Ethiopia Sheger FM - Mekoya - ከተባበርን እንነሳለን ከተከፋፈልን እንወድቃለን ! - መቆያ - በእሸቴ አሰፋ

  Рет қаралды 17,651

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
#Ethiopia #ShegerFM #Mekoya
Ethiopia Sheger FM - Mekoya - ከተባበርን እንነሳለን ከተከፋፈልን እንወድቃለን ! - መቆያ - በእሸቴ አሰፋ
Website://shegerfm.com/
Facebook: / sheger102.1
Twitter:// shegerfm?lang=en

Пікірлер: 32
@StandwithTigraySWT
@StandwithTigraySWT 4 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ ፣ በዚህ ብሚያምር አንደበትና አቀራረብ መቆያነቱ ቀርቶ ለምን አትውልም አታድርም ፣ መንፈሴ ተረጋግቶ ጆሮዬና ጊዜዬን ሁሉ ላንተ መስጠት እችላለው። አንተ ብቻ የመታቀርበው ይኑርህ እንጂ። አመሰግናለው አክባሪህ ነኝ ከGB ።ሰላምና ጤና ለሁላችሁም። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
@tedted8833
@tedted8833 4 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ ያአንተን ዝግጅት ቀኑን ሙሉ ብሰማው አይሰለቸኝም ታድያ ምን ያደርጋል ይቼ ለ 30 ደቂቃ ብቻ የምታቀርባት ፕሮግራም ታናድደኛለች ቶሎ እያለቀች
@4phnf5hg
@4phnf5hg 4 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ በጣም ነው የማደንቅክ ፍፁም የተለየክ ጋዜጠኛ ነክ. ሱስ ነው የሆነብኝ ያንተን ትረካዎች ማዳመጥ በርታ ወንድሜ . ደግሜ ደግሜ ብሰማክ የማይሰለች ትረካዎች ናቸው. አድናቂክ ነኝ
@mekonnenalemayehu9809
@mekonnenalemayehu9809 4 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ የቁርጥ ቀን ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ፡ ፡ ከቅኝ አገዛዝ አልበገር ባይ የአባቶች ድል እስከ ኮሮና በሽታ ግንዛቤ የቀረቡት ሥራ ዎችህ በጣም ምርጥ ናቸው ፡ ፡ በርታ የኔ አንበሳ !
@bdegbssc4tg202
@bdegbssc4tg202 4 жыл бұрын
የ እናታች ድንግል ማርያም ምህረት አይለየን
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 4 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ ፣ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን በእዉነት ።
@dawitfikade825
@dawitfikade825 4 жыл бұрын
እሼ የንንግግርህ ማጀቢያወች ሳይቀሩ ውብ ናቸው እና መሰግንሀለን በርታ
@abubekwrmohemmed5343
@abubekwrmohemmed5343 3 жыл бұрын
እንወደሀለን
@milatbrehe3408
@milatbrehe3408 4 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ ሁሌም በጉጉት የምጠብቅ ሰው ነኝ አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ ልህ ከፈረንሳይ
@nardoseyabeyala1862
@nardoseyabeyala1862 4 жыл бұрын
Eshete asefa the greatest God bless you 🙏
@ይችላል-የ3ኘ
@ይችላል-የ3ኘ 4 жыл бұрын
I'm addicted to you Eshete Asefa....
@jamalhassan5634
@jamalhassan5634 4 жыл бұрын
Thank you too guys
@mogesmersha
@mogesmersha 4 жыл бұрын
Sheger FM. I happy always listen Mekoya by Eshete Asefa don't know what to say about his Voice.... just wanted to say " THE GOLDEN VOICE " Eshete Asefa Tank you from Seattle Moges
@kasimaminu2461
@kasimaminu2461 4 жыл бұрын
Enamesegnal eshete enewedehalen
@alexargaw7167
@alexargaw7167 4 жыл бұрын
እሸቴ የጋዜጠኛ ልክ የካህኑ ስራም በሰው ልጆች ተስፋ እንዳንቆርጥ ያደርገናል
@mubarekma3443
@mubarekma3443 4 жыл бұрын
የሀገር ጠበቃ ነን እሚሉት ናቸው ሀገር የሚያፈርሱት ሀገር ልትቆም የምትችለው አቃፊ ሀሳብ እርስ በርስ መከባበር ፍትሃዊ አስተዳደር ያስፈልገናል ምናልባትም ርዕሰ ጉዳዩ አይገናኝ ይሆናል
@eyobmerhawi912
@eyobmerhawi912 4 жыл бұрын
Edme yesteh tebarek
@abubekwrmohemmed5343
@abubekwrmohemmed5343 3 жыл бұрын
አዳዲስ ቢለቀቅ?
@kaleabfeyisa1902
@kaleabfeyisa1902 4 жыл бұрын
Number one guy eshete
@hamzehameze1723
@hamzehameze1723 4 жыл бұрын
እንዴትእንደምትማርኩኝመቆያአይስምአወጣጥ
@seyosweet8360
@seyosweet8360 4 жыл бұрын
Today am the frist i was miss u tnx
@angienonhlanhla9629
@angienonhlanhla9629 4 жыл бұрын
Pls I want to hear your story every day... But way 30 mint... Com on man.
@profic9222
@profic9222 4 жыл бұрын
Teraki 100%
@abrehamabreham3111
@abrehamabreham3111 4 жыл бұрын
የማይሰለቸኝ ጋዜጠኛ
@nationalist2336
@nationalist2336 4 жыл бұрын
First
@wassmilano1913
@wassmilano1913 4 жыл бұрын
ሰላም እሽቴ በጣም ጎበዝ ነህ ውስ ከሚላኖ ጣሊያን wassmilano.com
@wassmilano1913
@wassmilano1913 4 жыл бұрын
sei un bravo giornalista di livello alto
@faithmoore7486
@faithmoore7486 4 жыл бұрын
Ketebaberin enenesalen ketekefafelen enwedkalen:: Virusu tilk Astemari nuw mingizem andnet Melkam nuw :: Misgana ena akibrot le Eshete Asefa::
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 4 жыл бұрын
የባግራውንድ ክላሲካሉ የሩቅ ምስራቅ ክላሲካል ነው ::ዶናል ጄ--ትራምፕ የቻይና ቫይረስ ብሎ እንደጠራው ሁሉ እናንተም የቻይና ወረርሽኝ ለማለት ነው?
@ameltsega7062
@ameltsega7062 4 жыл бұрын
Trump ስላለዉ ሳይሆን፡ ከመነሻዉ ምክንያት፡ በዛ ሀገር መጠርያነት ሊያገለግል ይችላል። ልክ የዛሬ መቶ ዓመቱ" Spanish flu" እንደተባለ(?)
@luln5122
@luln5122 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/kIawgnyXrpuggJI&feature=emb_logo እባክህ እየው፡፡
Sheger FM - Mekoya - Hassan Nasrallah  ሐሰን ነስረላ -  መቆያ
33:38
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 131 М.
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 16 МЛН
ግሩም ትረካ - ታላቁ ቻይናዊው ተማላይ ላኦ ትዙ - ላኦ ትዙ ነፍሴ - በግሩም ተበጀ Girum Tebeje
14:20
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 11 М.