай бұрын
አሚን አሚን ያአላህ❤❤❤❤
@kenzu-rm3pt
@kenzu-rm3pt 4 ай бұрын
ውድ ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ በአኸራም ጀነትን ይወፍቅህ
@ssseee973
@ssseee973 Жыл бұрын
ኡስታዝ አላህይጠብቅህ ያረብትልቅ ነገርነው የተማርኩት ኢንሻአላህ ለወደፊቱባሌ ጥሩሚስት ለመሆንጥረት አደርጋለሁኢንሻ አላህለሁሉም ስውመልካም እምንሆን ያድርገን
@yasminahmed6373
@yasminahmed6373 Жыл бұрын
May allah grant us all in straight way
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l Жыл бұрын
አላህ ሰምተን የምንጠቀምበትያድርገን ጀዛከላኸይር ኡስታዝ እደታለ ጣፋጭ ንግርነው
@leyla8338
@leyla8338 Жыл бұрын
አሚንንንን የረቢቢ❤❤❤❤❤❤❤
@shujon7107
@shujon7107 Жыл бұрын
ጀዛከአለህ ከይሬን ኡስታዝ አለህ ረጀም እድሜ ከጤነጋ ይስጦት
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 4 ай бұрын
አፌኩርጥ ይበልልህኡስታዜ😊😊😊😊😊😊❤❤❤ስወዲህ አላህይዉደዲህ❤❤❤❤❤እፋሁሉም ትክክል አላህ ቀልባቺንንይመልስልን😢😢😢
@dadyassin8883
@dadyassin8883 Жыл бұрын
Mashallah Allah
@AbdellahAbeye
@AbdellahAbeye 4 ай бұрын
የኔ ኡስታዝ እዳተ ሀሊ ኡስታዞችን አላህ ያብዛልን
@AbdellahAbeye
@AbdellahAbeye 4 ай бұрын
የኔ ኡስታዝ እዳተ ሀሊ ኡስታዞችን አላህ ያብዛልን ❤❤❤ 13:35
@deesan4431
@deesan4431 Жыл бұрын
ጀዛከ አሏህ ኡስታዝ
@ZdwolloTube83
@ZdwolloTube83 Жыл бұрын
ጀዛኪላሁ ኸይረንጀዛ ያኡስታዝ አላህ ይጠውል ኡምርክ ያረብ
@user-fq2vq5sn1m
@user-fq2vq5sn1m 7 ай бұрын
ማሽ አላህ ተባረከ አላህ አላህ ይጠብቅህ
@user-xg4pw5ex9e
@user-xg4pw5ex9e 7 ай бұрын
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ጀዛኩምሏህ ኸይር ወንድማችን
@user-cu2ri4qz6m
@user-cu2ri4qz6m 7 ай бұрын
አሚን አሚን የአለህ
@user-dm9st7in2w
@user-dm9st7in2w 10 ай бұрын
ሰ አ ወ
@taibah1116
@taibah1116 3 ай бұрын
ماشاءالله جزاك الله خير 😍
@New-to5zd
@New-to5zd 7 ай бұрын
ማሻአላ ማሻአላ
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 Жыл бұрын
SubahnAllah Alhmudulillah wolellah ellah AllahuAkebar Selellahu alyehi wesellam Selellahu alyehi wesellam Jazakallah kayerane usetaz
@DubaiNad
@DubaiNad 2 ай бұрын
አሚንንንንንንንንን
@user-st5ks7rd3x
@user-st5ks7rd3x 6 ай бұрын
Massalahi ostazachin alahi yetbkhi❤❤❤❤❤❤❤
@ZaabibaZabiba
@ZaabibaZabiba 10 күн бұрын
الله يحفظك ويسعدك ويوفقك ؤميا.اللهم امين يارب العالمين امين ❤❤❤🎉😢😊😊😊
@user-dy4lq1ut2u
@user-dy4lq1ut2u Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ🎉
የዘመናችን ጓደኛሞች አዲስ ሀዲስ የጓደኛ ሀቅ
15:54
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 11 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 5 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 19 МЛН
“ሰው ሆይ አስተንትን” በዛውያ ቲቪ
37:07
Zawya Tv ዛውያ ቲቪ
Рет қаралды 21 М.
ASK ALLAAH አላህን ጣይቅ ስጫንቂ Ustaz Yasin Nuru አዲስ ዳዕዋ @DarulTowhid
1:53:29
Darul Towhid - ዳሩል ቶውህድ
Рет қаралды 33 М.
የውስጥ ፅዳት - ኡስታዝ ያሲን ኑሩ [HD]
1:15:19
BinZaidQatar/Ethiopia
Рет қаралды 501 М.
ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ አሰገራሚ ዳዕዋ
55:31
Meseret Tube
Рет қаралды 43 М.
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 11 МЛН