Ethiopia:ሸህ ዙበይር አብዱልመጂድ መንዙማ

  Рет қаралды 8,591

Time Multimedia

Time Multimedia

Күн бұрын

Ethiopia:ሸህ ዙበይር አብዱልመጂድ መንዙማ #3_ሰለላህ_አላ_መሀመድ ምርጥ አማረኛ መንዙማ Best Amharic manzuma sahe Zubyir mehaba nbi ምርጥ መንዙማ ሌሎችውን የሽህ ዙበይር አብዱልመጂድን መንዙማውች ለማግኝት HabiTubeን SUBSCRIBE ያድርጉ / @timemultimedia4813

Пікірлер: 13
@user-pf3ij6dx7l
@user-pf3ij6dx7l 7 ай бұрын
جزاك لله خيرا 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z 3 жыл бұрын
جزاك اللهُ‎خیرن ماشاءاللہ ماشاءاللہ 💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞
@user-mu9rr7ij3j
@user-mu9rr7ij3j 3 жыл бұрын
እውነቱን ስለማሳወቅ ከዚህ በላይ ዝምታ ሰዎችን በተሳሳተ መንገድ ላይ እንዲፀኑ መፍቀድ መስሎ እየታየኝ ስለሆነ ዝምታዬን መስበር ግድ ስላለኝ ሰዉም መስሎት እየተሸወደና እየተደናገረ ስለሚገኝ እውነቱን ለመንገር በዚህ ፅሁፍ ተከስትኩ። ሰሞኑን አንዳንድ ሰዎች መንዙማውን ፈቅዳቹህ ነው ወይ በYou tube ስማቸውን ከነፎቷቸው ገድግደው የሳቸው በማስመሰል እየለጠፉ የማጭበርበር ስራ ውስጥ የተሰማሩ እንዳሉ ባጫወቱኝ ግዜ ወደተባለው youtube ጎራ አልኩኝ… ብዙ ተከታይ ያለው ይህ youtube የሸህ ዙበይር አ/መጅድ መንዙማ በሚል ከፎቶ ጋራ ለጥፎ ከቁጥር 1 እስከ 4 ድረስ አየሁ እጅግም አዘንኩ የሞቱ ሰሞን የሳቸው መንዙማ በሚል በየሞባይል እየተቀባበሉ በቅርብ ሰዎች ጨምሮ በቁጭት ሲደመጥ አስታውሳለው ብዙዎች ድምፀታው ስለተመሳሰለባቸው ቢሸወዱም ለብዙዎቹ እውነቱን ነግረናል አሳውቀናል። አሁን ደግሞ በተደራጀ መልኩ ታስቦና ታልሞ በyoutube እየተሰራጨ ይገኛል። ጎበዝ ይህም ስራ ነው ማለት ነው? ዋሽቶና ቀጥፎ የሚገኝ እንጀራ ይዋጥላቹሃል? ህዝብን እያደናገራቹህ ምትሰበስቡት ገንዘብ ይጠቅማቹህ ይሆን!? ሸህ ዙበይር አላህ ይርሃማቸው ከደረስነት ህይወታቸው እስከሞቱበት ዕለት ድረስ ለዲን ሲለፉና ሲታትሩ ከወሎ እስከወለጋ ድረስ ህዝብን ሲያስተምሩና ሲያንፁ የኖሩ ናቸው። እንኳን እንዲህ ያለ የሽርክያት ቀረርቶ ይቅርና ተውሂድን ከማስተማር ዝንፍ ያላሉ በሀቁ ጎዳና ቀጥ ባለው መስመር አላህን የማጥራት የነቃ ተሳትፎ የነበራቸው ፈሪም ያልነበሩ ጀግና ናቸው። ምነው ጎበዝ የአያታቸው የሸህ ምስላይ የጣፈጡ የመንዙማ ኪታቦች እኮ ሺህ ናቸው በተወሰኑ ሰዎች ለህዝቡ ቢቀርቡም ገና አልተነኩም ሰንትና ስንት የተውሂድ ኪታቦች ጉያቸው እያለ ምን እሩቅ ያስኬድ ነበር? እናንተ ዋሾ youtubeሮች ህዝቡን ለምን ታደናግራላቹህ? ዋሽቶ ሰውን ማሳሳት አላህ ይወደዋልን? ከዚህ የሚገኝ ትርፍስ እሳት አይሆንባችሁም? ለዱንያ ም ለአኼራም የማይጥቅማቹህ ገንዘብ ብትሰበስቡት አሲድ ነው ሚሆንባቹህ ። ለፍታቹህ አግኙ ህይወታቹሁን በተሳሳተ መሰረት አትካቡት ይዟቹህ ይጠፋል… በውሸት የሚጋገር እንጀራ ቢበሉት ቃር ነው እናም ይቅርታ ጠይቃቹህ ከዚህ መሰል አደናግሬ ቢዝነስ ራሳቹሁን አድኑ አበቃሁ። / \ @እኔ ልጃቸው። ሼር በማድረግ መልዕክቱን አድርሱ።
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z 3 жыл бұрын
💘💘💘💘💘💘💘ያረቢ ሐያት ❤️❤️
@user-kd4yz7xg4u
@user-kd4yz7xg4u 3 жыл бұрын
ዓለይሂ ሶላቱ ወሰላም ኸየየየየየየየየየየየየየየየየ ዛሬ በኸሚሱ አገኘሆችሁስ አት ከርሜ ነዉ አጂብ ነዉ ሙሓባ ያለበት ኸየየየ በል የዘይኔ ወዳጂ ሙሐመድ ነቢይና ሶለሏሁ ዓላ 😭😭😭😭😭😭😭
@theyasworld
@theyasworld Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mohammadzaid3657
@mohammadzaid3657 2 жыл бұрын
ሀያት ሀያትትትትትትት
@ahadahad335
@ahadahad335 3 жыл бұрын
Asalamu alaikum warahmatullahi wabarakatuhu Ye Shah zubayer Abdul majedin mulu manzumawoch liqaqulin
@timemultimedia4813
@timemultimedia4813 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/b2PLZ6WPlLWheM0
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z 3 жыл бұрын
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
@user-mu9rr7ij3j
@user-mu9rr7ij3j 3 жыл бұрын
ሸህ ዙበይር ምንም አይነት መንዙማ የለውም ይሄ እሳቸውን አይወክልም እደት በሞተሰው ሰው ይነግዳል 😡😡
@user-mu9rr7ij3j
@user-mu9rr7ij3j 3 жыл бұрын
እደት በሞተሰው ትነግዳላችሁ 😡😡😡
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z 3 жыл бұрын
💖💖💖💖
ጥላሁን ከበደ ድንቅ መንዙማ || telahun kebede || hadra bet menzuma
14:51
Hadra Bet - ሀድራ መንዙማ
Рет қаралды 9 М.
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 119 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 35 МЛН
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 14 МЛН
ሸህ አወሌ / sheh awle / شيخ اول
6:39
TURUSINA MENZUMA
Рет қаралды 73 М.
ሙሀመድ አወል ያለይል   mohammed awol ya leyl
29:30
habesha islamic song [menzuma]
Рет қаралды 506 М.
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 119 МЛН