Ethiopia Sheger Cafe - ስለ መተማ እና አፄ ዮሐንስ Part 2 Abebaw Ayalew With MeazaBirru ክፍል 2

  Рет қаралды 7,823

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 9 ай бұрын
መዓዚ ይህን ዕንቁ ሰው የት ነው ያገኘሽው?ታሪክንኮ እንደ ውሀ ነው የጠጣት አወራሩ ራሱ እንዴት ደስ ይላል ብድግ ብየ እጅ ነሳሁ።እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁ።
@Mesfin7199
@Mesfin7199 2 жыл бұрын
super Awesome thank you
@POWER.....
@POWER..... 2 жыл бұрын
ሸገር FM ክበሩልን፤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
@amanuleseyome2544
@amanuleseyome2544 9 ай бұрын
It was an amazing lesson ,but how long they lead antil death
@alemdesta4923
@alemdesta4923 2 жыл бұрын
ምን ፡ ዋጋ’ለው። “ኢትዮዽየ ፡ ሀገሬ ሞኝነሽ ፡ ተላላ ፣ የሞተልሽ ፡ ቀርቶ ፡ የገደለሽ በላ” እንደተባለው ፡ ሆነና ነገሩ ፣ የጎንደርን ህዝብና፡ ቤተክርስትያናቱን ፣ በማህዲዎች ፡ መጠቃት ፡ ማለቅና ፡ መውደም ፡ ኣስቆጥቶኣቸው ፣ የጎንደርን ፡ ህዝብና ፡ ቅርሰ‍ኦችን ፣ ከኣጥቂዎቹና ፡ ከወራሪዎች ፡ ነፃ ለማውጣት ፣ በመዝመት ፣ በጦር ሜዳ የወደቁትን/የተሰውትን ፡ የኣፄ ዮሃንስንና ፡ በመቶ ሽሕ ፡ የተገመተውን ፡ በሳቸው የተመራውን ፡ ሰራዊታቸውንም ፡ መስዋእትነት ጭምር ፣ ተዘንግቶ ወይንም ፡ ተረስቶ ፣ በምትኩ ግን ፣ ከማህዲዎች ፡ ጋር ኣልዋጋም ፡ ብለው ኣሻፈረኝ ፡ የሉትን ፣ ኣፄ ምኒሊክን ፡ ግን ፡ በየኣማራነት የከፍታና ፡ የተምሳሌትነት ፡ ሲዘከሩና ሲወደሱ እያየን ነው። በግልባጩ እሳቸው የተወፈጠሩበት ፡ ህዝብና ፡ ኣከባቢው፡ ደግሞ ሲያወድሙት ማየት በየእለቱ ማየት ፡ በጣም የተለመደ ነው። ግዜ ፡ ደጉ ፡ብዙ ብዙ ፡ ጉድ ኣሳይቶናል።በጣምም ፡ ጉድነው ፡ ያስብለናል።
@tesfareda2166
@tesfareda2166 Жыл бұрын
የአፄ ዮሃንስ ታሪክ መተረካቹ በጣም ልትመሰገኑ ይገባቿል ግን የአፄ ዮሃንስ ታሪክ የዚህን ያህል ታሪካቸውን ያልተጋነነው ከሳቸው ክልል የታሪክ አዋቂ ባለመኖሩ ሳይሆን ሁሉም ደራሲያን የጎጥ አጥባቂዎች በመሆናቸው ነው:: ጎጥ ባይኖር ኑሮማ አፄ ዮሃንስ ለኢትዮጵያ አንድነት የሰሩት ታሪክ ከማንኛውም ነገስታት የላቀ እንጂ አያንስም ነበር:: ይህቺ የዘር ገመድ አሁን የተጀመረች አይድለችም ማለት ነውን? ያስብላል:: ወይ ኢትዮጵያ አገሬ ተላላ የሰራልሽ ቀርቶ ያልሰራልሽ ስም ተጠራ::😂😂😂😂😂
@glegesse1
@glegesse1 2 жыл бұрын
Very informativeግን ለምን ሃይለስላሴን አንተ አልካቸው ሌሎቹን እርስዎ ብለህ?
@ወይኒ-ቈ2ቈ
@ወይኒ-ቈ2ቈ 2 жыл бұрын
በስህተትስ ብለህ አስበህ ብታልፈውስ የሚናገሩት ታሪካዊ ቁመገሩ አይበልጥም ነገር ከመሸረብ ማነህ ጋሽ ግዛው
@YM-wm5ik
@YM-wm5ik 2 жыл бұрын
ወሬኛ
@ifasilfarisfaris5236
@ifasilfarisfaris5236 2 жыл бұрын
Why don’t you respect others like you respect Atse Yohanes
Sheger Cafe - ባህል እና ሐይማኖት Abebaw Ayalew With Meaza Birru
30:14
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
ጥልማሞት፣ ትረካ #39
17:42
BISRATE Ethiopia ብሥራተ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 48